💫ናኒ በኔ ታፍራለክ ይዘከኝ ካልሄድክ እንጣላለን አለች😳

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 590

  • @hiath
    @hiath 5 місяців тому +79

    የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው
    እህቴ ሁሌም ቀሚስ ልበሽ በጣም ነው ሚያምርብሽ❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +18

    እውነተኛ ፍቅር ስለሆነ. ብዙም ተከታይ አይኖራችሁ. የመኑ እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ብዙም ተከታይ አይኖራችሁ. የማስመሰል ሲሆን ነው ሰው የሚከተለው እውነተኛ ፍቅችሁ ይቀጥል

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 5 місяців тому +60

    ሁለት የምወዳችሁ ምርጦች❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 5 місяців тому +26

    የሰይጣን ስራ ነዉ መቀባባት ጌታን አንተ ትክክል አድርገህ አልፈጠርከኝም እንደማለት ነዉ እና እሴቶችየ አንቀባባ😊

    • @MayeIove
      @MayeIove 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @AsAs-bk3db
      @AsAs-bk3db 5 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 5 місяців тому +64

    50ሺ እናሥገባቸው🎉❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 5 місяців тому +122

    50k እናስገባቸዉ የምትሉ👍ቤቱን ቀዝቅዞዋል😊

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 місяців тому +55

    ሀብ መሚን አምጣልን ያምትሉ ለይክ ነፍቃኛለች 😢😢😊🎉❤

  • @Samira-o1q
    @Samira-o1q 5 місяців тому +17

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev 5 місяців тому

      አሚንያርብ

    • @fhfy3452
      @fhfy3452 5 місяців тому

      አሚን ያረብ🤲

    • @mahigeri
      @mahigeri 5 місяців тому

      ኣሜን 🤲🤲🤲

    • @VipVip-w5c
      @VipVip-w5c 5 місяців тому

      አሚንንን ያረብ

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 5 місяців тому +6

    እቺ ልጅ በጣም ደስ ትላለች ቦንቦሊኖ ነገር ጥርስሽን ፍንጭቱን አጥፊው

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 5 місяців тому +25

    በመድሀኒአለም የህንድ ጣኦት አላለም ወይኔ የብሩኬ ወንድም😂😂

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ 5 місяців тому +18

    የመደዳም ቅመሞችየ እረፈት እንጀራ ይሰጣችሁ ከጤና ገር❤❤❤ደምሪኝ

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 5 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 5 місяців тому +9

    ይሄው ዛሬ አደረኩህ ምርጥ ሠው ሙሉ ወንድም ነህ እና አይከፈልበትም ላይክ አድርጉ

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 5 місяців тому +72

    የህድ ጣኦት ትመስሊያለሽ አላለም😂😂

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 5 місяців тому +10

    ሀብ ማሚን አምጣልን ናፋቃናለች የእኔ ደርባባ እናት 🎉🎉

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 5 місяців тому +8

    የኔዉድ ግን ሁለየ ፀጉርሽን እደዚህ አዉ ስሪው በጣም ያምርብሻል ፈርዘሽ እዳመጭ😂 አያምርብሽም

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 5 місяців тому +3

    ትግስትህ ማሪያምን እኔልቀድብሽ አላለም ደግሞ የኡጋዳ ጠቋይ መስለሻል አለ❤❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 5 місяців тому +16

    ተናፍቃችሁ ነበር ኧሯ ናኒዬ ሰራሽለት ፊትሽ ግን ያስቃል 😂😂😂😂ወይኔ ሀብ ትዕግስትህ ስወድልህ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 місяців тому +11

    #ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ናኒየ የኔ ዲቡሺቡሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 5 місяців тому +7

    ወይኔ 😂😂😂 ሀብቴ የኔ ወድም ፈገግታህ በጣም ያምራል😂😂😂 ፈጣሪ አይለያቹ

  • @Gsgg-ub6ie
    @Gsgg-ub6ie 5 місяців тому +6

    የውጋዳ ጠቋይ የምመስለው አላለም በሳቅ ይመችሽ የኒ ቆጆ

  • @tiruwerksisay222
    @tiruwerksisay222 5 місяців тому +4

    ወይኔ የኡጋዳ ጠንቋይ ነው እምትመስሊው ወይኔ ሀብቴ

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 5 місяців тому

    እህቴ ሜካቡ በጣም ያስጣላል እኔም ሴት ነኝ እግዚአብሔር እኔን ውቡ አርጎ ሳርቶሌኛል በናፀ በጣም ተምራሌሽ አት ቃበብ እና ሐጥአት ነው በእውነት ወንድሜ ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 5 місяців тому +3

    ሀብትሽ ትገባለግ አብሽሪ ልክ እንደ ሀይሚ ፈታ የምታደርገኝ ፈጣሪን ስወዳት ❤❤❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 5 місяців тому +9

    የህድ ጣወት አላለም ደስ ትላላቹሁ ❤❤

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 5 місяців тому +9

    የሀብ እና ናኒ ወዳጆች እስኪ 50kእናስገባቸው👍👍👍👍👍

  • @yasewchu
    @yasewchu 5 місяців тому +3

    ናኒየ አልተቻልሺም የምር አሳቅሺኝ ሰራሽለት 😂😂😂😂😂❤❤❤የልጓዳ ጠንቋይ አላለም የኔናት ያለዱቄት ስታምሪ

  • @NbvMjf
    @NbvMjf 5 місяців тому +12

    አረ ተመቸኝ የህንድ ጣውት🎉🎉ሳኩኝ😮😮😮

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 місяців тому +5

    ወይኔ ማሂና ኪድ ዩቱበሮች ትዝ አሉኝ እንደዚህ ሆና ፕራንክ አድርጋዉ ይሄም the seme new

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 5 місяців тому +1

    የመዳም ቅመሞች ቅን ነን ከራሳችን ደስታበላይ የሰው ደስታ ያስደስተናል

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 5 місяців тому +2

    አለመሳቅ አይቻልም 😂😂😂😂😂😂የኔ ድንበሽቡሽ በጣም ታምሪያለሽ ቀሚስ ስለብሺ❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 5 місяців тому +1

    የብሩኬ አለመኖር ነው እንጅ አዳንዴ አብራችሁ ብሰሩ 50k ትገቡ ነበር አሁንም አይዟችሁ እናስገባችኋለን

  • @ለመኖርመፈተን
    @ለመኖርመፈተን 5 місяців тому +6

    አረ በሰቅ 😂😂 ውብነሽ ሁላትቺሁም wow ናቺሁ❤❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 5 місяців тому +2

    ዎንድማችን 50k እናስጋባዉ 😘😘

  • @መቅድወሎየዋ
    @መቅድወሎየዋ 5 місяців тому

    ዱቄት አትቀቢ ድቡሸዋ ፈጣሪ የሠጠሽ ውበት ያምራል

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 5 місяців тому +5

    የኔ እናት እንደት እንዳሳቅሽኝ 😂😂😂😂. ወንድማችን ቻለው በቃ ምንም ማድረግ አይቻልም በርቱ እሽ ጉዞ ወደ 50k

  • @Grace_family21-s1p
    @Grace_family21-s1p 5 місяців тому +53

    የሃብ እና ናኒ ወዳጆች በላይክ ❤❤❤

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 5 місяців тому

    ልክነው አችን አልጠላም የተጠቀምሽው ን ባእድ ነገር ነው የጠላው

  • @belainesshi
    @belainesshi 4 місяці тому

    የኔ ድምብሸ እንደት እዳሣቅሺኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @zehara53o
    @zehara53o 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂 ይመችሽ እንባዬ ጠብ እስኪል ነው ያሳቅሽኝ ሰራችልህ 👍👍👍

  • @BMKitchen-101
    @BMKitchen-101 5 місяців тому +21

    ሀይሚ እና ብሩኬ ለበዓል ሲመጡ ቢዲዎ ስሩና ያለጥርጥር 50 ሺ ትገባለህ በርታ ወንድሜ ሀይሚየን ሰለምትወዳት አከብርሃለሁ።

    • @LylaLyla-p6d
      @LylaLyla-p6d 5 місяців тому +2

      አሽቃባጭ

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 5 місяців тому

      💝💝💝💝

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 5 місяців тому

      ሥድቡ ለምን አሥፈለገ ቱ​@@LylaLyla-p6d

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 5 місяців тому

    ቀሚስሽበጣም ያምራል ቆንጅዬ የሀብ ዶቾ ነሽ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +1

    አበሻ አትመስልም. ፈረንጂ ነው የምትመስለው. የኔ ቆንጆ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 5 місяців тому +1

    ቡራና ሃሚ ሲመጡ አሰራቸዉ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 5 місяців тому +1

    የቡራየ ወንድም ተናፍቃችሁ ነበር ኣትጥፉ ተሎ ተሎ ኑልን የኔ ምርጦች❤ደሞ ሰራሽለት😂😂

  • @SennafHasan
    @SennafHasan 5 місяців тому +3

    የኔ ዉ ብድር በብድር ደሞ ስወዳችሁ

  • @EhteBelachew
    @EhteBelachew 5 місяців тому +5

    እርጋታዋ ደስስሲል ❤❤❤

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 5 місяців тому +2

    Wowww yene wudochi setamru iko fetari ayileyachu 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 5 місяців тому +7

    እደው በሳቅ😂😂😂😂😂ይመችሽ ድቡሸ❤❤❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 5 місяців тому +19

    የብሩዬ ወንድም ቶሎቶሎኑልንአትጥፉ❤❤❤

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 4 місяці тому

    ከከከከከ ወየዉ በሳቅ የሥምት ቀን ልፖሥቲክ ባዲ ቀን

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 5 місяців тому +2

    ጉዞ ወደ 50 ሀይሚና ብሩክ ለበአላችሁ ሲመጡ አንድ ፊድወ ይስሩበት ኢንሻ አሏህ 50 ኬ ትገባለህ

  • @HayatHayatmuhamedd
    @HayatHayatmuhamedd 4 місяці тому

    ወየሁ በሳቅ ሞኩ የኔ ድቡሽየ😂😂😂😂😂

  • @محمدالهاجري-ت8ص
    @محمدالهاجري-ت8ص 5 місяців тому +2

    አረበሣቅ ❤❤❤❤❤❤❤ከፈርሺን ጥረጊዉአላለም

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 5 місяців тому +9

    ናኒዬ😅😅 ተበቀልሽ ባለፈው በጓደኛው ያናደደሽ😊

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 5 місяців тому +6

    በጣም ነው ያማረብሽ በዚሁ ቀጥይበት😅😅

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v 5 місяців тому +2

    እደሀይሚዬ አይነትነች ፈታአረግሽኝ❤❤❤🎉

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 5 місяців тому

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው
    ፕራንክ ልታድርግህ ነዉ ስራችልህ😂😂😂
    የምታምሪው ግን እውነት ሳትቀባብቢ ነዉ❤❤
    በርቱልኝ
    ስራችልህ

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 5 місяців тому +2

    እኔ አራሱ ደንግጭያለው 🤣🤣🤣ይመችሽ የኔ ቆንጅ 😂❤

  • @ቦሰናጠገናው
    @ቦሰናጠገናው 4 місяці тому

    ፈጣሪ አይለያቹ

  • @meditube147
    @meditube147 5 місяців тому

    ስታምሩ አይለያቹ የብሩኬ ወንድም አበረታቱት 50k እናስገባዉ ❤❤❤❤

  • @BurtukanZenebe
    @BurtukanZenebe 5 місяців тому

    be prank Maryamin Atbel Habte Nice

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому +2

    ሙሉ ሴት ማለት ይቺ ናት በቃ በራስዋ አለም የምትኖር

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 5 місяців тому

    አዎየተፈጥሮማንነትድቅውበትነውይመቻች❤❤

  • @JfE-nb2fu
    @JfE-nb2fu 5 місяців тому +6

    ድቡሽየ ይመችሽ😂😂

  • @Mimi-fz1bg
    @Mimi-fz1bg 5 місяців тому +3

    እስኪ የሀብትሽ ቤተሰቦች ሰብ እያደረጋችሁ 50k እናስገባቸውና ኬክ እንብላ❤❤
    ወየው ናንዬ የኔ ቆንጆ ወይኔ ሆዴ ቆሰለ የህንድ ጣኦት ነው የምትመስሊ አላለም 😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 5 місяців тому +1

    የኔ ድቡሽ ስወድሽ

  • @semu639
    @semu639 5 місяців тому +3

    የሀብ ሳቅ እንደኔ ያሣቀው😂😂በላይክ👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 5 місяців тому

    ሚካፕ አያምርብሽም እዳትጠቀሚ ግን በጣም ያስቃል

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 5 місяців тому

    ሁሉየም የምወዳች ምርጥች❤❤❤❤

  • @ኢክራም-r7wtub
    @ኢክራም-r7wtub 5 місяців тому

    እውነትግንጃብስቲኩያስጠላል..ከለርምረጭከልብሱጋየሚሄድውዶ❤❤❤❤

  • @ኢስላምሰላም-በ9ኘ
    @ኢስላምሰላም-በ9ኘ 5 місяців тому

    የኔቆጆ

  • @i-wf8wk
    @i-wf8wk 5 місяців тому

    ተበለሻሸተሻል አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Desta-wn8wi
    @Desta-wn8wi 5 місяців тому +1

    ብሰም ቅደሰ ሚክኤል ደምረኝ ሰወዱቹ

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማር❤❤❤ሰታምሪ❤❤ሁለታችሁም❤❤❤ታምራላችሁ❤ሲጄመር❤ሜካብ ሳትቀቢ ውብ ነሺ❤❤❤ሰወዲሺ

  • @Hawwauae123
    @Hawwauae123 5 місяців тому

    ቁጥርህ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 місяців тому +2

    ተበላሺተሻል አላለም 😂😂😂

  • @RehmetOmer
    @RehmetOmer 5 місяців тому +1

    እኳደህናመጣችሁየቡርክወድምየኔየዋህዎች❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 місяців тому

    የኔ ደርባባ ስወድሽ እኮ

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 місяців тому

    እረ ተበለሻሽተሻል 😂🤣🤣እረ በሳቅ ሀብ 🤣🤣🤣❤❤🎉

  • @khadijasouliman3862
    @khadijasouliman3862 5 місяців тому

    የኔድቡሺቡሺ እደትእዳሣቀችኝ ኔቆጆ ከለመካብኘው እሚያምርብሺ❤❤❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 5 місяців тому

    ❤❤❤ የብሩኬ ወንድም አሪፍ ነዉ በርታ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 5 місяців тому

    ተበለሻሽተሻል አላለም

  • @TamrTmaet-ju1rn
    @TamrTmaet-ju1rn 5 місяців тому +1

    ያለሜካፕ ቆጂየነሺ

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 5 місяців тому +1

    ሰራሺለት አንቸድንቡሺ ብር የሆንሺልጅ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 5 місяців тому +1

    Kk🤣🤣🤣 sitamirachi♥️♥️♥️😊

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 місяців тому +3

    ሀቡን የምትወዱ 50K እናስገባቸው የምትሉ በላክ😘😘👍👍👍

  • @alawyiah
    @alawyiah 5 місяців тому

    Yane.wudii.dasisitiluu.ekoo🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ 5 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ዝንጥ ብላ መጣቺ ሲል አይ የቡራ ወድም😂😂😂😂😂😂😂😂የህድ ጣኦት አላለም😂😂😂😂

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 місяців тому

    😀😀😀😀😀 ሰራሽለት ድቡሼ ሆዴ ቆሰለ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 5 місяців тому +1

    የህዲ ጣኦት 😂😂😂 በሳቅ ዲቡሺየ ደህና ፈገግ አደረግሺን

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 5 місяців тому

    ስወዳችሁ በማሪያም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የ. ቡራ ዎንድሜ 👍👍👍

  • @mmn7161
    @mmn7161 5 місяців тому

    የኔድቡሽቡሽ ስታምር❤❤❤❤

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 5 місяців тому

    በኖርማን ነው በጣም የምታምሪው

  • @birhaneteshome3435
    @birhaneteshome3435 5 місяців тому

    አይ ሀብ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ የህድ ጣኦት መስለሻል አላለም

  • @Bekidevi
    @Bekidevi 5 місяців тому +2

    Woye gudi yene dubosh Asakish🤔😂😂😂❤❤❤

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z 5 місяців тому

    እረ የቡራ ወድም በሣቅ ገደልከን 😂😂😂ችኳ ደሞ ዘንጣለች

  • @halima7993
    @halima7993 5 місяців тому

    በብሩኬ ስም ላከ አረኩ እና በናትህ

  • @DbdbEjdj-yx6mw
    @DbdbEjdj-yx6mw 5 місяців тому

    50k እናስገባቸው❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 5 місяців тому

    ኣሁን ላለማሰቅ ይከብዳል ናንየ ይመችስ 😂😂😂