እኔ ነጻ ወጣቻለው እናንተስ? ከነጻ አውጪዎች እሳቤ ነጻ እንውጣ! | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 тра 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Rediet_23

КОМЕНТАРІ • 15

  • @Orthodoxtewahedo12
    @Orthodoxtewahedo12 Місяць тому +6

    መምህር የተከበሩ ፋንታሁን ዋቄ እርጅም አድሜ ከጣና ያድለዎት ዘሮችዎ ይባረኩ የሰሩት ይባረክ እናተ በጣም የዘመናችን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ናችሁ ተስፋ ያጠነውን ለካ ክርስቲያን አባት አለን እያልን አየተፅናናን ነው በእናት ይህ ትግል አልቆ እናተ መጣታችሁ ቤተክርሰቲያንን እንድታድሱልን አየተመኝን ነው አምላክ ይርዳን

  • @MakmanM9724
    @MakmanM9724 Місяць тому +4

    ሚዛናው ግልጽ የሚናገሩት ነገር ለዛ ያለው ምርጥ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ።

  • @user-ew8ix9yr6v
    @user-ew8ix9yr6v Місяць тому +1

    መምህር እግዚአብሄር ርዥም እድሜ ይስጥዎት የሚናገሩት ሁሉ እውነት ነው🙏

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi Місяць тому +2

    መምህር የእውነት በጣም አስተዋይ ሰውነዎት

  • @user-ok8em3fl2x
    @user-ok8em3fl2x Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን፣ የሚሰማ ካለ ያዳምጥ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው። በአውደ ምህረት መነገር የነበረበትን ስለሚያስተምሩን አመሠግንዎታለሁ። 100% በትክክል እውነት ነው፣
    በጤና በ እድሜ ይጠብቅልን።

  • @ayalewgettahun5753
    @ayalewgettahun5753 Місяць тому

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ ፈጣሪ ይጠብቅዎት!እርስዎ የዋቃ ጉራቻ ሰይፍ ነዎት በአሁኑ ሰዓት አገራችነን የወረራት የእርኩሳን መናፍስት የዋቃ ጉራቻ መንፈስ በመሆኑ ከእርሱ ያድነን።

  • @belaynehmeshesha6378
    @belaynehmeshesha6378 Місяць тому +2

    Kalehiwot yasmalen!

    • @eyobb4052
      @eyobb4052 Місяць тому +2

      ... Let's spread their messages and REMEMBER TO LIKE (THUMBS UP) AND ALSO SHARE TO EVERYONE WE KNOW!!

  • @rahelabebe5904
    @rahelabebe5904 Місяць тому +1

    GOD BLESS

  • @hewaneamdesion1337
    @hewaneamdesion1337 Місяць тому

    "GOD' BE WITH U & UR FAMILIES!!!

  • @estas2834
    @estas2834 Місяць тому +1

    እኔ ሁልጊዜ እማስበውን ነገር ነው ዛሬ የነገሩን እንግዲህ በመንፈስ አንድ ሆንን የሚገርመኝ የአይማኖት መሪዎቻችን የእረኛው ጠባቂዎች መሳት ነው መሳት ብቻ ሳይሆን አሳች መሆናቸው በልዮነት መንፈስ ህገመንግስት ውስጥ ገብተው የልዩነት መንፈስ አጋር አባል መሆን የሚቀፍ የሚዘገንን ነው መንፈስ ቅድስ እኒህን አባቶች ይመልስልን

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Місяць тому

    💚💛❤👍💚💛❤👍💚💛❤

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Місяць тому

    በእውነት መንፈሳዊ እምነትሆ ከላይ የተሰጦት :: ? በሀገር መሻገር ላይ ምነው መሸሽዎ ክርስቲያን ማለት በተለይ መሪ ምሳሌ መሆንነው ነፍስ ጠባቂም አዳኙን ላመነው ላየው መምህር ጥግ አይዝም ፊት ለፊት ነው ጠባቂ አለው ለማለፊያው መማር ለ መማር ነው ? ነው --🕊⚓️🙏🏽🏃🏾‍♂️