አብርሽ እና ሩታን እዝብ እንዲጠላቸው ሆን ተብሎ የተሰራ ሴ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 296

  • @Nura-x5g
    @Nura-x5g 12 днів тому +57

    ይላቅ አብርሽና እሩታ ከነሱ ራቁ ሲባሉ አይሰሙም

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 12 днів тому

      በትክክል ይሔ ሁሉ ነገር አይመጣም ነበር

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 12 днів тому

      ትክክል አይሰሙም😢😢😢😢

    • @ZewdetZewdet
      @ZewdetZewdet 11 днів тому

      በትክክል እኔም ተው ብየ ነበር

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 12 днів тому +16

    አብርሽ በፍጹም ጽጌን እና ዳኒን ማግኘት የለብህም ይብቃክ ሩታ ደግም ለትዳርሽ ክብር ይኑርሽ

    • @almazereta3143
      @almazereta3143 12 днів тому

      እውነት ነው መራቅ አለበት

  • @promobile9759
    @promobile9759 12 днів тому +24

    አብርሺ መቸምአይወድቅ የሆዱ ጥራት መልካምነቱ ያዋጣዋል

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 12 днів тому +28

    ሲጀመር ሩታ የምሰራው ነገር ሁሉ የሴትኛአዳሪ ስራ ነው ባለትዳር እስከሆኑ ድረስ ክብራቸውን ጠብቀው መቀመጥ ያለባቸው

    • @saedaAbebe
      @saedaAbebe 12 днів тому +2

      ደደብ ድራማ አታቂም

    • @AsdAsd-q3e
      @AsdAsd-q3e 12 днів тому

      አፍርብይአቺዉሻየታባሽአየሻት🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏🐏

    • @abebawerkneh4627
      @abebawerkneh4627 12 днів тому

      @@saedaAbebe ደደብማ አቺነሽ ድራማ ከሆነ እርእሱ ምንድነው ሴትኛ አዳሪ ነው አሽቃባጭ በህዝብ ላይ ነው ድራማ ሚሰሩት🧐🥴🥴🥴🥴🥴🤛🤛🤛🤛🤛

  • @رقية-ع2ي
    @رقية-ع2ي 12 днів тому +9

    ዳኒ እናፅጌ በመካከላቸው መውጣት አለባቸው የአብርሺ የዋህነት ገደል እየከተተውነው ሩታ በጣም የምትገርም ናት ለባሉዋ ቤተሰቦች ክብር የላትም ትዳር ክብር ነው በጣምነው የቀለለቸው ከአሁንበፊት በዳኒምከወኒያት ስትመከራ አልፎ አሁን እሶ ዳኒን አምና የባሉዋን ቤት ትታ መሄዲዋ ለባሉዋ ክብር የላትም ሩታ ዳኒን ትወደው አለች አስመሳይነት ትዳር በፍክክር አይመሰረትም የአብርሺ የዋህነት እና የሩታ አስመሳይነት ሰልችቶናል ሩታምትሰራው ስራ ከአድ ባለትዳር ሰው አይጠበቅም ዝሙተኛ ትባለች ባልን አስቀምጦ ከውሺምየጋር መላፉት ምን ይሉታል ቅሌት ቤተሰብ አሰዳቢናት ማፈሪያ

  • @Zeynya-n5e
    @Zeynya-n5e 12 днів тому +12

    ይህ እኮ ትክክል ነው ሁሉ ነገር የምደረገው እነሱ እንድጠሉ ነው

  • @Hayet-hr9xt
    @Hayet-hr9xt 12 днів тому +20

    ይላቅ ከቻልክ እባክህ አብርሸ እና እሩታን አስታወቃቸው

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 12 днів тому +24

    ይላቅ አብርሽ ከፅጌ ይራቅ ትልልቅ ሠወችን ያዙእና አሥ ታርቆቸው

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 12 днів тому

      በእዉነት አሁንም ክፍተቱ እንዲሰፋ ነዉ አሰታራቂ ሆና የቀረበችዉ ሴጣን አሰታራቂ ሲሆን አይቼ አላዉቅም

    • @KhadigaOthman
      @KhadigaOthman 12 днів тому

      @GT-eg1fd ትክክል እየተጫወተችባቸው ነው ከሦ መራቅ አለበት

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 днів тому +2

    ሲጀመር በየግላቸው እንደበፊቱ አይሰሩም ይሰለቻል

  • @Naseeba-st2to
    @Naseeba-st2to 11 днів тому +2

    አብርሽን ሩታ ወደፈት ማትሉት❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 12 днів тому +11

    ይላቅ በርታ💪የ AR ጠበቃ💪💪💪❤❤❤

    • @Detowodimu
      @Detowodimu 12 днів тому +1

      😂😏🤧🤧🥵🥵🤮🤮

    • @promobile9759
      @promobile9759 12 днів тому

      @Detowodimu ምልሁብለሺነውአችደሞ ምላርግሺ አህያ👊👊👊👊🤮🤮🤮🤮👎👎👎

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 12 днів тому +12

    ይላቅየ መቸም አይሸሹም ተነግረዋል ተመክረዋል አይሰሙም

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 10 днів тому +2

    ዳን መጥፎ ሰው ነው አብርሽ እራስህን ጠብቅ ከዝ ጉቶ ራቅ ወንድሜ ሩታ ስረአት ከጣች ቆይታለች

  • @Nura-x5g
    @Nura-x5g 12 днів тому +7

    እባክህ ይላቅ አብርሽና እሩታ አዉራቸዉ አልነቁም እጂ የዳኒና የፅጌ ሴራ እነሱን ለማለያየት ነዉ

  • @ሁን
    @ሁን 12 днів тому +22

    መቸም በጎች ይኖራሉ እሚያምኑህህህ😂😂😂😂😂😂

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 12 днів тому +5

    የላቀ ከቻልክ እባክህ አብርሽ እና እሩታን አስታረቃቹው😢😢😢❤❤❤❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 12 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TesfayBrhane-j6g
    @TesfayBrhane-j6g 12 днів тому +14

    ትክክል ኢዩ

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh 12 днів тому +7

    አው እድጠሉ የመየረጉት ዬለሚ ግን እነሱ አለወቁም😮😮

  • @mamaumengesh9991
    @mamaumengesh9991 12 днів тому +6

    በጭራሽ ከዳኒና ከሩታጋር እኳን በአካል በስልክ መገናኝት የለባቼውም አብርሽና ሩታ ጅላጅሎች ወደራሳችሁ ተመለሱ

  • @SusanSusan-j7u
    @SusanSusan-j7u 11 днів тому +2

    እውነቱን መናገር እራስን ማጥራት ነው።

  • @MUSBEHAUMU
    @MUSBEHAUMU 12 днів тому +2

    ሩታ ማለት የለየላት ባለጌ ሴሰኛ ነች ባለትዳር መሆንዋን የረሳች ለትዳር ማትሆን ዋልጌ ነች አብርሽ አትሆንህም ተዋት ነው የምልህ

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 12 днів тому +5

    ክበርልን ውንድማችን

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 12 днів тому +6

    አረ ሸር አርጉላቸው ለነአብርሽ በናትህ ይላቅ

  • @BBi-r5p
    @BBi-r5p 12 днів тому +4

    ይላቅዪ ከጫልክና ዉነት A❤R❤ የነሡ ወድም ከወደድካቸዉ አብርሽን ያዙትና ወደጠበል ዉሠዱት ኦርኡኡኡ የአብርሽ ቤተሠቦች ምን እያሠቡ ነዉ ልጁኮ ጠቅላላ ፈዘዘ ትንሽ ሢያዋረዱት አይሠማዉምዴ ምንም ዲራማ ቢሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Detowodimu
      @Detowodimu 12 днів тому

      🤑🤑🫢😒🤧🤧🥵🤤🤤😪🤒🤒

  • @MasaraMasara-q8f
    @MasaraMasara-q8f 12 днів тому +4

    ድግ አርግዉ ስንቴ ክንሱ እራቁ እየተባሉ ህይወታቸውን የበጠዉበጡት

  • @ماتبي
    @ماتبي 12 днів тому +21

    ለሩታ ሼር አርጉላት😢😢

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 11 днів тому +1

    አብረሺኮ ተወቢሉት አልሠማአለደግአረገወይህዳኒተብየሰይጣንነወ

  • @TadeluDere
    @TadeluDere 12 днів тому +2

    Danii kifuu sewu newu bewunt le rasuu xiqim bilewu newu ine danii bexam xelichalewuu😢😢😢

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 12 днів тому +4

    ምን ይሻለዋል ዳኒ የሰዉ እባብ ፅጌም ሆነች ዳኒ አላማቸዉ ሞኙን አብርሸንና ሩታን ሊያለያዩ ታጥቀዉ ተነሰተዋል

  • @UaeSukkar
    @UaeSukkar 12 днів тому +4

    ከማውራት አስታርቃቸው

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 12 днів тому +2

    አብርሸ እና ሩታ ከዳኒና ከፀጌባሌጌ ራቁ ሰባል አልሰሙም

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 12 днів тому +1

    ኣብርሽ የኔ የዋህ😢😢❤❤

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d 12 днів тому +1

    እኔም ብያለሁ

  • @martagita2932
    @martagita2932 17 годин тому

    አ ጀግና 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @sanaithamid9590
    @sanaithamid9590 12 днів тому

    Seyasetalu basawe same lamatalate yamemata bere aebarekeleke

  • @HabasiOmar
    @HabasiOmar 12 днів тому +3

    የኔኔውውድ😢😢ወንድሚ😢😢😢

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 12 днів тому +3

    ወንድሜ አብርሽና ሩታን አግኛቸው

  • @ልጂማኛTube
    @ልጂማኛTube 12 днів тому +1

    አብርሽ ቺግር አለበት ለምን ተነሱ አይርቅም አበዛዉ የምትሉ👍👍

  • @TigestTeshome-m9z
    @TigestTeshome-m9z 11 днів тому

    ምን ያስጠላል እውነት ነው እኛ የምር ነው እይልን እዝህ እኛ በጎቹ ተጣልተው መስሎን ደራማ ነው ምን ችግር አለ ደግ አርገ 😂😂😂

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe 12 днів тому +4

    AR💔💔💔👍👍👍

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 12 днів тому +6

    እረ ይላቅ አሥታርቆቸው

  • @tgbekele9684
    @tgbekele9684 12 днів тому +1

    ሀሉም ስዚህ ቤት አብረው ነበሩ ባከቹህ ድራማ ነው

  • @HayuYemam
    @HayuYemam 12 днів тому +3

    AR❤❤❤❤

  • @wollolakwmnaze4233
    @wollolakwmnaze4233 12 днів тому +1

    ወድሜ አብሬሽና እሩታ ልብ የሚባል ነገር የላቸውም ከዳኒቂጥ አይጠፉም ምንም ልብ የላቸውም ሁላችንም እንጮሀለንጅ እነሱ ልብ የላቸውም ዳኒ ገና ይበቀላቸውል እባክህን እነሱ መልስው ከሱ አይርቁም የራሳቸው ጉዳይ

  • @Dignish
    @Dignish 12 днів тому +2

    Omg 😢😢😢yegrmle betami

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 12 днів тому

    ይላቅ አብርሽ እና ሩታ ከነሱ ራቁ ሲባል አልሰማ ብለዋል ❤❤

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 4 дні тому

    Rutyyene konjoo😢😢😢😢😢

  • @ፀድ8734
    @ፀድ8734 12 днів тому +2

    ዳኒ ሜሪ አትበል ዋናዋ ፅጌ ነች

  • @bilenhailu6228
    @bilenhailu6228 12 днів тому

    ሁላቹም እየሸቀላቹ ነው አሪፍ ፈጠራ ነው ይመቻቹ አቦ

  • @EresteAyanaw
    @EresteAyanaw 12 днів тому +2

    ያልተጣሉተን ተጣላን ብለዉድራማ ለምን ሰሩብን አልነ እጂ ቀረጠ አልቀረጠ ምን አገባን?

  • @Kmnbkk
    @Kmnbkk 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤ትክልል

  • @saedaAbebe
    @saedaAbebe 12 днів тому +2

    😅😅😅😅 ተው እንጅ ዳኒ በጣም ነው እንደ ተደብቆ የቀረፀው ወደው አይስቁ አለች እናቴ

  • @allbaad5259
    @allbaad5259 12 днів тому

    እኔ እምገርመኝ ለምን ኣብሩሽ ከፅጌ ኣርቅም ሩታ ለምን ከዳኒ ከዚች ፈረስ ሜሪ እምትባል ኣይሩቁም እነሱ ሳይመጡ ኮ እና ኣብሩሽ ፍቅር ነበሩ 😢ሁለቱ መልካም ናቸው ካማን መራቅ እንዳለባቸው ኣያውቁም መልካምነት ብቻ ናቸው እሚያሱቡት እጭ 🥺😔

  • @Dignish
    @Dignish 12 днів тому +3

    Ar❤❤❤❤❤❤

  • @Rukiya-uh2kr
    @Rukiya-uh2kr 12 днів тому +1

    አዳድ ሞኝ አለ ማሠብ የተሣነው ጠላት ያሣድዳል ጓድ እየመሠለው እሩታ ተብየ ታድያ ያዘነላት መሥሏት ሂዳ ተዘፋዝፋለች አብርሺ እንደሆነ መቸም አይወድቅም ልቡ ንፁህ ሰለሆነ

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 12 днів тому

    ምን አግባብ ለምን ገደል አትችልም. ክብራቸውን መጠበቅ ያለባቸው እነሱ ናቸውከነሱ ስር አልጠፍ ብለው ነው እኛ ስንት ሀሳብ አለብን የራሳቸው ጉዳይ ምን ይመስላል ይሄ ደሞ።

  • @MahdiJameel-z6k
    @MahdiJameel-z6k 12 днів тому +2

    A❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TesafnshGetachw
    @TesafnshGetachw 12 днів тому +1

    አብርሽ እና ሩታ ያሳለፉትን ረስተዉ ነዉ ነዉ አብረዉ ሚለጣጠፉት ያልቅስ ዬራሳቸዉ ጉዳይ ከፈለጉ ሁሉም ባናታቸዉ ይተከሉ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr 12 днів тому

    የኔም ግምት ነበረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almazereta3143
    @almazereta3143 12 днів тому

    አስታርቃቸው 😢😢😢😢

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 12 днів тому +1

    ኣሁን የኣብርሽና ሩትየ ሂወት እንዲስተካከል ከተፈለገ ከ ዳኒ ጣሳ ራስ እና ጽጌ ጉቶ ይራቁ ኣራት ነጥብ ።

  • @Aster-k9p
    @Aster-k9p 12 днів тому

    እሳ እራሳ ክብር የሚባል አታቅም ቤተሰብስ ቢሆን ክብር አታሰብም ሴተኛ አዳረ ይመሰል ከማንም የምትግማማው

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe 12 днів тому +1

    💔💔💔😭AR💔💔😭😭

  • @SakinaA-d5l
    @SakinaA-d5l 12 днів тому +1

    AR😢😢😢

  • @Kana-g9l
    @Kana-g9l 12 днів тому

    አረ አይጋባቸዉም ስንቴ ረቁ ሲባሉ አይሰሙም ይባለቸዉ ባጣም ናዉ ያናደዱኝ ወለሂ ሩተና አብርሽ ሰዉ እንዴት ረሱን ዝቅ ያረጋል ባለ ትዳር ናቸዉ ላሚን ካነሱ አይሪቁም እኔ ወላሂ ባጣም ናዉ የናደዱኝ ክብረብስ ናቸዉ ሩታና አብርሽ ለኦዴስ ክብር ዬለቸዉም😏😏😏

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 12 днів тому

    ኧረ ለአብርሽ ድረሱለት አጽናኑት ፈጣሪ ያለው ይሆናል ግን እራሱን በብስጭት በቁጣ አይጉዳ ይህ ዳኒ የሚባል የተንኮል አርበኛ ነው ሰንት አመት ሊኖር ነው ሰው እንደቅጠል እየረገፈ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ከቁጣው ትረፉ ሀልጊዜ ተንኮል ማየት ይሰለቻል👍👍
    አሸብርሽ ጠንክር ዳኒ አላምጦ ሲተፋት የአእምሮ ጸጸቷን ይዛ ትቀራለች በርታ ቆፍጠን በል ለሁሉም የፈጠረህ አይተውህም🙏🙏🙏

  • @Nuria0256
    @Nuria0256 12 днів тому +1

    እንኴን ያስቀረጸ ወረኝ

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 11 днів тому

    ትክክል ወደሚ

  • @AlmazSmart
    @AlmazSmart 12 днів тому

    ስንት እሚሳስብ ስራ ማጣት 😂😂😂😂😅

  • @masaratorchisa6889
    @masaratorchisa6889 12 днів тому +1

    A.R❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 12 днів тому +1

    እኔ በጣም ያናደደኝ አብሪሽህ ነው ለምን ከጠላሩ እደማይርቅ አልገባኝም

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 12 днів тому

    ሩታ አያምርብሽም ቤትሽ ተመለሺ ከዚህ ጎደሎ ዳኒ ጋር ክፉ እባክሽ ራቂ

  • @mlunishAli
    @mlunishAli 12 днів тому

    በትክክል ❤

  • @DDhለምለም
    @DDhለምለም 12 днів тому +1

    አረ እሩትየን አብርሸን መላ በሉልን ጎበዝ😢

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe 12 днів тому +3

    💔💔😭👍A&R💔💔😭😭👍👍👍👍👍💔💔💔👍👍👍👍

  • @AsterTekele-w3l
    @AsterTekele-w3l 12 днів тому

    Yes❤❤❤❤❤❤WOW A&R 🎉🎉

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 12 днів тому +1

    ዳንኤል እውነተኛ እባብ ነው አብሪሺ ከሽማግሌዎች ጋር ሄዶ ይታረቅ።ሩታዬን አሁን ልጆቹ የሚመክሩት አብሪሺን አትሰማም ስለዚህ ከሽማግሌዎች ጋር መታረቅ አለበት::❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @LalaUsenni
    @LalaUsenni 12 днів тому +1

    D❤❤❤❤❤❤❤👌💪💪💪💪💪D💪💪👌❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZainahZainah-o1z
    @ZainahZainah-o1z 12 днів тому +1

    A❤❤❤❤. Ayizosk❤❤😢

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk 4 дні тому

    Ensuo lemne ayerkume kensuo

  • @asteMum-o2i
    @asteMum-o2i 12 днів тому

    Sjemer ruta zelzala nat mnm bhon tdar new yeyazechiw abrish yasaznal

  • @AlhaMdulilha-n9y
    @AlhaMdulilha-n9y 12 днів тому

    ከዳን ሪስ ዉረዱ።
    እንዴ ኣብርሽ ቤቲን ኣያስከብርም ምን ያንዘላዝለዋል እምትሉ

  • @m4technewTara
    @m4technewTara 12 днів тому +2

    A👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 12 днів тому +2

    የመዳም ቅማሞች ግፍ ነው የጋለጣቻው😮😂😂😂ኩፉ አተናግሩኝ 😏😜😂😂😂

    • @Tነኝየስልጤወ
      @Tነኝየስልጤወ 12 днів тому

      አዉ የመደም ቅመሞች እበ ይፍረድበቸዉ😂😂😂

  • @Dignish
    @Dignish 12 днів тому +2

    Ar❤❤❤❤❤❤❤❤😢ufff

  • @Pnice-wk1ie
    @Pnice-wk1ie 12 днів тому +2

    ወድሚአስታርቃቸዉ

  • @FikreteAbebe
    @FikreteAbebe 12 днів тому +1

    👍👍👍👍💔AR👍👍👍

  • @Hamdi-i2z
    @Hamdi-i2z 12 днів тому

    Na galee video kan maliti namani affan koo bektanuu yoo jirtan nati himmi 😢😢

  • @mrramesha3328
    @mrramesha3328 12 днів тому

    Thanks ✅💯💯💯

  • @EtsehiwotKindu
    @EtsehiwotKindu 12 днів тому

    ሲጀመር እነሱ አይሰሙም በግ ናቸው ሁሉም ሰው ከእነሱ መራቅ እንዳለባቸው ይነገራቸዋል እኔ የሚገርመኝ የሩታ መጃጃል

  • @MuntahaZubair-z5o
    @MuntahaZubair-z5o 12 днів тому

    ኢለቅ,,,,አደሰበ,,ከሆንከ,,,ለም,,,በአከል,,,አተገኘቸዉም,,,,,,,👍👍👍👍👍👍👍

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 12 днів тому +1

    ዳኒ ትብዬው ፍጣሪ ያጥፋልን

  • @promobile9759
    @promobile9759 12 днів тому +2

    አብርሺ እድጠላ እያረገእኮነው እሄ ማጭድፊት

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale 12 днів тому

    Yes❤❤❤❤❤❤

  • @RahmaEdris12
    @RahmaEdris12 11 днів тому

    A❤❤❤❤❤❤R❤❤❤❤❤

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 12 днів тому

    እነሡ ህፃን አይደሉ ፄጌም ዳኒ ያችኛውም አስበውበት ነው አብርሽም ሩታም ያስነካቸው ነገር አለ

  • @gddg8196
    @gddg8196 12 днів тому

    አጂብ ይገረማል 😏😏

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 12 днів тому

    ❤❤❤❤AR❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @AlkhorKalba-yb9dt
    @AlkhorKalba-yb9dt 12 днів тому

    እዉነቲሽነዉ ሩታ ተቢዬዋ መሰሪናት😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @AmsalechBahe
    @AmsalechBahe 12 днів тому +1

    ወንድሜ ስቴ የተለመደ አብርሽ ከእነዚህ ልጆች ተው ሲባል አቢ አለላም