እባየን መቆጣጠር አልቻልኩም💔🥹🥹 አይታችሁ ፍረዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 3 дні тому +38

    እናመሰግናለን ለማንም ስላልወገንህ ሩትዬም እግዚአብሔር አላት የየዋህ ልቧ አምላክ ይጠብቃት😭😭😭😭😭🤲

    • @zeharalegese9619
      @zeharalegese9619 3 дні тому +1

      አብርሽ ሊወዳት ይችላል ግን ሊያፈቅራት አይችልም ልቡ የልጅነት ህይወቱ ጋር ነው

    • @zenebuasfaw3804
      @zenebuasfaw3804 3 дні тому +1

      @@zeharalegese9619 ተይ እንጂ ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም

    • @Masi-o8t
      @Masi-o8t 3 дні тому

      አሜን 😭😭😭ይጠብቀት

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይይይ

  • @barok_1221
    @barok_1221 3 дні тому +22

    ትክክለኛ መረጃ በትክክለኛው ሰአት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ይልቃል ወንድሜ የሁሉንም ሒወት እግዚአብሔር ያስተካክልላቸው

  • @GeniTube-o3o
    @GeniTube-o3o 3 дні тому +23

    ሩታዬ የኔ ብርቅዬ😭😭እግዚአብሔር ደስተኛ ያድርግልኝ😭😭🤲🤲

  • @mershahaile1702
    @mershahaile1702 3 дні тому +19

    እግዚአብሔር አምላክ አብርሽን ልቡን ያራራው እሩታዬ አይዞሽ ለበጓ ነው ላንች ካለው መቸም አይቀርም ይመጣል

  • @botaneshbotanesh
    @botaneshbotanesh 3 дні тому +6

    በጣም አስተዋይ ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @azebte2008
    @azebte2008 3 дні тому +8

    ሩታ አትሰማም እንጂ ብትሰማ አብርሽንም : ዳኒኤልም ብትርቅ ደስ ይለኛል:: ሩታዬ ሌላ አዲስ ሂወት ብትጀምር ::
    ሩታዬ እግዚአብሔር እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ ሁሉ ነገር ለበጎ ነው::
    የአብርሽ ቤተሰቦች ግን ተጠቀሙብሽ ያንቺን ቤተሰቦች የማይረቡ ናቸው እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው::😢😢

  • @اتتنال-ل3ت
    @اتتنال-ل3ت 3 дні тому +17

    እውነትህን ነው ወንድ እሩትዬ የኔ ጀግና ሴት ከፍቶሽ ማየት አልፈልግም

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 3 дні тому +11

    አላህ አንድ ላይ ያድርጋችሁ በእርግጥ ሩታ ለአብርሸ ምርጥ ሴት ናት😢

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 дні тому +5

    ሩታዬ የኔ ጅግና የኔ ፀባዬ ሰናይ ፈጣሪ ደስታሽ እና ስኬትሽ ያሳዬኝ የኔ ልእልት 😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @BetiAbu-f8q
    @BetiAbu-f8q 3 дні тому +10

    ሩታዬ እኮ የኔ ውድ💝💖💟❤️💝❤️💟💖♥️❤️💟💖💝💟❤️💖💝❤️💟💖❤️💝💞💕💓💕💞💞💓💕💝💞♥️❤️💟💖

  • @WondosenAlamerew
    @WondosenAlamerew День тому

    የሚገርም ታሪክ ነው ... እኔ እኮ ዝም ብዬ ነበር የምወቅሳት የነበረው 😢😢😢 የምትገር አፍቃሪ ነች በነገራችን ላይ ሳር ቅጠሉም ነው የሚወዳቸው አስታርቋቸው.... 10Q Bro

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 3 дні тому +10

    አብርሽ በፈጣሪ ሰም ልምንህ ከሩታ ጋ ሁን ሩታየ እንድትጎዳ አንፈልግም ሩታየ አይዞሽ የኔ ማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ብጣም ይከብዳላ ወንድሜ አስታረቃሹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 дні тому +22

    ሩታ እና አብርሽ ማንም አይለያያቻውም መጨርሻ ያሰምርላቻው💪💪

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 3 дні тому

      👎👎👎👎👎👎👎

    • @GeniTube-o3o
      @GeniTube-o3o 3 дні тому

      @@sabanizgi4131 🤬🤮

    • @AbebechAnaeye
      @AbebechAnaeye 3 дні тому

      👎👎👎👎👎👎👎​@@sabanizgi4131

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 дні тому

      ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @toybaYimer-r5h
    @toybaYimer-r5h 3 дні тому +9

    ሩታየ የኔ ጠካራ ይሄንም ታልፈዋለች❤

  • @HewanMulugeta-o5x
    @HewanMulugeta-o5x 3 дні тому +15

    ማርያምን እኔንም አስለቀስከኝ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ፈጣሪ ወደሰላማቸው ይመልሳቸው😢😢😢😢እሩታዬ የኔ እናት ጠንክሪልኝ

  • @Masi-o8t
    @Masi-o8t 3 дні тому +3

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭ሩታ ሩታ ሩታ 😭😭😭የኔ የዋህ እንባህን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @adugnagutu5382
    @adugnagutu5382 3 дні тому +2

    Ebbifamiii ebbifamiii dhugaa jiru dubate hadhokoo waqayyoo isan ha,rarsuu😢😢

  • @Yokidans-jb1wk
    @Yokidans-jb1wk 3 дні тому +2

    ልክ ነህ አብርሃም ለሩታ ቃልኪዳን አስሮላታል ሽማግሌ ልኳል❤ ሩታ ምንም ሳይኖረው በንፁህ ፍቅር ነው የቀረበችው ፍቅር ተብዬዋ አሁን ያለውን ነገር አይታ ነው እንጂ አትሆነውም አብርሽ ወደ ሩታ😊

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 3 дні тому +5

    ፈጣሪ ካስመሳይ ሰዉ ይጠብቀን ሴቶች እሩታዬ የኔ ልዕት😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemTsegaye-v2t
    @alemTsegaye-v2t 3 дні тому +12

    እባክህ ወንድሜ ሩታና አብርሽን አንድ ላይ አድርጋቸው ከእግዚአብሔርጋር አደራ

  • @Lasbgetachew
    @Lasbgetachew 3 дні тому +11

    ግንኮ አብርሃምም በሩታ ምክንያት ዋጋ ከፍሏል አልቃሻ ፡ሴታሴት፡አትመጥናትም፡ተብሏል በሴት በጥፊ ተመቷል

  • @GgG-zr5db
    @GgG-zr5db 2 дні тому

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ልክ ብለሃል ሩታ የዋህ ናት ስላፈቀረች ይሄ አይገባትም የኔ ምስኪን 🥲

  • @فاطمهفاطمه-ت9ز2ل
    @فاطمهفاطمه-ت9ز2ل 2 дні тому +1

    ትክክክልነክ ወድም❤❤❤❤እጀራይውጣልክ

  • @Rahma-e2k
    @Rahma-e2k 3 дні тому +5

    Rutaye yene misikini 😭😭😭😭💔🥺💔🥺 bexama misikini nati 😭😭💔💔💔💔😭

  • @oromiyaabiyyaako6391
    @oromiyaabiyyaako6391 3 дні тому +9

    Rutaye yene wud 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BobThetop-y1r
    @BobThetop-y1r 3 дні тому +77

    ይላቅዬ 😢😢😢የምር ሩታዬ እኮ ትንሽ የተሳሳተችው ዳኒ ጋ መሄድዋ ነው እንጂ አብርሽም ይወዳታል

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 дні тому +1

      ዳኒ ጋ እኮ አይተዋወቁም ውዱ

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 дні тому +3

      የእውነት ቢሆን ቤተሰቦቸ ዘንድ ትሄድ ነበር

    • @BobThetop-y1r
      @BobThetop-y1r 3 дні тому

      @@lubabajeddah1533 ለፕራንክ ብላ አይመስለኝም ማታ ሆስፒታል ሁና በሰሩትቪድዮ እንባዋ ሲወርድ አሳዘነችኝ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 3 дні тому +3

      በትክክል ዛሬምእቤቷ ነዉ መምጣት ትችላለች የኔ ቤት ብቻ አይደለም ብሏልእግዜብሔር ወደ ሰላማቸዉ ይመለሰ

    • @haset21212
      @haset21212 3 дні тому

      አይገባቸውም ውዴ ድራማ ነው ሲጀመር​@@lubabajeddah1533

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 3 дні тому +3

    እሩታዬ መጀመሪያ በደገችው ብናደደም አሁንአሣዘነችኝ አላህብርታቱንይስጣት😢😢😢😢😢

  • @NobabaAhmed
    @NobabaAhmed 2 дні тому

    ፍቅር ከባድ ነው ተሩታ ጋር ይሁን እንዳትጎዳ አብርሺ ተሩታ ጋር ታራቁ 😢😢😢

  • @FishGirma
    @FishGirma 3 дні тому +7

    ዛሬ ነው የመጣውት ወደ ቤትክ ወንድሜ ትክክል ነክ ምንም ስህተት የለብክም

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 3 дні тому +1

    ሀሳብህ እጂግ በጣም ጥሩ ሀስብ ነው እሩትየ ታሳዝናለች

  • @AminaOlbamo-y7p
    @AminaOlbamo-y7p 3 дні тому +1

    ወንድም በትክክል ሁሉም ነገር ነገር ግን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ያላቸው እኛ አናቅም የሚፈጠረውን ለሁላችሁም ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር ❤❤

  • @Zubaida-z8k
    @Zubaida-z8k 3 дні тому +7

    ትክክል🙏🙏🥰Rዬ😢😪😪🥰

  • @AyeleMerkos
    @AyeleMerkos 3 дні тому +18

    እውናት ናው እዴ ሩታ አይናት ሴት አትግንም ሶሪ ሩታዬ ❤❤❤

  • @ሰርካለምሰርካለም-አ3ሸ

    አይዞን ስራ ነዉ ፍቅርዬ ፉፉዬ ናት እሩታም ያአብርሽናት ዝም ብላችሁ መጨረሻዉን እዩ አትፍረዱ

  • @habiyayimam
    @habiyayimam 3 дні тому +5

    ወዲልጂ በጣም ነዉ እምጠላዉ ምክንያቱም እኔም እደሩታ አበርኩ

  • @Sete-g6v
    @Sete-g6v 3 дні тому +6

    እሩታለዚህ ፍቅር ብዙ መስዋትነት ከፍላለች ግንአሁን አሁን ያሁሉ የለፍችበትን ፍቅር የሆነየመናቅ ስሜት ያለማክበር ስሜት ይታይባታል የነዳኒን ወርየ መስማት አልነበርባትም በትዳርዋ ላይ ንፍስ እንዱገባ ማድርግ አልነበርባትም 😢😢😢😢😢😢

    • @SamyaSamya99
      @SamyaSamya99 3 дні тому +1

      ትክክል እኔም በዚች ነው የጠላኃት ደሞ ኮ እነማን በማሀላቸው እንደገቡ እያወቀች ነው ሩታ ኣብርሽን የማሳያት ፍቅር ሁሉም ሰው እንዲያውቅላት ብላ ለሱ እያሰቃየቹ ነው ያስቃይ ደሞ ከግዜ ከወሰደ ይሰለቻል እንድቆርጥ ኣድረገዋለች😢😢😢

  • @RahmhRahmh-m1h
    @RahmhRahmh-m1h 3 дні тому +4

    ወላሂአብርሽእፍቅርጋርእደሆነበግእረኛነዉየሚመስለዉሩትናት,,ሰዉያረገሽዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmetahmed2587
    @rahmetahmed2587 3 дні тому

    ምርጥ ሀሳብ ነው እኔም የፍቅርና አብርሽ የጀመሩትን ነገር አልስማም

  • @kenzea989
    @kenzea989 3 дні тому +1

    Abirishi malkam sahuno fiqiir wodetii ❤❤😢

  • @AmnatMhie
    @AmnatMhie 2 дні тому

    ፍቅር።ክብር።ያላትልጅነች።👌👌👌👌

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 3 дні тому +2

    የእዉነት ግን በጣም የማሣዝን ህይወት ነዉ ለአፍቃሪ

  • @gggfffggg860
    @gggfffggg860 3 дні тому +3

    ፋቅርጀግናነቸ❤❤❤❤❤❤

  • @EdiahNasir
    @EdiahNasir 3 дні тому +7

    ምን ልበል ወላሂ የሚፈልገውን ሁሉ አገኛ ቤት መኪና ሁሉም አገኛ ቢተዋትም ችግር የለም ለሷ የከፈለችለት መሰዋት አላህ አይቶ ይከፍላትል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 дні тому

      ክክክይሄየአላህነውረዛቂውሰውአይደለምአላህፍቅዶለትነውሀቢቢቲሠውየሚሰጥቢሆንሀብታምነበርን

    • @ሉቤኢንድሪስያሲን
      @ሉቤኢንድሪስያሲን 3 дні тому

      ቢሆንስ በሷ ሰበብኮ ነው ሰዎ የሆነው እሷ ከመጣችኮ ነው እሪዝቁም ያችኛቱጋርማ ሁኖ አምስት አመትኮ ንረው አምሳኳ ሸ የለውም ነበር የፈለገውንኳ አይበላም የፈለገውንኳ አይለብስም ነበር እስከ ቤት መኪና አለም እድያውቀው ያደረገችው እሩታየ ናት ያችማ ካሀድ ትታው ሂዳ አሁን እደሰው ሰው አደረገችው ጠገበ እደሰው አፉን ከፍቶ እድናገር ከዛ ከመተባተብ ደግሞኳ አሁን እሷጋር ግርማሞገሱኳ ሲያምርበት በፊትኳ በጣም ነበር የሚያስጠላው ሰውኳ የወደደውና እየታም ሀብትም እውቀትም ሁሉም አሁነው​@@gjyvng738

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 3 дні тому +2

    😂😂😂ሢጀመር ፍቅርነው የሚያፈቅረው አብርሃም ነገር ግን እሩታም ታሣዝናለች

  • @balynshyoutube-kv5fp
    @balynshyoutube-kv5fp 3 дні тому +26

    አትፍረዱ ቸኮላቸው ብለዋል እንግዲህ ፍቅርን አብርሃምን ተናግረዋል ማለት ነው መጨረሻው ማየት አለብን አብርሃም ይታረቃሉ ተረጋግጠን እንጠብቅ ሩታ የአብርሃም ናት አብርሃም ደሞ የሩት ነው ተረጋግጠ መጠበቅ አለብን🙏🙏🙏

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 дні тому +2

      ትክክል ስወድሽ

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 3 дні тому

      ❤❤❤​@@Layla-kx6bq

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 3 дні тому +2

      በላይነሽየ ማንም ሲያድግ ፍቅርም ትደግ ብለው ነው ይህን የሚሰሩት አሁን ደግሞ ሜሉየ ትጨመራለች ይስሩበት ግን ሩቲ አታልቅ ያረቋት ከካሜራ እነሱ ብቻ በቻናሏ ቢዲዩ ይፖስቱ😂😂😂 አይኗ ጠቆረ 😢😢

  • @salamasalama3342
    @salamasalama3342 3 дні тому +3

    😢😢😢አንተ ጎበዝ ስው ነህ እውነት

  • @DanaytGelila
    @DanaytGelila 3 дні тому +4

    Ene abrshiye na fkriye betam new emwedachew malet Rita new bemehalachu yegebagch enjilitareku neber buzu amet ko new yekoyu befkr

  • @אייליןאלמו-ת7ש
    @אייליןאלמו-ת7ש 3 дні тому

    ሀይ ሀይ ምንም ይሁን ምን ከአንተ ጋ እስማማለሁ እሩታ ለአብርሽ የምትገባው ነች እንዴሁም አብርሽም ለእሩታ ከምንም በላይ የሚገባት ጀግና አፍቃሪ ነው የወንድ ወንድ የሚባል አብርሽ ብቻ ነው ከቻላቸሁ የስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጡልኝ በትህትና እጠይቃለሁ

  • @عبدالخالق-ظ3ه
    @عبدالخالق-ظ3ه 3 дні тому

    እግዚአብሄር,ይስጥህ,ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለየ_ዋ
    @ወለየ_ዋ 3 дні тому +6

    ፍቅር ፈንግላው ሂዳ እሩታ ነች እንባውን ያበሰችለት ህይወቱንም ለወጠችው😭😭😭😭😭😭

  • @glilahadush7735
    @glilahadush7735 3 дні тому +10

    እናመሰግናለን እወነት ሰለተናገርክ ቀጥልበት

  • @AstSk-x9o
    @AstSk-x9o 3 дні тому +1

    ትልቅ ሰው ትመስለኝ ንብረት አንቴም አሽቃባጭ ነክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @tggonderewa8405
    @tggonderewa8405 3 дні тому +2

    አትጫጩ የመጀመሪያውን አይርሳም ሲቀጥል ሩታ ባሏንም ቤተስብም አታከብርም እያለቀስክነው😂😂

  • @SaidHawiiHawiisaid
    @SaidHawiiHawiisaid 3 дні тому +2

    Sijamara fiqir ishen jedhan sunii Isaa gatee akkaa demtee walalee in Kan ishetii debee namaa biralee infiduu gowadhaa malee I love you Rutayeeeee 😢😢😢

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ 3 дні тому +4

    አብርሽ ያችዱባ በጥፊ ተመትቶሲሄድ አብራው ብትሄድ. ይህሁሉ ባልተፈጠረ።

  • @belaymathewos5846
    @belaymathewos5846 3 дні тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢በእውነት ነው ያሳዘነኝ ሩታ 😭😭😭😭😭😭

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 3 дні тому +2

    wow ይላቅ በእዉነት ያስለቅሳል ፍቅር ሲባል ቀላል አይደለም ፍቅር ሲባል ትልቅ ስቃይ አለዉ በጣም ይከብዳል ኡፍፍፍፍ

  • @HayatHoho-n6j
    @HayatHoho-n6j 3 дні тому +5

    ሩታዬልባም ሴት ናት ❤❤❤❤

  • @HawaSeid-ko3tp
    @HawaSeid-ko3tp 3 дні тому

    አሪፍ አይዲያ ነው ይላቅ ሂድበት እይታው እየሮጠ ነው ወደፊት 30 K 🎊🎊🎊🎊

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 3 дні тому +4

    እኔግን አብርሽ ከፍቅር ጋር የተገናኘዉ። እሩታም ከዳኒጋር ሥለሄደችእና ሥላሥመታችዉ እሩታን ለመበቀል ይመሥለኛል እጅ ፍቅር እደገለፀችዉ። አሁን እዳትፈርዱ ብላለች እናም እሧላይ የትክክል መገናኘት አይታይባትም

  • @bluetoothphone6399
    @bluetoothphone6399 3 дні тому

    በጣም ትክክል ነህ አበሳ❤❤❤❤

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ 3 дні тому +5

    አብርሽ በንዴት ነው ይቅርታ ብሎሲጠይቃት አልተቀበለችውም ይባስ ብላ ያቺዝሆን በጥፊ አቃጠለይው ሆ
    የዛኒ እንኮን እሩታ ተከትላው እንኮን አልሄደችም

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 3 дні тому

    እባክአታካብድ ለሴቶች የሚሆን ትምህርት የላትም እሩታ በማልቀስና ተከትሎ በመሄድ ፍቅር የለም ፍቅር የኛጀግና ቤተሰቦቻችንን አስከብራ እሷም ተከብራ ማመን በተግባር ተፈቅሮም ቀብረር ኮስተር ማለት ይጠበቃል ከሴትልጅ ፍቅርም አሁንም ወደፊት ለሚመጣዉ ቦታ የላትም ስቃ በፈገግታ ነዉ እምታልፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፍድሻ ፍሚሊ

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 3 дні тому +2

    አቦ ይሄንን ዶክመንተሪ ፊልም አዘጋጅተህ በመልቀቅህ እናመሰግናለን

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le 3 дні тому +5

    አብርሽናእሩታ አይለያዩም. መቸምቢሆን. አይምሰልህ. ወንድልጅ. ሞኝአይደለም. እብርሽም. ከሩታውጭ. ማንንምአይፈልግም. ምንአልባት ቢድወለመስራት ሊሆንይችላል እኔከሩታግጎንነኝ

  • @EkramEkram-x7q
    @EkramEkram-x7q 3 дні тому +1

    አይይይይ አልቅሸ ያየሁት ቨዷ😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉

  • @ቅዲስት
    @ቅዲስት 3 дні тому +1

    ታዲ እንደዝህ ሆና እንደ አገኝችሁ አትመስልም አሁን ጠገበች ክብር አጣች

  • @yoditabebe614
    @yoditabebe614 3 дні тому

    ትክክል ሩታዬ ፍቅር ነች ለመሆኑ እሱ ምን ስለሆነ ነው እንደዢህ የሚሆኑለት እድልኛነው ለማንኛውም ገንፎ በለው

  • @MohammadAli-oz4bq
    @MohammadAli-oz4bq 2 дні тому

    ውይየወድአልጫ አተምወድነህ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @etenutube-e
    @etenutube-e 3 дні тому

    ሩታይ የኔ ምረጥ ከፉ አይንካሸ አይዛሸ እች ፍቅር መተባል ሰት መጄመረያ አልፍለግም አላለችም ባለፎ ደሙ አላዛር ሰ ጠይቅ 5 አሜት ፍቅርና አለ አለች ግን በ ህይወት የለም አለች አሁን ግን ምን አይት ነዉ መኪና አይት ነዉ አብርሸን ሰዉ ያረጌች ሩታይ ናት😢😢😢😢

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 3 дні тому +1

    አብርሽ ሲጀመር ከፍቅር ጋር ነው የሚምርበት በልባቸው ይዋደዳሉ ስለዚህ አንድ ላይ መሆን አለባቸው

  • @NuradAdisa
    @NuradAdisa 3 дні тому +3

    ትክክል ነው አይለያየው

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 3 дні тому +1

    ደሞም በፍቅርና በአብርሽ የገባችባቸዉ ሩታናት ጠልቆ ዝብ

  • @روضهروضه-ص4ت
    @روضهروضه-ص4ت 3 дні тому +6

    A❤❤❤❤R
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 3 дні тому

    በትክክል😢😢😢❤❤❤

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 3 дні тому

    ትክክልነህ

  • @EdiahNasir
    @EdiahNasir 3 дні тому +16

    ሴቶች ሩታዬን የምትሳደቡ መቀኞች ናችሁ እሷ ሁላችሁንም ትበልጣለች ሩታዬ የኔ ጀግና

  • @HdgyWrddg-qd5kz
    @HdgyWrddg-qd5kz 3 дні тому

    ትክክል ነህ ወንድሜ❤❤

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ

    እውነተኛልጅ ነህ ❤❤❤😢

  • @HafsaHafsa-j2w
    @HafsaHafsa-j2w 3 дні тому

    ሀቅ ይውጣላክ ትክክል ነህ ምንም አልተሳሰትክም🙏

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 3 дні тому

    አሁንም አበረዉ አድላይ ያርጋችዉ ምኞቶቴ ነዉ እሩታየ የኔፍቅረ

  • @ZeynebaZeyneba-xz7uk
    @ZeynebaZeyneba-xz7uk 3 дні тому +2

    እሩታናት አብርሽን ቀናያረገችው አብርሽ ያለፈነገርላይ መመለስ የለብህም የምትሉ

  • @GideyGebrehiwot
    @GideyGebrehiwot 3 дні тому +1

    Fiker eko begid ayihonm yane mechan alineberebachewim

  • @PlantInspection-s8x
    @PlantInspection-s8x 3 дні тому +3

    እባክህ ወንድሜ ሩታና አብርሽን አንድ ላይ አድርጋቸው ከእግዚአብሔርጋር አደራ ሩታ እና አብርሽ ማንም አይለያያቻውም መጨርሻ ያሰምርላቻው

  • @ወለየ_ዋ
    @ወለየ_ዋ 3 дні тому +6

    ሩታየ የልብ አፍቃሪ ናት😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 3 дні тому

    ፍቅር አብርሺን ገፈታ ሂዳ ያብርሺን እንባ። ያብርሺን ፈገግታ ያሳየችን እሩታየ ናት

  • @AsA-g7m
    @AsA-g7m 3 дні тому

    በትክክል👌👌😥😥💔

  • @madey56
    @madey56 3 дні тому +3

    የተነገሪከዉ ሁሉም ትክክል ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @baliyeabeba7022
    @baliyeabeba7022 3 дні тому +3

    ሩታ የኔ ሞገሳም❤❤❤❤

  • @BaBa-s4d
    @BaBa-s4d 3 дні тому +1

    Rutay 💔💋 geta ke gonishi yuin yen mar hayzosh 😢

  • @محمدمحمد-ص8و8ع
    @محمدمحمد-ص8و8ع 3 дні тому

    😭😭😭❤ኣየ ሩታ

  • @AyshaHiba-q6v
    @AyshaHiba-q6v 3 дні тому

    ወላሂ በጣምነዉ ያሳዘነችኝ😢😢😢😢

  • @yeshukayoutube3295
    @yeshukayoutube3295 3 дні тому +1

    Fikr ❤Ab❤ shan 5year new A&F❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @shibire7870
    @shibire7870 3 дні тому

    Ruta ena Abirsh ande layi bihonu😢❤

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 3 дні тому +4

    A❤F❤welcome🎉❤❤🌹💯💯💪💘💕👏💪💪💞😘💞😘😘💞🌹

  • @SaraAhmad-ol2ce
    @SaraAhmad-ol2ce 3 дні тому +3

    A and R ❤❤F and F ❤👈

  • @birtukantegegne-om4tv
    @birtukantegegne-om4tv 3 дні тому

    እውነት ነው ከዳኒጋ መሔዷ ብቻ ነው ስተትእንጅ ሌላምንአጠፉች የፍቅርስነገር አይገርምም ጭራሽ ክፍተት ስታገኝ እንደዛ ጥላውእንዳልሔደች ሁሉ ኧረ እውነት እናስተውል

  • @HERT-k6b
    @HERT-k6b 3 дні тому +8

    Rutaye 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @TenaTi-f7v
      @TenaTi-f7v 3 дні тому

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Ksa-gp6ch
    @Ksa-gp6ch 3 дні тому +3

    ግን እሩታ። እዚህ ደረጃ ያደረሠችሁ መኪናም ቤት በሩታ ነዉ ሠዉ አረገችህ አብርሺ

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 3 дні тому +6

    ሩታዬ የኔ ንግስት💪💪💪💪