Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጥያቄው ድምጽ የተጠቀምነው ሙዚቃ በ ዩቲውብ ኮፒ ራይት እንዳይያዝ አጥፍተነዋል! ጥያቄው ስለ ወገብ ህመም ነው
ወላሂ እኔ በወገብ ህመም በጣም ነው እየተሰቃየሁት ያለሁ ስጀምረኝ በግራጎኔ ስተኛ ሆድ ጥቅልል እያለ ትራስእያስገደፍኩ ነበር ከዛ ከትንሽ ቀናት ብሀላ ጀርባየ በጣም ይቃጠላል ስተኛ ሰውነቴ ፍራሽ አይካኝ ይላል ምንም ምቾት አይሰማኝ። ስቀመጥ መቀመጫየን ክፍል ያመኛል እቃም ትንሽ ከበድ ካለ አላነሳም ሁለተኛ በግራ ጎኔ ከታፋየላይ እብጠትም አለኝ ግን እብጠቱ አያም ስነካው ነገር ግን ጀርባየን በጣም ነውየምሰቃየው( እባካችሁ አብቡት እናመልሱልኝ ምን ማድረግ እዳለብኝ ያለሁ ስደትነው ህመሙ አብሮኝ ሶስት አመቴ እራሴንም በጣም ያመኛል ደክተርየ በአላህ መልስልኝ
@@ያረቢይ ዶክተር አደራ መልስልኝ እጠብካለሁኝ
እባካችሁ እንዲሁ እናንተ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ነበር ዶ/ር ደመቀ ማሞ አድራሻን ስጡኝ እናቴ በእግር ህመም ተሰቃየችብኝ?
@@ያረቢይማርዬ አላህ ያሽርሽ ጨጓራ ነው እደዚህ የሚያረግሽ
አዎ
እንደው እግዚአብሔር ይማረን እንጅ በስደት ያለን ልጆች ባጠቃላይ ወገብ ታማሜ ሆነናል😢😢
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር አድራሻ ፈልጌ ነበር ለመታከም በጣም ያመኛል
በጣምምምም ነው የማመሰግነው እድሜህን ያርዝምልህ
Enameseginalen dokter betam des yemil temirt new
ጤና ይስጥልኚ ዶክተርሮች ኑሩልን ወላሂ እኔ ከወለደሁ በሆላ ነዉ ያመመኚ ጎበስ ብየ ቀጥ ስል በጣም ነዉ የሚመኚ ከባዲ ነዉ
እረ እኔም በጣም ነው የሚመኝ ወገቤን እናመሰግናለን ዶክተር
Doctirs Ethiopia EnamesegnalnErejim edime ystwot
አሁን በጣም ታምሚያለሁ ስራላይ ስሆን ይጠፋል ስቀመጥ (ስተኛነው የሚብሰው
እኔም
እኔም እደዛውነኝ
እኔም ስተኛ😢
እኔሞ
አረ እኔም እንደዛዉ ነኝ
ሰላም ዶክተር እንዴት ናችሁ የምትስጡት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው።በርቱ እናመሰግናለን።እኔ የምጠይቀው እግሬ ላይ ቁርጭምጭምቴ ላይ እብጠት አለ የቀኝ እግሬን በጣም ያሰቃየኛል ስመረመር ትንሽ ነርቩን ተጭኖት ነው ተብያለሁ እባካችሁ መፍትሄ ካለው
Tussen takk for god råd.
እኔ ለረጅም ሰአት እቀመጣለሁ ስራየ የመቀመጥ ነው እንዳላቹሁት ወገቤንና በቀኝ በኩል ድረስ አጥንቱ ላይ ቂጤ ድረስ ያመኛል አንዳንዴማ በዛው በቀኝ በኩል እግሬን ይደነዝዘኛል ስቀመጥም ስተኛም ይሀው ያለረፍት ምቾትም ሰላምም ነስቶኛል ቆየብኝ ኩላሊቲ ወይንም ዲኪስ ይሆን እያልኩ በጭንቀት ልሞት ነው
ሀኪም ቤት ሔደሺ ታይ
ጤና.ይስ.ጥልኝ..ወገቤን..በጣም.ያመኛል.በስደት.ነኝ
ዶክታር ጃርባዬ አከበቢ በተች በኩሉ ጎንበዝ ቀነ ስል በጠም የመኘል መፍቴው ምንድ ነው ኢበክህ ኮሜንቴን ከዬሀው መልስልኝ የሀያ ሶስት አመት ወጠት ነኝ በጠም ነው ሚየመኝ።
ጤና.ይስ.ጥልኝ..ወገቤን..በጣም.ያመኛል.በስደት.ነኝ 7:04
Betam konjo sira new bertu.
ሰላም ዶክተር የጀርባ ህመም ለ15 አመት ታመሜያለው የጀመረኝ በእርግዝና ነው ህክምና እና በህላዊ ወገሻ ፊዝዮቴራፒ ሞክሬአለው mri ታይቻለው ግን ምንም የለም ነውያሉኝ ከ20 አመት በታች ሆነሽ ስለወለድሽ ሊሆን ይችላል የሚያምሽ ነው ያሉኝ እናየበለጠ ለማስረዳት ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ
Ewunate tabaraki doctore
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ወገቤን ማመም ከጀመረኝ 2 አመት ሆን እም አሁን ደግሞ ሽቴን ስሸና ያቃጥለኛል ሀኪቤት ሄጄ መዳኒት ተሰጠኝ አልተሻለኝም የሽት ምርመራም አደረኩ ምንም የለም አሉኝ ከተለያየ ቦታ ሄጄ እዳልመረመር ሰደት ነኝ😭😭😭😭😭 እና የወገብ ህመም ምክንያት የሽት ማቃጠል ሊያስከስት ይችላል እባኮዎት ዶክተር መፍትሄውን ይገሩኝ ምላድርግ
like with me
Enem wide
ሶሰትቀንኔ አሞኛል ያረብ ዱአ አረጉለኝ
እረ ሞትኩኝ እግሬ ሁላ አበጠ 3 ግዜ ሀኪም ቤት ሄጄ ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጡት ለትንሽ ግዜ አረፍ ያረጋል እንጂ ጥሩ መዳኒት አይጠሰጡም የኔ እረፍት ይወዳል መቀጥ ነው የሚጥለው 😔😔😔😔😔
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል 4 አመት አልፎኛል 3 አመት ካመመኝ በኋላ ደሴ ሆስፒታል ሄድኩ ከዚያም በቫይታሚን እጥረት እና በስራ ብዛት ምክንያት የጀርባየ አጥንት እንደሳሳ ተነገረኝ መድሀኒትም ሰጡኝ እረፍት ማድረግም እንዳለብኝ ና ከባባድ ነገሮችን እንዳላነሳተነገረኝ ለሁለት ወራት ያክል መድሀኒት ተጠቀምኩ ከዚያም ምንም ስራ ሳልሰራ ለ1 አመት ያክል ስቀመጥ ትንሽ ቀነሰልኝ አሁን ስራ በጣም እሰራለሁ ህመሙም ተመልሶብኛል ምን ይሻለኛል ያለሁትም ስደት ነው በጣም እጨነቃለሁ
Jerbashen hejam adrege keza yekleshal bearebega hejam bet wesedug beyachew koshasha dem kleshe metew bemashen yetefetefutal demu kewta kelel yelshal
@@workjob1182 እሽ ለትብብረዎ በጣም አመሰግናለው
Doctore tabarak kageta batachi berki bale ene yalahute dubaye now yene aser senagerat hakime beti alewosedeme alachbatame jarebaye yakatille
ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል ምድነው ምክኒያቱ ???? 🥺 የምታቁ ንገሩኝ ባአላህ በሰደት ላይ እም ይከብዳል 🥺💔
አኔም አንዳች ሆኛለሁ ግራ ገብቶኛል
እኔም እንደ አንች ነኛ ወገቤን በጣም ያቃጥላኛል አንደንዴ የተውኛል ገራ ገብቶኛል
ኧረ መላ በሉ እረፍት የለውም አቃጠለኝ የምታቁ መላ በሉ አይ ስደት
Tsebel mehed yshalal
እኔም ባጣም ነዉ የምየመኝ😢😢😢😢
betam enamesegnalen dr tebareku
ዶክተር በመጀመሪያ እጂግ ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብሺ ተብየ ነበር ህመሙ ይስማኝኛል ግን አሁን በግራ ጎኔ ጠቅ ያደርገኛል አጋጣሚ ስስል ጧት ስነሳ ደሞ ወገቤን ለትንሺ ስዓት ያመኛል። የተጠቀምኩት መድሃኒት ጥቁር አዝሙድ እና ማር አደባልቄ በባዶ ሆደ ጧት ስነሳ ነው እስኪ ሌላ መፍትሄ ካለህ ሃኪም ለመሄድ አስቼጋሪ ቦታ ላይ ሁኘ ነው
የኩላሊት ጠጠር ከሆነ ያለብሽ መፍትሄው በብዛት ውሃ መጠጣ ነው ውሃ አብዝተሽ በጣም ጠጭ ቢያንስ በቀን 2 ሊትር በላይ 3&4&5 የቻልሽውን ያህል ጠጭ እኔም ኢንፌክሽን ብለውኝ ውሃ በብዛት እየጠጣሁ ነው ተሽሎኛል አልሃምዱሊላህ
እኔ ወገቤን ያመኛል ዶክተር ህመሙም በተለያየ የሰውነት ክፍል ይሰራጫል የሰውነት መርገብገብ እጉልበቴም ውስጥ በግባት ሰውነቴ መድረቅ እና ምኔ ላርግ
Mechot yhon ngrly sekmt wegben btam yamgnal dekam yesmagnal erft sargem edza mekom ena rjem menged sehed yamgnal men ladreg????
እኔ አንድ አመት ሆነኝ ጀርባዬን በጣም ያመኛል በ እጄ ስነካውም ያመኛል ኩላሊቴንም ያመኛል አንድ እግሬንም ያመኛል ተያይዞ ግን እስካሁን ሕክምና አልሄድኩም ፈራሁ ከዛሬ ከነጌ ፖራላይዝ እንዳዴሆን ፈራሁ
እኔም እንዳች ነኝ ማሬ 2አመት ሞላኝ
አብሺሪ አላህ አፋያችንን ይመልስልን እኔም በአሁን ስአት እያስቃየኝ ነው መቀመጥ መነሳት መዞዞር እራሱ እየከለከለኝ ተስቃየሁ ብርድ መስሎኝ ነበር አላሁ አእለም
ከጎንና ከጎኔ ጭምር ያመኛል ይጠዘጥዘንኛል ጀርባይ በጣም ነው ይሚያመኝ እባካችሁ ምን ላርግ
ሰላም እንዴት ናቹ ጢይቄ እኔ ከጭንቅላቴ ጀምሮ ወጌቤን እና እግሮቼን ከ ሠር ያቃጥልኝል
ዶክተር እናቴ በጣም የወገብ ህመም አለባት ለብዙ ጌዜ ታማ የቆየች ናት እስኪ መፉትሄ ካላችሁ ያልወሰድኳት ሀኪም የለም
ኤኔ ከጀርባ ተነስቶ እስከ እግሮቸ ቼ በጣም ትልቀ ቃንዛ አለኝ ስንቃሳቀስ የባሰ ህመም አለኝ በተለይ በቀን ስንቃሳቀስ እግሮቼ እያቃጠለኝ ነው ና ምን ማረግ አለብኝ እድሜ 64ነው ምክራችሁ እየ ጠበቅኩ ነኝ
ጀርባየን ከማቃጠል አልፎ እጅና እግረን ሁሉ ያቃጥለኛል በተለይ እረፍት ላይ ስሆን ይብሳል እባካችሁን መፍትሄው ምንድነው?
እኔ በጣም ያማኛል ሰገራ መቆጠጣጠር ያቅተኛል ምንድነው
ዶክተር በወገብ ህመም የተነሳ እንዴት አይነት አተኛኘት ይፈቀዳል ስንተኛ ምን ማድረግ አለብን
እኔ ከወገቤ አልፎ ሙሉ መቀመጫዬን ያመኛል ለረዥም አመት እና ለብዙ አመታት መፍትሄ አጥቻለሁ😢
ለወገብ ህመም ስፓርት በይና ዩቲዮብ ላይ ጻፊለት ይደረድርልሻል የተመቸሽን ቀለል ያለውን ቀስ እያልሽ ሰሬ አበቃ ጤናሽንም አካልሽንም አይምሮሽንም በዛውታክሚያለሽ ደስተኛም ሰው ትሆኚአለሽ ስፖርት አዘውትሬ ለ5 ደቂቃ ብትጀምሬ ደስ እያለሽ ደቂቃዎች ን ትጨምሬያለሽ ሀኪም እኛው ነን
እኔም በጣም ነው የሚያመኝ
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እኔ ወገቤን ያመኛል ጎኔንም ያቃጥለኛል የምበላው ሀሉ ያቃጥለኛል መፋትሔ ካለው አሰኪ ተባበረኝ አባክሕ ዶክተር
እኛም እናመሰግናለን እሺ መልስ እንሰጣለን
@@doctors_ethiopia8:12
እኔ በጣምነዉ የሚያመኝ😢😢
የመቀመጫ ጎንቦ ምንድነው መፍቴው
ሰላም ዶክተረ እኔ መጀመሬያ ነርፍ ብለወኝ ነበር ደግሜ ስታይ ዲስክ መሸራተት አሉኛ ወገቤን እኔ አርብ አገር ነኝ አወን ተስቃየወ መፈትዬ አለው
Doctors
ዶክተረ ጥያቄአለኝ እኔ ወገቤን ያመኛል ስቆም አብሶ ደረጂ ስወጣ ያመኛል ግን ሌላዉ ቦታ አያመኝም ወገቤ ጓድጓድ ያለዉቦታ በጣም ያመኛል ስቀመጥ በሆነነገረ አጣብቄ ስይዘዉ ይሻለኛል ስነሳ ያመኛል ዶክተረ ኧረ ወላህ ፈረቸ አለሁ ገና ልጅነኝ በስደት ነዉ ያለሁት😢😢😢 ከዲንገት ሳመኝ መፊትሄን ካላቸሁ😢😢😢
❤
የትነው አድራሻቹ ለመታየት እፈልጋለው ትንሽ መገድ ስጀምር በጀርባዬ ውሀ ይሆናል እግር እደመስነፍ ይላል ቆሜ መስራት ስጀምር ወገቤን ያመኛል
ጥያቄ የወገብ ህመም ሳም ሙቀት ነገር ይስማንንል እንደየ
የእጅና የእግር መደንዘዝ መፍትሔው ምንድነው
የማግንዚየም //የካልሰየም እጥረት ነው ህክምና ካላገኘሽ የሀገራችን ጥራጥሬዎች በተጨማሪ ሸምብራና/ድፍን ምሰር ዘፍዝፎ አድሮ ሰር ካወጡ በኋላ ምሰሩን በሰላጣ መልኩ ሸምብራውን ትንሽ ገንፈለሰ አድርጎ መብላት ነው/ባለህ ኩራ በሌለህ አትንሰራራ ሰለሚባል።
እኔ ህመሙሲጀምረኝ እመቀመጫየላይ ልክእደተሰበርአያስቀምጠኝምነበር አሁን ግን ወገቤን ሙሉነውእሚያመኝ
እስኪ ከመለሳችህልኝ ያመኛል በተለይ ከመኝታ ስነሳ እና በቀዝቃዛ ውሀ ስታጠብ የለቀቀኝ ይመስለኛል በነጋታውም ያው ነው
እጅግ በጣም የተስቃይሁበት በሽታ ነው እኔጋ ያለው ዶክመንት ብዛት ያልሄድኩበት ግን ምን ልሁን😢
ዶክተር ገመድ መዝለል ጠዋት ከሰአት ቆነጆ ነው????
Dr. It is my. Problem. My problem. It is my. Lower buck. I use. To work for long time. Dr what. Should I do please
I use to work for subway and my lower buck is hearting. Please Dr how. Could I get help
dweoktre betame gwelbytene ymtezeteze semete ena kwech bey mensate alchelme
እንደ ቡና የሚያነቃቁ ነገሮችን ስትወስድ ይሻለኛል
ሰላም ነው ዶክተር እኔ ተመርምሬ የዲስክ መሸራተትና የዲስክ መደረክ ነው ተብዪ አውን በጣም ያመኛል ቀኝ እግሬ ስቀመጥ ስተኛ አያመኝም
እኔም እያመመኝ ነዉ ያለሁት በሰዋገር ነኝ ምን ላድርግ አኪቤት ህጅ ነበር ግን ለዉጥ አላገኚዉም😢
ሀኪም ቤት ሥገባ m,s የሚባልነው በሽታሽ አሉኝ መደሀኒት እየተጠቀምኩነው ግን ያለሁት አረብ ሀገርነው መደሀኒቱ ኢትዮጵያ የለም ምን ማረግ አለብኝ መዳኒት ካለ አሣውቁኝ
እኔ ከዚህ በፊት ወድቄ ነበር ህክምናም አድርጌ ነበር ግን ምንም መፍትሄ የለውም ከወገቤ እስከ እግሬ በጣም ነው የሚያመኝ ምን ማድረግ አለብኝ
በወገብ ህመም በጣም እሠቃያለሁመዳኒቱንም አላገኘሁኚ ያረብ
Esporti Sere Uene Wedde Ene Betam Echeger Neber Ye Wegeb Esport Yetewesha Ergexenya Honye New Yeme Negresh
Magonbes Alchelem Neber Ene
ሥልክ ቁጥርስንትነው
እኔ ተቀምጪ ነው ይምውለው እግሪ ግን ይሰራል ጀርባይንጉኔን ጭምር ይመኛል
Docotore tabaraki tinshe yeshskegile kageta gare
ሠላም እንዴት ናቹ ከወለድኩ 5 ወሬ ነው ወገቤን በጣም ያመኛል ቁጭ ካልኩም ያመኛል እንዴት ይሻላል
በስደት ተሠቃየን ቁመን ስንሄድ ደህና
ሰላም ዶክተር እንዴት ናችሁ እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ልብስ ሳጥብ በተለይ ሙሉ ሰዉነቴን ይይዘኛል ሰዉነቴ ይዝላል እግሬንም እንደዛሁ ህመሙ ከጀመረኝ 3 አመት ሊሆነኝ ነው
ህመሙ ሲጀምረኝ 17 አመቴ ነበር
እኔሥ በየግዜው እየተመለሠ ያመኛል ሀኪም ትሂድ ማሥታገሻ ነው የሚሠጡኝ አሁንም በጣም እያመመኝ ነው
የኔ አከርካሪ አንዷ ተስብራለይ
Yemoka woha turu now
አኔ ጀርባየላይ ከደደሴ ስር በጣም ያቃጥለኛል
ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።ወገቤን ከ2 ደቂቃ በላይ ካጎነበስሁ ጋደም ስል ለ3 ደቂቃ አካባቢ ህመም ይሰማኛል ምን ድን ነው መፍትሄው? በቀን 2 ሰአት 30 ያህል አስተምራለሁ የእግር ጉዞ ለ 50 ደቂቃ ያህል እያረፍሁ ማለትም 15 ደቂቃ አንዴ 15ደቂቃ አንዴ.... እያደረግሁ እጓዛለሁ ችግር አለው??????
ድስክመሸራተትበምንይመለሳል
በቤተሰብ የሚተላለፍ የወገብ ችግር እና እግራችንን የመያዝ በአግባቡ መራመድ አለ መቻል በቤተሰባችን ዉስጥ አለ በህክምና ዉስጥ እሄ ምን ይባላል መፍትሄስ አለዉ
በፀበል
eni wegebin eyeyezegnal
ወንድሜ ወገቡ ጎብጦል ከቤት አየወጣምበቤት ዉስጥ መፈትሔ ካለክ ቀና የሚልበትእባክዎትን ዶከተር
ኣሁን ነው የጎብጠሽው እኔም እንደዛ ነኝ
@@ሃበሻዊትበምን ምክንያት ጎበጠብሺ😢😢
ሰላምዶክተርሰላምነውእናእኔበጣምወገቤንናጀርባየንያያጥለኛልካዛእያለእያለሆደንያቃጥለኛልውስጡንምበጣምይበላኛልእናመፋትሄውንብነግረኝ
እር ተቃጠልኩ ያርብ😢😢😢😢😢
የየትናችሁቁጥርየላችሁም
እኔ ከልጂነቴ ጀምሮ ሸዋር ስወስድ የማሳከክ ባህሪ አለብኝ እና ምንድነው ችግሩ መፍትሄስ አለው ወይ እና በመቀጠልመንገድ ስሄድ ሱሪ ከለበስኩኝ የማሳከክ ባህሪ አለብኝ ምንድነው ችግሩ መፍትሄው ስ
አረ ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ እዳታልፈኝ እኔ ከወገቤ እየወረደ ወደ መቀመጫየ እየወረደ ነው በጣም ፈርቻለሁ መልስልኝ አደራ
አላጀክ ወይም የደም መቆሸሸ ይሁናል እኔም ያሳከኝል ሻንፖ ነው የሰጡኝ ግን በአቾ ውሀጋር ቀላቅለሺ ታጠቢው የት አገር ነሺ እምትኖሪው
በግራ ታፋዬ ላይ ከ4 ዓመት በፊት ጀምሮ ህመም አለብኝ። የግራው ውስጥ እግሬ ያቃጥለኛል።አሁን ዱግሞ መታጠቂያዬ ላይ ከኋላ በኩል እያመመኝ ነው።ምን ማድረግ አለብኝ?
ዶክተር እኔ ሂሟን ራይ ተነስቼ ነው ኤል ፎር ኤል ፋይፍ ነው አለኝ ግን ኦብራሲዮን እልፍልግም
አረ የምታቁ አሣውቁን😢😢😢
እኔምነኝስስሪ አይስማኝም ስቀመጥናስነሳነው
እኔም አለብኝ
ጐበዝ ቀጥሉበት
በይቀን ወክ 10,000 እሄዱለህኝ እነ ይውገብ በሽታ አለኝ
ዱክተር ይቅርታ እኔ ዲሲክ አለብኝ ተቀምጨ መነሳት አልችልም በጣም ያስጉነብሰኛል ሂጀ ነው የሚለቀኝ ማሀላይ እግሪንም እየደነዘዘኝ ነበር አሁን ደሞ አልሀምዲሊላሀ እስኪ እምትመክሩን ነገር ካለ
Bashir super soap treatment Lee bizuu himemoch yee tesera samuna lee disc mensheratet lee nerve himem lee gerba himem,lee gulbet himem lee megetatemiya
እናመሰግናለን እኔ ኢሮፕ ነው ያለሁት 3አመት ተኩል ሆነኝ አንድ ልጂ ነው ያለኝ ከወለድኩ በኃላ ነው ሁለተኛው ላይ ውርጃ ነበረኝ ከዛን ጀምሮ ያልሞከርኩት ህክምና የለም ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ እግሬም ወረደ በጣም ህመም አለው ወንበር ላይ መቀመጥ አልችልም በእንቅስቃሴም በእረፍትም ግዜ ልዩነት የለውም ተስፋ ቆርጫለሁ እና መጠየቅ የምፈልገው በዚህ ሁኔታ እርግዝና ቢከሰት ችግር ያመጣብኛል አሁን ከወገቤ በታች ተፅኖ ያደርግብኛል በጣም ምን ማድረግ አለብኝ
Bezemnawe hekmna alew koshasha dem metew yetefetefutal yane klel yelshal
እኔ ትራስ ወገቤ ስር አድርጌ ነው ምተኛው በጣም ከባድ ነው ህመሙ አልቻልሁም😢
😢😢😢😢
ዲሥኬ ተንሸራቶአል የኔ ዶክተር ኦፕሬሽን ሁኚ ተባልኩኝ ያለሁት ምን ይሻለኛል እባካችሁ እርዱኝ ድረሡልኝ 😢😢መፍትሄ ካለ ንገሩኝ
እንደት ሆንሽ እኔምት ናት ተነግሮኝ ግራገባኝ መፍትሄ ካገኘሽ መልልልኝበፈጠረሽ😢😢
ምንም አላደረኩ አለሁ ዝም ብዬ😢@@hayatmohamed-j8q
ዶክተር እኔ አንድ ሦስት ወር ቆይቶብኛል ራጀ ተነስቻለሁ ግን ምንም አይነት ምልክት የለም አሉኝ እና አሁን ጎምበስ ማለት አልችልም በጣም ያመኛል ከመቀመጫዬ በላይ ሀይለኛ ህመም አለኝ መፍትሔ ምን ይሆን
እኔም እደዛው አሁን ለውጥ አገኞበት
Enam 5 were befit eraje tenseca minm alugn gn ahun betam eyamemgn new megobes alcilem uffff
@@Tube-vo6fv በምን ለውጥ አገኝሽበት መልሽልኝ ከአየሽው እህቴ በአላህ??????
በምን ተሻለሺ
@@Tube-vo6fvበእዴት ማማዬ
ምንም የሚጠቅም ምልስ አልተመለስም ጠያቂው በደንብ አይጠይቅም።በአጠቃላይ ምንም ትምህርት አይሰጥም።
ዶክተር ስልክህ ላክልኝ ተቸገሬለሁ በሴጋ እርዳኝ ሴጋ ። ፍቅረኛ ለመያዝ ተቸገርሁ ።
እግዚአብሔር ይርዳህ
አድራሻ የት ነው የቆየ የወገብ ህመም አለብኝ
እኔጣም እያሰቃየኝ ያለ ወገቤን እያቃጠለኝነው
እባክዎ ወገቤን እያመመኝ አሁን አልፎም ወደተረከዜ ህመም እያመመኝ ነው
Bashir super soap treatment For effective treatment of nerve pain,disc pain,back pain,joints pain,bone pain,
ወላሂ እኔ የዛሬ አመት ያጥንት ኢፌክሽን ነው ተባልኩ አሁላይ በጀረባዬ ለደቂቃ መተኛት አልችልም በጣም ነው የሚያቃጥለኝ እና ምን ምንድነው መፍትሄው
እንዴት ነው የሚያደርግሽ ማሬ እኔም ልሞት ነው ምን እደሁ አላወኩም
ወገብ ይማኝል
የጥያቄው ድምጽ የተጠቀምነው ሙዚቃ በ ዩቲውብ ኮፒ ራይት እንዳይያዝ አጥፍተነዋል! ጥያቄው ስለ ወገብ ህመም ነው
ወላሂ እኔ በወገብ ህመም በጣም ነው እየተሰቃየሁት ያለሁ ስጀምረኝ በግራጎኔ ስተኛ ሆድ ጥቅልል እያለ ትራስእያስገደፍኩ ነበር ከዛ ከትንሽ ቀናት ብሀላ ጀርባየ በጣም ይቃጠላል ስተኛ ሰውነቴ ፍራሽ አይካኝ ይላል ምንም ምቾት አይሰማኝ። ስቀመጥ መቀመጫየን ክፍል ያመኛል እቃም ትንሽ ከበድ ካለ አላነሳም ሁለተኛ በግራ ጎኔ ከታፋየላይ እብጠትም አለኝ ግን እብጠቱ አያም ስነካው ነገር ግን ጀርባየን በጣም ነውየምሰቃየው( እባካችሁ አብቡት እናመልሱልኝ ምን ማድረግ እዳለብኝ ያለሁ ስደትነው ህመሙ አብሮኝ ሶስት አመቴ እራሴንም በጣም ያመኛል ደክተርየ በአላህ መልስልኝ
@@ያረቢይ ዶክተር አደራ መልስልኝ እጠብካለሁኝ
እባካችሁ እንዲሁ እናንተ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ነበር ዶ/ር ደመቀ ማሞ አድራሻን ስጡኝ እናቴ በእግር ህመም ተሰቃየችብኝ?
@@ያረቢይማርዬ አላህ ያሽርሽ ጨጓራ ነው እደዚህ የሚያረግሽ
አዎ
እንደው እግዚአብሔር ይማረን እንጅ በስደት ያለን ልጆች ባጠቃላይ ወገብ ታማሜ ሆነናል😢😢
ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር አድራሻ ፈልጌ ነበር ለመታከም በጣም ያመኛል
በጣምምምም ነው የማመሰግነው እድሜህን ያርዝምልህ
Enameseginalen dokter betam des yemil temirt new
ጤና ይስጥልኚ ዶክተርሮች ኑሩልን ወላሂ እኔ ከወለደሁ በሆላ ነዉ ያመመኚ ጎበስ ብየ ቀጥ ስል በጣም ነዉ የሚመኚ ከባዲ ነዉ
እረ እኔም በጣም ነው የሚመኝ ወገቤን እናመሰግናለን ዶክተር
Doctirs Ethiopia
Enamesegnaln
Erejim edime ystwot
አሁን በጣም ታምሚያለሁ ስራላይ ስሆን ይጠፋል ስቀመጥ (ስተኛነው የሚብሰው
እኔም
እኔም እደዛውነኝ
እኔም ስተኛ😢
እኔሞ
አረ እኔም እንደዛዉ ነኝ
ሰላም ዶክተር እንዴት ናችሁ የምትስጡት ትምህርት በጣም ጥሩ ነው።በርቱ እናመሰግናለን።እኔ የምጠይቀው እግሬ ላይ ቁርጭምጭምቴ ላይ እብጠት አለ የቀኝ እግሬን በጣም ያሰቃየኛል ስመረመር ትንሽ ነርቩን ተጭኖት ነው ተብያለሁ እባካችሁ መፍትሄ ካለው
Tussen takk for god råd.
እኔ ለረጅም ሰአት እቀመጣለሁ ስራየ የመቀመጥ ነው እንዳላቹሁት ወገቤንና በቀኝ በኩል ድረስ አጥንቱ ላይ ቂጤ ድረስ ያመኛል አንዳንዴማ በዛው በቀኝ በኩል እግሬን ይደነዝዘኛል ስቀመጥም ስተኛም ይሀው ያለረፍት ምቾትም ሰላምም ነስቶኛል ቆየብኝ ኩላሊቲ ወይንም ዲኪስ ይሆን እያልኩ በጭንቀት ልሞት ነው
ሀኪም ቤት ሔደሺ ታይ
ሀኪም ቤት ሔደሺ ታይ
ጤና.ይስ.ጥልኝ..ወገቤን..በጣም.ያመኛል.በስደት.ነኝ
ዶክታር ጃርባዬ አከበቢ በተች በኩሉ ጎንበዝ ቀነ ስል በጠም የመኘል መፍቴው ምንድ ነው ኢበክህ ኮሜንቴን ከዬሀው መልስልኝ የሀያ ሶስት አመት ወጠት ነኝ በጠም ነው ሚየመኝ።
ጤና.ይስ.ጥልኝ..ወገቤን..በጣም.ያመኛል.በስደት.ነኝ 7:04
Betam konjo sira new bertu.
ሰላም ዶክተር የጀርባ ህመም ለ15 አመት ታመሜያለው የጀመረኝ በእርግዝና ነው ህክምና እና በህላዊ ወገሻ ፊዝዮቴራፒ ሞክሬአለው mri ታይቻለው ግን ምንም የለም ነውያሉኝ ከ20 አመት በታች ሆነሽ ስለወለድሽ ሊሆን ይችላል የሚያምሽ ነው ያሉኝ እናየበለጠ ለማስረዳት ስልክ ቁጥር አስቀምጡልኝ
Ewunate tabaraki doctore
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ወገቤን ማመም ከጀመረኝ 2 አመት ሆን እም አሁን ደግሞ ሽቴን ስሸና ያቃጥለኛል ሀኪቤት ሄጄ መዳኒት ተሰጠኝ አልተሻለኝም የሽት ምርመራም አደረኩ ምንም የለም አሉኝ ከተለያየ ቦታ ሄጄ እዳልመረመር ሰደት ነኝ😭😭😭😭😭 እና የወገብ ህመም ምክንያት የሽት ማቃጠል ሊያስከስት ይችላል እባኮዎት ዶክተር መፍትሄውን ይገሩኝ ምላድርግ
like with me
Enem wide
ሶሰትቀንኔ አሞኛል ያረብ ዱአ አረጉለኝ
እረ ሞትኩኝ እግሬ ሁላ አበጠ 3 ግዜ ሀኪም ቤት ሄጄ ማስታገሻ ብቻ ነው የሚሰጡት ለትንሽ ግዜ አረፍ ያረጋል እንጂ ጥሩ መዳኒት አይጠሰጡም የኔ እረፍት ይወዳል መቀጥ ነው የሚጥለው 😔😔😔😔😔
አሪፍ ነው ቀጥሉበት
እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል 4 አመት አልፎኛል 3 አመት ካመመኝ በኋላ ደሴ ሆስፒታል ሄድኩ ከዚያም በቫይታሚን እጥረት እና በስራ ብዛት ምክንያት የጀርባየ አጥንት እንደሳሳ ተነገረኝ መድሀኒትም ሰጡኝ እረፍት ማድረግም እንዳለብኝ ና ከባባድ ነገሮችን እንዳላነሳተነገረኝ ለሁለት ወራት ያክል መድሀኒት ተጠቀምኩ ከዚያም ምንም ስራ ሳልሰራ ለ1 አመት ያክል ስቀመጥ ትንሽ ቀነሰልኝ አሁን ስራ በጣም እሰራለሁ ህመሙም ተመልሶብኛል ምን ይሻለኛል ያለሁትም ስደት ነው በጣም እጨነቃለሁ
Jerbashen hejam adrege keza yekleshal bearebega hejam bet wesedug beyachew koshasha dem kleshe metew bemashen yetefetefutal demu kewta kelel yelshal
@@workjob1182
እሽ ለትብብረዎ በጣም አመሰግናለው
Doctore tabarak kageta batachi berki bale ene yalahute dubaye now yene aser senagerat hakime beti alewosedeme alach
batame jarebaye yakatille
ወገቤን በጣም ያቃጥለኛል ምድነው ምክኒያቱ ???? 🥺 የምታቁ ንገሩኝ ባአላህ በሰደት ላይ እም ይከብዳል 🥺💔
አኔም አንዳች ሆኛለሁ ግራ ገብቶኛል
እኔም እንደ አንች ነኛ ወገቤን በጣም ያቃጥላኛል አንደንዴ የተውኛል ገራ ገብቶኛል
ኧረ መላ በሉ እረፍት የለውም አቃጠለኝ የምታቁ መላ በሉ አይ ስደት
Tsebel mehed yshalal
እኔም ባጣም ነዉ የምየመኝ😢😢😢😢
betam enamesegnalen dr tebareku
ዶክተር በመጀመሪያ እጂግ ከልብ እናመሰግናለን ግን እኔ የኩላሊት ጠጠር አለብሺ ተብየ ነበር ህመሙ ይስማኝኛል ግን አሁን በግራ ጎኔ ጠቅ ያደርገኛል አጋጣሚ ስስል ጧት ስነሳ ደሞ ወገቤን ለትንሺ ስዓት ያመኛል። የተጠቀምኩት መድሃኒት ጥቁር አዝሙድ እና ማር አደባልቄ በባዶ ሆደ ጧት ስነሳ ነው እስኪ ሌላ መፍትሄ ካለህ ሃኪም ለመሄድ አስቼጋሪ ቦታ ላይ ሁኘ ነው
የኩላሊት ጠጠር ከሆነ ያለብሽ መፍትሄው በብዛት ውሃ መጠጣ ነው ውሃ አብዝተሽ በጣም ጠጭ ቢያንስ በቀን 2 ሊትር በላይ 3&4&5 የቻልሽውን ያህል ጠጭ
እኔም ኢንፌክሽን ብለውኝ ውሃ በብዛት እየጠጣሁ ነው ተሽሎኛል አልሃምዱሊላህ
እኔ ወገቤን ያመኛል ዶክተር ህመሙም በተለያየ የሰውነት ክፍል ይሰራጫል የሰውነት መርገብገብ እጉልበቴም ውስጥ በግባት ሰውነቴ መድረቅ እና ምኔ ላርግ
Mechot yhon ngrly sekmt wegben btam yamgnal dekam yesmagnal erft sargem edza mekom ena rjem menged sehed yamgnal men ladreg????
እኔ አንድ አመት ሆነኝ ጀርባዬን በጣም ያመኛል በ እጄ ስነካውም ያመኛል ኩላሊቴንም ያመኛል አንድ እግሬንም ያመኛል ተያይዞ ግን እስካሁን ሕክምና አልሄድኩም ፈራሁ ከዛሬ ከነጌ ፖራላይዝ እንዳዴሆን ፈራሁ
እኔም እንዳች ነኝ ማሬ 2አመት ሞላኝ
አብሺሪ አላህ አፋያችንን ይመልስልን እኔም በአሁን ስአት እያስቃየኝ ነው መቀመጥ መነሳት መዞዞር እራሱ እየከለከለኝ ተስቃየሁ ብርድ መስሎኝ ነበር አላሁ አእለም
ከጎንና ከጎኔ ጭምር ያመኛል ይጠዘጥዘንኛል ጀርባይ በጣም ነው ይሚያመኝ እባካችሁ ምን ላርግ
ሰላም እንዴት ናቹ ጢይቄ እኔ ከጭንቅላቴ ጀምሮ ወጌቤን እና እግሮቼን ከ ሠር ያቃጥልኝል
ዶክተር እናቴ በጣም የወገብ ህመም አለባት ለብዙ ጌዜ ታማ የቆየች ናት እስኪ መፉትሄ ካላችሁ ያልወሰድኳት ሀኪም የለም
ኤኔ ከጀርባ ተነስቶ እስከ እግሮቸ ቼ በጣም ትልቀ ቃንዛ አለኝ ስንቃሳቀስ የባሰ ህመም አለኝ በተለይ በቀን ስንቃሳቀስ እግሮቼ እያቃጠለኝ ነው ና ምን ማረግ አለብኝ እድሜ 64ነው ምክራችሁ እየ ጠበቅኩ ነኝ
ጀርባየን ከማቃጠል አልፎ እጅና እግረን ሁሉ ያቃጥለኛል በተለይ እረፍት ላይ ስሆን ይብሳል እባካችሁን መፍትሄው ምንድነው?
እኔ በጣም ያማኛል ሰገራ መቆጠጣጠር ያቅተኛል ምንድነው
ዶክተር በወገብ ህመም የተነሳ እንዴት አይነት አተኛኘት ይፈቀዳል ስንተኛ ምን ማድረግ አለብን
እኔ ከወገቤ አልፎ ሙሉ መቀመጫዬን ያመኛል ለረዥም አመት እና ለብዙ አመታት መፍትሄ አጥቻለሁ😢
ለወገብ ህመም ስፓርት በይና ዩቲዮብ ላይ ጻፊለት ይደረድርልሻል የተመቸሽን ቀለል ያለውን ቀስ እያልሽ ሰሬ አበቃ ጤናሽንም አካልሽንም አይምሮሽንም በዛውታክሚያለሽ ደስተኛም ሰው ትሆኚአለሽ ስፖርት አዘውትሬ ለ5 ደቂቃ ብትጀምሬ ደስ እያለሽ ደቂቃዎች ን ትጨምሬያለሽ ሀኪም እኛው ነን
እኔም በጣም ነው የሚያመኝ
ዶክተር ከልብ እናመሰግናለን እኔ ወገቤን ያመኛል ጎኔንም ያቃጥለኛል የምበላው ሀሉ ያቃጥለኛል መፋትሔ ካለው አሰኪ ተባበረኝ አባክሕ ዶክተር
እኛም እናመሰግናለን እሺ መልስ እንሰጣለን
@@doctors_ethiopia8:12
እኔ በጣምነዉ የሚያመኝ😢😢
የመቀመጫ ጎንቦ ምንድነው መፍቴው
ሰላም ዶክተረ እኔ መጀመሬያ ነርፍ ብለወኝ ነበር ደግሜ ስታይ ዲስክ መሸራተት አሉኛ ወገቤን እኔ አርብ አገር ነኝ አወን ተስቃየወ መፈትዬ አለው
Doctors
ዶክተረ ጥያቄአለኝ እኔ ወገቤን ያመኛል ስቆም አብሶ ደረጂ ስወጣ ያመኛል ግን ሌላዉ ቦታ አያመኝም ወገቤ ጓድጓድ ያለዉቦታ በጣም ያመኛል ስቀመጥ በሆነነገረ አጣብቄ ስይዘዉ ይሻለኛል ስነሳ ያመኛል ዶክተረ ኧረ ወላህ ፈረቸ አለሁ ገና ልጅነኝ በስደት ነዉ ያለሁት😢😢😢
ከዲንገት ሳመኝ መፊትሄን ካላቸሁ😢😢😢
❤
የትነው አድራሻቹ ለመታየት እፈልጋለው ትንሽ መገድ ስጀምር በጀርባዬ ውሀ ይሆናል እግር እደመስነፍ ይላል ቆሜ መስራት ስጀምር ወገቤን ያመኛል
ጥያቄ የወገብ ህመም ሳም ሙቀት ነገር ይስማንንል እንደየ
የእጅና የእግር መደንዘዝ መፍትሔው ምንድነው
የማግንዚየም //የካልሰየም እጥረት ነው ህክምና ካላገኘሽ የሀገራችን ጥራጥሬዎች በተጨማሪ ሸምብራና/ድፍን ምሰር ዘፍዝፎ አድሮ ሰር ካወጡ በኋላ ምሰሩን በሰላጣ መልኩ ሸምብራውን ትንሽ ገንፈለሰ አድርጎ መብላት ነው/ባለህ ኩራ በሌለህ አትንሰራራ ሰለሚባል።
እኔ ህመሙሲጀምረኝ እመቀመጫየላይ ልክእደተሰበርአያስቀምጠኝምነበር አሁን ግን ወገቤን ሙሉነውእሚያመኝ
እስኪ ከመለሳችህልኝ ያመኛል በተለይ ከመኝታ ስነሳ እና በቀዝቃዛ ውሀ ስታጠብ የለቀቀኝ ይመስለኛል በነጋታውም ያው ነው
እጅግ በጣም የተስቃይሁበት በሽታ ነው እኔጋ ያለው ዶክመንት ብዛት ያልሄድኩበት
ግን ምን ልሁን😢
ዶክተር ገመድ መዝለል ጠዋት ከሰአት ቆነጆ ነው????
Dr. It is my. Problem. My problem. It is my. Lower buck. I use. To work for long time. Dr what. Should I do please
I use to work for subway and my lower buck is hearting. Please Dr how. Could I get help
dweoktre betame gwelbytene ymtezeteze semete ena kwech bey mensate alchelme
እንደ ቡና የሚያነቃቁ ነገሮችን ስትወስድ ይሻለኛል
ሰላም ነው ዶክተር እኔ ተመርምሬ የዲስክ መሸራተትና የዲስክ መደረክ ነው ተብዪ አውን በጣም ያመኛል ቀኝ እግሬ ስቀመጥ ስተኛ አያመኝም
እኔም
እኔም እያመመኝ ነዉ ያለሁት በሰዋገር ነኝ ምን ላድርግ አኪቤት ህጅ ነበር ግን ለዉጥ አላገኚዉም😢
ሀኪም ቤት ሥገባ m,s የሚባልነው በሽታሽ አሉኝ
መደሀኒት እየተጠቀምኩነው ግን ያለሁት አረብ ሀገርነው መደሀኒቱ ኢትዮጵያ የለም ምን ማረግ አለብኝ መዳኒት ካለ አሣውቁኝ
እኔ ከዚህ በፊት ወድቄ ነበር ህክምናም አድርጌ ነበር ግን ምንም መፍትሄ የለውም ከወገቤ እስከ እግሬ በጣም ነው የሚያመኝ ምን ማድረግ አለብኝ
በወገብ ህመም በጣም እሠቃያለሁ
መዳኒቱንም አላገኘሁኚ ያረብ
Esporti Sere Uene Wedde Ene Betam Echeger Neber Ye Wegeb Esport Yetewesha Ergexenya Honye New Yeme Negresh
Magonbes Alchelem Neber Ene
ሥልክ ቁጥርስንትነው
እኔ ተቀምጪ ነው ይምውለው እግሪ ግን ይሰራል ጀርባይንጉኔን ጭምር ይመኛል
Docotore tabaraki tinshe yeshskegile kageta gare
ሠላም እንዴት ናቹ ከወለድኩ 5 ወሬ ነው ወገቤን በጣም ያመኛል ቁጭ ካልኩም ያመኛል እንዴት ይሻላል
በስደት ተሠቃየን ቁመን ስንሄድ ደህና
ሰላም ዶክተር እንዴት ናችሁ እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ልብስ ሳጥብ በተለይ ሙሉ ሰዉነቴን ይይዘኛል ሰዉነቴ ይዝላል እግሬንም እንደዛሁ ህመሙ ከጀመረኝ 3 አመት ሊሆነኝ ነው
ህመሙ ሲጀምረኝ 17 አመቴ ነበር
እኔሥ በየግዜው እየተመለሠ ያመኛል ሀኪም ትሂድ ማሥታገሻ ነው የሚሠጡኝ አሁንም በጣም እያመመኝ ነው
የኔ አከርካሪ አንዷ ተስብራለይ
Yemoka woha turu now
አኔ ጀርባየላይ ከደደሴ ስር በጣም ያቃጥለኛል
ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ።ወገቤን ከ2 ደቂቃ በላይ ካጎነበስሁ ጋደም ስል ለ3 ደቂቃ አካባቢ ህመም ይሰማኛል ምን ድን ነው መፍትሄው? በቀን 2 ሰአት 30 ያህል አስተምራለሁ የእግር ጉዞ ለ 50 ደቂቃ ያህል እያረፍሁ ማለትም 15 ደቂቃ አንዴ 15ደቂቃ አንዴ.... እያደረግሁ እጓዛለሁ ችግር አለው??????
ድስክመሸራተትበምንይመለሳል
በቤተሰብ የሚተላለፍ የወገብ ችግር እና እግራችንን የመያዝ በአግባቡ መራመድ አለ መቻል በቤተሰባችን ዉስጥ አለ በህክምና ዉስጥ እሄ ምን ይባላል መፍትሄስ አለዉ
በፀበል
eni wegebin eyeyezegnal
ወንድሜ ወገቡ ጎብጦል ከቤት አየወጣም
በቤት ዉስጥ መፈትሔ ካለክ ቀና የሚልበት
እባክዎትን ዶከተር
ኣሁን ነው የጎብጠሽው እኔም እንደዛ ነኝ
@@ሃበሻዊትበምን ምክንያት ጎበጠብሺ😢😢
ሰላምዶክተርሰላምነውእናእኔበጣምወገቤንናጀርባየንያያጥለኛልካዛእያለእያለሆደንያቃጥለኛልውስጡንምበጣምይበላኛልእናመፋትሄውንብነግረኝ
እር ተቃጠልኩ ያርብ😢😢😢😢😢
የየትናችሁቁጥርየላችሁም
እኔ ከልጂነቴ ጀምሮ ሸዋር ስወስድ የማሳከክ ባህሪ አለብኝ
እና ምንድነው ችግሩ መፍትሄስ አለው ወይ እና በመቀጠልመንገድ ስሄድ ሱሪ ከለበስኩኝ የማሳከክ ባህሪ አለብኝ ምንድነው ችግሩ መፍትሄው ስ
አረ ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ እዳታልፈኝ እኔ ከወገቤ እየወረደ ወደ መቀመጫየ እየወረደ ነው በጣም ፈርቻለሁ መልስልኝ አደራ
አላጀክ ወይም የደም መቆሸሸ ይሁናል እኔም ያሳከኝል ሻንፖ ነው የሰጡኝ ግን በአቾ ውሀጋር ቀላቅለሺ ታጠቢው የት አገር ነሺ እምትኖሪው
በግራ ታፋዬ ላይ ከ4 ዓመት በፊት ጀምሮ ህመም አለብኝ። የግራው ውስጥ እግሬ ያቃጥለኛል።
አሁን ዱግሞ መታጠቂያዬ ላይ ከኋላ በኩል እያመመኝ ነው።
ምን ማድረግ አለብኝ?
ዶክተር እኔ ሂሟን ራይ ተነስቼ ነው ኤል ፎር ኤል ፋይፍ ነው አለኝ ግን ኦብራሲዮን እልፍልግም
አረ የምታቁ አሣውቁን😢😢😢
እኔምነኝስስሪ አይስማኝም ስቀመጥናስነሳነው
እኔም አለብኝ
ጐበዝ ቀጥሉበት
በይቀን ወክ 10,000 እሄዱለህኝ እነ ይውገብ በሽታ አለኝ
ዱክተር ይቅርታ እኔ ዲሲክ አለብኝ ተቀምጨ መነሳት አልችልም በጣም ያስጉነብሰኛል ሂጀ ነው የሚለቀኝ ማሀላይ እግሪንም እየደነዘዘኝ ነበር አሁን ደሞ አልሀምዲሊላሀ እስኪ እምትመክሩን ነገር ካለ
Bashir super soap treatment
Lee bizuu himemoch yee tesera samuna lee disc mensheratet lee nerve himem lee gerba himem,lee gulbet himem lee megetatemiya
እናመሰግናለን እኔ ኢሮፕ ነው ያለሁት 3አመት ተኩል ሆነኝ አንድ ልጂ ነው ያለኝ ከወለድኩ በኃላ ነው ሁለተኛው ላይ ውርጃ ነበረኝ ከዛን ጀምሮ ያልሞከርኩት ህክምና የለም ከጊዜ ወደ ጊዜ ወደ እግሬም ወረደ በጣም ህመም አለው ወንበር ላይ መቀመጥ አልችልም በእንቅስቃሴም በእረፍትም ግዜ ልዩነት የለውም ተስፋ ቆርጫለሁ
እና መጠየቅ የምፈልገው በዚህ ሁኔታ እርግዝና ቢከሰት ችግር ያመጣብኛል አሁን ከወገቤ በታች ተፅኖ ያደርግብኛል በጣም ምን ማድረግ አለብኝ
Bezemnawe hekmna alew koshasha dem metew yetefetefutal yane klel yelshal
እኔ ትራስ ወገቤ ስር አድርጌ ነው ምተኛው በጣም ከባድ ነው ህመሙ አልቻልሁም😢
😢😢😢😢
ዲሥኬ ተንሸራቶአል የኔ ዶክተር ኦፕሬሽን ሁኚ ተባልኩኝ ያለሁት ምን ይሻለኛል እባካችሁ እርዱኝ ድረሡልኝ 😢😢መፍትሄ ካለ ንገሩኝ
እንደት ሆንሽ እኔምት ናት ተነግሮኝ ግራገባኝ መፍትሄ ካገኘሽ መልልልኝበፈጠረሽ😢😢
ምንም አላደረኩ አለሁ ዝም ብዬ😢@@hayatmohamed-j8q
ዶክተር እኔ አንድ ሦስት ወር ቆይቶብኛል ራጀ ተነስቻለሁ ግን ምንም አይነት ምልክት የለም አሉኝ እና አሁን ጎምበስ ማለት አልችልም በጣም ያመኛል ከመቀመጫዬ በላይ ሀይለኛ ህመም አለኝ መፍትሔ ምን ይሆን
እኔም እደዛው አሁን ለውጥ አገኞበት
Enam 5 were befit eraje tenseca minm alugn gn ahun betam eyamemgn new megobes alcilem uffff
@@Tube-vo6fv በምን ለውጥ አገኝሽበት መልሽልኝ ከአየሽው እህቴ በአላህ??????
በምን ተሻለሺ
@@Tube-vo6fvበእዴት ማማዬ
ምንም የሚጠቅም ምልስ አልተመለስም ጠያቂው በደንብ አይጠይቅም።በአጠቃላይ ምንም ትምህርት አይሰጥም።
ዶክተር ስልክህ ላክልኝ ተቸገሬለሁ በሴጋ እርዳኝ ሴጋ ። ፍቅረኛ ለመያዝ ተቸገርሁ ።
እግዚአብሔር ይርዳህ
አድራሻ የት ነው የቆየ የወገብ ህመም አለብኝ
እኔጣም እያሰቃየኝ ያለ ወገቤን እያቃጠለኝነው
እባክዎ ወገቤን እያመመኝ አሁን አልፎም ወደተረከዜ ህመም እያመመኝ ነው
Bashir super soap treatment
For effective treatment of nerve pain,disc pain,back pain,joints pain,bone pain,