ሳላውቅ የአህያ ስጋ አበላውት. የአህያ ስጋ እኛም ቤት ገባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ሳላውቅ የአህያ ስጋ አበላውት. የአህያ ስጋ እኛም ቤት ገባ

КОМЕНТАРІ • 844

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  9 місяців тому +43

    youtube.com/@Fasu_sura?feature=shared

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 9 місяців тому

      😭😭😭🇧🇴🤣🤣❤🇮🇱

    • @HeranSingo
      @HeranSingo 9 місяців тому +1

      Enem fegegitawan betam ewedilatalew

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 9 місяців тому +271

    የፉሲካን ፈገግታ እንደኔ እሚወዲላት አበረታቱኝ አንደ ኛ ነኝ ሁል ጊዜ ስሩ እወዳችሁ አለሁ ❤

    • @werk-nl7gf
      @werk-nl7gf 9 місяців тому

      ደምሪኝ እማ ልደምርሽ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому

      ሲጨርሰብንገሬወምንአለ

    • @Birtukansiyumhunde
      @Birtukansiyumhunde 9 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 9 місяців тому +3

      እንዴት እንደምወዳት እርጋታዋ ፈገግታዋ❤❤❤❤

    • @bert932
      @bert932 9 місяців тому

      ​@@werk-nl7gfእንደማመር

  • @muke614
    @muke614 9 місяців тому +138

    የእህያ ስጋ ከተወራ ስጋ መብላት አቁሜያለሁ ለጤናችንም ስጋ አይመከርም ጥሩ ሰበብ ተገኘ ግን እርስበርሳችን መበላላቱንስ በምን ሰበብ እናቁም ፍቅር አንድነት ሰበብ ይሁነን ብሄርተኝነት ይብቃን

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 9 місяців тому +1

      Enmi 😂

    • @tsehaymegersa2145
      @tsehaymegersa2145 9 місяців тому +1

      Arif comment

    • @mahderk8288
      @mahderk8288 9 місяців тому

      Same here😂

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz 9 місяців тому

      በጣም አዲመፍትሔ በመጣልን እርሰበርከመብላላት😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 місяців тому +1

      የሡ መላ ቢኖር ያረብ የሡም መላ ይፍጠርልን

  • @sheger-l9k
    @sheger-l9k  9 місяців тому +60

    youtube.com/@surafelzerihun4927

  • @user-ol7xq4ls2x
    @user-ol7xq4ls2x 9 місяців тому +15

    ሁለቱም ደስ ይላሉ እሳ ያላት እርጋታዋ ይገርማል እሱ ደሞ ያለው ኮፊደስ ያስገርመኛል በእራሱ የሚተማመን ሰው ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ያቆያቾሁ ::

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 9 місяців тому +115

    ደርባባ እናት ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 9 місяців тому +127

    አቤት ልጂቷ ወርቅ ናት ❤ፈገግታዋ❤

  • @hehamanot
    @hehamanot 9 місяців тому +8

    ስወዳችሁ ፋሲካ የኔ ደርባባ ሽ አመት ኑሩ ልጃችሁን ድንግል ማርያም በእቅፏ ታሳድግላችሁ

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu2596 9 місяців тому +14

    የኔ ወርቅ ፋስካዬ ❤❤❤የሱራፌል ንግስት ሽ አመት በፍቅር ኑሩ

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q 9 місяців тому +146

    ሱራ ሰራችልህ 😂😂😂😂😂😂እኔ ቤት የታረደ ስጋ ካልሆነ የተገዛ ስጋ አምኘ አልበላም ሹሮየ ትኑር ለዘላለም❤👌

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 місяців тому +4

      እኒራሱ

    • @HhHhh-rh1dp
      @HhHhh-rh1dp 9 місяців тому +7

      😂😂ወላ እኔም🎉

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 9 місяців тому +5

      Ere baybela tinker blo yker hoooooo ahiya enebila😱

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 місяців тому +1

      ስህህህህ

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 9 місяців тому +2

      እኔም አልበላም😂😂

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn 9 місяців тому +5

    ❤❤በጣም ነው ያስቀናቹኝ ሌላው ቢሆን ፊትሽ ላይ ነበር የሚወረውረው እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያቆይላቹው

  • @Mes355
    @Mes355 9 місяців тому +27

    😂😂😂😂መጨረሻ ላይ ነው የአሳቀኝ አይለያችሁ ❤

  • @ethiopiayoutube9964
    @ethiopiayoutube9964 9 місяців тому +59

    የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ ❤
    በጣም ደስ ነው የምትሉት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 9 місяців тому

      ሚሸአላህ።አላህይጨምረልሸ።እረጋተሸ

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 9 місяців тому +11

    የኔ ማሮች ባርቱልን አቤት የእነተሰ ፍቅር እና እርጋተ ቸሩ መዳሃኒአለም ትዳረቹን ይባርክላቹሁ💘💘💘💘💘💘👪

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 9 місяців тому +13

    ደግሞ ክርስትያን ሲበላ መጀመሪያ ያመሰግናል አመስግናችሁ ብሉ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 9 місяців тому +24

    ጥሎብኝ ስጋ አልወድም እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ግን እወዳችሁ አለሁ እውነትም ፋሲካ ፈንድሻ የሆንሽ ልጅ❤❤❤

  • @liduheni791
    @liduheni791 9 місяців тому +7

    የኔ ማር ሁፍፍፍ በጣም ነው የምታምሩት ሁለታችውም የፈጣሪ ድንቅ ስራ ናቹ ሁለት ውቦች እመቤቴ ትጠብቃቹ ልጃችሁን ታሳድግላቹ❤❤❤❤

  • @madina3828
    @madina3828 9 місяців тому +17

    ሁለቱም ወርቅ ናቸው❤❤❤❤

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy 9 місяців тому +12

    አንድ ሠው ብቻ መቶ ሺ ላይክ ቢያደርግ እኔ አደርጋችሁ ነበር ስወዳችሁ 🥰🥰🥰

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 9 місяців тому +6

    አኔ አሰጠላኝ አለ እዉነቱን ነዉ አህያ የሚለዉ ሰም አራሱ አሰጠላኝ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 9 місяців тому +22

    ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂ፍታአድርጋችሁናል😅😅😂

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 9 місяців тому +2

    የእህያ ስጋ እያላችሁ ከምታወሩ መቃወምና ሃገርን ማዳን መበሳጨት ሃገሬ መደፈሯ በዚህን ያህል ያሁኑ ትውልድ ከሃጢአት በስተቀር ሃገርን ወደቁልቁለት ድፍረት ወንዱ ሱሪውን አውልቋል እግዚአብሔር ከፍ ያርጋቸው አንዳንድ ዩቲቭሮች ጠንክረው እየታገሉ ናቸው 🙏

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 9 місяців тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከት ፆም ያድርግልን ዘንድሮ የስጋ ነገር አብቅታል እቤታችን ዶሮችንን አርደን መብላት ነዉ ስጋ ገዝገቶ መብላት ቀረ ወይም ሽሮ መብላትነዉ ያለ መጠራጠር ምርጥ ጥዶች እወዳችኃለሁ ፋሲካ እርጋታሽ ደስ ስትዬ❤❤❤❤

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 9 місяців тому +6

    እንደ ዛሬ ሰቄ አላቅም ያህያ ሰጋ ነው እያልሸው ፈታ እንድትል ነው ትይዋለሸ ወየው እንዴት ፈታ ይበል ያህያ ሰጋ ቀርቦለት በሳቅ ነው የገደለኝ😂አገሬ ሰገባ መቼም የበሬ ሰጋ አልበላም የምወደውን,ያህል ነው የጠላውት በሬው ሲታረድ ካላየው አልነካውም

    • @eskdarworku2479
      @eskdarworku2479 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @hayathayattadese9518
      @hayathayattadese9518 9 місяців тому

      ወላሂእንደረወ።ሰቀአለወቀም።ሰጋአሰጣለኛ።እመደምቤትአርሰአልለም

  • @mawaysh
    @mawaysh 9 місяців тому +13

    በየ ስጋ ቤቱ የአህያ ስጋ እየተሸጠ ነው ስለዚህ በምንም እርግጠኛ መሆን አይቻልም ከቤት ካልታረደ በስተቀር ከባድ ነው ጊዜው ጭራሽ ህጉ ፈቅዶልናል እያሉ በጉራ በኮፊደሥ እየሸጡ ነው🙄🙄😂

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 9 місяців тому

      ህጉ አልፈቀደም አትቀደጅ

  • @litshwalslc5478
    @litshwalslc5478 9 місяців тому +8

    ለምንድነው ሁሌም እማትመጡ እየጠፋቹ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 місяців тому +13

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ስለ አህያ ስጋ እየተወራ አሁንም ስጋ ገዝታቹ ትበላላችሁ 😳🤔🤔

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 9 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂እኔማ በአይኔካላየሁ ሲታረድ አልበላም

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 9 місяців тому +2

      @@user-ye9me3ds9z እኔም🙈🙈🙈ስጋ ጠላው ጠላው😔😔😔😔😔

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 9 місяців тому +20

    አቦ ልጂቱ አቤት እርጋታ አቤት ፈገግታ ስወዳት ❤❤❤

  • @NanNon-vw8pi
    @NanNon-vw8pi 9 місяців тому +6

    የሆነች እረጋ ያለች ልጂ ነች❤❤😊

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 9 місяців тому +6

    እኔ ስጋ ባየሁ ቁጥር ሁሉም የአህያ ስጋ ነው የሚታየኝ ጉንጬ ሙሉ ምራቄ ይሞላል ኤጭጭጭ እኔ አልበላም ስጋ ይቀፋል በውስጤ የማስበው አህያ ስለሆነ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 9 місяців тому +6

    መልካም ጥዶችናችሁ ሰወዳችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @user-jz7dx6kr9s
    @user-jz7dx6kr9s 9 місяців тому +3

    ወንዶች አንዲ ነገረ ልገርችህ መግብ ስበሉ የቀረበላችሁን ሰው ሳይቀምስ አትብሉ❤ በተላይ በልና ሚስት ከሆናችሁ መጀመርው ጉርሻ ለሚስት ነው ❤❤ ከይቅርት ጋር ❤ቐበተረፋ ሠላምችሁ ይብዛ❤❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 9 місяців тому +7

    ቆንጆወች ይመቻችሁ አትጥፎ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም ቤቢ አደገ ቢዚ አደረጋችሁ ጠፋችሁ

    • @mawaysh
      @mawaysh 9 місяців тому

      ደምሪኝ ውዷ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 9 місяців тому +9

    እኔ ስጋ ገዝቸ አልበላም ብሞት ከቤት እያየሁ ካልታረደ 😥😥😥

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 9 місяців тому +10

    ፍትህ ለኢትዮጵያ አህዮች ወይ ጉድ

  • @masarat2998
    @masarat2998 9 місяців тому +12

    ስትስቅስውዳት❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 9 місяців тому +13

    ኮሜንት ስጡን ብለሻል አይደል በዕድሜም ቢያንስ 24 ሰአትም ስለምበልጥሽ😅😅 የምነግርሽ አለ ጥብስ ስትሰሪ ሽንኩርቱን አታድቅቂ ሽርሚሪ ክተፊና ልታወጪ ትንሽ ሲቀረው ከቃሪያው ጋር አንድ ላይ ጨምሪና በጣም ሳይብስል አውጪው እርግጠኛ ነኝ ትወጂዋለሽ።

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 9 місяців тому +2

      ከዛስ 😂

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray 9 місяців тому +1

      ጥሩ ነዉ ጉበዝ

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 9 місяців тому

      @@rosarose2433 መብላት ነዋ ከዛማ

    • @Mየማሪያምልጅ
      @Mየማሪያምልጅ 9 місяців тому +2

      አንድ የርሳሽው አለ ማማስያ የእንጨት ትጠቀም

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 9 місяців тому +5

    ጀግና እደዚ መጥይፋ የምን መብላት😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @zebibamuhidin5569
    @zebibamuhidin5569 9 місяців тому +3

    በሳቅ ገደልሽኝ የኔ ውድ ደስ ስትሉ😂😂😂😂

  • @user-yc3gr5gm9i
    @user-yc3gr5gm9i 9 місяців тому +5

    በመቤቴ ስም ስወዳችሁ ቃል የለኝም ❤❤❤❤

  • @MKk-yi8nf
    @MKk-yi8nf 9 місяців тому +3

    ደሞ ቦርጭ አመጣ ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ የኔ ባል ቢሆን በቻርጀር አጣድፎን ነበር የኔ ባል ዱላ ይቀናዋል😢😢😢

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 9 місяців тому

      😂አይዞንፍቅርነው

    • @MKk-yi8nf
      @MKk-yi8nf 9 місяців тому

      @@user-ye9me3ds9z አይ ነው ብለሽ ነው እድሌ ነው እጀግሪ ጠባሳ በጠባሳ ነው 😥😥😥

  • @user-vx5eu6gn1i
    @user-vx5eu6gn1i 9 місяців тому +1

    የኔ ጣፋጭ እዉደሻለሁ ❤❤❤❤❤ እርግት ያልሽ ሴት ነሽ ባልሽ ታድሎ❤❤❤❤

  • @neima2690
    @neima2690 9 місяців тому +5

    በጣምነው የምታምሩኝ ማሻአላህ

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ 9 місяців тому +7

    ምነው ጨክንሽ ዛሬ ስጋ ላይ አለ😅 ስዎዳቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @maissamsheik6141
    @maissamsheik6141 9 місяців тому +2

    ኡነትናው የአህያ ስጋ ምሁን ማንም ያቃል አድሳባ የአህያ ስጋ ብቻ አይደልም 😂😂😂😂

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 9 місяців тому +22

    ፋሲካዬ እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ ፈገግታሽ በጣም ደስ ትያለሽ አይ ስጋ መጨረሻሽ እንደዚህ ሆነ ማንም አምኖ አይበላም ከዚህ በኋላ እኔ አልበላም 😂😂😂😂❤❤❤❤
    ወደ ታች ሊለኝ ነዉ አለ ሱራ ዘጋሽዉ ባልሽን😂😂😂😂😂

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 9 місяців тому +1

    እንኳን ደህና ወጣሽ ጌታ ይመስገን ቅዱሱ ጌታ ይክበርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 9 місяців тому +1

    .አየ ኢትዩጺያ ይህ ነበር የቀረሽ እንኳን ልትሻሻይ የአህያ ስጋ አጅብ ነወ መች ነዉ እሚያልፍልነ

  • @ensratube
    @ensratube 9 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂ግፈኛ አጣጥሞ ሳይጨርስ😂😂😂😂😂😂

  • @FdFd-v7h
    @FdFd-v7h 9 місяців тому +5

    ስወዳሁ❤❤❤❤😂😂😂ፍታአድርጋችሁናል😂😂😂😂

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 9 місяців тому +8

    እንደዛሬ ስቄ አላቅምወይ ፋሲካ የስራሽን ይስጥሽ ሀፕታይቱን ዘጋሽዉ😂😂😂

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 9 місяців тому +5

    በሉ እግዲህ ፋሱ እሄን ያህያ ስጋ በልታቹ ስትራገጡ ዋሉ ግን ቤቢን አደራ በመሀል እዳህያ እዳጮ አላለችም😂😂😂😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
    @አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ 9 місяців тому +2

    ውይ ስታምሩ ስትከባበሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- 9 місяців тому +5

    ሳትዴምሩኝ አትለፉኝ የመዳም ቅመሞች እህቶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 9 місяців тому

    የአህያ ሥጋ እኳ ንፁህ ስጋ ነዉ
    ሌላ ሀገር አላያችሁም ጊንጥ እና እባብ እንዲሁም ዉሻ ሲበሉ አህያ እኳ የጋማ ከብት ነዉ
    ሥጋዉ መርዛማነት የለዉም ለምግብነት ይመረጣል

    • @user-bu1po2xx3o
      @user-bu1po2xx3o 9 місяців тому

      ኸረ አፈር ብሉ አለማፈራችሁ ያህያ ሰጋ ጥሩነዉ ትላላችሁ እዴ ቱ

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g 9 місяців тому

    ፍሲካ የምርሰትሰቂ ደሰትይኝለሸ ረጋ ያለሸ ልጅ በእውነት ሱሬ ታድላል❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 9 місяців тому +1

    የህያው ሲገርመን የአይጥ ዱለትም ጀመሩ እኮ በክፋታቸው ሰይጣን የሚያስቀኑ ክፉዎች በሀገራችን ተፈጥሯል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 9 місяців тому

      😅😅😅😅

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому +5

    ስጋ ዘጋኝ❤❤❤❤❤😢

  • @Amanat2022
    @Amanat2022 9 місяців тому +5

    ሁለታችሁም ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @ftsumsbhatu6790
    @ftsumsbhatu6790 9 місяців тому +1

    ይህንን ድራማ የምስራ ባሌገዎች መጥፋት አለበት አቢ ወራኛ ለዚ ይሁን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 9 місяців тому +2

    በሳቅ ገደልሽኝ ኡፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AddisAlebachew
    @AddisAlebachew 8 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂እግዛብሔር የመረቀው ነው የሰጠሽ ሌላ ቢሆን ላጉርስሽ ስልሸ እቢ ስትይው ብቻ ይከብዳል ፍቅራችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝትትትትትይብልልልልልልል

  • @zinetmuhamedimam222
    @zinetmuhamedimam222 9 місяців тому +1

    ደስ እሚለዉ ነገር ወላሒ ስጋ አልወድም በልቸም አላቅ መርዝን እራሡ እንደስጋ አልፈራዉም ወላሒ 😢 ሱሬ ዘጋሽኝ አለ ተበላ ቡሀላ😂😂😂😂😂😂

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 9 місяців тому +5

    ዶሮብሉው እረከሆቴል አትግዙው

  • @solomonlemma9239
    @solomonlemma9239 8 місяців тому

    ፕሮግራማችሁ በጣም ነውየሚያስቀኝ አሪፍ ነው ያደረግሽው ለምን ትናደዳለህ ዝምብለህ ካትስፒንህን ንፋ አንቺ ግን በጣም አስቂኝ ነሽ በበኩሌ ፈታ ብየበታለህ በአዳስ አስቂኝ እጠብቃቸዋለሁ
    ሰለሞን
    ከቦስተን

  • @abebuwmariam4548
    @abebuwmariam4548 9 місяців тому

    ስጋ መብላት ተውኩ በሰሞኑ ወሬ።።ባለ ስጋ ቤቶችን በሙሉ ነው የጠላኋቸው።

  • @user-zt2uc1qz6b
    @user-zt2uc1qz6b 9 місяців тому +1

    ኡኡኡ በሳቅ ገደለሽኝ ማሬዋ ስታምሩ

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu2584 9 місяців тому +25

    ለምን ለራሳቹ ዩቱብ አከፍቱም❤❤❤

  • @user-ow1qq3xj6x
    @user-ow1qq3xj6x 9 місяців тому +1

    ስወዳችሁ በርቱልኝ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላ 2:17 ችሁ

  • @عليمحمد-ش2ق3ه
    @عليمحمد-ش2ق3ه 9 місяців тому

    ደሥ ሢል ሲናደድ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 9 місяців тому +12

    ሽሮየ ነይልኝ ❤
    🙄 አህያው በፎቶ ለጥፋችሁ ሳይ አቅለሸለሸኝ 😂😂 የደሮ ስጋ ምወደው
    ሆቴል ቱ አልበላም 😏😂😂 ስወዳችሁ በፉቅር ኑሩ ደርባባ እሴት ነሽ👌👌❤👌

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 9 місяців тому +1

    አላህዋ ወደኛም ተመልከት 😢😢 ስታስቀኑ❤😢

  • @user-ur7rr9wu3h
    @user-ur7rr9wu3h 9 місяців тому +3

    የኔ ውዶች ስወዳችሁ የባባ ድምፅ

  • @geremewtadesseyifru5316
    @geremewtadesseyifru5316 9 місяців тому +7

    መልካም ጥዶች ናችሁ

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ

    ክክክክክክክክ አቤት ተንኮል😂😂😂

  • @user-sh7gs2zy8c
    @user-sh7gs2zy8c 9 місяців тому

    ክክክ በሳቅ😂😂😂😂 ኡኡኡ ስታምር ስትስቅ ሚስኪን ተቅለሸለሸብኝ አለ😂

  • @BmnR-pc9xp
    @BmnR-pc9xp 9 місяців тому

    ብላዝብለሕ አሥደነገጥሽዉኮ😅😅😅😅😅😅😅😅ቆጆነዉ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 9 місяців тому +2

    እኔማ ሰወዳቸዉ በተለይ እሱ ሲስቅ❤

  • @BatelaSergaga
    @BatelaSergaga 9 місяців тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣 ወለይ በጣም ነው የሳክት

  • @AsKl-lh7vv
    @AsKl-lh7vv 9 місяців тому +3

    ፈገግታሽ በጣም ያምርል

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 9 місяців тому +1

    ወሪዋ ደስ ስትል ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 9 місяців тому +3

    አትጥፉ ዉዶች በጣም ታምራላችሁ ዘና አረጋችሁን

  • @MemetGuzel-hr5hn
    @MemetGuzel-hr5hn 9 місяців тому

    ወላሂ አድቀን ስጋ እየበላሁ ያህያስጋ እየተሸጠ ነው የሚል አይቸ አስመለሰኝ ከዛን ብኋላ ስጋ አስጠላኝ ወላሂ ስጋ ጠላሁ

  • @tfgbcvh3992
    @tfgbcvh3992 9 місяців тому +2

    እርጋታዋ ፈገግተዋ ስታምርኝ❤❤❤❤

  • @user-rm4lq1nx6h
    @user-rm4lq1nx6h 9 місяців тому

    በጣም አዝናኝ እና በሳቅ የሚያስለቅስ 😂

  • @QweQwe-rw4ox
    @QweQwe-rw4ox 9 місяців тому

    የተመታሺ መቸምታአሜሮዉአይወጣም አልሀምዱሊላህ እኔሥጋአለወድም በጣምነዉ የሣኩት በተረፉ እወዳችሗለሁ በርተ ምርጥጥዶች❤❤❤❤

  • @yalem2598
    @yalem2598 9 місяців тому +3

    በልቶ እስኪጨርስ ብጠብቂው ምንአለ እርቦት መቶ ጥሩ አላረግሽም እናቱ

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 місяців тому

    ፍትህ ለኢትዮጵያ አህዮች አላልክም 😁🤭አይ ሱራ አረፍትህ ለሠውምጠፍቷል እኳንስ ላህያ ይቅርና

  • @user-rr8or4tv4k
    @user-rr8or4tv4k 9 місяців тому +1

    ምናለ ሲጨርስ ብትነግሪው አሳዘነኝ ውላሂ አይይ😢😢😢

  • @alemsahay9579
    @alemsahay9579 9 місяців тому +12

    ስወዳችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 9 місяців тому

    አሜን የኔ ቆንጆ የሰላም ፆም ያርግልን

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 9 місяців тому +3

    ደርባባ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ፋሲካ

  • @user-bc1gr4nt1n
    @user-bc1gr4nt1n 9 місяців тому

    አንደኛዬ የምወዳችሁ እናንተም በላችሁ😅😅😂😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 місяців тому

    ወይ የኔናት ሖዱን ቆመጥሸው.. ጫዋታነው.አይዞሕ💕💑💑

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 9 місяців тому +3

    ደስስ ሲሉ❤❤❤❤❤

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 9 місяців тому +2

    ዘጋሽዉዉዉ😥💔በልቶሳይጨርስስ

  • @KasryiShemals
    @KasryiShemals 8 місяців тому

    ቀልዳቹ አያጠገብም ሰላማቹ ይብዛ

  • @afff1569
    @afff1569 9 місяців тому +2

    ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ

  • @tinawa56
    @tinawa56 9 місяців тому +2

    ጥብስ የሰነፍ ሴት ስራ ነው ዶሮ ስሪ ክትፎ

  • @user-bk1vr3qk7b
    @user-bk1vr3qk7b 9 місяців тому

    እኔ የሚገርመኝ የአህያ ስጋ ተበልቶ እንደአህያ የሚያስጮኸ ከሆነ የበሬ ተበልቶ ለምን እንደበሬ አልጮህንም። ሲቀጥል ብሩ የቀነሰ ሁሉ መጥፎ ነገር ነው ብላችሁ ለምን ታምናላችሁ በውድ ገዝታችሁ እንዳትሸወዱ ተጠንቀቁ