አሳዛኙ የተዋናይ ባቡጂ አሟሟት ፣ ነፍስ ይማር!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @ሞረሽወገኔ
    @ሞረሽወገኔ 2 місяці тому +6

    ማንም የማይቀረለትን ነው የሞተው ዛሬ እራቦት ሞተ ከምትል በህይወት እያለ ምን አድርገህለታል ታሳፍራላችሁ ባቡጂ ወንድሜ ነፍስህን በይቅርታ ይቀበልህ

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas8959 2 місяці тому +6

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የሞተ አንጋሺ ሰው በነብሱ በበሺታ ሲሰቃይ የሚደርስ የለም ተሞተ በኋላ ነው መቀባበል

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 2 місяці тому +2

    እኔ የገረመኝ ሁሉም እርቦት እርቦት ይላል መቸገሩን ካወቃችሁ ለምን አረዳችሁትም

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 2 місяці тому +2

    በመጀመሪያ ነብስ ይማር ግን ሜድያወች ለራሳችህ የስራ መነገጃ አታድርጉት በሂወት እያለ ለአንድ ቀንኳ ቢሆን ማን ያጎረሠዉ ያሳከመዉ አለ በቃ ተዉት ይረፍበት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ዋይኔ ዋንድሜ እግዚአብሔር ነብስክ ባፀዳ ጌነት ያኑርልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ኡፍፍፍ 😭😭🙏እቺ ሞት ቸቃኝ የኔ ምስክኑ 😢😢

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 2 місяці тому +1

    አበሻ ሲሞት ማጨብጨን ይወዳል ታሞ እርቦት ጠምቶት ሲወቅ ግን ዞር ብሎ የሚያይ የለም አሁን አታሽቃብጡ ሰው በሄወት እያለ ድረሱለት ሞቶ ከማልቀስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bitetsegaye8743
    @bitetsegaye8743 2 місяці тому

    Geleh rab gedelewu tilaleh.

  • @merimeri6776
    @merimeri6776 2 місяці тому

    ሰው የጠዋት ጤዛ ነው ነብስህ ይማረው😢😢😢😢

  • @HsjsOsp
    @HsjsOsp 2 місяці тому

    ኡፍፍፍ ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 2 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል ነፍስ ይማር በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ

    እንደዚህ ተቸግሮ ለምን ለህዝብ ወታቹሁ አነግሩንም አሁ ከሞተ በሃላ የምትነግሩን እኔ ሞቱን ብቻ የሰማሁት ምስኪን 😢😢😢😢

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 2 місяці тому

    ነፍስይማር😢😢😢😢

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 2 місяці тому

    ባቡጂ አንጀቴን በላኝ ምስጊን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 2 місяці тому

    ነብስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 місяці тому

    እህህህህ ነፍስ ይማር

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 2 місяці тому

    ኧረ ኑሮ በዚህ ከቀጠለ ፤ የከተማ ረሀብ ብዙ ሰው ሊጎዳ ይችላል ። ሻይ 25 ብር የገባበት ሀገር። RIP

  • @shewanehtezera3153
    @shewanehtezera3153 2 місяці тому

    ነብስ ይማር

  • @TabiAhmad-n4c
    @TabiAhmad-n4c 2 місяці тому

    እውነት ተሆነ ነፍሰን ይማር😢😢😢😢😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 місяці тому

    ነብስ ይማር😭

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር

  • @DavidBeatBounce
    @DavidBeatBounce 2 місяці тому

    ነፍስ በሰላም ትረፍ😢😢😢

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 місяці тому

    የሚዲያ ጥማት ለይክና ለማግኘች እረ ነውር እንፍራ በደንብ አረጋግጠን እናውራ ምን ጉዶች ነን

  • @GenetWende
    @GenetWende 2 місяці тому

    እረ በፈጠራችሁ አታሟርቱ እኔ በጣም ነው የምወደው ሀበሻ ማሟረት ነው ስራችሁ እያሟረትን ነው በሉኝ እኔ አላምንም 😢😢😢😢😢😢😢😢 እረ ኡኡኡኡኡኡ

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 місяці тому

      እረ ሞቷል ትላልቅ ሚዲያዎችም ዘገቡ

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw 2 місяці тому

      የምር ነዉ

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw 2 місяці тому

      ጉርሻም ፖሰተዉታል

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @BiniamAraya-cm2qe
    @BiniamAraya-cm2qe 2 місяці тому

    Ejig Ejig yasazmal ysasbal ufffff😢😢 ye etihopia artist baywoch hula Asmesay Woch kehadam nachit ay wendmea nefshn ldeta maryam tqebelh 😢😢😢

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 2 місяці тому

    መሸቀያ አድርጉት ችግሩ ጌታቸው ከሚበላ መጥጥነው የሚፈልገው እረቦት ሞተ ያያችሁ አትመስሉም ዝብላችሁ ሸቅሉ😢😢😢

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 2 місяці тому

    አይይይ ዱንያ😢😢😢😢😢😢😢

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KwtAb-ml5cj
    @KwtAb-ml5cj 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aynalemngus-ri7cv
    @aynalemngus-ri7cv 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 2 місяці тому

    አይ.እችይ.አላም😢😢😢

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 2 місяці тому

    እየ እቺንኮንቱብየሆነቺ አለም😢😢😢😢😢😢😢

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 2 місяці тому

    R.i.p

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 місяці тому

    ይሄ አርቲስት ትወዱት ነበር እስቲ ደምሩኝ

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 2 місяці тому

    Nefes yemar

  • @yorsalemamenadal9506
    @yorsalemamenadal9506 2 місяці тому

    RIP

  • @merontesega3979
    @merontesega3979 2 місяці тому

    Rtp 😭😭😭😭😭😭😭

  • @shashurezene9072
    @shashurezene9072 2 місяці тому

    Rip

  • @alijamel1186
    @alijamel1186 2 місяці тому

    ተርሮርስት

  • @zenat617omer9
    @zenat617omer9 2 місяці тому +2

    እንዴ ሞቶል እንዴ ይህ ልጅ

  • @MENAHAILE
    @MENAHAILE 2 місяці тому

    Metchi mote

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 місяці тому

    የሚላስ የሚቀመስ አልነበረውም እያልክ ውሸት ትነዛለህ::ከአንዱ የተሰማውን ሳያጣሩ ይዞ ሮጦ ማውራት አዋራጅ ነው::

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 2 місяці тому

    RIP 😂😂😂

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 2 місяці тому

    Ye.tube..turetegna...semot...yenate..genzeb..magigna..hone

  • @merem-ju1tz
    @merem-ju1tz Місяць тому

    እና ምን ይጠበስ ከሞተ በኋላ ማሽቃበጥ ምን ይሉታል ወረኛ

  • @AschalhuGetaneh
    @AschalhuGetaneh 2 місяці тому

    😢😢😢😢

  • @Hayubaarbi-ye6fn
    @Hayubaarbi-ye6fn 2 місяці тому

    😢😢😢