በድንጋይ እንቀበልሃለን ያሉ አሉ. አስደንጋጩ አቀባበል በቦሌ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • በድንጋይ እንቀበልሃለን ያሉ አሉ. አስደንጋጩ አቀባበል በቦሌ

КОМЕНТАРІ • 306

  • @lbabasyad8020
    @lbabasyad8020 28 днів тому +60

    አሸብር የኢትዮጲያ ካንሰር ስልጣን ይልቀቅ እምየሀገሬን አዋረዳት😢😢

  • @habtamudejene899
    @habtamudejene899 28 днів тому +23

    አትሌት ሲሳይ ለማ እንወድሃለን፡፡ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፤ ምርጥ ሃሳብ፡፡ ሳታጠፋ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ ሰው መሆንህን ያሳያል፡፡

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 28 днів тому +1

      ኢትዮጲያዊነት ❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 28 днів тому +1

      ይሄንኛውማ ችጋር ፊት የራሱን ጥፋት እና ደካማ ጎን በሌለ ሰበብ ለማደባበስ ይሞክራል ህሌናውን ሸጦ 😊 አሸብር ብሎ ሰው ቱ

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 28 днів тому +1

      ሲሳይ የምር ሰው ነው ። በቃ ሌላ ቃል የለኝም ያረብ አዋደን የዱሮዋን ኢትዮጲያ መልሳት 😢😢😢😢 ሲሳየ ዘርህ ይባረክ አቦ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 28 днів тому +21

    ሲሳይ ለማ እጅግ ታላቅ ሰው ነው ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት ምልክት ነው !

  • @selemonabebe6793
    @selemonabebe6793 28 днів тому +11

    ሲሳይ ለማ እኛነታችንን የወከለ ጀግንነት ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k 28 днів тому +28

    በእውነት ሲሳይ ጀግና እና አስተዋይ ነክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 28 днів тому +13

    ሲሳይ ጀግና ነህ መሸለም ይገባሀል💪💪💪🙏🙏🙏❤❤❤

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 28 днів тому +28

    የአትሌቶቻችን ችግር ሳይሆን ፣ ማኔጅመንቱ መፍረስ አለበት ። ፓሪስ የሄዱበትን አላማ ረስተዉት ነበር ። በእስፖርተኞቻችን መሀል ይህን ያህል አሳፋሪ መከፋፈል ፡ መታየት አልነበረበትም ። it's really shameless. We didn't expect

  • @PurimPurim-ye8of
    @PurimPurim-ye8of 28 днів тому +8

    ሲሳይ እውነትም ሲሳይ ወንድሜ ከኔ ይሻላል ማለት መፅሀፍ ቅዱሳዊ መርህ ስለፈፀምክ ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ጌታ ይክስሃል እነዚህን አሳፋሪዎች

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 28 днів тому +11

    የአትሌቶቹ ችግር ሳይሆን የአሽብር ተንኮልና ሌብነት ነው አትሌቶቻችን ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ምክንያቱም ለፍታችኃል 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @asratgebeyehu7776
    @asratgebeyehu7776 28 днів тому +27

    ህዝቡ ለስፖርቱ ያለውን ስሜት ነው እነ አሽብር የገደሉት

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 28 днів тому +30

    አሸብር ስልጣን ይልቀቅ እንጅ ማንንም የምሰማ አይመስለኝ

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 28 днів тому +32

    አሸብር ከለቀቀ ለኛ ድል ነው

  • @user-tq9gu3ig6g
    @user-tq9gu3ig6g 28 днів тому +15

    ሲሳይ ለማ እንወድሃለን

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 28 днів тому +8

    አሽብር አይንህ በጨው አጥበህ አፍህን የምትከፍት ዓይን በላ ጥርስ መንቀል አደለም ከኢትዮጵያ ምድር እግዚአብሔር ያጥፋልን አሜን

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 28 днів тому +21

    አሸብርና ኮሚቴው በአሰቸኳይ ስልጣን ይልቀቅ!!!!!!!

    • @igo1071
      @igo1071 26 днів тому +1

      ትክክል

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb 28 днів тому +26

    ቦርጫም እንዴት አየህው ስትባል አቸኖ አፍጥጪ ትላለህ እንዴ መሀይም ነገር ነህ

    • @user-sj8nx3ms8m
      @user-sj8nx3ms8m 28 днів тому +2

      Batem mahyim ahya

    • @Riverspet
      @Riverspet 28 днів тому

      Koda neger new,yehan belo aschefari tish::

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 28 днів тому

      Bezi Borchert Kamera Gitarre mekirebu demo askeyami

    • @seada9327
      @seada9327 26 днів тому

      ደደብ ነገር ነው

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b 28 днів тому +4

    በእውነት ሲሳይ አሳልፈክ በመስጠትክ አንተ ጀግና ነክ የምር ጀግና ነክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ላንተ ክብር አለን ❤❤❤

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 28 днів тому +17

    አቼ የሚሉት ሆድ አደር ለሆዱ ሄደ በሆዱ የመጣ አጋስስ ማይም ምላሹን ሰምታሁ ማንነቱን ማወቅ ቀላል ነዉ ::

  • @destamekonen1609
    @destamekonen1609 28 днів тому +2

    I do not know much about Dr Ashebir but i think it is the right time to step down and give the young ones the chance. There are always individuals who can do better. Do not ever think you are the only one.

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 28 днів тому +16

    የዚህን አሸባሪ ሰው ፊት አታሳዩን ስንል በምክንያት ነው‼

  • @tedladessalene4260
    @tedladessalene4260 28 днів тому +7

    ቦርጩ ያሳፍራል ከአትሌት መሀል መገኘት የለበትም ሰርቶ መሸንቀጥ ሲችል?

  • @yohansebizu9621
    @yohansebizu9621 28 днів тому +9

    የአበል ተቀባዮችን ከአሸብር ለይቼ አልመለከታቸውም ።

    • @user-wn2gi6lq4i
      @user-wn2gi6lq4i 28 днів тому

      ሁሉም ሆዳም ብቻ ነው እንደዘድሮ ተቃጥዬ አላቅም የስራቸውን ይስጣቸው ዘረኞችን አላህ ያንሳቸው ፖለቲካ ያልገባበት የለም አገር እንደ ዋዛ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @tebeyenderes4447
    @tebeyenderes4447 28 днів тому +5

    በትክክል አስልጣኞች መባረር አለባችው የእነሱ ተንኮል ነው ይሄ ሁሉ

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 28 днів тому +2

    ሲሳይ ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለህ እባክህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 28 днів тому +4

    ዶ/ር አሸብር ውሽሞቹን ቤተሰቡን ፈታ ዘና አድርጎ አይኑን በጨው አጥቦ ብቅ ብሏል እኛ የምንፍልገው በፍቃድህ ስልጣንህን እንድትለቅ ነው ልክ እንደፈረጆቹ ህዝብ ጠልቶሀል ምናልባት የሚወዱህ ሰብስበህ ዘና ያደረካቸው ካድሬና ውሽሞችህ ናቸው

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 28 днів тому +2

    ይገርማል አገራችን ላይ እየታሰለቁበት ነው አሰልጣኞች ወይም መሪዎች.. ሲሳይ እናመሰግናለን መንግስት ግን ይኸ ጉዳይ በቸልተኝነት ማየቱ ሶስት ኦሎምፒክ በተከታታይ ይሄ ውጤት ሲመዘገብ ማለቱ ወይም የሚፈራ አካሉ አለ ወይም መንግስትም ውጤት መጥቶ አገር ባንዲራ ከፍ እንድትል አይፈልግም ማለት ነው

  • @AsnakeDinberu
    @AsnakeDinberu 28 днів тому +4

    ወይ አለማፈር ጉድ በል የሀገሬ ሰው ።ምንአስፈለገ ለተሳትፎ ነው ብለህ አልነበረም።

  • @demissietigist
    @demissietigist 28 днів тому +4

    በጣም አሳፋሪ ነገር ነው ጥሩ እንዳደረጉ ነገር ከጀግኖቻችን እኩል ደፍረው ሲቆሙ አይናውጣዎች

  • @mustefaregassa1030
    @mustefaregassa1030 28 днів тому +3

    የአንድ አትሌት ባለቤት ፈደሬሽኑን በሶስት ቦታ ካልተወዳደረች ሌሎች አትሌቶች አይወዳደሩም ማለት ምን ማለት ነዉ??? እነሱስ እንዴት ተቀበሉት ??? በራስ መተማመን የለም ወይ?????!!!!

  • @abdulkadirhasen1202
    @abdulkadirhasen1202 28 днів тому +3

    Ashebir is a disgrace and shameful..
    He should resign immediately.

  • @mulumarye4011
    @mulumarye4011 28 днів тому +2

    ሲሳይ እናመሰግናለ ይህ አቼኖ የሚባል ምን ለማለት ነው እንዴት አየኸው ሲባል የመለስው ያናድዳል አፍጥጬ ይላል እንዴ ያፍጠውና ማሾፉ ነው መቸም ዘንድሮ በህዝብ የሚያሾፈው በዝቷል

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 28 днів тому +6

    የቀን ሰራተኘውችን ሰብስበው ዝህብ ተቀበለን በክብር ለማለት፣ነው😂😂😂😂😂

  • @astergezahagn5766
    @astergezahagn5766 28 днів тому +7

    አይ አይ አይ ደራርቱ ገንዘብ ሰውን እንደዚ ይቀይራል ንሰኅ ግቢ ያም ይሁን ይህ እንወድሻለን ቅስማችን ነው የተሰበረው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @weare4258
    @weare4258 26 днів тому

    አትሌቶቻችንን አታሸማቁ ጥፋቱ የፌደሬሽኑ ነው። ጉዳፍ ባለውለታችን ናት ሞክራለች ምትችለውን እልህ ውስጥ ስለገባች በሳል አሯሯጥ አለመሮጧ ዋጋ አስከፍሏታል ለኔ ሁሌም ጀግናየ ናት ❤

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 28 днів тому +6

    አቨብር ለፍረድ ይቅረብ

  • @ewnetubelete8905
    @ewnetubelete8905 28 днів тому +5

    የኦለፒክ ኮሚቴና የአትሌትክ ፈደረሽን በሙያው እውቀት አልባ በዘር በጥቅም በጓደኝነት የተቧደኑ ስፓርቱንን ከጊዜ ጊዜ እንዲያሸቆለቁል ያረጉ ሰለሆነ ፈደሪሽኑና የእሎፒክ ኮሚተው ፈርሶ እንደአዲሰ ሲዋቀር የሐገራችን እሰፓርት ውጤት የሚኖረው

  • @igo1071
    @igo1071 26 днів тому +1

    💚💛❤️🙏👌😮በፌደሬሽኑ በአትሌቶቹ ቮት ተደርጎ በሀቅ ስልጣን መልቀ ቅአለበት ከሆነ ይልቀቁ ምንድነው ችግሩ መስዳደቡ ጥቅም የለውም ከንቱዎች ሁሉ ይልቀቁ :: የስፓርት ችሎታ ፍቅር ያስፈልጋል ለአስልጣኝነትም ለመወዳደርም አለቀ::

  • @MohammedYesuf-le2jl
    @MohammedYesuf-le2jl 28 днів тому +5

    የምንባክ ቀጣይ አንተን ስፖርት ውስጥ ማየት አንፈልግም

  • @chakisukoteklle
    @chakisukoteklle 28 днів тому +2

    በበጎ ፈቃድ ላይ የተመሠረተ ሥልጠና የተሰጣቸው አትሌቶች ምንም አይፈረድባቸውም፣የሀገር ጉዳይ በግለሰቦች ፍላጎት የሚዘወርበት አካሄድ በጣም ያሳዝናል፣

  • @user-ww9ed9mb9f
    @user-ww9ed9mb9f 26 днів тому

    ጌታ ይባርክ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 28 днів тому +3

    ያኔንተ ተግባር ምንድን ነው ብሄራዊ ቡድን አሠሌጣኝ የሌለበት ማለት ምን ማለት ነው ይህንን ልትሰራ አይደለም ወይ ወንበሩን የያዝከው ምን ማለት ነው ባል ሚስቱን የሚያሰለጥንበት መለት ይህን ማስተካከል ያለበት የእሎምፒክ ኮሚታና ፈደረሽኑ አይደለም እንደ

  • @Kirubel1221
    @Kirubel1221 28 днів тому +2

    የቀን ሰራተኞችን ሰብስበው ዝህብ ተቀበለን በክብር ለማለት ነው አሸብር ስልጣን ይልቀቅ እንጅ ማንንም የምሰማ አይመስለኝ

    • @haileethiopia9068
      @haileethiopia9068 28 днів тому

      የቀን ሠራተኛ የህዝብ አካል አይደለም እንዴ?

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 28 днів тому +6

    አትሌቱ ተባረክ

  • @askaltegegn9287
    @askaltegegn9287 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሲሳይ

  • @NebiyyUj
    @NebiyyUj 26 днів тому

    Thank you Athlete Sisay lema ,thank you !!!!!

  • @abelliyu1767
    @abelliyu1767 28 днів тому +9

    አሳፋሬዎች

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 28 днів тому +1

    አይ እምየ ኢትዮጵያ ስንቱን እንሰማብሻለን ፈጣሪ ይድረስልሽ ሀገሬ ሆዳም የበዛበት ጊዜ ለሀገር የማያስብ 😭😭

  • @user-og2fg1eg4h
    @user-og2fg1eg4h 24 дні тому

    Wow,
    First of all, as a professional Jornalest.
    1-why are you asking this guy ? He's not a member of the committee.
    2- What do you expect from his answer? He's not educated. Also, he was there because those people wanted the country looking
    bad. Think about our heroes and ask yourself if he deserves to stand there.
    I feel sorry for our country going wrong direction day by day.
    I hope everything is going to be good someday.
    I love you all.

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 28 днів тому +2

    ጅብ እንደዚህ ጥቅልል ብለህ ወፍረህ እስፓርት ተወካይ ኮብልምስቶን ይውረድባቸው

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 28 днів тому +1

    ሲሳይ 👍 እባክህ ለአሸባሪው አሸብር ይህን አሰተሳሰብህን በጫዋታ መልክ ንገርልን እኚ ሰውዬ ቆምጫጫ ነገር ናቸው በጥበቃ ሰው ካልተገፉ ንቅንቅ አይሉም ግን 2ቱም ይውጡ ጉድጎድ ተቆፍሮ አፈር ስላለበሰን ነው እንጂ ገድለውናል ሰለዚህ ራሳቹ ውሰጥ ያላቹት አንፈልግም በሉ/መንግሰትን እዚህ ውሰጥ አታነካኩ እውነትን እውነት መናገር እንልመድ እንጂ

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 28 днів тому +3

    አሸብር ካለ መቼም እናሸንፍም መወገድ አለበት ይሄ ማይረባ አቴሊቲክሱን ገደለ ድሮ ውጤት ነበር አንተ ከመጣህ በዋላ ነው መውረድ አለብህ ችሎታ የለህም ውረድ

  • @aaa3215
    @aaa3215 28 днів тому +2

    አሸብር አሸባሪ አብይ ያንባገነኖች መድሀኒት አንድ በለው ይሄንን ባይረስ የሀገር ነቀርሳ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 27 днів тому

      በመጀመሪያ ሃገርን እየገደለ ያለው ማን ሆነና ነው?
      ስንትና ስንት በሙያው ልምድና ዕውቀቱ ያላቸው ሰዎች እያሉ፣ አሸብርን የመሳሰሉ አድር ባይ ሆዳሞች ሃገራችንን እንዲያዋርዱ ካለ ሙያቸው፥ ገንዘብ እንዲዘርፉ ብቻ ሥልጣን ላይ እንዲቀመጡ ያደረገውስ አራሱ አሸባሪውና የጎጥ ፖለቲካ አራማጁ፣ በመንግሥት ሥም የተቀመጠው፣ የገዳዮቹና ዘራፊዎቹ ቡድን መሪው አብይ አመድ አይደለም?

  • @GuroDiki1969
    @GuroDiki1969 28 днів тому

    "ብሔራዊ አሰልጣኝ የለም:: ባል ሚስቱን ያሰለጥናል::"😂😂😂

  • @selam-pz5ds
    @selam-pz5ds 28 днів тому +2

    ዘርማንዘራቸውን ይዘው ሄደው አይፈራም ጋሜ አይፈራም እያለ ሲጨፍር ቆይቶ ደሞ መዋቅራችሁ በሙሉ ፈርሶ በንፁህ ሀገር ወዳድ ይደራጅ አትሌቶቹም ከዚህ በላይ በደል በቃ

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 27 днів тому

      ይሄ ሊፈፀም የሚችለው ኢትዮጵያ ውስጥ ለህዝብ እኩልነት፣ መብትና ነፃነት፣ ህግና ህግን ብቻ አክብሮ የሚሰራ፥ በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ላይ ተመርኩዞ የሚያስተዳድር መንግሥት በትግላችን ከመሰረትን በኋላ ነው!!

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 28 днів тому

    ይኤንን ግለሰብ እንኮን እሱን ጠያቂውም መታሰር አለበት ሰው ግ ን ምን ያደርጋአል።

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 28 днів тому

    Welcme our dear boys brave boys great guys workd squrre represnt ehiopia

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 27 днів тому

    ማርያምን እኔ ስልጣን ቢኖረኝ ወደ እስር ቤት ወይ ሀገሬ

  • @aaa3215
    @aaa3215 28 днів тому +1

    አሸብር ሀገሬን እንዳዋኘድካ ፈጣሪ ያዋርድህ ከሳውዲ አረቢያ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 28 днів тому +6

    ሲሳይ መሸለም አለበት። ህዝቡ በሽተኛ ነው ።ቁጭ ብሎ ማውራት ያቃል ያገኛችሁን አላህምዲሊላ በሉ።ያሸነፉትንየኔ ጀግኖች እንኩዋን ደስ አላችሁ።

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 28 днів тому +1

      tebarkeln shelmat ygbawal

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 28 днів тому

      በሽተኛው ህዝቡ ሳይሆን፣ እንደ አሸብር ዓይነቱን ሆዳም፣ እንደ ስሙ አሸባሪ( ሰዎች ስህተቱን ሲነግሩት ስልክ እየደወለ ስለሚያስፈራራ)፣ ለግል ጥቅም ብቻ አድር ባይ የሆነን ሰው በማይመለከተው፣ ሙያው ባልሆነ፣ ይህ ትልቅ ብሄራዊ ስሜት፣ የሃገርና የህዝብ ፍቅር፣ ዕውቀትና ልምድ ያለው ባለሙያን የሚጠይቅ ቦታ ላይ ሰውየው በሃላፊነት እንዲሰራ (ገንዘብ እንዲዘርፍ) ያስቀመጠው ከአሸብር የባሰ ሌባና ደንቆሮ ግለሰብ ወይም ቡድን ነው።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 28 днів тому +4

    ምናለበት አሸብርን እያሳያችሁ ቀኔን ባታበላሹት
    ዋራዳ

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 28 днів тому +3

    You are not competent at all, Because of him. Look back what you have been doing to the Hero Ethiopians !!! Histry never forgets, never forgets !!!!

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 28 днів тому +1

    ይሄ ደፋር! ስምን ሰይጣን ያወጣዋል አሸብር ! መንግስት አንተን ዝም ካለህ ፈርቶሀል ማለት ነው!

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 28 днів тому

      ስንት በሙያው ውስጥ ልምድ ያላቸው ብዙ ሰዎች ባሉባት ሃገር፣ አሸብር የተባለ አድር ባይና ሆድ አደር የሆነ ሰው፣ መንግሥት ተብየው ሆን ብሎ በዓለም አደባባይ ሃገራችን ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ስሟ እንዳይጠራ በማሰብ ነው ይህን ከሙያው ሙያ የሌለውን፣ የሃገር ፍቅር ስሜት ምን ማለት እንደሆነ ዕውቀቱ የነጠፈበትን ስግብግብና እፍረተ ቢስ ሰው በኃላፊነት ያስቀመጠው።

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 28 днів тому

    እኔም ከስልጣን አለቅም
    ባልኩበት ሀግር ጨምርበት አቶ አሽብር

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 28 днів тому +4

    ቲጂ ቆንጆ ስታምሪ

  • @user-yb8hc3zu9o
    @user-yb8hc3zu9o 28 днів тому +1

    እንቼሎ ምኑ ነው የምትጠይቀው እሱ ድራፍት ቤት እኔ ጃንቦ በ50ብር እሸጣለሁ እዚህ በ2600ብር እጠጣለሁ እያለ ፌስ ቡክ ላይ ሲለቅ ነበር በሌለው እጁ ነው እንዴ የሚያስበው ዶላሩን በብር አብዝቶ እላይ የስቀለው😂

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 28 днів тому +1

    ማንም ምንም ስለማንም መሸፋፈን አያስፈልግም ህግና ህግ ብቻ እናትነት አባትነት አይሠራም። አያሣዝኑም ሯጮቹ በላብ ደም ማቸው መቀለድ ነው። የደም እንጀራቸውን የበላውንም ያስበላውንም ተጠያቂ መሆን አለባቸው በቃ

  • @chuchuraye3313
    @chuchuraye3313 26 днів тому

    አቸኖን ይዞ የሄደው የድራፍት ሚኒማ ከሱ በላይ የሚያሟላ ጠፍቶ ነው አይ ሀገሬ😂😂😂

  • @zewdutechanew5209
    @zewdutechanew5209 28 днів тому +4

    ይሂ ሁሉ ትቢት ንቀት ውሸት ከየት የመጣ ነው ዶ/ር አሸብር

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 11 днів тому

    His name says everything.ASHEBER!!!

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 28 днів тому

    እባካችሁ ሚድያ ላይ የሚባል እና የማይባል ነገር ለይታቹህ እወቁ ጏደኛህ ሊሆን ይችላል ነገር ግን አንች አይባልም እሱን እዛው ድራፍት ስትጨልጥ ተባባል

  • @su72973
    @su72973 28 днів тому +4

    ድንጋይ ሲያንስህ ነው

  • @tsik914
    @tsik914 28 днів тому

    ሲሳይ ለማ ነው ማራቶን ያሸነፍው ሁለቱ ጋደኛሞች ተማክረው ይህን ውጤት አምጥተዋል ሌላው ግን ሀገርን አዋርደዋል

  • @selemonabebe6793
    @selemonabebe6793 28 днів тому +3

    ልዩ ሲዖል ለአሸባሪው አሸብር

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 28 днів тому

    ተባረከ

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 26 днів тому

    ስልጣን life time አረገው አሸብር።

  • @ArsemaHafte-u8t
    @ArsemaHafte-u8t 28 днів тому +1

    ሁሌ መሳባበና ምክንያት መደርደር በየ3እና 4 አመት የተለመደ ነው ቀጣይ 1እና 4 ዓመት ከዚህ የባስ ነው

  • @SanchoTaxi
    @SanchoTaxi 28 днів тому

    ለጥቅም ብቻ ለሀገር ክብር የላቸዉም

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 28 днів тому

    ይሄን ሰውዬ በኮበል ስቶን ግንባሩን የሚልልን እንጣ 😮😮😮😮

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 28 днів тому

    Asheber le ferd yekereb yemtelu eski like.❤

  • @simegntigneh4460
    @simegntigneh4460 27 днів тому

    ቦርጩን ዘጠኝ ወሯ እንደገባ ነፍሰጡር ሴት አንገፍጥጦ፣ ለተጠየቀው ጥያቄ እንኳን አግባብ ያለው መልስ ለመስጠት ያሾፈው(ትንፋሽ ያጣ የመሰለ) ሰውዬ አላናደዳችሁም?
    ምነው እንዲህ ቅርጹ እስከሚበላሽና አግባብ ያለው መልስ ለመስጠት እንኳን ትንፋሽ እስከሚያጥረው ያደረሰውን የምግብ አበላል ቀነስ አድርጎ፣ ብዙ በየመንገዱ ላይ የተራቡ ሰዎችን ቢመግብ፣ በውፍረት ከሚመጡ ህመሞች ራሱን ይከላከላል፣ ለተራቡ በማካፈልም በጎ ሥራን ሠርቶ ህሊናውን ከወቀሳ ያድናል። አይመስላችሁም? የምታውቁት ካላችሁ ምከሩት!

  • @DessieCityPeaceandDevelopmentA
    @DessieCityPeaceandDevelopmentA 28 днів тому

    የዶክተር አሸብር ወ/ ጊዮርጊስ ለኢትዮጵያም ሆነ ለምስራቅ አፍሪካ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት የሆኑበት የምርጫ ጊዜ ሳይጠናቀቅ ሥልጣናቸውን ይልቀቁ የሚል አካል በእርግጠኛነት የአለም አቀፉን የኦሎምፒክን ሕግና መርሕ ይጥሳልና የምርጫው ጊዜ ሳያበቃ መንጓጓት ሀገርን ይጎዳልና ሀይሌም በትሆን ያለግንዛቤ የዶ/ሩን ሥልጣን ይልቀቁ ዙርህን አታክርረው አርግብው ነገሩን ፋይዳ ስለሌለው ።

    • @simegntigneh4460
      @simegntigneh4460 27 днів тому

      ሰውየው(አሸብር) ታሪኩ እንደሚያስረዳው ላለው መንግሥት ተብዬ የዘራፊዎች ቡድን አድርባይነቱን በደንብ በማሳየት ብቻ የተሾመ እንጂ ከዕውቀት ዕውቀት ከልምድም ምንም የሚታወቅ ልምድ ስላለው የተሰጠው ቦታ አይደለም። በመሆኑም ብዙ በስፖርቱ ዓለም ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ባሉበት ሃገር ለውድድር ቀርቦና የተሻለ ልምድና ተመክሮ ስላለው የተመረጠ ባለመሆኑ፣ በዓለም ላይ በትልቅ ደረጃ ይታወቅ የነበረውን የሃገራችንን የአትሌቲክስ ውድድር ውጤት አሳፋሪና አሳዛኝ እንዲሆን አድርጎታል።
      ሰውየው ተመረጠ የተባለበት ጊዜም ሳይደርስ ቢወርድ፣ እንኳንስ እሱ፣ ህግና ሥርአት ባለበትና በሚከበርበት ሃገር ውስጥ የሃገር መሪዎች፣ ማለትም ጠቅላይ ሚኒስተርም ሆነ ፕሬዜዳንት ጥፋት ሰርተዋል ከተባለ የተመረጡበት ጊዜ ሳይደርስ ሥልጣናቸውን ስለሚለቁ፣ የርሱም ቦታ መልቀቅ ለወደፊቱ የተሻለ ነገር በስፖርት ፌደሬሽኑ አዲስ መዋቅርና አዲስ መንፈስ፣ ግልጽነት ባለው አሰራር ጥሩ ውጤትንም ሊያስገኝ የሚያስችል ሁኔታንም ስለሚፈጥር ሊያሰጋን አይገባም።

  • @user-vs5eu8mm4m
    @user-vs5eu8mm4m 27 днів тому

    የጥርስ ህክምናው ላይ ብትፈላሰፍ አይሻልም ያስቀየምከውን ህዝሁን ይቅርታ ጠይቅ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 28 днів тому

    አሰብርና ደራርቱ ስልታን ይልቀቁ

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 28 днів тому

    Abo asberen Doctor atebeluet

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 26 днів тому

    shua shua asteyayet...nebs yimar...letarik yikemet!!!!

  • @solomonkeffa230
    @solomonkeffa230 28 днів тому

    Ashebariw ashebir tefatan

  • @lalatesema9529
    @lalatesema9529 28 днів тому +2

    gold for Asheber

  • @bettyskincare19
    @bettyskincare19 28 днів тому +1

    Yikerta ateyiki ate gegina neki le Ethiopia❤❤❤

  • @yon1623
    @yon1623 27 днів тому

    a national embarrassment. no-one want to be there .

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 27 днів тому

    አሸብርን በመጥረቢያ አንገቱን መሰንጠቅ

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 28 днів тому

    Behizbu Chebicheba Tawake Honk Enje Awake Endalonki Letawkew Yigebal .
    Acheno Ferisamu !!!

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 28 днів тому +1

    Betame temesegenalehe gobeze

  • @arseyab7453
    @arseyab7453 28 днів тому

    Simu erasu yinageral ASHEBIR.... This is all politics midire le hodu adari... hagerin masiterat bene Haile Kenenisa Meseret kere 😥 😔 even Deraritu changed in so many ways 😥

  • @TigestGirma-q1w
    @TigestGirma-q1w 28 днів тому

    Mekabreh yekpfer aseber.

  • @user-dm7qc9dt2i
    @user-dm7qc9dt2i 28 днів тому

    ante min qtefah yene geta yibekulih tewotitehal gegna ,tebarek zemenih yibaek

  • @Ethiopialover
    @Ethiopialover 28 днів тому

    ይሄ እስፖርተኛ አይመልም ቦርጩ ምን ያክላል

  • @ashagrebezabih6568
    @ashagrebezabih6568 26 днів тому

    ስንት ፈርሳም አለ በናታችሁ። ቀይ ማሊያ የለበሱት እንዳለ ያሸብር ጀሌ ነው።

  • @hayumuhidin8792
    @hayumuhidin8792 28 днів тому +1

    አሸብር አንተ ነህ ጉድለት የነበርህው
    ልቀቅ 😂😂😂

  • @user-gz9rf4hf3e
    @user-gz9rf4hf3e 28 днів тому

    ሀጎሰ ከታመመ ለምን ዮሚፍ አይሮጥም ነበር?

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 28 днів тому

    Wenidme Dagne Zeriga Nidet ena Mekefatihn Egnam Engarahalen .
    Minew Komander Deraritin Tekisehi
    Wanawin Ashebari Bechelta Alefikew ?
    Agibab Adelem !!!