እንዴት ሰነበታችሁ? አሰቃቂው ወንጀል እና ያስከተለው ቁጣ፣ የትግራይ የፖለቲካ ቀውስ፣ እና ሌሎችም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 43

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  2 місяці тому +2

    We need your usual support👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @lovepeace7999
    @lovepeace7999 2 місяці тому +4

    I feel like you try to protect derartu. She said "gizew ye sniper new ytebetebatal" amharic is my mother tongue, and I understand exactly what's that means, I'm sure you do too but I don't understand why you try to give her a pass for what she said. Remember, she is a public figure, and they were not talking about their private life they were conspiring on the Ethiopian olympic organization. But the rest of the topics I agree 💯 % with you brother.

  • @ambageb
    @ambageb 2 місяці тому +1

    ጥሩ አቀራረብ ተባረክ!!

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 місяці тому +3

    የገንዘብ ችግር የለባቸውም ያልከው በምን መስፈርት ነው? ገንዘብ አለህ ማለት ሞራል አለህ ፍትሀዊ ነህ ማለት አይደለም ።የስልጣን ሽኩቻው ስልጣኑ የሀብት ምንጭ ስለሆነ ነው ♦️ ገንዘብ አለህ ማለት ያለኝ በቃኝ የማለት ሞራል አለህ ማለት አይደለም። ድህነትን ብቻ የአጭበርባሪዎች መገለጫ ማድረግ ስህተት ነው♦️ ሰዋቹ ሀብት አላቸው ማለት ሀቀኛ ናቸው ማለት አይደለም
    ለስልጣን ብለው ሀገር የሚያተራምሱት ለህዝብ ለሀገር ብለው ሳይሆን ለጥቅም ለገንዘብ ብለው ነው።
    አሸብርም ደራርቱም በዛው በአንድ ሚዛን ነው የሚቀመጡት !!

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 2 місяці тому +1

    Thanks!

  • @tageseadore7057
    @tageseadore7057 2 місяці тому +2

    Derartun lemdnew yemtkelakelat?............enkuan yemtnagerew mawok ketechale yemtasbew rasu consequences alew. She is public figure eko...............ke ante yaltebekut asteyayet new😢

  • @abafarda7307
    @abafarda7307 2 місяці тому +1

    "Tinish qedada sitagenu zelachihu atigbu" I like it. Gossipers love gossip; you can`t help it..

  • @lolitazulu7347
    @lolitazulu7347 2 місяці тому

    Dear Moges, you should listen to the interview the mother gave. It's heart breaking...

  • @tayeworkuthemc4997
    @tayeworkuthemc4997 2 місяці тому +1

    ምንድነው የምታወራው ?? አውሬ ምን ይማራል? በማን ኮንስት ነው የሚማረው?? አውሬ አውሬ ነው! ካልገደልከው ነገ ደግሞ ሌላ ይበላል!! ጤነኛም ሆነ አልሆነ በአደባባይ መሰቀል ነው ያለበት!! ያንተ ልጅ ተደፍራ ብትገደል እሰሩትና አስተምሩት ትል ነበር??? How can your heart rightfully allow you to try be so technical ???

  • @deborahabte5353
    @deborahabte5353 2 місяці тому

    Yes

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    የህግ የበላይነትና ተጠያቂነት የለለበት አገር ምን አዋንታዊ ነገር ይጠበቃል። ስርዓት አልበኞችን ጠራርጎ ማስወገድ ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ።

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d 2 місяці тому

    ላይክ እና ሼር አድርጉ 🙏

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 2 місяці тому

    Not only for victim families but also for all fathers, its very painful, I believe I'm a reasonable person but for this case I support mob justice!!

  • @abrhamtesfaye5965
    @abrhamtesfaye5965 2 місяці тому

    የሕፃን ልጅ ምስክርነት ተቀባይነት አለው ብሎ በጤናማ አዕምሮ አስቦበት ነው የገደላት

  • @WoubshetNegatu-mn2nc
    @WoubshetNegatu-mn2nc 2 місяці тому +1

    This is a terrible crime,he should be punished life in prison for life without parole.

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 2 місяці тому +1

    ኢትዬጲያ ዉሰጥ ፍርዱ ሳይሆን የመፈፀም አቅሙ ዉ ችግሩ ይሄ ግለሰብ 25 አመት ቢሆንም ከ 2 አመት በሇላ ሊለቀቅ ይችላል

  • @GGU900
    @GGU900 2 місяці тому

    ፍትህ በትክክል የምሰጥ አካል ከሌላ ብቻኛው መፍትሄ ፍትህን በረስህ መንገድ መግኛት በልጅ ለይ፣ በእህት ና በሌላም ቤተሰብህ ወንጀል የምፈፅምን ግለሰብ በአደበባይ ግንበሩ በማለት ነው☝️☝️☝️ የፌፈንም ፍትህ የምገኛው መንግስት ወይም የምመለከተው አካል የሞት ፍርድ ፈርዶበት በአደበባይ መስቀል ስቻል ብቻ ነው💔💔💔💔

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu 2 місяці тому

    ሞገስዬ በእውነት በጣም ነው ምወድሕ ማንንም አልሰማም አንተ የምትለውን በሙሉ ልቤ በደስታ ነው ማዳምጥሕ ዛሬ ግን ትንሽ አንድን ሰው ፕሮቴክት ስታደርግ አየሁሕ ምንም አይደለም የሚሰማሕን መግለፅሕ ግን በዚሕ ደረጃ ለምን ስለደራርቱ ተቆጨሕ እኔም እንዳንተ አይነት አመለካከት ነው ያለኝ ደራርቱ ለሐገር ከዋለችው ውለታ ያ ተሾመ ጫታም አፉን አይከፍትባትም ነበረ ያው የሞራል ዝቅተታችንን ያሳያል ግን ስልጣኑን የሚፈልጉት እኮ ያላቸውን ሐብት አልበቃም ብሎቸው ዘረፉ ውስጥ ናቸው እኮ ሞገስ ቀላል ዶላር ያለው መሰለሕ ጦርነቱ ስልጣን ስልጣኑን ለዘረፋ ነው ጥሩ ፖዘቲቭ ቲንኪግሕን እወደዋለሁ

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 2 місяці тому

    How we sink to this level of stupidity? Where are our values , dignity …the victim has been chased and lost her precious daughter . Rest in peace and all strength for mom.

  • @sisaymersha9781
    @sisaymersha9781 2 місяці тому

    የሞት ቅጣት

  • @miftaawel7716
    @miftaawel7716 2 місяці тому

    እሄን ሰውዬ ከውሬ ረሱ መቆጣሩ ለአውሬ እና ለእንሰሰ ክብር መሰጠት ነው

  • @DhabaFayissa
    @DhabaFayissa 2 місяці тому

    Rule of law መኖር አለበት Mob justices ራሱ crime ነው

  • @TitiBerhanu
    @TitiBerhanu 2 місяці тому

    ካሳዋ ገዳይ ተቆራርጦ እንዲሞት ማረግ ነው

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 2 місяці тому

    እንዴት በወቅቱ ጉዳዩ አልተነሳም? አሁን በዓመቱ ነገሩን ማነቃነቅ ለምን ተፈለገ?
    ዘግናኝ ወንጀል እንዴት እየተበራከተ መጣ? መንግሥት ከቁብ የማይቆጥረው ለምንድነው? ለሟቾች ሬሳ ችግኝ የሚተክል መንግሥት እንዴት ፈጠርን? ፈጣሪ ይድረስልን።

  • @semunigusmekenaabdurehman5484
    @semunigusmekenaabdurehman5484 2 місяці тому +1

    በዚህ ብቻ ሳይሆን እንደው ስዩም ተሾመ የሚባለውን ነገር መላ የሚያረግለት የለም ?
    በሀገርም በማህበረሰብም ላይ ከባድ በሽታ እየነዛ ነው ። አተላ እየጠጣ አፉን ያለልክ

  • @abrhamtesfaye5965
    @abrhamtesfaye5965 2 місяці тому

    ፍትሕ ለዚህች ሕፃን
    ይህ ደራራቢ ወንጀለኛ ሴይጣን የሀገር ሀብት ለምን ይመገባል?
    አስገድዶ መድፈር እና ተብሎ ነው
    ፍ/ቤት የሚቀርበው? 25ዓመት ፍትህ ላይ መቀለድ ነው።።።ጤነኛ ነው ታጋልጠኛለች ብሎ ነው የገደላት

  • @ambageb
    @ambageb 2 місяці тому +4

    አሰገድዶ መድፈርና የማይደፈረውን መድፈር ዘግናኝነቱን በማየት በሞት ቅጣት ፍርድ ብቻ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    አንድ አይነት ነገር እያደረጉ የተለየ ዉጤት ስለማይመጣ እነ ሽብሩ ስልጣናቸዉን መልቀቅ አለባቸዉ።

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 2 місяці тому

    የህፃን ሄቨን ገዳይ የአእምሮው ሁኔታ ተፈትሾ የሞት ቅጣት የሚገባው ነበር ግን ይህን የሚፈርድ ህግ የለም : ወደፊት ቢወጣም ህግ ወደ ኇላ ተመልሶ አይሰራም::

    • @GGU900
      @GGU900 2 місяці тому

      ህግማ አለ ህጉን በትክክል ተጠቅሞ የምፈርድ ጠፍቶ ነው እንጂ🤔🤔🤔 የአዕምሮ ጤናኛ ና ሴራኛ የሆነ ወጣት ነው በትክክል አስቦበት አቅዶ አውሬ እንኳን ማይፈፅሞውን አሰቀቂ ተግበር የፈፀማው ለዚህም የሞት ፍርድ ነው የምገበው ከልሆነ ነጌም ሌላ አሰቀቂ ወንጀል መስመተችን አይቀርም። እንኳን እናትዮ እኔም በገኛው እሱ ከመግደል ወደኋላ አልልም💔💔💔💔

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 місяці тому

    እሄን ሰው ሰው ብሎ መጥራት ይከብዳል ሰው እንዴት ለዘውም የልጆች አባት ሁኖ ህፃን የሚደፍርና የሚገል ??? ሰይጣንን ያስቀናል

  • @abrhamtesfaye5965
    @abrhamtesfaye5965 2 місяці тому

    where is the petition

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 місяці тому

    ሰዉቡላዉ ጠቅላይ ወንድ ሴት መድፈር መዝረፍ ማረድ ማሳደድ ወዘተ ወንጀል አደለም ነዉ እሳቤዉ የአሳ ግማቱ ካናቱ ነዉ ቁም ነገሩ።

  • @shineadam5473
    @shineadam5473 2 місяці тому

    ሞገሥ:ተከታታይህ ነኝ ሌላ ባላዋጣ like ማድረግን ግን ቆጥቤ አላውቅም ። የደራርቱ ነገር ግን አንዘርዝሮኻል ።
    dhoksuullee hindendenye wanna gaarii yemmuu hojjettu nikabajnaan yoo belleessitu immoo nigaafanna niselphisnaas. Kana gochuun sirrii natti fakkaata.

  • @efoytabuche7282
    @efoytabuche7282 2 місяці тому

    ድርግታቸዉን እና መጨማለቀቸዉ ትደግፋለህ?

  • @kezira4
    @kezira4 2 місяці тому

    ስዩም ተሾመ ወራዳ የዝቅጠት መጨረሻ

  • @EmilieSOKO-dt9qe
    @EmilieSOKO-dt9qe 2 місяці тому

    😂😂😂😂💔💔💔💔

  • @Roman-v9f9w
    @Roman-v9f9w 2 місяці тому

    ሞገስ አንተም ዝምብለህ የተሞኘህ አትምሰል።ያደረጉትማ ጉባኤ ነው።ስለሆነም ነው እነጌቾን ያባረሩት።ያው ግን ውሸት ባህሪያቸው ስለሆነ ማፈግፈጋቸው ነው።

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 2 місяці тому

    Why d u think this case is brought forward as so special while there were 100's or 1000's in Eth's recent memories?

  • @sisaymersha9781
    @sisaymersha9781 2 місяці тому

    የሞት ቅጣት

  • @sisaymersha9781
    @sisaymersha9781 2 місяці тому

    የሞት ቅጣት