የታጨቀ ምክር ተባረኪ ቃቁዬ! You are a blessing to so many!! Holy Spirit we love you! We worship you! We surrender to you! Kakuye you are a live testament of the changing power of the Gospel! What a beautiful life journey you are sharing to all of us generously! If not yet please write a biography of you and Gash Kifle
Kakuye ❤ I thank God for giving us the chance to be mentored by you. Your guidance has been invaluable. May God help us become disciples who can pay it forward to others. To the UA-camr: I'm always amazed at how you choose your guests. Many blessings to you
በእውነት መንፈስ ቅዱስ እራበኝ ጌታን እጅግ ወደዋለሁ እባካችሁ ፀልዩልኝ😭
እንደ ልብሽ መሻት ይሁን
Me tooo
The shepherd knows where to find you. Don't worry he will find and satisfies you.
እኔም እንዳችው 😢🙏
Ende Menfes kedus kanchiga silale Eko naw yerabesh Getan melkam
ዋው እትዩ ቃቁ በአንቺም ውስጥ ጌታን አየሁት በእምባ የሰማሁት ምስክርነት ጌታን ያየሁበት ምስክርነት ባለቤትሽን አከበርኩት
Thank you 🙏
ዋው የሚገርም የጌታ ፍቅር በባለቤቷ ውስጥ ተገለጠላት ለኛም ክርስቶስ እየሱስ ማጋባት ይሁንልን ተባረኪ እምነታችሁ የፀና ነው ጌታ ይባርካችሁ
አሜን 🙏
እኔ እራሱ በዚህ ምስክርነት ውስጥ አልፎ ጌታ መንፈስ ቅዱስን አየሁት ❤❤❤❤ እንዴት ያለ ፍቅር ነህ ❤❤❤ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
ክብር ለጌታ ይሁን
ሰው ውጪን ያያል ውስጥን የሚሰራ የሚያስውብ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ፈለኩት። እትዬ ዘለቃ ጌታ ይባርኮት!!! ደማስቆ ተባረኩልኝ ተናፋቂ ነቹህ።
@@hannagossayedagne1236 እናመሰግናለን
ምን ዓይነት እናትነት፣ ፅናት፣ ስርዓት፣ ጣፋጭ አንደበት…… እንዴት ደስ ይላል ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ነው፡፡ ተባረኩ እናት ጌታ እየሱስ ያብዛሎት እድሜ እና ጤማ ይስጥዎት ተባረኩ!!!!
አሜን
ቃቁ እና ኮሎኔል በቀለ እኔና ቤተሰቤም ኦሎምፒያ ያለው ቤታችሁ በደርግ ዘመን በዙ ተገልግለናል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ እስከመጨረሻው በእርሱ ያፅናችሁ በጣም እወዳችዃለሁ
ከጀርመን❤
እናመሰግናለን
ጌታ ይባርኮት የኔ እናት በጣም ደስ የሚል አስተማሬ የጌታን ፍቅር የሚያጋባ መንፈስ የሞላበት ምስክርነት ነበር የምታቀርቡልን ሀያላን ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
ኣቤት የኛ ጌታ የሚሰማ የሚመልስ ስሙ ይባርክ እናታችን ጌታእዩሱስ ዘመንሽን ይባርክ በአባታችን መንግስት አብርን እኖራለን ❤
ክብር ለጌታ ይሁን
finally በጉጉት ምጠብቀዉ site ሆኖ ቁጭ 😂
we love you ደማአስቆ members እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ አትጥፉ😊
ምስክርነት ስንሰማ ለእየሱስ ለአብ ለመንፈስ ቅዱስ ያለን ቦታ እንዴት እንደሚስፋ ፍቅሬን ናፍቆቴን ያልቀዋል የዉነት
እናመሰግናለን 🙏🙏
መንፈስ ቅዱስ 🙌
ይህንን ክቡር የሕይወት መንገድ ምስክርነት የሚሰማ ሁሉ አለመባረክና ለሕይወት የሚጠቅም እንቁ አለማግኘት አይችልም: ቃቁዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ - አንቺ ራስሽ ትልቅ ትምህርት ቤት ነሽ::
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
ጌታ ይባርክሽ ወ/ሮ ዘለቃ ደስ የሚልና የሚስተምር ምስክርነት ነው ፍፃሜያችሁ በቤቱ ይለቅ ለበረከት ሁኑ::
አሜን 🙏🙏
በመጀመሪያ እግ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት !!!!የተባረከች እናት ናት።ባገኛት ግን ደስ ይለኛል
Contact us by Telegram
@@Encounter_telegram lay endet nw yenagegachu or ur user name pls
አገናኙኝ@@Encounter_
አባቢ ቃቁ ዬ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ኑሩልን አቤት ጌታ በሚኖሩ ሰዎች አደበት ሲጣፍጥ እያየኋቸው ከኖሩክት ቤተሰብ መሀል ናቸውና እጅግ ደስ ይለኛል የጌታን እጅ ያየንባቸው ኑሩልን ተባረኩ
አሜን
ቃቁ የኔም ልጅ iplepcy ይታምማል ከአስር ዓመቱ ጀምሮ አሰከ አስራ ሰምንት አዑንም መድሃኒት ይወስዳል መቼ ነው አኔን ጌታ ከዚህ የምያውጣኝ ይላል አግዚአብሔር ቀን አምናለሁ ምናልባት ቤተሰቤ አብሮ ይድናል. ጌታ ይከበር አሜን
ጌታ መልካም ነው 🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርልሽ
አይዞሽ
Ayzosh geta ykeyiral. Ene wendeme ke 12 amet edme eske 25 betam be epilepsy yecheger neber Egr fewusot zare ke 15 amet belay andim gize saynesabet berasu drive eyaderege beselam eyeenore newu. Le Egr ymesan neger yelem!
If you want your son to be healed give him holly communion everyday - that is it - blame me after time.
አቤት ውበት በ72 አመት እንዲህ ማማር 😍
Thank you 🙏
ታዲያ 72አመት እድሜ ለሰጣችው አምላክ ምን አስፈለገናነው!ነጩን የክብር ፀጉር በአርቲፊሻል አጠቆሩት😭😭😭😭
@@meselechfeyessa1226የምን አርተፊሻል??ትችት ቢቀር መልካም ነው
@@meselechfeyessa1226 ኤጭ ምን አገናኘው ?
ሁሌም ከቀደሙት ብንሰማ ብዙ እምንማረው ይኖራል። ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት። ጠቅሞኛል።
እናመሰግናለን
ይህ ምስክርነት ጌታ በሚያቀው የኔ መልስ ነው።ጌታ ሆይ ና ና ና በቤቴ፣የቀሚስህ ዘርፍ የማይሆነውን ከኔ -ከቤተሰቤ ጠርጏ ህልውናህን ይትከለው።ጌታ ሆይ ታይ በቤቴ።
እሰይ እንኳን መልስ ሆነ። ጌታ መልካም ነው
በጣም የሚገርም ምስክርነት wowow wowow የልጁ ታሪክ በጣም ይገርማል የኔ እናት ፀጋ ይብዛልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን 🙏🙏🙏
በጣም የሚገርም ምስክርነት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።ተባረኪ እናቴ።
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም የሚያንፅ የሚያስተምር ምስክርነት ንው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችው የጌታ ሰራ ድንቅ ንው
ክብር ለጌታ ይሁን
ሰው ውጪን ያያል ውስጥን የሚሰራ የሚያስውብ መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ ፈለኩት ...... i need you holy spirit.... i understood that i couldn't afford to live without you.
Holly Spirit 🙌
የኔ እናት ጌታ ብርክ ያድርግሽ የህይወት ትምህርት በብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረኩልኝ።
አሜን እናመሰግናለን
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እያሳኩ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ማዘር ጌታ አቡዝቶ ይባርኮት ማዘር አሁንም በኛ ትውልድ ወጌል እዲበዛ ፀልይልን ጌታ ህዝቡ እዲያበዛ ምክንያቱም በናተ ፀሎት ነው እኛ እዚ የደረስነው ማዘርዬ ለኔም ፀልይልኘ ዘመኔ በጌታ ቤት እዲያልቅ🙏🙏
እናመሰግናለን እንፀልያለንም ።
Wowowowowowowo🙇♂️🙇♂️🙇♂️🙇♂️አግዚአብሔር ይመስገን
ኢየሱስይድናል
ጌታ ስም ይባረክ ❤❤
ጌታ ኢየሱስ እኔን እና ቤተሰቤን ይጎብኘን እትዬ ዘለቃ እርሶን ደግም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት::
አሜን 🙏
ድንቅ ምስክርነት
ኢየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው !!!!
አሜን 🙏🙏
ቋቁዬ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግሽ ሁሌ ስሰማሽ እባርካለሁ አንቺንም አባቢንም ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ በጣም ነው የምወድሽ
እናመሰግናለን
ዋው በጣም ድንቅ ነው ፡ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፡ መንፈስ ቅዱስ ሆይ እወድሃለውኝ ፡ ና ና ሙላኝ ፡ ምራኝ 😢😢❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
አቀራረባችሁ ሁል ጊዜ ያስደንቀኛል ዘመናችሁ ይባረክ
እናመሰግናለን
የሚስደንቅ ምስከሰር ነው እግዚአብሔር መልካም ነው ክብር ለጌታ ይሁን!!ዋው!!
ክብር ለሱ ይሁን
ታሪክሽ የአእኔን ታሪክ ያስታዉሰኛል እኔም ባለቤቴን አምስት ዓመት ነዉ ያሰቃየሁት የኛ ጌታ ድንቅ ነዉ ። አንቺ ድንቅ አስተማሪ ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ብዙ ታስተምሪኛለሽ ለአምላክ መልቅ እንዳለብን ነዉ ያስተማርሽኝ ።ልጆች ለኛ በአደራ ነዉ የተሰጡን እንጂ የሱ ናቸዉ ምን እንደምናፍቅ ታውቂያለሽ ያንችን ባለቤት ይሄን ትሁቱን ባለቤትሽን መተዋወቅ ነዉ ። ጌታ ድንቅን ነገር አድርጎል በናንተአእ ጌታን ስለናንተአእ እባርካለሁ ተመሰገን 😍😍
አሜን
ስለ እናታችን ቃቁ ከፓልቶክ ነበረ የሰማሁት!! የእግዚአብሔር የዘመኑ ጄነራሎች አንዷ እንደሆኑ። ባለቤታቸው እርግጠኛ ትሁት እና እውነተኛ የጌታ ወታደር ናቸው።
ኢንካውንተሮች ጌታ በብዙ ፀጋ ይባርካችሁ!! ውስጤ መንፈሳዊ ናፍቆትን መጠማትን መፈለግን መራብን ስለምትፈጥሩ ። አገልግሎታችሁ ይስፋ። ሁልጊዜም በእንባ ነው የምጨርሰው።
እናመሰግናለን 🙏🙏
ቃቁዬ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፣
በቅርብ ከመገናኘታችን በፊት ከምታስተላልፊያቸው ትምህርቶች ተጠቃሚ ነበርኩ ፣
መንፈስ ቅዱስ ጠቢብ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ቅመም አርጎሻል እግዚአብሔር ይባረክ ዘመንችሁ ሁሉ በጌታ ቤት ለበረከት ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
እህታችን እትዬ ቃቁ ተባረኪ ባለቤትሽ ክቡር ወንድማችን ተባረኩል ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ለትውልድ የምታስፈልጉን ናችሁ ዕድሜን ያብዛላችሁ !!
Thank you
እንዴት ሚጣፍጥ ምስክርነት ነው !! ❤❤❤❤ ጌታ በብዙ ይባርካችሁ❤❤❤❤
አሜን 🙏
❤እናቴ አንቺ እራስሽ ም ሆንሽ ባለቤትሽ የምትገርሙ ናችሁ ከሁለታችሁም የበለጠ ደግሞ ጌታ አስገረመኝ "በፍቅሬ ኑሩ" ብሎ ትኖሩበት ዘንድ ጸጋውንም አበዛላችሁ ስሙ ይባረክ። ቃቁዬ በቀረው ዘመንሽ የብዙዎችን ትዳር ለጌታ የምትማርኪ የእርሱን የተስፋና የብርሃን መንገድ የምትመሪ ያድርግሽ ተባረኩ አብርሃምና ዘሩን የባረከ እግዚአብሔር ዘርማንዘርሽን ይባርክ፣ጸንተሽ በቤቱ የምትቆሚበትን ጸጋና ሰላሙን ያብዛልሽ። አሜን!
ክብር ለጌታ ይሁን
እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ። በምስክርነታቾሁ ተባርኬያለሁ። ተባረኩ።
ቃቁዬ ተሰምተሽ የማትጠገቢ የእግዚአብሔር ሴት ነሽ በጣም እንወድሻለን አባቢንም ጭምር ብርክ በሉ
እናመሰግናለን
አቤት ጌታ ሆይ ሁሌም ድንቅ ነህ! ምን ይሳንሀል ኤልሻዳይ ነህ ሀሌሉያ
🙌🙌🙌🙌
እህታችን እትዬ ቃቁ ተባረኪ ባለቤትሽ ክቡር ወንድማችን ተባረኩል ዘመናችሁ ይባረክ!!! በጣም በጣም ለትውልድ የምታስፈልጉን ናችሁ ዕድሜን ያብዛላችሁ !! 👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️🥇🥇🥇🥇
ክብር ለጌታ ይሁን
አብራችሁ ከባለቤትሽ ጋር ብትሆኑ በዚ ቦታ እንዲት ደሰ ያሰኞል ብዙ ቦታ ብቻሽን ነሽ ተባረኩ።
በሚቀጥለው እገዚአብሔር ይረዳናል
Yemigerm misekirenet
Ye Getan mihiret ,ye menfeskdus hail yayehubet ena guadegnenet yayehubet new
Geta yebarekachihu
በእባ የሰማዉት ድንቅ ንግግር መንፈስ ቅዱስ የሁልግዜ ረሀቤ የመኖሬ ትርጉም ምን ቃላት ይገልፅካል የልብን የምትረዳ መንፈስ ቅዱስ
መንፈስ ቅዱስ 🙌🙌
የተከፈተ ሁሉ በር ነው ? በጣም ደስ የሚሉ እናት
ጌታ ኢየሱስ ከወደደ ወደደ ነው ይታገሳል እኛ የምናሰቃየው ከመስቀሉ ስቃይ አይብስበትም እንዴ ?
ጌታ ይመሰገን ማምዬ እንዳንቺ እግዚአብሔርን የምተርክልን ሰው በዚህ ዘመን መኖሩ 🙏 ጸጋውን ሰላሙን ያብዛልሽ❤️ ለእኛም ጸልይልን
Thank you 🙏
"ክርስቶስ ኢየሱስን ይኖረዋል" እንዴት የሚገርም ምስክርነት ነው wow.
Praise God
አቤት እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል ስሙ ይባረክ ተምረንበታል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Thank you 🙏
ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
አሜን
❤❤"....አንድ ጊዜ አስበኝ..."😭😭😭❤❤ i love you Lord Jesus!❤ tebareku Kaku n dear all ! Wonderfull testimony i watch it with 😭😭❤!
Praise God
ቃቈዬ በጣም የተባረከችሁ ቤተሰብ ነችሁ እኔም በአካልም. አውቃችኋለሁ አባቢዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አሜን 🙏🙏
በእውነት ድንቅ ጊዜ ነበር ! ተባረኩ።
አሜን
Amazing testimony. Praise God. God is faithful 🙌 🙏🏾. God bless you all 🙏🏾
Amen 🙏
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ! የሚያስቀና ህይወት ነው።
ክብር ለጌታ ይሁን
በጣም በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር እርዳታ ምህረት ቸርነት አስተማሪነት በሁሉ አቅጣጫ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እኔ በዝና የዛሬ 20 በፊት አንዲት እህት ጤናዬ ወ/ገብርኤል የምትባል እህት የሰፈር ህብረት ስንፀልይ ነበር ስለእናንተ ቤት ፀሎት ትነገርረን ስለነበረ የሆነ ትዝታ ነበረብኝ አሁን ደግሞ ሙሉውን ምስክርነት ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መላው ቤተሰቡን
ቅር ያለኝ ግን እግዚአብሔር ባወጣልዎ ስም ነበር መጠራት የነበረብዎ ምክንያቱም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሲያዝ
በተረፈ ባለቤትዎ ታድለዋል ያልተነገረላቸው የጌታ ጀግና ጌታ ሽልማታቸውን አዘጋጅቶላቸዋል
ክብር ለጌታ ይሁን
በጣም ደስ እሚል ልብ የሚነካ ምስክርነት ነው ፈጣሪዬ ስምህ ይባረክ ❤❤❤
አሜን 🙏🙏🙏
ተመስጫ ነው የሰማሁ ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ
አሜን
ጌታ ይባርክሽ ሌላውን መንገድ በጌታ ፍቃድ እንዳይ ረዳሽኝ ተባረኪ።
አሜን 🙏🙏🙏
የእውነት ዘመንሽ ይባረክ ስለመንፈስ ቅዱስ ምሪት በዚህ ዘመን መስማት መታደል ነው ዘመንሽ ብሩክ ይሁን የኔ እናት የእውነት ቸባረኪ
አሜን 🙏🙏
ብበዙ ተባረኪ ፀጋም ይብዛልሽ ህይወት መንገድ አለው የምንሄድበት የተለያዩ መንገዶች መልካሙንም መጥፎውንም ሚዛናዊ አድርጎ የሚነግረን ነበር የጎደለን መልካሙን ብቻ እየነገሩን ህይወታችን ላይ ችግሮች ሲከሰቱ ሌላው ችግሩን ስለማይነግረን እኛ ቤት ብቻ እንደሆነ ችግር እናስብና ሰውን ከማማከር ተቆጥበን እንጎዳለን
Thank you
ድንቅ ነው የእኛ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብር ለመፈስቅድስ ይሁን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙌
Amen 🙏
የጌታ ፍቅር ይገርማል wowo ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏🙏🙏🙏የፍቅር ጌታ ❤️
🙌🙌🙌🙌
ተባረኩ የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት ጌታ መንፈስ የሚያድስ ታሪክ ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይባርኮት ምስክርነትዎ ለኔም እንድማርበት ሆኖዋል።
ወዳጄ አቀራረብህ በጣም ልዩ ነው። በየደቂቃው የማይጮህ subscribe ና like. ተባረክ
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እኔም በእውነት በጣም ነው የናፈቀኝ በመንፈስ ቅዱስ መሞላት በጣም በጣም በጣም እፈልጋለው ፀልዮልን
🙌🙌🙌
ማቴዎስ 5:6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና❤
Betam Astemari Miskrnet new, geta yibarkachu
Amen 🙏
ቃቆዬ የኔ ጎበዝ ሴት አስተማሪ ነሽ ከልብሽ ተባረኪልኝ :: 🙏
አሜን 🙏🙏
I don't know what to say..... Be blessed.... Bzu ngr senkiyalew for ma future
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤ መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው ❤❤❤
መንፈስ ቅዱስ 🙏🙌
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩ፣ በምታቀርቧቸው ምስክርነቶች እጅግ ተባርኬአለሁ !!
እናመሰግናለን
የሚገርም ምስክርነት ክብር ለጌታ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን 🙏🙏
ብሩክ ነሽ ቃቁዬ ( የኑኑዬ ልጅ ነኝ)
Thank you
ተባረኪልን ትልቅ ትምረት ነው❤❤❤
Thank you
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት እናቴ ሰማይ ትዩብ ብሩካን ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የበለቤቷ የሚደነቅ አማኝና በመኖር
የክርስቶስ ፍቅር የገለፀ ሰው ነዉ
ስማቸውን ብትገልፅ ጥሩ ነበረ
ጌታ ይባረክ😢
አሜን
ሰልዩልኝ ጌታን ካገኘው 4 አመት ኦነኝ ግን ሠላም የለኝም በሰው የተጠላው ነኝ ግን ጌታን ወደዋለው እዲረዳኝ ሰልዩልኝ
እንፀልይልሻለን። በtelegram ላይ Contact አድረጊን ።
አስተማሪ interview ክብር ለጌታ ይሁን
አሜን 🙌
አሜን አሚን አሚን ጌታ ሰሙ ይባረክ ትልቅ ምሰክርነት ነበሴ አዴት አደረሰረሰሽ
አሜን
ክብር ለመንፍሰ ቅድስ ይሁንለት እስ ደግነዉ እወደዎለሁ ይባረክልኝ
አሜን 🙏🙏🙏
God bless you, my sister,Zeleka.Besim bicha neber yemawkish sileayehush des belognal. Zerish yibarek.Jesus is Lord.
Amen Jesus is Lord
This is my 3rd time i loved her testimony ❤❤❤❤❤
ቃቁዬ ተባረኪልኝ ምስክርነትሽ ሁል ጊዜ ለእኔ አዲስ ነው ተባረኪልኝ
Amen 🙏
ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤
አሜን 🙏
ኢየሱስ ጌታ ነው
ክብር ለ እግዝያብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🙏
ብዙ ተመከርኩ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤አመሰግናለሁ
ክብር ለጌታ ይሁን
የታጨቀ ምክር ተባረኪ ቃቁዬ! You are a blessing to so many!! Holy Spirit we love you! We worship you! We surrender to you! Kakuye you are a live testament of the changing power of the Gospel! What a beautiful life journey you are sharing to all of us generously! If not yet please write a biography of you and Gash Kifle
Same to you!
እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ጣልቃ በመግባት የራሱን ትልቅነት ያሳያል ። በዚህ ቤተሰብ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፣ ፍቅር፣ ምህረትና ሉዓላዊ መሆኑት አይቻለሁ። የአምላካችን ስም ብሩክ ይሁን።እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት ጣልቃ በመግባት የራሱን ትልቅነት ያሳያል ። በዚህ ቤተሰብ ምስክርነት ውስጥ የእግዚአብሔርን ታማኝነት፣ ፍቅር፣ ምህረትና ሉዓላዊ መሆኑት አይቻለሁ። የአምላካችን ስም ብሩክ ይሁን። God bless you all
Amen 🙏
ክብር ምሰጋ ለእግዚአብኤር ይሁን ሰሙ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን🙏❤️
ክብር ለጌታ ይሁን
ሃሌሉያ አስደናቂ ምስክርነት ክብር ለ አግዝብሔር ይሁን 🙏
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
መንፈስ ቅድስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏🙏
አሜን 🙌🙌
ዝምብዬ ስሰማው እንባዬ መቆም እልቻለም በቃ የምህረቱ ብዛት እይልቅም❤❤😭😭😭😭
የምህረቱ ብዛት አያልቅም
ደማስቆ በጣም የምወደው program nw egzabher zemenachu ybarkew ketlubet des mil mskrnet nw
Thank you
አምላካችን ጌታችን ደግሞም የዘላለም ወዳጃችን❤
ኢየሱስ 🙌
ከስንት ጊዜ በኋላ በ UA-cam አስደናቂ ምስክርነት በመንፈስ ቅዱስ የተሞላች እናት
ክብር ለጌታ ይሁን
@@Encounter_ አሜን
What an amazing testimony! Praise the Lord Jesus Christ!
Praise God
የሚማርክ መንፈስ ነው ያላችሁ ባየናችሁ ቀናቶች ውስጥ ብዙ ዘመን እደምናውቃችሁ ነዉ የተሰማን እንወዳችሁለን❤❤🎉እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናንተ ይሁን❤❤
አሜን 🙏
Kakuye ❤ I thank God for giving us the chance to be mentored by you. Your guidance has been invaluable. May God help us become disciples who can pay it forward to others. To the UA-camr: I'm always amazed at how you choose your guests. Many blessings to you
Well said