ቡርሀን አዲስ ስለ ሰው ተፈጥሮ የሚያስደንቅ ሃሳብ አለው። ጀግና መፍጠር ፡ Donkey Tube : Comedian Eshetu Ethiopia
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian Eshetu
#manyazewal_eshetu
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~ - Комедії
ታላቅ ሰው! አስተሳሰብህ ሁሌም ግሩም ነው. ገና ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን.
ጌታ አምላክ ይባርክህ!
ማሻአላህ የማሜ ጭንቅላት የሚዋሱት ወይም የሚከራዩት ቢሆን በተከራየንህ ፡ አትጠገብም መቼም
እሼ የምታቀርባቸው እንግዶችና ሁሉም ፕሮግራምህ በሙሉ የአንተን ብስለትና መልካም ስብዕናህን ያሳያል
አላህ እውቀትን ይጨምርልህ ከጤናጋር መሰሎችህን ያብዛልን።
የብርሽ አስደናቂ እይታዎችና አመለካከቶች በጣም ያስደምሙኛል!!
እሺዬ በድጋሚ ይቅረብልን አነቃቂ ንግግር ደስ የሚል ወንድማችን ነሪልን
ማሜ የሰው ምሁር የእውነት ምርጥ በሳል አእምሮ ያለህ የተለየህ ነክ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ
ውይ አስተሳሰብ. ምርጥ ሰው
አራት ነጥብ አሪፍ ውይይት
Burhan is one enlightened soul!!! Respect!!!
Donkey Tube; It'd be helpful to list Burhan's books on the description so we can buy them. Thanks.
እንደ አንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
እናመሰግናለን አደበት እሩቱ❤❤❤❤
በጣም የሚጠቅም አገላለፅ ነው።
ኢትዮጵያውያን እግዚአብሄር ከብሄር መበላላትን ያጥፋልን🙏🏾♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Bizu arif hasab yalachew sewch alu gen edelun ayagegnum
Thank you Eshetu🙏🏾🇪🇹
እንደዝ አይነት 2ሰው ካለ ለ ኢትሆጵያ በቂ ነው
የምታነሱት ሃሳብ ሁሌም ትዉልድ የሚገነባ ነው ክብር lena🙏🙏🙏
አፈርብይ አንቺ ጅታ
አሁን ምንአለች ጉደ ሰደብ ደግሪ አያሲዝም እናቨቴ
@@የሌጮልጀ ይቅርታ እኔ. መመደብ አልወድም ግን ስለምታናደኝ ነው. አማራ ይለቅ. እያለይ ለጅታው ስለምገድፋነው. የህጰናት መደፈር መሞት ስለማስደስታት
አቤት ጭንቅላት እንዳተ ያለውን ያብዛልን ፈጣር👍❤🇪🇹
ምርጥ ነው ደጋግመህ ደጋግመህ አቅርበው ።
እሽ ጥርም ውሰ
የኢትዮ ልጅች ሠላማችሁ ይብዛ
Good berta......sl zer ena beher bzu gudayoch gena yekrnal...end jemaro betam arif our hero....
ቡታጅራ ሲል ልቤ ክው አለ አገሬ ቡትዬ ስወዳት
ቀላል ክዉ
Burhan allah yitebkih kante bizu eyetamarn new thank you
ካንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ግን ገና ብዙ እማራለሁ
አህለን ብለናል ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ባላችሁበት ቦታ የአላህ ሰላም ከናተ ጋር ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሳኡዲ እስርቤት ያሉ ወገኖቻችንም አላህ ይድረስላቸው ለወሎ ህዝቦችም በዱአችሁ አትርሱአቸው
His amazing 👏thanks Eshe❤
Zare new yesemahut betam new ye wededekut hasabochun, ...
ቃለ ሒወት ያሰማልን!
ጀግና መፍጠር ላይ እሽ ካለህ አርቲስት ፀሐዬ ዮሐንስን ብታቀርበው አድናቂው ነኝ።
ማሻ አሏህ ነው ቡርሃን አትጠገብም እኮ
ቀጣይ እንጠብቃለን በቅርብ
ሰላም እሼና እንግዳዉ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
ምርጥ ሰው ።
የ21ኛው ክፋለ ዘመን ፈላስፋ እና ደራሲ❤ የእውቀት ጥግ ነህ። አላህ እድሜህን ያስረዝመው 🇪🇹🇪🇹
እሼ ሡሤ ክበርልኝ❤❤❤❤
የወሎን ገበሬ ተጫወቱበት እስሳት እንኳን ሳይቀር እየተረሸኑ ነው በረሃብ በጥም በጦርነት ሊያልቁ እንድረስላቸው
ክርስቶስ ሆይ ስላም ሰጠን ለኛ ለህዝብ
ወዴ ሰብስክረይብ አደርጊኝ እመልሳለሁ
Wow you are wonderful!!!! I like ur attitude
በጣም አሳጠርከው
ማሜ ማሻ አላህ ጭንቅላትህ እኮ አላህ ዬጨምርልህ
እሼ ጎበዙ ምነው ጦሮቹ አጠሩ 😁😁😁😁😁😁🙈🙈🙈
እህት ወንድሞቸ በዱአ አትርሱኝ ልጀ ስኡድ እስር ቤት 3ወር ሆናት የ8 ወር ህፃን በዱአ አትርሱኝ ልጀ ደህና ሀገር እድገባልኝ
Welcome እንግዶቻችን!!
ተስፋ ደምረኝ እመልሳለሁ
burhan is the best
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
Welcome esha ahelne mame😍😍😍😍
ሀያ ምክር ለሙስልዋ እህቴ ከትደር በፈት መደመጥ የለበት ምክር በለትደር ብትሆኝም አድምጪ ለትደርልሽ ጡሩ ምስት ለመሆን አሰብ ከላሽ
የውበትሽ ሚስጥር ያንቺ መከለያሽ ሙሉ ሒጃብሽ ነው ሸሪዓው ያዘዘሽ
ሸሪዓው ባዘዘው ከተከናነብሽ ዱርየው ይሸሻል እኳንስ ሊቀርብሽእህት አለሜ
➻ነገ ዛሬ አትበይ ልበሽ ኒቃብሽን ሙሉ ሒጃብሽን የትም ብትሆኚ የሚስከብርሽን ከለካፊዎች አይን የሚጠብቅሽን
ቡርሀን አዲስን ቋሚ ደንበኛ ቢደረግ ሰፊ እይታ እንዲኖረን ያደርገናል።
Just wow 🤩
ፊትህ በሰኡዲ አረቢያ በግፍ በተመረዘ ምግብ ለምሞቱት እህት ወንድሞች
እሽ ፕሮግራሙን አታሳጥረዉ ሰአት የለኝም የምትለዉ ለምንድነዉ እጅህ ላይ ያለዉ ሰአት የማነዉ ሰምተሃል🙄🙄🙄🙄🙄
ሠላም ሠላም 💚💛❤️
አረ ኑኖ ኮደ ጠየቀ
አህያ ወደ ቻይናትላካለች አድማጭህነኝ።በርታ
Ehee... sawiyyee... jawar jawar... yishatal libalaw...
በቀጣይም እንጠይቃለን
Tileyaleh
እደት ሰነበታቹ እሼ ሳምቱ እዴት ነበር
Min Alle besamintu Ande fensehn layi bitakeribulin
MAME ETHIOPIAN YANEBATAL EKO
አሂሊን እሽዬ
Wow
Mehamed wenaew semu
ሰላም ሰላም
ጥየቅ አለኝእሽ🌹❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓
❤️❤️❤️❤️
😍😍😍😍😍😍
ሙሁር ብሎ ዝም
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍👍👍👍✅
መን ማለት እቺላለሁ እባክህ ሰው ማለት ምን እንደሆነ በደንብ አስተምረን
🙏🙏🙏🙏
ማድመጥ ዋዉ
ሰላምምም💚❤💛💚❤💛💚❤💛💖🌹🌷🌺💓💕💕🌷💕💓🌺🙏🙏🙏🙏🙏
ኪኪኪኪኪ ጥብቆ ታውቃለህ!
ትራንፕ እንዳይሰማ እሸትየ ነገረኛ ነው ብየ ነው!
ማሜ ትለያለህ
ብርሃን የሚገርሙ ሃሳቦችን አንስተካል thanks ከ ወንድም ወንድሙን ይግደል የሚል አምላክ የለም ላልከው ግን ሃሳብ አለኝ ቅዱስ መፀሃፍ የሰው ጠላቱ የቤቱ ሰው ይሆናል አንዱ በአንዱ ላይ ወይም ልጅ በእናቷ እንደሚነሳ ተገልፆአል ወይም የሚገልፅበት ምእራፍ አለ እና ትንሽ ጥያቄ ፈጠረብኝ መልሱን ባገኝ እረካለሁ አመሰግናለሁ። 🙏
ሰሚ የሌለው ጩኸት ነው የእናንተ ትንታኔ:
የአላዋቂዎች ውይይት! የዜግነትና የብሔር ጉዳይ እኮ እንደየአገሩ የተለያየ ነው፤ ሲቪክስ ኔፕ፡፡ (ደሞ ኢትዮጵያ እንጂ ኢቶፒያ አይባልም፤ መጀመሪያ ስሟን አስተካክለህ ጥራ) እሼ ሕፃናቶቹ ላይ በርታ እዚህ አገር አዋቂ ብዙም የለም፡፡
በደንብ አዳምጡ ዝም ብላችሁ አትቀባጥሩ
@@islamispeaceforme4636 የአላዋቂ ወሬ ማዳመጥ ራሱ ወንጀል ነው፡፡ ባይሆን አንተ አዳምጥ ስለሚመጥንህ፡፡
I don’t have clue, what’s talking about
ቡረንتنت
ይህ ሌጂ ተስፋችን ነው
ተስፉፌ ነገር ነው ኦ 0 ሞ ማንነት ቢሰጥ ነው እዴ በወለጋ ላይ አ💚💛❤️ራን ቀን በቀን የሚያርድ ማህበረሰብን ይቆልላል በቀን ምን ያህል ቁጥር ያልቃል በዚህ በምታወራለት ማህበረሰብ አናጋሪ ነገር ነው ዘረኛ ገዳ ፊት የቱን ችግር ሲፈታ አየነው 🤣🤣🤣🤣 ወሬ ጠላን
ካልገባሽ ዝም በይ ወይም በደንብ አዳምጠሽ መልስ ስጪ ዘረኛ አትሁኚ: ብሄርና ሀይማኖት ለይቶ አልተናገረም