Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ምርጥ ሀሳብ ነዉ ያነሳኸዉ
መሐመድ አሊ ድንቅ ሐሳብ ያለዉ ድንቅ ሰው ነው በቻላቹት መጠን መድረካቹ ላይ ጋብዙት ብዙ እንጠቀምበታለን እመኑኝ ሚሰለች ሰው አይደለም
እባካችሁ ሙሀመድ ቡርሀንን ሁሌም ጋብዙልን
የኔ ጀግና
Ewnet new mame wondime
ቡርሃን የኢትዬፒያ ምርጥ ልጅ
ተባረክ አንተ ሰው አላህ ይባርክህ!!! ትልቅ ትምህርት ሰጣሄን!!
Jzkumullah brother Mohammad
በጣም ጥሩ ነው ተፈጣሪ በፈጣሪው እገዛ እንጂ በራሡ ምንም ነው ።
በውነት ወንድማችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ያድልህ
Sew be sewinetu enji be akalu aygeletim
ቡርሃን አዲስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አላህ ሁሌም የበላይ ያርገው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتهማሻአላህ ያገሬ ጀግኖች ደግሜደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው እያዝናኑን እያስተማሩን የማይደክሙ ምርጥ ኡስታዞች &ወንድሞች አላህ ይህፈዝኩም ያረብ
ማሻአላህ
Andegna
❤
Mamye mirt sew
الإنسان يعني السلوك البشري، السلوك البشري. وبما أن السلوك والأخلاق يعبران عن أفعال، فإن الجسد يتضمن أيضًا سلوكًا ظاهرًا. تاريخ الشخص هو مجموع أخلاق ذلك الشخص وأفعاله
ድንቅ ምክር እንወድሀለን ለልጆችውጭአገርላሉት በግሊዘኛቢሆንበጣምይጠቅማቸዋል
ሰው ማለት ሰባዊ ስነ ባህሪ ፣ ሰባዊ ስነ ምግባር ማለት ነው። ስነ ባህሪና ስነ ምግባር በተግባር ስለሚገለጽ ሰውነት የሚታይ ባህሪንም ይጨምራል ። የአንድ ሰው ታሪክ የዚያ ሰው ስነ ምግባርና እቅደ ተግባር ድምር ነው ።
ቀጣይ
Sew mndenew yilal ende sew sew newa bere enbeleh ende tefelasfeh mutegal kil
"በመስመሮች መህል" - "between the lines" ለማለት ተፈልጎ መስሎኝ ነበረ።
ማሻአላህ ምርጥ ሀሳብ ነዉ ያነሳኸዉ
መሐመድ አሊ ድንቅ ሐሳብ ያለዉ ድንቅ ሰው ነው በቻላቹት መጠን መድረካቹ ላይ ጋብዙት ብዙ እንጠቀምበታለን እመኑኝ ሚሰለች ሰው አይደለም
እባካችሁ ሙሀመድ ቡርሀንን ሁሌም ጋብዙልን
የኔ ጀግና
Ewnet new mame wondime
ቡርሃን የኢትዬፒያ ምርጥ ልጅ
ተባረክ አንተ ሰው አላህ ይባርክህ!!! ትልቅ ትምህርት ሰጣሄን!!
Jzkumullah brother Mohammad
በጣም ጥሩ ነው ተፈጣሪ በፈጣሪው እገዛ እንጂ በራሡ ምንም ነው ።
በውነት ወንድማችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቶ ያድልህ
Sew be sewinetu enji be akalu aygeletim
ቡርሃን አዲስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አላህ ሁሌም የበላይ ያርገው
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ማሻአላህ ያገሬ ጀግኖች ደግሜደጋግሜ ብሰማው የማልሰለቸው እያዝናኑን እያስተማሩን የማይደክሙ ምርጥ ኡስታዞች &ወንድሞች አላህ ይህፈዝኩም ያረብ