#የንጉሱ_ቤተሰብ_በሀብታሙ_ቤተክርስቲያን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 чер 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 36

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Місяць тому +10

    ከምንም በላይ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶስ መሆነ ነዎ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ፀንተሽ ለዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደነበረው ክብሯ ይመልሣት። አሜን ❤

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Місяць тому

    ❤❤❤ Amen !!!

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Місяць тому +6

    የጎንደሩ ደብረብርሃን ሥላሴ አድያም ሰገድ ኢያሱ ያሠሩት🙏🙏🙏

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 Місяць тому +2

    ግሩም ድንቅ ውርስና ቅርስ ነው! ይህ ለሁላችንም ኢትዮጵያውያን የጋራ ሀብታችን ነው እናመሰግናለን:: አገራዊ ቅርስና ሀብት መጠበቅ ውዴታች ብቻ ሳይሆን ግዴታችንም ነው
    አገር አፍራሽና ቅርስ አውዳሚ ህዝብ ጨፍጭፊና ቤተ እምነትን የሚያፈርስና የሚንድ የሃይማኖት መሪዎችን የሚገድል የሚያስገድል ምእመናንን የሚያሳድድ የእምነት ጥላቻ ያለው ...... እንዴት በዚህ ክቡር ቦታ ያርፋል ለመሪው ይህ ከሚከተለው መርህውጭ ስለሆነ ምናልባት ሴንጋፓር ወይም አረብ ኢምሬት ምርጫቸው ይመስለኛል ወይም በተከላት ችግኝ ስር ቢሆን መልካም ጥላና የአበባ መዕዛ ያገኛሉ::

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 Місяць тому

      ታሪካዊ ቅርስ የሚያደርገው "የግለሰቡ ታሪክ" ጭምር ነው። ስለማንነቱ በትክክል እስከተፃፈ ድረስ፣ ከመቃብርም በላይ ሲወደስ ወይም ሲኮነን ይኖራል። ለቀጣዩ ትውልድም መማሪያ ይሆናል።

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 Місяць тому +3

    ስጀመር ስላሤ ማለት የቃሉ ትርጉም ምን ማለት ነዉ?ለእኔ እነደምገባኝ ሠለሠ ከምል ከግእዝ ቃል የመጣ ነዉ በአማርኛ ሶስት ሆነ ማለት ነዉ።እግዝአብሔር ደሞ በስምና በአካል በመልክ ሶስት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስራ በአገዛዝ የምታየዉንና የማይታየዉን በመፍጠር በመመለክ አንድ አምላክ ተብሎ ነዉ የሚጠራዉ ።ስለዝህ ነዉ ስላሤ ማለት ምን ማለት ነዉ ብየ የጠየኩት።

  • @user-jd4nc4hp2s
    @user-jd4nc4hp2s Місяць тому

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደነበረይበት ክብሯ ይመልስልን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Місяць тому +1

    ወንድማችን ይህንን የመሰለ ቅርስ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይስጥልን ። በርግጠኝነት ገንዘቡም ሞልቶ ቤተክርስትያኑም ታድሶ እንደምናየዉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ።

  • @rahmamuhammed4904
    @rahmamuhammed4904 Місяць тому

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @FreRuth
    @FreRuth Місяць тому +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Місяць тому +3

    ሚሊኒክ ዛሬም ንጉስነው

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 Місяць тому +2

    ወአንዲማአችን ነገእንዳአያዘአርፉት

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Місяць тому +1

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 Місяць тому +1

    ግሩም ታሪካዊ ቅርሳችንን በተመለከተ ስለዘገባችሁ አመሰግናለሁ። የቀን መዛባት ግን ያለ መሰለኝ። 1983 የተባለው፣ 1923 ለማለት ይሆን?

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Місяць тому +1

    💚💛❤️✝️✝️

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Місяць тому +4

    ስላም ለስው ልጆች ሁሉ

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Місяць тому

    ሞት ለማንም አትመኙ የሰው ልጅ መሞቻውን ብቻ እግዝኣብሄር ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s Місяць тому +1

    ቤተክርሰቲየነችን መናፋቅንም ትቀበራለች እዴ

  • @mulugetatmariam5828
    @mulugetatmariam5828 Місяць тому +1

    Be 1883

  • @tsigeshimeles1921
    @tsigeshimeles1921 Місяць тому

    ቅድስት ስላሴ ልጅነትን ያገኘውበት በልጅነቴ ሳልዳብሰው የቀረውበት ቀን አልነበረም ባለ ወልድንም በስደት ምክንያት ለረጅም ጊዜ እርቄ ልዳብሰውና ካምላኬ ጋር መነጋገር ባልችልም በሰው ሀገር ሌላ ቤተክርስቲያን ካምላኬ ጋር ከነ ሀጢያቴም የምነጋገርበት አገኘው ተመስገን ግን ስእሉንም ሳይ እንባዬ ይመጣል ንፍቅ ይለኛል ወደሀገሬ ስመለስ ሌላ ሰፈር ሄድኩ ከፋኝ ግን የትም ብንሄድ የድንግል ልጅ ያዘጋጃል ብዙ ቤተክርስቲያን አለን ግን ሁሌ ይናፍቀኛል በየቀኑም ባይሆን ሄጄ አምላኬን አወራዋለው ግን በምንም ቤተክርስቲያኑን ሳይ የደስታ እንባ ይተናነቀኛል አልቆ ደሞ ወደቤቱ ለመግባት ያብቃን አምላክ ሆይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ስላስገኘኸኝ አመሰግንሀለው ቅድስት ስላሴ አባቴ ቅድስት ሀገርህን የኛን ሀጢያት ሳታይ ጠብቅልን አሜን

  • @tsegayemoredafida3511
    @tsegayemoredafida3511 Місяць тому +1

    በ1883 በሚል ይስተካከል። (PhD History ) @Negash_media waitig you invitation on Ethiopian history. Proud of you Ilma Bedada!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Місяць тому +4

    ሰላም ነጋሽ በዳዳ የተዋሐዶ ጋሻ አረ አይየው ጓደኛው ሣጥናኤል ካየው ያስፈርሰዋል ሽፍን ቢሆን ይሻላል

  • @kuduskudut3627
    @kuduskudut3627 Місяць тому +1

    Ye orthodox bete kirstiyan le orthodox becha new mehon yalebet pente wede pentew

  • @kidistayano1092
    @kidistayano1092 Місяць тому +1

    ኧረ ቨቃህ ነገይዘሪፋሉ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Місяць тому +1

    እኒህ የልዑላን ቤተሰቦች ከዘረፉት ገንዘብ ለዚ ማሰሪያ እንኳን ይሰስታሉ? ቢያንስ እንኳን አያስተባብሩም?

  • @Ambassel
    @Ambassel Місяць тому

    እጅግ ያስደንቃል የኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት ተለውጦ መጀመሪያ የራሳችንን ሃገር ማንነትና ቅርስ ማወቅ ብታስተምሩን ምንኛ መልካም ነበር?!የማይጠቅም የፈረንጅ ትምህርት ግታችሁን ባዶ ቀፎዎች አደረጋችሁን::

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Місяць тому +2

    አብይ አሕመድ ይቀብራል እንጂ ምን በወጣው ይቀበራል!

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Місяць тому

      የመቀበሪያው ቀን ቅርብ ነው

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov Місяць тому +2

      መቀበሩ መች ይቀራል

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ABREHAMEWENETU
    @ABREHAMEWENETU Місяць тому +1

    ሚሊኒክ ዛሬም ንጉስነው