ሙሴ I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። musse I New Amharic 2022 movie I Ethiopian Film

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ሙሴ I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። musse I New Amharic 2021 movie I Ethiopian Film
    ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
    / @sunshinemediafilm
    #ethiopian_film #movie #ፊልም
    Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.

КОМЕНТАРІ • 609

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 2 роки тому +299

    ኤኖክ ይመችህ ዘንድሮ ፊልም አንበሸበሽከን ለካ መገፋትና አሜት ሰውን ያበረታል የሚባለው እውነት ነው በርታ ጀግና

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 2 роки тому +112

    አረበአላህ እናተታዋቂሚዲያያላችሁሰወች ፍትህህህህህህ😭😭😭😭😭በሳዉዲለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሰዉለመርዳትሰዉመሆንበቂነዉ🇸🇦💔🇪🇹ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍወገኖቻችንአለቁ አረተዉ

  • @fsatsfd9297
    @fsatsfd9297 2 роки тому +57

    ወይኔ ኮሜታቸሮች እዴት ደሥሥሥሥሥሥ እደምትሉ ሁላችሁም ፍትህ በሣውዲ ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን እያላችሁ ፍትህ ማግኘት ከፈለግን ወደፈጣሪያችን እናልቅሥ እንጩህ እንፀልይ ይህን ግዜ ፍትህ ከፈጣሪ ይገኛን 😭😭😭 እየመጣን ፊልምላይ ፍትህ ብንል ማነም አይሠማነም እኳን በሣውዲ ላሉት ቀርቶ በሀገራቸው ላሉትም ፍትህ አላሉ እህት ወድሞቻችን እናት አባቶቻችን ሢራቡ ሢጠሙ ሢበረዱ ሢታረዱ የት ነበሩ 😏😏

    • @toybaseid6801
      @toybaseid6801 2 роки тому

      እዉነትነዉማር ፍትህ ከፈጣሪብቻ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 роки тому +26

    ሄኖክ አልተቻልክም ሁሌም አንተ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን እናመሰግናለን ያስተምራል ፊልሙ !!!

  • @እሙፍቅር-ገ8ሐ
    @እሙፍቅር-ገ8ሐ 2 роки тому +45

    ኢቶጲያ ለዘላለም ትኑር እባካችሑ ዉዲ ኢቶጲያዉያን በሳኡዲ አረብያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sofiyayimamtube7543
    @sofiyayimamtube7543 2 роки тому +21

    ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እረ አቤት የሚል ወገን ይጥፋደ ያአላህ ብራህመትክ እገዘን😍😍😍😍

  • @nematube9360
    @nematube9360 2 роки тому +394

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ስኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች 😭

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 роки тому +35

    አሪፍ ነው //ፍትህ ሳውድ አረቢያ ያለጥፋታቸው በእስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችንንንንን ፍትህ ፍትህ ፍትህን ይሻሉ ድምፅ እንሁናቸው ፍትህ ፍትህ####???

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 роки тому +4

    አቶ አበጋዝ ተብየው ሁሉም ፊልም ላይ እየማገጠ ነው ምሰራው ከዚህ ተማሩ ቆንጆ ወንዶች የሁሉም ናቸው።

  • @እሙአኗር-ዐ1ጀ
    @እሙአኗር-ዐ1ጀ 2 роки тому +37

    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እረ በአላህ ድምፅ መሆን እምትችሉ ጩሁላቸው

  • @እርጎያባቷልጅ
    @እርጎያባቷልጅ 2 роки тому +113

    ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች😭😭😭😭😭

  • @konegen6189
    @konegen6189 2 роки тому +5

    ምርጥ ፊልም ነው ሄኖክ ያለበት አሪፍ ታሪክ አለው አሉ እንጂ ታዋቂ ሆነው ስለተከፈላቹው ብቻ የሚንቦጫረቁ

  • @الحمدلله-ق7ف4ن
    @الحمدلله-ق7ف4ن 2 роки тому +122

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወድሞች እህቶች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +50

    ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ 🙏🏿😘
    ሰላም ለዕናት ሀገራችን 🤲🏿ፍትህ በሳውዲ አራቢያ ጨለማ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያውያን እስረኞች 😭😭☝🏿🥺

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm

    ይች ህጻን ልጅ ድንቅ ናት ዋውው ብቃቷ 😍😍❤

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ፍትህ ሳእውዲ ለሚሰቃዩ ህቶቻችን

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 роки тому +33

    ፍትህን አተን እጠይቃለን ፍትህም ካተ እናገኛለን ያረብ በእስል ላይ ያሉ ወድም እህቶቻችንን አተ ነፃ አውጣልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ

  • @Fuigjc
    @Fuigjc Рік тому +2

    ሄኖክ ግን ፊልሞችህን እንዴት እንደምወድልህ ጠንክር❤❤❤❤

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 роки тому +32

    😢😢😭ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን🇪🇹👈ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኑልን

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 2 роки тому +17

    ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +37

    ህጻኗ ልጂ ምርጥ ተዋናይ እደምትሆን ምንም ጥርጥር የለዉም በርቺ

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw 2 роки тому +57

    ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወንድሞቻችን💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝

  • @samiramohamad6424
    @samiramohamad6424 2 роки тому +31

    በሣኡዲአረብያ በስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭

  • @tirifusgdy4776
    @tirifusgdy4776 2 роки тому +72

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በጅዳ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንፈልጋለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamegane4802
    @tamegane4802 2 роки тому +29

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @mesterhayle1125
    @mesterhayle1125 2 роки тому +27

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ ለደሞቼ 🙏🙏🙏🙏

  • @ሙበቲዩብ
    @ሙበቲዩብ 2 роки тому +29

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስራኞቻችን😭😭😭😭

    • @mazavip2714
      @mazavip2714 2 роки тому +2

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚ ሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @mebarelax1608
    @mebarelax1608 2 роки тому +14

    በጣም ምርጥ ነው። ግን አጀማመሩንም እንደ አጨራረሱ ብታሳምሩ ቆንጆ ነበረ። መጀመሪያ ላይ ትንሽ ተንዛዛ።

  • @عبداللهاحمد-ز8م4ش
    @عبداللهاحمد-ز8م4ش 2 роки тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲአርቢያ እስርቤት የሚስቃዩት እባካችሁ አርቲስቶች ተደማጪ አላችሁ ድምፅ ሁኖላቸው እየተስየቃዩነው ፍትህ ፍትህ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому +2

    ማነው እደኔ ኮሜት አብቦ ፊልሙን የሚጀምር አሪፍ ፊልም ነው ይችን ልጅ ስወዳት ሄኖክ ሰሞኑን ፊልም አበሸበሸን አሪትስቶች ፊልም መስራት አቆሙ እዴ

  • @ኢስላምውስጤነው
    @ኢስላምውስጤነው 2 роки тому +34

    ፍትህ ለእስረኞች ከብርዱ ጋር ከርሀብ ጋር ሞቱብን ያአላህ እዝነትህን☝😭😭😭😭😢😢😢😭😭

  • @سعادةمحمد-س1ل
    @سعادةمحمد-س1ل 2 роки тому +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰኡዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ እህት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭

  • @Elsayutubee
    @Elsayutubee 2 роки тому +10

    ፍህት ፍህት ፍህት ለሳውዳራርያ እስር ቤት ያምሳቃዩ ዎገኞቼ

  • @እትዮጵያለዘለለምትኑረ

    ፊትህህህህ በእሰሪ ቤት ለሉት እህት ወንድሞቻችን በእስረ ቤት እየተሰቀዩ እኛ የምን መዝነነት ናዉ ኡፊፊፊ እኔስ አመመኝ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 роки тому +16

    እውነት ኮ ነው ሚስት ልጂ እያለው ከሌላ ሴት ጋር የወሰልታል 😂😂ቆንጆ ፊልም ነው

  • @ahmedtube4547
    @ahmedtube4547 2 роки тому +10

    ፍትህ ሳኡድ ላሉ እስርኞች ድምፅ እንሁናቸው

  • @radiaa8470
    @radiaa8470 2 роки тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ እረ ወገን ውውውውው በሳውዲ ምንም ሳያጠፉ ነፍተን ይለፍልን ባሉ በስርቤት ለሚሰቃዩ እናቶች ህፃናት አባቶች ወንድሞች እረ ያማል አሁን ያረብ ድረስላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 роки тому +4

    ምርጥ ፊልም ነው አስተማሬ ወንዶች እባካችሁ ለሚስቶቻቹ ታማይ ሁኑ

  • @ሲኞሪታ-ኀ2ገ
    @ሲኞሪታ-ኀ2ገ 2 роки тому +13

    ፍትህ በሳኡዲ እስረኞች ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ምንም ለማያቁት ህፃናት ፍትህ

  • @fautJaml
    @fautJaml 2 роки тому +25

    ፍትህ ፍትህ ሱዲ የምሰቀዩ 😭

  • @samrawitkidane5829
    @samrawitkidane5829 2 роки тому +2

    I'm eritrean I love Ethiopia movie and music since I am kid

  • @alemzlekwe5071
    @alemzlekwe5071 2 роки тому +28

    ፍትህ ለሳኡድ አረቢያ ለሚረቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭☝

  • @ቃልየድግልማርያምልጂ
    @ቃልየድግልማርያምልጂ 2 роки тому +22

    ፍትህ ሣውዲ አረብያ በእስር ለሚሠቃዩ እልት ወድሞቻችን😭😭😭😭

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 2 роки тому +5

    በኛዉ ነዉ ብዙ ጥቅም የምታገኙት ያቅመ ደካማ ቤት ቢፈርስ ከስደተኛች ተሰብስቦ አቅም የሌላቸዉ ቢታመሙ ከስደሰኛ ተሰብስቦ ተዋናይ ቢቸገር ከስጀቸኛ ተሰብስቦ ብቻ በሉሉም ቦታ አለን እራስን ላለማካበዲ ዛሬ ላይ በስር ቤት በርሀብ በዉሀ ጥም በብርዲ በሙቀት በየደቂቃዉ እደቅጠል እየረገፋን አዲም ተዋናይ አዲም ሚዲያ ዲምፅ እኩዋን ሊህነን አልቻለም ፋትህ ፋትህ ፋትህ ፋትህ በሳኡዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ ለሚገኙት ወገኖቻችን ያረቢ አተ ዲረስልን

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው 2 роки тому +1

      መቼ ይሰሙና ፈጣሪ ፍትህ ይለግሳቸው

    • @እሙሀጅራ-ወ3ረ
      @እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 роки тому +1

      ነበር የሳውድ ስደቸኛ የጀርባ አጥትነበር እኛግ በሽ የሚቆጠሩ ወደሞቻችን ሲያልቁብን እሚደረስልን አጣአላህይርዳን ከሁሉም እሱ ይበልጣል

    • @hadirabentnur7505
      @hadirabentnur7505 2 роки тому

      በጣም ወላሂ ያማል 😢😢

  • @mardankhan4398
    @mardankhan4398 2 роки тому +5

    እተርቪ እምታደርገው ልጅ ማህተባ በጣም ያምራል

  • @adissisay8646
    @adissisay8646 2 роки тому +47

    ዘድሮ ሂኖክ ብቻ ነው እዴ ተዋናይ አዲስ ፊልም በተለቀቀ ቁጥር እሱ አይጠፋበትም ለማንኛውም ያርግልህ አባቴ

    • @የሸገሯቀበጥነኝ
      @የሸገሯቀበጥነኝ 2 роки тому +2

      የፍቅር ፊልም ሰለሆነ ነው ፍቅር መሰጥት ሰለሚችል😃😃

    • @አሚነትቢንትአህመድአሚነት
      @አሚነትቢንትአህመድአሚነት 2 роки тому +2

      😂😂😂ወላ እኔም ገርምኛል

    • @adissisay8646
      @adissisay8646 2 роки тому

      @@አሚነትቢንትአህመድአሚነት እውነት ግርም ነው የሚለው ምን ስሀት አግኝቶ እደሚሰራው እራሱ ይገርማል

  • @shushutube3399
    @shushutube3399 2 роки тому +8

    ፍትህ ለወገኖቸችን ፍትህ ለሂዝብቸችን ፍትህ ለሲደተኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች ፍትህን

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 роки тому +20

    ፉትህ ፉትህ ፉትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ኸ5ኀ 2 роки тому +9

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፍትህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ሄንዬ ወቶሃል በርታ እፃኗ ልጅ ደግሜ ስላየዋት ደስ ብሎኛል የፍቅር ጥግ ላይ የሰራችው በጣም ጎበዝ ናት ቅልጥፍናዋ

  • @teqwayoutube6741
    @teqwayoutube6741 2 роки тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስረኞች ሁላችንን ድምፅ እንሁናቸው

  • @ሉሉነኝየአላህባራያ
    @ሉሉነኝየአላህባራያ 2 роки тому +12

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣውዲ አረባ ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 2 роки тому +21

    ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን

  • @tubeferahtube8253
    @tubeferahtube8253 2 роки тому +11

    ፍትህ ልሳውድ እስርኞች

  • @Zed-o9u
    @Zed-o9u 2 роки тому +128

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወድሞቻችን 😭😭😭😭😭

  • @አሊዲያአሊዲያኢትዮጵያዊ

    ፍትህ በሳድ ለምሰቀይ እህት ወንድሞቼ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 2 роки тому +41

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለ አንዳች ጥፋት በርሀብ በብርድ በቅማል እየተሰቃዩ ላሉ ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ አመት ሁለት አመት በአንድ ልብስ ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 2 роки тому +8

    ሄኖክን ሁሌ ነው ያየሁህ አንተ ያለህበት ፊልም በጣም ደሥ ይላል በርቱ

  • @elfnshebelte8984
    @elfnshebelte8984 2 роки тому +49

    እኔ እኮ መጀመሪያ ኢንተርቪው ሲደረግ የ እውነት መስሎኝ ለካ ፊልሙ ከ ኢንተርቪው ነው ሚጀምረው 😀
    አሪፉ ፊልም ነው

  • @hawashetu1080
    @hawashetu1080 2 роки тому +11

    ፍትህፍትህ በሳውድ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 2 роки тому +12

    እንደሰሞኑ ፌልሞች በ ባክግራውንድ ሙዚቃ ስላልረበሻችሁን በጣም እናመሠግናለን:: መልክቱም በጣም ጥሩ ነው የጥሩዋቹን አርቲስቶች ስም ያስከብራል በርቱ ጥሩ ነው ::

  • @endris5681
    @endris5681 2 роки тому +13

    ፍትህ በሣኡዲ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖች

  • @meseretsisay9751
    @meseretsisay9751 2 роки тому +6

    ፍትህ በሣኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወግኖቼ ድል ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @maldayoutube8485
    @maldayoutube8485 2 роки тому +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ ለሚገኙ ወገኖቻቺን 😭😭😭😭

  • @محمد-ذ2غ3ب
    @محمد-ذ2غ3ب 2 роки тому +8

    ፍትህህህህህ በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻችኔ😭😭😭😭😭

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 роки тому +3

    በጣም አስታመር ፊልም ነው ኑሩልን

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 2 роки тому +10

    ፍትህ ለህት ለወንድሞቻችን በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ፍትህ😭😭😭😭

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 2 роки тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ እባካቹ ተው ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን ፍትህ 😥😥😥😥😥😥

  • @مريممم-ح4ط
    @مريممم-ح4ط 2 роки тому +9

    እር ፍትህ ለወድም ለእህት ለእናቶቻችን ሳውዲ ላሉት እስርኞች

  • @ሔሉፍቅርየማሪምልጅ
    @ሔሉፍቅርየማሪምልጅ 2 роки тому +9

    ፍትህ በሰኡዲ እስር ቤት ላሉ 🥺😭😭😭

  • @zuzubintahmed8676
    @zuzubintahmed8676 2 роки тому +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቼ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @adinadejene3117
    @adinadejene3117 2 роки тому +36

    የፍቅር ጥግ ያለችዋን ልጅ ስላለችበት ነው የማየው ፌልም ከዘጋኝ ቆየ

  • @rewuda3462
    @rewuda3462 2 роки тому +6

    ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹ይሁን ፍትህ በሣውዲእሥርቤት ያለወጀላቸው ለሚሠቃዩ እህቶቻችን ያረብ አተው ድረሥላቸው 😭😭

  • @tube64813
    @tube64813 2 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ደስሚል ፊልም ና አስተማሪ ፊልምነው በጣም ቆጆ ቆይታነበር👍😍

  • @tube-hd4jt
    @tube-hd4jt 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ደስስ የሚል ፊልም ይመቻችሁ😘😘😘😘😘

  • @ሀናንሚድያ
    @ሀናንሚድያ 2 роки тому +17

    ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቼ

  • @እሙሀጅራ-ወ3ረ
    @እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 роки тому +8

    ፍትህ በሳወድ ሚሰቃዩ ወድምቻችን አበካችሁድምጥሁኑን

  • @zizilove4418
    @zizilove4418 2 роки тому +12

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን 😭😭😭

  • @gechtube712
    @gechtube712 2 роки тому +10

    ፍትህ ለሳኡዲ እስር ቤት ላሉ

  • @adeismerko9956
    @adeismerko9956 2 роки тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህሳውዲ ላይ ለሚሰቃዩ እስረኞች

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +1

    ሄኑዋ ሙሴ ሁነህ መጣህ በነገራችን ፊልም ላይ ብቃትህን በጣም ነዉ የምወድልህ ሴቶቹ ለካ ወደዉ አይደለም የሚንጫጩት😂

  • @Amete3029
    @Amete3029 2 роки тому +9

    ፍትህ ሳዑድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @yasinworaba6501
    @yasinworaba6501 2 роки тому +9

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 роки тому +3

    ዋው የኔ ታሪክ ነው ተስፋ አለኝ

  • @adisbkle1890
    @adisbkle1890 2 роки тому +11

    ፍትህ ሰኡዲ እሰርቤት ለሚሰቃዩ ለሀገራቸን ልጆቸ

  • @tseheytsehey5115
    @tseheytsehey5115 2 роки тому +24

    የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ

  • @amanuel8469
    @amanuel8469 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል; 100% ድንቁ አንተ ምሳረው flim በጣም ነው እምዎደሁ በርታ ፈጣር ይረዳ!!!!!!!!

  • @hagera3510
    @hagera3510 2 роки тому +16

    ፍትህህህህህህህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ አሁን ምንም ነገር ባፈጠር ስደተኞች እህት ወንድሞቻችን ሀገር ካልገቡ አንደሰትም እባካችሁ ሰው መሆን ይሰማችሁ😭😭😭😭😭

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 2 роки тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለስደተኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amina9628
    @amina9628 2 роки тому +9

    ፍትህ ፍትህ እስርቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች

  • @sabiyajasr6519
    @sabiyajasr6519 2 роки тому +8

    ፍትህ ፍትህ ለእሰርቶቸ እህት ወንድሞች

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +9

    ይች ሕፃን ሁለተኛዋ አሜን ናት ዋውው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰውየው ግን ሁለት ሚስት 😂አይደብረውም? 🤭

  • @lijsalihtube2290
    @lijsalihtube2290 2 роки тому +7

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ በስር ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን😥😥😥

  • @seidgetahun3227
    @seidgetahun3227 2 роки тому +10

    ፈትህ ፈትህ ለወንድሞቻችን በሳኡድ ላሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bilalebadr1582
    @bilalebadr1582 2 роки тому +8

    ፍትህ ሰውዲ እስሪ ቤት ለሚገኙ ወንድሞቼ ሴቶች

  • @linebusy5560
    @linebusy5560 2 роки тому +6

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    ሄኒዬ በጣም ነው ምወድህ

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 2 роки тому +11

    ሄኖክየ ስወድህ❤😘😘 ወላ አተ ያከህበት ፈልም ይመቸኛል❤❤😘😘😘 ❤😘🇪🇹 ደደብ ድጋይራስ አላለም😂😂
    አይ ወንዶች መቸይሆን ታማኝ የምኮኑት እጭ

  • @mekyseid8252
    @mekyseid8252 2 роки тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን