Yetetalu New Ethiopian movie 2021 full film. የተጣሉ አዲስ የአማርኛ ሙሉ ፊልም ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • ይህንን ሊንክ እስኪ ይጫኑት : 0a68eila5eyy4t...
    : 35e6e8ja7mor8s...
    Yetetalu New Ethiopian movie 2021 full film. የተጣሉ አዲስ የአማርኛ ሙሉ ፊልም ።
    ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
    / @sunshinemediafilm
    Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Sunshine Media
    #ethiopian_film #movie #ፊልም

КОМЕНТАРІ • 545

  • @yosephabadi5165
    @yosephabadi5165 3 роки тому +25

    Thank you to all of you. It’s one of the best movies to the level of Rebuni or Semayawi feres. Keep up the good work 👏👏👏👏👏

  • @fireshettemasganedenbi9114
    @fireshettemasganedenbi9114 3 роки тому +79

    ልጆች የፈጣሪ ስጦታዎች ናቸው
    ሁላችንም ወልደን ለመሳም ያብቃን
    እኔ ከስደት ከተመለስኩ በኃላ አግብቼ እሁን የአንዲት ሴት ልጅ እናት ሆኛለው ሁላችሁም ለዚህ ክብር ይብቃችሁ!!!

    • @anaabab188
      @anaabab188 2 роки тому

      አሜን እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ሁለተኛ ልጅሽን አንድታገኚ ምኞቴ ነው

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @mesimesi4190
      @mesimesi4190 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏

    • @yeselemonsistg
      @yeselemonsistg 2 роки тому +1

      አሜን እህታችን አንቺን ስደትሺን የባረከአምላክ የኛንም ይባርክልን እንዳንቺም እናት ለመሆን ያብቃን

    • @Yeshifetene
      @Yeshifetene 5 місяців тому

      አሜን እኔም ወልጃለው ለእናትም ፈጣሪ ይስጣቸሁ እህቶቼ

  • @user-vt8ct3os9n
    @user-vt8ct3os9n 3 роки тому +76

    ደስታና ለቅሶ ተቀላቀለብኝ ፈጣሪ ለሁላችንም ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖

  • @zahar8284
    @zahar8284 3 роки тому +306

    ህፃናት የሚወድ ሁሉ ውብ ትዳርና ውብ ልጆች ይስጣቹ በስደትም በሀገር ያላቹ💚💛❤

    • @tube-xc9vo
      @tube-xc9vo 3 роки тому +1

      ደምሪኘኝ

    • @zahar8284
      @zahar8284 3 роки тому

      @@tube-xc9vo እሺ😍😍

    • @senimikiru7376
      @senimikiru7376 3 роки тому

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 роки тому

      @@senimikiru7376 😘😘😘😘🤨🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mitiktube7214
      @mitiktube7214 3 роки тому

      የኔ ቆንጀ ቤተሰብ አደረገኝ

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +70

    ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን፡፡

    • @jarihachem1711
      @jarihachem1711 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h 3 роки тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😥

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @lebleb3902
      @lebleb3902 3 роки тому

      Amene🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-iq5dp5yk2b
      @user-iq5dp5yk2b 2 роки тому

      የባብ ዙር እናተ እያላችሁ ሰላም የለም

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 роки тому +60

    ሂኒዬና ፌቪ ምርጥ ጥምረት ነው። የአባትየውን ገፀ-ባህሪ የተጫወተው ሁሌም የማደንቀው ከልቡ ተዋናይ ነው። እናመሰግናለን

  • @user-fx5qg3si8v
    @user-fx5qg3si8v 3 роки тому +147

    ተግባራችን እንደ ፊልሙ ቢሆን መልካም ነበር

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 3 роки тому +124

    የሀገራችን ሰላም ና መረጋጋት የናፈቀችሁ ብቻ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +60

    ሀገሬ 😭ሰላም አጣሽ እናታለሜ 😢
    ኢትዮጵያየ አምላክ በቃ ይበልሽ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿ወገን እንደየ እምነታችን እንፀልይ

    • @qwer7510
      @qwer7510 3 роки тому +1

      አሜን ሀገራችን ሠላሞን ይመልሥልን እኔ በጣምከፉቶኛል ቤተሠቦቸን ካወራሁቆየሁ ሥልክአይሠራ በየት ልፈልጋቸው

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 роки тому

      @@qwer7510 የት ናቸው ምናልባት ትግራይ ክልል ከሆነ አዎ አይሰራም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ እህታለም 🙏🏿

    • @qwer7510
      @qwer7510 3 роки тому

      መርሣ ናቸውየኔናት

    • @user-kb1pk4nl1o
      @user-kb1pk4nl1o 2 роки тому

      አሜን😭😭😭😭😭😭🇪🇹

    • @yosefsmerat1962
      @yosefsmerat1962 2 роки тому

      አሚን

  • @meskeremmeske3969
    @meskeremmeske3969 2 роки тому +6

    ዋዋዋዋ በጣም ደስ የሚል ነበረ ማንም እግዚአብሔር በፍቃዱ የፈጠረው ሁሉ መጣልም ሆነ መጠላት የለበትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባረካችሁ

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 3 роки тому +28

    ከሰኞ እስከአርብ ቃና እናሳድዳለን ቅዳሜና እሁድ ደግሞ ወደዝች ጎራ እንላለን አይ ስደት

  • @bzuyebzuye5614
    @bzuyebzuye5614 2 роки тому +2

    ብቻ የምዉን ባላቅም እደዚህ ፍልም የምወደሙ እና ያስተማርኝ የለም ልጂ ጸጋነዉ ማንኛችንም ብንሆን ከዚህፊልም ብዙ እንማርበታለን ብየ አስባለሁ አስተማሪ ፍልምነዉ ተባረኩ💞💖

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 2 роки тому +4

    ኤኖክ የህፃኗን ድምፅ ሲሰማ ያሳየዉ አክት በጣም ያሳየዉ አክት በጣም ያስቃል 😁👌

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +5

    ይህ ሽማግሌ በጣም ጎበዝ ነው ያልተወራለት ቆንጆ ፊልም ነው መጨረሻው እንዴት አባቱ ያምራል በስመአብ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 роки тому +18

    ፌቨን አምሮባታል አባት ሆኖ የስራው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው ይችላል በጣም

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 роки тому +2

      ሄኖክ ነው መቼም በአሁኑ ጊዜ ሄኖክ የማያውቅ የለም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 роки тому +17

    ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ወልዶ መጣል በሰው ዘንድም በእግዚአብሔር ዘንድም ትልቅ ሀጢያት ነው

  • @thanksgod6563
    @thanksgod6563 3 роки тому +60

    ምርጥ ፊልም,ግን አባት ሆኖ ሚሰራው ማነው ስሙ ? ያልተነገረለት ምርጥ አርቲስት

  • @user-gl1ow6cn6o
    @user-gl1ow6cn6o 3 роки тому +17

    የምር ያልተዛዛና ምርጥ ፊልም ከምርጥ ተዋንያን ጋር ያምራል

  • @user-kb1pk4nl1o
    @user-kb1pk4nl1o 2 роки тому +10

    ሕፃኗ ደስ ስትል🇪🇹😢

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 роки тому +26

    ኢትዮጵያ ሀግሬ ሰላምሽ ይመልስልን 🙏😔

  • @rozatsegaw4464
    @rozatsegaw4464 3 роки тому +88

    ጌታሆይ አንተን መፍራት ስጠንና ሀገራችን ሰላሟ ይብዛልን አሜን

  • @genetbaltengus5696
    @genetbaltengus5696 3 роки тому +8

    የሚአሳዝን የታሪክ ፍልም ሰወች ይማሩበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለኡ
    እናመሰግናለን 😘

  • @zigjfduzkgjguf9586
    @zigjfduzkgjguf9586 2 роки тому +2

    ህፃኗ ሥታምር እናበቃሉ ምርጥ ፊልም ነው😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +15

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ተዋንያኖቹም ምርጥ ናቸው ሄኖክ ጠዋቶልካል ፌቡ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @selam-gn2pk
    @selam-gn2pk Рік тому

    ፍቅር ፍቅር እያላችሁ ለምትጃጃሉ የዘመኑ ፊልም ሰሪዎች ከዚህ ፊልም ተማሩ ልክ እንደዚህ አስተማሪ ፊልም ስሩ😢😢😢

  • @hadrahassen772
    @hadrahassen772 3 роки тому +3

    ቆንጆ መልእክት ነው የገረመኝ የቤት ሰራተኛዋ wifi አለ አለች ውይ የዘመኑ የቤት ሰራተኞች እንደኔ በቤት ሰራተኛ የተማረረ

    • @tsts1003
      @tsts1003 3 роки тому

      Batem yabet saretage mane chegar alew

    • @PkPk-bi7eg
      @PkPk-bi7eg Рік тому

      ደደብ የዘመኑ የቤትሠራተኛማለት ከአንችጋ እኩልመብትአላት ውጭአገርየምንኖረውእንኳ እንደዚህአይሉም ሢቀጥል አችም እሷም በምንም አትለያዩ በ800ብርለምታሠሪው ሣሙና አይገዛላትም ገባሽ

    • @PkPk-bi7eg
      @PkPk-bi7eg Рік тому

      ደፋርነሽ

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 роки тому +12

    ምርጥ ድራማ ነው በርቱ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሀሳብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን ሄኖክ ምርጥ ትወና ነው ያሳየኸን

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 3 роки тому +21

    ዋዉ ምርጥ አጀማመርና !!አጨራረስ የተመቸኝ ፊልም🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @mrsham3236
    @mrsham3236 2 роки тому +3

    ፍትህ ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖች። እስኪ የሳውዲ እስረኞች ያሳሰበው። በላይክ ያሳየኝ። ድምፅ እንሁን

  • @user-ll1mp3ip5q
    @user-ll1mp3ip5q 3 роки тому +18

    ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አርቢያ ለሚስቃዬ እህት ወንዲሞቼ ፍትህ ፍትህ ፍትክ

  • @user-pl6he1xp1j
    @user-pl6he1xp1j 3 роки тому +2

    ዋዉ የኔነትና የማንነት ጥያቂን ያሳድራል ማንነታችንን እና እዲት እዳደግን ወደኋላ ማሰብ አለብን እኔ ማነኝ እንበል ሰዉን ለመረዳት ሰዉ መሁን በቂ ነዉ መጨረሻዉ ዋዉ ነዉ አስለቅሱኛል ይቅር ይበለኝ እጂ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም አሳዛኝ ፊልም ሄኖክ ምርጥ ሰው 😢😢😢😢 በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 3 роки тому +2

    እየወለዱ ለሚጥሉ ትልቅ ትምህርት ነው ሰዉ እንዴት ልጅን የሚያክል ነገር ሜዳላይ ይጥላል እንኳን አንተ የኔ አንጀት ተንሰፈሰፈላት ደግሞ ስታምር አላህ ያሳድጋት ፌቩዬ ወለድሽ እንዴ ልጅሽ ናት ? ልክ እንዳቺ ቆንጅዬ ናት

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому +8

    ሄኒ ይመችህ ቆንጆ ፊሊም ነው ለሁላችንም መልካም ልብን ማስተዋሉን ያድለን

  • @kerya5102
    @kerya5102 2 роки тому +6

    ሄኖክ ስወድክ😍

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 роки тому

      ባትጋሪኝ😀😃

    • @kerya5102
      @kerya5102 2 роки тому

      @@kiwait9430 🤣🤣🤣እሺ

  • @እማማኢትዮጵያእወድሻለሁ

    ፌበን ወፍረሻል ህፃኗም ያች ልጂ ነች በተረፈ በርቱ ❤

  • @yosoy9445
    @yosoy9445 2 роки тому +2

    እየቆነጠጣችሁ ነው እንዴ ምታስለቅሷት የኔ ማል😁🥰

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому +5

    ዋውው ምርጥ ፊልም ነው ስብአዊነት ደስ ይላል

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 3 роки тому +3

    ምርጥ ፊልም ነው ። ልብ አንጠልጣይ በማንም መፍረድ አይቻልም አባትየውም ያሳዝናሉ ማንም ዘሩ በአንድ ብቻ እንዲቋጭ አይፈልግም ። ሚስትየዋም ይቅር ብለው ልጅቷን መቀበላቸው ደስ ይላል ግን እናትየዋ ብትገኝ ደስ ይል ነበር

    • @ahmedseid5165
      @ahmedseid5165 3 роки тому

      እናተ ነገራቹህን ካድያ ለምን እንየው ጉድ

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 3 роки тому +1

      @@ahmedseid5165 ፦ ፊልሙን ሳታይ ለምን አስተያየት ታነቢያለሽ ?

  • @terryzewde2360
    @terryzewde2360 2 роки тому

    ሄኖከ ድንቁ እውነትም ሰርተኸዋል የፍቅር አባት ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡት አስተማሪ ነው በጣም👌👌👌❤❤❤👍👍

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому +6

    በጣም ያምራልያላያችሁት እዪት ሄኖክኮ ትወና አደኛነክ የኔሸበላ ስወድህኮ ወድድድድድድ♥

  • @maryanasaad9385
    @maryanasaad9385 3 роки тому +18

    ኣርፍ ነው በርቱ❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +6

    ሄኔክ ምርጥ ፊልማችን በጣም ይስራል ሊመስገን። ፕገባል ይመችክ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 роки тому +2

    ህፃኗ ማሻ አላህ በጣም ታምራለች አላህ ያሳድጋት ፌቪ ደሞ ወፍረሽ እምር ብለሻል ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ወላሂ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 роки тому

    ያኔ እናት ደሞ ስተምር ህጻኑሃ
    ልጅ የፈጣሪ በረከት ነው ጥሎብኝ ህጻን ልጅ በጣም እወዳለሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ አንተ እረሱ ልጅ ነክ ቀስ ብለክ እደግ ይሉኛል 😍😍 ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጠቹ የሀገሬ ልጆች ።።
    አምለክ እናት ሀገራችንን ሰላሙን ይመልሰው 🙏🙏
    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለልጆቹሃ ይሁን አራ ለሰው ዘር ሁሉ ሰላም 🙏🙏🙏🙏🙏😘 ለፊልሙ እናመሰግናለን

  • @user-xb8qx3qw8e
    @user-xb8qx3qw8e 3 роки тому +4

    ወይ ሄኖክ 🤣🤣🤣🤣🤣 የዋይፋይዋ ነገር ካተ እኩል እንድስቅ አድርጎኛል

  • @miftamanmohammed5899
    @miftamanmohammed5899 2 роки тому

    ሄንዬ አንተ መልካም ሰው ነክ ፊልሙ በጣም ደስ ብለናል የአመቱ ምርጥ ፊልም 🥰🥰🥰❤❤❤❤##🥰❤❤🥰🥰

  • @madeylema4468
    @madeylema4468 3 роки тому +5

    ዋው ምርጥ ፊልም ነው በእውነት አስተማሪ

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 2 роки тому +2

    የፍቅር አባት ሆኖ የሚስራው አርቲስት ምርጥ ትወና ይችላል ግን አይሳተፍም ለምን ሁሌም አንድ አይነት አሪቲስቶች ከምታሳዩን አትቀላቅሉም ድምፅ አለው መተወን ይችላል ችሎታ አለው እኔ ይመቸኛል ፊልሙ ኮንጆ ነው ሄኖክ በቃ ቃል የለኝም ሰርተህዋል በቃ መምሰል ችለህበታል ህመሙ ላይ እንዳሉት ነው የሆከው በርቱልኝ ከተለመደው ፊልም ወጣ ያለ ነው ሌላም እንጠብቃለን ትችላላችሁ ።።

  • @user-bx8ol8tj5f
    @user-bx8ol8tj5f 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ያምራል አስተማሪ ፍልም ነው በርቱልን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t 3 роки тому +19

    ቆጆነዉ እዩት እያያችሁ በዛዉም ላገራችን ዱአ አድርጉ

  • @user-gn7ne8st4j
    @user-gn7ne8st4j 2 роки тому

    wowwwww በጠም ወድጂዋለሁ ደራሲዉን ሳላደንቅ አላልፍም ከእኔነት ስሜት ወተን እኛነት እንዲሰማን ስላረከን በጣም አስተማሪ ነዉ ምንም የማያቁ እጸናት መቀጣት የለባቸዉም አገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 роки тому +5

    ፍትህ በሳወዲ ላሉት 😭😭😭😭

  • @serwohaymanot6450
    @serwohaymanot6450 2 роки тому

    ዋው ምርጥ ፊልም ሄኖክ በርታ ሁሉም በደንብ ሰርተውታል እናመሰግናለን👏👏

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 3 роки тому +3

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ወድጀዋለሁ በርቱ

  • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
    @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 роки тому +2

    ፌቩየ የኔ ምስጥ ሴት ስወድሽ ሃኒ በርታ ምድረ ቅንቅናም ሁላ ቢቦጫጭቁህም እሄው አንተ አለህ በርታ

    • @user-bq8kp8rc5x
      @user-bq8kp8rc5x 3 роки тому

      ክክክክክክክ አንዶም አንች ነሽ

    • @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
      @ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 роки тому

      @@user-bq8kp8rc5x አወ 😂😂😂😂😂😂😂እንዴት አወቅሽ 😂😂😂😂

  • @saratadesse305
    @saratadesse305 3 роки тому +1

    It is good movie specially Henok did played it very well good job henok👈👍 And yefeker Father also I like him so much. he did played very well also.👈 good job👍

  • @alenialeni9012
    @alenialeni9012 2 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ለብዙ ስው መማርያ ይሆናል

  • @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
    @mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 роки тому

    በጣም ደስይላል አስተማሪነዉ ብዙ ፈተና ቢኖረዉም ደስይላል፡፡ይመቻቺሁኑሩልኝ ምርጦቺ፡፡

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 3 роки тому +3

    IT'S VERY EMOTIONALL. IT HAPPENED GOD HAVE A BLESSED MOMENT WHEN HE MET TO GIVE YOU A BEYBEY SISTER FOR THE REASON. THANKS VERY MUCH

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 3 роки тому

    ወእኔ በእመቤቴ ማርያም ስም በጣም የሚገርም ፈሊም ነው ብዙ ያስተምራል በርቱልን

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 роки тому +5

    ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 3 роки тому +6

    ዋውውው ስወዳችሁ

  • @sintahiyusintayehu6847
    @sintahiyusintayehu6847 3 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ፊልም
    አሳቢ ሩህሩህ ልብ ለሁላችን ያድለን

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 3 роки тому

      Tank you best ethiopian movie 🎥 best movie of the year 👌

  • @haditube1026
    @haditube1026 3 роки тому +3

    ኮሜነታተሮች ተባረኩ ስለፊልሙ ነው የኮመታችሁት እደዚህ ነው ይልመድባችሁ እስኪ ልሹፈው ጥሪ መሰለኝ በኮሜታችሁ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 2 роки тому +1

    ሃኖክ ዛሬ ተመቸኝ አሪፍ. ነው

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 3 роки тому +2

    ዋውውውው በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 роки тому +6

    አጨራረሱ ዋዉዉ😭💔💔❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +2

    የኔ ማራ ፈጣሪ ያሳድግሽ

  • @Toybe330
    @Toybe330 3 роки тому +1

    የኔ ማር ልጅቱ ደስስስ ስትል 😭😭

  • @user-wm6fv1ty3v
    @user-wm6fv1ty3v 3 роки тому +2

    Whatever that we are doing if is honest just like this movie everything he will be great in our life sunshine media keep up shining star

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 роки тому +2

    🤔🤔የስት አመት ኮርስነው የወሰደችው ህፃኗ 😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 роки тому +1

      1 ወር😀😃😀

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 3 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ፍልም በተለይ መጨረሻው

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 3 роки тому +4

    ወይ ህፃኗ የኔ ፍቅር የእውነት የእውነት መሰለኝ😭😭ሃሪፍ ትምህርት ሰጪ ነው

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ልዩ እና አስተማሪ ፊልም ነው ለሁላችሁም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ህፃናት የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ ናቸው ተፈለጉም አልተፈለጉም በወላጅ እንክብካቤ ማደግ አለባቸው ለሁሉም እጅግ መካሪና አስተማሪ ፊልም ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ካለችበት ችግርና መከራ እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ ይታደግልን

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 роки тому +1

    Betam betam desa yemala new machersawa egzbiher yehulachenama machersa yasameralena ethiopia 🇪🇹 ♥ yetabakelana selam fikiran la hagerachina yesatan

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 2 роки тому

    አሪፋ አስተማሪ ድራማ ነዉ .ሄኒ. በርታ ቆንጆ ስራ ነዉ

  • @kemsurkedir4852
    @kemsurkedir4852 3 роки тому +3

    Wawww ሄኖክ እየመጣ ነው ዋዉ በጣም ደስ እላል

  • @hyme7165
    @hyme7165 3 роки тому +1

    ዋዉ መጨረሸዉ በጣም ያምራል

  • @haylshtsegay5668
    @haylshtsegay5668 2 роки тому

    ዋው ፌቬን ከተማ እምወድሽ ያንቺ አድናቂ ነኝ ❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 3 роки тому +1

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን

  • @raki7389
    @raki7389 3 роки тому +5

    በወር 2500 የራሴ ክፍል ቲቪ ዋይፋይ ኣለ ኣላለችም 😂

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 3 роки тому +36

    ምርጥ ነው እዩት

    • @user-cx5zz3fz2s
      @user-cx5zz3fz2s 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን እህት እንዲህ ነው

    • @SunshineMediaFilm
      @SunshineMediaFilm  3 роки тому +1

      እናመሰግናለን

  • @ቋንቋዬነሸድንግልማርያም

    ዋውውው ምርጥ ስራ ነው በርቱ

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 3 роки тому +2

    ደስ ይላል አስተማሪ ነው ግን እዳሳደጊዋ ሰው የለም ብዙ የማይረባ ነገር የለውም

  • @almasshama689
    @almasshama689 3 роки тому

    ዋው፡በጣም፡ምርጥ፡አስተማሪ፡ፍልም፡ነው፡ሂኒዬ፡በጣም፡ምርጥ፡ተዋናይ፡ነህ

  • @projotdj5607
    @projotdj5607 3 роки тому +3

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @etoss2990
    @etoss2990 3 роки тому +5

    ኮመት ላነብ ነዉ የገባሁት እዴት ነዉ ገና ላየው ነዉ 🤔🤔🤔

  • @user-cd2on4fj8w
    @user-cd2on4fj8w 3 роки тому +3

    ደስ ይላል በጣም

  • @saifulrana600
    @saifulrana600 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉ ደስየሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @anismohammed1344
    @anismohammed1344 3 роки тому +2

    ማማዬ ደግሞ ስታምር

  • @munesamuna9787
    @munesamuna9787 3 роки тому +1

    በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ

  • @wanshtango5116
    @wanshtango5116 3 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ድርማነው እናመሰግናለሁ የሄኖክ አባትነት ደስ ሲል

  • @Mimi-q7m
    @Mimi-q7m 11 місяців тому

    ህፃኗ ሥታምረ እናበቃ ሉሞረጥፈ ልምነው❤❤❤❤❤

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 3 роки тому +6

    ፌብዬ የኔ ልእልት ስውድሽ ያገሬ ልጅ

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому +1

      እንደማመር እናት

    • @user-yg6jj4sm9t
      @user-yg6jj4sm9t 3 роки тому +1

      @@tube5986 ደመርኩሽ

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому +1

      @@user-yg6jj4sm9t እኔም ደምሬሻለሁ

    • @godisgoodallthetime7815
      @godisgoodallthetime7815 3 роки тому

      ደምሩኝማ 😁

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому +1

      @@godisgoodallthetime7815 እሽ እንደማመር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +2

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @fikadumekengo6344
    @fikadumekengo6344 2 роки тому

    ወላጅ አልባ ማሳደግያ ትምህርት ለህብረተሰብ ማስተማር ደስ ይላ። እናመሰግናሌን በርቱ።

  • @himeyonasy3779
    @himeyonasy3779 3 роки тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ እኔኮ ማልቀስ ሰለቸኝ ወይኔ ማርያምዬ

  • @gghhgggg21
    @gghhgggg21 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ ነው

  • @Enen550
    @Enen550 3 роки тому +3

    ዋውው ምርጥ ፊልም

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому

      እንደማመር