ስንቴ ልሙትልሽ Sinte Limutilish new Ethiopian film 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 780

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 роки тому +164

    ማነዉ እዴኔ ፊልሙን እያየ የኮሜት ሱስ ያለበት አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ

  • @medinamedina1416
    @medinamedina1416 3 роки тому +69

    እውነት ለመናገር በጣም የሚያምር ፊልም ነው ፍቅር እውነትን ፍቅር ታማኝነትን ፍቅር ግልፀኝነትን ፍቅር ትልቅ ቦታ ይፈልጋል ፍቅር ማለት በጥቅሉ ደስ የሚል ስቃይ ነው በዚህ አጋጣሚ ሄኖክን አለማድነቅ አይቻልም ሁሌም አድናቂህ ነኝ❤️❤️❤️❤️ የሀገራችንን ሰላም ያብዛልን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +177

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏

  • @yesusjalaleekoo7679
    @yesusjalaleekoo7679 3 роки тому +217

    አሪፍ ፊልም ነው አምላኬ ሆይ ለትዳር ታማኝ ከልሆኑ ሰዎች አንተ ጠብቀን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ሔኖኬ ስላለበት ምርጥ ፊልም ነው። እውነተኛና ንፁህ ሠው ንፁህና ውድ ነገር ነው የሚገባው መጨረሻው ደስ ይላል። ስለሀገራችን ስለወገናችን ስለቤተሠቦቻችን የተጨነቅን ኢትዮጲያዊያን በሙሉ በቅርቡ የድል የደስታ ዜና የቤተሠቦቻችንን ድምፅና ሠላም አላህ ያሠማን

  • @የትግስትሸጋእናት
    @የትግስትሸጋእናት 2 роки тому +39

    ሄኖክያለበት ፊልም ሁሉም በጣም ደስ የሚሉናቸዉ👏👏

  • @emumaremu8341
    @emumaremu8341 3 роки тому +150

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ለምን እንደሆነ አላዉቅም ሰዉን መበደል አልወድም አብሶ ነፊስ ባለዉ ነገራ በእንስሳትም ቢሆን ነገ በኒ ብየስ አስባለዉ እና መጥፎ ነገራ መስራት አልፈልግም ፈጣሪየ በዚህ አቆሜ እስከመጨረሸዉ በአቆሚ መፂናት እፈልጋለዉ ከጣሪ ጋ

    • @hawamohammed6145
      @hawamohammed6145 3 роки тому +2

      የእውነት. በጣምደሥየሚ. ድራማ. አሥተማርነው

    • @eyerusalmgeselase9606
      @eyerusalmgeselase9606 3 роки тому +1

      ትክክለኛ የሰው ባህሪ መሆን ያለበት ይሄ ነው ውዴ

    • @rdankder7218
      @rdankder7218 3 роки тому +1

      @@eyerusalmgeselase9606😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😀😀😀😎😎😎😋😋😋😋😎😋😎😋😎😋😎😋😋😎😋😋😎😋😎😋😋😎😋

    • @fantanishwoonmagin861
      @fantanishwoonmagin861 3 роки тому +1

      @@hawamohammed6145 ናዝፈቡማሶውኘዺጣዜሦ

    • @እመብርሃንየልቤብርሃ-ቸ1ዘ
      @እመብርሃንየልቤብርሃ-ቸ1ዘ 2 роки тому

      ፈጣሪ ያሳካልሽ

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    በጣም አረፍ ነው ግን እንደዚህ እየስመስሉ ከሚኖር ስው ፈጣር ይጠብቀን

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ማማ በቅነት ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ababaratou2484
    @ababaratou2484 3 роки тому +34

    በጣም ጥሩ ስራ ነዉ ጥጋብ ማያሳየዉ ነገር የለም ባጠቃላይ ጥሩ ትምህርት ነዉ በርቱ✅💪💪💪💪

  • @yesalmeaweke3085
    @yesalmeaweke3085 3 роки тому +17

    ዋው ደስ የሚል ፍልም ምን አለ ክፉ ሰው ሁሉ እንደዚህ በምድር ላይ የስራውን ቢያገኝ እንዴት ደስ ይል ነበር

  • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
    @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 роки тому +156

    መጨረሻው የሌለ ነው የሚያምረው እዩት ውዶቼ ምርጥ ፌልም ነው 👍👍👍

    • @yezihalemasrate7327
      @yezihalemasrate7327 3 роки тому +1

      እሽ የኔ ሸዋዬ(እኔም የሸዋ ልጅ ነኝ)

    • @feti6449
      @feti6449 3 роки тому +1

      Thanks ሸዊት

    • @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ
      @የሸዋልጅ-ዸ7ኀ 3 роки тому

      @@yezihalemasrate7327 ኑሪልኝ

    • @bilagiyimer2689
      @bilagiyimer2689 3 роки тому +1

      በጣም መጨረሻዉ በጣም ገራሚ ነዉ😂

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 3 роки тому +1

      Betm tins zare eunkani fegegi alekhu ye hagr gudyi betm keftognl

  • @geditages3600
    @geditages3600 3 роки тому +23

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግን የሰውን ክፈት በደንብ አድረጎ ያስተምራል ምርጥ ፊልም ነው በርቱልን ❤️

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 3 роки тому +10

    ዋውው ምርጥ ፊልም እንድህ ለየት ያለ ድርሰት ያስደስታል ሁል ጊዜ ሲጀምር መጨረሻውን ማወቅ ሰልችቶኝ ነበር ይሄ እንደገመትኩት አይደለም አጨራረሱም

  • @senitube9472
    @senitube9472 3 роки тому +54

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ረጋ ያለ ቆጆ ስለሆነ ልየው🥰❤️❤️

  • @bruktya5119
    @bruktya5119 3 роки тому +6

    በጣም ተጫውታል ልዩ ነውሁሌም እውነት ያሸንፋል 🙏🏼ለአጭበርባሪዎች ትልቅ ትምሕርት ነው። የሰው ልጅ ከስተቱ ይማራል ለማይማርት እንዲሁ ዳግም ይሞታሉ ።እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ያሸ ንፋል።ግን አቤት ጭካኔ ፀፀት የሌለበት .....እስቲ ምን ትላላቹህ

  • @نجماعدمالحمدلله
    @نجماعدمالحمدلله 3 роки тому +8

    ዋው አጭራረሥ ይብቃ ነዉ ብቻ ቆጆ ነዉ
    ሠዉ የዘራዉን ያጭዳል ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነወ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +27

    ሰላም መተኪያ ለሌላት ሀገሬ 😭😭😭
    በግፍ ለታረዱት ነፍስ ይማር 😭

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ፍፁም ፅኑ ፍቅርን ያድለን ሲቀጥል ሄኖክን አለማድነቅ አይቻልም ሁሌም ሁሉም ያምርብሀል የሀገራችን ብርቅዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ 😍💚💛💓🕊😘💖

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 3 роки тому +46

    ምርጥ ፊልምነዉ በርቱ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ኢትዮጺያ ጠብቅልን ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @salameth7322
      @salameth7322 3 роки тому

      kejimar esk fitsame betam yamiral

    • @binialex783
      @binialex783 3 роки тому

      @@salameth7322 yabede nw enji

    • @binialex783
      @binialex783 3 роки тому

      @@salameth7322 yabede nw enji

  • @gklidya9351
    @gklidya9351 2 роки тому +7

    ሰውን ማመን ቀብሮ ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው። በርቱ!!

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +2

    ትሁት የምትባለው ልጅና ቃልኪዳን ይመሳሰላሉ የምትሉ ለይኩ

    • @zsoha7418
      @zsoha7418 10 місяців тому

      አው ትንሽ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому +4

    ዋውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል አጭበርባሪዎች ከዚህ ተማሩ በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው በቆፈሩት ጉድጒድ መቀበር ማለት እንዲህ ነው አሪፍ ፊልም ካየው ቆይቸ ነበር በርቱልን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ማማ በቅነት ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ

  • @buruhb3659
    @buruhb3659 3 роки тому +12

    ሥራ ያስፈታኝ ምርጥ ፈልም 👏👏👏👏

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому +13

    የቤትእመቤትሁኚብትባልእቢብላ ሸቃላሁና አረፈች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kal___kidan7006
    @kal___kidan7006 3 роки тому +20

    እምዬ ኢትዮጵያ ሰላም ይመለስ 🇪🇹🙏👌😍

  • @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
    @የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ 3 роки тому +18

    ደስ የሚል ነው👌ፈጣሪ የኢትዮጲያን ሰላም ይመልስልን☝️😭😭

  • @beynechxxx1496
    @beynechxxx1496 3 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስ የምል ፊልም ነው ሜሪየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሄን የእኛ ምርጥ አቦ ይመቻችሁ እውነተኛ ሰው ይስጠን እግዚአብሔር ከእነዚህ አይነት ሰዎች ይሰውረን የእውነት አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም ለእናት ለሀገራችን ለእትዮጵያ ይሁን 🙏💚💛❤️👏💚💛❤️

  • @ሻሎምለአለም
    @ሻሎምለአለም 3 роки тому +16

    ገራሚ ፊልም ነው ዋው ሄኖክ አሁን ምርጥ ፊልም ተወነ ሁለቱንም ተዋናይ ሴቶች እወዳቸዋለሁ❤

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 3 роки тому +5

    የቆጡን ኣወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ማለት ይህ ነዉ ሁሌም ስራ ለስሪዉ እሾህ ላጣሪዉ መልክም ማደረግ ለራስ ነዉ ክፍት ደግሞ በሰፈሩት ቁና ያሰፍራል በጣም ስተማሪ ኣሪፍ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ
    @ፋፊሀበሻዊት-ኸ8ዸ 3 роки тому +6

    ሠላም ሠላም ከቲክቶክ መንደር ተጠቁሜ ነው የመጣሁት

  • @maremasnedw8215
    @maremasnedw8215 3 роки тому +25

    ኧረ የማዳም ቅመሞች አድስ ነው መሠል ብቻየነኝ ኑልኝ ደግሞላገራችን ሙስሊሙ ዱአ አርጊ ኦርቶዶክሶች ፀልዩ በየሀይማኖታችሁ በጣም ጨቆኛል እኔ

    • @JfWd-b3v
      @JfWd-b3v 4 місяці тому

      አለንልሽ

  • @صوفياصوفيا-خ8ح
    @صوفياصوفيا-خ8ح Рік тому

    በጣም፣ምርጥጥጥጥጥጥጥ፣ቃላትየለኝም፣ዋውውውውው፣ሄኖክስወድህአንተያሉበት፣ፊልም፣ያምራሉ

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን እውነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም

  • @debishgrimay683
    @debishgrimay683 2 роки тому

    Waaaae kfee zelwa film musia betami verey nic bero 💞💞💞💞💞👄👄

  • @አልሀምዱሊላህሥለሁሉምነገ

    መጀመሪያው ቢያስጠላም መጨረሻው ደስ ይላል ይሄ እኮ የሁላችንም እንቆቅልሽ ነው ትክክለኛም ፍቅር አለ እንደዚሁም ያሉ እንዳሉም ሁሉ ወስላታም አሉ ሠው የዘራውን ነው የሚያጭደው

  • @hayuwollo5533
    @hayuwollo5533 2 роки тому +2

    ጥሎብኝ የአማረኛ ፊልም አልወድም ግን ይሄን ድራማ ደስ ይላል መሰለኝ እስኪ ልየዉ

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 2 роки тому

    እኔ መጨርሻዉን ለማየት በጣም ነው የጎጎዉት🥰🥰🥰

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    በትዳር ውስጥ ያለመታመን ግልፅነት ሲጓደል እንዴት ያስጠላል በጌታ!! 👌

  • @shikuryajemal-rx5zn
    @shikuryajemal-rx5zn 11 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @selammina2643
    @selammina2643 3 роки тому +23

    እባካችሁ ብዙ ተመልካች ያላችሁ ድምፅ እንሁን በሳውዲ በልቢያ ለሚገኙት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁን ። ኤርትራውያን እህት ወንድሞቻችን በፊታችን አርብ ለመላው አፍሪካውያን ጥሪ አቅርበዋል እኛው ለወገኖቻችን ስለነሱ ድምፅ እንሁን

  • @UmSumaya-s1n
    @UmSumaya-s1n Рік тому

    ምርጥ ፊልም

  • @ababaababa6043
    @ababaababa6043 2 місяці тому

    በጣም ደስነውየሚለዉ❤❤❤

  • @ፊኪርኢትዮፊልምቲቪ

    Wow! It's so wonderful movie

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ Рік тому

    ዋወ አንደይኛ ነው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 роки тому +2

    ሚገርም ፊልም ነዉ ዋዉዉ ሄኖክ ድንቁ አልተቻልክም ብዙ ትሰራለክ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @asas-lu4oc
    @asas-lu4oc 2 роки тому +9

    ፍትህ በሳዑዲ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😢😢😢

  • @alimohammed4059
    @alimohammed4059 2 роки тому +2

    ፍቅር በፊልም እንዴት ደስ ይላል ያረቢ ወፍቀኝ

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 2 роки тому

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውውውውውውውው በጣም ደስ የሚይል ነው

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 2 роки тому +4

    ዋው በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @niceprime8523
    @niceprime8523 2 роки тому +4

    ሄንየ ሰርተሀል የች ጎደሎ ሀተራበ ለጠገበ አዝናለሁ አለ ያገሬሰው በጣም ትምህርት አለው

  • @muhammediprahem9843
    @muhammediprahem9843 3 роки тому +16

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሠግናለን ውዶቼ እዩት ፈጣሪ ሥቃያችንን በቃ ይበለን ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 3 роки тому +6

    ዋውውውው ምርጥ ፊልም በጣም በስስትና በንደት ሳይ የነበር ሰው የዘራውን ያጭዳል እጅግግ አስተማሪነው

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ማማ በቅነት ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ

    • @higalcell208
      @higalcell208 2 роки тому

      ዋውውውውው አስትምር ፈልም 👍👍

  • @TigestMulugeta-y1v
    @TigestMulugeta-y1v Рік тому

    ዋው አሪፍ ፊልም ነው በጣም የሰው ንብረት መመኘት ትርፉ ኪሳራነው

  • @derejekassaye3121
    @derejekassaye3121 3 роки тому +3

    ደራሲ አይን አዲስ እጅግ በጣም የማከብርህ ስሆን በውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ታሪክ አለኝ

  • @almahi8958
    @almahi8958 3 роки тому +13

    እኛ ሴቶችኮ የሚወደንን የሚያፈቅረርን የሚያዝንልን የሚከባከበንን አንወድም ትልቅ ትምርትነዉ

  • @rahmedemusa2113
    @rahmedemusa2113 2 роки тому +4

    የአላህ ለትዳሬ ታማኝ አርገኝ ያምራል አስተማሪ ነው

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ማማ በቅነት ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ🙏

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 2 роки тому +2

    ይቺ ትሁት ሚትባል ተዋናይ ስወዳት ያላገባው ቁጥር '1 ላይ ዶክተር ሆና አይቼያት ወድጄዋለው ትችላለች💛በእውነቱ እሷ አይቼነው የገባሁት እና ሄኖክ አሪፍ ፊልምነው አላህ አገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝

  • @susumehamed7496
    @susumehamed7496 2 роки тому +5

    ባለትዳር እህት ወንድሞች ለትዳራችሁ ታማኝ ያርጋችሁ 😥😥😥

  • @ኤንገራገሯ
    @ኤንገራገሯ 3 роки тому +4

    ደስ ሲል ወላሕ 💯✊ተመልከቱት የመዳም ሸቃሎችዬ💯😂😂🙄😟😤

    • @asrbebetikv6369
      @asrbebetikv6369 2 роки тому

      እኮ የመዳም ቅመም 🤭🤭🤗🤗👈👈🥱

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 Рік тому

    ዋው መጨረሻው የሌሌ ይከይፍል

  • @በለጡከጎጆ
    @በለጡከጎጆ 2 роки тому

    ፍቅር ማለት እዉነተኛ 😂😂😂😂💪👈😆😆😆😆👏

  • @honer2111
    @honer2111 3 роки тому +4

    ዋውውው በጣም አስተማሪ ነው ሁሌም ልባችንን ንፁህ ካደረግን ምላሹ ያማረ ይሆናል👍👏

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 роки тому +5

    ወይኔ ሳዝን ቆይቸ በመጨረሻማ ዋው አንጀቴ እራሰ. ዘና ብያለሁ ሁሌ የጠርነት ተኩስ ተማየት እነ ሄኒን ማየት መልካም አዳር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያ

  • @samrayoutube7826
    @samrayoutube7826 2 роки тому

    ቆንጆ ነው

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እግዚአብሔር ከእስመሳይ ሰው ይሰውረን የድንግል ማርያም ልጂ ጌታችን መድሀንታችን እየሱስ ክርስቶስ ግን ሄኖክ ያለበትሁሉ ደስይለኛል

  • @silo2971
    @silo2971 3 роки тому +7

    የሀገራችን ነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነው

    • @kaanmaaryyam1257
      @kaanmaaryyam1257 3 роки тому +1

      ልጆቹን ፈጥሮ ለፍጡር የማይሰጥ እግዚአብሔር አለን አይዞን ሙስሊም ከሆንሽ ዱአ ክርስቲያን ከሆንሽ ፀሎት አድርጊ ኢትዮጵያን ማንም ተነስቶ አያጠፋትም 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ነው እውነትም ሳትሞት በቁሟ ብዙ ጊዜ ሞተች

  • @ancd5125
    @ancd5125 2 роки тому

    መስኬ ሰራሸው አቤት ስጦታ አድናቂሸ ነኝ

  • @dxbdx81BERHANESH
    @dxbdx81BERHANESH 2 роки тому

    Wow betam des yelal 🥰🥰🥰🥰

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 8 місяців тому

    ዋው አስተማሪ ፍሊም❤❤❤

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx Рік тому

    ኢረ ሠረተህል ይመችህ የሊባን መንገድ እሠችው ያውቁትል በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏

  • @GhGu-v4n
    @GhGu-v4n Рік тому

    ፈጣሪይጠብቃቹህ🥰🥰❤

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 роки тому

    wow merite new

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 3 роки тому +4

    በጣም ያምራል ሄን ከሰራው ሁሉ ቨጣም የወደድኩት ፍቅር በገንዘብ መሸጥ መቀየር የቃል ፍሸቅር እየተጠቀሙ መጨረሻው ሳይበሉት ይሞታሉ። ሰውን ፍቅርን እናስቀድም ገንዘብ ከሰራነው ይመጣል የራስን እንፈልግ የሰውን አንመልከት ለብር አፍቃሪዎች ይጠቅማል ይሄ ፊልም።

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 3 роки тому +12

    ዝሙት መጨረሻዉ ዉርደት ነዉ

  • @melesemelese1381
    @melesemelese1381 2 роки тому

    this the best henok bravo

  • @ጌታሁንራያ
    @ጌታሁንራያ Рік тому

    እንዴት ደስእንደሚል ይች ጩቤ

  • @betelhemnega
    @betelhemnega Рік тому

    ሁሉም ሰው የሚገባውን ያገኛል አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому +8

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሄኖክ የተወነበት ጥርጥር የለውም እንደሚያምር👌👌👌👍👍👍🙏

  • @mercitadesse8299
    @mercitadesse8299 Рік тому

    በጣም ገራማ ፊልም ነው የማይደንቅ ገፀባህሪ ለማግኘት ይቸግራል ሄኒ ካለ እያልኩ ፊልም እያደንኩ ነው

  • @Krm-vm7jg
    @Krm-vm7jg 8 місяців тому

    henokachin ante yalebeti desi yilali mirxi nawu❤❤

  • @senaitgebremeskel7414
    @senaitgebremeskel7414 2 роки тому +2

    ወይ አምላኬ እንዴት እንደተደሰትኩ በጣም ድንቅ የሆነ አስተማሪ Movie ነው።

  • @samritube645
    @samritube645 Рік тому

    *እሚገርም እና መጨረሻው ያማረ ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው ከልብ እናመሰግናለን*

  • @abisinyatimes-3445
    @abisinyatimes-3445 8 місяців тому

    በፊልም ጥሩ እያስተማሩ በገሀዱ አለም የብዙዎችን እህቶች የሚያስለቅሱ ሰዎች ሊመከሩና ሊቃኑ ይገባቸዋል እንዳይቀጥሉ ደሞ በደፈናው ጎሽ ሲባሉ ለብዙ መሰሎች መፍለቂያ እንዳይሆኑ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому +17

    በጣም አሪፍ ፊልም ነበር ሄኖክ አልተቻልክም በርታልን ጎበዝ

  • @WardWarde-s6x
    @WardWarde-s6x Рік тому

    ዋውውውውውደሰይላል❤❤❤❤❤

  • @mmmsss912
    @mmmsss912 3 роки тому +6

    ዋው በጣም አሪፍ ፈልም እናመሰግናለን🙏

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 роки тому +3

    አሪፍና ለየት ያለ ፊልም።እናመሰግናለን ሄኒ😍😍😍

  • @faizamohamed4682
    @faizamohamed4682 Рік тому

    ተመሰገን ሔኖክ በፌልም እንኮን ታማኝ ሖነ ማጋጩ ተማገጠበት

  • @hw4347
    @hw4347 3 роки тому +30

    የፊልሙን ይዘት እና ማስተለለፍ የፈለገውን መልዕክት ወድጄዋለው የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል አይደለም በሄሉ በርቱ አመሰግናለሁ ።

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 2 роки тому

    Wowww wowww wowww betam betam des yemel film new
    Thank you 🙏🏼👏👏💋❤❤🇪🇹beretu

  • @helenwube825
    @helenwube825 3 роки тому +22

    ይች ትሁት ግን ለእኔ ብቻ ነው ቃልኪዳን ጥበቡን ምትመስለኝ?

  • @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ
    @ነጁወሎየዋ-ነ5ከ 3 роки тому +3

    ይች ልጅ ድፆ መልኮ ቃልኪዳንን ትመስላለች ልበል

  • @mobilephone5548
    @mobilephone5548 2 роки тому

    እረ የቃልኪዳን መትያአ ናት እዴ ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +7

    ልጂቱ ግን ለሰራተኛ የሚሆን ምርጥ ፊት አላት ሀሀሀሀሀ ያልበሰለ ገፎ መሰለችእኮ

    • @hayatethiopian5592
      @hayatethiopian5592 2 роки тому

      መሲ ፈቅርከውሎkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk💔💔💔💔💔💔💔

    • @hayriyetube2830
      @hayriyetube2830 2 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዷ እህቴ ማማ በቅነት ሰብስክረይብ አድሪጊኝ እደተልፊኝ ስወድሽ

  • @dktube1738
    @dktube1738 2 роки тому

    Enameseginalen silemitastemiren bro

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 2 роки тому +1

    ዋው ምርጥ ፊልም👌

  • @duretkasib1589
    @duretkasib1589 2 роки тому

    Xiqemny set kezi temert wused💪💪💪💪

  • @daliya4485
    @daliya4485 2 роки тому +1

    ዋውውውውው በጣም የሚደቅ ፍልምነው

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ነው ያሳቀኝ መጨረሻላይ እስይ ስግብግብ😂😂😂😂😂😂