Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድል ለጀግናው እና ኩሩ አማራው ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሸዋዎችዬ በርቱ በራችሁን ዝጉና አንድ ሁኑልን😢😢😢😢
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
በጣም ጀግኖች በርቱ የዚህ አጭበርባሪ እስክንድር ስራ ስላጋለጣችሁ ክብር ይገባችኋል ይሄ በጥባጪ የብልፅግናን ተልዕኮ ሊከፋፍል የገባ ሽለምጥማጥ ነው ሌሎችም የእናንተን ፈለግ መከተል አለባቸው ድል ለአማሀራ ፋኖ አማሀራ ያሸንፋል
አንተም በርታ ታሸንፋለህ
የብልፅግና ተልዕኮ ያለው የፋኖን ልዩነቶች በሚዲያ ደጋግሞ የሚያቀርብ እና ያንተ አይነቱ በ comment የሚያጅብ አይመስልህም ?
@@leinaddhm1221Thank you! Unfortunately most Amhara are not smart. And I don’t think this struggle will go anywhere. The people aren’t smart enough to differentiate a simple thing.
ቆሼው@@leinaddhm1221
መዓዛ ጨካኙ ሆዳሙ ፈሪውና ብአዴኑ ዘመነ ሌባውና ነጣቂው አስረስማረ ዳምጤ ከገዱ ጋር ተባብራችህ ሕወሃትን ወደ ስልጣን ለማምጣትና የዘራፌውንና የአሽከሩን አዲስ ብዓዴንን ለማምጣትና ጎጠኝነትን ለማስቀጠል እየሰራችህ እንደሆነ የታወቀ ነው።እስኬው እውነተኛ ፋኖው 💪💪💪
ሚንልክጀግኖቾተባረኩ የ እውነተኛትግልስለመረጣቹሁ እናመሰግናለን❤❤❤
ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኞቹ ለሕዝብ ልጆች ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
ድል ለፋኖ
እልልልልል እንኮን ደስ አላችሁ
የእኔ አናብስት የነጎድጓድ ክ/ጦር አመራሮችና አባላት የእውነት በጣም ኮራንባችሁ!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ባላችሁበት ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ!!!!!ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
ድል ለከማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
ምኒክ ክፍለጦር .ነጓድጓድ ብርጌድ....ጎበዞች👍👍
ይመቻችሁ
ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
ሮሃ የጎንደር ሸዋ ወሎ ቀንደኛ ጠላት በተለይ የዘመነ ተላላኪ ያልሆነ በእሷ ቤት እረኩስ ነው።በእሷ ቤት ሸዋን ከፋፋላ ለዘመነ ማሰረከቧ ነው።የሸዋን ትግል መስመር ያስያዘ ጀግና ነው
በርች ማአዝየ ጀግናችን ነሽ❤❤❤ እሩሀ ጥሩ ሚዲያ ነው🙏💪💪👌👌
ጀግኖች እንወዳችካለን ❤ፋኖወቻችን
""🙏አሜን ፤ አሜን ፤ አሜን🙏"" ።
አብይ አህመድን አምናችሁ የተቀመጣችሁገና ምን አይታችሁ😢😢😢😢😢ታለቅሳላችሁ
መአዛ እህታች አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤
መዚ በርች ጥሩይዘሻል
ድል ለአማራ
የአማራ ፋኖ በሸዋ የአሰግድ ልጆች ይችላሉ ሲያስብ ሸዋ ይችላል በርቱ ጀግኖች
ጀግናየሸዋፋኖድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
ሼዋ ደግነቱም ጀግነነቱም እምነቱም ሁሉም ክደጁ ነው እኮ ታዲያ ባንድ ላይ እንዳትኬዱ በመካክል የገባውን እሜኬላ ነቅሎ መጣሉ እንዴት እቃታችሁ ❓ እንድነት ሐይል ነው ተባበር ወገን 🦁 እግዚአብሔር በመካክል ገብቶ በጥባጩን ያሥወግደዉ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለማራው በግፍ ለተገደለው ወገን 🦁
እኔ የሚገርመኝ የመስቀል መተለቅ መን ይጨምራል ??????አሁን አሁን እለቂቱም መስቀሉም በዛ በተለይ ሙስሊምና ክርስቲያን ያሉባት ሀገረእስኪ ከነነጮች ተማሩ
ድል ለፍኖ፣አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
ድል ለፋኖኖኖኖ
እንዲህ ነዉ ሸዋ።
ሮሃ ሚዲያ ፋኖዎች ወደ አንድነት እንዳይመጡ አጥብቆ የመስራቱን ተግባር ቀጥሎበታል::
እናተ ሰዎች ዛሬም ስለሽዋ ትፈተፍታላችሁ እንዲ🙈🙈🙈😁
ሮሀ ጠፋችሁብን🎉
🎉🎉እረ መሀዛ አረጋ ከበዳ ያ እንቁራሪት ኮቦልቻ ይፈነጫል ፋኖ የት ነዉ ጎበዝ🎉🎉
@@selam65030 ከምቦልቻና ደሴና ክምቦልቻ የመሼገዉ ባንዳ 🤸 የጊዜ ጉዳይ ነው በ 3 ስዓት ዉሥጥ ይሥተናገዳል እሥክዚያ ይብላ ይህ ሆድ እምላኩ ያሳማ ዲቃላ ተወዉ ቆይ ኦኮ
መቸ
ብተና ይዘሻል
በርቱ ጀግኖች ለዚህ የዋህ ህዝብ ከእውነተኛ ወንድሞቻችሁ ጋር አንድ ሆናችሁ ታገሉ አንድ ስትሆኑ የህዝቡም ልብ አንድ ይሆናል
Enamesegenaln
አፈር ብሉ የተገነባ ከማፍረስ ውጭ አዲስ ድርጅት ፈጥራችሁ ማታሳዩን
ድል ለተጨቆነው አማራ ፣ድል ለፋኖ።
አማራየ💚💛💓
ማእዚ ጀግኒት በርች ድሉ እየቀረበ ነው ❤❤❤
Coming together is a beginning:Keeping together is PROGRESS:Working together is SUCCESS🏆 or WINNING. - Unknown auther
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ መአዛ ተብዬ ዘጋቢ ሸዋ እንዲገነጣጠል ጠንክረሽ ትሰሪያለሽ በርቺ
የታናሹ እስክንድር ልጆች አይዞአችሁ 😂
እሚገነጥል ይገጥላችሁ
@ስደተኛዋመቅደላዊት አላልሽም የኛ ከፋፋይ አናትሽ ይከፈል
በምንም ይሁን ወደየትኛውም ቡድን ይሁን ፣ በአንድ መቆም ያስፈልጋል ፣ እስክንድርም የራሱ እውነታ አለው ሌላውም እንደዛው
የእስክንድር እውነትማ አየነው መበታተን ነበር
@@HananHano-yb3pvThat's not true.
You aren't helping FANO. Please be neutral let's bring them TOGETHER ❤️
ሸዋ አንድ ከሆኑ ያብይ እድሜ ይጥራል❤❤
ልክነሽ እህቴሆይ አብይ ማለት ካጋንንት በላይነው አምላከሚኪአኤል ይቀስፍልን አሜን አሜን አሜን ያጥፋለን አንቱ አትበ አሔ እውርጨቅላ አንቱታ አየሰገባውም እረኛሲገዛወየውለችሁ ተብሏል አብይማለት የውርጋጥ ውርጋጥነው አሰሚለውንሁሉ አትቀበሉት አብይማለት የበት ትልነው ድልለጅግናው አማራፋኖ
“ስለአማራ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏ሕዝብ🙏ሰላም🙏 ሰላም🙏____🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏 1ኛ ሳሙኤል 24፥15___“ስለኢትዮጵያ ሰላም???___??“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ...”?? 1ኛ ሳሙኤል 24፥15___ እኛ ኢትዮጵያውያን እነሆአንድ ሕዝብ ሆነን ሳለን??“እንግዲህ የእርስ በርስ??ጦርነት??ጦርነት?? “ለምን??“ለምንስ??___🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።” 1ኛ ሳሙኤል 24፥15___
ከፋፋይ ሚዲያ ያሳዝናል ከሮሀ አይጠበቅም ሰገጤዎች
👏👏👏👏👏
Dear Roha journalists , please don't present or announce negative news like that of " z information heard from shewa" !!!
ለማ የትም አታመልጥም ጀዋርም ሁልህማ ከተጠያቂ አመልጡም የንፁሀን ደም አለባችሁ
አሁን ይህንን የመከፋፈል ዜና ብላችሁ ስታቀርቡ አታፍሩም!, መአዛ እስኪ መልሽልኝ ኢትዮጲያ በነበርሽበት ሰአትላንቺ ድምፅ እየሆኑ ሲያግዙሽ ከነበሩት ጋር ሁሉ ተራርቀሻል ለምን?? አሁን የአማሓራ ህዝብ ባለበት ከባድ ችግርና ፈተና ውስጥ እየተከፋፈሉ ያሉ ፋኖዎችን ወደአንድነት እንዲመጡ ችግሩን በመመርመር መሰረቱን በማጥበብ ካሉት ከምትግባቡት የአማሓራ ማህበረሰብ ጋራ ጥረት ማድረግ ይቀላል ወይስ አከሌ የሚባል ፋኖ እከሌን ትቶ ከእገሌ ከሚባል ፋኖ ጋር ተቀላቀለ ማለት የአማሓራን ህዝብ የሚያስደስተዉ ይመስልሻል? እዉነቴን ነዉ የምልሽ እንዴት ልብ የሚያቆስል ዜና እንደምትሰሪ ብትረጂ ደስ ባለኝ!! የሚናፍቀን ዜና የአንድነት የትግል የወኔ ነበር ግን😢😢ምን ያህል የአማሓራን ህዝብ ግራ እያጋባችሁ ከትግሉ እያራቃችሁ መሆኑን ብትረዱ መልካም ነው! ህዝቡ ሁሉንም ትቶ ወደ ራሱ የተመለሰ ለት እናንተ የተከፋፈላችሁ ጥቂት የሚዲያ ሰዎች ለእማሓራ ህዝብም ሆነ ፋኖ የምትጠቅሙት አንዳችም ነገር የለም!! እባካችሁ በፈጠራችሁ ፋኖዎችን ተዋቸዉና እስኪ በእዉነት የአማሓራ ህዝብ መከራ ይገደናል ካላችሁ በዉጭ ያላችሁ ሁላችሁም ጋዜጠኞች የመሀበረሰብ አንቂዎች ለአማሓራ ህዝብ እየታገልን ነን የምትሉ ልዩነታችሁን አጥብባችሁ ለመነጋገር ሞክሩ ባካችሁ፣፣፣፣፣፣፣.,,
በርቱ😅😅😅
እስክድር ፌስታል
አንቺ ዝም ብለሽ ከፋፍይ።የትም አትደርሺም ።
የ አሁኑ ግዜ ዜናችሁ የ 2 ሚዲያወች ጋዜጠኞች እርስ በርስ አልስማማ ብላችሁ አንደ ገባያ ከስተመር ደንበኞ መቀማማት ነገር አስመሰላችውት : ክፉ ባልና ሚስት በየግዜው ጭቅጭቅ በጣም ይደብራል፣እና ሰላም ለመፍጠር ሞክሩ ማዓዚ!??
Please FANO where are you guys at? Forget this.
እጅግ አመርቂ ውሳኔ። ለአንድነት ትልቅ እምርታ።
አሁንስ በዛ የማንም ወጠጤ ዝም ብሎ እንደመጣለት መግለጫ እየሰጠ ….. አማራ የሚባለውን ትልቅ ብሔር ልታበላሹት ነው እንዴ አሁን ይሄንን የተንገዳገደ መግለጫ ምን ሊባል ይችላል እሽ ይሁን ለቃችሁ ወጣችሁ እዛም ሂዳችሁ ልትታገሉ ነው ነገር ግን ለምንድነው የነበራችሁበትን ድርጅት ከአማራ የተፃረረ ነው ብላችኋል እስኪ ዘርዘር አድርጋችሁ አንድ ሁለት ብላችሁ አስረዱን እና እንወቀው
ናደው ብርጌድ ብራቮ!!!! ትግላችሁ ለአማራ እንጂ ለእስክንድር ነጋ አይደለም። ሸዋዬዎቹ መጡ !!!!
💚💛❤✔️💚💛❤✔️ 🇺🇸🇺🇸✔️
መአዛ የአማራን አንድነት አምረራ የምትጠላ የዘመነ ዳይፐር ናት
አንተ ደግሞ የእስክንድር ኮንዶም ነህ😂
@@Kalkidan2003 የብረሀኑ ነጋ ሚሊሻ ዘመነ ከበሮ መሆንህን እናውቃለን።እኔ ንጥት ጥረት ያለው እስክንድር አድናቂ ነኝ
@Yibeltaltade ትክክል ነህ የዚያ የእስክንድር በቄሮ ወጣቶች መካከል ተገኝቶ "የቄሮ ትግል የዴሞክራሲ ትግል ነው ።ምክንያቱም አ.አ ላይ የኦሮሞ ስብራት የሆነው የአማርኛ ቋንቋ እና የአማራ ባህል ማለትም አለባበስ ፣አመጋገብ የመሳሰሉት ናቸው " ብሎ ንግግር ሲያደርግ የነበረ ሰውዬ ፤ የዛሬው የአማራ ፋኖ መሪካልሆንሁ ብሎ ለሚጋጋጠው የእስክንድር ደጋፊ ነህ ።@kalkidan2003 ደግሞ አማራ በሁሉም ቦታ እየተገደልን ነው ። እንንቃ፤ቡና ቤት ተቀምጦ መሞት ይበቃል ፤ ውጣ ና ታግለህ መብትህን አስከብር ብሎ ሙሉ የአማራ ህዝብ ያነቃ ጀግና መሪ ደጋፊ ናት ። እንዳንተ ያለ በዶላር የሚሸጥ ሰው የምትተች አደለችም እየመረረህም ቢሆን ይህን እዉነት ዋጠው !!!!!
የራሳቸው ጉዳይ የብልፅግና አገልጋይ የሆነ የአማራ ክልል ተወላጅ መከላከያ በመሞቱ የሚያዝንለት የለም እንኳን ቀመሱ።
Oromuma’s are re organizing themselves, So Amhara need a well organized campaign & Fano! No more BANDA!
መአዛ ህዝባዊ ድርጅቱን አፍርሰን ጋሽ መግለጫ ዘመነን እናነግሳለን ብላችሁ የምትጋጋጡት ነገር አቅማችሁን አለማወቃችሁን ያሳያል አትጋጋጡ
አፈር ብላ ከአገር ይልቅ የግለሰብ ጉዳይ ነዉ ሚያሳስብህ ። የእስክንድር ጉዳይ የበለጠብህ ደነዝ
እናንተ ጫካ ውስጥ ተውሸቃችሁ ገባን ወጣን እያላችሁ ምስኪኑን የአማራ ሕዝብ ታሰጨርሳላችሁ ምናለ አንድ ሆናችሀ በስቃይ ውስጥ ያለውን ሕዝብ ብታድኑት በጣም ታሳፍራላችሁ።
ጠቅላይዋ አልቆላታል በቃ አሁን አንድነታችሁን አፍጥኑት።
ወጣን ገባን ከማለት አዲነት ፈጥረህ መታገል ይሻላል
Meaza entnish teneza....yetenebash arogit gotegna
ቦርኮ መአዛ መከታው ሌባ አይወድም እስክድር የፀናት ሰው ነው
ለአዲስ አበባ ህዝብ ድምጽ መሆን አያስፈልግም ይተኙ
የዘመነ ካሴን ቃላቶች ልጠቀምና “ እና ምን ይጠበስ!!” ፈታላ ዜና የምትዘግቢው እየገረብሽ ነው እንዴ ለአንቺ እንደሚስማማሽ! ለምቦጫም
ሸዋ ወጥር በራስህ ልጆች መመራት አለብህ እስክንድር የሚባል ፌስታል ተሸካሚ አባርና አንድ ሁን!!!!
Better to stands with Zemene...
አንቺ የምትዘግቢሆን የማታወቂ ደግሞ የአማራ ፈኖ መከፋፈልን ታቀጣጥያለሽ እነሡ አማራን ለማጥፋት አንድ ሲሆኑ እነግርሻለሁ የአማራ ትግል በዚሁ ይቀጥላል ክልሉም ይወድማል ህዝቡም ያልቃል ጦርነቱም ኮክልሉ አይወጣም ። መጨረሻው አይኖችሽ ያዩታል ህዝቡ በርሀብ ያልቃል።
ያም ሆነ ይህ አንድ ሀይል ፍጠሩ ነገሩ ያበቃል ካልፈጠራችሁ ግን ይግዘገያል ሰቆቃ ይበዛል
መዓዛ:-የአማርኛ ቃላትን ስታነቢ ለምን እንደ እንግሊዝኛ አድርገሽ ታነቢያለሽ? ለምሳሌ የአረመኔው አብይ አህመድን ስም ስትጠሪ እንደፈረንጆቹ "አቢ" ትያለሽ "ትግራይ.." እና " ፌደራል" የሚሉትን ቃላት ስታነቢም በእንግሊዝኛ አክሰንት ነው::አርቲፊሻልነት ይቅርብሽ!ድል ለጀግናው ፋኖ!
ማንኛውም አር ወዶ እና ፈቅዶ የአብይ አሽከር ከሆነ ይግደሉት ይገብዋል።
ጀግናው ፋኖ በዱር በገደሉ እሚዋደቀው የአማራን ህዝብ ከመከራ ከሞት ለማዳን ውድ የሆነ ህይወቱን እየሰዋ የገኛል ፋኖ ለአማራ ህዝብ ሲል እስክንድር ነጋ ከአማራ ህዝብ ላይ እጅህን አንሳ ፋኖ አድ ሁኖ ህልውናውን ያስከብር እንቅፋት አትሁን በቃ !!
አዲስ አበባን ገና መች አሰቃዩዋት ጅማሬ ላይ ናቸው
Bertu
😂😂 meaza ayzosh beka gotegoch egziabher ale
አንቺ ጸረ አማራ ታሪክ ይፋረድሻል። የአማራ ሕዝብም ቀን ይጠብልሻል። በጎንደርና በሸዋ ፋኖዎች ጉዳይ እየገባሽ የምትፈተፍችውን ብታቆሚ መልካም ነው። እርግማን ሆንሽብን፣ እባክሽ በራሳቸው ርምጃ ይጓዙ ለቀቅ አድርጊያቸው። የምትሠሪው ሥራ መልካም ከመሰሉሽ ከውጭ ሆነን እያየን ነውና ተያቸው።
የኢትዩዸያ ህዝብ ሆይ አገሪቱ የአብይና ግብራሃበሮቹ የግል ኩባንያ ሆናለች ሰለዚህ ተነሰና መብት አሰከበር‼️‼️
መአዛ ማለት የሲአይአኤ ቅጥረኛ ነች
ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ እስክንድር የሚባልን አይጥ አንጠልጥላችሁ በውሀ ውስጥ ክተቱት
ፋኖ መሪ ያስፈልገዋል
የአማራን ህዝብ አስጨርሱ እናተ ምናቹ ተነካና ሆ
አይ አዲስ አበቤ ቤትህ ሊፈርስ ነው እሺ፣ በፍጥነት ለቀህ ውጣ እሺ፣ የቆርቆሮ መጋዘን ውስጥ ልትገባ ነው መተህ ዕጣ አውጣ እሺ….. እውነት በጣም ይደብራል፡፡ ቢያንስ በቆርቆሮ መጋዘን ለመታጎር ዕጣ አላወጣም ብልህ መወሰን እንኳን እንዴት ያቅታችኋል፡፡ አይ አዲስ አበቤ እንዳትነሳ ሆነህ ቁማሩን በገጠር ልጆች ተበልተሀል፡፡
አይደለም Diplomat ግለሰቦች ወደፈለገበት መንቀሳቀስ መብታቸው በሕገመንግሥቱ የተጠበቀ ነው ።ምንማለት ነው ወደዚህ ቦታ ልሄድ አስቢያለሁ አብይ አህያ አሊ እወቅልኝ ብሎ መንገር የመንግሥቱን ወንጀለኛነት ጉልት አርጎ ያሳያል ።
እስክድርም አስረስም ለአማራ ትግል ጠንቅ ናቸው!
ደነዝ የአማራ ትግል እቅፍት ከፋፋይ የሆነዉ እሥክድር የሚባል ጠላት ብቻነዉ
አስረስን ከእሱ ጋር ታወዳድረው
Ke meketawu newu desalegn ga newu yetekelakelu
አርበኛ ፋኖ መከታው ማሞ እየጠበቅንህ ነው ከወንድሞችህ ጎን ቁም።
Edazke nwe wedoche dege adergachu gena gena erakutachwene yekralau
በጣም ጀግኖች ናችሁ መሀይሙ.መከታው ሽዋን ያሰደበ የስክድር አህያ ነው
Roha ye Amhara dmts berchiln
ትክክለኛ አቋም ነው። የዲያስፖራው ትግል በአብይ አህመድ ስርአትና ተግባር ላይ ያተኮረ መሆን አለበት የጎንዮንዮሽ መጎሳሰም መገፋፋት ከአማራ ዲያስፎራ አይጠበቅም አይፈቀድም ትግሉ ከስርአቱ ጸረ አማራ ጸረ ሀይማኖት ጸረ ሰው ጨፍጫፊ ድርጊት ላይ ያተኮረ መሆን አለበት።
ይች ሸርሙጣ ብልጵግና ቀጥሯት የመስትከፋፍል ድቃላ
???
አንቺ ከፋፋይ ስርአት ያዥ ያኮረፈ እየሰበሰባችሁ በሀሰት ፕሮፖጋዳ ብትሰሩ ምንም አታመጡ የመሬቱን ሀቅ አትቀይሩትም
እንተ ክፋፋይ የዶላር እርበኛ ። ፋኖን የእስክንድር ፈረስ በማድረግ ዙፋን ላይ ልታስቀምጠው የነበረህ ቅዥት ክሽፎአል። የዶላር ፋኖዎች ወደ እብይ ጎራ ሂዱ ፣ሃሳባችሁ ቀድሞውንም በኢትዬጵያ ስም ስልጣኑን ለጸረ እማራ ቡድኖች ለማስረክብ እንደሆነ ስለተነቃባችሁ እይንህ ቢቀላ የሚጠብቅ ነው። የፋኖ እንድነት እውን ይሆናል። የእስክንድር ቅዥት ክሽፎአል።
የታናሹ እስክንድር ልጆች 😅😅
ቆሻሻው አይደል
P'
ድል ለጀግናው እና ኩሩ አማራው ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሸዋዎችዬ በርቱ በራችሁን ዝጉና አንድ ሁኑልን😢😢😢😢
ፍቅር እና ፋኖዎች ያሸንፋሉ።❤
በጣም ጀግኖች በርቱ የዚህ አጭበርባሪ እስክንድር ስራ ስላጋለጣችሁ ክብር ይገባችኋል ይሄ በጥባጪ የብልፅግናን ተልዕኮ ሊከፋፍል የገባ ሽለምጥማጥ ነው ሌሎችም የእናንተን ፈለግ መከተል አለባቸው ድል ለአማሀራ ፋኖ አማሀራ ያሸንፋል
አንተም በርታ ታሸንፋለህ
የብልፅግና ተልዕኮ ያለው የፋኖን ልዩነቶች በሚዲያ ደጋግሞ የሚያቀርብ እና ያንተ አይነቱ በ comment የሚያጅብ አይመስልህም ?
@@leinaddhm1221Thank you! Unfortunately most Amhara are not smart. And I don’t think this struggle will go anywhere. The people aren’t smart enough to differentiate a simple thing.
ቆሼው@@leinaddhm1221
መዓዛ ጨካኙ ሆዳሙ ፈሪውና ብአዴኑ ዘመነ ሌባውና ነጣቂው አስረስማረ ዳምጤ ከገዱ ጋር ተባብራችህ ሕወሃትን ወደ ስልጣን ለማምጣትና የዘራፌውንና የአሽከሩን አዲስ ብዓዴንን ለማምጣትና ጎጠኝነትን ለማስቀጠል እየሰራችህ እንደሆነ የታወቀ ነው።
እስኬው እውነተኛ ፋኖው 💪💪💪
ሚንልክጀግኖቾተባረኩ የ እውነተኛትግልስለመረጣቹሁ እናመሰግናለን❤❤❤
ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኞቹ ለሕዝብ ልጆች ለአማራ ፋኖዎች 💪💪💪
ድል ለፋኖ
እልልልልል እንኮን ደስ አላችሁ
የእኔ አናብስት የነጎድጓድ ክ/ጦር አመራሮችና አባላት የእውነት በጣም ኮራንባችሁ!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ባላችሁበት ሁሉ አሏህ ይጠብቃችሁ!!!!!ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ ፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
ድል ለከማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤
ምኒክ ክፍለጦር .ነጓድጓድ ብርጌድ....ጎበዞች👍👍
ይመቻችሁ
ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
ሮሃ የጎንደር ሸዋ ወሎ ቀንደኛ ጠላት በተለይ የዘመነ ተላላኪ ያልሆነ በእሷ ቤት እረኩስ ነው።በእሷ ቤት ሸዋን ከፋፋላ ለዘመነ ማሰረከቧ ነው።የሸዋን ትግል መስመር ያስያዘ ጀግና ነው
በርች ማአዝየ ጀግናችን ነሽ❤❤❤ እሩሀ ጥሩ ሚዲያ ነው🙏💪💪👌👌
ጀግኖች እንወዳችካለን ❤ፋኖወቻችን
""🙏አሜን ፤ አሜን ፤ አሜን🙏"" ።
አብይ አህመድን አምናችሁ የተቀመጣችሁ
ገና ምን አይታችሁ😢😢😢😢😢
ታለቅሳላችሁ
መአዛ እህታች አላህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤
መዚ በርች ጥሩይዘሻል
ድል ለአማራ
የአማራ ፋኖ በሸዋ የአሰግድ ልጆች ይችላሉ ሲያስብ ሸዋ ይችላል በርቱ ጀግኖች
ጀግናየሸዋፋኖድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻
ሼዋ ደግነቱም ጀግነነቱም እምነቱም ሁሉም ክደጁ ነው እኮ ታዲያ ባንድ ላይ እንዳትኬዱ በመካክል የገባውን እሜኬላ ነቅሎ መጣሉ እንዴት እቃታችሁ ❓ እንድነት ሐይል ነው ተባበር ወገን 🦁 እግዚአብሔር በመካክል ገብቶ በጥባጩን ያሥወግደዉ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ድል ለማራው በግፍ ለተገደለው ወገን 🦁
እኔ የሚገርመኝ የመስቀል መተለቅ መን ይጨምራል ??????አሁን አሁን እለቂቱም መስቀሉም በዛ
በተለይ ሙስሊምና ክርስቲያን ያሉባት ሀገረ
እስኪ ከነነጮች ተማሩ
ድል ለፍኖ፣አንድ አማራ ለሁሉም አማራ
ድል ለፋኖኖኖኖ
እንዲህ ነዉ ሸዋ።
ሮሃ ሚዲያ ፋኖዎች ወደ አንድነት እንዳይመጡ አጥብቆ የመስራቱን ተግባር ቀጥሎበታል::
እናተ ሰዎች ዛሬም ስለሽዋ ትፈተፍታላችሁ እንዲ🙈🙈🙈😁
ሮሀ ጠፋችሁብን🎉
🎉🎉እረ መሀዛ አረጋ ከበዳ ያ እንቁራሪት ኮቦልቻ ይፈነጫል ፋኖ የት ነዉ ጎበዝ🎉🎉
@@selam65030 ከምቦልቻና ደሴና ክምቦልቻ የመሼገዉ ባንዳ 🤸 የጊዜ ጉዳይ ነው በ 3 ስዓት ዉሥጥ ይሥተናገዳል እሥክዚያ ይብላ ይህ ሆድ እምላኩ ያሳማ ዲቃላ ተወዉ ቆይ ኦኮ
መቸ
ብተና ይዘሻል
በርቱ ጀግኖች ለዚህ የዋህ ህዝብ ከእውነተኛ ወንድሞቻችሁ ጋር አንድ ሆናችሁ ታገሉ አንድ ስትሆኑ የህዝቡም ልብ አንድ ይሆናል
Enamesegenaln
አፈር ብሉ የተገነባ ከማፍረስ ውጭ አዲስ ድርጅት ፈጥራችሁ ማታሳዩን
ድል ለተጨቆነው አማራ ፣ድል ለፋኖ።
አማራየ💚💛💓
ማእዚ ጀግኒት በርች ድሉ እየቀረበ ነው ❤❤❤
Coming together is a beginning:
Keeping together is PROGRESS:
Working together is SUCCESS🏆 or WINNING. - Unknown auther
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ መአዛ ተብዬ ዘጋቢ ሸዋ እንዲገነጣጠል ጠንክረሽ ትሰሪያለሽ በርቺ
የታናሹ እስክንድር ልጆች አይዞአችሁ 😂
እሚገነጥል ይገጥላችሁ
@ስደተኛዋመቅደላዊት አላልሽም የኛ ከፋፋይ አናትሽ ይከፈል
በምንም ይሁን ወደየትኛውም ቡድን ይሁን ፣ በአንድ መቆም ያስፈልጋል ፣ እስክንድርም የራሱ እውነታ አለው ሌላውም እንደዛው
የእስክንድር እውነትማ አየነው መበታተን ነበር
@@HananHano-yb3pvThat's not true.
You aren't helping FANO. Please be neutral let's bring them TOGETHER ❤️
ሸዋ አንድ ከሆኑ ያብይ እድሜ ይጥራል❤❤
ልክነሽ እህቴሆይ አብይ ማለት ካጋንንት በላይነው አምላከሚኪአኤል ይቀስፍልን አሜን አሜን አሜን ያጥፋለን አንቱ አትበ አሔ እውርጨቅላ አንቱታ አየሰገባውም እረኛሲገዛወየውለችሁ ተብሏል አብይማለት የውርጋጥ ውርጋጥነው አሰሚለውንሁሉ አትቀበሉት አብይማለት የበት ትልነው ድልለጅግናው አማራፋኖ
“ስለአማራ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏ሕዝብ🙏ሰላም🙏 ሰላም🙏
____
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ...”🙏
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
___
“ስለኢትዮጵያ ሰላም???
___
??“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...ይፍረድ...”??
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
___
እኛ ኢትዮጵያውያን እነሆ
አንድ ሕዝብ ሆነን ሳለን??
“እንግዲህ የእርስ በርስ??
ጦርነት??ጦርነት??
“ለምን??“ለምንስ??
___
🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን፥ በእኔና በአንተም መካከል ይፍረድ፥ አይቶም ይምዋገትልኝ፥ ከእጅህም ያድነኝ።”
1ኛ ሳሙኤል 24፥15
___
ከፋፋይ ሚዲያ ያሳዝናል ከሮሀ አይጠበቅም ሰገጤዎች
👏👏👏👏👏
Dear Roha journalists , please don't present or announce negative news like that of " z information heard from shewa" !!!
ለማ የትም አታመልጥም ጀዋርም ሁልህማ ከተጠያቂ አመልጡም የንፁሀን ደም አለባችሁ
አሁን ይህንን የመከፋፈል ዜና ብላችሁ ስታቀርቡ አታፍሩም!, መአዛ እስኪ መልሽልኝ ኢትዮጲያ በነበርሽበት ሰአት
ላንቺ ድምፅ እየሆኑ ሲያግዙሽ ከነበሩት ጋር ሁሉ ተራርቀሻል ለምን?? አሁን የአማሓራ ህዝብ ባለበት ከባድ ችግርና ፈተና ውስጥ እየተከፋፈሉ ያሉ ፋኖዎችን ወደአንድነት እንዲመጡ ችግሩን በመመርመር መሰረቱን በማጥበብ ካሉት ከምትግባቡት የአማሓራ ማህበረሰብ ጋራ ጥረት ማድረግ ይቀላል ወይስ አከሌ የሚባል ፋኖ እከሌን ትቶ ከእገሌ ከሚባል ፋኖ ጋር ተቀላቀለ ማለት የአማሓራን ህዝብ የሚያስደስተዉ ይመስልሻል? እዉነቴን ነዉ የምልሽ እንዴት ልብ የሚያቆስል ዜና እንደምትሰሪ ብትረጂ ደስ ባለኝ!! የሚናፍቀን ዜና የአንድነት የትግል የወኔ ነበር ግን😢😢ምን ያህል የአማሓራን ህዝብ ግራ እያጋባችሁ ከትግሉ እያራቃችሁ መሆኑን ብትረዱ መልካም ነው! ህዝቡ ሁሉንም ትቶ ወደ ራሱ የተመለሰ ለት እናንተ የተከፋፈላችሁ ጥቂት የሚዲያ ሰዎች ለእማሓራ ህዝብም ሆነ ፋኖ የምትጠቅሙት አንዳችም ነገር የለም!! እባካችሁ በፈጠራችሁ ፋኖዎችን ተዋቸዉና እስኪ በእዉነት የአማሓራ ህዝብ መከራ ይገደናል ካላችሁ በዉጭ ያላችሁ ሁላችሁም ጋዜጠኞች የመሀበረሰብ አንቂዎች ለአማሓራ ህዝብ እየታገልን ነን የምትሉ ልዩነታችሁን አጥብባችሁ ለመነጋገር ሞክሩ ባካችሁ፣፣፣፣፣፣፣.,,
በርቱ😅😅😅
እስክድር ፌስታል
አንቺ ዝም ብለሽ ከፋፍይ።የትም አትደርሺም ።
የ አሁኑ ግዜ ዜናችሁ የ 2 ሚዲያወች ጋዜጠኞች እርስ በርስ አልስማማ ብላችሁ አንደ ገባያ ከስተመር ደንበኞ መቀማማት ነገር አስመሰላችውት : ክፉ ባልና ሚስት በየግዜው ጭቅጭቅ በጣም ይደብራል፣እና ሰላም ለመፍጠር ሞክሩ ማዓዚ!??
Please FANO where are you guys at? Forget this.
እጅግ አመርቂ ውሳኔ። ለአንድነት ትልቅ እምርታ።
አሁንስ በዛ የማንም ወጠጤ ዝም ብሎ እንደመጣለት መግለጫ እየሰጠ …..
አማራ የሚባለውን ትልቅ ብሔር ልታበላሹት ነው እንዴ
አሁን ይሄንን የተንገዳገደ መግለጫ ምን ሊባል ይችላል
እሽ ይሁን ለቃችሁ ወጣችሁ እዛም ሂዳችሁ ልትታገሉ ነው ነገር ግን ለምንድነው የነበራችሁበትን ድርጅት ከአማራ የተፃረረ ነው ብላችኋል እስኪ ዘርዘር አድርጋችሁ አንድ ሁለት ብላችሁ አስረዱን እና እንወቀው
ናደው ብርጌድ ብራቮ!!!! ትግላችሁ ለአማራ እንጂ ለእስክንድር ነጋ አይደለም።
ሸዋዬዎቹ መጡ !!!!
💚💛❤✔️💚💛❤✔️
🇺🇸🇺🇸✔️
መአዛ የአማራን አንድነት አምረራ የምትጠላ የዘመነ ዳይፐር ናት
አንተ ደግሞ የእስክንድር ኮንዶም ነህ😂
@@Kalkidan2003 የብረሀኑ ነጋ ሚሊሻ ዘመነ ከበሮ መሆንህን እናውቃለን።እኔ ንጥት ጥረት ያለው እስክንድር አድናቂ ነኝ
@Yibeltaltade ትክክል ነህ የዚያ የእስክንድር በቄሮ ወጣቶች መካከል ተገኝቶ "የቄሮ ትግል የዴሞክራሲ ትግል ነው ።ምክንያቱም አ.አ ላይ የኦሮሞ ስብራት የሆነው የአማርኛ ቋንቋ እና የአማራ ባህል ማለትም አለባበስ ፣አመጋገብ የመሳሰሉት ናቸው " ብሎ ንግግር ሲያደርግ የነበረ ሰውዬ ፤ የዛሬው የአማራ ፋኖ መሪካልሆንሁ ብሎ ለሚጋጋጠው የእስክንድር ደጋፊ ነህ ።@kalkidan2003 ደግሞ አማራ በሁሉም ቦታ እየተገደልን ነው ። እንንቃ፤ቡና ቤት ተቀምጦ መሞት ይበቃል ፤ ውጣ ና ታግለህ መብትህን አስከብር ብሎ ሙሉ የአማራ ህዝብ ያነቃ ጀግና መሪ ደጋፊ ናት ። እንዳንተ ያለ በዶላር የሚሸጥ ሰው የምትተች አደለችም እየመረረህም ቢሆን ይህን እዉነት ዋጠው !!!!!
የራሳቸው ጉዳይ የብልፅግና አገልጋይ የሆነ የአማራ ክልል ተወላጅ መከላከያ በመሞቱ የሚያዝንለት የለም እንኳን ቀመሱ።
Oromuma’s are re organizing themselves, So Amhara need a well organized campaign & Fano! No more BANDA!
መአዛ ህዝባዊ ድርጅቱን አፍርሰን ጋሽ መግለጫ ዘመነን እናነግሳለን ብላችሁ የምትጋጋጡት ነገር አቅማችሁን አለማወቃችሁን ያሳያል አትጋጋጡ
አፈር ብላ ከአገር ይልቅ የግለሰብ ጉዳይ ነዉ ሚያሳስብህ ። የእስክንድር ጉዳይ የበለጠብህ ደነዝ
እናንተ ጫካ ውስጥ ተውሸቃችሁ ገባን ወጣን እያላችሁ ምስኪኑን የአማራ ሕዝብ ታሰጨርሳላችሁ ምናለ አንድ ሆናችሀ በስቃይ ውስጥ ያለውን ሕዝብ ብታድኑት በጣም ታሳፍራላችሁ።
ጠቅላይዋ አልቆላታል በቃ አሁን አንድነታችሁን አፍጥኑት።
ወጣን ገባን ከማለት አዲነት ፈጥረህ መታገል ይሻላል
Meaza entnish teneza....yetenebash arogit gotegna
ቦርኮ መአዛ መከታው ሌባ አይወድም እስክድር የፀናት ሰው ነው
ለአዲስ አበባ ህዝብ ድምጽ መሆን አያስፈልግም ይተኙ
የዘመነ ካሴን ቃላቶች ልጠቀምና “ እና ምን ይጠበስ!!” ፈታላ ዜና የምትዘግቢው እየገረብሽ ነው እንዴ ለአንቺ እንደሚስማማሽ! ለምቦጫም
ሸዋ ወጥር በራስህ ልጆች መመራት አለብህ እስክንድር የሚባል ፌስታል ተሸካሚ አባርና አንድ ሁን!!!!
Better to stands with Zemene...
አንቺ የምትዘግቢሆን የማታወቂ ደግሞ የአማራ ፈኖ መከፋፈልን ታቀጣጥያለሽ እነሡ አማራን ለማጥፋት አንድ ሲሆኑ እነግርሻለሁ የአማራ ትግል በዚሁ ይቀጥላል ክልሉም ይወድማል ህዝቡም ያልቃል ጦርነቱም ኮክልሉ አይወጣም ። መጨረሻው አይኖችሽ ያዩታል ህዝቡ በርሀብ ያልቃል።
ያም ሆነ ይህ አንድ ሀይል ፍጠሩ ነገሩ ያበቃል
ካልፈጠራችሁ ግን ይግዘገያል
ሰቆቃ ይበዛል
መዓዛ:-የአማርኛ ቃላትን ስታነቢ ለምን እንደ እንግሊዝኛ አድርገሽ ታነቢያለሽ? ለምሳሌ የአረመኔው አብይ አህመድን ስም ስትጠሪ እንደፈረንጆቹ "አቢ" ትያለሽ "ትግራይ.." እና " ፌደራል" የሚሉትን ቃላት ስታነቢም በእንግሊዝኛ አክሰንት ነው::አርቲፊሻልነት ይቅርብሽ!
ድል ለጀግናው ፋኖ!
ማንኛውም አር ወዶ እና ፈቅዶ የአብይ አሽከር ከሆነ ይግደሉት ይገብዋል።
ጀግናው ፋኖ በዱር በገደሉ እሚዋደቀው የአማራን ህዝብ ከመከራ ከሞት ለማዳን ውድ የሆነ ህይወቱን እየሰዋ የገኛል ፋኖ ለአማራ ህዝብ ሲል እስክንድር ነጋ ከአማራ ህዝብ ላይ እጅህን አንሳ ፋኖ አድ ሁኖ ህልውናውን ያስከብር እንቅፋት አትሁን በቃ !!
አዲስ አበባን ገና መች አሰቃዩዋት ጅማሬ ላይ ናቸው
Bertu
😂😂 meaza ayzosh beka gotegoch egziabher ale
አንቺ ጸረ አማራ ታሪክ ይፋረድሻል። የአማራ ሕዝብም ቀን ይጠብልሻል። በጎንደርና በሸዋ ፋኖዎች ጉዳይ እየገባሽ የምትፈተፍችውን ብታቆሚ መልካም ነው።
እርግማን ሆንሽብን፣ እባክሽ በራሳቸው ርምጃ ይጓዙ ለቀቅ አድርጊያቸው። የምትሠሪው ሥራ መልካም ከመሰሉሽ ከውጭ ሆነን እያየን ነውና ተያቸው።