ዋርካው ምሬ ስለወሎ የክልልነት እንቅስቃሴ! የመቶ ሚሊዮኑ የብልፅግና ፕሮጀክት! “ታህሳስ 30 በእኛ ድል ተጠናቋል!”

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 506

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 18 днів тому +143

    በዘመናችን ያየነው የቤተ አማራን ትርክት በማጥፋት አለምን ያስደመመ የዘመኑ ጀግና ፋኖ ምሬ ወዳጆ።እንኳን አደረሰህ የኔ ዘመን ጀግና። ወንድምህ የአርማጭሆው ከአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት።

    • @Mesirat
      @Mesirat 18 днів тому +4

      ምን ማለት ነዉ

    • @SofiyaMuhamed-u4p
      @SofiyaMuhamed-u4p 18 днів тому

      🙏🙏🙏🙏🙏

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 18 днів тому

      ​@@Mesiratበግ ጪቅላትሺን መርምሪው ምን እያለ እደሁ የባዳ ልጂከርሳም ባዳ ስረአት ያዙ ነው ባጪሩ

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw 18 днів тому +2

      ምን ማለት ነው ሠፈር መጥቀስ ለምን ከአማራ ጎንደር አላልክም እጭ መቼ ይሆን የጠላት ሴራ የሚገባችሁ....

    • @Zinet1234-jb9iq
      @Zinet1234-jb9iq 17 днів тому

      Exactley. ​@@SelamMarie-ot8qw

  • @AyalkeDamitew
    @AyalkeDamitew 18 днів тому +53

    ጀግናችንን አለኝታችንን የአሳምነው ምትክ ክፉ አይንካህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 18 днів тому +50

    ምሬ እኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቅህ ድል አማራው ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 18 днів тому +59

    ጀግናው ዋርካው !!!! ባለህበት ፈጣሪ ድሉን ያብዛልህ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ በዱር በገደል ያላችሁ ወገኖቼ።ለኔ ነፃነት የምትተጉ በሙሉ

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 18 днів тому +44

    ጀግናዉ ዋርካዉ ምሬ ወዳጆ ትክክልነህ ሁላችንመ መዉጣት አለብን ትግሉ የሁሉም አማረነዉ ዋርካዉ ምሬ ቃል በተግባር እንኳን አደረሳቹህ

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 18 днів тому +53

    ምሬ ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @hasenyibire2535
    @hasenyibire2535 18 днів тому +38

    ፈጣሪ ካንት ጋር ይሁን
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @hilinamengesha9783
    @hilinamengesha9783 18 днів тому +46

    የራያው መብረቅ
    የሀውጃኖ ወንድም
    የወሎው ፈርጥ
    የአማራው መከታ ዋርካው ምሬ ወዳጆ እንኳን አረሰህ ጀግናየ ድል ለእናንተ ድል ለአማራ ፋኖ❤💪💪💪

    • @TaibaTaiba-g2h
      @TaibaTaiba-g2h 18 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤ጀገናዉ❤❤❤ዎርካዉወዳጃ❤❤❤❤ሰላየንህ🎉🎉🎉ደሰቡላናለ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አላህይጠቡቃቸሁጀገናቸፋፋፋ ❤❤❤ወወወወቸቸቸቸቸአላህይቁምላቸሁ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @arbsengus230
    @arbsengus230 18 днів тому +38

    በርታ አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @roblemanghsa2557
    @roblemanghsa2557 18 днів тому +39

    ጀግና የናፈቀው ሕዝብ

    • @SofiyaMuhamed-u4p
      @SofiyaMuhamed-u4p 18 днів тому +1

      Jegna lji eyalew lemn ynafkal gala meseleh ende amara eko new

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 17 днів тому

      ​@SofiyaMበትክክል uhamed-u4p

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 18 днів тому +29

    የእኛ ኩራት የእኛ ምልክት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seay2550
    @seay2550 18 днів тому +26

    ቤተ አማራ! ❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 18 днів тому +46

    ዋርካችን፡ጀግናችን❤❤❤በሚቀጥለው፡ሠላሣ፡የአብይ፡መቀበሬያ፡ይሆናል❤አብሽር

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 18 днів тому +28

    ጀግናዉ ምሬ❤

  • @wandassentaddese5084
    @wandassentaddese5084 18 днів тому +21

    የኔ ገር የኔ ደግ የኔ የዋ🎉❤❤ሥላሴ በአራቱም መአዛ ያላቹትን ይጠብቃቹ

  • @سعيد-ز8ل
    @سعيد-ز8ل 18 днів тому +16

    ዋርካቺን። እንኳን አደረሰህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @AmadSaid-y7k
    @AmadSaid-y7k 18 днів тому +31

    ምሬነት ዋርካነት ጀግናው እኳን አደረሰህ

  • @finjalacadamy_ethiopia
    @finjalacadamy_ethiopia 17 днів тому +22

    እኔ የጉጃም ተወላጅ ነይ አባቴ እንዲ ይለይ ነበር የሁሉም አማራ መነሻው ወሎ ቤተ አማራ ነው አያቴ ከወሎ ነው የመጣችው ይለይ ነበር እና እኛ ጉጃሜወች ማንንም አንሰማም አንተ የኛ ንጉስ ነህ በርታልን

  • @eskinder819
    @eskinder819 18 днів тому +16

    Yegna Anbessa. God bless you

  • @tadesetesema-ll9bj
    @tadesetesema-ll9bj 18 днів тому +32

    ምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያማራ ጀግና እንወደሀለን ወሎ ጎጃም ሽዋ ጎንደር አምድ አማራ

  • @Yadergal-of9ul
    @Yadergal-of9ul 18 днів тому +15

    God bless you

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 18 днів тому +15

    ወሎ የጀግና አማራዎች ምድር ❤❤❤❤❤ ዋርካው ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤

  • @MdBelay
    @MdBelay 17 днів тому +12

    በርታልን ዋርካው ምሬ ወዳጄነህ እንኳን አደረሰህ ሰራዊቶችህን እንኳን አደረሳቸው የአማራው ኩራት❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 18 днів тому +16

    ዋርካው ምሬ ጀግናው አንበሳ አይዞህ በርታልን

  • @Saada2023-so5hy
    @Saada2023-so5hy 18 днів тому +18

    ምሬነት ሺ አመት የኛ ንጉስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እኮን አደረሳችሁ

  • @ፍኖ
    @ፍኖ 18 днів тому +28

    ጀግናው መሪያችን ዋርካው እንኳን አደረሰህ ወንድማለም።
    #ፋኖ ያሽነፋል
    💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @mengistuadisu6547
    @mengistuadisu6547 18 днів тому +12

    The Oak, my Hero ! proud of you!

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 17 днів тому +10

    ዋርካዉ "ምሬ ወዳወዳጆ "የአሳምነዉ ፈለግ መሪየ "
    አንኳን አደረሳች በዱር በገደሉ ለኛ ነፃነት እምትዋደቁ ጀግኖች❤🎉መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🙏 "ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ ያሸንፍል💪💚💛❤

  • @DisDis-k6f
    @DisDis-k6f 18 днів тому +12

    እንኳን አብሮ አደረሠን ዋርካው ምሬ ወዳጆ እ/ር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @temesgent1192
    @temesgent1192 18 днів тому +12

    ዝምተኛው ጀግና መብረቁ ምሬ እግዚአብሔር ከነሠራዊትህ ይጠብቅሀ❤❤❤

  • @Semira12u5
    @Semira12u5 18 днів тому +12

    የኔ ብርታቴ መጠራየ ዋርካየ አላህ ይጠብቅልን ❤❤💪💪💪💪💪

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين 18 днів тому +18

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eftihiamario1561
    @eftihiamario1561 18 днів тому +10

    ጀግናዬ መልካም በዓል

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg 18 днів тому +10

    አለቃ ደምፅህ ናፍቆን ነበር🎉❤💪

  • @Ataloanatomy
    @Ataloanatomy 18 днів тому +10

    ውይ በእግዚአብሔር ያለችሁ እምነት ደግሞ ሚገርም ነው ምሬ ! ❤❤❤ እንዳልከው እግዚአብሔር በሚያውቀው ና በወሰነው ቀን ድሉን ትቀዳጃላችሁ ።ለዛ ያድርሰን። የእያሪኮ ታሪክ ነው ትዝ ያለኝ

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x 18 днів тому +10

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen
    @MitikuyeneayehusimegnMitikuyen 18 днів тому +10

    የአሳምነው ታናሽ ወንድሜ አይዞህ ጀግናየ

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 18 днів тому +10

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 አንድ አማራ ❤ ጀግና መሪያችን ❤

  • @سميرةسميرة-خ5و4و
    @سميرةسميرة-خ5و4و 18 днів тому +9

    ድልፍኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seema-gl9gn
    @seema-gl9gn 18 днів тому +11

    እንኳን አደረሰን እንተም በሰላም በጤና ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 18 днів тому +29

    ጀግናዉ ዋሪካዉ መሪ የዘመኔ ጀግና አላህ ባለህበት ይጠብቅህ የወሎዉ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 18 днів тому +10

    የዘመናችን ጀግና አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ እናመሰግናለን።

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 18 днів тому +8

    መልካም በዓል ዋርካው ምሬ ወዳጆ ሁሌም በእናንተ እንኮራለን

  • @EwunetuGashaw-x5g
    @EwunetuGashaw-x5g 18 днів тому +7

    ሮሃዎች እናመሰግናለን

  • @yeshiMulat-h6g
    @yeshiMulat-h6g 18 днів тому +11

    ❤❤❤ጀግናዉ ፈጣሪ ይጠብቀህህህ

  • @የከለላዋ
    @የከለላዋ 14 днів тому +1

    ድሉን ላንተ ያርገው🎉🎉🎉

  • @MOIO-z6o
    @MOIO-z6o 9 днів тому +1

    ፈጣሪ ይርዳችዉ ጀግኖች ናችዉ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 18 днів тому +14

    አረበኛ ጀግናችን የራያው እቁ ምሬዋ ኑረልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 18 днів тому +6

    አሜን ፫ ጀግኖቻችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ፫

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 18 днів тому +11

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 18 днів тому +9

    ጀግናው ልጆችን ምት የአማራ ልጅ ምሬ እንዲሁም ሌሎችም የአማራ ልጆች በቅድሚያ እንኳን በህይወት ጠብቆን ለልደቱ በዓል በደህና አደረሳችሁ ፈጣያችን ጠብቆአችሁ በድል ወደ ዋናው ድል በአንድነት ለመገናኘት እንዲያበቃን እንመኛለን ድል ለአማራ ፋኖ ድል በግፍ ለተገፋው የአማራ ህዝባችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 18 днів тому +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ጀግና ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 18 днів тому +6

    የአማራው አለኝታ ጀግናው ምሬና መላው ፋኖዎቻችንን እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ በየአላችሁበት ይጠብቅልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ♥♥♥♥

  • @adaneAlemnew-s1o
    @adaneAlemnew-s1o 18 днів тому +5

    ጀግና ነህ እስከመጨረሻዉ ኑርልን ዋርካዉ

  • @GgG-kl1hb
    @GgG-kl1hb 17 днів тому +6

    ዋርካችን እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ❤🙏🙏🙏🙏🙏🦁🦁🦁🦁🦁🦁

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 18 днів тому +12

    ዋርካው ምንግዜም ጀግናችን መሪያችንም ነዉ 👌🏼👌🏼👌🏼

  • @FishaMiretu
    @FishaMiretu 18 днів тому +11

    ዲል ለአማራ ፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 17 днів тому +11

    ምሬ ❤❤❤
    የአማራ ጀግና
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 17 днів тому

      አሜንአሜንአሜን

  • @alexhailu7841
    @alexhailu7841 18 днів тому +6

    ዋርካው መሬ ወዳጆ የኔ ዘመን የአማራ ጀግና። መልካም የገና በዓል ከነሰራዊትህ ይሁንላችሁ!!! ድምፅህ ብቻ ድልን ያስተጋባል!!

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 18 днів тому +8

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asmara3973
    @asmara3973 18 днів тому +6

    ትክክል ጀግናው ምሪ እግዚአብሄር እድሜህን ያሥረዝመው እባክሽ ፋኖውች እድ ሁኑ❤❤❤❤

  • @kebadmeda
    @kebadmeda 18 днів тому +13

    አንድ አማራ እንጂ ሁለት አማራ የለም🎉🎉🎉

  • @Cripto244
    @Cripto244 17 днів тому +4

    ዋርካው ምሬ ወዳጆ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ: ወገኖቼ:: እግዚአብሄር በጥበብ በእውቀት በጤና ይሙላችሁ

  • @Ibrahimeshete-s3j
    @Ibrahimeshete-s3j 18 днів тому +5

    አይ ዞን ጀግናው መሪ ወዳጆ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ

  • @TeferaElimeneh
    @TeferaElimeneh 17 днів тому +6

    ተባረክ የዘመናችን ንጉስ ሚካኤል እንኳን አደረሰህ🎉

  • @AtsedeDade
    @AtsedeDade 17 днів тому +6



    ድልአማራህዝብድልፍኖ🇨🇬👍

  • @washington-w3k2f
    @washington-w3k2f 18 днів тому +13

    ጀግናው ወሎዬ እነሞት አይፈሬ አይዟችሁ ብልጽግናን አንኮታኩታችሁታል100%

  • @HunachewYeshinehi
    @HunachewYeshinehi 18 днів тому +8

    ዋርካው የኛ ጀግና ❤🎉🎉🎉💪💪💪

  • @ArmiasMamo-w4g
    @ArmiasMamo-w4g 18 днів тому +5

    ዋርካችን ምሬ የወሎው መብረቅ እምንሣሣልህ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ምሬ ዋ❤❤❤

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 17 днів тому +4

    ጀግናው እንኳን አደረሳችሁ
    የኢትዮጲያ ህዝብ የነጻነት የሰላምና የአንድነት ተስፎቻችን
    ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @KidusDawit-h1w
    @KidusDawit-h1w 18 днів тому +7

    ነብሮ 🐆🐆🐆 ፊልድ ማርሻል ዋርካው ምሬ ወዳጆ ✊✊✊✊

  • @سبحانالله-ع4ب2ث
    @سبحانالله-ع4ب2ث 18 днів тому +5

    ወላሂ ጀግና ነህ አላህ ይገዝህ ወንድሜ ምሬዋ አማራ ጀግና ህዝብ ነው

  • @maekel6789
    @maekel6789 17 днів тому +6

    እንኳን አደረሰህ ጀግናው ምሬዋ አላህ ይጠብቅህ የዘመናችን የወሎራያአማራ ልጅ ስወድህ ከወሎአማራሳይንት ቦረና እህትህ💚😍

  • @ZerihunAbebe-ox9op
    @ZerihunAbebe-ox9op 17 днів тому +5

    ምሬ ምሬ ዋርካው እንወድሃለን በርቱ ድል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 18 днів тому +10

    አይ ምሬ የኔ ቁጥር ጀግና!
    ዘመነ ጀግናዬ ካሴ
    ባዬ ቀና ጀግናዉ
    ዉበቱ አባተ
    ምሬ ጀግናዉ እናንተ የምር ደማቅ ወርቃማ ብዕር ታሪክ ይፅፋችኋል

  • @getiesetegn9094
    @getiesetegn9094 18 днів тому +2

    ጀግናችን በርታ አይዞህ እግዜአብሔር ካንተ ጋር ነው።

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 17 днів тому +4

    ጀግናችን አረበኛችን መሬ ወዳጆ ጀግናችንነህ ኩራታችንነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኳን አደረሰህ ኑረልን ፋኖወቻችን ፈጣሪ ከናተ ጋረ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmbeluAderajewu
    @AmbeluAderajewu 17 днів тому +4

    አማራ ብዙጊዜ ጀግኖች አሉት የምሬ ግን ይለያል ጠላትና ወዳጁን የሚለይ ጀግናች ን ነዉ እንጠብቀዉ

  • @_tagaimedia9298
    @_tagaimedia9298 18 днів тому +8

    ዋርካው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንወድሀለን ኑርልን👏

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 18 днів тому +4

    ጀግኖቻችን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን ።ድል ለጀግናው ለአማራ ህዝባዊ ፋኖ !!!

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 18 днів тому +3

    ጀግናየ,ጀግኖቸ የኔ ደም መላሾች የአማራ ፋኖ መሪዎችና ሰራዊት ክብር ለእናን ይሁን:: ፅኑ: በርቱ: ከዚህ በላይ የፅድቅ ስራ የለም::እኛም እንደግፋለን::

  • @DargieMelese-Yerayaw
    @DargieMelese-Yerayaw 18 днів тому +5

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 17 днів тому +1

    Thanks so much our wonderful brother 🟢🟡🔴🇲🇱🇬🇧💪💪💪👍

  • @metasebiatsige3636
    @metasebiatsige3636 17 днів тому +6

    ምሬነት = አማራነት እንኳን አደረሰህ የእኔ ጀግና 🤲🤲🤲 ✌️✌️✌️ለእናንተ ይሁን 💪💪💪

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 18 днів тому +14

    መሬ የተናገረው እወነት ነው ለአዲስ አበባ ህዝብ በምን ድግምት እደሆነ አላውቅም በእቅልፍ ላይ ነው ቤቱ ፈረሶ የስራ ቦታውን ተጠንቆ ማልቀስ ሆኗል

  • @SelemonAbebe-x1l
    @SelemonAbebe-x1l 17 днів тому +5

    በርታልን ወሎ ሺዋ ጎጃም ጎደር አድአማራ አድክልል የኡሩሙማ ዳይፐሮች መቸም አይሳካላቹሁም ድል ለፋኖኖ❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 18 днів тому +2

    መሬዋ የምዬ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ መልካም የልደት በዓል ይሁንልህ !!

  • @yirgarayacomedy3228
    @yirgarayacomedy3228 17 днів тому +4

    የዘመኑው የአማራ ጀግና ዋርካው መሬ ሸጋ ወዳጆ እንኳን አደረሰህ የኔ ጀግና ቅዱስ ገብርኤል ከአተ ጋርና ከመሰሎችህ ጀግኖች ጋር ይሁን የኔ የዘመኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 17 днів тому +3

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኔታችን ለእየሱስ ክርስቶስየልደት በዓል ድልለፋኖ ፋኖ የህዝብልጅ ድል ለፋኖ

  • @መንገሽነኝ
    @መንገሽነኝ 18 днів тому +3

    አባሳቺን መሬ ተወዳጂ ማሬ አባታቺን መሬ መኩራቺን መሬ አበሳቺን መሬ እኳን አደረሰህ ጀግናችንንንን❤

  • @habtamuwolde9946
    @habtamuwolde9946 18 днів тому +8

    ምሬ ወዳጆ ጀግና አይገልፅህም።

  • @muban2432
    @muban2432 13 днів тому

    ዋርካው ምሬ......ጀግናችን የጄ/ል አሳምነው ልጅ.......ኡፍፍፍፍፍፍፍ ለአንተስ ቃል የለኝም!
    ፈጣሪ ይጠብቅህ!
    ዕድላችሁ ሁሌም ይናፍቀናል!
    ዕድል ለተገፋው ህዝብ አማራ💪

  • @YonasSolomon-o3o
    @YonasSolomon-o3o 18 днів тому +6

    ምሬ ለሥልጣን ሳይሆን ለትክክለኛዉ አማራ ህልዉና የወጣ ቀንዲል ነዉ
    እግዜር ይጠብቅህ

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 18 днів тому +7

    ዳግማዊ ንጉስ ሚካኤ ንኳን ለብርሀነ ልድቱ መላአማራ ፋኖ ጋር አደረሠህ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 18 днів тому +2

    በትክክል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 17 днів тому +5

    የአዲሰ አበባ ወጣቶች
    የትናችሁ??
    ፍርሐት ይብቃ
    ❤❤❤

  • @AMISALUAyahiluhim
    @AMISALUAyahiluhim 18 днів тому +12

    ጀግናው ምሬዋ እንኳን ከነሰራዊትህ አደረሰልኝ!በርቱ ጀግኖቼ የድል ዋዜማ ላይ ናችሁ።ምንግዜም አንድ አማራ፣ አንድ ፋኖ፣

  • @HayatIssir
    @HayatIssir 18 днів тому +3

    ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 18 днів тому +4

    መሬቻን ዋራካው ኑርልን

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር 18 днів тому +2

    የኔ አንበሳ ምሬዋ የኔ ጀግና እንኳንም አደረስህ አንበሳዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት❤❤❤❤❤❤❤❤