🛑የዘመናችን ታሪካዊ ቪዲዮ❗👉ሀኪም አበበች አስቀድመው የተናገሩት ትንቢት እየተፈፀመ ነው❗ሀኪም አበበች ዶ/ር ሮዳስ እና ፕ/ሮ ፍቅሬ ቶሎሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @YonsMekonen
    @YonsMekonen Годину тому

    ኦ አምላኬ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ አማኑኤል እባክህን እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ከደጉ ጊዜ አድርስኝ አደራህን ስለ ድንግል ማሪያም ብዬ እለምንሀለሁ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 років тому +88

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኑር አቤቱ በእምነታችን አፀናን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን።አሜን

    • @የማሬምልጂነኝS
      @የማሬምልጂነኝS 4 роки тому +5

      አሜን አሜን አሜን እኔም ጉግቻለሁ እስከማይ ዲረስ ግን በንፁህ አዱበት እና በፁለት ከልብ መፀለይ ይኑረብናል

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 років тому +49

    ሐኪም አበበች በመጡባት በዚህች አጭር ጊዜ ውስጥ እልፍ ነገር ነው ያስተማሩን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ፕሮፌሰር ፍቅሬም የኢትዮጵያ ሊቃውንትን አርአያ አድርገው ስለሚያወሩ ደስ ይሉኛል።

    • @samdoe4656
      @samdoe4656 5 років тому

      Betam betam always very happy and curious to learn the wisdom .

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    ፈጣሪ ሆይ ስለ እናትክ ቅድስት ማርያም ስለ ቅድሳን መላህክት ብለክ ሰለ ቅድሳ መላህት ብለክ የኢትዮጵያ ተንሳያን በቅርብ አሳየን በእንደ እኔ አይነቶዋን ኃጥያተኛ አገሬን አትቅጣት ሰለ ደጋግ አባቴቻችን ብለክ ማረን ይህቅር በለን እባክ ከግኔ አራቅ አባቴ ሆይ ብቸኛ ነኝ እና እባክ አምላኬ😭😭😭💚💛❤

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 років тому +57

    እነዚህን የመስለ ውድ እንቁ እንት እና አባት ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mesertbirke4908
    @mesertbirke4908 5 років тому +38

    አምላክ ኢትዮዽያን ይባርክ እኛንም በቤተመቅደሱ ይስብስበን።

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy 5 років тому +146

    ጣናን እንጠብቅ፣ እናድን ሲባል ምን አገባን ቢጎዳ ቢጎዳ አማራ ክልል እና የኦርቶዶክስ እምነት ነው ብሎ የሚያስብ ሞኝ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊሰማው ይገባል ጣና ላይ ብዙ ነገር አለ ማለት ነው አይደለም ለሀገራችን ለአለም የሚበቃ።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 роки тому +5

    ድንቅ ዝግጅት በጣም ደስ የምትወደዱ ተፈላጊ ለሀገር ብዙ ልንማርባችሁ ልታስተምሩን የምንፈግ ነን ዕድሜያችሁ ይርዘምልን በቸርነቱ።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +22

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሄር ቸር ነው ብዙ ነገር አለ ከዛ ሁሉ እየጠበቀ አሁን ላለንበት አድርሶናል እና ክብር ለገናናው አምላክ
    ሊቃውንት አባቶቻችንና ለሀኪም አበበች እግዚአብሄር የማቶ ሳላን እድሜ ይስጥልን
    የምሰማው ሁሉ እየደነቀኝ ነው🙇

  • @አየድግልማርያምባሪያ
    @አየድግልማርያምባሪያ 5 років тому +34

    የድግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን እድመን ከፀጋ ጋር ለእናታችን 🌻🍀🌻🍀🌻🍀🌻

  • @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ
    @ሚሚየየማርያምልጅነብዮ 5 років тому +27

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ኢትዮጵያ ሰላምና ፍቅርን ያውርድላት
    ለአ እግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይሁን😘😘😘🙏🙏

  • @abebawondmaneh8074
    @abebawondmaneh8074 5 років тому +10

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኖራለች እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን በየቀኑ ብሰማቸው ምንም አልጠግባቸው እንደ እርስዎ ያሉ እናቶችን ፈታሪ ይባርክልን

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 5 років тому +32

    ጣና ሚስጥራዊ ስፍራ ነው የእግዚአብሔር ሃይል ያለበት ግን የሚያስተውል ትውልድ አይደለምና ያሳዝናል ::

  • @tfff7746
    @tfff7746 5 років тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገ።

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 років тому +15

    እናታችን ለኢትዩጵይእና ለልጆችዋ ያስፋልጉናል!💚💛❤️

  • @alemuhabte8018
    @alemuhabte8018 3 роки тому +2

    My sister is unique. May God be with you.

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 5 років тому +18

    ይገርማል የእናታችን ትንታኔ ሎጂክ ያለው እና መለኮታዊ ጥበብ ነው ምንዋጋ አለው ይህን ሁሉ እዉቀት አጋርተዉን ቢሆንና ሃገራችንን እና ህዝባችን ከድህነት አውጥተነዉ ቢሆን ጥሩ ነበር አሁን ግን "የ ጋን ዉስጥ መብራት" ማለት ነዉ ። ያሳዝናል

    • @yiftuserabegashaw6350
      @yiftuserabegashaw6350 5 років тому +2

      እኔም በጣም ገርሞኛል እስከእሁን የት ነበሩ

    • @ruthbeyene7111
      @ruthbeyene7111 5 років тому

      Ende leman new yemiyagarut yetekefetewin bota mengist zegtot aydel ende

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 роки тому +1

      ቆርጦ ለገባ አሁንም ትምህርቱ እየፈሰሰ እኮ ነው።

    • @abrhamteferi3992
      @abrhamteferi3992 4 роки тому +3

      Love all የት ቆርጦ ለገባ ነው,,? ይኸ ትምህርት, በትምህርት ተቋማት ወይም እንደአንዳንድ ጥቂት መፅሀፍት,, (የግብፅ ዋሻ ውስጥ 1945 አካባቢ እንደተገኙት ጥቅል መፅሐፍት ),, አሁን ግን በኢንተረኔት ሁሉንም ማንበብና ማጥናት ለሁላችንም እንደተቻለ,, እነዚህም ኢትዬጵያዊ እውቀቶች, በሌሎች ቋንቋዎችም ጭምር እንኳን ተተርጉመው ለአለም መቅረብ አለባቸው ። ቀና ልቦና ካለ,, ያለዚያ እናታችን እንዳሉት, እንደ ዱላ ቅብብል, አንድ ለአንድ መቀባበሉ ብዙ አይጠቅምም እላለሁ,,, እኔ የታክሲ ነጂው።

  • @gezudereaba9114
    @gezudereaba9114 4 роки тому +1

    እናታችን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድለን

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 4 роки тому

    እስቲ እግዚያብሄር አትሁኑብን፡፡ የኤለም ገዢ እግዚ እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያውቃልና

  • @robify4
    @robify4 4 роки тому +2

    ጥበበኛ የሀኀራችንን ሰዎች ጆሮ ያለዉ በጥበብ ጆሮ ይስማ። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። 🤲🏽 thank you for sharing this video!

  • @abizewde336
    @abizewde336 4 роки тому +1

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sabahaile840
    @sabahaile840 4 роки тому +3

    Selam Le Erso
    🍀🌼🌹 Yehune, Hakim Abebech Egziabehare
    Rejem Tena Ena Edemay Yesetote
    Enede Erso Yale Awaki Sele Alen
    Egziabehare Yemesegen
    Betam Des Yelal
    Egziabehare Yehulachenenem Zemen Yebarekelen
    Amen Amen Amen

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 9 місяців тому

    እናመሰግናለን አድሜና ጤና ይስጥለን

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 роки тому +1

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው ያካፈላችሁን አገራችን ያልታወቀላት የእውቀት ምሰሶ መሆኗን ነው ክነዚህ እንቁ ሊቃውንት የተረዱሁት አመሰግናለሁ

  • @woinshetabebe8417
    @woinshetabebe8417 5 років тому +12

    የሀኪም አበበችን አድራሻ እባካችሁ የተቸገሩ ብዙ ወገኖች አሉ

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +1

    ቃለህይሆት ያሰማልን ለሁላችሁም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @tedberd
    @tedberd 4 роки тому

    እግዛብሕር አናተን በዚህ ጊዜ ስለሰጠን ክብር ይመስገን!

  • @cspeburg3184
    @cspeburg3184 2 роки тому

    ኢናታችን እድምኦትን እንደማቱሣላ ይርዘምልን አሜን

  • @salam1297
    @salam1297 4 роки тому +1

    አናመሰግናለን እናታችን

  • @surafleaweta1374
    @surafleaweta1374 2 роки тому

    ፈጣሪ አለን አሳልፎ አይሰጠንም እንደቸርነቱ ይታደገናል ስራችን ሀጢያት ቢሆን እንኳ በአንዳንድ መልካም ሰዎች እንተርፋለን

  • @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ
    @አማኑኤልሁሉበርሱሆነ 5 років тому +5

    እናታችን እድሜና ጤናይስጥልን

  • @salme4126
    @salme4126 4 роки тому

    አቤቱ አምላክ ሆይ እንደቸሪነት ብዛት ማረን ይቅር በለን የአባቶቻችን አምላክ እርዳን አሜን

  • @birhanematewos4968
    @birhanematewos4968 2 роки тому +3

    አብየ እናቴ አንዴት ነሽ እድሜ ጤና እመቤቴ ድንግል ትስጥሽ

  • @wolduabrehale4958
    @wolduabrehale4958 5 років тому +8

    ሃኪም ኣበበች ዕድመ ይስጣት።

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 5 років тому +1

    እዳ እድዝህ እይን ይሆኑ ስወች እያሉን
    ከስው ይማይመድቡ
    እገራችንን እተራመስዋት
    በድሜ በጤና ይጠብቃሁ ሁ
    እናት አባቶቻችን
    ቃለህይወት ያስማልን

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 роки тому

    የኢትዮጵያ እንቁ ክብርን ማግኘት ሲገባዎት ክብር ያላገኙ ስላሴ ያክብሮት እረጅም ጤና እድሜ እመኝሎታለው

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    ሀኪም አበበች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እናት አለም በአጭር ጊዜ ብዙ እውቀት ከእርሶ ተምረናል ተባረኩ

  • @Muluneshkitchen
    @Muluneshkitchen 2 роки тому +1

    Long live

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Місяць тому

    🎉🎉🎉ሐኪም አበበች እርዳታዎ አይለየን🎉🎉🎉

  • @hailemariamgetahun696
    @hailemariamgetahun696 5 років тому +6

    It was a good show, God bless you.

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 5 років тому +8

    ንፁህ ኢትዮጵያዊት ሴት።

  • @ያያሐበሻ
    @ያያሐበሻ 5 років тому +8

    ኢትዮጵያዊነት እንዲመለስ መፀለይ ነው ።መለያየት በረታ አምላክ ይድረስልን

  • @winniesalam8355
    @winniesalam8355 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አገር አችን ይጠብቅ ለአንችም እርጂም እድሜ ይስጥሽ

  • @ቤንችፕ
    @ቤንችፕ 5 років тому +9

    አሜን ሰይጣንን ቀንዱን ተንኮሉን እስከነክፋቱ ሰባብሮ ይጣልልን። አገራችንን ኢትዮጵያን በሰላም በአንድነት በፍቅር በቅድስና ይባርክበርልን ይጠብቅልን ። አሜን።

  • @ermu2124
    @ermu2124 4 роки тому +1

    የአኪም አበበች አድራሻ ጥቀሱልን

  • @tadessewg
    @tadessewg 4 роки тому +2

    Her comment on ecological restoration is a very good explanation of Assisted Natural Regeneration.

  • @adamayipidc5133
    @adamayipidc5133 5 років тому +1

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራና ተፈርታ ትኑር

  • @askalemariamsilase8577
    @askalemariamsilase8577 5 років тому +3

    በአውሮፓ እና በምእራባዊው አሉ ተብለው የሚወራላቸው ሚስጥራዊ ማህበረሰብ እየተባለ የመሚወረራወው ይህው በኛም ሀገር ከተደበቁበት ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡ሁሉን አዋቂ እግዚያብሔር በቅርብ እውነቱን ይግለፅ ፡፡እስከዚያው ድረስ ግን ወገኖቼ ሆይ ሁሉም እውቀት እውነት አይደለምና ፡አጥፊም ሊሆን ይችላል እና እንጠንቀቅ ፤፤ አዳም እና ሄዋን ከገነት የወጡት እውነትና ሀሰት በተቀላቀለበት እውቀት በማመናቸው ምክንያት ነው፡፡

  • @kalabtsegaye2232
    @kalabtsegaye2232 5 років тому +2

    የምንጠብቀው የጌታን መምጣት እንጂ አስማተኞችና መተተኞች የቀበሩትን ምስጢር አደለም!

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому

      ተባረክ ..ሚስጥር የገባንስ እኛ የእየሱስን ዳግም መምጣት የምንጠብቅ..ማራናታ

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 5 років тому

      ማራናታ !!

    • @keberedejene1047
      @keberedejene1047 4 роки тому

      ጅል ፣ አስማትና ጥንቆላ እያልክ የራስህን ዕውቀት አትከተልና ከፈረንጅ ኋላ እየተከተልክ እራስህን አሳንስ ።

  • @gosloww297
    @gosloww297 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን ለዘላለም ኑሩ

  • @hiwotdagne4190
    @hiwotdagne4190 3 роки тому +1

    እባካችሁ አድራሻ ስጡኝ ሀኪሟን የማገኝበት ስለ ድንግል ማርያም ብላችሁ

  • @mesayt9939
    @mesayt9939 4 роки тому +1

    ፈጣሪ ሊቃውንትን ያበርክትልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @tomassefedin72
    @tomassefedin72 4 роки тому +1

    እረጅም እድሜ እና ጤና ለሀኪም አበበቺ ,ትልቅ ባለውለታቺን ናት .ግን ለመላው ኢትዮጵያን የማስተላልፈው ይቺን ምሁር ኢትዮጵያዊት እና ለሎቺንም ምሁሮች ጠብቃቸው ,ያዓለም ምሁሮች ኢትዮጵያን ምሁሮችህና ኢትዮጵያንንን ለማጥፋት ሁልጊዜ ጉድጋድ እየቆፈሩና ተንኮል እየሰሩ ይገኛሉ .እና እባካቺሁ ኢትዮጵያዊ ዜጎች ከመባላት በሰላም ,በፍቅር እና ባንድነት እንኑር እንቃ!!! እንበርታ እንጠንክር ከዚህም በላይ ሌላም እንሰራለን

  • @meskelflower1087
    @meskelflower1087 5 років тому +1

    ይህች ናት ጨዋታ ! ፕሮፌሰር ፍቅሬ ዛሬ አስደመሙኝ ጥብቅ እግዚአብሄርን አማኝ ብሆንም እግዚአብሄርን ዛሬ አስተዋወቁኝ ! እጅግ በጣም አመሰግናለሁ !

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +2

    እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
    የኛ እንቁ። ወላድት አምላክ ከሁላችም ጋር ትሁን አሜን ፫

  • @yonastekle2524
    @yonastekle2524 5 років тому +1

    ይገርማል

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 4 роки тому +2

    አፄ ፋሲል
    1-ትውልድ
    በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ መገዘዝ በሚባል ቦታ(ደብረብርሃን አጠገብ) ፡ ከአባታቸው አፄ ሱስኒዮስና ከእናታቸው ስልጣነ ሞገሴ በ1595 ዓ/ም ተወለዱ።
    አፄ ሱስኒዮስ አባታቸውን አቤቶ ፋሲለደስን በጣም ይወዱ ስለነበር የልጃቸውን ስም በዚያው በአባታቸው ስም ሰይመው ፋሲል አሏቸው ፡ ፋሲልም በአያታቸው ስም ይጠሩ ጀመር። የአያታቸው አቤቶ ፋሲለደስ አገር መንዝ አፍቀራ አካባቢ ነው።
    2-የንግስና ዘመን
    አፄ ፋሲል ለአቅመ አዳም ከደረሱና የራሳቸውን ጦር ካደራጁ በኋላ እንደ አባቶቻቸው እንደነ አፄ ገላውዲዎስ፡ ስርጸድንግልና ሚናስ ከብዙ አቅጣጫ በጦርነት ያሳለፈችውን አገራቸውንና ሸዋን መልሶ የማቅናት ውጤታማ ስራ ሰርተዋል።
    3-ፋሲል ቤተመንግስት
    አፄ ፋሲል ቤተሰቦቻቸውን ፡ታቦታቱንና ካህናቱን ራቅ ያለና ከጦርነት ነጻ ቦታ ወደሆነውና ከጥንት አባቶቻቸው መካከል አጼ አምደጽዮን ሰራዊት አስፍሮባት ወደነበረችው ጎንደር ወስደው አሰፈሯቸው። ሁኔታዎች ከተረጋጉ በሁላ ወደ ትውልድ ቦታቸው ሳይመለሱ በዚያው በካቶሊኮች እርዳታ ቤተ መንግስታቸውን አሰሩ።
    አብዛኛውን አብያተ ክርስቲያናትም ይዘው በሄዷቸው ታቦታት ስም አስገነቡ።ለምሳሌ፦ አደባባይ ኢየሱስ ፡ በኋላ በልጅልጃቸው የተሰራው ደብረብርሃን ስላሴ እና 44ቱ ታቦታት የሚባሉት ተሰሩ። 44ቱ ታቦታት በትውልድ አገራቸው አካባቢ ቡልጋ ውስጥ ከጥንት ዘመን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ይከበራሉ።
    ቤተ መንግስታቸውን የሰሩበት ቦታ ከእሳቸው በፊት ሃያሉ አፄ አምደፅዮን(ዘተጉለት) የአባይን መነሻ ከግብጽ፥ ሱዳንና ቱርክ የሚመጣን ሃይል ለመከላከል ሰራዊቱን በዚያ አስፍሮ ነበር። ሰራዊቱም ግብር የሚያስገባለት ህዝብ በዚያ አቅራቢያ ስላልነበር በጦርነት ጊዜ እየዘመተ በአማን ጊዜ እያረሰ እንዲኖር በጎንህ እደር(በራስህ እደር ፡ራስክን ችለህ እደር) ብለውት ስለነበር ፥ጎንህእደር ፥ጎንደር እየተባለ ይጠራ ጀመር። በዚህም ቦታው ከአምደፅዮን ዘመነ መንግስት ጀምሮ ጎንደር ተብሎ ተጠራ።
    ከዚያ በፊት ቀደም ብሎ በአካባቢው ይኖሩ የነበሩት ፡ ቤጃዎች ፡ አገዎች ፡ቅማንቶች ፡ፈላሻዎች ነበሩ ፥በጊዜ ሂደት ግን ሁሉም አማርኛ ተናጋሪ ሆኑ።
    የፋሲል የልጅልጆች ለብዙ ዘመን ሲቀባብሉ ቆይተው ፡ በየጁ ስርወመንግስት ለተወሰነ አመታት ከተዳከመ በኋላ እንደገና ቀጥሎ እስከ አጼ ሃይለስላሴ ዘመን ኢትዮጵያን ሲያስተዳድር ኖሯል።
    4- ዋቢ መጻህፍት
    1. አለቃ አፅመ
    2. ተክለፃዲቅ መኩሪያ
    3. ፕ/ር ባህሩ ዘውዴ
    4. Woredekal, Solomon (1985). "Restoration of historical monuments of Gondar". Annales d'Éthiopie. 13: 119. Retrieved 12 July 2014.
    5. Wion, Anaïs (2012). "Fasiladas". Dictionary of African Biography. 2. OUP. pp. 353-54.
    6. History of the City of Gondar (Africa World Press, 2005), pp.1-4
    7. Getamun, City of Gondar, p. 5
    8. Richard Pankhurst, Economic History of Ethiopia (Addis Ababa: Haile Selassie University Press, 1968), pp. 297f
    9. Various, Christian-Muslim Relations. A Bibliographical History, BRILL, 2016, p. 585,

    • @hannakidani5102
      @hannakidani5102 4 роки тому

      አፃ ፋሲል የሸዋ ተወላጅ አይመስሉኝ ነበር ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 років тому +1

    ድንቅ ነው!!❤️🙏አሜን::

  • @wolduabrehale4958
    @wolduabrehale4958 5 років тому +6

    ፕሮፈሰር ፍቅሬ ቶሎሳ በጣም ኣዋቂ ነው።

    • @ejigayehuadnew1075
      @ejigayehuadnew1075 5 років тому

      በትክክል መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚነግረን የሚታው አለም ከማይታይው አለም ንው የመጣው ::
      መፅሀፍ ቅዱስ ቃል የመፍጥር ሀይል እንዳለው ይነግረናል ::
      አባታችን የነገሩን የምከራ ውጤት አባባሉ መንፈሳዊ ነው : :አብራም የብዙዎች አባት እንደሚሆን እግዚአብሔር ነግሮት ነበር ስልዚህም ሰስሙን አብርሃም አለው :: እሱ አንድ ልጅ ሳይኖረው ገና የብዙዎች አባት እየተባለ ይጠራ ነበር !!

  • @kelemuwudu2115
    @kelemuwudu2115 4 роки тому

    Bless her

  • @destawwassie3336
    @destawwassie3336 4 роки тому +2

    I AM WASSIE FROM BAHIR DARE I SEE YOUR UA-cam YOU ARE ONE OF GENETIK ETHIOP

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 роки тому

    የሚገርም ነው

  • @girmaabeje417
    @girmaabeje417 5 років тому +2

    እንደ አርስዎ ያለ ለታሪክ ቅርብ ለኃይማኖቱ ቀናኢ ሰው ያብዛልን ቃልኪዳን ያላት ኢትዮጵያ አትረሳም አትወድቅም ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን፡፡

  • @shushaygrmay7361
    @shushaygrmay7361 4 роки тому

    እረ የሚገርም ዝግጅት ነው ..... በጣም ደስ ብለሎኘኛል

  • @hermelatubehermela3793
    @hermelatubehermela3793 4 роки тому

    Wow 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ethiopiailoveyou2181
    @ethiopiailoveyou2181 4 роки тому +2

    እኔ እስማማለው ክፉ ልጅ ያላት እናት አሁኑኑ ተስፋ ትቁረጥ ብራቦ ትክክለኛ መልስ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ከምር

  • @ዳኒማንኣዝማሪኖ
    @ዳኒማንኣዝማሪኖ 5 років тому +8

    ለካ ኢትዮፕያ ትንሳኤ ኣላት ሲባል እወነት ነው ሃገረ እግዚኣብሄር ኢትዮፕያ ፈጣሪ ኢትዮፕያን ህዝባን ይጠብቅ ይባርክ

  • @fantayefantaye5321
    @fantayefantaye5321 5 років тому +9

    አሁንስ ሁሉም ነገር ቀርቶብን ዘረኝነት በጠፋልን

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 4 роки тому

    ሰላም፡ አንቼ ብዙ ታሪክ ከነ አውቀቱ ያለውት የተከበሩ ሴት ነወት አውቀትወን ማካፈል ለርስው ቦታ ተስጥቶ ካላስተላለፎት፡አንዴሆም ያልፍል ማለት ነው፡ኤትዬጵያውያኖች፡ለራሳቹሁ ሁኖ፡አራስአራሳችሁን ሽተቱ አንሄን የመስለ ሴት ለማጥፍት ያደረጋቹህ ምቀኞች ይህኔ በብር የተገዛ ቹሁ ይሆናል መንግስት አምኖበት ቦታ ተስጥቷችው አንደ ተመራማሪ ባጀት ወጥቶ መቀጠል ጥሩ ይመስለኛል ክብር የሜገባት ሴት ናችው 🙏🌿🙏💕

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 5 років тому +2

    Tnsayeshin yasayen edme yestelin

  • @desitstar1022
    @desitstar1022 5 років тому +21

    የሰው ለጅ "አቅሞ ማወቅ አለበት"""ኑሪ ""

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 роки тому

    እናት አካም አበበች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ttm3666
    @ttm3666 5 років тому

    Fikre Tolewsa 💚💛❤

  • @teddygirma872
    @teddygirma872 4 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ትንሳየሽን ያሰየኝ

  • @MahtotKokeb-jc9ow
    @MahtotKokeb-jc9ow 2 дні тому

    በህር ላይ ትልቅ ግራቢቲ አለ expert kale please explain me?

  • @alemayehugebre6371
    @alemayehugebre6371 5 років тому +10

    You are right.. Untill Ethiopian government is formed keep your secrets

  • @tasfaysoljana3775
    @tasfaysoljana3775 4 роки тому

    Edmena tena ystachu

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube9 5 років тому +1

    777 አሜን

  • @ክበርተመስገንባይሌ
    @ክበርተመስገንባይሌ 5 років тому +2

    I went to learn,please where she is?

  • @mulugadu6121
    @mulugadu6121 4 роки тому +1

    ለልጆቻቹን እውቀታቹን አስተላልፉ ከውጭዋቹ ተማሩ መልካምነት ጥሩ ነው እግዚአብሄር መክሊት ሰጠሁ አንተ ቀበርከው ይላል

  • @haymanot3974
    @haymanot3974 5 років тому +5

    በጣም።ቆንጆ።ምርምር።ነው።እኛ።አለም።እውቀታችንን።ደብቆብን።መመራመር።አልቻልን።መፅሀፈ።ሄኔክ።።አለም።ያልተቀበለው።።እኛ።በድድብና።እንድንቀር።ሥለተሠራበት።ነው

  • @ሠላምለሀገሬ-ሸ9ዘ
    @ሠላምለሀገሬ-ሸ9ዘ 4 роки тому

    ሀገራችንን ይጠበቃል እኛ ምን አቅም አለንና

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 5 років тому

    ድንቅ ነው

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 5 років тому +1

    Enatachin betam enameseginalen bizu yemalakewin temarikung yebelet gize wesidew biyasitemirun hulum Ethiopiawi bemisema meliku

  • @geteneshmesele8240
    @geteneshmesele8240 3 роки тому +2

    ለመማር እፈልጋለሁ። ቆራጥ አቋም አለኝ

  • @diamond16tube
    @diamond16tube 4 роки тому

    ኢትዮጵያ !

  • @tigstgebra4602
    @tigstgebra4602 4 роки тому +8

    የጣና ልጆች የት ናችሁ

  • @fawziahabjb8007
    @fawziahabjb8007 4 роки тому

    ዶክተር፣ሰላም፣ነሺልኝ፣በፊጣሪስምይዘሻለው፣አድራሻሺን፣ላኪልኝ፣ያለሁትጀዳነወ፣ባለፈው፣መጥተንእኔምበፀለቤቴም፣አድራሻሺ፣አጣነው፣አሁንም፣አገርቤት፣ስለምመጣ፣አድራሻላኪልኝ፣በተረፈ፣አላህ፣ክፉውን፣ነገርይጠብቅሺ፣።

  • @ziggys2021
    @ziggys2021 4 роки тому

    Which Book said Hamelmal? Please let us know some said Habesha which dose not excist in our Bible! can we stick with the Bible and tell us which page Chapter and so on!

  • @pcpc5242
    @pcpc5242 5 років тому +2

    emana lemin yiwashalu ?

  • @getulegesse5321
    @getulegesse5321 4 роки тому

    እባካችሁ አድራሻቸውን ላኩልኝ ከአሜሪካ

  • @fikirsolo2196
    @fikirsolo2196 4 роки тому

    Wish to meet Hakim Abebech

  • @senayttechane2806
    @senayttechane2806 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏 እደናተአይነት.ይብዞልን.ጥበብን.የገለፀላችሁ.እግዛብሔር.ይመስገን.እድሜይስጣችሁ

  • @fikmenn
    @fikmenn 4 роки тому

    ምን?

  • @haptamukassa1449
    @haptamukassa1449 4 роки тому

    ሀኪምያበበችንየመስሉሊቆችንጆሮይስጥልንየጠፋነውራሳችንበነጭተባለአሉእየጠፍንስለሆቻይናወይምነጭአለንሲሉንየነበሩመሳ ይበቃቸዋልየተደበቁትያሊትያብልንማንፈጣሪን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ-z9q

    እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ህዝብን ገደል አትከትቱ
    ክርስትና በእምነት እንጅ በመረመር በኩኩብ አይደለም
    በኩኩብ ትንቢተ መናገር የስይጣን ነው
    እግዚአብሔር ነፍስ በአለም የሚነሳው እናት እንዳላችሁት የኩኩብ ስራ አይደለም የእኛ ህፅያት ነው
    አምረካ የመትመታው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ነከታ ነው
    ይህ ሁሉ ችግር እኛ ከእግዚአብሔር እረቀን ነው
    መፍትሔ
    እምነት
    ፅሎት
    ስግድት
    ንስሐ
    ቅዱስ ቁረባን ነው።።
    ግን እናት ስለ ሳይንስ ስለ ኩኩብ ነው ሁሉየም የመታውሩ
    መጨረሻው ዘመን ይህ መስጊን ህዝብ በስይጣን ተብላ
    ቅዱስ ኤለያስ 3አመተ ዘናብ የዘጋው በፅሎት እንጃ በኩኩብ አይደለም
    ኩኩብ ቁጥረ ወይም በኩኩብ ሰወጥ እና ሲገባ ትንቢተ መናገር የስይጣን ነው
    ህዝብ በክርስትያን እባክችሁ ንቁ ይህ ፍልፍሳን ሳይንስ አውቃ ነን የሚሉ ስዎች እግዚአብሔር ሁሉን ማድርግ የሚቻል አምላክ መሆኑን ላስረሱን ነው
    እናሱ ለገንዘብ ብቻ ነው
    ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ወርቅ እና ብር ቅዱስ ፅዱቃን በፅሎት የስውሩት
    ለምን ህፅያት ብዙ ከእግዚአብሔር እራቀን እግዚአብሔር ይቀጣን ነው
    እመም የሚፈውስ በፅሎት እና በእግዚአብሔር ስም የውጣ ፅበለ ነው
    እነህ ስዎች ግን የስይጣን ትንቢተ ትናገሩ ናቸው
    እራስ ደጅን ተራራ ነፍስ የተነሳው ቅዱስን አባቶች አዛውት ነው ተዋህዶን ለሚንካ ስው ቀጣት ነው
    እግዚአብሔር የፍጥረውን ፍጥረት እግዚአብሔር ብቻ ነው ሁሉን የማውቅ
    ፅሎት ብቻ እግዚአብሔር መጠይቅ እንጃ እናዚህ የስይጣን አገልጋይ ናቸው
    ተዋህዶ ንቁ ስይጣን ሊውጥን ነው
    በፅሎት እና በእምነት ኑሩ
    ነገ ማን ያውቃል እግዚአብሔር ብቻ
    ምድር ውረኝ ብቻ ናቸው

    • @kalkidany4684
      @kalkidany4684 5 років тому

      አንቺ ሓይማኖትሽ እምነትሽ ምንድ ነው

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 5 років тому +2

      እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ትክክል ነሽ የሚገርመኝ ዛሬ ፖስተር ዮናታን በመልካም ወጣት ስም ብዙ የኦርቶዶክስ ልጆቹን ማህታብ እያስበጠስ ይህ መምህር ሮዳስ ምን እያደረገ ነው ሳይንቲስቶቹን ከማቅረብ ይልቅ ስንት በፀበል የዳኑትን ምስክርነት የሚስጡትን ቢያቀርብ ምን ድብልቅልቁ የወጣ ነው ሳይንስ ምን ይጠቅማል ኮኮብ ፍጡር ነው እንዴት በኮኮብ ስው ያመልካል ደግሞ ለምን በሞባይልህ ታያለህ መፅሐፉን ለጎን ትተህ አረ ወዴት እየሄድን ነው እሽ መጋቢ ተብለህ ሳይንስን ከማስተዋወቅ ይልቅ ወንጌልን ምስክርነትን ስንት የተቸገሩ የተዋህዶ ልጆች ጎዳና የወደቁትን ስብስባችሁ ጠይቋቸው ዛሬ በግብረ ስዶም የሚጠቁ ይፕእኛዎቹ ናቸው ጠያቂ ሲያጡ ወደ ምንፍቅና ይሄዳሉ
      ምናለ እንደ መምህር ደረጄ ያሉትን በየሚዲያው ብታቀርቡልን

    • @negalemma5566
      @negalemma5566 5 років тому +2

      ዶማ ኮከቡ የማን እንደሆነ እወቂ እውቀቱ የጥንቆላ አይደለም ስህነ ምህዳር ሁሉም የአምላክ ስጦታ ነው አለም ያቃተውን በሽታ እየዳነ ያለው በሀኪም አበበች ነው ስጦታው ከላይ ነው እንደ አንቺ አይነት ምላሱን ያስረዘመ ክርስትያን ባዶ ነው ደርሶ ጸሎተኛ ይሄኔ ስንት ጉድ ተሸክመሻል።

    • @21MarYam
      @21MarYam 5 років тому

      @@negalemma5566 እግዚአብሔር ይስጥህ አቦ

    • @የድንግልማርያምልጅነኝ-z9q
      @የድንግልማርያምልጅነኝ-z9q 5 років тому

      በካኩብ እና በቅጠል በስረ ፈውስ ክክክክ ይህ የስይጣን ስራ ነው
      እህቴ የእግዚአብሔር ስጡታ መሆኑን እንዴት አውቀሽ መረመረሽ በምን እረገጠኝ ሁነሻ
      አየ እኛ ይገረማል
      ግን እውነቱ በፅሎት በፅም እግዚአብሔር ሁለይም በመለመን በፅበለ እንጃ
      አኪም አበባች የድንግል ማርያምን ስም የማትጠራ የስይጣን ስራ የመስራ ነት
      መርመሩ
      እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ
      ግን በፅሎት በፅም በውንቅ እሽት ገዳማ በስግደት በንስሀ ነው በሽታ የሚለቅ በየ አማናለው እንጅ በስረ በቅጠል በኩካብ ክክክክ አላምነም
      መንፍስን መረመሩ

  • @yeshigebru2508
    @yeshigebru2508 5 років тому +1

    እባክህ ወንድሜ ኣድራሻቸውን ስጠኝ

  • @negalemma5566
    @negalemma5566 5 років тому +1

    እኛን እናጠፋለን ሲሉ የራሳቸውን መጥፊያ አዘጋጁ።

  • @leyalooo2
    @leyalooo2 5 років тому +2

    የኔ ብሔሬን ግን እንዴት ሊሆን ነው። እንዴት ላድነወ።

  • @netsereabmengsteab1832
    @netsereabmengsteab1832 5 років тому +2

    ወ/ አበበች ምን እንደምታወራ አልተባኝም
    እሷ ከነ ማን ጋር ነው የምትሰራው የንታወራው
    የት ነው የተማረችው ?
    ከኢትዮጵያ የሚነሳው ነፋስ ማን ነገራት ?
    እኛ ከኢትዮጵያ ሰላም ብልጽግና ነው እንሰሚነሳ የምናምነው

    • @ejigayehuadnew1075
      @ejigayehuadnew1075 5 років тому

      ሁልም ስው እንደሚያውቀው እውቀት ከትምህርት ቤት ብቻ አደለም : ለኔ የመሰለኝ በገድማት ነው. የተማሩት::

    • @netsereabmengsteab1832
      @netsereabmengsteab1832 5 років тому

      @@ejigayehuadnew1075 ጠርጥር በገንፎም አለ ስንጥር አሉ አበው
      እኔ በግሌ ሴትየዋ ከመናፍስት ጋር ግንኙነት ያላት ይመስለኛል
      ለማንኛውም ጊዜ ይገልጣታል።
      ሁሉንም አትመን
      ገዳማት የገባ ሁሉ ጤና አይመአልህ።