Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሳያችን ከልብ እናመሰገናለን መስፍን አማንን ሳላመጣህልን መስፍኔ የዘሬው ትንታኔህ በጣም ለየት ያለ ደስ የሚል በእውነት የተሞላ እጃ በጣም ነው የረካሁት ኑርልን የኔ ወድም ይመችህ ድል ለፋኖ
ትክክል መስፍን።
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
አብይ አህመድ የሚሉት የተረገመ ሰውዬ እንደኔ ያስጠላችሁ ካላችሁ በላይክ አሳዩኝ
ማስጠላት ቀላል ቋቅ ብሎናል
Tigray’n siwega gn Alastelahem
እውነት ነው ኢትዮጵያን የምታክል ትልቅ ሀገር ለአንድ ውርጋጥ አስረክበን ቁጭ ብለናል እጅግ ያሳዝናል ::
@@tal8325 አንተን ጨፍጭፎክ..አብረክ እየሰራክ አይደል ዛሬ..:: ወይ ገርፎ እየገዛክ ነው..እኛ የደገፍነው..ሳናውቀው ነው..አረ ንቁ, የሚጠቅምክን እወቅ
@@Mtilahun44 Ende hodam amara aydelenem
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
ትንታግ የፖለቲካው ተንታኚ መስፍን አማን እና የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ በርታ ከጎንህ ነን 🙏🙏❤️❤️ ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይቺላል።💪💪💪💪💚💛❤️
መስፍኔ የሚመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
መስፍኔ ያራዳ ልጅ ይመቼኛል ፖለተካ ገብቶታል
Thank you Jegnochachin God bless you both. Bertulin, kiberulin.
መስፍን አማን ስለ ጀዋር እና ልደቱ የሰጠው ትንታኔ በጣም እሚደነቅ ነው በርታ መሳይ መኮንን ጀዋርን ብዙም አትመነው ጓያ ቢዘሩት ገባ ከዘሩ ነው
መስፍኔ the great we love you God bless
God bless Abune Lukàs. He said the right thing. I wish someone listened.
መስፍን ያቀረብከው ትንተና ግልጽና ትክክል ነዉ ።እናመሰግናለን ።
መስፍኔ አሪፍ ነው!
Excellent analysis! THANKS ❤
💯መስፍን በትክክል የገለጻቸው ሐሳቦች1. ጃዋር በቤንች ላይ ተቀምጦ " አይኔ እያየ ቡድኔ ተሸንፎ ከጫወታ ውጭ ከሚሆን እኔ ተቀይሬ ገብቼ የጋራ አጀንዳችንን ላስቀጥል እንደ ማለት ነው" ያለው2. "የመርከቧ መስመጥ ጠቋሚ የሆነው ከመንግስት ጋር ሲዘርፉ የነበሩ አይጦች ወዲያ ወዲህ ውር ውር ማለት መጀመራያቸው ነው። ይሁንና በመጨረሻ እናመልጣለን ብለው ከባህር ገብተው እንደሚበሉ" መሬት ላይ ያለውን በትክክል ያሳያል።🙏
የአብይ አህመድን "ሽ ዓመት ብትዋጉም በጠመንጃ አታሸንፉኝም" የሚለውን ሀሳብ የሚጋራው ልደቱ አያሌው አገር ቤት መሄድ ዜና አይመስለኝም። ልደቱ ፀረ-ፋኖ ፀረ-አማራ አቋም ስላለው አገር ቤት ሲገባ አብይ አህመድ ስልጣን ይሰጠዋል። ሚስትም ልጅም የሌለው ልደቱ፤ አገር ቤት የሚመለሰው የሲሻ ቤት የወንድ ጓደኞቹ ናፍቆት ቢመስልም፤ የቤተሰብና የወገን ናፍቆት እንዳልሆነ በእርግጠኛነት መናገር ይቻላል።
ፀረ አማራው ልደቱ እንዲያጭበረብር መፈቀድ የለበትም ።እባቡ ልደቱ መርዙን እንዱረጭ ሊፈቀድለት አይገባም ።
ውስጥ ለውስጥ ከአብይ አህመድ ጋራ ሲሞዳሞድ ሠንብቶ የቃል ኪዳንየሥልጣን ተሰፋ ተሰጥቶት ነው ወደ አገር ቤት የሚመለሰው ።
@ ልደቱ-ክህደቱ በእምብርክክ አብይ ፊት መቅረቡ ከሰላማዊ ትግል ጋር በፍፁም አይገናኝም!
Your comment about Ato Ldetu is unwise, simply a personal hate. Every Ethiopian citizen has the right to live in his Homeland.
አ@@asresbitew7105እንዳት አይነት ደደብ አለ አንዴ ?
Welcome Ato Mesfin. Enkuan Adereseh
መሳይ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤
መስፍን ምርጥ የመሳይ ተጋባዥ ፓለቲከኛ ነህሁሌም ሳዳምጥህ ብዙ ምማረው ነገር አገኛለሁ በሳልና የገባህ ነህበርታ እንደዚህ ከመሳይ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሚዲያ ላይም የምናገኝበት እድል ቢኖር ደስ ይለኛል።
መሳይ ብዙ ጊዜ ፅፌላኃለሁ የምን ልምምጥ ነው አጋልጣቸው ህዝብ ይወቀው።
መስፍን ስለልደቱ በትክክል ገልፆታል Thank you. ❤
በጣም ገልጾታል።😊
ምናባቱ ነው ያለው አልሰማሁትም እናንተ ግን ልደት የጻፈውን እንዳላነበባችሁ እርግጠኛ ነኝ። ጤባ ወሰገጤ @@Putin3444
❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች ትክክልናችሁ❤❤❤አላህ ይብቃን❤❤❤
እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድም አማን በትክክል ተናግረኸዋል እሚሰማ ቢገኝ
እይ አማራ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀዉ
መስፍን ስለ ጅዋር የገለፅከው ሀሳብ 100% ትክክል ነው ተባረክ🙏🙏
ለዚህ ነው አማራው በያለበት መጠባበቅና መደጋገም ያለበት:: አንድነት ብቻ ነው የአማራው ኃይል ሁሉንም የሚያስፈራውና የአማራውን መኖርና ክብር የሚያረጋግጠው:: አማራውም የጠላቱን ክፋት በዛው መጠንና ሚዛን ጨክኖ መመለስ አለበት:: ጨራሹን መጨረስ::
Thank you Ato Mesfin. Cancel lidetu please.
We need to save Debrelibanos. Please.
በርቱ
ፋኖ መስፍን ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
መስፍን ከሚመቸኝ ነገሩ ሁሉ አካፋን አካፋ ዶማን ዶማ ብሎ ግልፅ አርጋ ነው የሚገልፀው keep up the great work you guys do ❤
በለውጥ ሰዓት መስፍኔ ለኢትዮጽያ ታስፈልጋታለህብዙ የተማረ አለ አንተ የምትለየው ከመማርህ በላይ ከጥቅም ይልቅ ቅድሚያ ለሀገር ታስባለህመስፍኔ የገባህ ለኢትዮጽያ ታስፈልጋታለህ ❤❤❤
Mesfin: I missed you brother. You are always a truthful brother.
Its known our country is one man state
ልደቱ ብቻውን እንዲያወራ መተው እሱ ከመጣም ለትግል አይጠቅምም
ልደቱ 100%አይታሰርም ። ዝርዝሩን በሂደት ድረሱበት!
አተላው ልደቱ !!! በሲ,አይ .ኤ ከለላ ተሰጥቶት የአማራን ትግል ለማክሸፍ ነው የሚገባው ።
ባይሄድ ጥሩ ነበር ; ውጭ ሀገር ስራ አልተመቸውም ይሆናል ወይም ኢትዮጵያ የተወሰነ ሀብት ይኖረውይሆናል :: ግን በእስር ቤት ከመማቀቅ ያግኘውን ሰርቶ ቢኖር ጥሩ ነበር :: እነዚህ ገገሞች ናቸው አይለቁትም ::
We need to go legal by talking to International lawyers
Thank you Messay.
Mesfine you are very brilliant professional. Yes, tell them for Fano leaders to be ONE one and complete the mission soon. Otherwise it would be hard.
Egzio Meharene Kiristos
በርቱ ❤
ብሮ፡በጣም፡አመስግንካለው፡እውነትክን፡ነው፡
Thank you mesifen!!
በርቱልን
አንድነቱን ከሰፈር ስልጣን ማስቀደም ከአቃታቸው መቼም አናሸንፍም ልቦና ይስጣቸው (መስፍን መሳይ በርቱ )።
Mesfen our brother we proud of u its a better comment weren't organized we must wakeup the time has now.
Amazing discussion, thank you both.
My 2 favourite people ❤❤❤
Mesfin Aman expresses jawar at the right word men !
መስፍን አማን ተባረክ በጣም በሳል ግንዛቤ ሰጥታሀል ተባረኩ
መስፍን ልደቱን በሚገባ በእውነት ገለጽከዉ።አ..ሁ።
መስፍኔ እንደኔ የሚመቼው ማነው
ድል ለአማራ ህዝብ
I like Mesfinee a lot. What a brilliant analyst; of course brother Mesay you too are one of a kind. We are 100% behind you guys!!
ልክ ነህ በደንብ አውቀሀቸዋል ጀግና ሰው ነህ
ፋኖ አንድ ባለመሆኑ ምስኪኑ የአማራ ህዝብ ብዙ ዋጋ እየከፈለ ነው
ደስ የሚል ማስታወቂያ ነው ምክንያቱም የተጠራው ሰልፍ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ በመሆኑ !
የአማራ ነፍስ ዋጋው ምንያህል ነው ከዚህ በላይ ዘር ማፅዳት ምን ሊፈፀም ይችላል እንዴት አያመንም የፋኖ አመራሮችስ መቼነው ከስልጣን በላይ ለህዝብ ስትሉ አንድ የማትሆኑት ትግስታችን አልቋል ድጋፋችንንም ልታጡ የቀረን እንጥፍጣፊ ትግስት ነው የቀረን የምትታገሉለትን አላማ ደጋግማችሁ አጢኑት
❤❤❤❤❤
መሳይ ስለ ግልገል በለስ ትክክለኛ መርጃ ብነግርህ በጣም ታዝናለህ ከተቻለ ደውልልኝ ስለሆነው ነገር ከተበዳይ ወቹ ነኝ
መስፈን፡ጀግና፡ነክ፡
ወንድም መሳይ እና መስፍን በፍፁም ጀዋር ሜንጫን ማንም አናምነውም ፋኖ ትግል እንደሚያሽንፍም ስላወቀ ነው ዘራፍ ዘራፍ እሚለው አማራ ስልጣኑን ሊቀማን ነው በሚል እንጂ አብይም ጀዋርም ሺመልስም የኦሮሞ ፖ አላማቸው አንድ ነው ሁሉን ኬኛ ቢስጡ ቢወስዱ የማፕጠግቡ ናቸው ተከቢቢያለሁ ብሎ ያስጨፈጨፈውን ወገኖቻችንን አንረሳቸውም ሀገር አፍራሽ ናቸውውውውው. ።
እወነት ነው
ጀዋርን በሚገርም ሁኔታ በትክክል ገልፀኸዋል ቤንች ላይ የተቀመጠ ተጫዋች ያልከው ትክክል ነው ቡድኑ ሊሸነፍ ሲል ባለቀ ሰአት የፋኖን ድል ለመንጠቅ እየተርመጠመጠ ነው
Victory for FANO, Peace for Ethiopia!!
Tikikil even now you need to set programme about civility and civil rights
ልደቱ አገር ውስጥ የሚገባው ንብረት ይወረሳል ሲባል ደንግጦ ነው ኦንጂ ለሰላማዊ ትግል ለማድረግ አይደለም ።አገር ውስጥ ገብቱ በንብረቱ ዙሪያ ለመደራደር ነው እገባለሁ የሚለው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፋተህለአማራህዝብ ፋኖቺአንድሁን ገዳይወቺ ለፋረድ ከፋሸሸቱጀምሮ ጥቃቅን እባብ እሸላሊጥጊጣጊጥ ሁሉ ለፋረድ ቅረቦ ዋጋወንካላገኝ ነገም አማራ ተገደላለህ ፋተህፋተህ
ጠባም ያሳዝናል አማራ የማንም መጫወቻ መለማመጃ ሁኖ ቀረ በአንድ ግቢ ይሄን ያክል ተገድሎ የተገኘ አማራ በየቦታው ምን ያሃል እንደ ተጨፈጨ እናቱ ትቁጠረው
❤Mesfine
ትክክል ነህ ወንድሜ አማን ፋኖዎች ወንድነትና ጀግንነት እያላቸው ግን እንዴት አንድ መሆን እዳቃታቸው ይገርመኛል ትግሉ በተራዘመ ቁጥር የህዝብ ሰቆቃና ግድያ ረሃብ ሲበዛ ህዝቡ ተስፋ እየቆረጠ ከመንግስት ጎን በመሆን ፋኖን ደጋፊ ያሳጠዋል እውነት ለመናገር አማንና መሳይ አንድ ካልሆኑ በፍፁም አያሸንፉም እርስ በራሳቸው ነው እሚጋደሉ ፕሊስ ፕሊስ ፕሊስ አንድ ሁኑ
መስፍኔ ትችላለህ የእውነት አትጥፋ!!
መሳይ ዜና እኮ መሬት ላይ ያለውን ሁኔታ የሚዘገብበት እንጂ፤ ምኞትህን የምትናገርበት አይደለም፤አይመሳይ ወርደህ ወርደህ አምስት ሳንቲም፤ ከእውነቱ ጋር ታረቅ ትናት በሌሎች ዜናዎችህ የርቅርታ እንደጠየከው በዚህም ደግሞ ይህን ያህል የተቀደድነው ባለማወቃችን ነው የምትልበት ጊዜ ይመጣል እድሜ ለንስሀ ተሰጥቶሃል ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም የሚሰፍንበትን መስራት እየቻልክ በተቃራኒው መሰለፍህ ሁልጊዜ ይገርመኛል ፡፡
Jil
ሰላም ወገኖች
መከራችን ገና ብዙ ነው 😢😢😢
ልደቱ ንብረቱ እዳይቀማ ተለሳልሶ መኖር ፈልጉ ነው
ትንተናው መልካም ነበር ዳሩ ግን ከዳር እስከ ዳር በሕዝብ መካከል ምናምንቴዎች ስላሉ ካልደፈረሰ አይጠራምና ምናምንቴ እስከሚጠፋ ትክክለኛ እስከሚፋፋ ጦርነቱ ይቀጥላል በመጨረሻም የተገፋው የአማራ ፋኖ ያቸንፋል።
በእውነት አማራ የድርጅት ብዛት ያደን ይመስል እየተነሳ ድርጅት መመስርት ሁሌም አያድንም ግን አሁን በተመለከትኩት ነገር ግን በጣም ያሳዘነኝ ዘመነ፣መሬ እነመሳፈንት ስታገሉ እነሱ ውድ አንድ ማምጣት ላይ እንደ መስራት በሌላ በኩል ደግም ችግሮችን በመቅርፍ መስራት ሲገባ በስክንደር ነጋ ሌላ ድርጅት በመመስርት ሌላ ጣልቃ ገባ የአማራን ህዝብ ዋጋ አስከፈሉት።
ትክክል
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አሙት ከ38 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
አንተ ሰው በጣም ነው የምታሳዝነኝ አንተ ብቻ ነህ የምታሰታውሳቸው የእነሱ ነገር እንደ እግር እሳት ነው የሚያቃጥለኝ አንተ ቅርባቸው እንደነበርክ ይገባኛል የእነሱን ነገር እግዚአብሔር ይበቀል እስከ አሁን መቼሰ አሉ አንልም መሞታቸው እንኳን ቢታወቅ ጥሩ ነበር ጌታ ኢየሱስ ደማቸውን ያውጣ ለሁሉም ጊዜ ቀን አለ
ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠያቂነት መኖር አለበት። በጀዋር ምክንያት በጣም በርካታ ኢትዮጵያን ህይወታቸውን እና ንብረታቸውን አተዋል። በተለይ ደግም አማራ በዘሩ እንዲገደል እንዲሰደድ ካረጉ ሠዎች መካከል ትልቁን ድርሻ የወስዳል። ተድያ የሄንን ሁሉ ወንጀል የሰራ ሰው የሚገባው ጥያቄ የት የመጥንሀል ነው። ከርቸሌ ወይስ መአከላዊ ወይም የኢትዮጵያው ጓንቷኖሜ
Good point!
Welcome again Jegnachin Messay
ልደቱ አትርሱኝ አለሁ ማስታወቂያ እየሠራ ነው ወይ?
Anytime I hear any news from a friend, my immediate question is did you hear it from Mesai? If not don’t waist my time. Mesai we trust and love you. Please bring Dr. yonas more on your program. I love his straight forward approach.
Good speech
Mesay blessed ❤❤❤
😢I am sorry
"እንትል" "እንትል" "እንትል" ተንታኛችን, እንኳን ደህና ተመለስክ.
ፈኖ ስልጣን ላይ ከወጣ የአማራን ሕዝብ በሙሉ መሳሪያና ሰልጠና መስጠት ተገቢ ነው
መሰፈን በጣም ጉበዝ ነህ የጂዎርን ፓለቲካ እና ይልድቱን በድንብ አውቅሀቸዎን እድዜህን መርዳት አንበሳ ነህ መሳይ በሳል ሰው ነው ያቀርበከው።
ቤቴን ከመኝታ ቤት አዉጥቶ የገደለ መንግስት እንደት በሰላም ትግል ልታገለዉ ብሎ ማሰብ ከንቱ ነዉ።
አላማችን መግስት መገለበጥ አይደለም ያለው እኮ በሚቀጥለው እኔን ተካይ ማለቱ ነው
መስፍን ግንበሳቅ ገደለኝ ይመቺህ አባቴ የመሬት መቀጥቀጥ ባለሞያአደለንም ሀሀ😂😂😂😂😂😂
ከኢትዮጵያ ኤሊት ይልቅ ያገራችን አርሶ አደር ገበሬ ይሻላል ወላ ብሩክ ... ገለመሌ ሆዳም
መስፍኔ ቃል የለንም ላንተ ጀግና እነጁሀር ሜንጫ መጥተው ከሚያታልሉን ኢትዮጵያ ለምን አትፈ እንደነ ጁሀር መጨረስ ይገብደናል ምርጫችን ግን ያ ነው እወቁት ጁሀር ጁሀር የምትሉ
መሥፍኔ ጀዋርን በእግር ኳሡ ምሳሌ ጥሩ አድርገህ ገልፀኸዋል።ማንም ይምጣ ማንም ፣በመጨረሻ ድሉ የአማራ ፋኖ ነው።❤🎉❤
አመሠገግናለው I AM FANO ለሑሉም ሼር አሪጌዋለው።
👍👍👍👍
መሳያችን ከልብ እናመሰገናለን መስፍን አማንን ሳላመጣህልን መስፍኔ የዘሬው ትንታኔህ በጣም ለየት ያለ ደስ የሚል በእውነት የተሞላ እጃ በጣም ነው የረካሁት ኑርልን የኔ ወድም ይመችህ ድል ለፋኖ
ትክክል መስፍን።
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
አብይ አህመድ የሚሉት የተረገመ ሰውዬ እንደኔ ያስጠላችሁ ካላችሁ በላይክ አሳዩኝ
ማስጠላት ቀላል ቋቅ ብሎናል
Tigray’n siwega gn Alastelahem
እውነት ነው ኢትዮጵያን የምታክል ትልቅ ሀገር ለአንድ ውርጋጥ አስረክበን ቁጭ ብለናል እጅግ ያሳዝናል ::
@@tal8325 አንተን ጨፍጭፎክ..አብረክ እየሰራክ አይደል ዛሬ..:: ወይ ገርፎ እየገዛክ ነው..እኛ የደገፍነው..ሳናውቀው ነው..አረ ንቁ, የሚጠቅምክን እወቅ
@@Mtilahun44 Ende hodam amara aydelenem
እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
ትንታግ የፖለቲካው ተንታኚ መስፍን አማን እና የሚዲያው ድሮን ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ በርታ ከጎንህ ነን 🙏🙏❤️❤️
ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይቺላል።💪💪💪💪💚💛❤️
መስፍኔ የሚመቻችሁ ላይክ ግጩኝ
መስፍኔ ያራዳ ልጅ ይመቼኛል ፖለተካ ገብቶታል
Thank you Jegnochachin God bless you both. Bertulin, kiberulin.
መስፍን አማን ስለ ጀዋር እና ልደቱ የሰጠው ትንታኔ በጣም እሚደነቅ ነው በርታ መሳይ መኮንን ጀዋርን ብዙም አትመነው ጓያ ቢዘሩት ገባ ከዘሩ ነው
መስፍኔ the great we love you God bless
God bless Abune Lukàs. He said the right thing. I wish someone listened.
መስፍን ያቀረብከው ትንተና ግልጽና ትክክል ነዉ ።እናመሰግናለን ።
መስፍኔ አሪፍ ነው!
Excellent analysis! THANKS ❤
💯መስፍን በትክክል የገለጻቸው ሐሳቦች
1. ጃዋር በቤንች ላይ ተቀምጦ " አይኔ እያየ ቡድኔ ተሸንፎ ከጫወታ ውጭ ከሚሆን እኔ ተቀይሬ ገብቼ የጋራ አጀንዳችንን ላስቀጥል እንደ ማለት ነው" ያለው
2. "የመርከቧ መስመጥ ጠቋሚ የሆነው ከመንግስት ጋር ሲዘርፉ የነበሩ አይጦች ወዲያ ወዲህ ውር ውር ማለት መጀመራያቸው ነው። ይሁንና በመጨረሻ እናመልጣለን ብለው ከባህር ገብተው እንደሚበሉ" መሬት ላይ ያለውን በትክክል ያሳያል።🙏
የአብይ አህመድን "ሽ ዓመት ብትዋጉም በጠመንጃ አታሸንፉኝም" የሚለውን ሀሳብ የሚጋራው ልደቱ አያሌው አገር ቤት መሄድ ዜና አይመስለኝም። ልደቱ ፀረ-ፋኖ ፀረ-አማራ አቋም ስላለው አገር ቤት ሲገባ አብይ አህመድ ስልጣን ይሰጠዋል። ሚስትም ልጅም የሌለው ልደቱ፤ አገር ቤት የሚመለሰው የሲሻ ቤት የወንድ ጓደኞቹ ናፍቆት ቢመስልም፤ የቤተሰብና የወገን ናፍቆት እንዳልሆነ በእርግጠኛነት መናገር ይቻላል።
ፀረ አማራው ልደቱ እንዲያጭበረብር መፈቀድ የለበትም ።እባቡ ልደቱ መርዙን እንዱረጭ ሊፈቀድለት አይገባም ።
ውስጥ ለውስጥ ከአብይ አህመድ ጋራ ሲሞዳሞድ ሠንብቶ የቃል ኪዳንየሥልጣን ተሰፋ ተሰጥቶት ነው ወደ አገር ቤት የሚመለሰው ።
@
ልደቱ-ክህደቱ በእምብርክክ አብይ ፊት መቅረቡ ከሰላማዊ ትግል ጋር በፍፁም አይገናኝም!
Your comment about Ato Ldetu is unwise, simply a personal hate. Every Ethiopian citizen has the right to live in his Homeland.
አ@@asresbitew7105እንዳት አይነት ደደብ አለ አንዴ ?
Welcome Ato Mesfin. Enkuan Adereseh
መሳይ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤
መስፍን ምርጥ የመሳይ ተጋባዥ ፓለቲከኛ ነህ
ሁሌም ሳዳምጥህ ብዙ ምማረው ነገር አገኛለሁ በሳልና የገባህ ነህ
በርታ እንደዚህ ከመሳይ ብቻ ሳይሆን ሌሎች ሚዲያ ላይም የምናገኝበት እድል ቢኖር ደስ ይለኛል።
መሳይ ብዙ ጊዜ ፅፌላኃለሁ የምን ልምምጥ ነው አጋልጣቸው ህዝብ ይወቀው።
መስፍን ስለልደቱ በትክክል ገልፆታል Thank you. ❤
በጣም ገልጾታል።😊
ምናባቱ ነው ያለው አልሰማሁትም እናንተ ግን ልደት የጻፈውን እንዳላነበባችሁ እርግጠኛ ነኝ። ጤባ ወሰገጤ @@Putin3444
❤❤❤ውድ የሀገሬ ልጆች ትክክልናችሁ❤❤❤አላህ ይብቃን❤❤❤
እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድም አማን በትክክል ተናግረኸዋል እሚሰማ ቢገኝ
እይ አማራ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቀዉ
መስፍን ስለ ጅዋር የገለፅከው ሀሳብ 100% ትክክል ነው ተባረክ🙏🙏
ለዚህ ነው አማራው በያለበት መጠባበቅና መደጋገም ያለበት:: አንድነት ብቻ ነው የአማራው ኃይል ሁሉንም የሚያስፈራውና የአማራውን መኖርና ክብር የሚያረጋግጠው:: አማራውም የጠላቱን ክፋት በዛው መጠንና ሚዛን ጨክኖ መመለስ አለበት:: ጨራሹን መጨረስ::
Thank you Ato Mesfin. Cancel lidetu please.
We need to save Debrelibanos. Please.
በርቱ
ፋኖ መስፍን ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️
መስፍን ከሚመቸኝ ነገሩ ሁሉ አካፋን አካፋ ዶማን ዶማ ብሎ ግልፅ አርጋ ነው የሚገልፀው keep up the great work you guys do ❤
በለውጥ ሰዓት መስፍኔ ለኢትዮጽያ ታስፈልጋታለህ
ብዙ የተማረ አለ አንተ የምትለየው ከመማርህ በላይ ከጥቅም ይልቅ ቅድሚያ ለሀገር ታስባለህ
መስፍኔ የገባህ ለኢትዮጽያ ታስፈልጋታለህ ❤❤❤