ያልባከነ ጊዜ❗️ ተለያይተናል ግን ልጆቻችንን አሳደግን ። እንደገና ጠራኝ ...ትንቯ 15ኛ birthday❗️DC 🙌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 232

  • @zemenawit
    @zemenawit  Місяць тому +83

    መዝሙረ ዳዊት 117: 2 💫ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤ የእግዚአብሔርም እውነት ለዘላለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ።💫✨❤️
    አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው!🧚

    • @lolitakebrom3217
      @lolitakebrom3217 Місяць тому +2

      Amen kalye

    • @Nardi-v9n
      @Nardi-v9n Місяць тому

      ❤ ለማስቀናት እንዳትሞክሪ😂 ከንግግርሽ ስለሚያሳስበኝ ነገር መልስ አግኝቻለሁ ተስፋዬ ለመለመ ❤❤

    • @tsegeredamekuriya1614
      @tsegeredamekuriya1614 Місяць тому

      Ammmm❤

    • @tizitadestaw8536
      @tizitadestaw8536 Місяць тому

      Amen ❤❤❤

    • @paulosasress1754
      @paulosasress1754 Місяць тому

      amen amen.... video editor tefelgiyalsh ehete???

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +50

    እንኳን ደስ አለሽ ተባርከው ይደጉልሽ🙏🏾 አንድ ያልሽው ነገር ልጆቼ አደጉ በቃ ነጻነቴን ላውጅ ነው ያልሽው አይምስልሽ የእናት ሀላፊነት የሚጀምረው አሁን ነው እናት መቼም አታርፍም ከአሁን በሀላ ነው ሀሳቡ ትንሽ ሆነውማ ፍቅር ብቻ እንጂ ሌላ ነገራቸው አያሳስበንም እንዲህ ስልሽ ደግሞ እንዳትፈሪ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸውና እግዚአብሔር የሁሉንም እናት ልጆች ባርኮ በስሩ አርጎ ያሳድግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому +2

      Ayy eshi beka lol

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Merina03
      @Merina03 Місяць тому

      ​​@@zemenawithow can I contact you?

    • @saratesfamariam9094
      @saratesfamariam9094 19 днів тому

      Ahun new yemiyasasibish especially when they r in high school and college

  • @Beti-2721
    @Beti-2721 Місяць тому +31

    ቃልዬ የኔ ፍልቅል እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ደስታሽ እንደ ሁሌም ይጋባል

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому +1

      Alhu love thank you dear

  • @emebetshiferaw-b3u
    @emebetshiferaw-b3u Місяць тому +12

    ቃልዬ ደስታሽ ደስታዬ ነው ምክንያቱም እኔም እናት ነኝ የልጆቼን እድገት ሳይ ከዚህ የበለጠ ደስታ የለኝም የደስታዬ ጥግ ይሄ ነው ምክንያት ኖሮን ነው ስላደረገልን እግዚአብሔር አመስግነን የማንጠግበው የቀረውንም ሙሉ አርጐ እግዚአብሔርን አብረን ለማመስገን ያብቃን ደስ ብሎኛል የኔ እህት

  • @axumhaile6039
    @axumhaile6039 Місяць тому +10

    ቃል እውነቴን ነው ልጆቼ ትንንሽ ናቸው 4 ዓመት ዓመት ሆነኝ ስራ አቁሜ እነሱን ሳሳድግ የባከነ ዓመት እያልኩ ነበር ይቅር ይበለኝ ለሁሉም ግዜ አለው ሁለተኛ አላማርርም አመሰግናለሁ❤

  • @ameleworksahile3495
    @ameleworksahile3495 Місяць тому +12

    ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም። እግዚአብሔር ይባርክልሽ አለማቸውን ያሳይሽ።

  • @meseretsisay4978
    @meseretsisay4978 Місяць тому +9

    እንኳን ደስ አለሽ ቃል እናንተ ዘረ ብሩክ ናችሁ ቃልዬ እግዚአብሔር ይህንን ብርታትሽን ይጨምርልሽ!!!

  • @nuale23
    @nuale23 Місяць тому +10

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እልል ለመዳር ያብቃሽ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ

  • @KemreyB
    @KemreyB Місяць тому +7

    ቃልየ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ዳሪ ኳይ የልጅ ልጆች ለማየት ያብቃሽ❤❤❤❤❤

  • @abebechreda3470
    @abebechreda3470 Місяць тому +1

    ቃልየ እኔም ልጆቸን ስለምወዳቸው እያለቀስኩኝ ነበር ስሰማሽ የነበረው አሁንም ለልጆችሽ ማስተዋልን ጥበብን ሞገስ ቁመትን እግዚአብሔር ይስጣቸው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው።

  • @EmebeteBekele
    @EmebeteBekele 19 днів тому

    እንኳን ጌታ ረዳሽ እኔም እንዳንቺው ነኝ ልጆቼን ዩንቨርስቲ ሸኝቼ ምስጋና ላይ ነኝ❤❤❤❤

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Місяць тому +2

    አንቺ መልካም ሴት እንኳን ደስ ያለሽ ይደጉልሽ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Місяць тому +17

    Happy birthday yohiye🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 we love you

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому +1

      Thank you akestyew

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 21 день тому

    U r so sweet ማመሰገን ከላይ ከእግዚያብሄር ነዉ .nothing is for granted all we have is grace from the aligmity God. Praise the Lord for blessing us with everything we need.

  • @KidistMekonen-t6m
    @KidistMekonen-t6m 2 дні тому

    Yene zemanay endet endemwodsh astemari set nuriln❤❤❤❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Місяць тому +6

    እሚገርም ነው እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እቺ ለኔ ነች ቃል።

  • @joobin2073
    @joobin2073 Місяць тому +1

    With respect from Iran 😊👍👌I have ethiopian friends. Very nice people.

  • @meazagirma9904
    @meazagirma9904 Місяць тому +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ

  • @rahelsoli
    @rahelsoli Місяць тому +5

    እሰይ እንኳን ደስ አለሽ ሁል ጊዜ ደስ ይበልሽ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 27 днів тому

    ሁሉን ነገር ባለበት ምስጋና ባለንበት ማመስገን ጥሩ ነው

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h Місяць тому +2

    የኔ ቆንጆ እ/ር ይመስገን ታድለሽ በህይወትሽ በጣም ደስ የምትደሰችበትና የምትናፍቂው የልጆችን ማእረግ ጋብቻ ነው በጣም ብትጎጂ ያንን ስታዪ ትጽናኛለሽ የእ/ር ጥበቃ ስለበዛልሽ ተመስገን ❤❤❤

  • @HemaEva
    @HemaEva Місяць тому +1

    አናመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ለኔ ተስፋ ነው የሆንሺኝ እኔም እቤት ነኝ ልጆች እያሳድኩ ነገ ን በተስፋ እንድጠብቅ አድርገሽኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Місяць тому +2

    ቃልዬ እዉነት ነዉ በጊዜ መዉለድ ጥሩነዉ እግዚአብሔር ከፈቀደ።ሌላዉ የ life stately ግን እራሱ ነዉ የሚመራሽ ለዛ ደግም ጥሩ እምሮ ኖሮን ተቀብለን ራሳችንን መጠበቅ መንከባከብ አለብን ከ እግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ትልቅ ሰላምና የመንፈስ እርካታ አለዉ ።አንችን ሳይ እኔም እበረታለሁ ቀኔን በሰላም ለመዋል አፀዳድቼ ፀሎቴን ስጀምር እንዴት ደስ እንደሚለኝ ትንስ የምፀልይባት ቦታ አለችኝ እና ሻማና እጣን ሳረግማ spiritually እንዴት እንደምረካ የ እግዚአብሔር መንፈስ ያጠግበኛ በቃ ያንን ደስታ የትም አላገኘዉ አንችን ሳይ እራሴን አስቀምጣለሁ ጎበዝ ነሽ ሰዉ ታበረቻለሽ ቃልዬ ዘመኔሽን ሁሉ እንደሳቅሽ ያኑርሽ ቆንጆ🙏💕🙏💕🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому

      Amen amen yene konjo true!

    • @BirehanuMulugeta-qn2cc
      @BirehanuMulugeta-qn2cc Місяць тому

      እንኳን ለዚህ አበቃሽ
      ቃልዬ ከዚህም የበለጠብዙ
      ነገር ያድርግልሽ እግዚአብሔር❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Місяць тому +3

    ቃልዬ ውዷ መምህሬ እንኳን ደህና መጣሽ ልጀችሽን ፈጣሪ ለወግለማዕረያ ያብቃልሽ ❤❤🎉🎉

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Місяць тому

    Woooow Congrats Kalye ediggg yibelulishi ❤❤🥰🙏🥰🎉🎉

  • @ElsabethGtsadik-uj9uy
    @ElsabethGtsadik-uj9uy Місяць тому +1

    ቃልዬ እሰይ እንኩዋን ደስ አለሽ የበለጠውን ደስታቸውን ያሳይሽ የእናትሽ ፀሎትና ምርቃት ዘመንሽን ሁሉ ተደስተሸ እንድትኖሪ ያድርግሽ ስወድሽ

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃልዬ ተጠቅሜበታለሁ በምክርሽ❤

  • @Negistlencho8285
    @Negistlencho8285 Місяць тому +6

    ዉብ ጨዋ ስርአት ያለሽ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ እስቲ ስለቤተሰብሽ በደንብ አዉሪን ለትምህርት ይባረኩልሽ

  • @letshy
    @letshy Місяць тому +1

    ምስጋናሽ ይብዛ ቃልየ ማዓረይ🥰💝

  • @melat21
    @melat21 Місяць тому +3

    ቃልዬ የእኔ ቆንጆ እንኴን ደና መጣሽ አሜን እንኻን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Fere-t2t
    @Fere-t2t Місяць тому +1

    ቃልየ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስስስስስ አለሽ እኔም ሴቷን ልጄን ዳርኩኝ ደስ ብሎኛል ፈጣሪየን አመሠግነዋለሁ አሁን ደግሞ የልጅልጆቼን አያለሁ ብየ አምናለሁ ደግሞ ደግመሽ ደግመሽ ዳሪ አልሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hagi776
    @Hagi776 Місяць тому +2

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቃል🙏🥺እኔም እንዳንች እማመሰግንበት እድሜ እና ጤና ይስጠኝ በጣም እምጓጓው ነገር እንዲህ ባደባባይ እማመሰግንበት ጊዜ መቸ ነው🥺

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому +1

      ይደእሳል እሺ

    • @Hagi776
      @Hagi776 Місяць тому

      @@zemenawit እሽ የኔ ውድ

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому +2

    ቃልዬ የኔ ትልቁ 12 ትንሿ 7 ናት እግዚአብሔር ይመስገን l am too late እያልኩ ነው ነገር ግን ዛሬ በተናገርሽው አበረታሽን እድሜ ይስጠን አድገው እኛም በልጆቻችን እንደሰታለን

  • @MelatMekonen-wm6hy
    @MelatMekonen-wm6hy Місяць тому +1

    ቃል እውነት ደስታሽን ያዝልቅልሽ የልጆቻችን መጨረሻ ያሳምርልን ግን አሳብ የሚጀምረው ልጅ ሲያድግ ይመስለኛል🎉❤❤❤

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Місяць тому +4

    Happy birthday beautiful ❤️

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃሉዬ እንኳን ደስ አለሽ ለቆንጅዬዋ ልጅሽ መልካም ልደት 🎉🎉❤❤

  • @RozaGetachew-i1f
    @RozaGetachew-i1f Місяць тому +3

    Yane konjo enkane Dana matashe ❤❤ batame new mewadeshe

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Місяць тому +3

    Mebark ❤ happy birthday 🎉🎉🎉

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes Місяць тому +1

    ቃልዬ አንች የተባረክሽ የሚገርም መልክት ነው አንድ ቀን አንች እዴት እዳበረታሽኝ ❤❤❤❤ እመሰክርልሻለው በቅርብ አሜሪካን አገር ስመጣ❤❤ የዘገዬ ብዬ ያሰብኩት እዳልዘገየ በልጅነት መውለዴ እዳዘገየኝ እቆጥር ነበር በአሁኑ ሰአት ይህው አስር አመት ሞላት ጋደኛዬም እህቴም❤❤❤

  • @Emumeklit
    @Emumeklit Місяць тому

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ

  • @xenasisay1938
    @xenasisay1938 Місяць тому

    Congratulations, yene konjo❤

  • @Truelove-n9l
    @Truelove-n9l Місяць тому +4

    Yne tewedaji efff enema swedshi ...... happy birthday to your beautiful baby girl 🎉❤

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie Місяць тому +2

    Ewiy yene konjo endat endemitamri eko fetari kekifu yitebikish! I love u❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Місяць тому

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ መጨረሻቸውን ያሳምርልሽ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misraktessema8221
    @misraktessema8221 Місяць тому

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ እውነት ነው እግዚያብሔር የልጆችሽን ማእረግ ያሳይሽ ይባረኩልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebmesfin944
    @azebmesfin944 Місяць тому +8

    ቃልዬ ስላንቺ እግዚአብሔርን በጣም አመሰገንኩት

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Місяць тому +1

    መምህርት ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም መጣሽ። እንኳን ተወለድሽ የቃልዬ ትንሿ ልጇ ❤❤❤❤❤❤

  • @tizitadestaw8536
    @tizitadestaw8536 Місяць тому

    Am so happy for you dear many more blessed years ahead of you

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 Місяць тому +1

    ይቅር ይበለኝ ትላንት አማርሬዋለሁ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ቃለዬ ወደራሴ መለሰኝ ንግግርሽ

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia Місяць тому

    Happy birthday beautiful❤️❤️❤️❤️

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp Місяць тому +2

    ቃልየ ቆንጅት አስተዋየ ስወድሽ

  • @MahleteZema777
    @MahleteZema777 Місяць тому +1

    Egziabeher lijocheshin hulu teru dereja yaderselesh . Aye Kal enem endanchi new yemisemagn mekinyatum lijochen yeweledekut belejinete new

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td Місяць тому

    God bless you and your family

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Місяць тому

    እንኳን አደረሰልሽ🎉🎉🎉 የሚያመሰግኑ ብጹአን ናቸዉ !!!

  • @ejigayehuashine3843
    @ejigayehuashine3843 Місяць тому

    አሜን ቃልዬ አመስጋኝ ልብን ይስጠን።

  • @leltialemu
    @leltialemu Місяць тому

    በጥበብ ትደግልሽ ቃልዬ❤❤

  • @Alemalisho
    @Alemalisho Місяць тому +2

    እኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ውድ😍😍😍😍😍😍

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 Місяць тому

    Enkuan Egzabher rdash❤

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 Місяць тому

    ነብስ ነገር ነሽ ቆንጂት መንፈሳዊ ቅናት አስቀናሽኝ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምረው እሱ ይቅደምልሽ

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 28 днів тому

    ቃልዬ እንኳን ደሰ አለሽ የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  28 днів тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @HanaLeta-o2h
    @HanaLeta-o2h Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ❤

  • @ChuchuGashaw
    @ChuchuGashaw Місяць тому +1

    የኔ ታሪክ የመሰለኝ ነገን እጠብቃለሁ

  • @ImanAsmara
    @ImanAsmara Місяць тому

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 Місяць тому

    Oh thanks right time right advice

  • @etagualemu4501
    @etagualemu4501 Місяць тому

    Happy birthday konjo egziyabiher Amilak yasadigilin.

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለደችልሽ❤❤❤

  • @tsionsahle1164
    @tsionsahle1164 Місяць тому

    You are lovely!Egziabher yibarkish.

  • @tigestalemu-c1u
    @tigestalemu-c1u Місяць тому

    የኔ ዉብ ናፍቀሽኝ ነበር

  • @kid7188
    @kid7188 Місяць тому +2

    Kaleye Yene Konjo❤❤❤❤❤❤❤

  • @godmysave33
    @godmysave33 Місяць тому +1

    You're so blessed zemenawit yasadglesh.. ❤you always thank God and that's why you are always blessed

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Місяць тому

    አረ ሜሉዬ የኔ ናፍቆት ቃልዬን ሰተሽን ጥፍት አልሽ አይደል ለያንዳንዳችን ፍቅራችንን መልሺ አለበለዚያ እከስሻለሁ ድምፅሽ ናፍቆኛል 😘😘 ቃልዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ውስጤ ዛል ሲል ታበረቺኛለሽ አመሰግናለሁ ውድድድድድ ❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Місяць тому

      ሀሀ! እሺ መውዲዬ

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 Місяць тому

    ቃልዬ ባንቺ ዙርያ ያሉ ሰዎች በጣም እድለኞች ናቸው ልጆችሽ ባለቤትሽ.. Even እኛ በርቀት ለምናውቅሽ ራሱ የምትናፈቂ ነሽ ስላወኩሽ በጣም ደስተኛ ነኝ የኔ ልባም እህት ❤❤

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen Місяць тому

    Happy birthday 🎉

  • @UmmSuleiman-h8d
    @UmmSuleiman-h8d Місяць тому +1

    Happy birthday ❤🎉🎉 and thank you for sharing ❤

  • @meronmeri2864
    @meronmeri2864 Місяць тому

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ

  • @shalom1070
    @shalom1070 Місяць тому

    ቃልዬ ቆንጆ አሁንም ደስታሽ በእጥፍ ይጨምር!

  • @agdan2717
    @agdan2717 Місяць тому

    Enkuan dese alesh my dear sister!!!!

  • @MeseretMulugetaJijo
    @MeseretMulugetaJijo Місяць тому

    መልካም ልደት እግዚአብሄር ይባርክልሽ

  • @ilovemydad3492
    @ilovemydad3492 Місяць тому

    Hello hello my sister congratulation this is blessing tell for me happy birthday 🎂 🎈 I enjoyed I'm so happy for you God bless all your family 🙏🙏 we love you keep up don't take long making video we're waiting you.🎉

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Місяць тому

    Hule des yebleshe Yeni Eht destashe destachin new Geta yebarikachu ❤❤🌸🌺🌸🌺

  • @Fidel15
    @Fidel15 Місяць тому +1

    Happy 15 birthday for your beloved daughter.
    A daughter is a little girl who grows up to be your best friend. Mine is the same age as yours and she is my best friend as well and having a son and a daughter is my biggest achievement the happy moments of the past, the joyful moments of the present and the hope and promise of the future. Even if I don’t plan anything for myself, I never regret I live through my child’s life. Some might complain but they are my priority and success.
    I am proud of you ❤
    I wish I get a chance to talk to you ♥️♥️♥️

  • @EmebetTamire
    @EmebetTamire Місяць тому

    Esey kalye konijo Egzyabher yimesigen ❤❤❤❤❤❤❤blessed 🙏

  • @addisalem1212
    @addisalem1212 Місяць тому

    ቃልዬ እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር ደስታሽ ሁሌም ይጋባል እንኳን ደስ አለሽ

  • @netsanetwakoweya1061
    @netsanetwakoweya1061 Місяць тому +1

    Yene konjo kaliye des teyalesh betam nw mewedish ❤❤❤❤❤

  • @kiya2113
    @kiya2113 Місяць тому

    እኔ ዳይፐር እየቀየርኩ ነው😂😊 ተመስገን❤ እያንዳንድ የልጆቻንን ለውጥ እያየን enjoy ማረግ በደስታ ማሳለፍ ነው እናመሰሰግናለን ቃልዬ❤❤❤❤

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 Місяць тому +1

    You are best mom for ever l love you kaliye ❤❤❤❤

  • @BethelehemKassa
    @BethelehemKassa Місяць тому

    Ke libe des alegn ❤ewedishalehu ewnet ye setinet liket nesh

  • @habtuhelen1532
    @habtuhelen1532 Місяць тому

    ❤ thank you for sharing konjiye❤tebarkie lejohes yebrku all family egzybire yetbkachu

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Місяць тому

    Happy birthday for your doter may God bless you & your family too . 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @PmAsh2693
    @PmAsh2693 Місяць тому

    Enqan dess yalesh ❤❤❤amen endanchi yadrseln ❤❤❤

  • @eletderash
    @eletderash Місяць тому

    ቃልዬ የኔ ፍልቅል እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤🙏🙏

  • @rahelbekel2346
    @rahelbekel2346 Місяць тому

    ቃልዬ እንዴት አደርሽ የኔ ቆንጆ

  • @kid7188
    @kid7188 Місяць тому +1

    Kaleye Teretementochen Asayen Enje Teweshen Eko😂❤❤❤❤❤

  • @yemaryamfikir6288
    @yemaryamfikir6288 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉happy birthday ye kali konjo

  • @Ababatesfaye-q3f
    @Ababatesfaye-q3f Місяць тому

    ቃልዬ በጣም በጣም ነው ምወድሽ

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 Місяць тому

    Esey des sitiy findishidishe bileshe new yemitinoriw asmerik kuay Dari egziaber yimesgen enameseginalen kaliya

  • @rahnigu9559
    @rahnigu9559 Місяць тому

    Anchi yetebarekish set. Tadlesh

  • @saratesfamariam9094
    @saratesfamariam9094 19 днів тому

    I didn't know that you are single mum.
    Sorry to hear that

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይሳድግልሽ ቃልዬ የኔ የዋህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AF-yu2wo
    @AF-yu2wo Місяць тому

    Enkae des aleshe Kalye ❤️ Lijojish deme endanch yetebareku yadrglish 🙏Amen🙏🙏