Kayle I watch your videos when I sit or have time and my kids saw the Crocs thing from McDonalds and they begged me to get it when I didn't even finish the video and now my kids are thanking you for telling us this❤❤❤❤
Yene konjo selam neshi lik endanchi melkam set Adot tube Adot yemtbalwu yehager bet video keserachi behuala minm aynet video serta atawukm min hona yhon
That's true.... God is my only . He always there when I needed him ....when I am weak ..... God .. medehanialem bring me back and made me strong . God is my shepherd
Kalye ehte anchi geta yebralsh menfsawiw hiwot yegbash set bruk nesh dmo migrmeng geta melktnga argo yitkmebshal geta zershin hulu befkru yiwurs amen byeyesusm tbarki❤❤🎉🎉
💜 ያዕቆብ 5:15 🧚♀✨☀️💫👏
በእምነት የቀረበ ጸሎት የታመመውን ሰው ይፈውሰዋል፤ ጌታም ያስነሣዋል፤ ኀጢአትም ሠርቶ ከሆነ፣ ይቅር ይባላል።
Amen ❤
❤
❤❤❤
አሜን!❤
Amen 🙏🙏🙏
ቃልዬ እህቴ ብትሆኚ ብዬ ተመፕሁ በጣም ነው የምንወድሽ በርቺ ❤ God loves you too
I am eko .. Thank you sis🧚♀✨☀️💫👏
እህታችን ነች እንጂ ለምንከታተላት ሁሉ እንደዛ ነው እሚሰማኝ
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔም የዛሬ ሁኔታዬ አልፎ አንቺ የቆምሽበት ጋ ቆሜ ያለፍኩትን አልፏል ብዬ የምናገርበት ቀን እሩቅ እንደማይሆን ተስፋ እያደረኩ የምበረታብሽ እህቴ ነሽ ብርክ በይልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
በጣም የሚገርም መልእክት ነው እንደእኔ በብዙ ጭንቀት ውስጥ ላለ ሰው ተስፋ እንድናረግ የሚያደርግ የእህትነት መልክት ነው በጣም አመሰግናለሁ ስልኬን ስከፍት መጀመሪያ ያገኘሁት ያንቺን መልእክት ነው እንዳቺ ያሁሉ አለፈ ከራሴ አልፌ ለሰውም ደረስኩ ብዪ እንዳቺ እንዳመሰግን እግዚአብሔር ይርዳኝ። ከእነ ሙሉ ቤተሰብሽ በጣም የተባረካችሁ ናችሁ። ያንቺ የሜላት የማዘርም ሰብስክራይበራችሁ ነኝ ቃል እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለ መልእክትሽ!
ቃልዬ የእጅጌ ልጅ ባለሙያ በሁሉ ሙሉ ነሽ ፅዳት የቤት አያያዝ ራስን አጠባበቅ ለእኛም ብርታትና ጥንካሬ ስለምትሆኝን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የምታመሰግኝው የምትመሠክሪለት አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ የእናተ መዋደድ መተጋገዝ ይለያል እናታችሁ ስነልቦናችሁ ላይ በደንብ ሰርታለች በሐይማኖታችሁም ጠንካራ አድርጋ አሳድጋችኋለች ❤❤❤❤❤
You have no idea how you impacted many many person life, specially for women! God bless you!
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
የተባረክሽ ልጅ ሁሌም ሳዳምጥሸ ውስጤ ይረካል : የጎደለኝን ነገር እግዚያብሄር ባንቺ ላይ አድሮ ያስተላልፍልኛል ❤ thank you for sharing your blessing to us
Pls tell Melat we miss her and we need her back on UA-cam soon
Eshi my dear🧚♀✨☀️💫👏
አሜን! ቃልዬ መዳኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ! ቤተሰብሽን ይባርክ።
ኹሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገነ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤💐
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
ሰላም. ቃልዬ የኔ ውድ..አሚን ለ ፀሎትሽ የዛሬውን ቪድዮ ሙሉውን ለኔ ብለሽ የሰራሽው ያህል ነው የተሰማኝ የእውነት ባለፈው ኬሞ እያደረኩ ነው ብዬ ነግሬሽ ነበር ስላስታወሽኝ በጣም አመሰግናለሁ መልካም ሴት ነሽ ❤❤በሚዲያ ብዙ ነገር በምናይበት ወቅት እንደ አንቺ ቁምነገር የሚያወራ ማግኘት ቀላል አይደለም..... አሁን በጣም እየጠነከርኩ ነው ከ ፈጣሪዬ ጋር ያለኝ ነገርም በጣም ጥሩ ነው በሱ ተስፋ አልቆርጥም...ልጆቼንም ሳይ በነሱ እፅናናለሁ ❤❤ እህቶቼም እንደ አንቺ አጠገቤ ቢሆኖ ብዬም ቀንቻለሁ 😢 በተረፈ ወድሻለሁ ባይ......
Love you too my dear sister❤thinking of you and praying for you always eshi, berchi egziyabhare kanchi gar new❤
Have you read a book cancer can cure
ቃልዬ ከልቤ ነው ያዳመጥኩሽ ተባረኪ መልካም ፆም ሀገራችንንም ህዝባችንም ሰላም ያርግልን አትጥፊ❤
የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ ና ምክርሸ በጣም ሰዉ ያንፃል Thank you
ቃል በእውነት በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ። ለቤተሰቦሽ ያለሽ ፍቅር እና ክብር በጣም ያስቀናል
Thank you beautiful!
Kaliye siwodesh 🥰🥰🎉Amen amen bi yalewu ❤
💜 🧚♀✨☀️💫👏
የኔ ሙሉ ሲት ሁሉ ነገር የማይቀርብሺ ❤❤ እህትሺን እግዚአብሔር ይማርልሺ❤
ወይኔ በማርያም ሁለመናዋ ሙሉ ሴት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
ጎበዝ በርች ወይዘሮ እጅጌ እድለኛ እናት ናቸው ሁሉም
ልጆቻቸው ጎበዞች እድሜ
ጤና ይስጣችሁ የእናተ ፀሎት ኢትዮጵያ እናቶች ይድረስ ❤😮 Blessing
መፁናኛዪ ነሽ ወይ ቃልዩ ከዚህ ፋሪከርሲ ወሪ ከበዛበት አለም ያንቺ ቃላቶች ይመቹኛል አንች ያልሻቸው ሁሉ በኔ ሰላለፈ
እድሜ ከጤና ይስጥሽ በርቺ❤️🙏🏽
አዎ ልባችንን መጠበቅ እጅግ ጥበብ ነው ቃልዬ ተባረኪ
ምግቡን በፓስታ ላኪልኝ ታውቂያለሽ እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ እራሄልዬ ፓሪስ ድረስ ግን ይቀዘቅዛል lol Thank you & amen 🧚♀✨☀️💫👏
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልሽ አሜን አሜን❤❤
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
አሜን
ማእበል በሆነ ስሜት ውስጥ ሆኜ ነው የማዳምጥሽ
Ayzosh dear
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ ትያለሽ መረጋጋትን ፈጣሪ ሰቶሻል ታድለሽ። ።እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ ።
እሺ የኔ ቆንጆ i will, berchi
ቃልዬ ተባረኪ ግን አምቺ የምትለብሽውንሱቲ ከየት ነው የምትገዥው ? በጣም ነው የሚያምረው❤❤❤
አሜን አሜን አሜን.....ተባረኪ የኔ ውድ ❤❤❤❤....
ቃልዬ እናመሰግናለን እኔንም በፀሎትሽ አስቢኝ
እሺ የኔ ውድ በቺ I will 🧚♀✨☀️💫👏
ደስ የሚልና አስተማሪ መልክት ነው ቃልዬዬዬዬ
Hello hello sisyThank you very much for everything God bless you keep hard work my sister..
Amen Amen Amen🙏🙏🙏 Kalye shikorina ❤🥰🥰🥰 Thanks🙏🙏🙏
Gulbetishi yibarek yene widddd🙏🙏🥰🥰
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
እመአምላክ የትስፋውን ቃል በአንችም እንዲሁም በመላው ቤተሰብሽ ላይ ታሳድርብሽ::
አሜን አሜን አሜን ቃልዬ ትለያለሽ የምለው በምክንያት ነው የኔ ልእልት!❤❤❤
ሰላም ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ አሜን አሜን የኔ መልካም ተባረኪ❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃልዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ልዩ እኮ ነሽ
💜 🧚♀✨☀️💫👏
ታድላችው ቃልዬ ከቤተሰብ ነው እና የሔ ፍቅር መሰጠትም ነው እና ተባረኩ
ቃልዬ በጠም ነው እማመሰግነው ዘሬ በጠም ከፈቶኘ ነበር አበረተሸኘአባክሸ አነደቀን ደወለሸልኘ በታወረኘ ደሰየኘል
ከእህት በላይ ነሽ ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ ❤
💜 🧚♀✨☀️💫👏
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ❤❤❤
Thank you sis🧚♀✨☀️💫👏
በጣም የምወድሽ ተናፋቂዋ ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤
Amen kaley, bless you I love the blessing
Thank you very much.❤
❤እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ውድ
ቃልዬ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥሸ
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃልዬ አሜን
እንደ አንቺ ያለ እህት አይገኝም ልጄ ብርክ በይልን :: 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏የተባረክሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ:: ከልብ እናመሰግናለን ሞቲቬተር ስለሆንሽን ::🙏🙏🙏
Hi z,emenawit dhnanesh weyi can rou make hair treatment pls thank you
Thank you.
አሜን ለምርቃቱ ሁሉ የእግዚአብሔር ፀጋ ከመንፈሳችን ጋር ይሁን❤
Kayle I watch your videos when I sit or have time and my kids saw the Crocs thing from McDonalds and they begged me to get it when I didn't even finish the video and now my kids are thanking you for telling us this❤❤❤❤
Lol I know someone will comment saying this haha very funny.. But please say you're welcome for me
እንኳን ደና መጣሽ የኔ ውድ ቃልዬ ❤❤❤❤❤
So nice and looks delicious
Tebarke bexam new yemiwadsh tebarke bezu geze ayeshalw ena bezu temert,tesfa,ena sile egzahber yaleshun emnet bexam ewedewalw tebarke wedeshlw❤❤❤
Yene werk❤ ende hulew konjo video...amen amen amen
✨☀️💫👏 thank you sis
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ🎉🎉🎉
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
Yene wed ehit ende kalish yihunlign
This message is for me.
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
አሜን ቃልዬ ተባረኪልኝ
💜 🧚♀✨☀️💫👏
ፆም ለሆላችን ነዉ ደስ የሚለዉ
God bless you sister you’re always
A star 🌟 just keep shining ❤❤❤❤
Thank you sis!!!
Qalye❤❤ hulum lemelkam new ,esu endehone ayalqbet ,tarikin qeyari ,zemenin ashagari dinq amlak, abat, new yalen,temesgen, yedingl marryam lij .❤❤❤,Enamesegnalen
Thank you kale ❤❤❤
💜 🧚♀✨☀️💫👏
God bless you Kaley tabarkelege
❤❤❤❤thanks for sharing your experience
Kalye anchi yetebareksh d3s yemtli set nesh
Kaly you are so Smart I wish you are my sis too Thank you
ቃልዬ የኔ አበርቺ❤❤
thanks ❤ እኔም የራሴን ሂወት ወደኋላ እንዳስብ አድርጎኛል
Yene konjo selam neshi lik endanchi melkam set Adot tube Adot yemtbalwu yehager bet video keserachi behuala minm aynet video serta atawukm min hona yhon
Yes my dear u will check on her eshi betam gobez nat adot
@@zemenawit check adrgenat newu eko video minm atseram yalchwu sitfulatm Atmelsm yawu ende beteseb slmnayachu techenkn newu yene konjo ehte
የኔ ዉብ ስወድሸ
የኔ ደርባባ ❤❤❤❤
ቃልዬ❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Kalye thank you ❤
That's true.... God is my only . He always there when I needed him ....when I am weak .....
God .. medehanialem bring me back and made me strong . God is my shepherd
ክርሽን ለምን ታወልቂያለሽ ከአንገትሽ የኔ ቆንጆ
mashallah ❤❤❤❤🎉🎉🎉 Beautiful
Amen 🙏❤️🙏 Yihunln bilenal 🤗🤗🤗 sile melkam mignotu enamsegnaln Kaliye 🥰🥰🥰
Amen Amen Amen🙏mar
አሜን ቃልዬ
_ቃልዬ እባክሽ በውስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ_
Send me message on Instagram
@@zemenawit ቴሌግራም ነው ያለኝ እኔ ሚስጀርም ኢንስታ ግራምም የለኝም እባክሽ ላወራሽ እፈልጋለሁ
ቃልዬ:እንዴት:ነሽ::ውዴ:እህትሽን:እግዚአብሄር:
ቤተሰቦችሽን:ይባርክልሽ::❤
💜 🧚♀✨☀️💫👏
Amen Amen Amen 🙏 yene konjio
ቃልዬ በጣም ነው የምንወድሽ በርቺ ❤❤❤❤❤❤🙏
💜 🧚♀✨☀️💫👏
Amen .❤
Betammm new ymwdsh eko gobez set nesh
💜 🧚♀✨☀️💫👏
Kalye yene Ehit sisemash birtat yisemanal tebareki 🙏❤️
💜 🧚♀✨☀️💫👏
Love you 🎉❤😊ቃልዬ
Love you too sis
ሮሜ 8:28 ሁሉ ለበጎ ይሆናል❤❤❤❤❤ተተባረኪ❤
ቃልዬ ቃሪያው አያቃጥልም? ላስቅሽ ብዬ ነው
Betam yakatelal engi
Amennnnnnnnnnn konjo blessed
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
Kaliye Sweeety Swedish tebareki
Zemeneshe yebareke berechelene
💜 🧚♀✨☀️💫👏
u r just amazing
Kalye ehte anchi geta yebralsh menfsawiw hiwot yegbash set bruk nesh dmo migrmeng geta melktnga argo yitkmebshal geta zershin hulu befkru yiwurs amen byeyesusm tbarki❤❤🎉🎉
Thank you for sharing, my dear sister ❤❤
Kaliye befit befit ye anget kirishin atawelkim neber ahun gin lemin kalye pls
አድርጌአለሁ የኔ ውድ ፣ ትንሹ ተበጥሶብኝ ነው ፣ አዲስ እየመጣልኝ ነው እሺ
ቃልዬ
Thank you sis🧚♀✨☀️💫👏
የኔ ማር ተባረኪ
Thank you & amen my sister 🧚♀✨☀️💫👏
የእግዚአብሔር ሰላም ካንቺ ጋር ይሁን
Amen yene wud sewedeshe eko
ሰዉ ሲያልፍለት ፈጣሪዉ ይረሳል እንዳኒቺ ሚያመሰግን አልገጠመኝም
Always my dear