ምርጥ Luxury አዲስ ሬስቶራንት በአዲስ አበባ | EthioElsy | Ethiopian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 105

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +6

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 місяці тому

      ቆይን ልጆችሽ ትምህርት የላቸውም ወይ እዛ ነው ምትኖሩት?🤔

  • @michaelt2625
    @michaelt2625 2 місяці тому +6

    ጎበዝ እኤሊሲ ቅን ቀና ሰዉ ...የሙላልሸ ደስ የሚል ነገር ስላሳየሸን በነፃ እናመሰግናለን ላንች የስጥ የሀገር ፍቅርሽ ንፁህ ነው!!!!

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 місяці тому +11

    ኸረ ኤልሲዬ ህይወት እንዴት ደስ ይላል ልክ በዚህ አይነት ፡፡አሁንም ተባረኪ,

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 2 місяці тому +10

    ኤልሲ ቆንጆ! ባለቤትሽ ልጆችሽ ሲያምሩ disciplined and charismatic family ❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 місяці тому +13

    WOW በጣም ደስ ይላል የምትዝናኝበትን መንገድ እወደዋለሁ በትክክል በሰው አገር ተለፍቶ ወደ ሃገር ገብቶ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ማሳለፍ ለራስም ለአገርም ጥቅም አለው beautiful family ግን ባለቤትሽን ለምንድን ነው የማታሳይን ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioPulseMedia
    @EthioPulseMedia 2 місяці тому +5

    You are right Elsie. We have to visit our country and enjoy whatever available there with the beautiful weather. Love momma Ethiopia ❤

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +17

    ኤልሲዬ እውነትሽን ነው ልጆቻችንን ሀገር ቤት ሲሄዱ ካላዝናናን ልጁቹ ይሰለቻቸዋል በሚቀጥለው አልሄድም ይላሉ እንደዚህ ስለገጠመኝ ነው
    ኤልሲዬ አለባበስሽ ደግሞ በጣም ያምራል ዘናጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +2

      እረረረረ ሲጎረምሱ ቀልድ አያቁም ስለዚህ ጥንቃቄ ማሬ 🙏❤️🙏

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እሺ የኔ ውድ ቶሎ ቶሎ እየመጣሽ ምክር ስጪን

  • @Mattew151
    @Mattew151 2 місяці тому +81

    ይኔ እህት የአንቺ ህይወት ከብዙሀኑ ኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር አብሮ እይሄድም ቢሆንና ውድ ልብሶችንና ውድ ሬድቶራንት እየሄድን ብንዝናና መልካም ነበር ግን አይሆንም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +38

      በጣም ይገርማል በዛው ልክ የሚዘገንን ብር የሚሰሩ ሰወችም አሉ ከተማውስጥ። ስጋ ቤት መኪና ማቆሚያም የለም። ስጋ ከመብላት ስፖርት መስራት እጥፍ ድርብ ይበልጣል። ሲቀጥል የሚያማምሩት ቤቶች የተከፈቱት ልንዝናናበት መስሎኝ 🤷🏽‍♀️ወይስ ሰው ለምን ሰራ ነው ?
      ችግረኛ በመርዳት ብቻ አገርም ህዝብም አይቀየርም ስራ እየሰሩ ያሉትንም እየተገለገልን መደገፍ ማበረታታት አለብን🤷🏽‍♀️
      ችግር የሌለበት ሀገር የለም እግዚአብሔር ይርዳን እጂ አድ ግለሰብ መቀየር አይችልም 🙏❤️🙏

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 2 місяці тому

      ኤልሲ ምን አለ መሰለሽ ይሄን ኮሜንት የፃፈልሽ ስው ምናልባትም ስጋ ለመብላትም ለመግዛትም እማይችል ይሆናል ። አቅም የሌለው ስው ይሆናል እና እሚከታተልሽ ስው ኢትዮጲያዊያን ነው ።እምታወሪ ።የኢትን ቋንቋ ነው።ጣሪያን ወይም እንግሊዝኛ አይደለም። በድሀ ሙድ አትያዥ። ግን ያልሽው ነገር ልክ ነው ። ላብን ጠብ አድጎ ሰርቶ መዝናናት ለሀገራችንም ጥቅም አለው ። ለድያስፓራው ልክ ነው ለሚስኪኑ ግን ሙድ እንደ መያዝ ነው። ይሄን ኮሜንት የፃፈልሽ ስው ምናልባት እድሉን እያማረረ ይሆናል ለምን እኔስ እያለ ።እኔ በጣም አክባሪሽ ነኝ ወዳጅሽ ነኝ ግን መልስሽ ትንሽ ካንች ስላልጠኩት ነው።

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 місяці тому

      @ethioelsylifestyle9486 .....ትክክል Elsiye !! ግን በኢትዮጵያ ያለው ችግር ጥልቅ እና በጣም አሳሳቢ ነው።😮
      ችግሮቹ እራሳቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው (ማለትም እዚያ የሚኖሩት)። ​

    • @fikertefikadu7367
      @fikertefikadu7367 2 місяці тому +6

      ኸረ ኸረ ብዙ ሰው አለ የሚዝናና ሊያውም አለም ላይ ሁሉ፡፡

    • @thelordismyshepherd4112
      @thelordismyshepherd4112 2 місяці тому

      It’s true

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 місяці тому +4

    I have been there last November. ቆንጆ ምግብ አላቸው
    የጃፓኒዝ restaurant. ማሽናቸው ተበላሽቶ ይሆናል እንጅ ነበራቸው ልዩ እሚያደርገው ቤዝመንት ውስጥ መሆኑ love it

  • @naomibeyene9742
    @naomibeyene9742 2 місяці тому +2

    I group swimming in Hilton Addis the best place in town l had a lot of memories❤

  • @azebassefa270
    @azebassefa270 2 місяці тому +2

    ኤልሲ እውነት ነው ልጆች የራሳቸው የመጫወቻ ስአት ማግኘት አለባቾው እልዝያ ይሰለቻሉ በእገር ላይ ሲሆን ደግሞ በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @FeteneB
    @FeteneB 2 місяці тому

    ተባረኪ ጥሩ Idea ነው ኤልሲ

  • @Sami-kn7qg
    @Sami-kn7qg 2 місяці тому +2

    first time here ! I was born and raised in Addis Ababa now live in USA !Thank you for the nice video it provided a lot of useful information's for those who decide to visit our amazing country ! I'm planning to go Ethiopia for months saved this place for my bucket list cause of you Thank you ! keep up the great work ! stay blessed with love in Christ Sami !

  • @EthioPulseMedia
    @EthioPulseMedia 2 місяці тому +2

    ማን እንደአገር ኤልስዬ፣ ኢትዮጵያ እኮ አየርዋ ብቻ ይበቃል፣ አሁንማ በጣም ብዙ መዝናኛዎች ስለተከፈቱ አገራችን እየሄድን ነው መዝናናት ያለብን።

  • @TigistAshagre-th4vf
    @TigistAshagre-th4vf Місяць тому

    ተባረኪ

  • @CocoSweet-bt2of
    @CocoSweet-bt2of 2 місяці тому +3

    I like Hilton hotel .Good choice👍🏽

  • @nesamrawit
    @nesamrawit 2 місяці тому +3

    My wedding was in Hilton! I love it

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 2 місяці тому +1

    That’s true Elsiye, enem endanchiw new mezenanaw hager bet segeba, men yaregal eza yalew sew letayeta yemeslewal gen stress released eyaregenem ager eyetekemen new ❤

  • @berhetedlasenait2354
    @berhetedlasenait2354 2 місяці тому

    Thank U Elsi❤

  • @GENETABEBE-l3j
    @GENETABEBE-l3j Місяць тому

    ጎበዝ ልባም ኤልስዬ ብስል ያልሽ ገበዝ ከልቡ ሴት ነሽ ደስ ስትይ

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 місяці тому +4

    God is too good ❤️ ❤️ ❤️

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 2 місяці тому +3

    Enjoy elsi ewnt nw hageren merdat nw tetkemu 🥰🥰🥰

  • @ag892
    @ag892 Місяць тому

    ኤልስዬ please የሬስቶራንቱን ስም Text ብታደርጊልኝ ..አመሠግናለው....ቆንጆ program

  • @Yasmine-123-o
    @Yasmine-123-o 2 місяці тому

    ያመረብሻል❤❤❤❤

  • @saraberhanu1866
    @saraberhanu1866 2 місяці тому

    Elseye swdesh eko❤❤❤

  • @ninanina868
    @ninanina868 2 місяці тому +7

    Elsiye i am planning a trip to addis betam tekami video as usual thank you ❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому

      Thank you mare take a look this place you will enjoy it mare 🙏❤️🙏

  • @habeshawinet7350
    @habeshawinet7350 2 місяці тому

    What restaurant is that? I can't hear it clearly the the name of it.

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 місяці тому +6

    At the end of the day this time in Ethiopia people can’t afford to eat one meal a day but enjoy yourself because you can afford

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 2 місяці тому +3

    ኤልሲ ደስ ይላል፣ ሪስቶራንቱ የት አካባቢ ነው ያለው ? ማን ይባላል ? Hilton is my favorite place ብቻዬን ቁጭ ብዬ እራሴን ማዳምጥበት ቦታ❤

  • @mihrettola9647
    @mihrettola9647 2 місяці тому

    የኔ ብርቱ❤❤❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 2 місяці тому

    ኩንስንስዬ 🥰

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ 2 місяці тому

    ይመችሽ

  • @HaronTube-hr8tt
    @HaronTube-hr8tt 2 місяці тому +1

    ኤልስኔ ምንም ብታረጊ ሲያምርብሽ ❤🎉

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 2 місяці тому +1

    ባሌንስተዋወቀው የዛሪሀያአመት እዚነበር እራትየጋበዘን ከነቤተሰቦቼ ትዝታ ቀሰቀሽ ኤልሲ

  • @betelhemyohannes9377
    @betelhemyohannes9377 2 місяці тому

    Hello elisy endet nesh
    Le.promotion sira.feligesh neber melkam fekadish kehon

  • @FerihaYousuf
    @FerihaYousuf 2 місяці тому +2

    The car in a parking lot driving on a wrong way… opposite side of the arrows! Ere heg yekeber. 😢

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 2 місяці тому +1

    Elsy የመጀመሪያው ኮሜንት ያረግኩልሽ ሙሉ ሳላየው ነው ምክንያቱም ስለምወድሽ ነው ነገር ግን እኔ አይደለም እንዲህ አይነት ቦታላይ ከልጆቼ ጋር አይደለም ለመሄድና ለመዝናናት የት/ቤት ክፍያ ቸግሮናል

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283
    @neimakedirmuhamedneimakedi6283 2 місяці тому

    ኤልሲዬ well come I love you

  • @retagudeta9347
    @retagudeta9347 2 місяці тому

  • @ጨብሲ
    @ጨብሲ 2 місяці тому

    ኤልሲ ለማወቅ ያህል ስንት ብር መያዝ አለብን ለሁለት ሰው???

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 2 місяці тому +2

    የኔ ቅን በርቺ እንዳንቺ ቅን ልብ ያላቸውን እናበረታታለን ከኔ ጭምር ሀገራችንን ሳናቃት ዱባይ የት የት እየሄዲ የሚዝናኑ አለ አገራችንን ግን ካንዱ ክልል ላላው ክልል ምን አለ ብንባል አናቅም እኔ የምኖረእ አረብ ሀገር ነው አንዱ ፈረንሳዊ ሲያናግረኝ ፈረንሳይኛ ትችያለሽ ሲለኝ እኔም በልምድ ያገኘሁት ቋንቋ ስለሆነ አዎ አልኩት እና ጥያቄውን አቀረበልኝ ላሊበላን ታቂያለሽ አለኝ እኔ ሁለቴ ሄጃለው አባቴም የላሊበላ ፈፃፍ አለው አለኝ እና እኔ በራሴ አፈርኩ ኢትዮጵያዊ ነኝ እላለው እንጂ አገሬን አላቃትም ያማለት ከስም ውጭ ላሊበላ ሄጄ አላቅም ብዙ አሉ ሌላው አገር የሚቀናባቸው እኛግን የማናቃቸው አቅሙ ያላቹ ግን መጀመሪያ አገራችሁን እወቁ ጎብኙ ባገራቹ ተዝናኑ ካለፍ ደሞ ሌላም ሀገር መሄድ መብታቹ ነእ ኤልሲ ጎበዝ ጠንካራ ለሌላው ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤❤

  • @WinTW9
    @WinTW9 2 місяці тому +1

    Hotto it is not to bad to be honest, menu was mediocre as compared to other places, what i love about the place luxury living is that i did enjoy their spa and sauna treatments.

  • @מסרטאלמו
    @מסרטאלמו 2 місяці тому

    👍👍👍❤❤

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey 2 місяці тому

    good job how much they pay you to do this add

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 місяці тому

    Hiltonዬ

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 2 місяці тому

    És querida ❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @hewotdabab5751
    @hewotdabab5751 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 2 місяці тому +1

    I love Ethiopia weather

  • @MeseretGenene-c2b
    @MeseretGenene-c2b 2 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @akitesfay3201
    @akitesfay3201 2 місяці тому

    1st Floor, The Place Building, Cape Verde St, Addis Ababa, Ethiopia
    For those of you who would like to have an experience…that’s the location.

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta 2 місяці тому +1

    Yete nwe botawe?

    • @akitesfay3201
      @akitesfay3201 2 місяці тому +1

      1st Floor, The Place Building, Cape Verde St, Addis Ababa, Ethiopia. One of the chefs which happened to be a family friend is a very humble man , am sure everyone will have a great experience dining at his restaurant ❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 місяці тому

    ኤልሲዬ እንደው ግን የሂልተን owners እነማን ይሆኑ?😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +1

      በቅርቡ ያገራችን ባለሀብት ይገዛዋል እየተባለ ነው እጠብቃለን 🙌❤️🙏

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 2 місяці тому

    ቆይ ልጆችሽ ትምህርት የላቸውም ወይስ እዛው ነውምትኖሩት?🤔🤔🤔🤔🤔

  • @akitesfay3201
    @akitesfay3201 2 місяці тому +4

    It’s called ( hotto) it’s a Japanese word for hot …

  • @hanaa1558
    @hanaa1558 2 місяці тому

    Ethiopia eko elsye hulum ale yawem kaltsasatku yebelte gen gen ..........

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 2 місяці тому

    ኤልሲ ዛሬ አንደኛ ነኝ😘

  • @TekaHaile-hu3wh
    @TekaHaile-hu3wh 10 днів тому

    Anchi Arogite shugre mami wey gud

  • @tirsittesfaye7616
    @tirsittesfaye7616 2 місяці тому +1

    ኧረ እኔንም ገርሞኛል ኤልዚዬ በካርድ መክፈል አለመቻሉ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  2 місяці тому +2

      ኮኔክሽን በጣም ያስቸግራል እያሉን መክፈል አስቸግሮን ትንሽ አተረማመሰን እሱ መስተካከል አለበት ብዬ እላለሁ 🙏❤️🙏

  • @negabe7417
    @negabe7417 2 місяці тому

    ቤተመንግሥት የ ነበሩ መኪናዎች 🤔