Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እዉነተኛ ህግ ከሆነ፡ ልጁ ባለዉ መንገድ ብቻ ነዉ መዳኘት ያለበት የምትሉ በላይክ አሳዉቁ
ቆይ ግን የሚሉት እኮ አጠገባችን ያለዉን መሬት አስፋፍተን ይዘን ለኛ ከተሰጠን 250 በላይ መሬት ይዘናል። ከዛ ላይ ለሚስትየው ሲሰጥ እኛ አስፋፍተን የ ያዝነው ላይ ብቻ ልንቀር ነው። ግራ የገባዉ ነገር ነው።
አባቴ አመሰግንሀለው ያለ እናት እስከ ድሜው ፋፃሜ ድረስ አሳድጎናል
ወንዱ ልጅ ሲሳዝን በመጨረሻ የገለፀው😢 ደግሞ ባለሙያ ከመሆኑ አንፃር ስለቦታው ካርታ ህጋዊነት ሊሸወድ አይችልም ። በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
ምን ያሳዝናል የእራሱን ንብረት አያፈራም ከውርስ ወቶ
እኔ ከዚህ የተማርኩት እኛ ሴቶች ባል ብቻ ሳይሆን ለልጆቹም አባት የሚሆን ሰው መምረጥ እንዳለብን ነው
Wise words 👏
ሁሉም ያው ነው አፈር ናቸው 90%
Correct
Eni endezi beyi dua adergi lijuchu bcha abat huno ker
እግዚአብሔር ይመስገን የእህቴን ልጆች የእንጀራ እናት ሳያዩ ሽክፍ አድርጌ ይዣለሁ ❤አሁን አሁን ግን እነሱ ናቸው የያዙኝ የሚል ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ነኝ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልኝ🙏
እሰይ ደስ ሲል አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ፡፡
እግዚአብሔር የልብሽን ምኞት ይሙላልሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ
@@gravitymobile7558 አሜን 🙏🥰
@@enatethiopia5206 አሜን 🙏🥰
your father was stuped
የእኛ ሀገር ወንዶች ሲበዛ ስዶች ናቸው ፣ ግፋቸው ለልጆች ይተርፋል ፣ ዘግናኝ ናቸው።
ምን ወንድ ወንድ ትያለሽ ገለቴ...? የእንጀራ እናቶች ሆነው ቤት የመጡት ሴቶች እኮ ናቸው...? ሽቃሎች ዝም ብላችሁ እትቀደዱ😷
በትክክል ምን አይነት እርግማን ነው ግን በፈጣሪ
@@AgewKemant= ኃላፊነት የማይሰማችሁ ገልቱ እንስሳ ናችሁ እኮ መዳራት ብቻ ወንድነት የሚመስላችሁ ቆሻሻ ደሞ መልስ ሲሰጥ አፈር ደቼ ብሉ
@@AgewKemant ለነገሩ አንተም ሴቶችን ስለምታመላልስ አትጨነቅም ወንደኛ አዳሪ ፣ ጉረኛ ደሞ ሸቃላ ትላለህ ፣ በእነሱ ብር እየኖርክ ፣
ተይ እንጂ ወንድ እማ ወንድ ነው ለራሳቸው ክብር የሌላቸው እርካሽ ሴቶች ምን ይባሉ ስድስት ከወልድ ወንድ መንጠልጠል ምን ይሉታል
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ሄውቱ በፈተና ውስጥ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ ልብ ስባሪነው!!
ቤት ጉድ ችሎት ነው፡፡
Sew hulu Abedual le genzbe 😮😮😮😮😮
Wife means he married them legally so he didn't so they are just girlfriends
እውነት ምንድነው ግን
ክብር ለእናቶቻችን ብዙ እናቶች ልጆቼን በእንጀራ አባት አላሳድግም ብለው እንጨት እየሸጡ ልጆቻቸው ላሳደጉ እንዲሁም አባቶችም አሉ ልጆቻቸውን ለብቻቸው ያሳደጉ ክብር ይገባቸዋል መልካም ያባቶች ቀን ❤
የኔም አባት አለ 11 ያገባ ግን አባቴን እወደዋለሁ እያሉ ሰዎች ሲያወሩ ምነው እኔም ይህን ስሜት ባውቀው ብየ እመኛለሁአንድም ቀን እንደ አባት ሳይሆን ለዚህ እድሜ ደረስኩ ብቻ ብዙ ነው በየቤቱ ያለ ታሪክ
እነዚህ ልጆች እኮ በልጅነታቸው ለደረሰባቹው ግፍ እኮ ካሳ ይልስፈልጋቸው ነበር
አይ ይሄ የኔው ታሪክ ነው በማንም ያልተፈፀመ ይመስላል እንጂ የኔውም አባት እንዲሁ ዘሩን በሙሬ ሲረጭ ከርሞ ልጅበልጅ የመጨረሻውን ጣጣ ለኛ ጥሎ አለፈ የእናታችንንም ድርሻ አስበልቶን ነበር እግዚአብሔር አዋቂ ነው በሱ ብርታት ተወጣነው አልፎ ሲወራ ደስ ይላል ግን እባካችሁ ወላጆች ውለዱ ግን ልጆቻችሁን በቁም እያላችሁ ንብረታችሁን በወጉ አካፍሉ አለዛ ሞታችሁም ነብሳችሁ አያርፍም 😡
ምስጋና ለመሲህ ኢየሱስ ክርስቶስንጉሴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤ ይወድሃል። የቤተክርስቲያን መብራት ሆይ አጥርቼ አይብሃለሁ። የእሳት ነበልባል የመሰሉ ዓይኖች ያሉህ የምትመረምረኝ ሆይ ጌትነትህን አፍረዋለሁ። የቅርቤ ነህ ብልህም ጌታዬ መሆንህን ፍጹም አልረሳም። የጋለ ነሃስ የመሰሉ እግሮች ያሉህ ሆይ የጠፋን ፈላጊ፣ በሰው መከራ ፊት የምትቆም ሆይ እንመካብሃለን። ስውር ዓይኖችን የምትገልጥ ቡሩክ ሆይ መስቀል ላይ በወጣህ ጊዜ ድንጋዮችን ሰብረሃል። ጎንህ ሲወጋ መጋረጃው ተከፍቷልና በፍቅር የጋለ ልብህን አይተንበታል። ሞተ ብለው ሁሉ ቤት ሲገባ በትንሳኤ ገሊላ ቀድመሃቸዋል። ታሪክህ በመቃብር ያበቃ ቢመስላቸውም ተነስተህ ወደ ሰማይ ከፍ ብለሃል። ደመና ተቀበለችህ። የሰማይ መኳንንት ደጅ ከፈቱልህ። ይህ ከኤዶምያስ፥ ልብሱም የቀላ ከባሶራ የሚመጣ፥ አለባበሱ ያማረ፥ በጕልበቱ ጽናት የሚራመድ ማን ነው? በጽድቅ የሚናገር ለማዳንም የምበረታ ይሉሃል። ኢሳ 63:1ዳዊት በገና ይዞ ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ይልሃል። መዝ 68፥18ምስጋና ስግደት እልልታ ሽብሸባ ይገባሃል። ምድር ሁሉ አሜን ትበል። አባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት
Amne
፨፨😅ብቅ😅?፨ቅ😊?፨😅፨ዝ😊😅😅😅😮😮ዝዝ😅😊😅
ከተሰቀለው እየሱስ የተሰቀለው ግሉኮስ ፈዋሽ እና አዳኝ ነው😂
አለም። እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ። መፅሀፍም ሰጥቶኛል። ነብይም አድርጎኛል። ትክክለኛዉ እየሱሰ ይሄ ነዉ።❤
አለም ሰገድ ስንቱን እንደምታስተናግድ በጣም ያሳዝናል አእምሮህን ፈጣር ይጠብቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዘንድሮ ያልሰማነው የለም እኮ😢😢😢😢
አሜን ❤❤
ለሱ ስራ ነው .....ምንም እያስጨንቀውም
ይገርማል የኔም እናት 6 ባል አግብታ አሁን 6 ኛው ላይ እረጋች አለሀምዲሊላህ አያቶቸ ስላሉ እጀራ አባት አላየኝም ያባቴ የብርቅ ልጅ ነኝና አያቶቸ አከባክበው አሳድገውኛል እና እኔም አግብቸ ፣3 .ወልጃለሁና እናቴ ከባሌ ጣላ ስል እኳን እድፋታ አፈልግም ምክንያቱም በኔ የደረሰ ባቺ እዲደርስ አልፈልግም ነው የምትለው ግን ባሌም ጥሩ ሰው ነው አለሀምዲሊላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
መጨረሻውን ያሳምርልሽ❤
@@mameeuntue7673😂😂😂
እኔ ደግሞ 2ልጅ ወልዳ ተለያየች ሌላ አላገባችም እኛን ብቻ አሳደገች ልጄቼን የርንጀራ እናት የእንጀራ አባት እንዲገርፋቸዉ አልፈልግም ብላ ሰርታ ጥራ ያሳደገችን
ጋዜጠኛ አለምዬ ታደስ... አቤቱስንቱን አይነት ፈተና @ ብሶት @ ስቃይ @ መከራ ለሚስማውአእምሮህ... መድሀንያለም ይድረስልህ @ ይጠብቅህ @ ክብር ልጆቼን በ እንጀራ አባትአላሳይም ብለው ዘመናችውንበብችኝነት ለሚያሳድጉ እናቶቻችን ::ክብር በ እንጀራ እናት ልጆቼንአላቃጥልም ብለው ብቻችውን.. ለሚያሳድጉ አባቶቻችን ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ ልዩ አባት ለኛ ብሎ ሣያገባ እኛን አሣደገ 15 አመት ሙሉ
ፍቅራቸው መተሳሰባቸው ❤ በውነቱ ይለያል እንዲሁም መከባበራቸውም❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ሴትዋ በጣም ጠንካራ ደርባባ ለሕሊናዋ የምትኖር መሆንዋን አይቻለሁ ወንዱም ሆደ ቡቡ ነው ግን እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ ፍትህ ለተበዳዮች
የህ ትክክለኛ የእኔን ታሪክ ነው ባሌ ቡዙ ጊዜ ያገባ ነበር እራሴን ይዤ ወጣው እግዚአብሔር ይመስገን የተሻለ ነገር አገኝው ወንዶች ልብ ግዙ 70 በርስት እራስ ወደድ ናችሁ ❤
አንዳንድ ሰው እቺን ምድር ለቆ ሲሄድ ስሙ በመልካም ይናሳል ሌላ ደሞ የማይሽር ጠባሳ አስቀምጦ ያልፍል ጥሩ መሆን ካልቻልን መጥፎ ሳንሆን እቺን ምድር እንሰናበታት ለሁላችንም ልቦና ይሰጥን ፈጣሪ🙏
አሁን እኔ ትዳር ለመያዝ እያሰብኩ ነው ግን በየግዜው የምሰማው ነገር ያወዛግበኛል ወይኔ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አንተው ሂወቴን አስተካክልልኝ 😢😢
በርትተሽ ፀልይ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ሎተሪ አይደለም።ከሕይወቴ 1/ የምነግርሽ ገንዘብን ከትዳርሽ በላይ አታስበልጪ አትውደጂ2/ በትዳርሽ ውስጥ በነገርሽ ሁሉ ማንንም (እናትንም) ቢኾን አታስገቢ3/ በሰው ትዳር አትግቢ ቢጣሉ ችግራቸውን አትስሚ ለሌላ ለትልልቅ ሰው ንገሩ በይ!
@@tersite858 አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️💕
አይዞሽ ሁሉም አንድ አይደለም ወደ ፋጣሪ ፀልይ።
ayzosh, don't be afraid there is a wonderful husband and wife in the world
አይዞሽ አትፍሪ ትዳር መልካም ነገር ነው:: በተቻለሽ መጠን እግዚአብሔርን የሚያውቅና የሚፈራ ቢሆን ጥሩ ነው ለዚህም ፀልዪ:: ሌሎቹ እንደፃፉልሽ በትዳርሽ መሀል ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም ጣልቃ አታስገቢ እናት አባት እህት ወንድምም ቢሆን አደራ! እግዚአብሔ የተባረከውን ያጋጥምሽ🙏
አለምዬ እኳን በደና መጣሕ ከስራባርደረቦችጋፈር። ተባረክ። የሚገርም ትትሕናክ ትግስት የማዳመጥ ትግስት በጣም በጣም የሚገርም ካሊቴ ነዉ ያለሕ ❤
በስደት አለም የምኖሩ እህት ወንድሞቼ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen 🙏 bless you
አሚን የኔ ዉድ
አሜን
አሚን
ሰላምወሰን ሰገድ እንካን አረፋችሁ እረፍት በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ እንደናንተ አይነት ስራ ያለው አንዳንዴ እኔ ለናንተ ድክም ይለኛል የሰውን ችግር ቁጭ ብሎ መስማት ከተናጋሪውየበለጠ ለአዳምጩ በጣም ይከብዳል በርቱ ሁላችንም የራሳችን ከባድ ታሪክ አሳልፈናል :የህች ምድር ፈተኝ ነች በርቱ የኢትዮጵያ አባቶች አብዛኛዎቹ መውለድ እንጅ ማሳደግ አያውቁም ሁሉን ተሸካሚ እናት ብቻ ነች
የኔ ወንድም አታልቅስ 😢😢ኡፍፍፍፍ ወንድ ልጅ እኮ ካልባሰበት አያለቅስም
😅😅😅😅 የአለም ወንዶች በማህበር ተደራጅተው ባለቀሱ! አፈር ይብሉና!
@@batenoshmelakeselam6384ምነው ይህን ያህል?😂😂😂
የአባታችሁ ባህሪ ከሳቸው ጋራ አብሮ ይቀበር ወደ ዘራችሁ አይተላለፍባቹ ያሳለፋችሁት በጣም ከባድ ግዜ እንደሆነ መገመት አይከብድም
ከባድ ነው የኛም አባት ሳያስተዋውቀን መተ ተፈላልገን ተዋወቅን ሀብት የለ ንብረትየለ ተሥገን ግን ደሞ እናታችን ስትሞት ታላቅ ወድሜ አግብቶ እኛን በታትኖ እሡም በትዳሩ ሳይደሠት እኔም ተሠድጄ እድሜዬን ልጅነቴን ጨረስኩ ለታናናሾቼ መሥዋት ሆኜ አለሁ በስደት ግን ተመስገን እሡም አለ እኛም አለን ብዙ እራስ ወዳድ መሆን ከባድ ነው አለምዬ እድሜ ይሥጥህ ብዙ እንማራለን ገና
አይዞሽ የኔ እናት አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት😢😢
😢😢😢😢😢😢😢እናት ከሌለች ሂወት ከባድ ነው ያውም እናተ ብዙ ስለሆናችሁ ትተዛዘናላችሁ እናት እምየ ክፍ አይንካሺ እማየ አየ እናት እናት አላህ ሆይ የእናቴን ክፉ እዳታሰማኝ እናት የሞቱባቸው ብዙዙዙዙ የማቃቸው እደት እደሚያሰቃያቸው ወላሂ ውስጤ እደት ስብር እደሚል አይይይይይ ዱንያ አላህ ሆይ እጀራ እናትም እዳታረገኝ ልጆቸንም እጀራናት እዳታሳይብኝ ያከሪም😢😢😢😢😢😢😢😢
እወነት ነው እናት የሌለው ልጅ ይከብደዋል።አባት እንደእናት አይሆንም።
እንደው ታድለሽ ይሄን የመሰለ ወንድም ስላለሽ ዛሬ እኳ የእናትልጅ ሆነ አልሆነ አብሮ አይቆምም አምላክ የፍትህ ባለቤት ይርዳችሁ።
እውነት ነው በጣም እረፍት ያስፈልጋችኋል 💙 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 በጣም ከባድ ነው የብዙ ሰው ታሪክ መስማት መፍተሄ መስጠት እና ማማከር እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 እንዴት ነው የቴራፒውን አገልግሎት ማግኘት እሚቻለው
ፈጣሪ አያጋልጠን እንጂ ህግ አለ ማለት ከባድ ነው
የእውነት አምላክ ይርዳችሁ 😢
ዓለም ሰገድ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ልጅ ሆኜ ነው እናታችን የሞተችው ከእዛ አባታችን አባቱም የነብስ አባቱን ይዘው ሌላ እንዲያገባ ቢጠይቁትም በተአምር ልጆቼ የእንጀራ እናት አያዩም ብሎ በስራም ጥሩ ገቢ ስለነበር ሳንቸገር ደክሞ እስኪሞት ድረስ አሣድጎናል ፈጣሪ ነብሱን ይማረው
ጀግና አባት
አይግዜ እንዲአይነት በሽተኛ አባት 😢😢 ልጆቹም በህይወት እያለ ስለንብረት መጠየቅ በጣም ያማል ንብረት እንዲ ያስጨንቃል አረ ፈጣሪን መፍራት ያጠፍው ድርዬ አባት ነው ብቻ ያወዛግባል 😢😢😢😢
ምን ያድርጉ? ሼባው ካሳ መክፈል ሁሉ ነበረበት::
እግዚአብሔር የአባታችሁን ነፍስ አይምርም ስንቱን ጉድ ስማን ዝንድሮ 😢😢
ምን አይነት ባለጌ አባት ናቸው እኔ ብሆን አባቴ አልለውም ይሄን እራስ ወዳድ አባት ልጆቹ በጣም ጨዋ ናችሁ ይህን የቻላችሁ
ፕሮግራማችሁ በጣም እስተማር ስለሆነ እግዝሀብሄር ይባርካችሁ
አረ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ አባትየዉ ሴትዮዋም የእግዚያብሄር ፍርድ ይዉረድባት
አለምሰገድ የአንተ ስብእና ምርጥ ጋዜጠኛ ኮነህእግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እናቴ ከሞተች በሀላ ሌላ ሴት አላገባም ስድስት አመት ሆናት እናቴ በጣም ከባድ ነው የእናተ አባት
ጥቅመኛ አባት ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸው አንድ ይሁን ሁለት ይህን ሁሉ ማንጋጋት ሴሰኛ
የአበሻ አባቶች እጅግ መጥፎች ናቸው በብዛት 💔💔💔💔😨
ኧረ አለም ሰገድ የኛ ቤት አይነት ጉድ ነዉ ዲላ እኔም አነንድ ቀን የኛንም እዉነት አለም እንዲሰማ እንፈልጋለን አባቶች አንድ ቦታ ተረጋግታችሁ ተቀመጡ 1000 አመት አይኖርም የልጆቻችሁን ንብረት ትላንት ለመጡ አታስበሉ።
ሚድያ ሁሉም ስለማይወጣ እንጂ ስንት ቤተሰባችን በየ ክፍለ ሃገሩ አልቅሰዋል ከቤተሰቦቼ ጀምሮ
አባቴ ነፍስህን ይማር ሁሉ ነገሬ 😭ሰው ሁሉ አባት ከባድ ነው
60% የኢትዮጵያ አባቶች በሙሉ እራስ ወዳድ ናቸው የመጀመሪያ ሚስት ስትሞት ወይንም ተጣልታ ስትወጣ ማግባት ሲፈልጉ የልጆቻቸውን ንብረት መለየት ና የኑዛዜ ባህል ቢኖር ጥሩ ነው አለበለዝያ ሁሉን ነገር አበለሻሽተው ይሞቱና ልጆች ከእንጀራ እናት እና ድጋሚ ከተወለዱት ጋ በክስ መከራ ማየት ነው ለራሳቸውም ሀጢያት ነው
በጣም እረፍት የስፈልጋችኃል❤❤❤❤❤
እናንተ በጣም ጀግና ልጆች ናችሁ ። ጥሩ እርአያ የምትሆኑ። God bless you.
ሰላም ፡ አለምሰገድ ፡ እግዚአብሔር ፡ ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናን ፡ ይስጥህ ፡፡ ድምፅህ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ በእኩል ይሰጣቸው ፊርማውም ይጣራላቸው እ/ሔር ይርዳችሁ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን አመሰገንኩኝ ያለ አባት ጠንክራ ሌላ ሳታገባ ላስደገችን
እረ በማሪያም የኔ የልጄ አባት እንዲ በየቦታ ነው የሚወልደው ንብረቶቹ ሁሉ በስሙ አያደረግም ነጌ የኔ እጣ ፋንታ ይሄ ነው 😢😢
እኔ የማቀው አንድ ሰው ነበር 18 ሚስት የነበረው ግን ከመሞቱ በፊት ነገሮችን አስተካክሎ ስለነበር የሞተው አሁን ላይ ከተለያዩ ሚስቶቹ ከነበሩት የወለዳቸው ልጆች ተከባብረው ተሳስበው ነው እየኖሩ ያሉት አባታችሁም በተሰጣቸው የመኖር እድል ይሄን አርገውት ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሰው ፊት ባልቀረባችሁ ነበር
አይ አለምሰገድ ግራ አጋብተው ግራ ገባን አወን ያለ አይመሰለኝም በተለይ አባቶች ብዙ ችግር ለልጀች ለሚሰት ያስተላልፋሉ አለም ከጥሩነት ቡዙ ቢያገቡም ምንም ችግር የለውም ያልከው ይሰተካከል እያየን ልቦና ይሰጠን ነው የሚባለው❤
እናንተ የደረሰባቹን ፈተና አላህ መፍቴውን ያምጣላቹ እንተ በደለን ያላቹት አባታቹን ነው እኔ ደሞ የባለቤቴ ጓደኛ አንድ ሴት ነበረች ታገባለች ትፋታለች እኔ ሚሥቴን ከሷጋር ጓደኝነት ካልተውሽ ቤቴን ሽጬ ሌላ ሰፈር ነው የምንሄደው ብዬ በሥንት መከራ አራራኳቸው በቅርብ ጊዜ ለ8 ኛ ጊዜ አግብታ ከሱጋም እንዳልተሥማማች ነው ሱብሃን አላህ ምን አይነትተፈጥሮ እንደሆነ አላቅም አላህ መረጋጋትን ይሥጠን
እነዚህ ልጆች ትክክል ነቸው ምክንያቱም ልጆቹ መካፈል ያለብይቸው ህጋውት የሆነውን መሬት ነው ያ ነው መሆን ያሉበት ትክክል ነቸው
እንደዚህ አይነት አባት እንኳን ደፋው ለናንተ የአይምሮ ተፅኖ አድርሶባቸዋል አይዟችሁ
በጣም ያስተምራል ደንዝዘን ምንም አይመጣም ብለን ቁጭ ላልነውም ያነቃል አሁንስ እንዲህ በሰማው ቁጥር ሕጉም ላይ መተማመኔ ቀነሰ አንዳንዴ ንብረቱ/ገንዘቡ ሳይሆን እናት በይህወት የደከመችን ንብረት ለምትመኘው ለልጆቿ እንዲውል ማረግ እንጂ ተበትኖ እንዲቀር ለማየት ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እርግጥ ነው "ሙት አይወቀስም" እየባልን ነው ያደግነው፡፡ ነገር ግን አፅማቸው አያርፍም፡፡
እፍፍፍፍ ልጆቹ በጣም ያሳዝኑት ይቺ የመጨረሻ ሚስት የተሰጣትን ብቻ ተመስገን ብላ መቀብል ትታ ትከሳለች ባለጊ ስግብግብ ናት
ሰዉዬዉ በዝሙት መንፈስ እንደተያዘ እኔ የምረዳዉ። ባጋጣሚ አንድ ጊዜ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ቆይቼ አንድ ሰዉ በዚህ አይነት ችግር የተያዘ ሰዉ አግኝቼ በፀበል እና በፀሎት ሀይል ድኗል ስለዚህ ሰዉዬዉ ከባድ ችግር አለበት ወደ ፀበል ዉሰዱት ነፍሱን እንኳን አትርፉለት።
ሙቶል እኮ ሰውየው እሬሳውን ነው እዴ የሚወስዱት
አይዟችሁ ወገኖቼ። ደግነቱ አሁን ያ ሁሉ ክፉ ጊዜ አፏል። ቀሪ ዘመናችሁን እንዲህ እየተደጋገፋችሁ ለማሳለፍ ሞክሩ።
እውነት እንዳላችሁ ያስታውቃል
የወታደር ባህሪ ተመሳሳይ ነው በሄዱበት አንድ አለ እና ብቻ በቃ ከባድ ነው ብዙ ሰወች ይሄን ታሪክ አልተናገሩ እንጂ ሞልትዋል ብቻ ንብረት የወታደር ሚስት ልክ እንደሞተ ሚስት ነኝ ልጅ ነኝ ብቻ ከየቦታው ይወጣሉ እውነት ያሳዝናል
አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው
አጠቃላይ 720 ካሬ ከሆነ መጀመሪያ ለ2 ሲካፈል 360 ካሬ የእናታቸው ድርሻ ነው:: ከዚያ በሗላ የአባታችውን ተራ እንደሌሎች ልጆች የሚደርሳቸውን አምነው መቀበል አለባቸው፤፤ ልኬት ያሉት ደግሞ ከመደበኛ ቦታ ጀምሮ( አዋሳኙ መደበኛ አቀማመጥ) ካለብት ይነበባል :: ከካርታ ልኬት የተረፈ ቦታ ህጋዊነት ስለሌለው የከተማው መሬት አስተዳደር ከፍቤት ጋ መርምሮ ወደ መሬት ባንክ ያስገባል ወይም ይገባዋል ለሚለው አካል ያስተላልፋል
አባቴ ተቸግር ደክምህ በስረአት አሳድገኽናል እርጅሜ እድሜ ጤና ያድልንህ ፈጣሪ ጨረሶ ይማራህ😢😢አባ እወድለሁ❤❤የናተም ቤት ፈጣሪ ያስተክልላችሁአይዛህችሁ
እናንተም ወንዝ ዳር ያለው ትርፍ ቦታ ወደናንተ እንዳሆን እና ከተሰጣቸው ደሞ የናንተን ይቀንሳል ግን የአባታችሁ ጸባይ ነው መጥፎ ወላጅ ነቀርሳ ጥሎ ይሄዳል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሴት ልጅ ተባረኪ ቁርባን ታስቆርቢያለሽ የእጅሽን አግኚ
የልጁ ድምፅ ሲያምር
10 OR 11 ሚስቴች😮ከባድ ነው እስኪ ልስማው አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ
ዉርስ የሚባለዉ ቋንቋ ስሰማዉ ያመኛል የሰንቱን ቤተሰብ ፍቅር የሚሳጣ ነዉ
የሰውዬውን ጆሮ ያመመው የጦር መሣሪያ ድምፅ ሳይሆን የሴቶች ጩኸት ነው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂በትክክል
እባካቹ ያረፈ ሰው አንስተን አንጣል እስኪ እኚህ የሀገር ባለውለታ ተዋቸው በሰላም ይረፋበት ንብረት እንደሆነ ሁላችንም ትተነው ምንሔደው እሳቸውስ ያረፉበት እንዲህ ነው እንዳነው ብለን ነገ እኛስ ስንሔድ ምን ሆነን እንደምንሄድ እናውቃለን? ነብሳቸው በአፀደገነት ይረፍ።🎉🎉🎉
ነገ ምንነሳበትን ነገር ዛሬ ነው ምንተገብረው ለልጆቹ ክፍ የሆነ አባት ለሀገር መልካም እንዴት ይሆናል ሀገር ማለት ህዝብ ከሆነ ህዝብ ደግሞ ከ ቤተሰብ ይጀምራል መልካም ለመምሰል ያልሆነ ፍርድ መስጠት የለብንም
በጣም የሚያሳዝ ቤተስብ ነዉ። አባትየዉ ለራሳቸው አጢያት ነዉ ስርተዉ ያለፊት እንደ ስዉ ስናስብ። ሴቶቹ የሚገቡበት ቤት ያችኛዋ ለምን ወጣች ብለው እራስን ማክበር ቀረ ማለት ነዉ አስር ሴቶች በጣም ያሳዝናል። የሞች ልጆች ልባቸዉ ደምቶ mentally they hurt very sad😭💔
አይዞህ ወድሜ አታልቅስ እግዚያብሄር መልካም ነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
ሰ❤አ❤ወ
ሰላህሁ አለህይ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
Welcome back, Alex and team 👏
መግቢያው ያዛዝናል😢እስኪ ልስማው!
እኔም ብዙ ጉዶችን አጋልጣለሁ በቅርብ ቀን፡፡
ልሰማሽ ዝግጁ ነኝ አይዞሽ አውጭው😢😢
@@mosebtube1027የወሬ ጥማት😢😂😂
በተለይ በአሁን ጊዜ ያሉት ሰራተኞች ማለት የመንግስት አብዛኛው ሆዳሞች ጭንቅላታቸው በተንኮል የተሞላ የሌላው ችግር ችግር መስሎ የማይታያቸው: ሴጣንን ያስናቁ ናቸው:: ጉዳዩ በትክክል ልስራ ከተባለ በቀላሉ የሚፈታ ነበር:: ለዚህ አይነት በሽታ ለተፀናወታቸው ፀሎት ብቻ ነው መድሃኒቱ:: እህቴም ሆንሽ ወንድሜ ፀሌትና ፀበል አዘውትሩ በህይወታችሁም ሊመጡ ስለሚችሉ: እግዚአብሔር ይፍረድላችሁ: :
እንዳው አለምሰገድ የነኝህን ልጆችሓቀኝነትና ስንምግባር ሳላደንቅአላልፍም
የሚገርም ነው የኔ አባትም ዘጠኝ ሚስት አግብቷል የኔ እናት የመጀመሪያ ነበረች እኔ አራተኛ ልጅ ነኝ እናቴ ሳላውቃት ሞተች
ወይ ጉድ ይገርማል በቃ የኔና የልጆቼ መዝገብ ነው ፈጣሪ ይሁነን
እውነትም አንበሴ አባታቹ ግን ነፍስ ይማር
አይ አለምዬ እረፍት ብቻ የምንሰማዉ ነገር ሁሉ ብን ብሎ ያስጠፋል እኔ በበኩሌ እያመመኝ ነው ስንቱን ጉድ ቻልከዉ ሰዉዬ ዉ የሴት አይነጥላ አግብታዉ ነው ወዶ አይደለም ግን ኤችአይቪ ጠፍቷልዴ?
ወንድሜ አለም ሰገድ አእምሮህን ፈጣሪ ይጠብቅል
ሰርጉት ምን ደረሰች😮
የማ????=?
ሁሌም አስባታለሁ የኔ ሚስኪን ከርታታ😢
እኔም ሁሌ አስታውሳታለሁ ምክንያቱም በስደት ያለ ሁሉ ያስታውሳታል እግዚአብሔር ይጠብቃት ወልዳ ከብዳ ደስተኛ ህይወት ያኑራት እኛም ለመደሰት ያብቃን
ማናት ስርጉት ።??
እንደኔ የእናታቸዉን ግማሽ መሬት ከተካፈሉ ብኋላ ያባታቸዉ ከአባታቸዉ 90 % ከመቶ ይደርሳቸዋል። የአባታቸዉ ልጅ አንድ ስለሆነ 1% ብቻ ነዉ የሚደርሰዉ ። ትልቁ ቤት ቢታደስም ትንሽ ብር አስባችሁ ስጧት እንጂ መሬትም ቤትም አይገባትም!! ትልቁ ነገር ደግሞ ቤተክርስቲያን ሂዳችሁ ተሳሉ መልሱ እዛ ነዉ የምታገኙት። ፈርድ ቤት ከባድ ነዉ !!
በጣም ጠፍታችሁ ነበር አሌክስ እንኳን ደህና መጣችሁ😊
የሚቀርብ ዜና ከሌለ እኮ አይመጣም እሱም ማረፍ አለበት
አለም ሰገድ እስኪ ከቻልክ ጀግናዉን የነስራይንን ወንድማችንን ብጠይቀዉ የደረሰበት 😢😢😢
ይቅርታ አርጎልኛና አባታቹ ዐጤነኛነውግን ይሄንሁሉ ሴት የሜያገባው በፈጣሪ በሸታ አይፈራም ምንአይነት ሱስነው እግዞ ይቅርይበለውውውው😢😢
እንኳንም እናትና አባቴ በቀበሌ ቤት የወለዱን የግል ቤት ስለሌላቸው ተመስገን እሄኔ እኛም አንተጋ እንመጣ ነበር የውርስ መንፈስ የተወጋ ይሁን አቦ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚኦ ማርነክርስቶስ፣አምላኬ ሆይ ምንድነው የምንሰማው ኧረ ፈጣሪ ሆይ
ሰነሰራታችሁ ሃቀኛ መሆናችሁ በጣም ያስገርማል በዝህ ዘመን አንደዝህ አይነት ሰዉ ማግኘት ከባድ ነው ጌታ ሃካቹን ያወታላችሁ
የኔ ወንድም እንደዚህ ሚስትን እየቀያየረ ብዙ ወልዶአል ግማሾቹ አይተዋወቁም
ትርፍ መሬቱ (የተስፋፋው) የተገኘው ዋናው መሬት በመኖሩ ነው፣ስለሆነም ክፍፍል ሲደረግ ከዋናው መሬት ጋር ተደምሮ ነው የሚሆነው እንጂ ለብቻው አይታይም። አንስማማም፣ እንቢ ካላችሁ፣ ህገወጥ ስለሆነ መንግሥት ወደ መሬት ባንክ አስገብቶ በሊዝ እንዲሸጠው ማድረግ ነው።
ሆይ ጉድ አባት ለልጅ አርያ ይሆናል እንጂ ጠንቅ ጥሎ ይሄዳል ?
ምን አይነት ክፉ ጨካኝ አባት ነው እዴት እናተ የእናት የአባት ልጆች እያላችሁ ውጪ ላሉት ልጆች ይናዘዛል ይገርማል
አባቴ ለኔ ሁለተኛ እናቴ ነው ያወ ሁሉም አባት አንድ አይደለም
አባቴ ሁለተኛ እናቴ ነው??? ሃሃሃሃሃ ለምን አባትሽ ብቻ አይሆኑም በሳቅ ሞትኩኝ !
@@sebleasmare7181 ምን ያስቃል አባቴም እናቴም ወንድሜም ነው 🙄
እዉነተኛ ህግ ከሆነ፡ ልጁ ባለዉ መንገድ ብቻ ነዉ መዳኘት ያለበት የምትሉ በላይክ አሳዉቁ
ቆይ ግን የሚሉት እኮ አጠገባችን ያለዉን መሬት አስፋፍተን ይዘን ለኛ ከተሰጠን 250 በላይ መሬት ይዘናል። ከዛ ላይ ለሚስትየው ሲሰጥ እኛ አስፋፍተን የ ያዝነው ላይ ብቻ ልንቀር ነው። ግራ የገባዉ ነገር ነው።
አባቴ አመሰግንሀለው ያለ እናት እስከ ድሜው ፋፃሜ ድረስ አሳድጎናል
ወንዱ ልጅ ሲሳዝን በመጨረሻ የገለፀው😢 ደግሞ ባለሙያ ከመሆኑ አንፃር ስለቦታው ካርታ ህጋዊነት ሊሸወድ አይችልም ። በርቱ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
ምን ያሳዝናል የእራሱን ንብረት አያፈራም ከውርስ ወቶ
እኔ ከዚህ የተማርኩት እኛ ሴቶች ባል ብቻ ሳይሆን ለልጆቹም አባት የሚሆን ሰው መምረጥ እንዳለብን ነው
Wise words 👏
ሁሉም ያው ነው አፈር ናቸው 90%
Correct
Eni endezi beyi dua adergi lijuchu bcha abat huno ker
እግዚአብሔር ይመስገን የእህቴን ልጆች የእንጀራ እናት ሳያዩ ሽክፍ አድርጌ ይዣለሁ ❤
አሁን አሁን ግን እነሱ ናቸው የያዙኝ የሚል ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ነኝ
ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃልኝ🙏
እሰይ ደስ ሲል አሁንም ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ፡፡
እግዚአብሔር የልብሽን ምኞት ይሙላልሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ
@@gravitymobile7558 አሜን 🙏🥰
@@enatethiopia5206 አሜን 🙏🥰
your father was stuped
የእኛ ሀገር ወንዶች ሲበዛ ስዶች ናቸው ፣ ግፋቸው ለልጆች ይተርፋል ፣ ዘግናኝ ናቸው።
ምን ወንድ ወንድ ትያለሽ ገለቴ...? የእንጀራ እናቶች ሆነው ቤት የመጡት ሴቶች እኮ ናቸው...? ሽቃሎች ዝም ብላችሁ እትቀደዱ😷
በትክክል ምን አይነት እርግማን ነው ግን በፈጣሪ
@@AgewKemant= ኃላፊነት የማይሰማችሁ ገልቱ እንስሳ ናችሁ እኮ መዳራት ብቻ ወንድነት የሚመስላችሁ ቆሻሻ ደሞ መልስ ሲሰጥ አፈር ደቼ ብሉ
@@AgewKemant ለነገሩ አንተም ሴቶችን ስለምታመላልስ አትጨነቅም ወንደኛ አዳሪ ፣ ጉረኛ ደሞ ሸቃላ ትላለህ ፣ በእነሱ ብር እየኖርክ ፣
ተይ እንጂ ወንድ እማ ወንድ ነው ለራሳቸው ክብር የሌላቸው እርካሽ ሴቶች ምን ይባሉ ስድስት ከወልድ ወንድ መንጠልጠል ምን ይሉታል
የኢትዮጵያ ሕዝብ እኮ ሄውቱ በፈተና ውስጥ ነው የሁሉም ሰው ታሪክ ልብ ስባሪነው!!
ቤት ጉድ ችሎት ነው፡፡
Sew hulu Abedual le genzbe 😮😮😮😮😮
Wife means he married them legally so he didn't so they are just girlfriends
እውነት ምንድነው ግን
ክብር ለእናቶቻችን ብዙ እናቶች ልጆቼን በእንጀራ አባት አላሳድግም ብለው እንጨት እየሸጡ ልጆቻቸው ላሳደጉ እንዲሁም አባቶችም አሉ ልጆቻቸውን ለብቻቸው ያሳደጉ ክብር ይገባቸዋል መልካም ያባቶች ቀን ❤
የኔም አባት አለ 11 ያገባ
ግን አባቴን እወደዋለሁ እያሉ ሰዎች ሲያወሩ ምነው እኔም ይህን ስሜት ባውቀው ብየ እመኛለሁ
አንድም ቀን እንደ አባት ሳይሆን ለዚህ እድሜ ደረስኩ
ብቻ ብዙ ነው በየቤቱ ያለ ታሪክ
እነዚህ ልጆች እኮ በልጅነታቸው ለደረሰባቹው ግፍ እኮ ካሳ ይልስፈልጋቸው ነበር
አይ ይሄ የኔው ታሪክ ነው በማንም ያልተፈፀመ ይመስላል እንጂ የኔውም አባት እንዲሁ ዘሩን በሙሬ ሲረጭ ከርሞ ልጅበልጅ የመጨረሻውን ጣጣ ለኛ ጥሎ አለፈ የእናታችንንም ድርሻ አስበልቶን ነበር እግዚአብሔር አዋቂ ነው በሱ ብርታት ተወጣነው አልፎ ሲወራ ደስ ይላል ግን እባካችሁ ወላጆች ውለዱ ግን ልጆቻችሁን በቁም እያላችሁ ንብረታችሁን በወጉ አካፍሉ አለዛ ሞታችሁም ነብሳችሁ አያርፍም 😡
ምስጋና ለመሲህ ኢየሱስ ክርስቶስ
ንጉሴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ልቤ ይወድሃል። የቤተክርስቲያን መብራት ሆይ አጥርቼ አይብሃለሁ። የእሳት ነበልባል የመሰሉ ዓይኖች ያሉህ የምትመረምረኝ ሆይ ጌትነትህን አፍረዋለሁ። የቅርቤ ነህ ብልህም ጌታዬ መሆንህን ፍጹም አልረሳም። የጋለ ነሃስ የመሰሉ እግሮች ያሉህ ሆይ የጠፋን ፈላጊ፣ በሰው መከራ ፊት የምትቆም ሆይ እንመካብሃለን። ስውር ዓይኖችን የምትገልጥ ቡሩክ ሆይ መስቀል ላይ በወጣህ ጊዜ ድንጋዮችን ሰብረሃል። ጎንህ ሲወጋ መጋረጃው ተከፍቷልና በፍቅር የጋለ ልብህን አይተንበታል። ሞተ ብለው ሁሉ ቤት ሲገባ በትንሳኤ ገሊላ ቀድመሃቸዋል። ታሪክህ በመቃብር ያበቃ ቢመስላቸውም ተነስተህ ወደ ሰማይ ከፍ ብለሃል። ደመና ተቀበለችህ። የሰማይ መኳንንት ደጅ ከፈቱልህ። ይህ ከኤዶምያስ፥ ልብሱም የቀላ ከባሶራ የሚመጣ፥ አለባበሱ ያማረ፥ በጕልበቱ ጽናት የሚራመድ ማን ነው? በጽድቅ የሚናገር ለማዳንም የምበረታ ይሉሃል። ኢሳ 63:1
ዳዊት በገና ይዞ
ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ይልሃል። መዝ 68፥18
ምስጋና ስግደት እልልታ ሽብሸባ ይገባሃል። ምድር ሁሉ አሜን ትበል።
አባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት
Amne
፨፨😅ብቅ😅?፨ቅ😊?፨😅፨ዝ😊😅😅😅😮😮ዝዝ😅😊😅
ከተሰቀለው እየሱስ የተሰቀለው ግሉኮስ ፈዋሽ እና አዳኝ ነው😂
አለም። እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ። መፅሀፍም ሰጥቶኛል። ነብይም አድርጎኛል። ትክክለኛዉ እየሱሰ ይሄ ነዉ።❤
አለም ሰገድ ስንቱን እንደምታስተናግድ በጣም ያሳዝናል አእምሮህን ፈጣር ይጠብቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዘንድሮ ያልሰማነው የለም እኮ😢😢😢😢
አሜን ❤❤
ለሱ ስራ ነው .....ምንም እያስጨንቀውም
ይገርማል የኔም እናት 6 ባል አግብታ አሁን 6 ኛው ላይ እረጋች አለሀምዲሊላህ አያቶቸ ስላሉ እጀራ አባት አላየኝም ያባቴ የብርቅ ልጅ ነኝና አያቶቸ አከባክበው አሳድገውኛል እና እኔም አግብቸ ፣3 .ወልጃለሁና እናቴ ከባሌ ጣላ ስል እኳን እድፋታ አፈልግም ምክንያቱም በኔ የደረሰ ባቺ እዲደርስ አልፈልግም ነው የምትለው ግን ባሌም ጥሩ ሰው ነው አለሀምዲሊላህ አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
መጨረሻውን ያሳምርልሽ❤
@@mameeuntue7673😂😂😂
እኔ ደግሞ 2ልጅ ወልዳ ተለያየች ሌላ አላገባችም እኛን ብቻ አሳደገች ልጄቼን የርንጀራ እናት የእንጀራ አባት እንዲገርፋቸዉ አልፈልግም ብላ ሰርታ ጥራ ያሳደገችን
ጋዜጠኛ አለምዬ ታደስ... አቤቱ
ስንቱን አይነት ፈተና @ ብሶት @ ስቃይ @ መከራ ለሚስማው
አእምሮህ... መድሀንያለም ይድረስልህ @ ይጠብቅህ @ ክብር ልጆቼን በ እንጀራ አባት
አላሳይም ብለው ዘመናችውን
በብችኝነት ለሚያሳድጉ እናቶቻችን ::
ክብር በ እንጀራ እናት ልጆቼን
አላቃጥልም ብለው ብቻችውን.. ለሚያሳድጉ አባቶቻችን ::
🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ ልዩ አባት ለኛ ብሎ ሣያገባ እኛን አሣደገ 15 አመት ሙሉ
ፍቅራቸው መተሳሰባቸው ❤ በውነቱ ይለያል እንዲሁም መከባበራቸውም❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ሴትዋ በጣም ጠንካራ ደርባባ ለሕሊናዋ የምትኖር መሆንዋን አይቻለሁ ወንዱም ሆደ ቡቡ ነው ግን እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናችሁ ፍትህ ለተበዳዮች
የህ ትክክለኛ የእኔን ታሪክ ነው ባሌ ቡዙ ጊዜ ያገባ ነበር እራሴን ይዤ ወጣው እግዚአብሔር ይመስገን የተሻለ ነገር አገኝው ወንዶች ልብ ግዙ 70 በርስት እራስ ወደድ ናችሁ ❤
አንዳንድ ሰው እቺን ምድር ለቆ ሲሄድ ስሙ በመልካም ይናሳል ሌላ ደሞ የማይሽር ጠባሳ አስቀምጦ ያልፍል ጥሩ መሆን ካልቻልን መጥፎ ሳንሆን እቺን ምድር እንሰናበታት ለሁላችንም ልቦና ይሰጥን ፈጣሪ🙏
አሁን እኔ ትዳር ለመያዝ እያሰብኩ ነው
ግን በየግዜው የምሰማው ነገር ያወዛግበኛል
ወይኔ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አንተው ሂወቴን አስተካክልልኝ 😢😢
በርትተሽ ፀልይ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ሎተሪ አይደለም።
ከሕይወቴ 1/ የምነግርሽ ገንዘብን ከትዳርሽ በላይ አታስበልጪ አትውደጂ
2/ በትዳርሽ ውስጥ በነገርሽ ሁሉ ማንንም (እናትንም) ቢኾን አታስገቢ
3/ በሰው ትዳር አትግቢ ቢጣሉ ችግራቸውን አትስሚ ለሌላ ለትልልቅ ሰው ንገሩ በይ!
@@tersite858 አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤️❤️💕
አይዞሽ ሁሉም አንድ አይደለም ወደ ፋጣሪ ፀልይ።
ayzosh, don't be afraid there is a wonderful husband and wife in the world
አይዞሽ አትፍሪ ትዳር መልካም ነገር ነው:: በተቻለሽ መጠን እግዚአብሔርን የሚያውቅና የሚፈራ ቢሆን ጥሩ ነው ለዚህም ፀልዪ:: ሌሎቹ እንደፃፉልሽ በትዳርሽ መሀል ከእግዚአብሔር በቀር ማንንም ጣልቃ አታስገቢ እናት አባት እህት ወንድምም ቢሆን አደራ! እግዚአብሔ የተባረከውን ያጋጥምሽ🙏
አለምዬ እኳን በደና መጣሕ ከስራባርደረቦችጋፈር። ተባረክ። የሚገርም ትትሕናክ ትግስት የማዳመጥ ትግስት በጣም በጣም የሚገርም ካሊቴ ነዉ ያለሕ ❤
በስደት አለም የምኖሩ እህት ወንድሞቼ የማታ እጀራ ይስጣችሁ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አሜን❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen 🙏 bless you
አሚን የኔ ዉድ
አሜን
አሚን
ሰላምወሰን ሰገድ እንካን አረፋችሁ እረፍት በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ እንደናንተ አይነት ስራ ያለው አንዳንዴ እኔ ለናንተ ድክም ይለኛል የሰውን ችግር ቁጭ ብሎ መስማት ከተናጋሪውየበለጠ ለአዳምጩ በጣም ይከብዳል በርቱ ሁላችንም የራሳችን ከባድ ታሪክ አሳልፈናል :የህች ምድር ፈተኝ ነች በርቱ የኢትዮጵያ አባቶች አብዛኛዎቹ መውለድ እንጅ ማሳደግ አያውቁም ሁሉን ተሸካሚ እናት ብቻ ነች
የኔ ወንድም አታልቅስ 😢😢ኡፍፍፍፍ ወንድ ልጅ እኮ ካልባሰበት አያለቅስም
😅😅😅😅 የአለም ወንዶች በማህበር ተደራጅተው ባለቀሱ! አፈር ይብሉና!
@@batenoshmelakeselam6384ምነው ይህን ያህል?😂😂😂
የአባታችሁ ባህሪ ከሳቸው ጋራ አብሮ ይቀበር ወደ ዘራችሁ አይተላለፍባቹ ያሳለፋችሁት በጣም ከባድ ግዜ እንደሆነ መገመት አይከብድም
ከባድ ነው የኛም አባት ሳያስተዋውቀን መተ ተፈላልገን ተዋወቅን ሀብት የለ ንብረትየለ ተሥገን ግን ደሞ እናታችን ስትሞት ታላቅ ወድሜ አግብቶ እኛን በታትኖ እሡም በትዳሩ ሳይደሠት እኔም ተሠድጄ እድሜዬን ልጅነቴን ጨረስኩ ለታናናሾቼ መሥዋት ሆኜ አለሁ በስደት ግን ተመስገን እሡም አለ እኛም አለን ብዙ እራስ ወዳድ መሆን ከባድ ነው አለምዬ እድሜ ይሥጥህ ብዙ እንማራለን ገና
አይዞሽ የኔ እናት አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ናት😢😢
😢😢😢😢😢😢😢እናት ከሌለች ሂወት ከባድ ነው ያውም እናተ ብዙ ስለሆናችሁ ትተዛዘናላችሁ እናት እምየ ክፍ አይንካሺ እማየ አየ እናት እናት አላህ ሆይ የእናቴን ክፉ እዳታሰማኝ እናት የሞቱባቸው ብዙዙዙዙ የማቃቸው እደት እደሚያሰቃያቸው ወላሂ ውስጤ እደት ስብር እደሚል አይይይይይ ዱንያ አላህ ሆይ እጀራ እናትም እዳታረገኝ ልጆቸንም እጀራናት እዳታሳይብኝ ያከሪም😢😢😢😢😢😢😢😢
እወነት ነው እናት የሌለው ልጅ ይከብደዋል።አባት እንደእናት አይሆንም።
እንደው ታድለሽ ይሄን የመሰለ ወንድም ስላለሽ ዛሬ እኳ የእናትልጅ ሆነ አልሆነ አብሮ አይቆምም አምላክ የፍትህ ባለቤት ይርዳችሁ።
እውነት ነው በጣም እረፍት ያስፈልጋችኋል 💙 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏 በጣም ከባድ ነው የብዙ ሰው ታሪክ መስማት መፍተሄ መስጠት እና ማማከር እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 እንዴት ነው የቴራፒውን አገልግሎት ማግኘት እሚቻለው
ፈጣሪ አያጋልጠን እንጂ ህግ አለ ማለት ከባድ ነው
የእውነት አምላክ ይርዳችሁ 😢
ዓለም ሰገድ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤
እጅግ በጣም ልጅ ሆኜ ነው እናታችን የሞተችው ከእዛ አባታችን አባቱም የነብስ አባቱን ይዘው ሌላ እንዲያገባ ቢጠይቁትም በተአምር ልጆቼ የእንጀራ እናት አያዩም ብሎ በስራም ጥሩ ገቢ ስለነበር ሳንቸገር ደክሞ እስኪሞት ድረስ አሣድጎናል ፈጣሪ ነብሱን ይማረው
ጀግና አባት
አይግዜ እንዲአይነት በሽተኛ አባት 😢😢 ልጆቹም በህይወት እያለ ስለንብረት መጠየቅ በጣም ያማል ንብረት እንዲ ያስጨንቃል አረ ፈጣሪን መፍራት ያጠፍው ድርዬ አባት ነው ብቻ ያወዛግባል 😢😢😢😢
ምን ያድርጉ? ሼባው ካሳ መክፈል ሁሉ ነበረበት::
እግዚአብሔር የአባታችሁን ነፍስ አይምርም ስንቱን ጉድ ስማን ዝንድሮ 😢😢
ምን አይነት ባለጌ አባት ናቸው እኔ ብሆን አባቴ አልለውም ይሄን እራስ ወዳድ አባት ልጆቹ በጣም ጨዋ ናችሁ ይህን የቻላችሁ
ፕሮግራማችሁ በጣም እስተማር ስለሆነ
እግዝሀብሄር ይባርካችሁ
አረ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ አባትየዉ ሴትዮዋም የእግዚያብሄር ፍርድ ይዉረድባት
አለምሰገድ የአንተ ስብእና ምርጥ ጋዜጠኛ ኮነህእግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት እናቴ ከሞተች በሀላ ሌላ ሴት አላገባም ስድስት አመት ሆናት እናቴ በጣም ከባድ ነው የእናተ አባት
ጥቅመኛ አባት ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸው አንድ ይሁን ሁለት ይህን ሁሉ ማንጋጋት ሴሰኛ
የአበሻ አባቶች እጅግ መጥፎች ናቸው በብዛት 💔💔💔💔😨
ኧረ አለም ሰገድ የኛ ቤት አይነት ጉድ ነዉ ዲላ እኔም አነንድ ቀን የኛንም እዉነት አለም እንዲሰማ እንፈልጋለን አባቶች አንድ ቦታ ተረጋግታችሁ ተቀመጡ 1000 አመት አይኖርም የልጆቻችሁን ንብረት ትላንት ለመጡ አታስበሉ።
ሚድያ ሁሉም ስለማይወጣ እንጂ ስንት ቤተሰባችን በየ ክፍለ ሃገሩ አልቅሰዋል ከቤተሰቦቼ ጀምሮ
አባቴ ነፍስህን ይማር ሁሉ ነገሬ 😭ሰው ሁሉ አባት ከባድ ነው
60% የኢትዮጵያ አባቶች በሙሉ እራስ ወዳድ ናቸው የመጀመሪያ ሚስት ስትሞት ወይንም ተጣልታ ስትወጣ ማግባት ሲፈልጉ የልጆቻቸውን ንብረት መለየት ና የኑዛዜ ባህል ቢኖር ጥሩ ነው አለበለዝያ ሁሉን ነገር አበለሻሽተው ይሞቱና ልጆች ከእንጀራ እናት እና ድጋሚ ከተወለዱት ጋ በክስ መከራ ማየት ነው ለራሳቸውም ሀጢያት ነው
በጣም እረፍት የስፈልጋችኃል❤❤❤❤❤
እናንተ በጣም ጀግና ልጆች ናችሁ ። ጥሩ እርአያ የምትሆኑ። God bless you.
ሰላም ፡ አለምሰገድ ፡ እግዚአብሔር ፡ ረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናን ፡ ይስጥህ ፡፡ ድምፅህ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍትህ በእኩል ይሰጣቸው ፊርማውም ይጣራላቸው እ/ሔር ይርዳችሁ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን አመሰገንኩኝ ያለ አባት ጠንክራ ሌላ ሳታገባ ላስደገችን
እረ በማሪያም የኔ የልጄ አባት እንዲ በየቦታ ነው የሚወልደው ንብረቶቹ ሁሉ በስሙ አያደረግም ነጌ የኔ እጣ ፋንታ ይሄ ነው 😢😢
እኔ የማቀው አንድ ሰው ነበር 18 ሚስት የነበረው ግን ከመሞቱ በፊት ነገሮችን አስተካክሎ ስለነበር የሞተው አሁን ላይ ከተለያዩ ሚስቶቹ ከነበሩት የወለዳቸው ልጆች ተከባብረው ተሳስበው ነው እየኖሩ ያሉት አባታችሁም በተሰጣቸው የመኖር እድል ይሄን አርገውት ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሰው ፊት ባልቀረባችሁ ነበር
አይ አለምሰገድ ግራ አጋብተው ግራ ገባን አወን ያለ አይመሰለኝም በተለይ አባቶች ብዙ ችግር ለልጀች ለሚሰት ያስተላልፋሉ አለም ከጥሩነት ቡዙ ቢያገቡም ምንም ችግር የለውም ያልከው ይሰተካከል እያየን ልቦና ይሰጠን ነው የሚባለው❤
እናንተ የደረሰባቹን ፈተና አላህ መፍቴውን ያምጣላቹ እንተ በደለን ያላቹት አባታቹን ነው እኔ ደሞ የባለቤቴ ጓደኛ አንድ ሴት ነበረች ታገባለች ትፋታለች እኔ ሚሥቴን ከሷጋር ጓደኝነት ካልተውሽ ቤቴን ሽጬ ሌላ ሰፈር ነው የምንሄደው ብዬ በሥንት መከራ አራራኳቸው በቅርብ ጊዜ ለ8 ኛ ጊዜ አግብታ ከሱጋም እንዳልተሥማማች ነው ሱብሃን አላህ ምን አይነትተፈጥሮ እንደሆነ አላቅም አላህ መረጋጋትን ይሥጠን
እነዚህ ልጆች ትክክል ነቸው ምክንያቱም ልጆቹ መካፈል ያለብይቸው ህጋውት የሆነውን መሬት ነው ያ ነው መሆን ያሉበት ትክክል ነቸው
እንደዚህ አይነት አባት እንኳን ደፋው ለናንተ የአይምሮ ተፅኖ አድርሶባቸዋል አይዟችሁ
በጣም ያስተምራል ደንዝዘን ምንም አይመጣም ብለን ቁጭ ላልነውም ያነቃል አሁንስ እንዲህ በሰማው ቁጥር ሕጉም ላይ መተማመኔ ቀነሰ አንዳንዴ ንብረቱ/ገንዘቡ ሳይሆን እናት በይህወት የደከመችን ንብረት ለምትመኘው ለልጆቿ እንዲውል ማረግ እንጂ ተበትኖ እንዲቀር ለማየት ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እርግጥ ነው "ሙት አይወቀስም" እየባልን ነው ያደግነው፡፡ ነገር ግን አፅማቸው አያርፍም፡፡
እፍፍፍፍ ልጆቹ በጣም ያሳዝኑት ይቺ የመጨረሻ ሚስት የተሰጣትን ብቻ ተመስገን ብላ መቀብል ትታ ትከሳለች ባለጊ ስግብግብ ናት
ሰዉዬዉ በዝሙት መንፈስ እንደተያዘ እኔ የምረዳዉ። ባጋጣሚ አንድ ጊዜ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ቆይቼ አንድ ሰዉ በዚህ አይነት ችግር የተያዘ ሰዉ አግኝቼ በፀበል እና በፀሎት ሀይል ድኗል ስለዚህ ሰዉዬዉ ከባድ ችግር አለበት ወደ ፀበል ዉሰዱት ነፍሱን እንኳን አትርፉለት።
ሙቶል እኮ ሰውየው እሬሳውን ነው እዴ የሚወስዱት
አይዟችሁ ወገኖቼ። ደግነቱ አሁን ያ ሁሉ ክፉ ጊዜ አፏል። ቀሪ ዘመናችሁን እንዲህ እየተደጋገፋችሁ ለማሳለፍ ሞክሩ።
እውነት እንዳላችሁ ያስታውቃል
የወታደር ባህሪ ተመሳሳይ ነው በሄዱበት አንድ አለ እና ብቻ በቃ ከባድ ነው ብዙ ሰወች ይሄን ታሪክ አልተናገሩ እንጂ ሞልትዋል ብቻ ንብረት የወታደር ሚስት ልክ እንደሞተ ሚስት ነኝ ልጅ ነኝ ብቻ ከየቦታው ይወጣሉ እውነት ያሳዝናል
አይዟችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከባድ ነው
አጠቃላይ 720 ካሬ ከሆነ መጀመሪያ ለ2 ሲካፈል 360 ካሬ የእናታቸው ድርሻ ነው:: ከዚያ በሗላ የአባታችውን ተራ እንደሌሎች ልጆች የሚደርሳቸውን አምነው መቀበል አለባቸው፤፤ ልኬት ያሉት ደግሞ ከመደበኛ ቦታ ጀምሮ( አዋሳኙ መደበኛ አቀማመጥ) ካለብት ይነበባል :: ከካርታ ልኬት የተረፈ ቦታ ህጋዊነት ስለሌለው የከተማው መሬት አስተዳደር ከፍቤት ጋ መርምሮ ወደ መሬት ባንክ ያስገባል ወይም ይገባዋል ለሚለው አካል ያስተላልፋል
አባቴ ተቸግር ደክምህ በስረአት አሳድገኽናል እርጅሜ እድሜ ጤና ያድልንህ ፈጣሪ ጨረሶ ይማራህ😢😢አባ እወድለሁ❤❤የናተም ቤት ፈጣሪ ያስተክልላችሁአይዛህችሁ
እናንተም ወንዝ ዳር ያለው ትርፍ ቦታ ወደናንተ እንዳሆን እና ከተሰጣቸው ደሞ የናንተን ይቀንሳል ግን የአባታችሁ ጸባይ ነው መጥፎ ወላጅ ነቀርሳ ጥሎ ይሄዳል ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሴት ልጅ ተባረኪ ቁርባን ታስቆርቢያለሽ የእጅሽን አግኚ
የልጁ ድምፅ ሲያምር
10 OR 11 ሚስቴች😮ከባድ ነው እስኪ ልስማው አለም ሰገድ እንኳን ደህና መጣህ
ዉርስ የሚባለዉ ቋንቋ ስሰማዉ ያመኛል የሰንቱን ቤተሰብ ፍቅር የሚሳጣ ነዉ
የሰውዬውን ጆሮ ያመመው የጦር መሣሪያ ድምፅ ሳይሆን የሴቶች ጩኸት ነው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂በትክክል
እባካቹ ያረፈ ሰው አንስተን አንጣል እስኪ እኚህ የሀገር ባለውለታ ተዋቸው በሰላም ይረፋበት ንብረት እንደሆነ ሁላችንም ትተነው ምንሔደው እሳቸውስ ያረፉበት እንዲህ ነው እንዳነው ብለን ነገ እኛስ ስንሔድ ምን ሆነን እንደምንሄድ እናውቃለን? ነብሳቸው በአፀደገነት ይረፍ።🎉🎉🎉
ነገ ምንነሳበትን ነገር ዛሬ ነው ምንተገብረው ለልጆቹ ክፍ የሆነ አባት ለሀገር መልካም እንዴት ይሆናል ሀገር ማለት ህዝብ ከሆነ ህዝብ ደግሞ ከ ቤተሰብ ይጀምራል መልካም ለመምሰል ያልሆነ ፍርድ መስጠት የለብንም
በጣም የሚያሳዝ ቤተስብ ነዉ።
አባትየዉ ለራሳቸው አጢያት ነዉ ስርተዉ ያለፊት እንደ ስዉ ስናስብ።
ሴቶቹ የሚገቡበት ቤት ያችኛዋ ለምን ወጣች ብለው እራስን ማክበር ቀረ ማለት ነዉ አስር ሴቶች በጣም ያሳዝናል።
የሞች ልጆች ልባቸዉ ደምቶ mentally they hurt very sad😭💔
አይዞህ ወድሜ አታልቅስ እግዚያብሄር መልካም ነው
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
ሰ❤አ❤ወ
ሰላህሁ አለህይ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
Welcome back, Alex and team 👏
መግቢያው ያዛዝናል😢
እስኪ ልስማው!