ታሪኬን ለፊልም አበቃዋለሁ || አስደናቂ መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ ክፍል-2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 кві 2024
  • Best love story of the year. Part-2. የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ። ክፍል-2። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    ከፍቅር እስከመቃብር የማይተናነስ የአመቱ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ክፍል-2
    የመጀመሪያዬ ነሽ የተባለችዋ ልጅ 9ኛ ሆና ራሷን አገኘችዉ
    3ጊዜ ሽማግሌ ተልኮባት ልጅህን ለልጄ ተብላ ያላገባችዋ ልጅ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ።
    ታሪኬን ለፊልም አበቃዋለሁ! አስደናቂ መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ።
    የዚህን ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ሊንኩን ከስር ያገኙታል
    • ከፍቅር እስከመቃብር የማይተናነስ የ...
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና Whatsapp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

КОМЕНТАРІ • 249

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  2 місяці тому +19

    ታሪኬን ለፊልም አበቃዋለሁ! አስደናቂ መስዋእትነት የተከፈለለት የፍቅር ታሪክ።
    የዚህን ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ሊንኩን ከስር ያገኙታል
    ua-cam.com/video/IS4VHu4twF8/v-deo.html

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 2 місяці тому +3

      ምንም ፍሬነገር የለውም ማንዛዛትየበዛውነው አጠር መጠንብታደርጊው

    • @tsigedesta4701
      @tsigedesta4701 19 днів тому

      ​@@hshhehsge7113ቷዑ

  • @tigistejima1991
    @tigistejima1991 2 місяці тому +72

    ታሪኩ በጣም አስመሳይነት ይበዛዋል እንደምታወሪው ጨዋ ሴት ብትሆኝ ከባለትዳር ጋር አታወሪም ነበር እሱ መትቶ ታሪክሽ ቢወራ ሌላ አንሰማለን ፍፁም ነኝ አልሽ በጣም ሴት ልጅ ካልፈለገች አንድ ቀን እንኳን አታወራም

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 2 місяці тому

      Yess

    • @kokkywonde4850
      @kokkywonde4850 2 місяці тому

      Betikikil👍👍👍

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 2 місяці тому +5

      exactly..ራሷን በባዶ ቆለለችው...ቸግሯት እየሰራች ከወደደችው እና ላግባሽ ሲላት አይ አልኩ አላለችም..የማይመስል ውሸት😅

    • @zeyenyadawud9443
      @zeyenyadawud9443 2 місяці тому +1

      ደሞም እጂ አካበደችው መገን ሴቱ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 2 місяці тому

      😂😂😂 ትክክል እኔም በተክሊል ያገባች ሴት ከባሌ ሲጀናጀኑ አግኝቼ ከኔ በላይ ንፁህ የለም አለችኝ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 місяці тому +25

    ስህተት ሰርተሻል ካፒቴኑ እንዳገባ እያወቅሽ እንደምትወጅዉ መናገር አልነበረብሽም እሱ ላንቺ ያለዉን ስሜት እያወቅሽ እንደምትወጅዉ መንገርሽ ትዳሩን ፈቶ ሊመጣ እንደሚችል ማሰብ አያቅትሽም።ሲቀጥል ይሄኛዉ ጋርም እህትና ወንድምነቱ ያበቃዉ ቤት ተከራይተሽ መኖር ስትጀምሪ አብሮሽ ማደር የጀመረ ጊዜ ነዉ።ስራ እስከምትይዢ ድረስ ባለዉ ታሪክሽ ግን አደንቅሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 місяці тому +40

    ፍትህ ለካፕቴኑ ሚስት😂😂

    • @TinaDusseldorf
      @TinaDusseldorf 2 місяці тому

      😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 місяці тому

      😅😅😅😅 ኧር ጉድ በል ጎንደር

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 2 місяці тому

      በጣም በተክሊል አገባሁ ብላ ቤት ላለችው

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 2 місяці тому +2

      አይ ካፒቴን ባል ያለሽ ጉድ በይ ደሞ ጎረቤቴ አለ አይይይይ ወይንዬ ጉድ ሆንሽ

    • @hirutnigate7156
      @hirutnigate7156 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @user-mesait.
    @user-mesait. 2 місяці тому +18

    አንቺ እራስሽ ግራ ግብት ያለሽ ነሽ የፍቅር ግንኙነት የለንም ትያለሽ እህ እንደገና እንተሻሻለን እንላፍለን ግን እሺ አላልኩትም ከወሬ የዘለለ ነገር አይደለም ምናምን ትያለሽ,, ሁልምቱንም ትወጃቸዋለሽ መወሰን ከብዶሽ ነበር፣አንዳንዴ እራቅ ብለን ግዜ ወስደን ከራሳትን ጋር ማውራትና እራስን ማዳመጥ መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @helulove8941
    @helulove8941 2 місяці тому +43

    እንደኔ ደሙ የፈላ ማነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Місяць тому +3

    እናቱ በጣም እራሥሽን እደጨዋ አዬሽ እኛ አድ ጠሮብን ከባለትዳር እሥከላጤ እዬተጀናጀሽ ወሬ ታበዠአለሽዴ ጥረትሽን ሣላደቅ አላልፍም ከቤት ሠራተኝነት እሥከመምህርነት ጀግና ነሽ ፍቅር ታሪክ ምናምን ያልሽው ግን እሀ አያነሣም 😌

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 2 місяці тому +15

    በጣም ተጋነነ ታሪኳ

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 2 місяці тому +7

    ኮሜታሮች ግን ታሳዝናላችሁ 😢ህይወት ይቀጥላን የኔ ቆጆ አ ይዞን ዛሬም እደ ትናትናው ጠካራ ሁኝ ሁለቱንም ወንዶች ከህይወትሽ አስወጭ አድረሻ ቀይሪ ህይወት ይቀጥላን😢እኔም 8አመት እያፈቀርሁት አለሁ አለሁ❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww Місяць тому

      እውነት ብለሻል እሚገርመው አብዛኛው መጥፎ ኮሜንት የሚሰጡት ሴቶች ናቸው በኔ በኩል በጣም ጠካራ ሴት ናት

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 місяці тому +17

    የኛበ የብሳል ይህንትረኪምርኪ ጊዜያችን ማጥፉታችን ደግሞ ራሶን ታካብዳለች

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 2 місяці тому +1

      ቀለደችብን😢😂

    • @msm5155
      @msm5155 2 місяці тому

      Thank you you right it’s nothing

    • @Future979
      @Future979 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 16 днів тому

      በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮😮

  • @rahelsolomon8763
    @rahelsolomon8763 2 місяці тому +7

    ላንዱ ስጋዋን ለሌላው ልቧን 💔💔

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 2 місяці тому +16

    ውሸት እና ጉራ የበዛበት ታሪክ

  • @zufansolomon7684
    @zufansolomon7684 2 місяці тому +28

    ታሪኩ እንኩዋን ለፊልም ለልብወለደም አይሆንም

    • @msm5155
      @msm5155 2 місяці тому

      Right it’s zibazinkeeee

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +17

    በራስ መተማመን ይልካል ይሄ ነው ካፒቴኑን 24ሰአት አውራዋለሁ ትላለች ምን ስለሆነ ነው የሚያጠፋው ውሳኔ አታውቂም ሁሌም በ2ወይም 3ማልያ ለብሰሽ መጫወት ነበር የምትፈልጊው ያንን ያክል ጊዜ ካፒቴኑን ማውራት መጀመሪያም አገባሁ ሲልሽ ስልኩን ብሎክ አድርገሽ ወደ ኑሮሽ መቀጠል ነበር ደግሞ ልጁም አላመነሽም የምታደርጊው አረካትን አለፈሽ ደግሞ ታስቀይሳለች አንዴ አያውቅም አንዴ ነገርኩት አለምዬ አልነገርኩትም ግን ብዙ ሰአት አወራዋለሁ ነው እኮ ያለችው

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 місяці тому +17

    አብሮሺ የተማረው ልጂ ግን የተረገመ ነው የማስመስልን ጥግ ነው ያየሁበት ምን አይነት ሰው ነው ግን አንች ለካፒቴኑ ደስታ ብዬ ብዙ ነገር ሆንኩ አልሺ ለሱ ደስታ አንችን ማግኘት ይመስለኛል እንዴት ሆኖ ነው ደስተኛ የሚሆነው ለትዳሩ ያለሺን ክብር አደንቃለሁ ግን ማግባቱን ስታውቂ ጭራሺ ባትነግሪው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ያንች መንገር ነው ትዳሩን ልፍታ ና ልምጣ ያስባለው

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 2 місяці тому

      ዝም ብላ ነው ምትቀባጥረው..ያላትም አልመሰለኝም

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b 2 місяці тому +3

    መጀመሪያውን ደስ ብሎኚ ስምቸው ነበር ሁለተኛው ግን ዝብርቅርቅ ያለ ያልተጣራ ወሬ ብቻ ቋቅ ዘጋኚ ዘጋኚ 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @genilove5414
    @genilove5414 10 днів тому

    ኸረ ኮሜቶች ተው እኔ ልጂቱን በጣም ነው የማደንቃት እህቴ ከሁለቱም ውጭና ፀልይ የተሻለ ህይወት ታገኛለች የኔም ህይወት ነው ብዙ ነገሮችን አልፌ መጥቸ መጨረሻየግን ለማይገባው አስመሳይ ሰው ነው የሆነው ልፋቴ ወንዶትን ማመን ቀብሮ ብቻ ነው

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 2 місяці тому +10

    አይ አለምዬ በጣም ያናደደችኝ ሴት ናት የውሳኔ ችግር አለባት ምን ወንድ እያጋጋች ጨዋ ነኝ አይገባኝም ።

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 2 місяці тому +15

    my comment is the same this time too...ልጅቷ ሌላ አለም ላይ ናት..ምኑ ነው ይሄ ፍቅር እስከመቃብር..በጣም ተምታቶባታል...ጭራሽ movie ልታሰሪ...pls አሁን ራሱ ያቃጠልሽን ይበቃል...ቅብጥርጥር ያለ ታሪክ

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 2 місяці тому +15

    በለዉ ሳክስ እራስሽን አካበድሽ😂😂 ላግባሽ ያለዉን ሰዉ ካገባ ቧሃላ አፈቅርሃለዉ ማለት ትዳርህን በትን ነዉ😂 ደሞ በፊልም ትለናለች😂 እግር ሰቅሎ እህት እና ወንድም😂😂😂

  • @user-zg8cy9ty6c
    @user-zg8cy9ty6c 2 місяці тому +8

    የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ ነኝ ገና ዛሬ እድል ገጥሞኝ ሁለተኛ ኮማች ነኝ ❤❤❤❤

  • @Future979
    @Future979 2 місяці тому +5

    ልጅቷ እልል ያለች አለሌ ናት
    ዝም ብላ ጨዋ ጨዋ ያጫውታታል

  • @mefmg2262
    @mefmg2262 2 місяці тому +8

    ወሪ አጠር ሲል ነው ሚጥመው አንቺግን ትርኪምርኪውን ሁሉ ነው ምታወሪው

  • @saras7056
    @saras7056 2 місяці тому +13

    Turinfa sera fet

    • @msm5155
      @msm5155 2 місяці тому

      Thank you she is turinafaaaa

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 місяці тому +4

    የኛን ኮመንት እንዳታነቢ ዝም ብለሽ አፍቅሪ እሺ ገለቴ😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች የህይወት ታሪክ ዶክመንተሪ ይሰራበታል አትበጥረቂ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 місяці тому +3

    አሌክስ ይሄን ጸረ ሰሴት የሆነ ልጅ አድነህ ይዘውና ምክር ብጤ ስጡት አለበዚያ ሴቶችን እህቶቻችንን አጔጉል ያደርግብናል

  • @user-qb9cj4qg4t
    @user-qb9cj4qg4t 2 місяці тому +3

    እህቴ. እህቴ. እህቴ. አንድ ነገር. ልምከርሽ. እንች. ትልቅ ልጅ ነሽ. በእውነት. እልሻለሁ.
    ከቤተስብሽ ታረቂ. በእውነት.
    የኦርቶዶክስ. ልጅሽ በንስሃ. ፣ በሱባኤ የልብሽን. መሻት ይሞላልሻል.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 дні тому

    እህቴ ሁሉም የሚያሳልፈው ነገር ነው ወደ እራስሽ ተመለሽ ከ0ጀምሪ

  • @SelamawitTsegaye
    @SelamawitTsegaye 2 місяці тому +5

    ይሸክካል ታሪኩ

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 2 місяці тому +9

    Sorry to say this but t she was playing a game I can tell you she is hiding something us well I can't blame the guy 😢

  • @RDh-gb6vr
    @RDh-gb6vr 2 місяці тому +3

    በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ዛሬ ዝብርቅርቅ አለብኝ

  • @istme4224
    @istme4224 11 днів тому

    ለፍቅር መስዋት።አልከፈለችም ግን።እራሷን።ለማሸነፍ ታግላለች ጎበዝናት

  • @hewanweldesemayait886
    @hewanweldesemayait886 2 місяці тому +12

    ጉራሽ በጣም ያቆለሸልሻል ምንም እውነት የለውም

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 2 місяці тому +3

    ያሰለቻል

  • @user-fl7yf9mx6b
    @user-fl7yf9mx6b 2 місяці тому +1

    አሌክሶ ክፍል ሁለትን ግን በምን ትግስትክ ነው የስማካት 😂😂😂😂😂ውይ ውሽት ግን ሲያጠላ እንደምትዋሺ ያስታውቅባታል

  • @romanbelayneh9646
    @romanbelayneh9646 2 місяці тому +2

    ወዝ የሌለው ታሪክ

  • @Beliye
    @Beliye 2 дні тому

    Yene ehit anchi betam jegna ena yewusane set nesh amnalew tiru hiwot yitebkshal gin yalefewun lemersat mokri

  • @kiroswase876
    @kiroswase876 2 місяці тому +6

    ከ እናቱ ጋር ጥሩ ግንኙነት ከሌለው ወንድልጅ አምልጭ.!!

    • @ElsaGubayi
      @ElsaGubayi 2 місяці тому +1

      እውነት ነው ማርያምን ለናቱ ክብር የሌለው ወንድ ለሚስቱ ክብር አይኖረውም

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 2 місяці тому +4

    አሌክስ እባክህ ልጅቷ ምንም አቋም የላትም ምክንያቱም ካብቴኑን ሚስት ካገባ በኃላ ሌሊቱንም ቀንም ይደውላል ይኽኛውም እውነቱን ነው ጥፋቱ ያንቺ ነው

  • @mami9842
    @mami9842 Місяць тому

    ፍተህ ለጆሮአችን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 26 днів тому

    Btam yasznal .endzhe ayntun ngrun maktelenew.besheta syzot ykeral.betam ysaferal yswe heywet mavelshet

  • @user-vy3nm8cw9b
    @user-vy3nm8cw9b 2 місяці тому +17

    ራስዋን አካብዳ ነው የምታወራው በዛ ላይ ታንዛዛዋለች

    • @chefgeni7700
      @chefgeni7700 2 місяці тому +1

      Exactly 😂

    • @shwaalem6542
      @shwaalem6542 2 місяці тому +1

      Yes 😂 she is in the relationship 😂 but she say my friend

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 2 місяці тому +1

      Yahh😂😂😂

    • @amentube2416
      @amentube2416 2 місяці тому +3

      እንዴት አታካብድ እንደ ዳይኖሰር የጠፋ ድንግል እኮ ነበር የተሸከመችው, እናተ ሸክማችው የከበዳችው ነይ ወደኔ ብሎ አራገፈላት እንጂ😏😏😏😏😏😏

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 місяці тому +1

      ​@@amentube2416ሀሀሀሀሀ አረ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @girumsew6094
    @girumsew6094 2 місяці тому +1

    ልጅቷ ግን የክፍል አንድን comment ብቻ ብታነብ ይሻለታል 😂

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 місяці тому +3

    ወይኔ እንዴት በጉጉት ስጠብቅ እንደነበር

  • @RDh-gb6vr
    @RDh-gb6vr 2 місяці тому +2

    እንደሚወድሽ እያወቅሽ ያገባን ሰው ረጅም ሰአት ማውራት ስህተት ነው ልብሽ 2ቦታ ነው ይቅርታ ልብሽ ውጭ ስጋሽ ቤት ያለው ልክ ነው

  • @user-fb4pi6wl2g
    @user-fb4pi6wl2g 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @feven1919
    @feven1919 2 місяці тому +4

    ኡፍፍፍፍፍ ጎበዝ ሆነሽ እያረ ግን አዝግ ነገር ነሽ ቪታሚንማ ብትወስጂ ይመከራል

  • @amalal3376
    @amalal3376 2 місяці тому +1

    እራስሽን ለማሸነፍ ያደርግሽዉን ጥርት አደንቃለዉ ፍቅር ገፍተሻል ፍቅር ከምንም በላይነዉ ምንያንስሻል እህቴ❤❤

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Місяць тому

      Dege adergchi wed lji sijemer feker ayawkum😡

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 2 місяці тому +5

    እሶም እኮ አምስተኛዋ ነው።😂😂
    just a joke

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +8

    ምን በወጣን ስንት አይነት ታሪክ እያለ አብረሽ እግር ለሰቀልሽለት ሰው ካደኝ አቆሰለኝ ስላልሽ አንዴ በሬዲዪ አንዴ በፊልም የምናየው የቤተስርብሽ ስብራት ነው ለዚህ ሁሉ ያበቃሽ ሲቀጥል አረብ አገር ርልሄድም ብዬ ምናምን ትያለሽ ማስተርስ ይዘው ተሰደው ቤተሰብ ሀገር ወገን የሚረዱ እንዳሉ ሰክሰስ ፉል ሕይወት እንደደረሱ አላየሽም ስለዚህ ሕህቴ ዝም ብለሽ የራስሽን ታሪክ ዘብዝቢ ሲቀጥል ይወደኛል አውቃለሁ 7አመት አፈቀርኩት ተቃጥልኩ ውሸት ነው ፈልገሽው አላገኘሽውም ለምን ለሰውየው ብታስቢ ኔቨር ኤቨር ካገባ በጛላ ይሰቃይ ብለሽ አትናገሪም ነበር ካገባ በጛላ አፈቅርክ ነበር ማለት ትዳርክን ፍታ ወይም በጥብጥ ነው ለምን እውድሻለሁ ላግኝሽ እያለሽ ይንን ያክል ጊዜ ጠብቀሽ ሲያገባ አፈቅርካለሁ ማለት ልብክ ይሸፍት በትዳርክ ላይ ንፋስ ይግባ ማለት ነው ገገማ

  • @raheltesfaye8386
    @raheltesfaye8386 2 місяці тому

    በዚህ ዘመን ያለ ወሲብ የምቆይ ፍቅር ስለሌለ በዙ ሰው ታሪኩን ለማመን ስቸገር አየሁ ለኔ ግን ጀግና ሰሴት የምታደርገው ነገር ስለሆነ እኔ በጣም ተረድቻታለሁ ከባለትዳሩ ሰውዬ ታሪክ ውጭ

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Місяць тому

    ግን ለምን ነገሩት እጭ 😢😢😢ስለ እናቱ 😢

  • @EkramHassen-ep6dp
    @EkramHassen-ep6dp 2 місяці тому +2

    ስተቱ ያችነው የልጁ አደለም አች በሱ ቦታ ብኮኝ ምታረጊአለሽ ስጋሽ አሱጋ ልብሽ አኔላቦታ ሰልክ እያወራሽ 24ሳአት ምን ይሰማዋል

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 2 місяці тому

    ይሄኛውን ልጅ አትወደውም ግን እንድርቃት አትፈልግም።

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Karismas22
    @Karismas22 2 місяці тому +1

    Yihe hula zibazinke mechereshawu 9th set negn lemalet newu🙈🤔

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 2 місяці тому +3

    ዘጠኚ አመት የማፈቅረው ሰው አለ በእርግጥ እሱም ዘጠኚ አመት ሙሉ አፍቅሪሻለሁ እርስቸሽ አላውቅም ትዳር እንመስርት ይለኛል ግን እኔ እንዳፈቅርኩት ብኖር ይሻለኛል አብሪው መኖር አልፈልግም
    ባይሎጂ ትምህርት የተማርን ሁሉ ተምረናል ያ ማለት ግን ባይሎጂ ስንማር እዛው ትምህርት ቤት ነው ትትነው የምንወጣው እንጂ ካወራነው ሰው ጋር እናወራለን ማለት አይደለም

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +1

      እረ ማማ ሁለታችሁም ሌላ ሕይወት በሕይወታችሁ ውስጥ ከሌለ አግቢው የዚች እኮ ፍቅር አይደለም በቀል ነው ሲያገባ ጠብቆ አፈቅርክ ነበር ከዛ በተክሊል ያገባን ሰው ልብ አሸፍቶ ከእግዚአብሔር ማጣላ የሰይጣን ስራ ነው አንቺ ግን ይሄንን ያክል ከቆያችሁ ተጋቡ

  • @adetub1854
    @adetub1854 2 місяці тому +2

    ጁስ ጠጪ😂

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t 2 місяці тому

    በነገራችን ላይ ልጁን አውቀናዋል
    ሲጫወት በነበረባቸው ሴቶች አሪፍ አሪፍ የተዘጋጀለት የሱን የሚያሰንቁ ትወናዎች አለ ያኔ ትወናው ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይቆማል ።
    የምን እያደባበሳችሁ የሰነ ልቦና አማካሪ ምናምን ትላላችሁ ሆን ብሎ በእህቶቻችን ተሰፋና ህይወት እየቀለደ እናንተም ቀልድ ጀመራችሁ 🤔
    የሆነ ሰዓት ያበቃል የቀለደበትን የሰው ህይወት ባላሰበው ወጥመድ ገብቶ ይተነፍሳል አለቀ።
    በእህቶቻችን ነው የቀለደው ቀልዱን እነሱው ይተውኑለታል።

  • @MeseluGuenanmimi
    @MeseluGuenanmimi 2 місяці тому

    Betame gurega neche dege arege

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 місяці тому +1

    እንዳልክዬ ያ ፊዚክስ የሚሉት ፍቅር አለቀ ወይ⁉️⁉️⁉️ ወይስ ወደ ኬምስትሪ ተቀየረ🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-ru8ml4on5c
    @user-ru8ml4on5c Місяць тому

    ግን እንዳንድ ኮሜንት የምትፅፉ ባትፁፉ ታታስራላቹህ እንደተባላቹሁ ዝምባላቹ እንደመጣላቹሁ አትፃፉ እጭ 😢

  • @eyeruskenaw6077
    @eyeruskenaw6077 2 місяці тому

    Alexe nice songs 😂😂😂❤

  • @elul367
    @elul367 2 місяці тому +2

    Tinish gira yegebaw tarik nw....gin lijitua temari eyalech ena sitadig tesekaytalech waga kefilalech enji....yemiwora yefikir hiwot yalat ayimeslegnim....only part 1 is real...2nd part lijitua yelelatin tarik nw yemitaworaw

  • @nigistboricho3718
    @nigistboricho3718 Місяць тому

    በጣም ጀግና ነሽ እ❤ህ❤ቴ❤

  • @Tayiba-oq4cx
    @Tayiba-oq4cx Місяць тому

    እሄምአለ ለካ

  • @tesemagadise8029
    @tesemagadise8029 2 місяці тому

    በጓደኝነት ዙሪያ የውሳኔ ሰው ነሽ ማለት ይከብዳል። በጣም ጊዜ ስለወሰድሽ ነው ውስብስብ ፈተና ውስጥ የገባሽው። እራስሽን ለመቀየር ያደረግሽው ጥረት ግን ይደነቃል።

  • @egegayehunigatu6826
    @egegayehunigatu6826 2 місяці тому

    Betam anadaj nat erasuan fitsum tadergalech

  • @salemayele4346
    @salemayele4346 2 місяці тому

    Kkk ye libeshen eyaderesh..ke liba alnberem..guwagecha nber gen sakesam nesh!!!!

  • @salamalomsalamalom3671
    @salamalomsalamalom3671 2 місяці тому

    እስከ ዛሬ ብዙ ታሪክ ሰምቻለዉ ሰምቼም አዝኛለዉ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ..... እንዳንቺ ግን ከመጀመሪያዉ እስከ መጨረሻዉ ያቃጠለኝ ሰዉ የለም ሚዲያ ላይ አይደለም ቡና ላይ እራሱ መቅረብ የሌለበት ወሬ ነዉ ምን እንድንማር ነዉ የቀረበዉ አልገባኝም??

  • @ZebenayMengistu-wb3nx
    @ZebenayMengistu-wb3nx 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤😢

  • @Future979
    @Future979 2 місяці тому +1

    ወንድሜ እያለ ች ምትናጭ ሴት አመጣህብን አይ አለምሰገድ

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 місяці тому

    ከንግግርዋ እሪሱ ስትረዳው ፌሬ ከርስኪ ነው። ምንም የሚጨበጥ የሌለው ዘባራቂ ናት እንኮን ለመፀሀፍ ለመስማትም አይጥምም። የአመቱ ምርጥ ትረካ ማለትህ እራሱ ይገርማል

  • @fikertebishaw
    @fikertebishaw Місяць тому

    ባክሽ ውሽማ ሊያደርግሽ ነው ካፒቴኑ ወዶሽ አደለም

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 2 місяці тому

    Degarege enkewan

  • @user-po1uu1ix6l
    @user-po1uu1ix6l 2 місяці тому

    Menew akabedesh yemer tarikesem anchim mozza asemesaye nesh duketam mehayem anchin bello awaki stasetella

  • @zemen5
    @zemen5 2 місяці тому

    Yebezgawochachen life endezehnew

  • @semrethaile2370
    @semrethaile2370 2 місяці тому +2

    የመጨረሻ ውስላታ ግራ የምታጋባ ወደፊት ውይም ወደሃላ የማትሂድ ልብዋ ለኣንዱ ስጋዎ ለኣንዱ ምትዳብር ዎፊፊ ሲቲ።

  • @nimatmuusaa-wr8oz
    @nimatmuusaa-wr8oz 2 місяці тому

    እኔ ምንም አልገባኝም ይሄ ታሪክ ክፍል አንድ እስከ ክፍል 2 አዳምጫለሁ ግን የተዘበራርቀ ነገር ነው ታሪኩ እስከመጨረሻ አዳምጫለሁ ግን አልገባኝም እንደኔ የሆናችሁ ሰው አላችሁ

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu9570 2 місяці тому

    She’s Very confused,and defensive እወደዋለሁ አልነግረውም,አግብታ ከሌላ ሰው ጋር ሌሊቱን ሙሉ ማውራት ደግሞ የውሳኔ ሰው ነኝ ትላለች

  • @user-gg4bb8ls5d
    @user-gg4bb8ls5d Місяць тому

    ምናምን በጣም ያስጠላል

  • @abdusala-cp3dk
    @abdusala-cp3dk Місяць тому

    እሱን አቅርቡልን

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 2 місяці тому

    በመጀመሪያ የምመክርሽ ነገር ለምን ትታመሚያለሽ እንኳን ፍላጎት ላልነበረሽ ሰው የምታፈቅሪውም ሰው ቀርቷል ሁለተኛ በሆነው ነገር የምታገግሚው በምክር አይደለም እሾህን በሾህ ነው ወላድ በድባብ ትሂድ ስራ ቀይሪ ብዙ የግል ትምህርት ቤቶች አሉ ለአስተማሪ ከዛም ትምህርትሽን አሻሽይ ሌላ ህይወት አዲስ ይኖርሻል እኔ ከአንቺ የተሻለ የሚፃፍ ታሪክ አለኝ በወንድ በኩል ግን ወደ ኋላ እንኳን አላይም ህመሙ ከባድ ነው ግን ምን ሆኜ ነበር እስክትይ ይረሳል አለበለዚያ በገዛ እጅሽ ቀሪውን ዘመንሽን ማበላሸት ነው

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake 2 місяці тому +2

    በጉጉት እየጠበቅን ነበረ

    • @user-zg8cy9ty6c
      @user-zg8cy9ty6c 2 місяці тому

      በጣም ጠብቄው ነበር የመጀመሪያው ነበርጅ የመሰጠኝ እሄ ብዙም አይደለም ለማንኛውም የውሳኔ ችግር አለብሽ ብዙም ማካበድ አያስፈልግም ኖርማል ነው

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb 2 місяці тому

    ልጃገረጅ ልጆች በከቱ አትስጡ ተጠበቁ የዚህ ታሪክ የተፈጠረው ያለ ጋብቻ ግንኙት ማድረጋቼው ለጸጸት ዳርጎታል

  • @Sinoritalove13jimin
    @Sinoritalove13jimin 2 місяці тому

    የታዘብኩትን ልንገራችሁ ላጤ እያለ እየለመነኝ አልመጥነዉም ብላ ተወችዉ እንደገና ባለትዳር ሲሆን እረጂም ሰሀት እናወራለን አለች ይሀ አይምታታም 😅

  • @amentube2416
    @amentube2416 2 місяці тому +3

    የፍቅር ፅኑ ሁሙማን ምሆነው ለ 2 ወር ነው ተመስገን ሰባት አማት it’s to much 🤔🤔🤔🤔

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 2 місяці тому

      አረ በሳቅ😂😂😂

    • @melessechdegu
      @melessechdegu 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @sisaynesh1816
      @sisaynesh1816 2 місяці тому

      መታደል ነው😂እኔ 8 አመት እዳፈቀርሁ አለሁ😔

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 2 місяці тому +4

    ከዚህ ፕሮግራም የተማረ አለ ?

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 місяці тому

    ይህንን ሰዉ ካገኛችሁት ሴቶች ተረባርባችሁ ንከሱት ፍቅር ለሱ በቀል ነዉ😫

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 2 місяці тому +1

    ዝብርቅርቅ ያልሽ ከመሆንሽ የተነሳ ልስልሽ ብሞክር እራሱ ኣልቻልኩም ያመቱ በጣም ደባሪ ወሬ

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 2 місяці тому

    ለትምህርት እና ለማደግ ያደረገችዉን ጥረት አደንቃለሁ ።
    በተረፈ ሌላዉ ታሪክክክክ, Strict ነኝ አላለችም 😂😂🤣

  • @eyerusalemluleseged4167
    @eyerusalemluleseged4167 2 місяці тому

    Please let her to finished oh my God

  • @zemenaymenkir5355
    @zemenaymenkir5355 2 місяці тому

    እኔ፡ ልል፡የምችለው፡ ሁሉ፡አማረሽን፡ ገበያ፡ አታውጧት፡ የሚለው፡ አባባል፡ ይገልፃታል፡ ፡

  • @JovaniBedelu
    @JovaniBedelu 2 місяці тому +1

    ቀባጠርሽ በጣም 😅

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 місяці тому

    ቀንተሽ ነው የታመምሽው???ወይስ ስለመጥፎ ስራው ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው

  • @jemilashow7669
    @jemilashow7669 2 місяці тому

    ምኑ ጉድ ነው😢

  • @semrethaile2370
    @semrethaile2370 2 місяці тому +1

    ኡነት ኣንችጋ ጠፍታ ኣለች የውሸት ታሪክ፡
    የልብሽ ክፋት ወደ ገደል ያስገባሻል።
    ሰው ብትሆኝ ይሻልሻል

  • @nimatmuusaa-wr8oz
    @nimatmuusaa-wr8oz 2 місяці тому

    እንደዛሬ ኮሜንት አንብቤ ስኬ አላውቅም

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 2 місяці тому +2

    የገባኝ ምናምን ምናምን የምትለው ብቻ ነው..ምናምን ምናምን ቲሽ

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 2 місяці тому +1

      አንጀቷ ይቃጠል ቀን ሙሉ ስቃጠል ዋልኩ ለዚህ ነው ወይ ሳምንቱን ሙሉ በጉጉት የጠበኩት በዛ ላይ ጊዜ ማቃጠሌ እቺ ጥንፌ 🤨🤨

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 2 місяці тому

    ጉራ ይበዛዎል አለም ትዕግስት???