ለፀጉር እድገትና ማብዣ ቅባቱ ውጤቱን ይዤ መጥቻለው ምርጥ ነው ለ 2ወር / this is the best hair growth oil!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 669

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +194

    ኢትዮጵያውያን እንፀልይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን💝💝 ቅባቱን ውጤቱን አይቻለው ወድጄዋለው ለዛውም ቀላቅዬው ነው

  • @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ከ9ቐ 3 роки тому +260

    ወገኖቸ ፆለት አድርጉልኝ እርጉዝ ነኝ 9ኝ ወሬ እየደረሰነው ስደት ብቻየን ነኝ ፆለታችሁ ያስፈልገኛል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +15

    መስኪዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ደሃው ምስኪኑ ህዝባችንን ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቅባት ነው ሞክረሽ ያሳየስን የናይላዬም ፀጉር ቆንጆ ሆኖአል እግዚአብሔር ባርኮ እና ቀድሶ ለቁም ነገር ያብቃልሽ እናመስግናለን ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hirutkekeba5768
    @hirutkekeba5768 3 роки тому +1

    በጣም ተመችኛለሽ የምታሳያቸው ውህዶችን ሁሉ ለራስሽ እየተቀባሽ ነው ምታሳይው እስቲ ለሚበጣጠስና ለሚነቃቀል ፀጉር መፍትሄውን አሳይን

  • @ዝናሽየማሪያምልጅ
    @ዝናሽየማሪያምልጅ 3 роки тому

    መሲዬ በጣም ነው የምውድሽ የእኔ ምርጥ አንቺ የምትለቂው ሁሉ ቆንጆ ነገር ስለሆነ በጣ ም ትመቺኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እምነትሽም ያስደስተኛል ውድድድድድ

  • @kidestmelese.7204
    @kidestmelese.7204 3 роки тому

    በጣም ትለያለሻ አስተሣሠብሽ ልዩ ነው ቀጥይበት መሲ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 3 роки тому +60

    ስለ ኢትዮጵያ አገራችን እንፀልይ ሰው ሞቶ አለቀ💔💔💔💔💔💔በግፍ ተጨፈጨፉ😭😭😭😭⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሁላችንም በየአይማኖታችን እንፀልይ

    • @khadejaabdullah95
      @khadejaabdullah95 3 роки тому +2

      አላህ አገርችንን ሰላም ያድርገት ያአ ረብ

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 3 роки тому +1

    መስኪዬ የኔ ደግ አመሰግናለሁ።ለኔ በጣም የሚያስፈልገኝን ነገር ነው ያካፈልሽን።
    እግዚአብሔር በልጅሽ ይክፈልሽ ቀሪሽ እሷ ነች።

  • @Nouriya-z2m
    @Nouriya-z2m 2 місяці тому

    Yene marrr endet yeminteqam
    No need take shower or how to Yusu tall me please thank you so much dear

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +5

    መስኪዬ እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ለሃገራችን ለሚስኪኑ ወገኔ ይድረስላቸው ምህረቱን ይሰጠን በቃ ይበለን ሁላችንም በእምነታችን እንፀልይ😭😭😭 በጣም ቆንጆ ጠቃሚ ቅባት ነው በጣም ጎበዝ ነሽ ሞክረሽ ውጤቱን አይተሽ ስላካፈልሽን ልጅሽንም ድንግል ከነልጆ ያሳድጉልሽ ለቁም ነገር ያብቃት ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ👍👍👍💚💛❤

  • @hewinat7860
    @hewinat7860 3 роки тому

    Thx for sharing we need more vidio lelejoch tsegur bezat naturally.

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 3 роки тому

    Hi meski can you tel me please oil a player how to order malet meqebya blastiku maletye new thank you

  • @kidistsibhatu9340
    @kidistsibhatu9340 3 роки тому

    Meskiye benatish yane tsegur betam tenkara new ena mn bitekmew yishalegnal ebkash nigerign

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 роки тому +4

    መስኪዬ እናመሰግናለን ያወቅሽውን ሁሉ ስለምታሳውቂን🙏🏻💚💛❤️

  • @tigwoloyemariyamlej5175
    @tigwoloyemariyamlej5175 3 роки тому

    Mesik betam new emewdeshi emakebreshi serehateshi alebabeshi bewnte melkam sete neshi ena mesiky tegure betam yenkelbegal men temkregaleshi

  • @ፍቅርፍቅር-ተ5ጰ
    @ፍቅርፍቅር-ተ5ጰ 3 роки тому

    mesiky yeni konjo betam now mewedish segure banch temer seledegeleg amesgneshlow berech eheti lejise fetary yasadegat amen

  • @gytigyti1450
    @gytigyti1450 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለዉ እህቴ🙏🙏ወድሜ ገና ባሃያ አመቱ ተመልጧል እኔ ያለዉት ሳዉዲ ነዉ አገኛለታለዉ ዋጋዉስ ስትነዉ በሳዉዲ እደምትመልሽልኝ አምናለዉ
    ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ😘😘😘

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 3 роки тому

      ሁቢ ቪክስና የአጉሎ ዘይት ተጠቀሚ በየቀኑ እየቀላቀልሽ ሁቢ እኔም የተመለጠ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ እየሸቀለልኝ ነው

  • @bellahanatube313
    @bellahanatube313 3 роки тому +1

    Enameseginalen meskiye 🥰🥰🥰🥰

  • @የማርያምልጅመሰረት
    @የማርያምልጅመሰረት 3 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለው ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @hiwotmulu5699
      @hiwotmulu5699 3 роки тому

      ማሳደግያ ያልሽው ስሙን ፃፍልኝ?

  • @assefasimma1059
    @assefasimma1059 3 роки тому

    Betam yene konjo. Azoshi yalifal bedenbi new yemigebagn. Lijei neberat

  • @amenamen3551
    @amenamen3551 3 роки тому +2

    Meskiye yene wud betam nw mwedshi maryamn mtgermi sw neshi berchiln🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 3 роки тому

    እድኪ እሞክረዋለሁ ግን በጣም ውድ ነው የፊቴ እንዳለ እየሸሸነው።ከመታጠቀ በፊት ወይንስ በሀላ

  • @Helen_Helen7557
    @Helen_Helen7557 3 роки тому +1

    በጣም መልካም ሰው ነሽ እናመሰግናለን

  • @zemzemabduraman7814
    @zemzemabduraman7814 3 роки тому

    Meskiye ayizoshi yegid yanchin chiger yenayilan metamem lemaweki yegdi lijachin layi mayet yelbinimam chigershin betam newu yemeradawu andade ejalyi kalesi atilkeshi setak sayat betam newu anjeten yemtibelagni weyine lijen askayat elalewu meskim men yahal aber eytsekayechi yehon eyalku lachim asibalewu meskiye ayizoshi andiken yidenlatina efoyi tiyalshi enatinet betam kebad newu berchi betam gobez neshi betam wedachuwalewu♥♥♥

  • @edenkassa1766
    @edenkassa1766 3 роки тому

    meski fiteshe betam teret yale nw mindnwe mitetkmwe please reply

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 роки тому +3

    አሁን order አረኩኝ በኛ በካናዳ 40 dollar ነው።ሲመጣ አየዋለሁ እሰኪ።እናመሰግናለን🙏

  • @zed9651
    @zed9651 2 місяці тому

    ካአማዞን ዉጭ ሌላ ቦታ የት ይገኛን ሳኡድ እሪያድ ይገኛን የምታዉቁ መልሱልኝ ???

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    መስኪ የነኢላ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ቆንጆ ቅባት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን .መስኪዬ ሲመችሽ ሼር አድርጊልኝ የኔ መልካም🥰🥰🥰👌👌👌

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 3 роки тому

    መስኪዪ በጣም አመሰግናለሁ ኮቪድ አሞኝ ሆስፒታል ገብቼ ነበር ፀጉሬ አልቆ ተነቃቅሏል ስለዚህ ይጠቅመኛል እግዚአብሔር ቤትሽን ኑሮሽን ይባርክ ከሁሉ በላይ ጤና ይስጥሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  3 роки тому

      እንኳን እግዚአብሔርማረሽ አይዞሽ

  • @yeshalemakele7516
    @yeshalemakele7516 3 роки тому

    Yet bota new yemagnewu began fitea tebetatsobgn new baksh Israel Hager ale blrsh?

  • @ኑሀሚን-አ7ዸ
    @ኑሀሚን-አ7ዸ 3 роки тому +1

    የኔ ልዕልት ብየሻለሁ መስኪየ የኔሁሉ ነገር ነሽ እኮ!!!!! በቃ ለሁሉምነገርመፍትሄ አታጭም አ ይገርማል።

  • @selamamare7238
    @selamamare7238 3 роки тому +1

    መስኪ ፀጉሬ ረዠም ነው ግን የፌቱ ተሰባበረ እና ጫፎ በጣም ቀጪን ነው እና የጥቁር አዠሙድ ዘይት ተቀባሁ ችግር አለው

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +8

    Thank you for always sharing helpful tips Meski 🙏🏽❤

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 роки тому

    ሰላም ውድ እሪፍ ነው በጣም

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому

    መስኪ እናመሰግናለን ተባረኪ ናይላዬ እንዴት ናት ስሙን በደንብ ባየው ጥሩ ነበር ተባረኪ በርቺ

  • @Fatuma-om6lk
    @Fatuma-om6lk 3 роки тому +2

    መሲ የኔ ከመሀል ፀጉሬ ብዙ ነው ከጎን እና ከጎን ደግሞ በጣም ስስ ነው እሞክረው አለሁ

  • @yohanamichael6897
    @yohanamichael6897 3 роки тому +2

    Thank you for sharing 🙏👍👍❤

  • @genetabraha5011
    @genetabraha5011 3 роки тому

    መሲ ተባረኪ የቅባቱ ሰም ንገሪን

  • @amanuelmeles392
    @amanuelmeles392 3 роки тому

    Hi thanks for advice
    But I can’t find it at amazon the oil so please send me link if you don’t mind 🙏🙏🙏

  • @ealisabethteshome4181
    @ealisabethteshome4181 3 роки тому +10

    መስኪ ቆንጆ የኔም ፀጉር ለውጥ እያሳየነው እድሜላቺ የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ስትመጪ ገነተ እየሱስ ቤተክርስቲያን አባት አሉ የህጻናት ቅዳሜ ቅዳሜ ነዉ ቅባቅዱስ ለ 7 ቀን ሳታቋርጭ አስቀቢያት ትድናለች በጣም ብዙ ህጻናት ያድነዋል ከነሱ አንዱ የኔ ልጅ ነዉ በጣም ያመው ነበር ሁሌ ሆስፒታል ነዉ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁለት አመት ሞላኝ ህመም የሚባል የለም መስኪ አንቺም እዛ ዉሰጃት በርግጠኝነት ትድናለች

  • @addisalemeshete6618
    @addisalemeshete6618 3 роки тому +1

    የምታካፍያቸው ነገሮች ጥሩ ቢሆኑም የምትደጋግሚውን ብታስተካክይና ሰዓቱን ባታንዛዢው ጥሩ ነው

  • @jamilaahmad2421
    @jamilaahmad2421 3 роки тому +1

    መስኪ ፌትፌቱ የኔ ፀጉር ባድ እየሁነብኝ ነው ይት ነው የሚገኝው

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 роки тому

    ሰላም እህቴ thank you for sharing እና ልክነሽ ልጄ ኤግሰማ አላት እና እግዚአብሔር ይጠብቅል በጣም ያስጨንቃል የልጅ ነግር

  • @sarahtagen1706
    @sarahtagen1706 3 роки тому +1

    ስሙን አስቀምጭልን መስኪ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 3 роки тому +2

    ቅባቱ ሰም የለዉም መሰኪ ሰሙን ንገሪን እባክሽ 🙏

  • @sasayemer960
    @sasayemer960 3 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ እህት 👌👌👌

  • @letushayeapptube9220
    @letushayeapptube9220 3 роки тому

    መስክዬ ሰላም ሰላም የኔ ፀጉር ማሃል ላይ ፀጉር የለውም ሰባት ዓመት አርጉዊል ብዙ ነገር መኩሬ ምንም ለውጥ አላመጣም እና አንቺ ያሳየሽን ቅባት ሰርች አርጌ ሁለት ብቻ ነው ይለው አንደኛው በክኒና ሁለተኛው በሻምቮ አረብ አገር ነው ያለሁት መስክዬ መለሽልኝ እና ምን ይሻለኛል

  • @helenabay1916
    @helenabay1916 3 роки тому

    Hello Meski how are you doing? I have very bad itchy scalp but I don't have dandruff my scalp is clean just sometimes Small Pimples come out I try to use a lot of things natural treatments and different kinds of shampoo but still I struggle. Do you have any idea what it is or should I use? Can you please help me.

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому

    ተባርኪ መስኪ ናይናዬ እድግበይ

  • @nejukhalid5446
    @nejukhalid5446 3 роки тому

    Naila yene enat allah afiya yadrglsh edeg tebelelsh

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 3 роки тому +1

    እሺ እታችን እናመሠግናለን። ጥያቄ ከመታጠባቾን በፊት ነው?? ወይስ ታጥበን ከጨርስን ለስንት ቀን እናቆየው?

    • @alelasertsu8972
      @alelasertsu8972 3 роки тому

      @Meski Tube how many days shall we leave the oil on head and wash?

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 роки тому

    እርጋታሽን ስወደው ተባረኪ እህቴ እናመስግናለን

  • @susutube4717
    @susutube4717 3 роки тому

    ስንት ነው በድረሀም ኢማራቶች የት ነው የሚገኘው ንገሩኝ የኔ እየተነቀለ በጠበጠኝ

  • @billbilal3960
    @billbilal3960 Рік тому

    ፅጉሬ ተመላልጦልእባክሽ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 роки тому +3

    ዋዉ ማስክዬ በጣም ልዩነት አለዉ ተባራኪ ማማዬ ነይላ 😘😘

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    Enamesegenalen meskiye

  • @salihanaga7891
    @salihanaga7891 3 роки тому

    ፎሮፎር በጣም አስቸጋሮኝ ነበረ ካንቺ አይቼ የተጠቀመኩት አጠፋልኝ የሩዝ ዎሃ ተጠቅሜ ፎሮፎር ቢቻሆኖ ነበረ ከዛቦሃላ ኣንቺ ያልሹን ኣቩካዶ ዚንጂቢል እና ሎሚ በያሳምንት 3ጊዜ ተጠቅሜ ጠፋልኝ አድናቂሽነኝ በረቺ🤙🤙💪💪

  • @Lili-kh9mx
    @Lili-kh9mx 3 роки тому

    My sis pls were is the oil picutre link i couldn't find it

  • @ዜድነኝወሎየዋሀላሌንናፋቂ

    መሢየ የቀድ አውጣ ገዝቸ ነበር ቆጆ ነው ሲሉ ሰምቸ

  • @AlHassen-o6w
    @AlHassen-o6w Рік тому

    መስኪ አፌ አከባቢ ጥቁር ነው ምን ላድርገው መላ ከለሽ

  • @frehadush4335
    @frehadush4335 3 роки тому

    Ere meski challengu mech new mijemerew yezarewn gn enamesegnalen le wendmea afelalgea egezaletalehu 20 ametu new btay bado new yeqerew... txs olot 😍😍

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому +1

    መስኪ በግዛብሄር ኢሄን መልሽልኝ ለፊቴ ከአማዞን ኦላይል ክሬም ብገዛ ችግር የለውም በጣም ፊቴ ተበላሸ ግራ ገባኝ ያለሁት በስደት ነው በትርፊ እወድሻለሁ

  • @saraabdullahi817
    @saraabdullahi817 3 роки тому

    Meskiye thank you. Send us the link for the oil????

  • @TegestBekele85
    @TegestBekele85 Рік тому

    ❤❤❤❤yene konjo sewdesh

  • @meazabereded4863
    @meazabereded4863 2 роки тому

    መስኪ ኢትዮጵያ ከየት አገኛለሁ?

  • @getinetabehodie5431
    @getinetabehodie5431 3 роки тому

    In Ethiopia where can we get it ?

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому

    መስኪየ በጣም ለውጥ አለው ለይላ ላይ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰🥰🙏

  • @selamhailu4112
    @selamhailu4112 3 роки тому

    Hi hun
    Can you please give me the link for this oil? and in how long your little girl's hair grow with oil

  • @banchiaymoludamtie2059
    @banchiaymoludamtie2059 3 роки тому

    Ethiopia wst ynoral...?

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому

    ጥያቄ በቻልሺው አቅም ቶሎ መልሽልኝ ውዴ በመጀመራ በጣም አመሰግናለው ውዴ እስኪ ከፋርማሲ ካገኘሁ ገዝቼ እሞከረዋለው ፀጎሬ በጣም ስስ እና ለስላሳ ነው በዛላይ አናቴ እዳለ ክፍት ነው ምንም ብጠቀም ለውጥ አላገኘሁም እስኪ ይሄ ልሞክረው ግን መክስዬ በተቀባነው ቁጥር እንታጠበዋለን ወይስ እንደ ማነኛውም ቅባት ዝም ነው የምንለው ከታጠብነውስ ተቀብተን እስከ ስንት ሰአተ ነው ማቆየት ያለብን ?

  • @waynnajackson6445
    @waynnajackson6445 3 роки тому

    Can you put the name of product please

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 3 роки тому

    Ms can you post the picture of the oil tk

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому

    Wow good information

  • @zenebelove4653
    @zenebelove4653 3 роки тому

    ለኔ ጸጉሪ የለምኚም የት አገሪ ኔዉ የምገኘዉ??

  • @sabrinaa4383
    @sabrinaa4383 3 роки тому

    Thanks Meski, የኔ ልጅ 3አመቱዋ ነው
    eczema አለባት። steroid cream ነው የታዘዘላት- (Betnovate) መጥፎ የቆዳ ችግር ነው።

  • @netsanetyeshanew2264
    @netsanetyeshanew2264 2 роки тому

    መስኪ የፀጉሬ ብዛቱ ነው አልመለስ ያለኝ ምን ላድርግ ባክሽን

  • @getetagel6291
    @getetagel6291 3 роки тому +9

    መስኪየ ደህናነሽ እዴት ነሽ ደህናነሽ ናይላየ ደህናናት በርች እናት ወላዲት ትጠብቅሽ እና ስወድሽ እውነት

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 3 роки тому

    ምክርሽ ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው መስክዬ እናመሰግናለን::

  • @kalkidanchekole6639
    @kalkidanchekole6639 3 роки тому

    Betefetrow sis lehone tsegurs meskiye bemariam nigerign

  • @bizuytegegn3891
    @bizuytegegn3891 3 роки тому

    ena tegure yalibagnal min ladergew mes

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    ኩዌት ያላችሁ ይሔን ቅባት የገዛችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እስኪ እኔ መዳም አላገኘሁትም እያለችኝ ሆኖ ነዉ

  • @haregkebede7204
    @haregkebede7204 3 роки тому

    ሰላም መሰኪ መሰኪ እኔ የኦሊቨራ ቅጠሉን አይመቸኝም ምክንያቱም ማይጊሪን ያስነሳብኛል እና ምን ይሻለኛል ?

  • @hanabrkima3965
    @hanabrkima3965 3 роки тому

    Thanks schkorina 🌹🌹🌹🌹

  • @tigistendale8051
    @tigistendale8051 3 роки тому +1

    መስኪዬ ቆንጆ ስላምሽ ብዝት ይበል እመቤቴ ትጠብቃቸው 🤲🤲🤲 በርች 💕💕💕

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 3 роки тому

    መስኪዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mititsolomon6747
    @mititsolomon6747 3 роки тому

    Lovely 👌👍❤️

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 3 роки тому +3

    Selam lanchi yihun MEski. Yene mar siwedish. Tihut yewah
    Nailaye siwedish aygelitsewim 💚💛❤
    Enameseginalen meski

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 Рік тому

    መስኪዬ ለምን ከእንግሬድየንቱ አይታሽ አንብበሽ አታዘጋጅልንም?

    • @meskitube16
      @meskitube16  Рік тому

      እሺ ወንድም እሞክራለው🙏🏽

  • @almazbekele9992
    @almazbekele9992 3 роки тому

    መሰኪ እኔ አድሰ ተጠቀሚ ነገኝ ግን የተቀቀለ ሩዝ አልሰማማ አለኝ አሰኪ ምን ልጠቀም ጸጉሬ የንቺን ነው የምመሰለው ምከሪኝ የበሰውኑ ተበለሸ ሁለ እከታተለሎ ምከረኝ

  • @martabini8473
    @martabini8473 3 роки тому

    መስኪይ አጣውት አማዞን ላይ ሊንክ ሊኪልኝ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 роки тому

      እህቴ የምግብ አዘገጃጀት ቻናል ነው ቤተሰብ እንሁን

  • @hiwotmulu5699
    @hiwotmulu5699 3 роки тому +1

    ስምን ፃፍይልኝ ማሳደግያ ያልሽውን?

  • @Angel-xs7nt
    @Angel-xs7nt 3 роки тому

    Meskiye betam amesiginow please le hair yemitxeqemin samuna asqemiciliny.

  • @saadaseid6800
    @saadaseid6800 3 роки тому

    ሰሙ ንገሪን የትነዉ የምናገኜዉ

  • @esyetemichael346
    @esyetemichael346 3 роки тому +21

    መስኪ ቻሌንጁን መቼ ነው የምንጀምረው

  • @Fennethailu7699
    @Fennethailu7699 3 роки тому

    Meski le lijish Dove baby lotion for sensetive skin tiru new. enem le lije lewit selayehubet new mokrew plc!

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 роки тому

    የኔ መልካም ሰው በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉር ብዛት የለውም ወደውስጥ ገባ ብለዋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ በርቺ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому

    መስኪዬ የኔ መልካም የናይላ ፀጉር በ2ወር ውስጥ ጥሩ ለውጥ አምጥቶዋል ደስ ይላል እድግ ትበልልሽ የኔ ቆንጆ ጀማይካን ብላክ ካስተር እኔ ከebay ላይ ነው ምገዛው እና በolive oil በርዤ ነው ለልጄ ምጠቀምላት @ሼር 🥰

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 роки тому

    መልካም ሰው ነሽ በመልካምነትቀሰ ቀጥይበት እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @netsanettesfayene5194
    @netsanettesfayene5194 3 роки тому

    Amen Amen Amen awoo agerachinin selam yadirigilin beta yasiferal

  • @መሲየእናትዋልጂ
    @መሲየእናትዋልጂ 3 роки тому +2

    መስኪየ እኔ ባለፈው ስትጀምሪላት ግዝቸ ጀምሬው ነበር በጣም ለውጥ አለው ከፊቴ በጣም ሸሽተ ነበር እንደአዲስ አበቀለልኝ እኔ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ