የጋዜጠኛው ምላሽ እና ምስጋና | የኔ ቪዲዮ ለሄቨን ዓወት ፍትህ ይጠቅማል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

КОМЕНТАРІ • 4,4 тис.

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 днів тому +531

    እስኪ አሜን ኪኒሊክን ያቅረብልን የምትሉ 👍👍አሁንም ፍትህ ለሄቨን ⚖️🙅‍♀️🙅‍♀️

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 днів тому +8

      ይህ ሰው በህፃን ደም ዩቲዩብ ይሸቅላል እንዴ?
      እጅግ በጣም ያሳዝናል።
      😢😢😢😢
      ይህን አመት የቆዬ ታሪክ መዝዞ ማራገብ የጤና አይመስልም።
      ከኋላው እየተሰራ ያለ ድብቅ ሚሽን አለ።
      እግዚአብሔር የዚህን ሰው የልቡን ክፋት አይቶ ሳይሆን አይቀርም እንዲህ እንደልቡ እንዳይራመድ ያደረገው።
      በሁለት እግሩ የሚሄድ ቢሆን የሟቿን ህፃን አስከሬን አውጥቶ ይሸጥ ነበር።
      😢😢😢😢
      ይህ ሰው አካሉም ሃሳቡም ሽባ ነው።
      ከኑማ?

    • @hintub
      @hintub 9 днів тому +7

      አንፈልግም እሱ ሳይሆን እዮሀ ሚዲያ ያቀርብልናል ታገሱ

    • @abelabebe3241
      @abelabebe3241 9 днів тому

      እረ ተው PP ​@@milionephrem489

    • @letshilove2899
      @letshilove2899 9 днів тому +3

      ግን መቅረብ ያለበት ኢዩሃ ሚዲያ መሆን ኣለበት

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 9 днів тому +7

      ​@@milionephrem489 እረ ተይ በእግዚአብሔር ስራ አትግቢ እግዚአብሔረ የልባችን አይቶ ቢሆን ከሱ ይልቅ እኛ ነበር እርኩሶች እግር መሰጠት የማይገባን አንቺ የተናገርሽበት አፈሽ ራሱ አይገባሽም ነበር አንደ ነግግርሽ ቢሆን?

  • @tsinat982
    @tsinat982 9 днів тому +531

    ሰውን በስራው ሳይሆን በአካሉ ለማሸማቀቅ የምትሞክሩ ሰዎች ማስተዋልና ልቦና ይስጣችሁ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 9 днів тому +21

      ደናቁርቶች ናቸው። አካላቸው በነሱ እጅ ያለ የሚመስላቸው ደነዞች

    • @etagegnmolla8506
      @etagegnmolla8506 9 днів тому +12

      እውነት ነው ያሳፍራሉ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 9 днів тому +9

      በጣም ባለጌናቸው የዝች ይባስ በፉለፊቱ ነገረችው ስቅ አይላትም 😢😢 እኔ ስለሱ ተሳቀኩኝ 😢

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ 9 днів тому +8

      ብልግና ነው ሰውን በጉድለቱ መናገር!😢 ደግሞም እሱ በራሱ መንገድ እንጂ እኛ መርጠንለት አይደለም የሚጠይቀው! የሰው ልጅ የተለያየ አመለካከት አለው! የፋብሪካ ውጤት አይደለም አንድ አይነት መሆን አይችልም! 😮 ሥራህን ሥራ!

    • @abnetkebede9451
      @abnetkebede9451 9 днів тому +7

      የተረገመ ትውልድ ፈጣሪ ይፍረድባቸው

  • @bsquadreact
    @bsquadreact 10 днів тому +1215

    ⚠️አሁንም አናቆምም የደፈረ ይገደል የምትሉ በ👍 አሳዩኝ📢

    • @bsquadreact
      @bsquadreact 10 днів тому +7

      💚💛❤

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +30

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች፤በተረፈ አሜን ክሊኒክ የድርጅቱን ማዕተም አላደረገም አበቂለሽም ከዚህ ክሊኒክ ትሰራ ነበር ፡፡

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 10 днів тому +9

      አወ,ይገደል,,ፍትህ,,
      ደምረኝ,አህት

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 10 днів тому +2

      Yeger lej ante ena meselochek gena tegedelalachihu

    • @SALABAY-eg2px
      @SALABAY-eg2px 10 днів тому +1

      Ena Gen yekoash bay negn

  • @Haile2016-e4z
    @Haile2016-e4z 7 днів тому +12

    አቶ ተክሌ በጣም የማከብርህ ጋዜጠኛ ነበርክ። በዚህ ጉዳይ ላይ በሰራከው ስራ ላይ ፍጹም ሚዛናዊነትክን የጎደለው ነው። አሁንም ቢሆን ጥፋትህን ከማመን ይልቅ ከሕዝብ ጋር እልህ ገበተካል። የበለጠ ባጣም ነው ያዘንኩብህ። ይልቅ ሕዝብን ይቅርታ ብጠይቅ ይሻልካል አቶ ተክሌ። ከወንጅለኛው ቤተሰብ ጋር የሰራከው ቃለመጠየቅ ላይ ያቀረብኩት ጥያቄ ይህ ነበር። "ሁለቱም ቃለመጠየቆች ላይ አጠያየቅህ ከዚህ ቀድም ሌሎች አካላትን ቃለመጠይቅ ስታደርግ ሞግተህ እንደምጠይቀው አይነት አይደለም። ለአጻጻፌ ይቅርታ አድርገልኝ እና አጠያየቅህ በጣም የወረደ እና ደካማ ነው። ለምሳሌ 1) ሚስቱ በእዮሃ ሚደያ ላይ እንደተናገረችው ለአበቄ ሔቨን መታመሟን እኔ ነኝ የደወልኩላት በላ ነበር፣ እዚህ ቃለመጠየቅ ላይ ደግሞ እህቱ ናት ለአበቄ ያስደውልኩት አለች የቱ ነው ትክክል ወይም ሁለቱም ደውለውላታል? 2) ሚስቱ የአሜን ዶክትር ተደፍራ ታንቃ ነው የሞተችው በሎኛል ብላ እዮሃ ላይ ተናግራ ነበር። ይህ ደግሞ ገዳዩ ማን እንደሆነ ሳይታወቅ ነው ዶክተሩ የነገራት። ታዲያ እንደዛ ከሆነ እንዴት የአሜንን ማስረጃ አልቀበልም ትላለች ወይም ባሏ ውንጀለኛ መሆኑ ሳይታወቅ በፊት ሄቨን የሞተችበትን ምክናያት ከዶክተሩ አንደበት ከሰማች እንዴት ማስረጃውን ተጭበርብሯል ትላለች? 3) ሕጻኗ እየተጫወተች ወድቃ ሰለመሞቷ አንድም የሰውነቷ ክፍል ላይ የወደቀ ሰው ምልክት፣ የእጅ መጋጋጥ፣ የሰውነት አካል መድማት ወይም መቁሰል የሚያሳይ የሕክምና ማስረጃ ሳይኖር በአሉባልታ ሲያወሩ እዚህ ጋር በደንብ ሞሞገት እና ይህን የፈጣራ ወሬ ማጣጣል ነበረብክ። እውነተኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ 4) ወንጀለኛው እቤት መሆኑ እየታወቀ እህቱ የአበቄ ልጅ ታማለች ብላ በሌላ ሰው ወደ አበቄ ከምታሰደውል ለምን እሱ እንዲደውልላት አልጠየቁትም ውይም ሕጻኗን ወደ ሕክምና ሲወስዱ እሱ እንዲያግዛቸው ለምን አልጠሩትም? እውነትም እሱ ለሰው አዛኝ፣ ተግባቢ እና ሰውን የሚራዳ ከሆነ( እዛ ሄደክ ይህንን አለመጠየቅህ ባጣም ያሳዝናል)። 5) ወንጀለኛው ባሏ በእለቱ ቤት ፊልም ሲመለከት እንደነብር ሚስቱ በተደጋግሚ ስታወራ ተደምጧል። የሔቨንን መታመም ለምን ደውላ ነግራው ወደ ሕክምና እንዲወስዳት አላስደረገችም (ቤት ስለነበር እና ለሰው አሳቢ እና አዛኝ ነው ሲሉ ስለነበር)? እነዚህን እና መሰል ጥያቄዎችን በሚገባ ፈልፍለክ እና ሞግተህ መጠየቅ ነበረብክ። ሳስብው አንተ የሚድያ ሽፋን ነው የሰራክላቸው። አጠያየቅህ እነሱ ተበድለው አይዟችሁ ለማለት ሔደክ የጠየካቸው ይመስላል። እንደዚህ አይነት የተልፈሰፈሰ አጠያየቅ ከአንተ አይጠበቅም እና ቶሎ ብለክ ጥፋትክን አርም ተክሌ። ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሔቨን!!"

    • @kemaljuhar1529
      @kemaljuhar1529 4 дні тому

      እስኪ አንተን 1 ጥያቄ ብቻ ልጠይቅህ ? የ ፈለገ ህይወት ሆስፒታልን ዉጤት ለምንድን ነው የማትቀበሉት ?? የ አሜን እማያሳምንበት ቡዙ ምክንያቶች አሉ ከነዛ ዉስጥ 1ዱ እናትዋ የምትሰራበት ነው !! ምን አልባት ሌላ ሰው አንቆ ገልዋት ዎቶ ቢሆንስ ? ምክንያቱም አልተደፈረችም የሚለው የ ፈለገ ህይወት ሆስፒታል ማስረጃ ያሳምናል !

    • @SolomonLaykun
      @SolomonLaykun 4 дні тому

      Tebark adebeth ytbark asteway neh yelbin newu yetykelg yedngel maryam lej ybarkh.
      Feth letensho ehti hiven😢

    • @nejatmohamedamin9206
      @nejatmohamedamin9206 4 дні тому +1

      ትክክል ብለካል በስነስረአት ለመሸፋፈን ሆን ብለው ከፍለውት ባህርዳር ድረስ እንደሄደ አሁን በጣም ግልጽ ሆነልኝ እኔ ህዝቡ ሲወቅሰው ለምን እንዲ እዳደረገ ከሱ ለመረዳት ስለፈለኩ አልፈረድኩበትም ነበር የህዝቡ ወቀሳ ትክክል ነው አሁንም ጥፋቱን ለመሸፋፈን የሚያረገው ጥረት ገራሚ ነው ሆን ብሎ እንሰራው ግልጽ ነው በጣም ትልቅ ጥፋት ነው የሰራው ፍትህ ለሄሸን

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 9 днів тому +176

    ሱብሀን አላህ ሰውን በማንነቱ ለማሸማቀቅ የምትሞክሩ ሠዎች ልቦና ይስጣችሁ
    ጀግና አስተዋይ ጋዜጠኛ እነዛ ክፉ ሰዎችን ማንነታቼውን እንድናውቅ አድርጎናል

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 8 днів тому +2

      አይግረምሽ እዚኽ ሀሳብ የሚሰጥ ሁሉ አስተዋይ ነዉ ብለሽ እንዳታስቢ በዛ ላይ በሞያ የሚበልጣቸው ምቀኞች የመምቻ አጋጣሚ ያገኙ መስሎአቸው ነው የሚንፈራገጡት አሁንም በማስረጃ የመልስ ምት ዜሮ ሆነዋል ተክሌ በርታ ብሮ

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 8 днів тому

      እሄ ሌባ አላህ የስራዉን ይስጠዉ ገዘቡ እበላለሁ ቡሎ የተበላ ዉሻ ነዉ

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw 8 днів тому +3

      በጣም ወላሂ ለማሽማቀቅ እሚሞክሩ አላህ የሰራቸዉን ይስጣቸዉ ያረብ

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 8 днів тому

      ተሸከመው

    • @alemitualem-me6xj
      @alemitualem-me6xj 8 днів тому +2

      @@ፍሬ ተቃጠል አንተ መሐይም ምኑም ጋ አትደርስም ተበልጠሀል ተክሌ ወደፊትትትት

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 10 днів тому +537

    ዛሬም ነገም ፍትህ ለሄቨን😢

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +10

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ፡፡

    • @SabrinaAli-d4m
      @SabrinaAli-d4m 10 днів тому

      ዝም ብለው ሲያሽቃብጡ ነው ምድር ወረኛ​@@getachewalemu351

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 10 днів тому

      ሄቨን ወድቃ ነው የሞተችው ብልግና ፓርቲ የሰራው ሴራ ይግባችሁ ይልቁንስ ዛሬ ድሬደዋ ውስጥ ተደፍራ፣አንገቷን በቢላ ታርዳ፣ቅንድቧን ላጭቶ፣ ጭራሽ አይኗ ላይ ሹካ ሰክቶ የተገደለች የ12አመት ህፃን ልጅ እያለች የዛሬ አመት በፊት ጭራሽ ወድቃ በሞተች ልጅና ፍርድ በተሰጠበት ጉዳይ የምን ልብ መጎተት ነው ሌባ ሁላ

    • @desalgneaddisu4924
      @desalgneaddisu4924 9 днів тому +7

      ትክክልል ፍትህ ለፌቨን ተጠርጣሪውም በስህተት ከታሰረ ፍትህ ይገባዋል

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu 9 днів тому +3

      አልተደፈረችም

  • @EpicEcho797
    @EpicEcho797 10 днів тому +468

    በእውነቱ እኔ ለምን ኢንተርቪው አደረካቸው ከሚሉት ወገን ሳይሆን መጠየቅ በሚገባህ ልክ አልጠየክም😢😢😢

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +12

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች

    • @EpicEcho797
      @EpicEcho797 10 днів тому

      ​@@getachewalemu351😢

    • @bancheykebebew3172
      @bancheykebebew3172 9 днів тому +19

      እንዴት አድርጎ ይጠይቃቸዉ ? ጋዜጠኛ እኮ ነዉ ,እየደበደበ ነበረ መጠየቅ የነበረረበት? እረ ወገን ትንሸ አናሰተዉል:

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 9 днів тому +1

      ​​​@@getachewalemu351ትክክል...ነገሮች በግልፅ ወጥተው ለህዝብ እንዲብራሩ ያደረገችው ነው፣ ሁለቱም ብቃት ያላቸው ጋዜጠኞች ናቸው ።

    • @user-ze3zr4rl2i
      @user-ze3zr4rl2i 9 днів тому +6

      ሲጀመር መጠየቅ ያለብህን አልጠየክም ነዉ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 8 днів тому +5

    ቃዬል ወንድሙን አቤልን ሲገል የአቤል ደም ወደእግዚአብሔር ነዉ የጮኸዉ አሁንም የዚች ህፃን ልጅ የህፃናት ደም ወደ እግዚአብሔር ገፍሎ እየጮኸ ነዉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል

  • @beruktitsmartfashion5936
    @beruktitsmartfashion5936 10 днів тому +333

    “ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ለቍጣም የዘገየ ይሁን፤”
    - ያዕቆብ 1፥19

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 днів тому

      የደፋሬ የወንጀለኛ ደጋፌዎች እስመሳይ የቤተክርስቲያን ተኩላዎች....የመፆሀፍ ቅዱስ ጥቅሱ ለማን ነው 🤔..👈🏽…???

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 9 днів тому +18

      እውነት ነው ቃሉን ሰምተን በቃሉ ለመኖር ያብቃን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 9 днів тому +8

      እኔ ላንተ የምሰጠው ሙገሳም ወቀሳም የለም አንተ ጥፋተኛ ፍትህ ፍትህ ያመጣል ብለህ የሄድክበት ርቀት በጣም እንደ ጋዜጠኛ አሳፋሪ ነው አየን የቀረፅከውን ቃለ መጠየቅ እዛው እፊትህ አንዴ አ5 አንዴ ሁለት እያሉ ሲንሾካሾኩና ሚስት ተብየዋ ስትአእበጠበጥ አይንህን በጨው አጥበህ ትንታኔ ልትሰጥ መጣህ የምሰበር መስሏቸው አልክ ኦረዲ አካላዊም ገዜጠኝነትህም የተሰበርክ ነህ አዝናለሁ ለቃል አጠቃቀሜ ይቅርታ ጋይስ

    • @hanasami3896
      @hanasami3896 9 днів тому

      ❤❤❤

    • @abbechuyamyhero7507
      @abbechuyamyhero7507 9 днів тому +1

      @@user-zb2zf6yp1lውይ አይባልም ይቅርታ ከምትል ባትለው ይመረጣል በእግዚአብሔር ስራ ባንገባ it’s just me

  • @muluberhanjemaw9594
    @muluberhanjemaw9594 9 днів тому +35

    በሕጻናት ሕይወት እና ደም እምትነግዱ ነጋዴዎች እዉነትን ለመሸፋፈን ለመደበቅ የምትጥሩ ! በእውነት ስለ እውነት የሕጻናት አምላክ እውነተኛው ፈራጅ ልዑል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ። ይህንን ሚዲያ ነፃ ና ገለልተኛ ነው ብዬ እስከ ዛሬ ያጠፋሁት ጊዜ ይቆጨኛል። ይሄ ድራማ ሆን ተብሎ የፍርድ ሂደቱን ለማዛባት እየተሞከረ ከሆነ እግረኛው ሚዲያ ለሕግ መቅረብ አለበት ፈቃዱም ተጣርቶ መሰረዝ አለበት።

    • @ham.h98
      @ham.h98 8 днів тому +4

      Please unsubscribe egregnaw media. Kifu sew new.

  • @rahelzewdie6401
    @rahelzewdie6401 9 днів тому +295

    ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖት አዳነ ።አንተ በጣም ጎበዝ ብእውቀት የተሞላህ ጋዜጠኛ ነህ።የምትሰራቸው ስራዎችህ እንከን አይወጣላቸውን። ለተነሳብህ ትችት መልስ ለመስጠት ስለመጣህ እናመሰግንሀለን። በጣም አክባሪህ ነኝ።በርታ

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 9 днів тому +11

      ተክልዬ በጣም የማከብረው የምወደው አገራችን ካሉት ጥቂት ምርጥ ጋዜጠኞች አንዱ ነው ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሰነምግባርና ህግን የተከተለ ነው ማንም ተነስቶ ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ በወሬ ወሬ የሰማውን መረጃ ብሎ በሚያቀረብበት ዘመን እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ መኖሩ ደስ ይላል የጋዜጠኝነት ሀሁ መጽሀፍ ላይ አንድን ዜና ወይም የሰራው አይነት ፕሮግራም ሲሰራ ከምንጩ ከቦታው መሆን እንዳለበት ይገልጻል እናም ትክክለኛ ሰራ ነው የሰራው ለነገሩ ይሄ የቲክቶክ ትውልድ በሚያውቀውም በማያውቀውም ነገር ለመፍረድ ይቸኩላል አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ።

    • @user-jk2jm6ic1h
      @user-jk2jm6ic1h 9 днів тому +7

      ሰለም፣ ጋዜጠኛ ተ/ሃይማኖት ስለህፃን ሄቨን ወንጀሉ የተፈጸመበት ቦታ ድረስ ሄደህ እውነቱን ለማውጣት ያደረግኸው እጅግ በጣም የሚያስመሰግንህ ነው። ኤንዲያውም ስትጫወት ወድቃ ነው ያሉትን በገሀድ ያጋለጠ ነው። ቦታው ከመሄድህ በፊት የሟችን እናት ለምን አላሳወቅህም ብለሽ የጠየቅሽው የሙያውን አካሄድ ያወቅሽው አይመስልም። ጋዜጠኛ ባልሆንም የአንድ ጋዜጠኛ ግዴታ እውነቱን ሰው እንዲመዝን ማድረግ እንጂ አንዱን ወግኖ ማቅረብ አይደለም። ስለሆነም ወንድሜ በርታ ለትችት ቦታ አትስጥ። በአካሉ ላይ አስተያየት የሰጠችው የሱ እግሩ ነው የሷ ግን አእምሮዋ ነው የተሰናከው። በዚህ እግሩ ሄዶ ነው እውነቱነሰ ለማውጣት የጣረው። አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 8 днів тому

      @@genetasefa8364 😷😷😷

    • @bettyrobi1648
      @bettyrobi1648 8 днів тому

      ክፍት አፍ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 8 днів тому

      @@bettyrobi1648 you are stupid you no that

  • @adoniyasmulatu
    @adoniyasmulatu 8 днів тому +5

    ተክልዬ የጋዜጠኝነትን ስነምግባር ስለምታቀው በእውቀት ነው ፕሮግራሞችክን የምታቀርበው ጀግና ነክ ይህንንም ጉዳይ ሆስፔታሉንም ሆነ የሄቨንንም እናት ሌሎችንም ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን በቀጣይ ብታቀርብ ጥሩ ነው በርታልን::

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 9 днів тому +218

    ተክለሀይማኖትዬ እግርህ ምናምን የሚሉት ልብ አልባ ጭንቅላት አልባ ስበአዊነት የሌላቸው ናቸው አንተ ጭንላትህ እና ልብህ ጥበብ የሞላበት ነው በርታ ።እኔ ስራዎችህ አድናቂ ነኝ ግን የሚስራ ስው ትክክልም ሆኖ ይመስገናል ተሳስቶም ይታረማል እሱን በአግባብ እንጠይቃለን እንጂ ስውን በጎዶሎ ጎን ለማሳቀቅ መሞከር ተገቢ አይደለም ጉዳዮ ላይ እናተኩር እውነቱን እንጠብቅ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣልን

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 9 днів тому +3

      ትክክል የኛሠው ቶለብሎ ቅስም ለመስበረነው እሩጫው😢

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 9 днів тому +1

      Birr lakama

    • @aynalemgeletu46
      @aynalemgeletu46 9 днів тому +1

      Yha Sawe ya gadywch Batdb yhuon Enda
      A

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 9 днів тому +2

      ይህ ሰው በህፃን ደም ዩቲዩብ ይሸቅላል እንዴ?
      እጅግ በጣም ያሳዝናል።
      😢😢😢😢
      ይህን አመት የቆዬ ታሪክ መዝዞ ማራገብ የጤና አይመስልም።
      ከኋላው እየተሰራ ያለ ድብቅ ሚሽን አለ።
      እግዚአብሔር የዚህን ሰው የልቡን ክፋት አይቶ ሳይሆን አይቀርም እንዲህ እንደልቡ እንዳይራመድ ያደረገው።
      በሁለት እግሩ የሚሄድ ቢሆን የሟቿን ህፃን አስከሬን አውጥቶ ይሸጥ ነበር።
      😢😢😢😢
      ይህ ሰው አካሉም ሃሳቡም ሽባ ነው።
      ከኑማ?

    • @jerryasefa2785
      @jerryasefa2785 9 днів тому +1

      tekekel tebareki

  • @ramla-tk1or
    @ramla-tk1or 9 днів тому +58

    ሲጀመር እጃቸው እረጂም ነው ብላለችእኮ ሲስተርአቤቄለሽ እጃቸው አንተጋርም ደርሳል

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 9 днів тому +3

      እንደዛ ይመስላል

    • @netsib3805
      @netsib3805 9 днів тому +1

      Yesss

    • @Fano203
      @Fano203 9 днів тому +4

      በቃ እሷ ያለችው የእግዚአብሔር ቃል ነው አደል ለሌላ ጊዜ አዕምሮሽን አሰሪ የተነገረሽን ሁሉ አትመኚ ያለቀሰ ሁሉ እውነተኛ የተከሰሰ ሁላ ወንጀለኛ አደለም።

    • @ethio4421
      @ethio4421 9 днів тому

      Doma

    • @ealsanegatu7093
      @ealsanegatu7093 8 днів тому +1

      በትቅክል

  • @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa
    @AlemAmensisa1.5AlemAmensisa 9 днів тому +52

    እግረኛው እውነት ሊመሰገን ይገባዋል የሰዎቹን የዝቅጠት ደረጃ አሳይቶናል ለህፃን ፌበንም ደምም ፈርድ ፍትህ ካለ ይጠቅማል ።

  • @fekadukebede5064
    @fekadukebede5064 7 днів тому +7

    ይህ በጣም የሚያሳዝን ቃለ መጠይቅ ነዉ። ፍትህ በዚህ መልኩ ሞራላቸዉን በሸጡና ለሆዳቸዉ ባደሩ ሰዎች ሲድበደበስ ማየት ያሳዝናል። በአንድ በኩል ቃለ መጠይቁ ከአናቷ ያልጀመርኩት ምንም ጥቅም የለውም ይልና በሌላ በኩል ደግሞ ቃሉዋን መስጠት አልፈለገችም ግን ለሁሉም ሚዲያ በኩልነት ብትሰጥ ይሻላል ይለናል በጣም ያሳዝናል። ፍትሕ በሆድ ሲቀየር ማየት

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 7 днів тому

      ደንቆሮ መሀይም ስለሆንክ አሁን የተናገረውን እንኳን አልተረዳህም ስለእዚህ ከሶሻል ሚዲያ ራቅ

    • @ham.h98
      @ham.h98 7 днів тому

      Exactly 💯. He doesn't have integrity. Please unsubscribe egregnaw media.

    • @aziza7702
      @aziza7702 5 днів тому

      @@mulatwayirga598 ለመደበቅ ስላልቻለ ነው እንጂ በቻለው ሞክሮአል ግን አልተሳካለትም ፍትህ ለሄቨን

  • @selamawitfentaw3987
    @selamawitfentaw3987 9 днів тому +108

    ጀግና ጀግና የምትሉ ሰውች በጤናችሁ ነው?እሱ እራሱን እና ሚዲያውን በተከሸነ ቃል ለማዳን ስላወራ ነው
    ፍትህ ለብላቴናዋ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 9 днів тому +6

      በነፈሰበት መንፈሰ ጡሩ አይደለም እዉነትን መፈለግ እንጂ

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 9 днів тому +2

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому

      Exactly 💯. He's doesn't have integrity.

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb 9 днів тому

      ወረኛ የተረገመ ትውልድ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 8 днів тому

      ገገማ

  • @user-hm8ew9fd7b
    @user-hm8ew9fd7b 9 днів тому +129

    የሌላውን ወገን ማቅረቡ የሙያው ስነ ምግባር የሚጠይቀው ጉዳይ ይመስለኛል። ይህ ጋዜጠኛ ሊመሰገን ነው የሚገባው።

    • @hanatilahun2769
      @hanatilahun2769 8 днів тому +3

      ሙሉ መረጃ ማግኘት ያልቻለው ከሆስፒታሎቹ ነበር መጀመር የነበረበት:: ሰዎቹማ ታሪክ መስራታቸው ሳይታለም የተፈታ ነው::

    • @meserakdegefa
      @meserakdegefa 8 днів тому +1

      እዛም እዚም ትክክል የምትሉት ነገሮ

    • @truthprevail2742
      @truthprevail2742 8 днів тому +1

      አንድ ወገን ብቻ ነው የጠየቀው አሽቃጭ

    • @fatma6629
      @fatma6629 6 днів тому

      ​@@meserakdegefa😂ከነፈሰውጋር መፈሳቸውነው ንፍሰች

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 6 днів тому +1

      እና የጀመረው እዮሀ ሚዲያ እንደጀመረው ለምን በመሀል አስገባው ሆዳም ስልሆነ አላገጠብን

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة 10 днів тому +275

    እነሱን ደግፍሀል ግን የደፍሪው ቢተሰብ ውሸታቸው እድናውቅ አድርገህናል እናመሰግናለን

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +16

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ፡፡

    • @user-ln2yj6ig8f
      @user-ln2yj6ig8f 10 днів тому

      በደምብ ነው የደገፈው አንተ ምን ታወራለህ​@@getachewalemu351

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 10 днів тому +3

      ትክክል ❤

    • @user-ct1ed5nh1h
      @user-ct1ed5nh1h 10 днів тому +3

      ትክክል

    • @nomore8101
      @nomore8101 9 днів тому +10

      ምንም ጥርጥር የለውም ተልዕኳውን አሳክቷል በመደገፍ ፍትህ ለብላቴናዋ ሔቨን😢

  • @mekonnenkassie1172
    @mekonnenkassie1172 7 днів тому +1

    ተክለኃይማኖት አዳነ በጣም የተረጋጋህ እና ሙያውን አውቀህ የምትሰራ ጀግና ጋዜጠኛ መሆንህን አሳምነኸኛል፡፡
    የአንተ ጎበዝ መሆን የጠያቂዋን ክፍተት አጉልቶ ነው ያሳየው፡፡ ይህ ማለቴ ግን ሰነፍ ሆና ሳይሆን የእርሱ ጉብዝና እርሷን ሰነፍ አስመሰላት፡፡

  • @zerihunyirga5479
    @zerihunyirga5479 10 днів тому +186

    ሚስቱን ስትጠይቅ ባውሎጂ የተማርነው በስእላዊ መግለጫ ነው ስትልህ ምንም አላልካትም ነው አንተም አንደሶ ነው የተማርከው

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +7

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች

    • @ሳልማንአልፋሪስ
      @ሳልማንአልፋሪስ 10 днів тому +1

      ​@@getachewalemu351antenna zemdhe newe mendenewe beyekomentu tegballhe

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 10 днів тому +7

      ልክነሽ ባይሎጅ 8 ክፍል የለም ከ9 ነው የሚጀምረው

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k 10 днів тому +4

      ልክነሽ ባይሎጅ 8 ክፍል የለም ከ9 ነው የሚጀምረው

    • @MakdeEthio
      @MakdeEthio 10 днів тому +10

      ​@@user-qm3yi9bo7kአረ ከ 7 ነው የሚጀምረው ባይሎጂ😂

  • @Aminuri-z4b
    @Aminuri-z4b 10 днів тому +129

    ተው አንጂ አግረኛው አርተፊሻል ነው ሲልክ አለመሆኑን አያወቅ አንዴት ዝም ትለዋለክ... ወይስ አንተም አርተፊሻል ነው ብለክ ነው ምታምነው...
    አጠያየክቅ ትክክል አንዳልነበረ እመን

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +1

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 10 днів тому +1

      ህዝቡ አንደፈር ድ ነው አንጂ አሱ ቢክራክር የጠቅምሻል አንዴ

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ 10 днів тому

      ምኑ ዚምብ ነህ አንተ ደግሞ 😂​@@getachewalemu351

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 10 днів тому

      Denkoro borko endangered aynetochen matfat neber

    • @HiwotEndeg
      @HiwotEndeg 10 днів тому

      Bengerachen lay yegazetgent muya yetnesw tiykewochn metyke enjy letemlesew meles karaseu Manenet meles mesetat adelm kalhonema .....

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 10 днів тому +30

    ጠንክር ያለ ጥያቄ አልጠየካቸውም ነው ህዝቡ ያለው።

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 8 днів тому +5

    ጋዜጠኛው በሞያው የተካነ ነው ትክክለኛ ሰብአዊነት በተሞላነት ጌዜውን ብዙ ውጪውን ሸፍኖ ሚዛናዊ ልሁን ብሎ ነው የሄደው እና ሊመሰገን ይገባል እናመሰግናለን እንደውም ሲቀባጥሩ ብዙ ፖይንት አሰማን ፣ ወአዘአእህታችንም ሚዛናዊ ሰው የሰበውን እወነቱን በማምጣትሸ ጥሩ ነው ሁለታችሁም የሙያው ብቃት አላችሁ ክብር ይሰጥልን ። ተከልዬ በጣም አክባሪህ ነኝ የሰራህ ዘመንህ ይባረክ በርታልን ወንድም አለም ❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 9 днів тому +154

    ካንተ የቀረ ምንም የለም እንደዉም ቤተሰብን በማቅረብህ የበለጠ ማን እንደሆኑ አየንበት አንተ የሙያህን ግዴታ ተወተሀል ሰዉ ብዙ ያወራል
    የፈለገ መልካም ነገር ብትሰራ ሰዉ እንከን ማዉጣቱ አይቀርም
    ብዙ አክባሪ ኢትዮዺያዊያ ወንድም እህቶች አሉህ በርታ
    በዚህ አጋጣሚ አከርካሪህን ብለዉ ወደኀላ ሊያስቀርህ የሚፈልጉ ጠላቶችህን ከእግርህ በታች ይጣልልህ አይዞኝ ወንድሜ

    • @addikarri8982
      @addikarri8982 9 днів тому +11

      ግልጥልጥ አድርጎታል ማስተዋል የኛ ጉዳይ ነው !ጀግና በርታ!

    • @tsigetube7178
      @tsigetube7178 9 днів тому +2

      Tikikl

    • @AntenehMoges-zh5cs
      @AntenehMoges-zh5cs 9 днів тому +9

      ማስተዋል የጎደለው ምንም ሳያስብ ይሳደባል በሰከንዶች ልዩነት ምን እንደምንሆን የማናውቅ እኛ የሚሰራን ሰው እየተቸን እንሳደባለን ጀግና ነህ እግረኛው በርታ ስድቡ ሊያበረታህ እንጂ አንገትህን አያስደፋህም ሁልጊዜ ወደፊት

    • @muluye333
      @muluye333 9 днів тому +7

      ትክክል እግረኛው ምርጥ ጋዜጠኛ የኛ ሰው እኮ ግልብጥብጥ ነው አንተ ምንአደረግህ እንደ ጎርፍ የሚነዳ ህዝብ ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን

    • @konjamkonjam2190
      @konjamkonjam2190 9 днів тому

      ​@@addikarri8982የደፈሪው ብዘቱ😪😫

  • @SusuHabeshawit-dc5dr
    @SusuHabeshawit-dc5dr 10 днів тому +33

    ማስተካከል ያለብህ ነገር እና ያስቆጣን ነገር እደማንኛውም ጋዜጠኛ መጠየቅ ያለበትን ነገር በደብ ጠይቅ ነው ያልነው ለምሳሌ 8ኛ ክፍል ተምረንበታል ስትል ለምን 8ኛ ክፍል አለ እንዴ ለምን አላልካትም ብቻ ፈጣሪ ይወቅ ግን በደብ እና ከልብህ ሥራ

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому +1

      Exactly 💯.

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 8 днів тому

      የፈለገችውን ትበል

  • @sarahjohnson1254
    @sarahjohnson1254 9 днів тому +27

    ተክለሃይማኖት ሰው ከአንደበቱ ቃል ባወጣ ቁጥር ብዙ ስህተት እንደሚሰራ ዛሬ በአንተም ብዙ ተረዳሁ:: ብዙ ነጥቦች ብይዝብህም ሁለቱን ብቻ ላንሳ 1ኛ, አበቅየለሽን ወደሚዲያ እንድትመጣ ያደረጋትን ሰው አውቃለሁ ብናገር ዋጋ ስለሚያስከፍለኝ አልናገርም ያልከው እጅግ አስገራሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ:: ለምን ቢባል ንግግርህ ቁልጭ አድርጎ እንደሚገልፀው መምጣቷን አንተ ራስህ ልክ እንዳልሆነ ማሰብህ ለ ደፋሪው ማድላትህ እንደሆነ እንዴት አይገባህም?? ለምን አትመጣ! እናት ለልጇ ፍትህ መፈለጏ ሊገድሏት የሚፈልጉ ዘመዶቹን ማጋለጧን እንዴት እንደ ሃጥያት ቆጠርከው??? በህግ ቢያዝም ከዚህ በፊት ማምለጡስ??? ... ወዘተ 2 ኛው ነጥብ:- የ መለኩሲቷን ልጅ የዲንኤ ጉዳይ በተመለከተ የተናገርከው እጅግ አሳፋሪ መልስ ሆኖ ተገኝቷል:: መንገድ የማያውቁ ሴት መነኩሴ ከሰው ጋር አአ አንተ ቢሮ ቢመጡ ምን ነበር ችግሩ?? ናሙና የምትሰጠው ህፃኗ ብቻ እንጂ ሊደበድቡህ አልመጡ ! በእውነት ከሆነ አንድም አንተ ደፋሪዎችን ታበረታታለህ ወይም የጭንቅላት ብስለትህ አጠያያቂ ደረጃ ላይ ነው:: ከጠበቅሁህ ጥልቅ ወደታች!!! ባጭሩ ፍርድ ቤት ስልያዘው ብትል ይሻል ነበር:: ከክፍለ ሃገር ድረስ ጠርተህ ስታበቃ ይህ ብዙ ስው ለምን አየሁ ማለትህ ምንም ስሜት አይሰጥም ይልቁንም ያስጠረጥርሃል:: Note:- DNA ነው እንጂ DNN. አይደለም ይህን ሳታውቅ ነው ሚዲያ ላይ መስራት አይከብድም? ደሞስ ደፋሪ የተባለውን መነኩሴ አንቱ እያልክ ሴቲቱን መነኩሴ እሷ ስትል ትንሽ አይሸክክህም? ይህስ የሚያስተላልፈው መልእክት የሌለ ይመስልሃልን? ለ ደፋሪው የወገንክ አያስምመስልብህም?? ደሞም እኮ ልብህ ያውቀዋል የህፃኗ መልክ / ገፅታዋ የምደፋሪው መነኩሴ ኮፒ ናት:: በነገሬ ላይ እኔ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ብቻ ሳልሆን ለሃይማኖቴ ቀናይም ነኝ:: ስለዚህ የማንም ባለጌ በስመ ቄስ ቤተክርስቲያንን ሲያረክስ ሆድ እያወቀ ተሸፋፍኖ እና ተዳፍኖ እንዲቀር አልፈልግም :: ሁሉም ሰው ይህን ልብ ይበል!!!

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j 9 днів тому +4

      አረ በጣም አስነዋሪና አሳፋሪ ሰው ነው በህፃን ደም የሚቀልድ

    • @Fano203
      @Fano203 9 днів тому +3

      እይታሽ ጥሩ ነው ግን አንቺም የከሳሽ ወገንተኝነት ይታይብሻል ከሁለቱም ወገን ሳትሆኚ ለማየት ሞክሪ ይሄን የምልሽ የኛ የወንጀል ምርመራ አካሄድ በጣም ችግር ያለበት ሰው ያላረገውን በዱላ የሚያሳምኑ የፍትህ ስርዐት ባለበት ሁኔታ ተከሳሽ ሁሉ ወንጀለኛ ማለት አይከብድም ወይ ሁለተኛ ልጅቷ ስትሞት አቤቄለሽ እንኳን አልነበረችም ወደ ሚዲያ ያመጣችው እሷ እንደነበረች ሆና የምታወራው እሷ ስለዚህ ከሁለቱም ወገን ሳትሆኚ ለመስማት ሞክሪ ባላየሽው ነገር አትፍረጂ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 8 днів тому

      ቀባጣሪ ለመጠየቅ የማንም ፍቃድ አይጠይቅ እነሱ የመናገር መብት አላቸው መነኩሴውም እስካልተረጋገጠ ድረስ ነፃ ነው መክሰስ የእሷ ስራ ነው

    • @meb8522
      @meb8522 8 днів тому +1

      Betam tikikil. I completely agree with you!

    • @ፋንፊልሞን
      @ፋንፊልሞን 8 днів тому +1

      ትክክል

  • @mamademissie6908
    @mamademissie6908 7 днів тому +1

    I never see like you best journalist you did good job
    Thanks!!!
    Don't lesson those bad people

  • @karcimesut8722
    @karcimesut8722 9 днів тому +48

    እውነት የዝችን ህፃን ልጅ ደም ለማድበስብስ የምትሮትጡ ስዌች በየቤታቹ ይእግባ።

  • @helenadefirs965
    @helenadefirs965 10 днів тому +160

    አትፍረዱ በእዉነት ደሞ እንደ ዚህ ሰዉ በቦታዉ ተገኝቶ የዘገበ ጋዜጠኛ የለም ❤

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 9 днів тому +5

      25 አመት የተፈረደበት ፍርድ ቤቱ ከግራ ከቀኝ አይቶ ነዉ ድጋሜ አስተርጓሚ አያሰፍልግም የማሆን ጉዳይ አንኳን መሸቀያ ነዉ ያርገዉ ❗️❗️❗️

    • @ዳዊትዴቭ
      @ዳዊትዴቭ 9 днів тому +3

      የሄደው ኪሱን በብር ለመሙላት ብሎ ነው።

    • @AndeEthiop
      @AndeEthiop 9 днів тому +1

      ለሽቀላው ነው የሄደው

  • @shew.9544
    @shew.9544 10 днів тому +133

    የሟቿን አክስት መጠየቅ አለባት ከሁሉም በፊት

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 10 днів тому +5

      That was my question we’re is she ?

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 днів тому +14

      ሆሆሆ እናትየዋን ለመስበር የተደረገው😢😢😢ያ ሁሉ የተስደበችው እንሶ... ታዳጊዋን ለመስበር....እስቲ ተዋት ፍርድ ቤት ሳትመስክር የቀረች እይመስለኝም ልጅታ 16-17 እመት ታዳጊ ነች በእየችው እስቃቂ ነገር እይምርዋ በጣም ሳይጎዳ የቀረች እይመስለኝም ሜዲያ ላይ በፍፁምምምም መውጣት የለባትምምም.....!!!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 днів тому

      @@genetasefa8364RIP 😢English

    • @tegesitmichael6368
      @tegesitmichael6368 9 днів тому +1

      Exactly that’s what I said.

    • @SenbeteTube
      @SenbeteTube 9 днів тому

      Tkekel❤❤❤❤ yeneme tyake new❤

  • @tru1614
    @tru1614 3 дні тому +1

    በእግዚአብሔር ስራ መግባትጥሩ አይደለም ነገ እኛ ምን እንምንሆን አናውቅም መምጫው አይታወቅም እና እግሩ እንዲህ ነው የምትሉ እግዚአብሔርን ፍሩ

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 9 днів тому +103

    ህዝቡ አንዴ እንደ መንጋ ስለፈረደ ያንተን ሚዛናዊ ኢንተርቪ ለማስተዋል ተስኖታ ተክሌ እኔ ግን ስምን መላክ ያወጣልዋል ብያለው በግሌ ከአንተ ኢንተርቪ በሁዋላ ብዙነገር ተገልጦልናል thank you ወንድሜ ከብዙ ነገር አንፃር ሌላ ጋዜጠና ሊደፍረው የማይችለውን ስለደፈርክ ጀግንነትህን አይተንበታል አሁንም ፍትህ ለሄቨን

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 9 днів тому +6

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ😂😂😂😂 መንጋ አንተ ነህ በተወራት የምታጨበጭብ ህዝቡማ ሠምቶ ነው የፈረደበት ሌሎቹ እንተርቪውን እኮ አይተናል እነዴት በጥያቄ እንደሚያፍጥ ይሄቨንን ጉዳይ ግን እህ እህ እያለ ብቻ ለደፍሪው ቤተሠብ ወንጀላኛውን ለማፃት ብቻ ነው ሠአት የሠጣቸው ህዝብ ደሞ ይሔን አይተልእንደ መንጋ ስምህን አይቶ ለተናገረው ህዝብ የምሠጥ ባዶ ነህ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 9 днів тому +2

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ ነውና በርታ!

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb 9 днів тому

      ​@@selamselam8531 ante yedefari zemed neh

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 9 днів тому

      የማሆይሰ አሸቃባጭ 😁

    • @hamidcarazay6798
      @hamidcarazay6798 9 днів тому +1

      እና ድሮስ አንተ ከህዝብ ልትበልጥ ነው?

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 10 днів тому +27

    አንተ ችግር አለብህ👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @mesayayele6393
    @mesayayele6393 9 днів тому +48

    የደፋሪን ሚስት እዮሃ ሚድያ መልስ አስክታጣ አፋጠጣት አንተደግሞ የሷን ነገር ልታሽሞነሙን ተጣጣርክ እንጅ እንደጋዜጠኛ መጠየቅየነበረብህን አልጠየክም : የአቀረብካቸዉ ሰወች የተሰጣቸዉን እስክሪፕት በአግባቡ ስላልተወኑት በካሜራ ለመሸፋፈን ያደረከዉ ሙከራ ወገንተኝነትሕን ያሳያል ። ፍርድ ከእግዚያብሔር እንጠብቃለን

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому

      Thank you. I don't trust this guy anymore.

  • @berhane59
    @berhane59 8 днів тому +3

    ጎበዝ genious ባለሙያ አንዳንድ ባለጌዎችን አትስማ ሀቀኝነትህ ይታያል በራስክ የምተማመን ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 10 днів тому +63

    ወንድምም ሚስትም ደፋሪም ሁሉም ተጠራርገው ከዚህ ምድር ያጥፋቸው ።ከዚህ ጨካኝ ወንድም አይናቸውን አጥበው የቆሙ ሁሉ የሰማይ አምላክ ይቅጣቸው።ሄቨን አንድ አይደለችም ብዙ የተደፈሩ ህፃናት እንባ ይዛ የወጣች ህፃን ናት 😢😢😢😢

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 10 днів тому +1

      እርግማኑ ለራስሽ ይሁን😊

    • @Nisreen-h3j
      @Nisreen-h3j 9 днів тому

      አንቺ ነሽ የደፈርሽ 🤛😏​@@Hana-oc1fn

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 9 днів тому +1

      @@Hana-oc1fn ለኔ አይሆንም ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ነው ።ለጨካኞች ለናንተ ደሞ ደርሶብሻል ይቀጥላል ገና ይቀጥላል

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 9 днів тому +3

      ከሁለቱም ወገን ሰሜን እንጂ በአይን አላየንም ስለዚህ ብዙ አትናገሪ

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 9 днів тому

      ደንቆሮ

  • @badriya-m9b
    @badriya-m9b 10 днів тому +76

    ቃለመጠየቅህ መድሎ ነበረው ፍትህ ለሄበን

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +2

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች፤በተረፈ አሜን ክሊኒክ የድርጅቱን ማዕተም አላደረገም አበቂለሽም ከዚህ ክሊኒክ ትሰራ ነበር ፡፡

    • @Xx_N01awitheexe_Xx
      @Xx_N01awitheexe_Xx 10 днів тому +1

      ለምድነዉ የሚያዳላዉ? በምን ሀሳብ አስባችሁት ነዉ? እቤታቸዉ ድረስ ሄዶ መጠየቅ ያለባቸዉን ጠይቋል ነዉ መደባደብ ነበረበት?

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому

      Exactly 💯. He's not talking responsibility.

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 9 днів тому

      ​@@getachewalemu351ገለቴ እኛ ስለዘር ከይደለም የምናወራው እዝህ ውጪ

    • @bitanyav9182
      @bitanyav9182 9 днів тому +1

      መድሎ ብቻ የተፃፈ እስሪብት ለዛዉም በአግባቡ ያልተጠና

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 9 днів тому +37

    እውነት ለመናገር እኛን ማወዛገብ ነበር አላማው እኛ ግን አንወዛገብም አሁንም ፍትህ ለሄቨን እንጠይቃለን😢

  • @axumhailegiorgis5411
    @axumhailegiorgis5411 8 днів тому +6

    እኔ ሙሴ የሚባለውን ጋዜጠኛ አላውቀውም ፣ግን አንተ እንዳልከው በጣም አስተዋይ እና ጉበዝ ልጅ ነው ፣አንተ ፅረ ፕሮቴስታት ነህ ፣በደንብ አድርጌ አይቼሀለሁ።በዚህም ፐሮግራም ላይ እኔም እንደአብዛኛው ሰው ሚዛናዊ አልነበርክም እላለሁ

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 7 днів тому

      ደግ አደረገ ጀዝባ ይች ሀገር ያስጠላችን በእንደእናንተ ዓይነቱ ደንቆሮ ነው

    • @meseretgetahun5595
      @meseretgetahun5595 7 днів тому

      ጓደኛው የስራ ባልደረባው እንዳልካቸው ኘሮቴስታንት መሆኑን አታቁም ግን????

    • @axumhailegiorgis5411
      @axumhailegiorgis5411 7 днів тому

      አየህ እንዳተ ያለ በስድብ ዲግሪውን የያዘ ደጋፊ ነው አገርን እና ትውልድን ያጠፍት ፣ ከስድብ ውጭ ሌላ ነገር የለህም ፣ጋዜጠኛው ቅንነት እና ክብር ያለውን መልካም አስተያየት ለስራው እድገት እንደሚጠቅመው ስለተናገረ ሀሳቤን ሰጥቻለሁ ፣ይህ ማለት ግን መልካም ስራዋች የሉትም ማለት አይደለም ከገባህ ።

    • @ham.h98
      @ham.h98 7 днів тому

      Exactly 💯. He doesn't have integrity.

  • @zelalemberhanehiwot
    @zelalemberhanehiwot 9 днів тому +83

    እኛ እኮ ሚስረጃችን እሷ ስለተናገረች ብቻ አይደለም ነገር ግን የህክምና ማስረጃ የ ፖሊስ ማስረጃ አይተን ነው እንጂ በ አንድ ሳይድ ሰምተን አይደለም ። አምነህ ይቅርታ መጠየቅ ትንሽነት አይደለም።

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 9 днів тому +9

      ምን የፖሊስ እና የሃኪም ማረጋገጫ አግኝተህ ስለ ደፋሪው? ደግሞስ ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቀውስ የሚሰደበውስ ሥራውን ስለ ሠራ?

    • @mimekebede5623
      @mimekebede5623 9 днів тому +6

      ለምንድነው ይቅርታ የሚጠይቀው አበቅ የለሽ ራሷ መመርመር አለባት እህቷን ግን ለምን ሠወረቻት ጥያቄ ነው።

    • @bethelehemdereb6277
      @bethelehemdereb6277 9 днів тому

      Tikekel ayidelehem 😡😡😡😡

    • @Eyo...user-vt7em8io2e
      @Eyo...user-vt7em8io2e 9 днів тому +4

      ለምን ይቅርታ ይጠይቃል ?
      ምድረ ግሪሳ ሁላ ስራውን ነው የሰራው ቀጣይም ይሰራል ። ይሄ የያዙት ድራማ ስለሆነ አበቅየልሽም መመርመር አለባት ።
      የሆስፒታል ማስረጃው እና የተናገረችው አይገናኝም ።

    • @mulatwayirga598
      @mulatwayirga598 7 днів тому

      ምንድነው ያየህው በምን አወቅህ???መንጋ አትሁኑ አስተውሉ

  • @seidawelmohammed4232
    @seidawelmohammed4232 9 днів тому +71

    ማሽአላህ ተባረከሏህ ፣ በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ ነህ ፣ አላህ ይጨምርልህ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 10 днів тому +118

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን ‼️

  • @Efrata288
    @Efrata288 6 днів тому +1

    ጋዜጠኛ እንደዚህ ነው በቦታው ተገኝቶ የአይን እማኞችን ቃለ መጠየቅ ማድረግና እውነታውን ለህዝብ ማቅረብ ጅግንነት ነው ከሁለቱም ወገን መስማት የህብረተሰብ መብት ነው ፈፀመ ከተባለም ወንጀለኛው እንጅ ቤተሰቡ ምን አደረጉ ፍርድ የእግዚአብሔር ሰለሆነ እንደምንሰማው በቦታው ተገኝተው ህፃኗን ወደ ህክምና ያደረሱ እነሱ ናቸው ሌላ አካል አልነበረም
    ታድያ ማንን ይጠይቅ ጋዜጠኛ በጦርነት በጥይት ውስጥ ገብቶ ይዘግብ የለም እንዴ እንደኔ እግረኛውን ብቃት አለህ በአካል መጉደል እንዳይሰማህ ማንም በሙሉ በአካሉ የሚያመሽ የሚያረጅ የለምና

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 9 днів тому +56

    .ፍትህ ለህፃን ፌቨን እና በግፍ ለሚገደሉት ህፃናት

  • @user-ww5ie3xb8u
    @user-ww5ie3xb8u 10 днів тому +165

    ድፍረት ስክነት ብልህነት የተማርንበት ሂደቶችን እንድናስተውል አርገኸናል በርታ ወንድምአለም።

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 9 днів тому +1

      Totally 💯 agree with that what you are commented about him 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍he is very smart

  • @Habtam-lh4zw
    @Habtam-lh4zw 10 днів тому +60

    በእውነት አንተ ሲጀመር በጣም ጎበዝ ነህ😊 ጉድለትህን አይተው ለማሸማቀቅ የሚሞክሩትን ታዋቸው ነገ ማን ምን እደሚሆን በማያውቅበት አለም እንደዚ ማለት አልነበርባቸውም ነገር ግን አንተ ያለውን ነገር ቦታው ድርስ ሄደህ አሳይተሀል እውነቱን የሚያውቅ እግዚያብሔር በሰው ሀሳብ የዘገየ ቢመስልም እመኑ በራሱ ጊዜ ይፈርዳል ።እንጂ ምን ሕግ አለና ይፈርዳል

  • @yohannesabebe2742
    @yohannesabebe2742 8 днів тому +8

    ጋዜጠኛው በትክክል ስራውን ነው የሰራው የሙያ ግዴታውን ነው የተወጣው ጀግና ነህ በርታ ፍትህ ለሄቨን

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 9 днів тому +57

    እሄ ሰዉ ምንም አላጠፋም❤ሄዶ መጠየቁ ጥሩ ሆነ መስካሪዎች ሲዘላብዱ ይዘናል🤷‍♀️እናመሰግናለሁ ተክልዬ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 9 днів тому +1

      ምንም አልዘላበዱም

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 9 днів тому

      ​@@medinajibreel3556በጣም ዘላብደዋል እንጂ ድግሞም ደፋሪዎች ናቸው ያስታውቃሉ

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam 8 днів тому

      ​@@medinajibreel3556ቀላል ዘላብደዋል በትልቁ ነው የዘላበዱት ውሸታሞች

    • @Rynahesen
      @Rynahesen 8 днів тому

      😂ዘመድሽነውዴ ደፋሪው​@@medinajibreel3556

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 8 днів тому

      @@medinajibreel3556እረ እየተጋገዙ ምስክር አለ እንዴ

  • @mesfinayele9889
    @mesfinayele9889 10 днів тому +85

    ቃለመጠይቅህ አድሎ የነበረበት ነበረ

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +6

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ፡፡

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 10 днів тому +7

      ቃለመጠይቁማ በጣም አድሎ ይታይበት ነበር ተክለሐይማኖት የደፋሪውን ቤተሰቦች አሽሞነሞናቸው እራሱም ተክለሐይማኖት እንደ ልጃገረድ ሙሽራ ተቅለሰለሰ ተዥለጠለጠ የማውቀው ተክለሐይማኖት አልነበረም ከቡዳ ቤት አፍዝዝ አደንግዝ አምጥተው ነፍተውበት ይሆን ፈጣሪ ይወቀው።

    • @YoditAbere
      @YoditAbere 10 днів тому +1

      ​@@getachewalemu351ምን አባህ ሳትረዳ ትቦረተፋለህ? ደነዝ ዝርክርክ

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 10 днів тому +2

      ትክክል

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 10 днів тому

      ​@@YoditAbereዱላ ይግጠም ከዛስ እዛው ይግዴሉት ምንድነው ግን የምታስቡት

  • @hayimanotdawit719
    @hayimanotdawit719 9 днів тому +20

    ወንጀለኛው እኮ ተፍርዶበት በመንግስት ሚዲያ ታይቶ መርጃ አለህ አሉባልታ ስምተህ የሄድክ አስመስልክው

  • @RadzoI
    @RadzoI 8 днів тому +3

    አተ ጋዜጤኛ በጣም ባለጌ ነክ አተ እራስህ ደፋሪዎችን በጣም ደጋፊነህ አተ እራስህ ውስጥህ ቢመረመር እፃናትን ከሚደፍሩት አዱ አተህ ነክ በጣም ባለጌ ነህ አነጋገርህ ራሱ ደባሪ ነክ ኮመትህን ማሳት ነው ከዛ ጥጋብህ ይበርድልአል

  • @user-qr2ck3wg6o
    @user-qr2ck3wg6o 9 днів тому +58

    እርሷን የማስፈቀድ ጉዳይ ለምን አስፈለገ እውሸት አለ እንዴ የጋዜጠኛው አካሄድ ትክክለኛ ነው ከሁለቱም ጎን ለጎን የመጠየቅና ለህዝብ ማሳወቅ የእግረኛው ሚድያ ጉዳይ ብቻ ነው እውነቱ በእግዚአብሔር አለ እውነተኛውን እግዚአብሔር ያወጣዋል መውጣቱ አይቀርም የእግዚአብሔር ስራ ረቂቅ ነው ❤❤❤

    • @Username-u1c
      @Username-u1c 9 днів тому +5

      ትክክል ገልፅ የልሆነ ያልነገሩን ሚስጢር አንዳለ ይሰማኛል ቅሬታ ካላት ተጨማሪ የምትለው ካለ አየጠየቃት ነው ነይ አሳብሽን ግለጪ ብሎ አግረኛው ጨረፍ አርጎ አለፈው አንጂ ሌላ ሚዲያ ለይ ቀርባ መልሰ የመስጠት ሐሳብ አለት ምክንያቱም እኔ በሰራሁት ፕሮግራም ሌላ ሚዲያ ለመሄድ ለምን አሰፈለገ አለ እዃ ሲጀመር አኛ ከእነድ አመት ሙሉ ይህንንፎቷ ይዘሽ ወደ ሚዲያ ለለምን አልመጣሽም አሁን የመጣሽው ለፖለቲካ ሴራ ለመስራት ነው ሰንል አልስማ አላችሁን እግረኛው ችግር ያመጣልበታል አንጂ በደንብ ገብቷታል ግን አውነቱን ነው ለሕይወቱ የሰጋዋል ፖለቲካ ነው ቢል ብቻዬን ብቸኛ ነኝ ሰትል ከርማ ይህ ከጀርበዋ ሰው እንዳለም ጠቆም አርጎል የመቻቸላት

    • @truthprevail2742
      @truthprevail2742 8 днів тому

      ደፋሪ ደጋፊ

    • @Kk-qy1ey
      @Kk-qy1ey 7 днів тому +1

      ይሄ የደፋሪ ወገን ደጋፊ ወሬ ነው ዛሬ ፖለቲካ ነው አላችሁ ነገ ደግሞ እናቷ ነች የደፈረቻት እንዳትሉ ምድረ ጨካኝ ነገ በልጅህ በእህትህ ታገኘዋለህ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው

    • @truthprevail2742
      @truthprevail2742 7 днів тому

      @@Kk-qy1ey አሜን👌❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 10 днів тому +122

    እግረኛዉሚድያ ስለሰጠው ማብራሪያ በጣም ደስብሎኛል

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 9 днів тому +1

      Same here as well with confidence

    • @mimim9982
      @mimim9982 8 днів тому

      ተባረኩ ትክክል የአንድ ስው ንግግር ተስምቶ መፈረድ አይቻልም

  • @fisehakidanewold305
    @fisehakidanewold305 9 днів тому +43

    አንተ ጀግናችን ነህ እውነቱን እንድናውቅ እየታገልክ ስለሆነ እናመሰግናለን አንድን ሰው ሰምቶ መፍረድ ደካማነት ነው

  • @LegeseBelachew-iy9th
    @LegeseBelachew-iy9th 7 днів тому +1

    ይህ ገዜጠኝ በእውነት ለገደዮቹ እየውገነ ነው !! እየመቸቸ ነው የምጠይቀቸው !!ስንሾከሸኩ ረሱ እየሰመ ቸል ብሎ የልፈል !! እስት የሰየችሁ ስምንተኝ ክፍል በኛ ሀገር በአሽንጉልት ስለ መህጸን በእነሱ ዕድሜ የተማራ አላ ???? አሁንም ለገደዩ የተገዘ ጠበቀ ይመስለኛል !!! ጉቦ ተቀብላል !!

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 9 днів тому +16

    እኔ የምለው የገዳዩ ቤተሰብ ምን ያክል ቢከፍላችሁ ነው እንደዚህ የምትከራከርለት ሲስተር አበልሽ ወደ አዲስ አበባ የአስምጣ ሰው አውቃለሁ የምትለው ማንስ ቢያስመጣት ምን አገባህ ልጅ የተገደለባት እናት ፍትህ ለመጠየቅነው የመጣችሁ

  • @AmharafanoMedia221
    @AmharafanoMedia221 10 днів тому +86

    በርታ ጎበዝ ህዝቤ መንጋ ነዉ የሚፈርደዉም በመንጋ ነዉ ጋዜጠኛ ልክ እንደ አንተ ነው

    • @zemenchaufoureau3289
      @zemenchaufoureau3289 9 днів тому +3

      Berta yeni geta

    • @mikitesfaye3603
      @mikitesfaye3603 9 днів тому +6

      እውነት ነዉ, የኢትዮጵያ ሕዝብ አስቸጋሪ ሕዝብ ነን!ለዚህ ነዉ መንግስት የምቀልድብን

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 9 днів тому +3

      በትክክል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

    • @asmeretmoke5648
      @asmeretmoke5648 9 днів тому

      👹👹

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 9 днів тому +50

    አንተ በጣም ድንቅ ሥራ ነው የሰራኸው ሁሌም ዳር ድረስ ነው የምትሄደው ከልብህ ጋዜጠኛ ነህ ሁሌም በርታ። ስድና ነውረኞች የደም ሸቃጮችን እርሳቸው።

  • @mekiyatemam8261
    @mekiyatemam8261 7 днів тому +1

    ,ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነክ ሁሉንም እንድናይ ያረከን ዘመንክ ይባረክ

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye1986 10 днів тому +24

    አዬዬ ወዴት ወዴት ሮጠህ የሄድከው ገንዘብ ለመስራት ማንም ሳይቀድመኝ ይመስላል፣ ሰዎቹም እውነታ አላቸው ለማስባል ነበር፣ አሁን ግን ያልጠበከው ስለሆነ የህዝቡ ምላሽ እንደጠበከው ስላልሆነ ደንግጠሀል ነገሩን እጥፍ ለማድረግ ለማስቀየስ የተደረገ ቃለመጠይቅ ይመስለኛል

  • @marwhmeme7150
    @marwhmeme7150 10 днів тому +50

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨንና ለልጆቻችን
    ወላድ ሁሉ በስጋት ነው ያለነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    የደፈረ ይኮላሺ የምትሉ 👍 አርጉ ፍትህ እንፈልጋል

  • @KasuKasu-c7f
    @KasuKasu-c7f 10 днів тому +103

    አይ ደስ የማይል ስራ ነው የሠራኸው

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +2

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ፡፡

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w 9 днів тому

      ሌባ ነው

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 9 днів тому

      እነዚህን ምስኪን ገጠሬወች ምን ይበላቸው እንዲያውም ውሸታቸውን አጋልጧል

    • @lulululu3892
      @lulululu3892 9 днів тому

      ደነዝ ሚስጥሩ ያለው የህጻኗ እናት እህት ጋር ነው ለምን ተደበቀች እናትየው በልጇ ፖለቲካ ሰርታለች::😊

    • @kokobeworku
      @kokobeworku 9 днів тому +1

      በትክክል

  • @LifeTube252
    @LifeTube252 7 днів тому +6

    ምንም ቢሆን አንተ ጀግና ከሚይባሉት ሰወች አንዱ ነህ አንዳንድ ባለጌወች ግን ለምትናገሩት ነገር ተጠንቀቁ ይሄ ልጅ ሰራውን አውቆ የሚሰራ ጎበዝ መደነቅ የሚገባው ሰዉ ነው አግዚአብሔርን ፍሩ
    Brother lot of people likes you so much, don't mind what negative people's said, you are the strongest person i ever seen and keep up.. You doing much better than others.. God bless you more 🙏🥰❤️❤️

  • @hanagabremichael9424
    @hanagabremichael9424 10 днів тому +42

    ተንኳለኛ ነክ ማፈሪያ አንተንም ከእነሱ ለይቼ አላይህም

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +1

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 9 днів тому +1

      ልክ ነሽ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 9 днів тому

      Be Debetra afezewtal

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому

      Me too. He's with them. Please unsubscribe egregnaw.

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t 10 днів тому +19

    ተከፈሎህም ብትሄድ ባህረዳረ ድረስ ትልቁን ሚስጥ አውጥተህዋ 5 ሌትረ ስትል እህትዪይቱ ሚስትዪይቱ 2 ሊትረ ብላ ስትሾካሾክ ስማን የእምነት አፈረ ነው ብላ ሌለኛቱ ስትመስክረ ሚስቲዪቱ ስትኅስማት አይተና ጥሩ መረጃ አግኝተናል ፍትህ ለሄበን 😢😢😢 ያ ጭራቅ መስቀል አለበት

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች

    • @maryamaali1414
      @maryamaali1414 10 днів тому +3

      ውይኔ ይሄ ኮምንት በየኮሜንቱሥሪ አየሁት

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 9 днів тому

      ​@@getachewalemu351 አገባህ አርፈህ ኑሮህን ኑር ዘረኛ በቃ ከተበደለች ፍትህ ታገኝ እነሱም ካጠፉ ይቀጡ በቃ መርዛችሁን አትርጩብን በዚህ ሚስኪን ህዝብ ላይ

    • @netsib3805
      @netsib3805 9 днів тому

      Seletekefeleh, eko new be torenet mehal Bahir Dar ye hedehew????

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 9 днів тому +36

    ትክለሀይማኖት አነተ ጉብዝ ጋዜጠኛ ነህ ደግሞ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ እነጂ አልገዛህውም !! እና ምንም አይደለም ብርታ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @almazali4784
      @almazali4784 9 днів тому +1

      የደፋሪ ቤተሰብ ናቹው

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 7 днів тому +1

    እንደመጣልን መፍረድ ጀምረን እኮ ነው ግራ ቀኝ መስማት ያለብን ለፍትህ ጥሩ የሚሆነው ግራ እና ቀኝ ስንሰማ ነው ስህቱን ምናውቀው

  • @ameleworkgebressilasie8619
    @ameleworkgebressilasie8619 9 днів тому +31

    እኔ በጣም የምወደው የማደንቀው ጋዜጠኛ ነበርክ እውነት ግን በነዚህ ሰዎች ግን አጠያየቅህ ሁሉ ልክ አይደለም ክህሎትህ ጠፋብኝ ወገንተኝነት የሚመስል ነገር አለው ታመቻቻቸው ሁሉ ነበር እስቲ መለስ ብለህ የራስህን ጥያቄና መልስ ተመልከተው አስጨንቀህ መጠየቅ ሰዎች ላይ የማይብህ ነገር ጠፋብኝ ግን ተቀይሜሃለሁ ተናድጄብሃለሁ ግን አከብርሃለሁ

  • @getatubegeta9122
    @getatubegeta9122 10 днів тому +97

    ትክክል ነው ያደረገው እንደውም መረጃ አወጣጣቸው ሊመሰገን ይገባዋል

    • @asnitubechannel4469
      @asnitubechannel4469 10 днів тому +1

      እኔም በጣም እስማማለሁ!! አሁን ሰዉ ሁሉ እሚያወራዉ ክኮ እሱ ሄዶ በመጠየቁ ነዉ ! ስንት ጉድ የወጣዉ , በኔ በኩል @egregnawmidea አመሰግኛለሁ!

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 9 днів тому +4

      እሱ ወንጀሉን ለመደበቅ ነበር ሁሉን ፈጣሬ ረቢ/እግዚእብሄር ነው ያጋለጣቸው እሜንንንን x3👏🏽👏🏽👏🏽👈🏽

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w 9 днів тому

      ሌባ የደፋሪ ቤተሰብ ትለቀማላቹ አይቀርም

    • @amiranuremo5166
      @amiranuremo5166 9 днів тому +2

      አሱ መረጃ ለማውጣት አደለም የሰራው እንድናዝን ፍትህ ማለት አንድናቆም ነው ህሊና የሌለው ለምን ይመሰገናል አሁነም አንደራሳቹ አታድርጉት አያለ ምን ትላለህ

  • @SemuGT
    @SemuGT 9 днів тому +5

    ተክሌ አይዞኝ!! ወንድሜ በርታ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን!! አንተን ማየት ለጤናማውም ለብዙ አካል ጉዳት ላለባቸው ወንድምና እህቶች ፈር ቀዳጅ ነው! እውነትን የሙጥኝ ብለህ አትልቀቃት...💪💪💪

  • @destaeleni886
    @destaeleni886 6 днів тому +6

    ከተናገርከው ነገር አንድ እንኳን ሚያሳምን ነገር የለውም ርካሽ ባለጌ ነህ!!
    የበላከው ብር ግን መዋረጃህ ያድርገው
    የህፃኑዋ ደም ይፋረድህ!!!!

    • @ፋኖ
      @ፋኖ День тому

      ደደም

  • @user-iw7nl1nq9x
    @user-iw7nl1nq9x 9 днів тому +10

    እኔ በግሌ ተክለሀማኖትን በጣም የማደንቀው ሽፍንፍን የማያደርግ ጋዜጠኛ ነው ግን አሁን እውነት ለመናገር ከነሱ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ ድብር ብሎኛል ግን ቢሆንም እግዚአብሔር እግር የነሳው የልቡን አይቶ ነው ማለት በጣም ከንቱነት ነው የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ነው የሚያኖረን እንጅ ማን ጻድቅ አለ ስለ እግሩ ማውራት አቁሙ ግን ቅሬታችንን መግለጽ እንችላለን ።

  • @edonawityonas1726
    @edonawityonas1726 10 днів тому +36

    ወረኛ ነክ እሺ ሁሌ እደምጠይቃቸው ሰዎች ለምን አልጠየካቸውም እያባበልክ እምጠይቀው

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +1

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች፤በተረፈ አሜን ክሊኒክ የድርጅቱን ማዕተም አላደረገም አበቂለሽም ከዚህ ክሊኒክ ትሰራ ነበር ፡፡

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому +1

      Exactly. Please unsubscribe egregnaw media.

  • @afdffsvgce5539
    @afdffsvgce5539 10 днів тому +46

    ትክክል ነህ ስራህን ነው የሰራህው የአበቄለሽ እህትም መጠየቀ አለባት የሆነ ነገር አለ እውነቱ ወቶ ህፃኗም ፍትህ ማግኘት አለባት

    • @user-sc1qr3yz6w
      @user-sc1qr3yz6w 9 днів тому +5

      ዝም በሉ የደፋሪ ቤተሰቦች

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 9 днів тому +2

      ነውረኛ

    • @mastewalgetahun4025
      @mastewalgetahun4025 9 днів тому +1

      አወ ትጠየቅ እህቷ

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 8 днів тому +2

      ሲጀምር እህቷ እንዴት እንዳገኘቻት መጠየቅ አለበት

  • @YoyoYo-d2u
    @YoyoYo-d2u 8 днів тому +4

    😢😢አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው እረረ ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በር👏👏

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 10 днів тому +34

    ሲጀመር እርእስህ እራሱ ትክክል አይደለም የሄቨን አሟሟት እና ቦታው ብለህ ነውየለጠፍከው ወድቃ እንደሞተች አርገህ ስለዚ አጥፍተሀል ይቅርታ ጠይቅ አለቀ ::ህዝቡን አወዛግበሀል ::

    • @almazt5518
      @almazt5518 10 днів тому +3

      ባይሆንስ አክስትዬዋ ጋር ሚስጥር አለ

    • @zionzerihun2862
      @zionzerihun2862 9 днів тому +1

      ትክክል

    • @khadijahuseen5320
      @khadijahuseen5320 9 днів тому

      ​@@almazt5518ምነም ምስጥር የለም ቀርባ መስክራለች አለቀ

    • @ham.h98
      @ham.h98 7 днів тому

      Exactly 💯. He doesn't have integrity.

  • @dagimabiyu244
    @dagimabiyu244 10 днів тому +58

    እኔ የእግረኛው ጥፋት አልታየኝም ወንድሜ በርታ❤

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 10 днів тому +31

    ውይ አንተ በጣም ከባድ ሰው ነህ ይቅር ይበልህ

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +1

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች፤በተረፈ አሜን ክሊኒክ የድርጅቱን ማዕተም አላደረገም አበቂለሽም ከዚህ ክሊኒክ ትሰራ ነበር ፡፡

    • @ham.h98
      @ham.h98 9 днів тому +1

      Exactly 💯.

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 9 днів тому

      ሳህ

  • @rahelchekol149
    @rahelchekol149 6 днів тому +1

    እግረኛው ሚድያ ከልቡ የሚሰራ ሀቀኛ ሚድያ በርቱልን አቦ። ❤❤❤❤

  • @kaleabMesafent-el2lb
    @kaleabMesafent-el2lb 9 днів тому +18

    እኔ አሁንም እደባለሙያ ያደረከው ትክክል ነህ ሙያና የግል አመለካከት ይለያያሉ እንደኔ ሀሳብ በርታልን ተክለሀይማኖት

  • @assefategegne4488
    @assefategegne4488 9 днів тому +7

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ በሁለቱም በኩል ማጣራት ልክ ነህ ከአንድ ወገን ብቻ ሰምተን ለውሳኔ ባንቸኩል ጥሩ ነው ህግ ይዞታል ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ለሁላችንም ልብ ይስጠን።

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 10 днів тому +20

    አይናውጣ ንቀቱ

    • @ham.h98
      @ham.h98 7 днів тому

      Exactly 💯.

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 7 днів тому +1

    ይሄ ሰውዬ ጠማማ ነው ክፉ የልጅቷን ጥያቄ እራሱ እያወሳሰበነው ለምጠይቅህ መልስ ስጥ ዙሪያዋን አትዙር የላስከውን ልሰህ ነው እምቀባጥረው ምኑ ነው በፈጣሪ

  • @mulukeneasrat1387
    @mulukeneasrat1387 10 днів тому +60

    በአጭሩ ርህራሄ የሌለህ ጨካኝ ሰው ነህ ።

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 10 днів тому +1

      እረ ጋዜጠኛውን ምን እያልሽው ነው አበቂለሽን አስፈቅ ማለት ምን ማለት ነው እሱ አበቂለሽ ተናገረች እግረኛው ደግሞ እውነት ለማውጣት ነው ሙያውን የሠራው መንጋ አትሆኑ የሚገርመው የጎንደር ሰውናት ሲሎ የነበሩት የወንጀለኛው የጠባለው ግለሰብ ሚስት ጎንደሬ ሆና ተገኝች፤በተረፈ አሜን ክሊኒክ የድርጅቱን ማዕተም አላደረገም አበቂለሽም ከዚህ ክሊኒክ ትሰራ ነበር ፡፡

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 10 днів тому +1

      😢😢 አረ ምን ያድርግ በጣም ጎበዝ ስው ነው እውነትን ለማውጣት የጣረ ነው ሊመስገን ይገባል

    • @user-mg7ed6hp9z
      @user-mg7ed6hp9z 9 днів тому

      ትክክለኛ አካሄድ ነው የተከተለው

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 9 днів тому +1

      Exactly he already finished the money 💵 they gave him now he wants another money 💵 and story

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 днів тому

      መሐይም ተንጫጩ

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 10 днів тому +19

    በጣም ሰውን ያስቆጣው ሲንሾከሸኩ የነበረው ላይ ቪዲዮውን ዞር አድርጎ ወደ ወጪ የተቀረጸውን አሳዬ ነው ዋናው ችግር ሌላው ደግሞ የዚህ ጉዳይ የእማሆይን ጉዳይ እንዳትደርሺ አለኝ ያሉት ጉዳይ ይሄ ያንን ቀሰቀሰው የእማሆይን ጉዳይ እንዴተ ተውከው? የዲኤን ኤውን ምርመራ ይህ እጅግ ያሳዝናል ።

    • @haimiabebaw2897
      @haimiabebaw2897 9 днів тому +2

      ኮሜንት ከመስጠትህ በፊት የማዳመጥ ልምድ ይኑርህ......ስለ እማሃይ ጉዳይም የነበረውን ነገር ተናግሯል

    • @ham.h98
      @ham.h98 7 днів тому +1

      Exactly 💯. I agree. He doesn't have integrity.

  • @gghhhbbnnn1223
    @gghhhbbnnn1223 9 днів тому +28

    በጣም ፈርቼ ነበረ ወደተሳሳተ መንገድ እንዳትገባ:: ባየረከው interview ብዙ የተደበቀ ሴራቸውን እግዚአብሄር አጋልጧል:: ሮሚ የምትባለው ሴትዬ, የእናቶች አሰዳቢ ናት: እስከነ ተሳዳቢዎቿ:: የሰው ልጅ የልብ መጉደል በእግዚአብሄር ዘንድ ,በሰውም ዘንድ የከፋ ነው:: ወንድሜ አብዥተህ ለምልም, ሰላምህ እጥፍ ድርብ ይሁን:: በልጅነቴ ያደኩት አካል ጉዳተኞች መሀል ነው, ልባቸውና ፍቅራቸው ግን ሙሉ ነው:: እደነሱ ዘመንህ ሙሉ ይሁን::

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 9 днів тому +2

      አዎ ሮሚ ገና ስትጀምረው ነው ደንግጨ ያጠፍሁዋት I will never look that woman video. ግን ተክለሃይማኖት ጭንቅላት ያለው ትልቅሰው እነዚህ ደሞ የስድብ አቅራቢ ባለሙያዎች

    • @selamdawiet3519
      @selamdawiet3519 9 днів тому

      እረጋሚ እራሱ የተረገመ ነዉ 1ጣታችንን ወደ ሰዉ ሰንጠቁም 4 ደግሞ ወደ እኛ ነዉ እንዳትረሱት

  • @rahellulseged8425
    @rahellulseged8425 6 днів тому +2

    Justice for Heaven ⚖️. እውነትን ሳይሆን ፈልገህ የሄድከው ገንዘብን ነው:: ሰውየው ህፃንዋን ደፍሮ እንደገደለ ለማመን የሚስቱ ቃለመጠይቅ ብቻ በቂ ነው:: ሌላ እውነታ የለም:: አንተም ውስጥህ ያውቀዋል:: ህሊናህን ለገንዘብ ሸጥከው:: አተርፋለሁ ብለህ አጎደልክ🙉::

  • @deborah9291
    @deborah9291 10 днів тому +65

    ጠያቃዋን ሳላደንቅቨ እላልፍም ተባረኪ ሁሌም ለእውነት ቁሙ ❤

    • @elsa3589
      @elsa3589 9 днів тому +11

      ራሱ ይሄን ጠይቂኝ ብሎ የሰጣትን ነው የምትጠይቀው

    • @deborah9291
      @deborah9291 9 днів тому +1

      @@elsa3589 😄😂😁❤️

    • @woyay2095
      @woyay2095 9 днів тому

      ​@@elsa3589😂😂😂😂

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 9 днів тому +4

      @ ​@@elsa3589 ትክክል

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 9 днів тому

      @@elsa3589eko😂😂😂😂😂

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 9 днів тому +8

    ፍትህ ፍትህ በአደባባይ ይገደልን ህግ የገደለ ይገደል የሚለው ህግ በተግባር ማየት አለብን

    • @alazaryosef
      @alazaryosef 3 дні тому

      "አትፍረድ ይፈረድብሀል" ይገደል የሚሉ መግደል የለመዱ ወይም ለመግደል የተልማመዱ ናቸው

  • @nuale23
    @nuale23 10 днів тому +55

    ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይህ መንጋ ህዝብ የቲክቶክ ብር መለቃቀም የለመደ የሚለውን አትስማ በእርግጥ ጠንካራ ጥያቄ አልጠየክም ነገር ግን ይበልጥ እውነቱ አንዲጋለጥ ረድተሀል

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 9 днів тому +3

      እሡሥ ልክ ነሽ ሠወቹ መዎሼታቼዉ በሡ አይተናል ክክክ ወጀላቼዉ ኡነተኛ መሥሏቼዉ የባሥ ተጋለጡ ወሬኛ

  • @ፋኖ
    @ፋኖ День тому

    ሰውን ግን ፈጣሪ የሰጠውን የምታሸማቅቁ ሰው በጣም ይገርማን ፈጣሪ ይፍረዳሹሁ😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 днів тому +21

    ሰሜኑን ተቆጣጠርኩ የሚል ዙፋኑን ባህርዳር ላይ ያደረገ የደብተራ ክፉ መንፈስ ዘንዶ ህፃናትን የሚጨርስ የሄሮድስ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እና ስልጣን የተወጋ ይሁን ! ምድራችንን በፍጥነት ለቅቆ ወደ መጣበት ወደሲዖል ይውረድ

    • @eliabalemu2300
      @eliabalemu2300 8 днів тому

      አሜን!

    • @kiwieseta1234
      @kiwieseta1234 8 днів тому

      Amen

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 8 днів тому +1

      ከብት የምን የደብተራ መንፈስ ነው የምትለው ፔንጤዎች ብታርፉ ይሻላል

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 8 днів тому

      ለመላ አገሪቷ ፀልዩ

  • @Ziye19
    @Ziye19 10 днів тому +9

    እውነት ለመናገር ብዙ ፕሮግራምህን አይተን የሄቨን ላይ የጠበቅነውን አላገኘንም ግን ወቀሳው ከችሎታህ አንፃር እንጂ ከጥላቻ አደለም። ከምንም በላይ ሳትቆራርጥ በመልቀቅህ እናመሰግናለን /እናከብርሀለን በርታ!!

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 9 днів тому +30

    ተክልዬ እቦ እንደ አንተ አይነቱ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ሺህ ይወለድ አቦ ይመችህ ድሮም የማሰራ ሰው ሁሌም እንደለፈልፈ ነው ድንግል እንደሁሌው ሞገስ ትሁንህ አክባሪክ ነኝ !!!!!

  • @kiflebekele3092
    @kiflebekele3092 7 днів тому

    በህፃናት ሞት ጉዳት እና በቤተሰብ ሀዘን ላይ ቢዝነስ የምትሰሩ ለሆዳችሁ ያደራችሁ ጋዜጠኞች ነን የምትሉ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 9 днів тому +7

    እኔ ብዙ አከብረው ነበር ይሁን እንጂ አሁን በሰራው ስራ ግን የወረደ አመለካከት ነው ያለኝ

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 10 днів тому +11

    አልጠየቅህም ጠይቄቸዋለሁ አትበል😢😢😢😢

  • @genethailu6017
    @genethailu6017 9 днів тому +26

    ዕግረኛው ሚድያ ትክክል ነው ያደረከው መቼም እኛ ኢትዮጵያውያን እስኪ ከሁለት ሰምተን እናመዛዝን ማለት አያውቅም ዝም ብሎ ሆ ሲል ሆ ማለት ብቻ ነው

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 4 дні тому

    ውሳኔው የፍትህ አካሉ ቢሆንም የሌላውንም ወገን ስሜት ማቅረብ ትክክለኛ ውሳኔ ነው።