I watch a documentary just like this. People is from South America, but they come to America u. S.A. they have a surgery. They lived a great life after that. Please, you need to get more information if they cannot do it In Ethiopia he can go anywhere. Have a surgery. Take that thing out for him. I am so sorry, my brother. This happens to you, but we'll come out. We will collect money for him to go to anywhere. Yes😅
ቤተሰቦቼ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏
Beza ye wechi peroses biyagen Opraseyon madreg yechil yehon
በዜዬ ወደ ጸበል ውሰጂው በዝዬ አንቺ እኮ ጀግናነሺ ወደጸበል በዝዬ በጌታ ውሰጂው ጸበል😢😢😢❤❤
ይህን ወንድም ጸበል ያሾልክልሀል እምነትህ ያድነሀል እይዞህ ተስፋ አትቁረጥ አባ አንችም ተባረኪ
የኛ ጅግና ምርጥ ሴት ወደ እምናቱ ፀበል ፀበል ወሰዱት 🎉🎉🎉🎉
መልካም መስራት ለራስ ነው የሴት ጀግና ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
ለጌታ፡እየሱሰ፡የማይቻል፡የለም፡ፀሎት።፡ቤት፡ዉሰጄዉ።
ወደ ፀበል ውሰጂው😢
የሚያምነው አምላክ ያድነዋል
ለዚህ መፍተሔ የእምነት ቦታ ብቻ ነው
የኔውድቤዚየ ጀግናዋ ሴት ፈጣሪይጠብቅሸ ወላሂ በጣምነው የምወድሸ❤❤
ቸርች ሰጁባክሽ ጌታ እየሱስ ነፃ ያወጣዋል ይሄ የአጋንንት ስራ ነው ተደግሞበት ነው
የኛ ጅግና ምርጥ ሴት ወደ እምናቱ ፀበል ወሰዱት❤❤❤❤❤
ፀበል ውሰዱት
እባክሽ ፀበል ውሰጂው በማርያም
ቤዚ እባክሽ ወደ ጸበል፣ወደአባቶች ውሰጂው
ዶክተር ጋር መውሰዳችሁ ጥሩ ነው የበለጠ ግን ፀበል ቢሄድ ኣይበልጥም ይቅርታ እናንተ እየለፋችሁ የመሰለኝ ሀሳብ በመስጠቴ
ውዴ ጌታ ያሣካልሽ ውለታሽን ጌታ ይክፈልሽ ኡፍ
ሰሚት 2ኛ ዋሻ ገብርኤል እሁድ እሁድ የፈውስ አገልግሎት ስላለ ወደዛ ውሰጂው ቤዛ። ቄሽ ሀይለመለኮት ግርማ ዎንድሙ የፈውስ አገልግሎት ስለሚሰጡ።እባክሽ ውሰጂው ወደሳቸው ቤዛየ
ሽንኮራ. ዩሐንስን. ጸበል ግባ ትድናለህ. አይዞህ. እግዚአብሔር. ይመስገን
ፀበል.ውሰዱት.ግዳም..ውሰዱት.❤❤❤❤
ፀበል ይጠመቅ ይድናል ፀበል ውሰጅው
ይንን የመድሃኒት የሚያወጣ ከስውነቱ ህክምና ይስጡት ዶክተር
ቤዝ ጀግናችን ነሽ በርቺልን ወደ ፀበል ውሰጂው እምነት ይቀባ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል በርቺ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታይርዳህ ወድም🎉🎉
ቤዚ ወደ ፀበል ይሂድ ፈጣሪ ይምረዋል በእምነቱ ይበርታ እምነት እየቀባ ይድናል
አላህ ያሽርህ
ቤዝዬ የኛ ጀግና አላህ ይርዳሽ
እግዝ አብሕርይማርህ ወንድማችን ፀበል ውሰዱት
የፍቅር ጋደኛው የሆነ ነገር አድርጋበት እንዳይሆን እሳ ጋር አድሮ ሲመጣ የሚያሳክከውና እጁን የሚያሳብጠው መተት አድርጋበት እንዳይሆን ሄዳችሁ ጠይቃት አይታወቅምና
Ine gin inatiyewn naw tirtare yalebign guadegnawum tefach isum indih hone. Mindinaw man ga maw yalew iwnetu ? GETA YAWTALET IWNETUN
Awo. Ahunim guadegnaw tefeliga irasuwa litinager tichilalech sile inatu dibiq. Be irgitegninet inatiyew ga ale iwnetu? Isuwa nech minim tirtir yelewum guadegnawum aydelechim lezih chigir ibakish gazetegna andineger kemehonu befit tselot yiwesed. Yih lij iwnetu yiwetaletal
ፍቅረኛው አፈላልገሽ ጠይቅያት፣እስዋ ልትሆን ትችላለች የህመሙ ነገር። ምክንያቱ መተታም ትሆናለች ፍቅረኛው። ስለዚህ ቤዛ ካለችበት አጠያይቂና እንዳትለቅያት
በዝዬ የኛ ጀግና ያች ፍቅረኛ የተባለቸ አፈላልገሽ መጠየቅ አለብሸ የምትወጋው መርፈ ያጠራጥራል ደሞ ፀበል ውሰዱት
ቤዚ ወደ ፀበል ውሰጂው መልሱን ከፈጣሪ ታገኛለሽ እስከ መጨረሻው ታገይለት የኔ ልጅ።
የኔጌታ አሳዘነኘ ደሞ ትሁት ልጅ ነው
ወደ ጌታቤት ዉሰጂው ጌታ ይችላል
መትት.ነው❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርህ ።ጋዜጠኛዎ በርች።ፍቅርኛዎን አጥብቃችሁ ጠይቋት
ቤዛ!!!ልጁ ወደ ዊጭ ሀገር ተልኮ መዳን ይችላል.
ሲቀጥል በመርፌዉ የሚወጋበት አጋጣሚ አለ ከፋቅረኛዉጋ በሚያድርበት ሰዓት ለተባለዉ የደምና የሽንት ምርመራ ማድረግ ይቻላል
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤዚየ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ባጣም ያሳዝናል 💔💔😢
እደኔ ሀሳብ ግን ፍቅረኛውን አገተሽ ብታናግሪያት ጥሩው ነው ምክኒያቱም ያደረገችው ነገር ይኖራል በጌታ ስም
ይሄ የህክምና ሳይሆን ባእድ ነገር ነው በጸበል ብቅ ቅዱስ የሚድን ነው
ፀበል ዉሰጅዉ
አይዞህ
ቤዝ ከፍቅረኛው ወገን አጣሪ የበአድ አምልኮ ካለባት ሰይጣን ስራው እረቂቅ ነው
Indew inem tirtare yalebign set guadegnaw satihon inatuga tirtare alebign mikiniyatum inatiyew merfe silalu malete naw.
ቤዛዬ ፀበል ይሂድ በፈጣሪ ይምረዋል
ቤዛየ የሄቺ ጐዴኛዉ ምን ነበር የምትወጋዉ እሰዉን መመርመር ያሰፈልጋል
ቤዝዬ እጁ ላይ ባለው ጠባሳ ሊሆን የችላል ቤዚ please ወደ እግዚያቤሔር ቤት ውሰጂው( ገዳም) ።
Fetari melikam yifetak yene jegena betam yasezinale
Bezyi ekani beslmi metsi bhretatu ysetshi
Tarbell yadenewal Egziabeher yemarehe
👉 መፍትሄዉ በዉጪ ሃገር ሠርጀሪ እንዲያረግ መሞከር 👈
ፀበል ውሰጂው በማርያም
ከዮሴፍ ጋር አገኛኝው ለስነ ልቦናው ይረዳዋል ሁለቱም የተጎዱ ናቸው
Fikiregawan afachiyat Bezi3
ዉጭ ሀገር ከሄደ ይታከማል ሊላ ዶክተር አናገሩ😢😢😢😢
degagmesh akurebew ydenal
ልጅትዋ ትፈለግ የሆነ መተት አሰርታበት ይሆናል? እስከዛ ፀበል ውሰዱት ????
ለምን. ፍቅረኛው. ሰትወጋው. የነበረውን. ነገር. አትነግሪውም. ነበር. ለዶክተሩ
እኔ እምነቱ ላይ ብትወስዱት ብትሞክሩት ልጅ ይመለሳል እጅግ ጓደኛውን የሆነ ነገር ሰራችሁበት ማለት ነው
Addisabaa wusti miyaasfarraa new Allah yitebiken inji
ወደ ጸበል ውሰዱት😢
Sebel Sebel Sebel yihd yidinal irgitega neng
ቤዜዪ ፀበል ውሰጂ😮😮😮😮😮😮????
እጮኛው የባእድ አምልኮ ትጠቀምበት ከሆነ ፈልግዋት
ለምን M R I ለምን አይታይም የእውነት ከነርቨ ጋር ግንኙነት ካለው ያለበለዚያ መቁረጥ የሚቻል ይመሥለኛል
ባህድ አምልኮት ነው በርግጠኝ ነት
Metet saayhon ayqerim 😢
ስድስት አመት በጣም ረጅም ግዜ ነው የቆየው መቆየት አልነበረበትም
ፀበልውሰዱት
ሰላም ላቺ ይሁን እሰኪ በናትሸ የጀማው ዶክተር አብይ ጋር ውሰጂው ወይም አማክሪለት እሱን እሱ ጋር መፍቴ ታገኛለሸ
አትሩጥ አንጋጥ🙏🏾
Baxame yaszenale bazayaa andanda yalejocene edlgle ya lsute walkove nacawe lazhe leje endhe Mahone taxyaqwe enatyaw nace gana lagana hamate wara farta yehane lej e enate wesxe batafenaw mafetha ayxame nabare balju heywate tafawatace
እጮኛው መፈለግ አለባቹ
Bemetet sewun wede moqocha yemmi qeyiru wawooch iheen mehon yemmi aqit aymeslegnim
Ehi genhi bezhiy ehi bexbhli nhew ymhdenhew ehni yunhi bewnhti ytdergbhtei nhew
ከፍቅረኛው አድሮ ሲመጣ እጁ በመርፌ የመወጋት ነገር አጋጥሞ ከሆነ እርግጠኛ ነኝ ፍቅረኛው ናት እንዲህ ያደረገቹ። ይህች መናጢት እንዳትለቅያት ቤዛ ከኡሁን ቡሀላ ስራሽ ፍቅረኛው ተብየ መፈለግ አለብሽ እሺ
Bermil giorgis yehid tebel yednal
🙏🙏🙏
I watch a documentary just like this. People is from South America, but they come to America u. S.A. they have a surgery. They lived a great life after that. Please, you need to get more information if they cannot do it In Ethiopia he can go anywhere. Have a surgery. Take that thing out for him. I am so sorry, my brother. This happens to you, but we'll come out. We will collect money for him to go to anywhere. Yes😅
😢😢😢😢😢😢
tebel wesedute
Wdehi gedhmi wsegewhi ezhi ydenhli
😢😢😢😢
Le sew yemaychal legziabher yechalal arb arb yetselot program ale kolfe kale hiwot church pastor mesfin gar wesejew
Wdemiy egzabhri herhsu ymhrhi ekanemi lemnhgrhi abhki egzabhri hywthni ykyrhlhi wdemiy ywhi betmi ysazenli bhretalni wdemi
Xabali
Nosound
😂metet yarcechew enat nat
☝️☝️😭
sysazen
Check his girlfriend, I believe she’s the reason
No she isn't.
Baz,lze,near,tcyk,ymtonw,fkrcw,nat,sand,flgaseh,angrat
ዶክተር አብይን ፈልጉለት
እሱ ይችላል ጅማ
😢😢😢😢