ባል ሚስጥሩን ሰማ ። በሚስት የታገተችው የቤት ሰራተኛ ሚስጥሩን ዘረገፈችው !!...| ynser ayne የንስር ዐይን | ዱካ ሾው /duka show

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 377

  • @Gemenashow1
    @Gemenashow1  Місяць тому +32

    ክፍል 1 👇👇
    ua-cam.com/video/RImLVxLDY_4/v-deo.htmlsi=k5rDTkm4samcPvBw

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Місяць тому +2

      Lemendenaw drama eyeserachehu saw yemetaselechut ??

    • @hidattesfay3289
      @hidattesfay3289 Місяць тому +1

      Tkkel enam dmtwan yasmht msalj

  • @sababalehegn4832
    @sababalehegn4832 Місяць тому +30

    ወንዱሜ ሚሲቲህ አጥፍታለች አላጠፍችም ማለት አይደለም ግን በጣም አትሳሳት ምሀን አይባልም ልጁ የእግዝአብሄር ስጦታ ነው

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Місяць тому +22

    ጋዜጠኘው. ሳላደንቅ. አላልፍም. ❤❤❤❤❤❤የኔ. ጀግና. ❤❤❤❤. ፍጣሪ. ይክተልህ. ❤❤❤

  • @Hundumak
    @Hundumak Місяць тому +37

    ተመልካቾች ንቁ። ይህቺ ልጅ ድሞጿ በብዙ ቪዲዮዎች የሰማናት አክተር ነች እና በድራማ እየሸወዱን ነው።

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Місяць тому +83

    የሚስት ተብየዋ ድምፅ አድስ አይደለም ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ሴራ የሰራች ይመስለኛል

    • @zenebework9680
      @zenebework9680 Місяць тому +2

      Iwunet newu dimitsiwa adis ayidelem dirama newu

    • @MhretkfleKfla
      @MhretkfleKfla Місяць тому +8

      አዎ በጣም ነው የምደብረው ድራማ ነው ማርያምን ደሞ ቡዙ ቦታ ነው የሰራችው 🤮🤮

    • @MedoreAbere
      @MedoreAbere Місяць тому +4

      ባትክክለ ድራማ ነው

    • @tigisttigist2216
      @tigisttigist2216 Місяць тому +3

      እኔም 2 ቦታ ድምፃን ሰምቻለሁ መጀመሪያ ኢትዮ መዝናኛ ላይ

    • @melatcode4111
      @melatcode4111 Місяць тому +3

      አዎ ግን እራሱ ሚዲያው ድራማ ነው እሚሰሩት አክተሮቻቸው እያጠራጠሩን ነው

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 Місяць тому +12

    የምር ሚስትየዋ የባሰች ድርቅ ናት ተንከሲስእውነታው ከሰራተኛዋ ጋር ነው

  • @Hundumak
    @Hundumak Місяць тому +30

    ይህቺ ልጅ ድምፅ ሁሉም ቪዲዮ ላይ ተመሣሣይ ድምፅ። የምን ድራማ ነው ??😂😂😂🎉

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l Місяць тому

      ድራማ ነዉ እኔም አልገባኝ

    • @FilmawitNatey
      @FilmawitNatey Місяць тому +1

      ድምፅኮ መቀያየር ይችላል የልጅ የትልቅ እን
      ደፈለግክ ማረግ ትችላለች ቤታቹ ካልደረሰ አታምኑም እንዴ

    • @amanuelbeyene1342
      @amanuelbeyene1342 Місяць тому

      ድራማ ነው ግን ህዝቢ እየዋረዱ ነው ኣይገባቹቱም እንዲ ልብር ብላቹ ብህላቹ እየቃጠላቹ።

    • @MunnaMunna-kdir
      @MunnaMunna-kdir Місяць тому

      እውነ ነው ድረመነው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre Місяць тому +7

    ለብቻዋ ተከራይተህ መዐዚን ተንከባከባት በሰላም ኑሩ ፈጣሪ ይመሰገነው በሂወት መኖር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayTadesse-v5r
    @TsehayTadesse-v5r Місяць тому +12

    ወይ የዘንድሮ እህታማማች ትንቢቱ ሊፈፀም ነው አንድ ለሰባት ይዘገንናል

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Місяць тому +15

    ሚስቲቷ ድምፇ አዲስ አይደለኝም ሌላ ሚዲየሰላይ የሰማሁት ድምፅ ሚዲያው እረሳሁት በደብ አጣራልን ወጀለኛ ናት ብየ አስባለሁ እዳትፋታት

    • @dinkeneshzeleke1257
      @dinkeneshzeleke1257 Місяць тому

      Tikikil nesh ditsua yesua mother ye enjera lijachewn yebarerut ye bìlinoer lij

  • @MakurdHdeu
    @MakurdHdeu Місяць тому +7

    ምስት ተብዬዋ ምን ባለጌ ናት ተጫወቱበት ጋዜጠኛው ጀግና ተህ በርታ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Місяць тому +6

    ሡብሀን አሏህ
    እስተክፊረሏህላ
    ላኢለሐኢለላህአሏህ አክበርያአሏሕ መጨረሻችንን አሣምረዉ ኸይር ያሣየን ኸይር ያሠማን ሀገራችንን ሠላም ያድርገዉ😢😢😢😢😢😢😢ደምሩኝ ቅመሞች❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤

  • @TalefeTesfaye
    @TalefeTesfaye Місяць тому +8

    ሴትይዋ ቅናት አሳብዷታል እግዚኦ ወይኔ ፈጣሪዬ ሰውረን::

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +5

    የሰው መጥፎ ስራ ማጋለጥህ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +9

    ያሳዝናል😭😭😭😭

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Місяць тому +6

    አማይሆን ውስጥ ነው የገባሺው ብትጸልይ ፈጣሪ ይስጥሻል ፍሪ ከእግዚአብሄር ነው አጥፍተሻል

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +7

    ይህች ሴት ድምፃ አዲስ አልሆነብኝም ግን ይህች ሴረኛ ክፉ ሁልጊዜ ሥራዋ የሚያስጠላ ምንድን ናት ሴት ሆና ሴት ላይ እንደዝህ ያዉም ሁለት ነፍስ እግዝኦ መሃረን ክርስቶስ ፈጣሪዬ ሆይ ምህረትህን ላክልን፡፡

  • @Kal-l6q
    @Kal-l6q Місяць тому +4

    አላህ ጠብቀን ከተወሣሠበ ነገሮች ያአላህ

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ

    መታሰር አለባት ይች ሴራዋ ነገም ትደግመዋለች

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Місяць тому +9

    ማአዛ ስድ ነሽ ምላሳም ነሽ

  • @hanamelaku7230
    @hanamelaku7230 Місяць тому +3

    ዮዲት በቀረብሽ ምናለ ከባልሽ ተማክረሽ ጉዲፈቻ ብትወስጂ ይሻልሽ ነበር ባሁን ሰአት እምነት ሚስጥር የሚሚያቆይ ሰው በምድር ላይ የለም ከምኔው ባልሽን ለመውሰድ እዳቀደች እይ

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +5

    ""ዮዲት ጉዲት"" ቀጭን ሰይጣን ምን ልበላት ቃላት አጣሁላት፡፡

  • @RabihCall-z5z
    @RabihCall-z5z Місяць тому +10

    በጉጉት ስጠብቅ ።ምንደረሳቹ😢

  • @alemituzewdu9955
    @alemituzewdu9955 Місяць тому +6

    እኔም ድምፅዋን ሌላ ፕሮግራም ላይ የሰማዂት የመሰለኛል

  • @የጌታፍቃድይሁንብዬዝምአል

    ድራማ ነዉ የሚስት ተብየዋ ድምፅ በተለያዩ ሚዲያዎች ሰምቻለሁ 😏

    • @awtachewraya2890
      @awtachewraya2890 4 дні тому

      it is all the same on videos, you have to know they are series videos

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 Місяць тому +4

    ምን አይነት ስርአት የሌላቸው ቤተስብ ናቸው አነጋገርና መደማመጥም አይችሉም።

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z Місяць тому +4

    ጀግናነህ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ Місяць тому +11

    ያል አያንው እንጂ ያል ታዳርግ ናገር የልም

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Місяць тому +5

    ሚስትዮ ግን ታሳዝናለች የዋህ ናት ባሏን ላለማጣት ብላ ነው እባክህ ጋዜጠኛ አስታርቃት ዮዲትን😢

    • @Mekdesalene-o9b
      @Mekdesalene-o9b 24 дні тому

      አይደል 😂😂😂😂ገንዘቡን ፈልጋ ነዉ የምታሣዝነዉስ ሰራተኛይቱ ሰርቸ እለወጣለሁ ብላ መሰቃየት😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Місяць тому

    ወይ ጉድ ዘንድሮ መቼ ነው ደህና ነገር የምንሰማው በየሱሰ ሰም ፈጣሪ እርዳን

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll Місяць тому +1

    ጋዜጠኛው በርታ ራስህን እየጠበክ የዚህ አይነት ስራ አዳጋም አለውና ከሰው ጋር እየሆንክ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Місяць тому +9

    አንደኛነኝዛሬ ጀግናው እንኮን ደህናመጣህ አቤትየኢትዮጵያ ክፍት ግንአትፍረዱባት ያለመውለዶ ነውይሁሉልታረግየተነስችው ተረዶት እህቶጋእድህማረጎግን ነውርነው

  • @BaGh-yx9eo
    @BaGh-yx9eo Місяць тому +7

    Uuuuuuuffff mucan jalala dhugaa qabaf Garu bolaa namaf qotan abadhumatu itti galaa jedhamaa 😢😢😢😢😢

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj Місяць тому

    ዋዋዋዋዋ ዘልኣለም ፈጣር የዘላኣለም እርፊት ይሲጢህ ጅግናው❤❤❤🎉🎉🎉ልጅትውን እንካን ፈጣር ረድሺ🎉🎉😢

  • @DilawitKassa
    @DilawitKassa Місяць тому +2

    የዚች ልጅ ድምጽ ከዚ በፊትም ሰምተናል

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l 25 днів тому

    ወንድሜ አትሳሳት ልጅ ከፈጣሪ ነው። የፈለከው መለያየት ከሆነ አንደበትህን ጠብቅ፣ ነገ ሌላ ቀን ነውና በመከራ ሆነ በደስታ መገናኘት አለና በፍጹም ከአንደበትህ አላስፈላጊ ቃል አታውጣ። ቢያንስ ተረጋጋና ለህልምህ ተዘጋጅ።

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv Місяць тому +3

    በስማም የኢትዩጵያ ጉድ ምንም ማብቂያ የለውም😢😢😢😢😢

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak Місяць тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w Місяць тому +1

    በፈጣሪ እንዴት ነው የህትን ባል እት እንዴት ነው ሰውነትዋ ታዞ አብራ ምትተኛው እግዚአብሔር ሀጥያታችንን ያበዛብን እንደነዚህ አይነት ሰወች ነው

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 Місяць тому +2

    ጀግና ጋዘጠኛ ተባርክልኝ አቦ

  • @RfgSfr
    @RfgSfr Місяць тому +1

    አኔ ምስቲየዋ ዲምፅዋ አዲስ አደለም ከዝ በፊት አራዳ ፕላስ ሰምቻታለዉ ከተሳሳትኩ አርሙኝ😮😮😮😮😮😊😊😊

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 12 днів тому

      እኔም ስምቻታለሁ ከዚህ በፈት

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +10

    ጀግናነህ በርታ ሚስቲቱ ግን ባለጌ ናት

  • @አሐ
    @አሐ 22 дні тому +1

    ሰውዬው ግን ምነው ሁሉም ጥፋት የእኔ አይደለም አለ የፈለገ ቢሰክር የሚስቱና የሌላዋ ሴት የገላ ውፍረታቸው እራሱ ይለያያል ስለዚህ ምንም አልሰማሁም አላየሁም ነው የሚለው ሚስት ተብዬዋ ግን አይምሮሽን አስመርመሪው ሰራተኛ ተብዬዋ ለሚያልፍ ቀን አዝናለሁ እራስሽን እንደእቃ ማስቆጠርሽ እውነት ከሆነ ሁሉም ነገራችሁ በጣም ያስጠላል😮

  • @ganat12345
    @ganat12345 Місяць тому +4

    ይገርማል,ሚስት,ባሏን,አስደፈረች,ይገርማል

  • @ኢተቂላህነፉሴ
    @ኢተቂላህነፉሴ 23 дні тому

    ሱበሀንአላህአላህመጨርሻችንንያሳምርልን

  • @smumd
    @smumd Місяць тому +4

    ምንጉደናት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky Місяць тому +3

    ሚሥትየዋ ግን የሆነ ቦታ ድምጿን ሠምቻታለሁ 😢

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 Місяць тому +1

    Wey Gizie!!! Raseh yemtatefaw Enjera ybezal

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Місяць тому +2

    እዳርሽ እንዴት ነበር? አሁንስ እየተዘጋጀሽ ነው?

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +2

    ጉድ የማይሰማ የለም እግዚኦ

  • @زينبمحمد-ه3ش7غ
    @زينبمحمد-ه3ش7غ Місяць тому +3

    ለምንሴትዮዋንስ አስወጥተህ፣የዝችኛዋን ሀሳብአታስጨርሳትም፡

  • @ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት

    ድራማ ነው ይሄ ምታስተላልፉትን ሁሉንም ማሳየት አለባችሁ

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 22 дні тому

    😢😢😢😢😢😢ያሣዝናል

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 Місяць тому

    Betami asazenengi 💔💔💔💔😭😭😭

  • @RahwaKidane-f8n
    @RahwaKidane-f8n 23 дні тому

    ኣው ልክነሽ

  • @muluw4250
    @muluw4250 Місяць тому

    Tinager pls?

  • @FoziaAlemu
    @FoziaAlemu 16 днів тому

    በትክክ እኔም የሚስትየው ድምፅ በጣምነው እማቀው፡፡

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 Місяць тому +2

    I am sorry brother relly sad 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus Місяць тому +4

    በሱዬ በርታልን አባ እራስህ ጠብቅልን የኛጀግና

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n Місяць тому +1

    መጨረሻዉን አደራ

  • @ESHETU-sl7uh
    @ESHETU-sl7uh Місяць тому

    በጣም የሚያሳዝን ምስኪን ሰው ነው ሲበዛ የዋህ ነው

  • @aninasalloum5386
    @aninasalloum5386 Місяць тому +1

    ሄኖክ ተመቸኸኝ❤

  • @SimegnMossu
    @SimegnMossu Місяць тому +1

    ባልየወ ጥሩ ነወ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @jaliluae5594
    @jaliluae5594 Місяць тому +1

    ጉድ እኮ ነው😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 Місяць тому

    እባክህ አንተን ላለማጣት ብላ ነው እባክህ ይቅርታ አድርግላት ዩዲት በጣም ታሳዝናለች እሷንም አንድ ቀን እግዚአብሔር ይጎበኘታል

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Місяць тому +2

    ምንይጎተታሉ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 Місяць тому +1

    ዲራማ ነውኮ ህግ እያለ ለምንዲነው ኢትቢሮች የሚያቀርበው ክክክክክክክ ደስ ይላል ዲራማው ቀጣዩ ንጠብቃለን

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +2

    ምነ በጥፊ ብትመታት

  • @Zainab-xq5kq
    @Zainab-xq5kq Місяць тому +4

    እር ወደይት እየህድንነው 😢😢

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 22 дні тому

    ወየ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @DilawitKassa
    @DilawitKassa Місяць тому

    እንደዉ የማንሰማዉ ነገር የለም

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Місяць тому +1

    ብልግ ና

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Місяць тому +6

    እውነት ስለሆነ ነው እንድ ምትነው

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Місяць тому +3

    ሄኖክ ግን በጣም ለንግግርህ ልክ ይኑርህ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 Місяць тому

    ሰውየው ሚስት ተብየውን ህግ ቦታ ሄደህ ፍታት።ከመአዛ ጋር መልሰህ በሰርግ አግባት የተባረከች ሚስት ትሆንልሃለች።ሚስትህ ለክᎈ ያሰበችልህን ለበጐ አድርጓልካል።እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 18 днів тому

    ወይዘድሮ😢😢😢😢😢

  • @tigistabebs8127
    @tigistabebs8127 Місяць тому +2

    ስለታወቀባት

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Місяць тому +1

    መጃጃል

  • @AbuaminNuru
    @AbuaminNuru Місяць тому

    እንዴት ያለ ዘመን ደረሰን ክርሰቲያኖች እረጋ በሉ ሞታችን ቅርብ ነው ለየትኛው ጊዜ ነው እንዲህ ያለ ጭከና እህት እና እህት እርሸም ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tirhasabraham7869
    @tirhasabraham7869 Місяць тому

    Lemdewat newu meazi meazi yemilewu ayafrm andemistu

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br Місяць тому

    የልጁ ድምፅ ያ ከጀርመን
    የመጣውን የዊንታ ባል ይመስላል

  • @muluw4250
    @muluw4250 Місяць тому

    Jebidegna neh pls tinager chigirh new yemiyaslefelefeh tawrabet???

  • @NuruJemal-w8c
    @NuruJemal-w8c Місяць тому

    ሃሪፍ ድራማ ነዉ። ተዋንያኖች ረጋ በሉ። ድራማዉ እንዳያስነቃ

  • @Tsehay-vz6ei
    @Tsehay-vz6ei Місяць тому

    እቺ. ሴት. የናንተ. ኘሮግራም ላይ. ከዚበፊት. አይቻታለሁ. ኘሮግራም. ተሰርቶባታል. ማናት?

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 Місяць тому

    ጉድ😥😥😥🤔🤔🤔

  • @bezalove558
    @bezalove558 Місяць тому +1

    gobez wendme egzihebher ytebkh ante yetdar sew neh

  • @GeS-c2m
    @GeS-c2m Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beety-bg3kb
    @Beety-bg3kb Місяць тому

    Ufffffff😢😢😢😢😢😢

  • @jemilasuleman2399
    @jemilasuleman2399 Місяць тому

    He is a nice guy it's dope not deserve

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc Місяць тому +3

    Wayii gudi maal garaa jabinni akkana salphiina yaa raabii atii nu qajeelchii 🙏😢 uuuuuuuuuuf mucaan garuu baayee garaa nama nyaata 😢 gazeexanyan baayee gobazii jabaadhu waqaayyoo si waliin jira ta,u🙏

  • @kaltessema2787
    @kaltessema2787 Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ እሚሰማው አለም ላይ አይሰማም ጉደኛ ሀገር

  • @ውብዬግሬሰ
    @ውብዬግሬሰ Місяць тому

    ባል ተብዬም ድምፁ አድሲ አይደለም አንድ ቀን እቃዉ ትንሺ ነው በምል
    ረዕሲ በለላ ሚድያ ሰምችያለሁ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 Місяць тому

    የሚስትየዋ ድምፅ አዲስ አይደለም ...ድራማ እየሰራችሁ ነው ?

  • @bereketmoges3331
    @bereketmoges3331 Місяць тому

    ድራማ ይመስላል። የአንዷን ድምፅ አውቃለሁ!

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ባለየ የእውነታ ግዜ መጣ እሰይ

  • @tsegatesfay8373
    @tsegatesfay8373 28 днів тому

    እ/ር ማመን ነበረብሽ ለምን ትዋሺ አለሕ ባለቤት

  • @Abcdfayyyyy
    @Abcdfayyyyy Місяць тому +1

    😢😢😢 miskiina

  • @muluw4250
    @muluw4250 Місяць тому +1

    Litimetat atichilim? Yinageru enji pls dictater neh min endi yaregihal?

  • @HAlimetReshid
    @HAlimetReshid 18 днів тому

    እኔ ግን ዮዲትም አሳዝናኛለች ሰራተኛዋ ባሏን ልትቀማት

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 21 день тому

    ወይኔ ሲያሳዝን ዘመድ ከሆነ ፅነንስ ይቋረጣል ከዘመድ እንዴት ይሆናል