የፊጢጣ ኪታሮት ከ ኦፕሬሽን ውጭ ያለ ዘላቂ መፍትሄ በ ባህል ይሻላል? ወይስ በ ህክምና hemmoroide|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @healthmedia
    @healthmedia  3 місяці тому +13

    👍👍ቪዲዮውን ላይክ እንዲሁም ሼር አድርጉት ❤❤ ቀጣይ የምን አስፔሻሊስት ይቅረብላችሁ ???

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 3 місяці тому

      ኪንታሮት በኦፖራሲወን ይለቃል ዶክተር?

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 3 місяці тому

      እስኪ መልሱልኝ የምታቁ
      እኔ ከብልቴ በታች እፍንጢጣየ ላይ የተጠለጠለ የላላ እብጠት አለ አያመኝም
      አንዳንድ ግዜ ሽንት ቤት ተጠቅሜ ስነሳ የመጨምደድ ባህሪ አለው ክንታሮት ይሆንዴ

    • @xfhhcj4530
      @xfhhcj4530 3 місяці тому

      አሰላሙአለይኩም ዶክተር ጥያቄ መጠየቅ ፈልጌ ነበር ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ?

    • @ኩንፈየኩን-ጘ1ኰ
      @ኩንፈየኩን-ጘ1ኰ 3 місяці тому +1

      @አረ ዶክተር በናትህ ተባበረኝ እየተሰቃየሁ ምን ላድርግ በመሀፀኔ አጠገብ( 4 )ቦታ( 3)ሆኖ ወጣብኝ አንገቴ አይኔ ስር በምን ላጥፋው በአላህ ተባበሩኝ ጨነቀኝ ፊንጢጣዬም አለብኝ አረ ጨረሰኝ አሁንስ ወደ ቆዳ በሽታ እንዳይተላለፍ ፈራሁ 😢😢

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 3 місяці тому

      እስክ ዶክቶር መለ በለኝ ጆሮዬን የመኝል የስኪከኝል አሁን ለይ በስቢኝ

  • @ልድያ
    @ልድያ 23 дні тому

    እናመሰግናለ የጤና ሚድያ እየጠፋህ ነው🙏
    ኪንታሮት ቀላል ኣደለም እህቶቼ ምልክት እምታዩ በተለይ ኣረባገር ያለነው ያጠቃናል ድርቀት እንዳይኖራቹ ሕክምና ሂዱ

  • @ልድያ
    @ልድያ 23 дні тому

    በጣም ጓግቸ ልሰማ ብየ ሽሽሽሽሽ እሚል እሚረብሽ ኣለ ያንተ ቪድዮዎች ጥርት ያለ ነው ኣስተካክሉ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 3 місяці тому +3

    አላህ በጥበቡ ያንሳልኝ እንጂ በጣም እያስጨነቀኝ ነው
    ከውስጥ 3 ከላይ 2 አለብሺ አመልያ ወይም ኦፖራሲወን ሁኝ ብለውኛል ዶክተሮች
    ከ 15 አመት በፊት በባህል መዳሀኒት አስወጥቸ ነበር ግን በባስ ሁኖ ነው ጨምሮ የወጣው እርጉዝ ስሆን በጣም አሞኝ ነበር ከወለድኩ ወድህ ግን ብዙም አያመኝም ግን ወደውጪ ይወጣል እሆድ ገብቶ ይገላል ሲሉኝ በጣም ፈራሁ ብቻ በባህል መዳኒት አስወጣለሁ ብየ ከምስቃይ ሌላ መፍትሄ ብሞክር ይሻለኛል እንጂ በጣም ስቃይ ነው ያየሁት ነፍስያየን ከማስጨንቅ አላህ በዝህ መጥፊያሺ ነው ብሎ ከፆፈብኝ አላህ ይዘንልኝ እንጂ የባህል መዳኒት ስቃይ ነው ሲያቃጥል አኡዙቢላህ

  • @Mozaze
    @Mozaze Місяць тому

    ጀዛኩምላህ ኸይር በርቱ አላህ ያንሳልኝጅ አመልያ አልደረግም

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @رحمهدرسه
    @رحمهدرسه 3 місяці тому

    ጀዛከላሕ ኸይር አመሠግናለሑ👍👍👍👍

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 місяці тому

    ዶክተር እንዴት ነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ሩቂያ ከusa

  • @ekrame7439
    @ekrame7439 3 місяці тому +1

    ቁጥር አስቀምጡ

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 3 місяці тому

    ቁጥረህን እንፈልጋለን

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 місяці тому +1

    የለለበትሰዉየለምየፊጢጣክታሮት

  • @مريممريم-ق2ض3ك
    @مريممريم-ق2ض3ك 3 місяці тому +1

    ሰላም ዋለኩም ወድሜ እኔ ወላሂ እቅልፍ ነዉ የነሳኝ ምን እደማረግ አላዉቅም በተለይ ሽት በት ስጠቀም በጣም ተቸገርኩኝ በጣም ነዉ የሚያመኝ

  • @PATIMAHFATUMAFatmah
    @PATIMAHFATUMAFatmah 3 місяці тому +1

    ማሀፀን ላይ ሲወጣ ምን አይነት ምልክት አለው በጣም ነው የሚያመኝ

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 3 місяці тому

    ቁጥር አስቀምጡእስኪ እኔ ተስቃይቻለሁ

  • @hananabdela3140
    @hananabdela3140 3 місяці тому

    ❤❤❤❤ betme Enamesgenalen

  • @kannoth0559
    @kannoth0559 3 місяці тому +1

    አረ በአለህ በዝህ በሽተ አበቴ እየተሰቀየ ናው መለ በሉኝ በስደት እየተሰቀየው ናው😢😢የለራግንለት ዬላም

  • @Tibebe-gp3cw
    @Tibebe-gp3cw Місяць тому

    ቁጥርህን አረ

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 3 місяці тому +1

    ሠላም ወድምየ እኔ ከውሥጥ ነው መሠል የለም ኪታሮት ቆይቶ ይደማል ግንብዚም ህመም የለውም በውጪ ምንም ነገር የለውም ግን ኪታሮ ት ነው አሊኚ እሥቲ መፍትሄ ገደለ አድበለኚ ወድማለም

    • @ልድያ
      @ልድያ 23 дні тому +1

      እህት ሲጀምር እንደዛ ነው ጥንቃቄ ኣድርጊ ድርቀት ካለሽ ስታምጪ ከሆነ ነው እኔ የዛሬ 15 ኣመት እንዲ ጀመረኝ ኣላቅም ነበር ዶክተር ኣፍር ነበር ለማሳየት ነገ ዛሬ ስል እየባሰ ስጋ ያወጣ ሄ 2 ግዜ ኦፕራሴን ኣረኩ ሳውዲ ኣሁን ለ3ተኛ ግዜ ኣሉኝ እኔ ግን ፈራሁ እየጠበበ ይሄዳል ዉይ ብቻ ከባድ ነው ህክምና ሂጂ በግዜ ድርቀት ኣስወግጂ ቀላል ይመስለዋል ኪንታሮት ሙሲባ ነው

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 3 місяці тому

    አንበሳ ዶክተራችን ነው አብረን ሰርተናል

  • @Hayat-uh8pw
    @Hayat-uh8pw 3 місяці тому +1

    እ ጤና ሚድያ ዶክቶሩ የት ሂዶነው ሤቷ የመጣችው

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 місяці тому

      በየ ሳምቹቱ የሚቀርብ አዲስ ፕሮግራም ነው የተለያዩ ዶክተሮች እስፔሻሊስቶች እየቀረቡ የ እናተን ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት አዲስ ፕሮግራም ነው ዶክተር ኑሩም የዚህ ብሮግራም አዘጋጅ ነው

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 3 місяці тому +1

      @@healthmedia እሺ እህት እንድህ መሆኑን ስላልገባኝ ነው

  • @PATIMAHFATUMAFatmah
    @PATIMAHFATUMAFatmah 3 місяці тому +1

    የምትገኙበትን ቁጥር አስቀምጡ

  • @alemgetu3270
    @alemgetu3270 3 місяці тому

    እኔ ይሄው በሰው አገር ትስካየው ጌታን ምን ላድርግ ዶክተር ዓመት ykrgal አገር ልግባ ግን ከቆይ ችገር ይምጣል ውየ ዶክተር mlslg አብክህ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 місяці тому

      እኔ እልክልሻለሁ አንዴ ይዥው ቴሌግራም ላይ አለኘ

  • @Hadraqq
    @Hadraqq 3 місяці тому +1

    ወላሂ ይሄን ሜዳያ በጣም ነበር የምከታተለው ዶክተሩ የትሄዶነው ሰላመቱ

    • @healthmedia
      @healthmedia  3 місяці тому +2

      በየ ሳምቹቱ የሚቀርብ አዲስ ፕሮግራም ነው የተለያዩ ዶክተሮች እስፔሻሊስቶች እየቀረቡ የ እናተን ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጥበት አዲስ ፕሮግራም ነው ዶክተር ኑሩም የዚህ ብሮግራም አዘጋጅ ነው

    • @HvFv-ul4qw
      @HvFv-ul4qw 3 місяці тому

      ዶክተር ባምላክ አይደል

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 місяці тому +2

      ​@@healthmedia እሱ ለምን ጠፍ ዶኮተረ ኑሩ ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Hadraqq
      @Hadraqq 3 місяці тому

      @@HvFv-ul4qw ጥሩ የሚያስተምር ሰው ከሚዳያ ሲጠፋ ያስጨንቃል እኛ እድበዙልን ነው የምን ፈልገው ለዛም ነው

  • @fatumasaeid-qt6du
    @fatumasaeid-qt6du 3 місяці тому

    የአሚሩ ይቱብ ሚስት ትመሰክራላችሁ ላለች ሰለወፈረቸ በዴብ አትለይም

  • @مريممريم-ق2ض3ك
    @مريممريم-ق2ض3ك 3 місяці тому

    ቁጥርህን ከቻልክ እፈልጋለሁ

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 місяці тому

    Dmss teraat yalam

  • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
    @Mነኝየአላህባሪያ-g8m 3 місяці тому +1

    እኔቁጥርህን እፍልጋለሁባሌበጣምእየተሰቃየነው ሀገርህ ከሚሴመሰለኝ