Ethiopia: Ethiopia:ቁጥር-36 የኪንታሮት ህመም (Hemorrhoids) ክፍል-1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 226

  • @MDMs-ur3ze
    @MDMs-ur3ze Місяць тому

    በጣም አስጨንቆኛል

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 роки тому +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶ/ር
    እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰህ🙏

    • @drfsh
      @drfsh  4 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @genetkassa3813
    @genetkassa3813 4 роки тому +6

    May God bless you and your family! I am a new nurse and learning a lot from you!

    • @drfsh
      @drfsh  4 роки тому

      Amen Amen, thank you for watching. I am glad to hear that the videos are helpful. Pl feel free to share them with family and friends.

  • @negashchufamo8759
    @negashchufamo8759 2 роки тому +3

    ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ተባረክ ጥሩ ግንዛቤ አስጨብጠሃናል; የጠቀስካቸውን መድሃኒቶች በcommet ፀፍልኝ ከላስቸገርኩህ 🙏

    • @TheDun-ep2vm
      @TheDun-ep2vm 4 місяці тому

      የኪሮሙን አይነት ላክልኝ😥😥😥😥😥😥

  • @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ

    Thanks so much Dr wow you are best!!!

  • @Teachmeagainmanytimes
    @Teachmeagainmanytimes 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @እናቴሁሌምከውስጤነሽእወድ

    ዶክተር በእውነት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለሰው ልጅ እንዲህ ቅን ማሰብ ደስ ይላል የተጠየከውን ጥያቄ በፍጥነት ስለመለስክልኝ እግዚአብሔር ይባርክህ::

  • @wendemagegnetadewos7736
    @wendemagegnetadewos7736 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
    @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ 4 роки тому

    ዶ/ር እንኳን ለብርህና ለዳቱ አዳርስቹ አዳርስን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ክልብ እና ማስግናለን
    ስላ ስጣቹን ጌዚ የጌዚ በለቤት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Almanal-q5b
    @Almanal-q5b Рік тому

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ❤❤❤❤❤

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 3 роки тому

    ዶ/ ር በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሔር ያክበርልን🙏

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 4 роки тому +2

    ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠህን ዶር

  • @abuduesaesa1674
    @abuduesaesa1674 22 дні тому

    ቁላየ በታችበኩል ኣበጠብኝ በጣምያማል ምንላርግ ያለሁት ዓረብ ሃገርኖው

  • @KokobzelekeKokob
    @KokobzelekeKokob 2 місяці тому

    Doketer Eni betam yamegal kintarot men ayinet hkemena endemewesd eski mekergi yalehut besides layi negi

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @DA-oz2ee
    @DA-oz2ee 2 роки тому

    This guy is very intelligent. Thanks so much

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      Thank you for your kind words. Please share with your family and friends.
      Blessings!!!

    • @DA-oz2ee
      @DA-oz2ee 2 роки тому

      @@drfsh off course yes I did. Can you send me your address.??

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      @@DA-oz2ee I live in the US at the moment, if you are asking for my physical address. Thank you again

  • @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ
    @ኃይለሚካኤል-ዀ8ቈ 4 роки тому

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን።

  • @HewletyeBorenawi
    @HewletyeBorenawi Місяць тому

    ለማርገዜ ፈልጌነበረ እንሺአላህ ሺግርአለዉ እንደ

  • @tilahuGetaw
    @tilahuGetaw 8 місяців тому +1

    ደም የተቀላቀለ ሽትቤት አለኝ የሆዶ መጨህ አለምንድነው

  • @mulugetedefere182
    @mulugetedefere182 8 місяців тому

    Dr.thanks🎉

  • @summayahmed6167
    @summayahmed6167 2 роки тому

    Dokter tanks

  • @marykelbore9721
    @marykelbore9721 Рік тому

    Thank you❤❤😢😢😢😢

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 2 роки тому

    Thank you Dr 👍👏👏👏

  • @SafiyatiyaSafiyatiyasafi
    @SafiyatiyaSafiyatiyasafi Місяць тому

    Nextfy

  • @zelalmzenebe1810
    @zelalmzenebe1810 2 роки тому

    በጣም ተመቺቶናል ዶክተረ

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 3 роки тому +1

    Enamsginalin 🙏

  • @munayetelku1008
    @munayetelku1008 4 роки тому +1

    Thank you

  • @mermabem9987
    @mermabem9987 8 місяців тому

    ይትሀገርነህ በምታምነውአምላክይዤሀለሁ😢😢😢😢😢😢

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር

  • @messya7125
    @messya7125 3 роки тому

    Thank you Doctor 🙏🏼

  • @chuchumsganaw2311
    @chuchumsganaw2311 5 місяців тому +1

    ሀይ ዶክ ጤና ይስጥልን በሰገራ መወጫየ አካባቢ ከ6አመት በፊት አበጠብኝ! ከዛ እብጠቱ ፈረጠ እና ከዛ በኃላ ግን አየሩ ሲቀየር /ማታማታ ለእረጅም ስዓት ያሳክከኛል ህክምና እከታተል ነበር ይህ ነው የሚል መፍህቴ ግን አጣሁ

  • @kingofking657
    @kingofking657 Рік тому +1

    ዶክተር ስላም ብያለው እኔ ከውጪ የሆነ ገር ካስ የመስለ ነገር ወቶብኛል እሱ መስለኝ በህክምና ይዳናል ማለት ነው ስው ማማከር ከበደኝ ያለውት ውጪ ነው ከእኛ ባህል እና የነሱ ባህል አንድ አይደለም ለወንድ ስወይስ ሌሴት መቀመጫየን ማሳየው ይከብዳል አገርቤት ቢሆን ችግር የለውም ምርጥ ባህል አለን ።

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @ChalachewGetnet-ze4op
    @ChalachewGetnet-ze4op Рік тому

    1. ፊንጢጣየ ውስጥ የመሰንጠቅ አይነት ስሜት ይሰማኛል። ሰገራ በሚወጣበት ጊዜ በጣም ያመኛል። በጣም ስለሚያመኝ መፀዳዳቴን አቋርጣለሁ።
    2. በውጭ ደግሞ መግል ያለው እባጭ አለው ብዙም የህመም የለውም። ትንሽ ሚያብጥ pus በየጊዜው release ያደርጋል።

  • @selamayenew5060
    @selamayenew5060 2 роки тому

    Be blessed 🙌

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      Amen, tx

  • @AbelSeltene
    @AbelSeltene 11 місяців тому

    Selam enkan beselam meta fistola mibahal edet edet new tnesh meglexa stey

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 2 роки тому

    Tankyou

  • @HayuHayu-ob1gs
    @HayuHayu-ob1gs 6 місяців тому

    ስልካቹ ብናገኝ ኣሪፍ ነበር

  • @YaasmiinWimir
    @YaasmiinWimir Рік тому

    Doctorye can you adivise me now l am tention because l live out side ethiopia and l un employment so what shal l do docterye

  • @BirhanuKebede-s4g
    @BirhanuKebede-s4g Рік тому

    Eshe dokter Berger

  • @YaasmiinWimir
    @YaasmiinWimir Рік тому

    Enamesegnalen doctor.ene be fintitaye akababi mlktuan yetenteletelech sga kayehu 11 amete new.enam sratua ke gize wedegize eyechemere yihedal enam zare layi hulet hunewal yesegera dirketm siyagatm yamegnal yakatlegnal yidemal but segeraye kalderekena leslasa food kewesediku normal new ena mn tmekregnalh derejaws sntegna dersual infectionus internal or external disease l do no

  • @HayuHayu-ob1gs
    @HayuHayu-ob1gs 6 місяців тому

    በመጀመርያ ስለ ምክሮቸ በጣም ነው ምና መሰኖት ደኩተር እኔ ብቅርብ ግዜ ኖው የወለድኩ 3 ዉሬ ነው እና ስው አማክሮይ ለ ኪንታሮቱ የባህል እሪፍ ነው ተቢያለው አርጉት በታም ሃይለኛ ህመም ኖው ያሎት እና እሁን 1 ወሬ ነው ካረጉት ግን ሰጋራ በሚወታ ግዜ ያመኛል ምን ታማክሩኝ እስዳታ እፈልጋለው

  • @AdmiringDodoBird-qg2lu
    @AdmiringDodoBird-qg2lu 11 місяців тому

    Thank u brother that's my problem you speaking really Appreciate you how can going doctor medical please what can you do please more messaged for me

  • @tarevoika9395
    @tarevoika9395 4 місяці тому

    ዶክተር

    • @tarevoika9395
      @tarevoika9395 4 місяці тому

      8 ሳምንት ሆኖኛል በጣም ትንሽ ደም ነው ሰገራ ስወጣ እሚያመኝ ነገር ግን አልኳል ስጠጣ ይብስብኛል ስሜቱ ሰገራ ሲወጣ ነው

    • @tarevoika9395
      @tarevoika9395 4 місяці тому

      መጠቀም ያለብኝን መዳኒት ፃፍልኝ

  • @salemsisay7620
    @salemsisay7620 Рік тому

    Lezeh beshta agelghot yemisetu hospital cal tekumegn

  • @genetdamtew4874
    @genetdamtew4874 2 роки тому +3

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ 8 አመቴ ነው የበሽታው ተጠቂ ነኝ ኅመም ስሜት እስካኁን የም ውጪ ተጠልጥሎ ነው ያለው አንዳንዴ ትልቅ ይኆናል የሚቀንስበትም ይኖራል

  • @AHMEDMOHAMED-mv2iz
    @AHMEDMOHAMED-mv2iz 10 місяців тому +1

    እረ እባክህ እጫፍላይ አብጦብኛል አዲስነው ወድሜ ምንላድርግ

  • @HewletyeBorenawi
    @HewletyeBorenawi Місяць тому

    በአላህ መልስልኛ የኔ ዪገቢል የዉጣል አይደማማ

  • @shewayemekonin4890
    @shewayemekonin4890 4 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @HGebralMulugata
    @HGebralMulugata 4 місяці тому

    ዶክተር የኔ የደማል ግነ አይስምጠኛም ህመሙም አልፎአልፎ ነው ህመሙ

  • @csxcsx1023
    @csxcsx1023 3 роки тому

    አመሰግንሃለሁ

  • @MAMIMAMI-xe5yn
    @MAMIMAMI-xe5yn 2 місяці тому

    👍🙏🙏

  • @gjdbdjvhfjsbej2143
    @gjdbdjvhfjsbej2143 Рік тому

    Doctor ebakhi ahun ezi Hager yelhim malet hikmenawen betsetegni Desi yilegnial miknyatum kezi befit yakmegni doctor meftha selalagegniwebt nw ebakhi aderashiahin laklegni pls

  • @SaliyaHajiikadir
    @SaliyaHajiikadir Рік тому

    D.r shenten tolo tolo yematal. Damo fintitaye yedasasal sagarayem yaschagiragnal

  • @mekiyakubi4950
    @mekiyakubi4950 13 днів тому

    አላህየ ደረሰልን ግን የገላን ? በሀሳብ ሙትኩ ሀኪም ሂጀ ኪታሮት ነው ከሉ ግን አይደማም ግን አላምን ዝብላ ባይኖ ብቻ አይታ ነገረችኘ ስትመረምራኘ ሳላት በመሀፀኔ የሆን ነገር አስገብታ እራጅ አነስችኘ እሱው ነው አለችኘ ክሬም አዘዘች ልኘ ያለሁት ስደት ነው ሙሉ ምረመራ አረኩ ምንም አይነት ብሸታ የለም አሉኘ እኔግን ያመኛን እረ አያውቁም 😢 ምን ይሻላል 😢😢

  • @habtamukhefale4787
    @habtamukhefale4787 3 місяці тому

    ዶ/ር ከዚይህ በፊት በባህላዊ መንገድ አስዎጥቼ ተሽሎኝ ነበር ነገር ከሶስት አመት በሗላ ፊንጢጣዬ ላይ ከፍተኛ ህመም ይሰማኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 11 місяців тому

    DOKTER ENHE AFNCAYHE SEIR WETOBHEG BHETAM TECHEGERALJRW MHEDANHET EZEZEZLHEG

  • @MDMs-ur3ze
    @MDMs-ur3ze Місяць тому

    መኖረው ውጪ አገር ነው ባህላዊ መዳኒት የለህም ሐበሻ ሃኪም ቤት መዳኒት ይሰጡኛል አልጠቀመኝም

  • @mitu8128
    @mitu8128 2 роки тому

    Ene ye 8 wer erguz hogne lije wedetach betam tichanegn sileneber wetobignal 2 amet honew slitefam

  • @MabrukaAbdalla-h6j
    @MabrukaAbdalla-h6j 10 місяців тому

    Dr

  • @MDMs-ur3ze
    @MDMs-ur3ze Місяць тому

    በሰገራ በጎን የሚወጣው ምንድነው ኪንታሮት ነው ወይስ አይደለም በፊንጢጣ ያለብኝ በጎንም ያስጨንቀኛል ምንድነው ሃኪም ቤትም ሄጄ ነበር መዳኒሰቱን ግን አልጠቀመኝም

  • @BiniamzenebeYes
    @BiniamzenebeYes 3 місяці тому

    ዶ/ር አድራሻህን ፃፍልኝ

  • @abebejifar5184
    @abebejifar5184 7 місяців тому

    Ye disc mensheratet le hod dirket yagaltal

  • @mulemm1162
    @mulemm1162 Рік тому +1

    እኔ የወጣብኝ 10 አመት ልጅ እያለው ነው አደጌ ኦፕሬሽን ሆኜ ነበር ግን ተመልሶ ወጣብኝ ግን እንደበፊቱ አያመኝም አይነምድር ስወጣም አይደማም በፊት በጣም ነበር የሚደማው

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 4 місяці тому

      Ahun indet neh sergeri ayemem

  • @csxcsx1023
    @csxcsx1023 3 роки тому +1

    ዶክተር ያመኛል

  • @WudeWendemu
    @WudeWendemu 6 місяців тому

    Thank you so much, Doctor. Where are you?

  • @habiba2936
    @habiba2936 2 роки тому +1

    ዶክተር አኔ አለብኝ ለትምህርት አና መሰግናለን🙏

  • @mermabem9987
    @mermabem9987 8 місяців тому

    ዶክተርየትነውመገኛህ

  • @egnatube4398
    @egnatube4398 5 місяців тому

    ዶክተር እኔ የመጨረሻ ደረጃ ደርሶ በሰርጀሪ አስወጣው ካስወጣው 3 ዓመት ሆነኝ አሁን ሰላም ነኝ ነገር ግን ሰዎች ከ6 _10 አመት ብቻ ነው ክንታሮት ያስወጣው ሰው የሚኖረው ብሎ ያስፈራራሉ እንዴት ነው

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 3 роки тому

    በትክክል እኔን ያመጣብኝ የሆድ ደርቅት

  • @ኢክሩሻነኝየወሎዋቆጆ

    የኔ ያብጣል ይደማል ምን ላድርግ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      በቀዶ ህክምና ሀኪም መታየቱ መልካም ነው

  • @MDMs-ur3ze
    @MDMs-ur3ze Місяць тому

    እስኪ መልሰልኝ

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 2 роки тому

    ዶ/ር ሙሉ ምርመራ ሜድካል / ሰናደረግ ኪታሮትን ማግኘት ይችላሉ ወይሰ ለብቻዉ ነዉ ምረመራ የሚሰፈልገዉ

  • @saratamiru2822
    @saratamiru2822 4 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ሰሞኑን እያመመኝ ነው እና የክሬሙን አይነት ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል:: thank you betam

    • @drfsh
      @drfsh  4 роки тому

      You can try Anusol-HC 2.5 % Rectal Cream. I hope it may be helpful.

    • @saratamiru2822
      @saratamiru2822 4 роки тому +1

      Thank you so much Dr

    • @mesigonderiwa
      @mesigonderiwa Рік тому

      ተሻለሽ እማ እስኪ ንገሪኝ ተጠቂ ነኝ😢

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 4 місяці тому

      ​@@saratamiru2822iski nigerign teshaleshi

  • @sarayoutuba7592
    @sarayoutuba7592 Рік тому +1

    ጨው ቁሱሉ ላይ ስረግበት ሁሉም አበጠ ምን ላርግ

  • @ziynaeadame493
    @ziynaeadame493 Рік тому

    ወዲሜ የኔዉ ስሸነ እወጠራል ስጨርስ ወደ ዉስጥ ይገበል አይደማም ግን አደዴ በዉጭ በኩል የሰክከኛል

  • @sasaasas3475
    @sasaasas3475 8 місяців тому

    የት ነዉ ያለኸዉ

  • @MorganChangry
    @MorganChangry 3 місяці тому

    ሰላም docter ትክክለኛ መዳኒት አለ?? ተኩዋጥሮ የሚድንበት ሕክምና የት አለ??ባህር ዳር ነው ያለሁት እባክህን ልትፆቁመይን ትቺላለህ??

  • @tigestkasa2061
    @tigestkasa2061 2 роки тому

    Rillye Thank you u explain vary Good i had .operation before 4 mothe vary vary pine after operation. & then agine back to me hemorrhoids. am vary siad .bless how i can have ur nber just need Good medicine. No more operation.

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      እስኪ በክፍል ሁለት የተቀመጠውን መፍትሄ ይሞክሩና በሀኪም ክትትል ያድርጉ። ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም የምኖረው

  • @FikadeTesfaw
    @FikadeTesfaw 8 місяців тому

    ዶ/ር የኔ በምጥ ስዓት በጣም ሳምጥ ነበር ከዛ ጋር ተያይዞ ነው የመጣብኝ አሁን ላይ ይዳማብኛል ምን ላድርግ

  • @bintyimam6643
    @bintyimam6643 3 роки тому +3

    Dr እናመሰግናለን አድስ ነኝ ለቤትክ እና የኔ ሳላውቀው 2አመትና ከዛ በላይ ይሆነዋል ህመም የለውም ከውጪ ነው ትንሺ ቁራጪ ስጋ ምትመስል ወጣብኝ ቅርብ ጊዜ ነው ምናልባት ኪንታሮት ይሆን እደ ብየ የተጠራጠርኩት እና አሁን ላይ ህመም አለው ያቃጥለኛል ሰገራ በምጠቀምበት ጊዜ በጣም ያመኛል ሰገራየ ግን ደረቅ አይደለም አሁን ስቀመጥ ራሱ ያመኛል እስኪ በፈጣሪ መልስልኝ አመሰግናለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому

      ምናልባት በአይነምድር መውጫ አካባቢ ትንሽ ስንጥቅ ይኖር ይሆናል። በእንግሊዘኛ አናል ፊሸር( anal fissure) ይባላል። ይሄ ከኪንታሮት የተለየ ነው። በሀኪም መታየቱ ችግሩን ለመለየት ይረዳል። በክፍል 2ት ለኪንታሮት የተመከረውን መተግበሩ ለሁለቱም ችግሮች ስለሚረዳ በተቻለ ለመተግበር ይሞክሩ። ከውጭ የተንጠለጠለ ነገር አለ ያሉት እሱ ከውጭ ያለ ኪንታሮት ይመስላል( ብዙም ጉዳት የሚያደርስ ላይሆን ይችላል። በዋነኝነት ድርቀትን ይከላከሉ

    • @bintyimam6643
      @bintyimam6643 3 роки тому

      @@drfsh አወ ከትንሺ ስጋ መሳይ ቁራጪ ስጋዋ ይበልጥ ሰገራ በምጠቀምበት ሰአት ያስታውቀኛል ስንጥቅ ነገር ያጋጥመኛል ህመሙ እጅግ ከባድ ነው Dr እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ክበርልኝ እውቀትን ፈጣሪ ይጨምርልክ ውጪ ሀገር ነው ምኖረው ባለው ወቅታዊ ጉዳይ ሀኪም ቤት መሄድ አልቻልኩም ነበር በጨነቀኝ ጊዜ ስለገኘሁክ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому

      @@bintyimam6643 Annusol suppository or cream የሚባለውን ወይም ተመሳሳዩን ከፋርማሲ ያለማዘዣ ማግኘት ከተቻለ መጠቀሙ በጣም ይረዳል

    • @bintyimam6643
      @bintyimam6643 3 роки тому

      @@drfsh እሺ ሞክረዋለሁ

    • @merijo2041
      @merijo2041 Рік тому

      ​@@drfsh23:56

  • @AberaFikadu-c5o
    @AberaFikadu-c5o Рік тому

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ የውስጥ ኪንታሮት ነበረብኝ በሌዘር ቀዶጥገና ተሰርቼ ነበር ግን ወር ሞልቶኛል ለማገገም ግዜ ይወስዳል ወይ?

  • @hawidegaga5787
    @hawidegaga5787 8 місяців тому

    እባክህ ቀዶጥገና ሚያረጉ ዶክተሮች ብትነግረኝin Ethiopia Please

  • @KasiyeMitiku
    @KasiyeMitiku Рік тому

    ዶክተር ውስጥ ላይ ያበጠ ነገር አለ ሰጸዳዳ ይወጣል ገፍቼ ካለሰገባሁት አይገባም ህመም አለው ምን ላድርግ

  • @aliaalia3371
    @aliaalia3371 5 місяців тому

    የፊጢጣ እብጠት መዳኒት ምድነው በአላህ ንገሩኝ😢😢

  • @madeenahabshi4809
    @madeenahabshi4809 Рік тому

    ዶር እኔ አዳዳየ ይነዝረኛል አዳዳየም ይደማል በከማራ መታየቱ እደትነው ፈራሁት

  • @csxcsx1023
    @csxcsx1023 3 роки тому

    እሺ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому

  • @hayiratyoutube5262
    @hayiratyoutube5262 3 роки тому

    ዶክተር እኔ በርግዝና ግዜ ነው የመጣብኝ በጣም ነው ደም የሚፈሰኝ የማደርገው ግራ ገባኝ ህክምና ለማደርግ አልችልም ስደት ነኝ ለዛም ፍቃድ የለኝም በጣም ስቆም ያመኝ አል

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому +1

      እስኪ ክፍል 2ን ተመልከቺው። ይረዳሽ ይሆናል። እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልሽ

  • @sarayoutuba7592
    @sarayoutuba7592 Рік тому

    ሠላም ዶ/ር እንደት ነህ ትምህርትህ በጣም ጡሩ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ እኔ ም በዚህ በሽታ ትይዣለህ ግን በጣም ቅይትብኛል ስድስት አመት ይህንኛል ና ቡዙም አያመኝም ነበር ማለት ከውጭ ነው ስጋ መስል ነው የሚመስለው ግን አሁን ላይ ልጅ ወልጃለሁ ልጅ አንድ አመቱ ነው እሱን ከወልድኩ ባንስ ስምት ወር አከባቢ ይህንኛል እና ሏላ ተጨማር ሁለት ወጣብኝ ምን ማረግ አለብኝ ዶ/ር እንደው በፈጣር መልስልኝ ሀኪም ቤት ሂድ አለዉቅም ና ልላ በሽታ እንደያመጣብኝ በጣም ፈርቻለሁ

  • @Bzndxhdd
    @Bzndxhdd 9 місяців тому

    አልኮል መጠጥ ምን አይነት ጉደት የደርሰል

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 3 роки тому

    ምን ላደርግ ነገረኝ እስኪ

  • @tarikuadugna8808
    @tarikuadugna8808 3 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ
    ባለህ ሙያ የምትሰጠው ወንድማዊ ምክር በርታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ዶክተር እኔ በመቀመጫዬ አካባቢ ከ10ወር በፊት በመቀመጫ ግድግዳ አካባቢ ጎገል የሚል ነገር ወጣብኝ እና ይመጣል ይጠፋል ሲመጣም አንዴ ወደ ማህል አንዴ ወደዳር ይወጣብኛል እንደ በፊቱ ይጠፋል እያልኩ ችላ አልኩት እና እየገፋ እየሄደ በመጨረሻም ከፊንጢጣ እና ከፍሬ በታች ፈነዳብኝ እናም እንደቁስል ሆነብኝ አጠገብ ለአጠገብ በጣም ትንሽ ስጋ አበጥ አበጥ ያሉ ስጋዎች አሉ ሌላው ከነዚህ አጠገብ ፍም የመሰለ እብጥ ያለ ቁስል አለ አንዴ ድርቅ ይላል ከተወሰነ በኋላ ይመጣል እና ለመቀመጥ ያስቸግረኛል በምፀዳዳበት ወቅት ስነካካው ደም ይመጣል እና ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ አመሠግናለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому

      የገለጹት ችግር perianal abscess/ fistula in ano የሚባለውን ይመስላል። በቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ቢታዩ መልካም ነው። ኢትዮጵያ ከሆኑ በውስጥ በቴሌግራም ይጻፉልኝና የት እንደሚታዩ እጠቁምዎታለው

    • @tarikuadugna8808
      @tarikuadugna8808 3 роки тому

      @@drfsh በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር ለሰጠህኝ ምላሽ
      የቴሌግራም ቻናልህ Dr.FSH በሚለው ነው
      መልካም ግዜ

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому

      @@tarikuadugna8808 t.me/DrFSHTube

    • @zainabsaid5250
      @zainabsaid5250 3 роки тому

      @@drfsh hi selam

  • @haymanotgetachew8294
    @haymanotgetachew8294 2 роки тому +1

    ዶክተር ተባረክ ግን ጥያቄ አለኝ ራበር ባንዲንግ ኢትዮጵያ ውስጥ የት ሆስፒታል ይስጣል ህክምናው

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      እርግጠኛ አይደለሁም። እኔ እዛ በነበርኩበት ወቅት ብዙም አልነበረም

  • @haunaali6097
    @haunaali6097 2 роки тому

    ስላም ብያለሁ እንክን ደህና መጣህ እናም ዶክተር እኔ እንድ ወሬ። እሞኝ ሆስፓታል ስታየው በብረት ማሽን እይትውኝ ኪንታሮት እባል እናም። ችግሩ የኔ እይደማም ውስጡ ህመም 24 ስእት። እናም ዴክተሩ በውስጥ እሚገባ ክሬም ታዜልኝ 3 ሳምንቴ ስጠቀም እልዳንኩም ምን ትመክረኝ

  • @fatumayimer1113
    @fatumayimer1113 3 роки тому +2

    ኧር እኔ ተሰቃየሁ ሰደት ነው ያለሁ ግን ይገል ይሆን😭😭😭😭

    • @sawkentu
      @sawkentu Рік тому

      No ayigelim inem alebiny tayiqe nebr😢😢 ayigelm

    • @MhretM-zg7lh
      @MhretM-zg7lh 8 місяців тому

      እኔምልሽ እህቴ ግን ይህ ነገር በክምና አይወገድምዴ ደሞ ከዚህ አገር እሱለይ ባለሽበት ይሻል ይሆናል

  • @HanaHana-bp2hz
    @HanaHana-bp2hz 2 роки тому +1

    ዶክርተር ቁጥርህን ላክልኝ

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому

      Live(በቀጥታ ስርጭት) ወቅት ለመሳተፍ ይሞክሩ። በዚያ ወቅት መደወል ይቻላል። thank you

  • @MartaLula
    @MartaLula 11 місяців тому

    መገኛ ቦታህን እና ስልክህን አስቀምጥልን እኔም መታከም እፈልጋለሁ

  • @hayiratyoutube5262
    @hayiratyoutube5262 3 роки тому +1

    ዶክተር አንድ ጥያቄ በመጀመሪያ ሰላም ነህ አደል ኮክተር ሰላምህን ያብዛልን ፈጣሪ አመሰግን አለሁ
    ዶክተር በአለፈው በጣም አሞኝ ነበር ስራ ሁላ አላሰራኝ ብሎ ነበር እያቃጠለኝና ደሙ እየፈሰሰ አሁን ግን ተስሎኝ አል በአጋጣሚ ግን የማልጠብቀው መደሃኔት አሻለኝ ቢያስ መአቃጠሉን እና ደም መፍሰሱን ትቶኝ አል ያም አንድ ሰው በሽትሽ ታጠቢው አለኝ ከዛ ተአጠብኩት ግን በሆላ ምንም አያመጣም ወይስ መታጠቤ ስተት ነው 😥

    • @drfsh
      @drfsh  3 роки тому +1

      በዚህ ላይ አስተያየት ለመስጠት እቸገራለሁ። የሆነ ሆኖ ላንቺ ሰርቶ ካሻለሽ መልካም ነው።

    • @hayiratyoutube5262
      @hayiratyoutube5262 3 роки тому

      አመሰግን አለሁ

  • @ሪምወሎዬዋ
    @ሪምወሎዬዋ 2 роки тому +1

    ዶክርተር እኔ የህመም ስሜት አይሠማኝም ግን እባጩ እየጨመረ ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው እና ምን አይነት ክሬም ልጠቀም ??

    • @drfsh
      @drfsh  2 роки тому +1

      ህመም ከሌለው ወይም ቁስለት ከሌለው መድሀኒቶቹ ያን ያህል የጎላ ለውጥ ላያመጡ ይችላሉ። ነገር ግን ችግሩ እየጨመረ እንዳይሄድ ድርቀትን፣ እንዲሁም እሱን ተከትሎ ለረጅም ጊዜ ማማጥን ለማስቀረት በክፍል 2ት የተጠቀሱትን ምክሮች ለመተግበር መሞከር መልካም ነው

    • @madinamohammedmadina
      @madinamohammedmadina Рік тому

      እኔም እንደዚህ ነኝ አሁን ግን በፍጥነት እያመመኝ ነው ያርብ