የባንክ አካውንት ላላችሁ በሙሉ || ገንዘብ ለምታስተላልፉ|| አዲስ ውሳኔ ተሰጠ ‼ እንዳያመልጣችሁ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 170

  • @yitbarekayele8667
    @yitbarekayele8667 Місяць тому +3

    በጣም የሚገርም መረጃ ነው ጠበቃ የሱፍ እጅግ የሚጠቅሙ የህግ መረጃዎችን ነው የምትሰጠን ጠበቃ ዩሱፍ በጣም አንቂ ዝግጅት ነው የምታቀርበው በርታልን 🌹🌹🌹በርታልን🌹🌹🌹

  • @629ization
    @629ization Місяць тому +22

    በስልክህ App ተጠቅመህ ገንዘብ ለመላክ የባንክ አካውንት ቁጥሩን ስታስገባ የሂሳብ ባለቤቱን ስም ያመጣልሀል በዚህ ግዜ ስሙን ሳታረጋግጥ ወደሚቀጥለው ሂደት ከቀጠልክ ገንዘቡ ወደ ተሳሳተ ሰው ሊገባ ይችላል። እንደዚህ አይነት ስህተቶች የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ውስንነት ያለባቸው ሰዎች ሊፈፅሙት ይችላሉ። ሁኔታውን በአግባቡ ሳትመረምር አንዴ ቁጥሩንም ስሙንም ጠቅሰህ ገንዘቡን ሰላስገባህ ይመለስልኝ ማለት አትችልም ብሎ ውሳኔ መስጠት ያውም በሰበር ሰሚ ዳኞች መሰጠቱ ያሳፍራል። ያውም ስንት ያልተማረ ማህበረሰብ ባለበት አገር ውስጥ።

  • @almaztemteme7175
    @almaztemteme7175 Місяць тому +2

    Very helpful information! Attorney Yusuf is very brilliantly articulate about any kind of legal issues. He is an outstanding legal professional person.
    Thank you so much!

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ Місяць тому +12

    እናመግናለን ጠበቃ የሱፍ

  • @MohamadsalihAdem
    @MohamadsalihAdem Місяць тому +23

    አንዳንዴ ሞባይል ባንኪንግ በስህተት ሁለት ግዜ ይልካል ና እንዴት ነው የሚታየው?

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes Місяць тому +5

    ጠበቃ ዩሱፍ በጣም አንቂ ዝግጅት ነው የምታቀርበው🎉🎉🎉🎉በርታልን🎉🎉🎉

  • @ZebibaZebiba-z6e
    @ZebibaZebiba-z6e Місяць тому +5

    10 Q for sharing ጠበቃ ዩሱፍ ❤❤❤❤

  • @DanielFessha-x4o
    @DanielFessha-x4o Місяць тому +2

    የብዙ ሰው ጥያቄም ችግርም ነው በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 Місяць тому +5

    በጣም የሚገርም መረጃ ነው።ጠበቃ የሱፍ እጅግ የሚጠቅሙ የህግ መረጃዎችን ነው የምትሰጠን አመሰግናለሁ።

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  Місяць тому

      thank u

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      ጠበቃችን ዩሴፍ ጥሩ ትምህርት ትስጠናለህ
      እናመስግናልን

  • @felekche8544
    @felekche8544 Місяць тому

    ,እና አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸው

  • @TomasBirega
    @TomasBirega Місяць тому

    በጣም ምርጥ የህግ ማሳሰቢያዎች ነው ያካፈልከን እኔ የምለው ብዙ ጊዜ አረብ አገር የሚኖሩት ወገኖች ለሃዋላ አስተላላፉዎች ገንዘባቸውን ያስገባሉ እነሱ መንዝረው ወደ ኢትዮጵያ ይልክላቸዋል እነዝ ሃዋላ መንዛሪዎች ብክድዋቸው ህግያስመልስላቸዋል ወይስ እንዴት ነው

  • @lubakyo
    @lubakyo Місяць тому +2

    በጣም ጥሩ እንድ ጥያቄ አልኝ በምባይል ባንኪንግ አፕሊኬሽን ዉስጥ ገንዘብ የምንልክላቸው ሰዎች አካውንት ትቀምጦ ይቀራል በሌላ ቀንና ሰእት አገልግሎቱን ስንጠቀም 1000ብለን ስንጀምር ከዚቀደም የላክንላቸው ሰዎች ስምዝርዝር ይወጣል በድንገት ተሳስተን ሳናስተውል ብንልክ ምንይፈጠራል ይቅርታ ለማወቅ ያህልነው

  • @asratbesfat1758
    @asratbesfat1758 Місяць тому +6

    ሁለቱ የታችኛው ፍርድ ቤቶች የወሰኑት ውሳኔ ትክክል ነው። ሰውን አፍዝዘው ይወስዳሉ። የላይኛው ፍርድ ቤት ውሳኔውን ዳግም ቢያየው የተሻለ ነው።

  • @wadaWada-2744
    @wadaWada-2744 9 днів тому

    ሰላም የምታደርሰን መረጃ በጣም አስተማሪ ስለሆነ ከልብ ማመስገን ፈልጋለሁ በመቀጠል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነ ግለሰብ በክልል ከተማ የህግ ጥሰት ቢፈፅም እንዳይከሰስ ለጋዜ ታግዶዋል የሚል ሰሞኑ ሰምቼ ነው ይሄ ጉዳይ አንተን ለመጠየቅጰነው እውነት ከሆነ

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 Місяць тому +1

    አመሰግናለሁ ስለ መረጃው

  • @MuhamedSiraj-l6o
    @MuhamedSiraj-l6o Місяць тому +1

    Eka Liliklh new Bemil Mikniyat Genzeb Asgeba blo genzebu kegebalet Behuwal Ekawun Sayilk yekere Simons

  • @hager3944
    @hager3944 Місяць тому +15

    በየትም አለም የሌለ ነገር ነው, እኛ ሃገር ሁሉም ነገር ግራ ነው

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 Місяць тому +1

      ደህና መሪ ስለሌለንኮ ነው ደህና መሪ ለህዝቦች ጠቃሚ እንጂ በዝባዥ ሠልፊሽ ስለሆነ ስለኛ ምን ያስጨንቀዋል ደልቶት የሚኖር ስለኛ ችግር እንዴት ሊያሣስበው ይችላል?!!

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Місяць тому

    I believe to make this work properly forms (both online and paper) must enforce to write a note of the real reason for the money transfer. thanks for the info

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 Місяць тому +2

    ጥሩ ማቦራሪያ ነው፣ እናመሰግናለን።

  • @fenetdere
    @fenetdere Місяць тому

    Thank you very much for the information. Your majesty dear attorney Yusuf I have a question; my question is, what about if the money transferred mistakenly via mobile banking???

  • @yohanesmem9669
    @yohanesmem9669 Місяць тому +10

    What do you think if you make the transfer is done with mobile banking I.e there is no sign and write his name on the mobile banking system??

  • @bubuta1013
    @bubuta1013 Місяць тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ::

  • @MsayeDemeke
    @MsayeDemeke Місяць тому +1

    እናመሠግናለት ❤

  • @israelgedebu1342
    @israelgedebu1342 Місяць тому

    ትክክል ነዉ

  • @mohammedseid8559
    @mohammedseid8559 Місяць тому +10

    ባንክ የራሱ መተዳደሪያ ደንብ አለው።በስተትም ይሁን አውቆ አሰገብቶ 24 ሠኣት ካልሞላው የገባለት ሰው ፍቃድኳ ሳይጠይቁ ነው ተመላሽ የሚያረጉት

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  Місяць тому +1

      24 ሰዓት ከሞላው በኋላስ የሚለው ነው ውሳኔው ።

    • @aberamideksa-u3l
      @aberamideksa-u3l Місяць тому

      ለዚህች ጥያቄ መልሳ

    • @hikmmaahmed8964
      @hikmmaahmed8964 Місяць тому +3

      ሰአቱ ቅዳሜ ማታ ወይም እሁድ ጠዋት ቢሆንስ

  • @Zeresenay-j5w
    @Zeresenay-j5w Місяць тому +1

    Thks!!!

  • @Everyday-i7u
    @Everyday-i7u Місяць тому +1

    ተገዶና ችግር ላይ ሁኖ ቢያስገባለትስ ? በስህተት ገቢ ቢያደርግለትስ የሚሉትን ነገሮች መታየት አለባቸው የሚል እምነት አለኝ።

  • @samsonshiferaw8368
    @samsonshiferaw8368 Місяць тому +1

    Thanks, Yusuf. But what about through mobile transfer from mobile banking?

  • @sisaykassa3889
    @sisaykassa3889 Місяць тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ ግን እኮ ይህ ሀሳብ ምን ያህል እርግጠኛ ይሆናል እኔ ሃክ በተደረገ ሶሻል ሚዲያ ተጭበርብሬአለሁ ለኢፌፖ አመልክቼ ለውጥ አልመጣም እና እንዴት ይሆናል ትላለህ?

  • @tsigemekonnen
    @tsigemekonnen Місяць тому +1

    Thankyou for you save as

  • @RahewaHabteab
    @RahewaHabteab Місяць тому +1

    By Hand writing That is right, but mobile Banking is technology how they interperate

  • @ምሕረት
    @ምሕረት Місяць тому +1

    ዲያስፖራዎች ኢትዮጵያዊ ውስጥ አካውንት ካላችሁ ባንኮች ሶሻል ሴኩሪትይ ቁጥራችሁን ካላመጣችሁ አካውንታችሁን አይለቅላችሁም እና ሶሻል ሴኩሪትይ መስጠት ለማይፈልግ ፡ የባንክ አካውንት አትክፈቱ።

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 Місяць тому +2

    በሞባይል ባንኪንግ የተላከ ከሆነስ?

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Місяць тому +1

    ንግድ ባንክ አንድ ወቅት በሲስተም ችግር ገንዘብ በደንበኞች አካውንት ሲያስገባ ያልተገባ ገንዘብ በአካውንታችሁ ስለገባ ባትመሉስልኝ በሕግ እጠይቃለሁ ብሎ ነበር እናም በዚያን ወቅት ገንዘብ የገባለት ደንበኛ ከንግድ ባንክ ጋር በሕግ ቢገጥም ሊያሸንፍ ይችል ነበር ማለት ነው ??

  • @abinetbekele8410
    @abinetbekele8410 25 днів тому

    በስህተት የሚላክ የሞባይል ካርድስ ???

  • @TesfayeRetta
    @TesfayeRetta Місяць тому

    ትክክል

  • @Ayn-r3j
    @Ayn-r3j Місяць тому +3

    በምንም መንገድ ይላክ ይላክ ላኪው ብሩን መልሱልኝ ካለ መመለስ እንጅ ምን አይነት ህግ ነው

    • @IsrakeyGtitube
      @IsrakeyGtitube Місяць тому

      እኔ ለምሳሌ ውድድር ነው ጨዋታ ነው ብዙ ስራ ከታዋቂ ሰዎች ጋ ሰርቻለሁ ብሎኝ 32900 ብር ወስዶ ስልኩን ያጠፋብኝ ሰው አለ አሁን ማስመለስ እችሉለሀው ተጭበርብሬ ስለሆነ

  • @GirmaTimerJeza
    @GirmaTimerJeza Місяць тому

    In the Mobile banking money transfer, such mistake could happen unless care is taken. Cos once you transfer money to someone, his account and name saved in the system and could appear when you want to transfer money other time. Then by mistake one could transfer money to wrong person. What would be the rule of law in this regards?

  • @emayuwamalk7938
    @emayuwamalk7938 Місяць тому

    በሞባይል ሲላክ የባንክ ሂሳብ ቁጥር ስታስገባ ስም ይስጥኻል ስሙን
    ሳታገናዝብ ልከኽስ ቢሆን?

  • @FOZISEID-g7k
    @FOZISEID-g7k Місяць тому

    እምታቁ ንገሩኝ አካውቴን ካወኩት ስንት እንዳለኝ ማወቅ እችላለሁ እንደ

  • @SaidYasin-uv2xb
    @SaidYasin-uv2xb Місяць тому

    Silk yente btam felegea alahu lawyer yusuf

  • @EstaruEstar-yy2go
    @EstaruEstar-yy2go Місяць тому

    Thxs

  • @bulchaalem9695
    @bulchaalem9695 Місяць тому +4

    የፌደራል ሰበር. ውሳኔ ብለህ ያቀረብከውን በአንክሮ ሰምቻለሁ ።
    በአሁን ጊዜ ጉቦ የሚሰጠው ከባንክ በማሰተላለፍ ነው።በባንክ ጉቦ ገንዘብ ባሰተላልፍና ጉቦ በልቶኛል ብዬ ብከሰው ወደህ ነው የሰጥተኼው ገንዘብ ሰለሆነ ጉቦ አይደለም ወንጀልም አይደለም ገንዘቡም አይመለሰልህም ሊባል ነው ማለት ነው?

  • @teshe4T
    @teshe4T Місяць тому

    ጠበቃ የሱፍ እርሶ የሚሉት ትክክል ነው የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔ የሰጡን ትምህርት ነገር ግን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት አሰራር ግን በእጅጉ ከዚህ አሰራር የተለየነው በተለይ የመጀመሪ ሰበር አጣሪ ችሎት እኮ የዚህ እድል አይሰጥህም ጥያቄህን ውድቅ ያደርግብሀል እነደው በቀላል አይቶት ብዙን የሰበር ሰሚን አስገዳጅ ውሳኔ ጠቅሰህ እንኳን ለማየት ለመስማት ፍቃደኞች አይደሉምና በመጀመሪያ ይህ አሰራር እራሱ በግልጽና በሌላ አካል ልመረመርና ልታይ ይገባዋል

  • @teferiestifanos225
    @teferiestifanos225 Місяць тому +29

    አንድ ሰው ገንዘብ ለተቀባይ ሲልክ የአካውንት ቁጥሩን አሳስቶ ቢጽፍና በጠባብ እድል የስም ሞክሼነት (እስከ አባት ስም ምናልባትም አያት ስም ጭምር) ጋር ቢገጣጠም ሕጉ ሊያድነው አይችልም ማለት ነው።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому +3

      ጥሩ ጥያቄ ነው

    • @Sassy387
      @Sassy387 Місяць тому +1

      Yemichil yimeslegnal. Liyastelalif yefelegebetin sew sim ena kutir letelakelet sew gar yalewin memesasel masayet kechale

    • @abelbela1563
      @abelbela1563 Місяць тому

      amazing reason

    • @KaluEmu
      @KaluEmu 26 днів тому

      Mobil banking mamen kebeden ko

    • @AyatSalih-tj3ze
      @AyatSalih-tj3ze 25 днів тому

      ​@@meseretdibabe8020ማለት አልገባኝም ምን ለማለት ፈለግህ ነዉ አስርዱኝ

  • @AbdulazizBeshir-b5d
    @AbdulazizBeshir-b5d Місяць тому

    Kezi gar temesasay ye honw Online gudays ?

  • @medinaseid2005
    @medinaseid2005 Місяць тому

    Enameseginalen

  • @NuriTemam-d3v
    @NuriTemam-d3v 6 днів тому

    የሰዚ,ነል,የትዬ,ፈረድቢት,,ነገዴ,አንዴ,ልሆነው,,

  • @DagneDagne-y5g
    @DagneDagne-y5g Місяць тому

    እኔ ከዚህ በፊት ለሠው ገንዘብ ልኬ ሀሣቤን በመቀየሬ ገንዘቡን የላኩለት ሠው ከማውጣቱ በፊት ማስመለሻ ተቀንሶ ገንዘቡ እንዲመለስ አድርጌአለሁኝ

    • @Yared-jg8xg
      @Yared-jg8xg Місяць тому

      በስህተት(ተመሳሳይ ሰም) ገቢ ሆኖ ከባንኩ ተደውሎለት እመልሳለሁ እያለ ወዲያው ሌላቡክ አውጥቶ ትራንስፈር አደረገው የኔ ቀለጠ

  • @AbdulfetaHussen-un1cy
    @AbdulfetaHussen-un1cy Місяць тому +3

    በ አገራችን ፋሽን የ ሆነዉ የእገታ ብርስ።
    ሰዎች ተገደው በእነዚ የ መንግስት ባንኮች እየላኩ እላኩ አይደል እሱስ እንዴት ይታየል? ማስመለስ አይቻልም ወይ?

    • @molalignabate5546
      @molalignabate5546 Місяць тому +2

      አላማው አጋቾችን የማዳን ጉዳይ ይመስላል

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  Місяць тому +1

      ገልጨዋለሁ ተገዶ ከሆነ፣እገታ ተፈፅሞ ከሆነ ብሩን ከሶ ማስመለስ ይቻላል ። ነገር ግን አጋቾቹ የት ይገኛሉ ነው ጥያቄው? ያገቱትን ሰውስ ያስተርፉታል ወይ?

  • @NhomNhood
    @NhomNhood Місяць тому +3

    ሞባይል ተሰርቆ ገንዘቡ ቢዘዋወርበት ቀለጠማለት ነው ሰውየው ስለመሰረቁ በእማኝ አስረግጦ ካስሰከረ ተከራክሮ የማስመለስ እድል ቢኖረው እንኮን
    ለሀከሮች ተመቸ በለኝ

    • @sofiahassan3236
      @sofiahassan3236 Місяць тому +1

      ሞባይል ቢሰርቅ የባንክ app password ማግኘት ስለማይችል ሊጠቀም ወይም ሊዘርፍ አይችልም

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 Місяць тому

    በሞባይል ባንኪንግ ሲላክ አንዳንድ ጊዜ በኔት ወርክ ችግር ሁለት ጊዜ ሊላክ ይችላል ይህ እንዴት ይታያል ?

  • @ARMAITSolution
    @ARMAITSolution Місяць тому

    Ere hig ... yaliserabetin yale agibab fair ayidelem

  • @eryefoo3187
    @eryefoo3187 Місяць тому +1

    Subscribed!!

  • @professorMRx-x3s
    @professorMRx-x3s Місяць тому +1

    A.s.a tebeka yegermal besewoch mehal yalwn metemamen cherso yemyatefa new sewn wede emnt magodel yememrat akmu keftegna new bey asbalhu kebad new

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому +1

    Men deferet new? Besehetet yegeba genzeb yene new belo mederek..

  • @ChoraTube
    @ChoraTube Місяць тому

    Gena beza yeqral yeah eko felts new be fetedm ayasflgim nebr nanny memels yechil

  • @seyfugobenakolfe18
    @seyfugobenakolfe18 20 днів тому

    ግዜ ገደብ አለው ማለት ከአመት በላይ ከሆነ እንደት ይሆናል

  • @GirmaKetema-ih1vt
    @GirmaKetema-ih1vt Місяць тому

    ምናልባት የባንክ አካውንትና ስም እንኳን ብታወቅ መላክ የማይገባ ገንዘብ በስሕተት ብተላለፍ እንዴት አይመልስም ይባላል? ስለዚህ ውሳኔው ትክክል አይመስለኝም።

  • @yarednegede6162
    @yarednegede6162 Місяць тому

    በማጭበርበር በሞባይል ባንኪንግ የተላለፈ ገንዘብ እንዴት ይሆናል?

  • @Jamalalif-r5t
    @Jamalalif-r5t Місяць тому +1

    በቴሌ ግራም አካውንት ነበራችሁን ላኩልን የሚሉትስ እንዴት ነው?
    እባክኽ መልሱን ላክልኝ አዲስ ቤተሰብ ነኝ።

  • @KasKas-d5o
    @KasKas-d5o Місяць тому

    ጠበቃ ዩሱፍ በሞባይል ባንኪንግ ከሆነስ ?

  • @seidadem-id3yo
    @seidadem-id3yo Місяць тому

    በአካውንቴ ተገድጅ ባስተላልፍስ ህጉ ምን ይላል

  • @zewduabay3075
    @zewduabay3075 Місяць тому +5

    ለሙሠኞች ገንዘባቸውን ለማጠብ ምቹ መንገድ

  • @danielgirma3505
    @danielgirma3505 Місяць тому

    በሞባይል ትራንስፈር ሳደርግ ቸኩዬ የመጀመሪያው የሰውየው ስም ብቻ አይቼ ሌላ ሰው ጋር ልኬ በሽማግሌ አስመልሻለው ይሄንስ ህግ ምን ይላል

  • @SamiHeliso
    @SamiHeliso Місяць тому

    እንብ አሉኝ እኮ ምን ይሻላል ወንድም

  • @YiregatilahuneNeda
    @YiregatilahuneNeda 3 дні тому

    ስለ መጀመሪያ ሚስትና ሁለተኛ ሚስት

  • @zetamful
    @zetamful Місяць тому

    If you sent him because you buy same think but you don't receive it??

  • @ashuwolde9244
    @ashuwolde9244 Місяць тому +1

    በተቴለሌገግረራመም የበቢተቲነንገግ ቀቁመማረር የይሀህነን በብረር ለመበብለላተት ሀህነን በብረር አሰስዘዝነና የያሸነፍከዉን ጨዋታ ብዙ ብር እልክልሃለዉ በማለት ገንዘቡ ከገባ ቦሃላ ተበዳይን ከቴሌገራሙ ቻናል ብሎክ አድርገዉ ብዙዎችን እያጭበረብሩ ስላሉትስ የቴሌግራም የቢቲንግ ቻናሎችስ???

  • @tessemamekuria5805
    @tessemamekuria5805 Місяць тому

    mobile transfere ከሆነ ስም አይፃፍም

  • @MoahammedHussen
    @MoahammedHussen Місяць тому

    በአካውንቱ ቁጥሩ ብቻ የተሳሳተ ከሆነስ መልስ ቢሰጥበት

  • @AbiAbraham-wk2bl
    @AbiAbraham-wk2bl Місяць тому

    Wendm Tebeka Yesuf Bertaln fetari Edmena Tena Yistk

  • @obseeJara
    @obseeJara Місяць тому +1

    Amesginalewu wendemachan

  • @tadessebelay7236
    @tadessebelay7236 Місяць тому

    Tafinewu eyetewesedebachewu yalutis

  • @merontadele70
    @merontadele70 Місяць тому

    ብድር ሁኖ ሰዎቹ ካላቸው ትውውቅ በባንክ ገቢ ያደረገለት ሰው ብድሩን ባይመልስ በባን ደረሰኙ መክስስ ይቻላል ።

  • @dawitmulat8266
    @dawitmulat8266 Місяць тому

    ቁንፅል ነው መረጃው :ዋናው ችግር ሞባይል ባንኪንግ እንዴት አይነሳም::

  • @girmabekele4912
    @girmabekele4912 Місяць тому +1

    የማንንም አካውኖንት ቁጥር ሲፃፍ ስሙ ይወጣል እኮ

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Місяць тому

    የታጋች ዘመዶች፣ ለአጋቾች ስለከፈሉት ገንዘብ ጭምር ትንሽ በልልን፡፡ ተገድዶ የተገፈለ ውስጥ የሚካተት መሠለኝ፡፡

  • @jositamrat6910
    @jositamrat6910 Місяць тому

    Mabraryahe andegna new. Transactionu le bidir kehones

  • @beletetaye2826
    @beletetaye2826 Місяць тому

    Yesim memesaselis beteleybemobile bankinig

  • @dagimawiandualem3227
    @dagimawiandualem3227 Місяць тому

    What about online anonymous scammers?

  • @abatetefera8818
    @abatetefera8818 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @629ization
    @629ization Місяць тому

    ጉቦንም ባንክ አካውንት ማስገባት የሚያስችል ፈቃድ እንደመስጠት ሊቆጠርም ይችላል።

  • @relaxationclassicalmusic4444
    @relaxationclassicalmusic4444 Місяць тому

    መፃፍ የማይችል ሰው ሌላ ሰው ፅፎ ከሆነ ማታለል አይጠብቅም

  • @Zeresenay-j5w
    @Zeresenay-j5w Місяць тому

    To u!!

  • @solomonk3005
    @solomonk3005 Місяць тому

    Be mobile banking transfer bideregis ? Account kutir bicha tetsifo systemu berasu simun yawetal. Tesaseten kutirun bintsif ena simun check banaderegena wedetasate saw birru bihed higu ayredanem malet naw? Please Please,

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  Місяць тому +1

      ተመሳሳይ ነው፣ስሙ ሲመጣ የማረጋገጥ ሃላፊነት የገንዘብ ላኪው በመሆኑ።

  • @Asgodommenges-jh3co
    @Asgodommenges-jh3co Місяць тому

    በምን መለክያ ነዉ የተሳሳተ ሰዉ ተሳስቸ ነዉ የላኩት ካለ የግድ ታግዶ ለባለቤቱ ይሰጣል እንጂ ምንም የbusiness ይሁን የሽያጭ ማስረጃ የሌለዉ ኣንዴ ልካሃል በቃ ይባላል ታድያ እንዲህ ከሆነ ህዝቡ ዲዲታል መጠቀም ኣላስፈላጊ ነዉ ብሎ እንዲያስብ እያረጉ ነዉ።

  • @TamreTsegaye
    @TamreTsegaye Місяць тому

    Taxas ከሆንክ ስልክህን ላክልን ጠበቃ ፈልገን በዚህ አካውንት

  • @rigbeasefa6164
    @rigbeasefa6164 Місяць тому

    Transfer kehone eko Account bicha new mitsafow simu mayet alebin meragaget alebin gen Account kutiru ketsasat chigir new

  • @NewayDereje-d8c
    @NewayDereje-d8c Місяць тому

    Men yahel genzeb new Beqen bebank masetlalf eyetfekede Yalew betecemarim yemayenkenkesu nebertochche bebanke bekule aydele ende weloche ymikahedute yhe guday burden of prufe ……we…..ye….

  • @dawitbekele6996
    @dawitbekele6996 Місяць тому

    ግን ግን የራስ ያልሆነ ገንዘብን መጠቀም በህግ አያስጠይቅም።

  • @FantaRegassa-c8v
    @FantaRegassa-c8v Місяць тому

    Online business related case?

  • @repent5044
    @repent5044 Місяць тому

    ስልክህን እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @አብድልመናንበሽር
    @አብድልመናንበሽር Місяць тому +9

    ምን አይነት ዘንድሮ ነው😢😢

  • @MSS864
    @MSS864 Місяць тому

    Common sense tells me this is wrong!! The person who got the money had to be cross examined-Why he/she did to receive the money?

  • @haymanotdegaga965
    @haymanotdegaga965 Місяць тому +1

    ሞባይል ተሠርቆ ከተላለፈስ

  • @DawitAyalew-nf1td
    @DawitAyalew-nf1td Місяць тому

    አጭበርባሪ ሌቦችን አጋቾችን ወንበዴዎችን የሚያበረታታ ሕግ😏😥
    በኢትዮጵያ ውስጥ ከሕግ መላላት የተነሳ ስርዓት አልበኝነት እየተስፋፋ ይገኛል:: ይህም በጣም የሚያሳዝንና ልብ የሚሰብር ስርዓት ነው።

  • @seidoumer1673
    @seidoumer1673 Місяць тому

    I have never violated anyone's trust or truth in my life. So if you have a job that requires honesty or loyalty, please give me the opportunity to work with you. Thank you

  • @Truthintruth-kh3vqdes
    @Truthintruth-kh3vqdes Місяць тому +1

    📚📚📚🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌🏿

  • @GeniMerga
    @GeniMerga Місяць тому

    ለዉጪ ፕሮሰስ ብለዉ ላጭበረበሩንስ ማስመለስ እንችላለን?

    • @lawyeryusuf
      @lawyeryusuf  Місяць тому

      መጭበርበራችሁን በማስረጃ (በምስክር) ለፍርድ ቤት ማስረዳት ከቻላችሁ ገንዘቡን ማስመለስ ይቻላል።