ዶ/ር አብይ ጉዳቸው በኣለም አድባባይ አየተጋለጠ ነው ህዝቡ ግን ይሄን ያውቅ ነበር?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Ethiopian news #ወሎ #መረጃ #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +305

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ግድባችን ሞልቶ እንደፈስስው የሀገራችን ስላም ሞልቶ ይፍስስ🇪🇹🙌

  • @زهرهمحمد-ك9ك
    @زهرهمحمد-ك9ك 2 роки тому +6

    አተ አይደለህ ላብይ አሺቃባጩ ገዳፊ አይደለህ አብይን አላህ ስሩን ይቀልልን እሱ እያለ ምቸም ለአማራው ሰላም አይመጣም እሱ ከመጣ አስቶ ያአላህህህ ስት ነፍስ እረገፈ ንብረቱ ቀርቶ የህፃን እስ ትልቅ ነፍስ የረገፈው 😭😭😭💔💔

  • @khalidmj2639
    @khalidmj2639 2 роки тому +84

    አዘጋገብህ እኮ የምንጉድ ልንሰማ ነው የሚያስብል ነው። ትገርማለህ

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 роки тому +4

      በጣም እንጂ

    • @hadiamohamad3453
      @hadiamohamad3453 2 роки тому +3

      እዴ እኔ እራሴ በድንጋጤ አዞሮ ሊደፋኝ ነበር

    • @Samutng
      @Samutng 2 роки тому +6

      ኢገርመልኮ አይ ዩቱብ እንደው ምን ይሸልህ ስግብግብ አለ ሰው ሁለ በሚድየ አለህ ዩስቱር

    • @denmo1234
      @denmo1234 2 роки тому

      በጣም የሚገም አዘጋገብ ነው

    • @fozako
      @fozako 2 роки тому

      እኮ ጉደኛ

  • @lubabamohammed3124
    @lubabamohammed3124 2 роки тому +43

    እኛ የምንለው አህሜዋ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የስንደውንም ፍሬውን የምናይ ህዝብ በሂይወት ኖሮ ይብላው ግድያ ይቁምልን ወላሂ ልባችን ደማ

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 2 роки тому +41

    አላህ ወይ ልክ እንደግድቦ የሀገራችነን ሰላም ሞልቶ ይፍሰስ ያረብ ያረብ

    • @abrt6496
      @abrt6496 2 роки тому

      አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያረብ ያከሪም ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ

    • @በቃሲለዉያበቃል
      @በቃሲለዉያበቃል 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @መኩዩቱብ
      @መኩዩቱብ 2 роки тому

      Amin yarab

    • @سعد-ز8ب
      @سعد-ز8ب 2 роки тому

      አሜንንንንንንንንንንንን

    • @zemzemmustefa5012
      @zemzemmustefa5012 2 роки тому

      አሚንንንንንንንንንንን ያረብብብብብብብብብብ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 роки тому +2

    ይኖራል እንደወረደ አንቀበልም የት ቦታ የት ወረዳና ዞን ይህ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት እንደለማ አልተገለጸም አለም ጆ ባይደን የቱ ጋ ነው ስለኢትዮጵያ የተገረሙት አትቀደድ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 роки тому +125

    🎧አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ 🕋 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ🌹 በአሏህና በመጨረሻዉ ቀን የሚያምን የሆነ ሰዉ ከቻለ መልክም ይናገር ካልቻለ ዝም ይበል አሉ🕋 መልካም ንግግር ሰደቃነዉና እናም እህቶቸ ኑ ግዜችን ባግባቡ እንጠቀም ኪታብ ተፍሲሮችን እንማር 👉🏼🎧 ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ቀልድና ወሬ አይጠቅመንም ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር🌹🌺

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ

    ማሻ አላህ አብይ ጀግና መሪ ሁለመነው ምርጥ ጨዋ ሰው ነው አብይ አላህ ይጠብቃህ ከክፉው ነገሮች ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ህዝቡ በደንብ ብተበበረው ገነ ብቀቱን የስመዘግበል መሪያችን ሀገር ወደድ ነው ከዘረኝነት የጸዳ ነው

  • @txm8826
    @txm8826 2 роки тому +44

    ሱባሀን አለህ ባጠም ደንግጫለዉ ርእሱ አይቼ አይ ዩቱበሮች አለህ ሂደያ ይስጠችሁ በስ

    • @nesro5445
      @nesro5445 2 роки тому

      Enem edazaw subahan allah

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 2 роки тому

      እኔም አላህ

    • @lc09o95
      @lc09o95 2 роки тому

      እኔ እራሱ ሳልሰበርነገባሁኝ

    • @tayebaahmed8330
      @tayebaahmed8330 2 роки тому

      ወላሂ እኔም የአላህ🥺🥺🥺

    • @moonamajaz1756
      @moonamajaz1756 2 роки тому

      እኔም ደንግጬ ነበረ ዜና ማዳመጥ ትቻለው ዛሬ ርዐሱን ሳይ ገባው ደንግጬ ነው

  • @ሀብታሙአይቸው-የ6የ
    @ሀብታሙአይቸው-የ6የ 2 роки тому +1

    አሺቃባጭመግሰትየመጣልይሄዳልግንአተስትሰውየጨረሰንመግሰትሰታሞግሰታራክይቅረአይልህምአተኣነግአሰመሳይ🐄🐃🐂

  • @felekechlema8822
    @felekechlema8822 2 роки тому +55

    የኛ መሪ እውነት ነው እደ ቂጣ ለጠገላበጣችሁ ይብላኝ እንጂ እኛስ ፅንተን ከጎኑ ነን ነግም ክነግ ወድያም አቢቹ የኛ መሪ ነው የኔ ንጉስ

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 2 роки тому

      👍👍👍

    • @antihero7480
      @antihero7480 2 роки тому

      ❤❤#######

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 2 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍

    • @hadiamohamad3453
      @hadiamohamad3453 2 роки тому +1

      ኤይይይ ወሏህ ይብላን ለጠላው እኔስስ ወዳጁ ነኚ አልሃምዱሊላህ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስስ

    • @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ
      @ቅዱስገብርኤልአተጠብቀኝ 2 роки тому +2

      እና 2ሚሊዮን ሰው አስገድሎ ማን ይብላው ሰው ሲኖር መሰለኝ የሚበላው

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Місяць тому +1

    ድል❤ፋኖ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤አሐመሐራሐ❤ዘሐሪሕ❤በሐግሕድሕያሐ❤ኢሕያሐሲሕገሐደሐለሐ❤አሐመሐራሐ❤ከሐሒሕጸሐንሕ❤አሐበሐትሕ❤በሐኢሕሸሐ❤መሐልሕ❤
    ሴሄትሕ❤ሰሐይሕቀሐራሐ❤ንሕጹሁሐንሕ❤አሐመሐራሐ❤ኢሕያሐሲሕራሐሸሐነሐ❤ሲሕለሐሆኔ❤በሐአሐለሐሚሕ❤ፊሕድሕ❤ይሕፋሐራሐድሕ❤
    ለሐአሐመሐራሐ❤ነሐፊሕሲሕ
    ለሐኦሮሞ❤ነሐፊሕሲሕ
    ለሐትሕግሕራሐይሕ❤ነሐፊሕሲሕ
    ለሐሱሁመሐሌሄ❤ነሐፊሕሲሕ
    ተሐጠሐያሐቅሕ❤ገሐደሐይሕ❤አሐሸሐበሐሪሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ተሐጠሐያሐቅሕ❤ነዉ❤ነዉ❤ነዉ❤ነዉ❤ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kitawtadesse2679
    @kitawtadesse2679 2 роки тому +10

    ኧረ ወዳጄ ኢትዮጵያ ከሶስት አይነት በላይ ስንዴ ነው የምታመርተው። እናስ ጉዱ ምኑ ላይ ነው?? ምርቱን ሸጦ ገንዘቡን አባከነ? ወይስ ምን ተፈጠረ? ወይ ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ በዳቦ ምርት ተጥለቀለቀ? ግልፅ አረገው። ቀደዳ ካድሬ።

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 5 днів тому +1

    😂😂😂😂😂 አሁን አድንቀህ ሙተሀል እውድህ ነበር አስጠላሀኝ እንዳልስድብህ አከብረሀለሁኝ ስለሱ ግን መጥፎነትንም ተናገር ጥሩ ስራ ብቻ አይደለም ደመወዝ ስንት ይከፍለሀል ግን ጫን ያለ ነው አይደል😂😂😂😂

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 роки тому +54

    ኢትዮጵያችን ከፍ ከፍ ትበልልን

  • @አማንየፍቅርሰው-ሸ4ሐ
    @አማንየፍቅርሰው-ሸ4ሐ 2 роки тому +2

    ክክክክክክክክክክ ብሮ የኑሮ ውድነት ህዝቡን እያጦዘ ዝምብላችሁ ሚልዮንን አትጥሩብን

  • @ሶፊነኝወለየዋ
    @ሶፊነኝወለየዋ 2 роки тому +74

    አለሀምዱሊላህ
    ሀገራችንን ሰላምአድርጎ
    ከመዳም ስራ እሚገላግል እርዚቅ ይክፈትልን
    አሚንን በሉ

  • @ahmedmuhammedyalew2032
    @ahmedmuhammedyalew2032 2 роки тому +1

    በጣምየምትገርምተህ ርዕስህምንድንነውየሚለው ማፈሪያጉዱን ተመልከቱ ብለህ ስለ ስንዴ ታወራለሁ ሆዳም ካድሪማፈርአለብህ

  • @fatimahussain6649
    @fatimahussain6649 2 роки тому +31

    ሺአመት ይኑርልልንንን አብቹየ የእኛ እንቁ

  • @JENUTube
    @JENUTube 2 роки тому +1

    ወይኔ እኔ ደግሞ የአብይ አህመድ ጉድ ሲል ልቤ ጧ ልትል ነበር ደግሞ ምን ተፈጠረ ብዬ:: እንደኔ የሆነ አለ?

  • @ameenabelal3056
    @ameenabelal3056 2 роки тому +8

    አብቹ አላህ ይጠብቅህ የኛ ማሪ ትለያለክ አብቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @noraldennoralden271
    @noraldennoralden271 2 роки тому +25

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ውድ የኢትዮጵያና እንኳን ደስ አላችሁ ግድባችን ሞልታናል እእእእእልልልልልልልልልል

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +65

    በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳም እኩል ነው እንጅ አብቹ እኮ ወላሂ ለሀገሩ ያለው ፍቅር ትጋት የዋህነቱ ቅንነቱ ኢንሸአላህ ከክፉ ይጠብቀው ያረቢ ይጠብቀዋል አዛኙ ጀግናው መሪያችን አሳወቀን

  • @toybaወሎዩቱብ
    @toybaወሎዩቱብ 2 роки тому +1

    ወይኔ የስት ሰው ውቃቢ ገፈፍክ በድንጋጤ ወንድም 😭😭😭ያረቢ እኔ እራሴ ምን ልሰማ ነው ብየ ያረብ እደት አደሆኩኝ

  • @endris960
    @endris960 2 роки тому +16

    መሪው መሪ ነበር የነጮች ተላላኪ ባንዳ እረበሸው እንጅ

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ይጫምርለት ለውዱ መርያችን ሰለም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን

  • @Kibatu_Tellele
    @Kibatu_Tellele 2 роки тому +10

    ኢትዮጵያውያን ስለ ዶር አብይ ሁኔታ/ ደህንነት አንዳች ነገር ለመስማት በሚጠባበቁበት ጊዜ በዚህ ዐይነት ርዕሰ መግባት ምን ማለት ነው? አንተ የተለየ መረጃ ሊኖርህ ይችላል ሆኖም አብዛኛው ተከታዮችህ በጭንቀት ላይ ሊሆኑ እንደሚችሉ መገመት ነበረብህ። በውነት ትገርማለህ።

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh 2 роки тому +1

    አብቹ እንደው ምንም አልልም አላህ ባለህበት ቦታ ሁሉ በሀያልነቱ ይጠብቅህ እሳሳልሀለሁ አብቹዬ❤️ኢትዮጵያ🇪🇹ባተ ዘመን አብባ አምራና ደምቃ ስላዬሁኝ ደስታዬ ወደር የለውም።እውነት በኢትዮጵያ ህዝብ ስም አመሰግንሃለሁ ።በቅርቡ ሰላምና ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ሰፍኖ እናያለን ኢንሻአላህ 🤲 አህሜ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ💞😍🌹❤️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 роки тому +23

    እኔ የዛሬ 10አመት ዱባይ ሄጀ ቢሮ ወስደውኝ የየት ሀገር ናት ብለው ጠየቁት ጉዋደኞቹ ኢትዮጵያ አላቸው ኢትዮጵያ የት ነውእያሉ ይሳለቁብኝ ነበር ዛሬ ግን አገቴን ቀና አድርጌ እድንናገር አብቹ ኢትዮጵያን አሳውቆልናል ጀግናው የቁርጥ ቀን ልጅ አብቹ

  • @ስወዳት
    @ስወዳት 2 роки тому +15

    የኛ ህዝብ ጥሩን ነገር አይኑ አያይለትም ብቻ አላህ መሪያችንን አላህ ይጠብቅልን ሠላማችንንም ይመልስልን ልብ ያለዉ ልብ ይበል እሠዉ ሀገር ተቀምጠዉ እሚያይዙትንም አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ቢከፋም ቢለማም ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ።

    • @moonamajaz1756
      @moonamajaz1756 2 роки тому +1

      እኔ በአብይ የመጣ ከስንቱ ተጣላው ሲሠድቡት ስሰማ አልችልም ቤተሠባቸውን እንኳ ማስተዳደር አልቻለም

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 роки тому +42

    እግዚአብሔር ዶር አብይን አብዝቶ ይባርከው ይገርማል ምን አይነት መሪ ነው አምላክ የሰጠን።አሁንም ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ አባይ ዛሬ ተሞላ ሁለት ሚ ሜትሪክ ስንዴ ለኬንያ ለጁቡቲ ለዓለም ባጭር ትልካለች ጌታ ይመስገን።

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 роки тому

      ክክክ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ስናገኝ ግርርርር ማለት ቢቀር ምናለ እያሰብን እናውራ

  • @myloveAllah-i7x
    @myloveAllah-i7x 2 роки тому +1

    እማየ ሀግራችነን። እና። ውድ። እቂ። የሆን። መሪያቸንን። አላህ። ይጥብቅልን

  • @hayatbayan7159
    @hayatbayan7159 2 роки тому +22

    ❤❤ ወሎ ቱዩብ እጅግበጣም በሚያጓጓ መልኩ አቀረብከው ያቢቹጠላቶች አይደሉም እኛም ወዳጆቹእንኳን ምንልትለነውብለን በጉጉት አዳመጥንህ ተባረክ ይህነው ኢትዮጲያዊነት ባንዳና ጎጠኛ ዘድሮ ይለይልናል❤❤

    • @neimaneima7953
      @neimaneima7953 2 роки тому

      ይሄንዜናአብይተናግሮታልአላህይጠብቀው

    • @Kibatu_Tellele
      @Kibatu_Tellele 2 роки тому

      እኔ እንደዚህ አይነት ማጓጓት አይገባኝም።

  • @busyline3882
    @busyline3882 2 роки тому +1

    ሰውዬው ታእምረኛ ፍጥረት ነው ከአላሕ ነው የተላከልን አውቀን ከያዝነውና ምቀኞቹ ካሰሩ ታአምር ያሳየናል አለሕ ካለ አብይኢትዮጵያን ያነግሳል ይነግሳል

  • @aeshuyoutube4272
    @aeshuyoutube4272 2 роки тому +25

    ዌይ የፃፍከው እርዕስ እና ቁምነገሩ ሌላ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አብቹ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሀያት-ቨ2ሐ
    @ሀያት-ቨ2ሐ 2 роки тому +1

    ያተሚዳያደሞየአብይቅምጥነኝአለክሳምንአለ

  • @امسليمان-ص3ج
    @امسليمان-ص3ج 2 роки тому +20

    በጣም ታናድዳለህ እሽ እኛ በስደት ላይ ሆነን ዛሬ ምንተፈጠረ በማለት ስጋችንን ጨረስን
    ሰውን ማስደንገጥ ምን ይጥቅምሀል???
    አላህ ሂዲያ ይስጥህ

    • @አህላቅዪቱብ
      @አህላቅዪቱብ 2 роки тому

      አው ወላሂ እርእሱን ሲጀምር እኮ የምን ጉድ መጣ ብዬ ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ኡፍ አልሃምዱሊላህ አላህ እድሜውን ስልጣኑን ያርዝመው ይሄ ንጉስ አንተ ግን የሰው ልብ አትንጥቅ

    • @fatimaomar35
      @fatimaomar35 2 роки тому

      እኔራሡ ምን ሊል ነዉ ብየ ያረቢ

    • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
      @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት 2 роки тому

      @@fatimaomar35 እኔም

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 День тому

      የአብይ አሺቃባጭኮ ነው ዴነዝ!😊

  • @aminadawed2183
    @aminadawed2183 2 роки тому +18

    ዋው የኞ ጀገና የኖረልን ሺ አመት ሰላም ለሀገራቺን

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ ሀገሬ አላህ ያሳምርሽ እምየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እኞልጆችሽን አኩርተሽ በውስጥሽ ያዥን ያረብብብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elizabethkebede5296
    @elizabethkebede5296 2 роки тому +6

    እናምስግናልን ♥️♥️🌹💞🙏🙏🙏🙏🙏እ i know i am always proud of him. But for a moments i was very worried you are going to tell me something bad happened to him.
    ጠላጡ እርር ይበል ውዳጅቹ ደስ ይብልን. 👍👍👍👍👍👍

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 роки тому +49

    መሪያቾንን ሰላም የርግልን ገና ብዙኅ እናያለን
    ዶክተር አብይን የማትደግፉ ቢመራችሁም
    ዋጡት እውነቱ ይሄ ነው

    • @Hope-nh6ho
      @Hope-nh6ho 2 роки тому +1

      Abiy ye Ethiopia telate newe. Weshetame mehonune awekalehue. Yene eyeta yehe newe. Egezabehair ke Beletegena menefese tasero lemesemate ye yadenene. Aye ye Abiy weredeten weshete malekeya ata.

    • @milamila2229
      @milamila2229 2 роки тому

      ጅል

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 дні тому +1

    ታዲያ ጥሩ እያወራ ነው እኮ ከአጀማመሩ ማለቴ ነው።

  • @addisyoutube101
    @addisyoutube101 2 роки тому +5

    እሽሩሩ ስትለው ጥሎህ በሄደ ነበር በሞተ

  • @ethiopiacounty8301
    @ethiopiacounty8301 2 роки тому +1

    እውነት ብለሀል አረቦቹ በጣም ቅስምይሰብራሉ ከድንች አቅም እናንተ ሀገር አለ ይሉናል ልንሰራ ሄድን እንጂ ተርበን አይደለም ሀገሬ ኩራቴ ከሁሉም ትቅደም

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 2 роки тому +15

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን

  • @almazgirma553
    @almazgirma553 2 роки тому +2

    የኔ ጀግና አብቹዬ❤ እመብረሃን ትጠብቅህ ሀገራችንን እግዚያብሄር ይጠብቅልን🙏

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 роки тому +23

    አላህ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ከሌለ ይሄ ሁሉ ትርጉም አልባ ነው የሚሆነው ካሁን ቡሀላ አላህ ሁሌም ኽይር ያሰማን የንፁሀን ሞት እና መፈናቀል ማልቀስ መራብ በቃ ይበለን በሂወት የቀሩትን ሚስኪን የወለጋ ወገኖቻችንን አላህ ይድረስላቸው ፍትህ ከወለጋ ተፈናቅለው በራብ በሀዘን ለሚያለቅሱ ወገኖቻችን? እና ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች መቸም አንረሳው አላህ በዳዮቻቸውን ይበቀልላቸው የስራቸውን ይስጣቸው

  • @MohammedMohammed-df5xq
    @MohammedMohammed-df5xq 2 роки тому

    እኔምደነገጥኩኝ።ምንሰርቶይሆን።አብይ።አልኩናደነገጥኩኝ።ከመጥፋቱጋር።ተያይዞምንተፋጠርብየነው።የደነገጥኩት።ሰውአላገኝምብቻውን።ሆነ።አብይ።እባርላማያሉት።ጨርሰው።ሌቦይ።የህዋሀት።ግርፎይናቸው።በየዋህነቱአላክያግዘዋል

  • @አሚናትቲዩብ
    @አሚናትቲዩብ 2 роки тому +4

    የምን ጉድ ነው ብየ 🤨አብይየ የኔ ውድ አላህ ሰላም ያድርገው ባለበት።🥺

  • @ሀያት-ቨ2ሐ
    @ሀያት-ቨ2ሐ 2 роки тому +1

    አድቀንለአማራህዝድምጽሁነህአታወቅም

  • @kenzuasfawasfaw1405
    @kenzuasfawasfaw1405 2 роки тому +5

    አብቹ ንገስ አዎ ዳግም ንገስ፣፣

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 роки тому +1

    የኔ ወንድም ኢትዮጵያ የውጪ ዲፕሎማሲ ግንኙነቷ አሽቆልቂሏል ግድቡ ተሰርቶ 65% ሲሆን ነው ለውጥ የመጣው ከግብፅም ከሱዳንም ሰላም ነበርን ግብፅ ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ታደርግ ነበር ሱዳንም በጣም ወዳጅ ናት የዲፕሎማሲ ድክመታችን አቆራረጠን

  • @kalokalo609
    @kalokalo609 2 роки тому +4

    አህመድ እርእስህን አስተካክል እሽ ንግግርህንና እርእስህን አንድ አድርግ አላህ ሀገራችንን ሰሌም ያድርግልን

  • @hirutehirute3284
    @hirutehirute3284 2 роки тому +1

    THE SECRET IS GOD, EMMANUEL GOD WITH US GIVE GLORY TO OUR LORD.

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 роки тому +4

    አብቹ አላህ ይጠብቀዋል ለኛ ለዘረኞች ሳይሆን ።። ለኢትዮጵያ ሲል።።።

  • @zeynebamohammed153
    @zeynebamohammed153 2 роки тому

    ቢስሚላበቅዲሚያ፣ላንተጀዛከሏህ፣ኢትከፍበይ፣ዶክተርአብይ፣ጀግና፣ሀገሩንየሚወዲ፣ነው፣ለበኒአደሙሰው፣ወሬን፣በተግባርስራን፣እየሠሩያየሁት፣እጂግ፣ሀያቱንያርዝመው፣የኛጀግና፣ጠላትይክሰም፣

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 2 роки тому +5

    አብያችን አላህ ይጠብቅልን ምነው ጠላት በዛብህ

  • @almazbeyene6632
    @almazbeyene6632 2 роки тому +1

    Antes zemenhe yiberk Akirabiu,

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 роки тому +19

    ለኢትዮጵያ ጠላቶች ምንም አይዋጥላገውም አብይ ጀግና ሺህ አመት ይኑርልን

  • @atikamuhammad9505
    @atikamuhammad9505 2 роки тому

    Allhamdulilah. Inshallahi. Hulum. Be. Allahii. Digaafi. Newu. Anttemm. Allahi. Yasidesittihi. Thank you Nurilinni. Lijjee. Bezihi. New. Year. And. Best. Information. Allhamdulilah. Allahuakbar.

  • @kedirosman1328
    @kedirosman1328 2 роки тому +29

    ዋው .. አሜዚንግ በጣም በጣም የሚደነቅ እና የሚያስደስት ፈጣን እድገት ነው ሀገራችንን አላህ ይጠብቃት ክፉዋን አያስማን

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 роки тому

    ማሻአላህአላህሀገራችንንሰላምያድርግልንያረብብብዶክተርአብይአህመድአላህይጠብቅህውነትጀግናነው

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 2 роки тому +38

    ውድኢትዮጵይኖች እንካን ደስ ይላችው ፈጣራ አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 роки тому

      you're crazy you're crazy you're crazy you're stoped you're trash can you're

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 2 роки тому +1

    አፈር ይብላ እኛ መከራችንን እናያለን

  • @merontube1773
    @merontube1773 2 роки тому +22

    ፈጣሪ ይጠብቅልን አብቹን እደሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥልን የኔ ጌታ

    • @youtubeለጤና
      @youtubeለጤና 2 роки тому

      አይ እነ ሊሊ እና ቲቲ;ደስ የሚለው የኮስሞውን አምሳያችሁን ድጋሜ አታዪትም;የዶላር ዋጋም ይቀንሳል😂😂😂

    • @kwaitea1416
      @kwaitea1416 2 роки тому

      አላህ ዲፍት ያርግላቺሁ 🤮

    • @eden2986
      @eden2986 2 роки тому

      Rip

    • @fikrteyayeh7730
      @fikrteyayeh7730 2 роки тому +2

      @@kwaitea1416 የሱን ስትመኝ አንቺ እንዳትቀድሚ

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se День тому

      እከካም

  • @seaditube3092
    @seaditube3092 2 роки тому +1

    አላህ ፍሬውንይጨምርበት አላህሰላሙንያምጣልን🙏

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 роки тому +9

    አህመድ ወሎ፣ትዩብ፣የአንተን፣አክባር(ዜና)በጉጉት ነው፣የማዳምጠው፣ዛሬ ፣አስደንግጠሄ፣ነበር፣በመጨርሻ፣አስደሰትከን፣አብይ፣አብይ፣ነው፣አላህ(ፈጣር)ይጠብቀው፣ለኢትዮጲያ፣ሕዝብም፣ማስተዋሉን፣ያድለን፣የውጭ፣ዜጎች፣እንድህ፣ያደንቁናል፣እኛ፣ግን፣እርስ፣በርስ፣መበላላት፣ያራብ፣ፍቅሩን፣አድለን

  • @ፍልቅልቅቲዩብ
    @ፍልቅልቅቲዩብ 2 роки тому

    እኔ፡ደሞ፡ምን፡አደረገ፡ብዬ፡እና፡ጀግናነው፡ቢቨጥስ፡አይገርምም፡ሸጦ፡ብሩን፡አይቆረጭመውም፡አገር፡ዙሪያው፡የከበቡት፡እየታገለበት፡ይመስለኛም፡አስተውሎ፡መናገር፡አበሳ፡መሪ፡ሁሉም፡አለም፡ያለውን፡ቨጦ፡የሌለዉን፡ያስገባል፡

  • @bineyamhafiso2629
    @bineyamhafiso2629 2 роки тому +3

    ወንድሜ በአቀራረብህ እጅግ ተገርሚያለሁ
    ይህ ዜና በእውነት የሚያናቃቃ ነው

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 3 дні тому +1

    ቪዲዎው የምርምር plot ነው።

  • @lubabalubaba8235
    @lubabalubaba8235 2 роки тому +11

    የኛ. ህዝብ. ነገር. ያቡካ. እንጅ. እድገት. መ ች. አሳስቦት. ያቃል. ኢትዮጵያ. መሪ. እገኝታ. ነበር. ተመሪው. ግን ደነዝ. ሆን. አላህ. ልቦና. ይስጠን

  • @raheel212
    @raheel212 2 роки тому

    ህዝቡ,በረሐብ,በጦርነት,እያተገላታ,እየሞተ,ለምን,ለውጭ,አገር,ይሸጣል,,,መጀመሪያ,የተራባው,ህዝቤ,ሣይባላ,ለምንየ,ይሸጣል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 роки тому +4

    ኢትዮጲያ ከፍከፍ ትበል ኢትዮጲያ ትበልፅግ እዉነት እኛይ ከስደት ንገላገል ማንደገር ሰላም ለገረችን

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 2 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ። እጃችን ላይ ያለውን አልማዝ መች ተረዳነው!!!ቁጭ ብለን የመተቸት በሽታ ላይ ነን። ፈጣሪ ይፈውሠን አሜን👏👏👏❤❤❤

  • @አበባሣሕሉአበባ
    @አበባሣሕሉአበባ 2 роки тому +8

    እስኪ መጀመሪያ ህዝቡ ጠግቦ ይብላ ሰላም ይውረድ ከዛ ይመሠገናል እጂ አሁን እዲሁ ማጨብጨብ ምንም ጥቅም የለም ዋና አገር ሰላም ይሁን ሰላም ካሊለ ያለማው ስዲ ይጠፋል

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 9 годин тому

    እንደው ለመሆኑ ከምን እንደምጀምር ባላውቅም አንተና መሰሎችህ እንዲሁም ይሄ ደም ጠጪ መሪህ ጋር እግዚአብሔር ፍርዱን ይጣችሁ ከማለትሌላ የሚባል የለም :: ሃገር በደም እየታጠበችና ህዝብ በረሃብ እያለቀ የተዘራው ስንዴ ለማን ይሆን ለሰው ልጅ ወይንስ ለወፎች ? እውነት እኮ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ጌታ ፊት ፍጥጥ ግጥጥ ብላ ስለምትታይና ለሰራነው ሁሉ ፍርድ እንደምንቀበል እውነተኛ ዳኛ ከላይ በሰማይ ስላለ በዚህ ደስ ይለኛል :: አንተም የሱን መንፈስ የተላበስክ 666 ስለሆንክ አንተ የክርስቶስ ተቃዋሚ የምታሳርድ እዚህ ኮሜንት ላይ ደጋፊ ሆናችሁ የቆማችሁ ሁሉ የፍርድ ቀን ቅርብ ስለሆነ ሁልሽም ታግኙታላችሁ :: ስንት ገበሬ ነው እራሱን አንቆ የገደለ ? ውሃ ውስጥ የገባና የሞተ ? ያመረቱትን ሽንኩርት ወደ ገበያም እንዳታወጡት ማንም ገበያ ይዞ እንዳይወጣ ተብለው ከባድ ማስጠንቅቂያ ተሰጥቶአቼው እዛው እርሻው ላይ በስብሶ እንዲቀር ተደረገ :: ከዛስ አቶ አብይ ሚዲያ ላይ ወጥቶ የኢትዮጵያ ህዝብ ዶሮውን ሳይሆን ሽንኩርቱን ነው የሚበላ ዶሮውን ጠብሳችሁ መብላት ልመዱብሎ ተሳለቀብን :: ከዛ ትንሽ ከረም ብሎ ኢትዮጵያ ከውጭ ሃገር ሽንኩርት import አደረገች ተባለና በዜና ተነገረ :: አንተ ውሻ ስንት ብር ቢሰጥህ ነው ህሊናህን ሺጠህ ስለ የሰውልጅ ደም መፍሰስ ግድ የማይሰጥህ ሰው በላ ሆዳም እግዚአብሔር ይቅሰፋችሁ :: አይቀርምም ::

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 роки тому +25

    ጥሩ ነው ስንደ ማምረታችን እኔ ምስክር ነኝ እኔ ቀርቶ በቤተሰቦቸ እድሜ ስንዴ ተዘርቶ የማያቅ መሬት አሁን በአጭር ጊዜ በመንግስት እገዛ ዘር ተሰጥቶ አምርተዋል ግን ሌላውን የኑሮ ውድነትስ በይበልጥ ደግሞ የሰው ሞት መቆሚያው መቸ ይሆን የወለጋ ወገኖቻችን ደም እንደቀላል ሲድበሰበስ ያማል በተለያየ አካባቢ የሚሰቃዩ ዜጎች መንግስት እንደ ስንደውና ችግኙ ሁሉ ትኩረት ሰጥቶ መስራት አለበት የሚሰድበኝ እኮ አይጠፋም ችግሩ ከቤቴ ካልመጣ አላምንም የሚል ደግሞ አ,አ አትገቡም የሚባለው ነገርስ ወገን

  • @magdaghirma
    @magdaghirma 2 роки тому +1

    Hunebte ant jgen amelaarke kantgare nwe ahunem yetbkehe ememngelehe edmena tena chru ftari edistehe becha. nwe. Medemedemiash

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 2 роки тому +5

    አብቹ ❤️❤️❤️💪💪Africa king

  • @etetuwondimu1684
    @etetuwondimu1684 Місяць тому

    ከመቼወዲህነዉጉድአዉጪየሆንከዉ፣የአበይዳይፐርቀያሬአይደለህምእንዴ ???

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 2 роки тому +5

    እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁሌም ሀገራችን ከፍ ብላ ትታይ አብቹንም ፈጣሪ ይጠብቀው ኢትዮጲያን እና ህዝቧን ሁሌም ደስ ይበላቸው።

  • @zynabali1519
    @zynabali1519 2 роки тому

    ዶክተር👍አብይ❤❤❤አመድ👍👍👍አላሀ❤ከጎኑ❤ይሁን❤አላህ👍ከምቀኛ👍ከጠላት❤ይጠብቀው❤❤አብይን❤የምጠላ❤የሀገር❤ጠላት❤ወዕም👍ስይጣን👍ካልሆነ❤አብይን👍የምጠላ❤የለምምምም

  • @hawa4324
    @hawa4324 2 роки тому +4

    ወይ የኛ ነገር እንብላም እንማም ሆነብኝ ነገሩ አላህ ይጠብቅልን

  • @habibaredi8201
    @habibaredi8201 2 роки тому

    አረ አብያችን አልተቻለም ጠላቶቹ ሞቱን ይመኛሉ እሱ ተደብቆ ሰፕራይዝ ያደርገናል። እድሜና ጤና ለአብያችን እእልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tayebaahmed8330
    @tayebaahmed8330 2 роки тому +4

    ሠላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺

  • @sarahw796
    @sarahw796 2 роки тому

    Abichu hulami kurati naw 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️🥰🥰🥰🦁🦁🦁🦁🦁🦁🥰🥰🥰♥️♥️

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 2 роки тому +7

    መርያችን ክፍሁን አያሳየን ዬኛ ጀግና ሺህ አመት ኑርልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @maryamfuj5033
    @maryamfuj5033 2 роки тому

    አልሀምዱሊላህየምንጉድእያልኩግራገብቶኝነበርመጨረሻላይነዉየገባኝ

  • @belayzeleketube440
    @belayzeleketube440 2 роки тому +31

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገርችንነ አቢቹን

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya Місяць тому

    ድል❤ፈኖ❤አሐመሐራሐ❤በሐገሐዘሐ❤አሐገሐራሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ
    አሐራሐደሐ❤አሐመሐራሐ❤አሐቡሕይሕ
    አመሐራሐ❤ተሐመሐሪሕ❤ኢሕደሐይሕመሐራሕ❤ዬሄአሐመሐራሐ❤ተሐመሐሪሕ❤ለሐይሕቶ❤አሐሲሕገሐደሐለሐ❤አሐቡሕየሕ
    አሐቡሕይሕ❤ዬሄደሐቡሁቡሕ❤ሰሐራሐዊሕት❤ለሐአሐመሐራሐ❤አሐግሕዘሐቹሁሐልሕ❤ቡሕሎ❤150❤ ሰሐራሐዊሕት❤ለሐይሕ❤አሐራሐሸሐነሐ
    ከሐራሐሸሐነሐ❤በሐለሐ❤በድሕልሕዞሆሪሕ❤በሐአሐድሕ❤ጎሁድሕጎሐድሕ❤አሐሲሕቀሐበሐራሐ❤
    አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤
    አሐቡሕየሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ኢሕትሕዮጵሒያሐ❤አሐይሕዶሆሌሄሚሕ
    አሐቡሕይሕ❤ፋሐሪሕኦንሕ❤ነወ❤አሐገሐንሕትሕ❤ሴሄጠሐንሕ❤ነዉ❤666❤አሐገሐንሕትሕ❤ነዉ
    ይሕቅሕራሐቡሕ❤በሐአሐለሐሚሕ❤ፊሕድሕ❤❤ገሐደሐይሕ❤አሐሲሕገሐደሐይሕ❤ነዉ❤አሐቡሕይሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulithusen12
    @lulithusen12 2 роки тому +18

    አቡቹዬ አላህ ከጠላቶችህ በላይ ያድርግህ አንተ ለአገርህ ስትደክም ጠላትህ ሞትህን በምኞት ያወራል ላንተ የተመኙትን ለነሱ ያድርገውና አንተ ግን ቅደምልኝ የኔ ጀግና!!!"

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 роки тому

    እናት ሐገሬ ከፍ ከፍበይ ስምሺ ይጠራ በአደባባይላይ ገና ታድጋለይ ከዝሕም በላይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @junisab6929
    @junisab6929 2 роки тому +4

    መልካም መልካሟንም የምታስተዋውቁትንም ያብዛልን

  • @halimah1972
    @halimah1972 12 днів тому

    ግንእ ንኮ መጀመሪያ የራሱንዘዜጋ እየራበውለውጪየሚሠጠው ለምን ከሠሩገዚሞ በላይ ይሠራል ቅድምያ ለህዝባችንመግስትሆይ

  • @HaWaHa
    @HaWaHa 2 роки тому +22

    ሀገራች ሰላም ያድርገልን እኛ ድሩውንስ እህል በጎተራ ከቤታችን መቸ አጣን
    ሌላሀገር ተሰደንበት ያለንበት ሀገር ግን አምሳ ኪሌ ዱቂት እቤታቸው የለም
    ግን እኛ ስደትን መርጥን የነሱ ገርድ መሆናችን ይነደኛል ብቻ ሀገራችን ሰላም ሆና
    ለሀገራችን ያብቃን ያረቢ

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 2 роки тому

    አለሀምዱሊለህ እልልልልልልል እንካን ደስ አለን አለሀምዱሊለህ 💚💛❤☝👍👍👍👍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞

  • @امعبدالله-ي3ع
    @امعبدالله-ي3ع 2 роки тому +7

    የኛ መሪኮ ጀግና ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ህዝቡ ጥጋበኛ ነው ወድሙን ወድሙ መገዳደል አላሁሙስታአነ

  • @MedanitYigezu
    @MedanitYigezu Годину тому

    ገበያ ወቶ ዋጋውን አየጠየይቅም መን ዋጋ አለወ መሬቱን አከራይተነዋል

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 2 роки тому +16

    ተባረክ ወንድሜ። እጃችን ላይ ያለውን አልማዝ መች ተረዳነው!!!ቁጭ ብለን የመተቸት በሽታ ላይ ነን። ፈጣሪ ይፈውሠን አሜን👏👏👏❤❤❤

  • @heticakedir9885
    @heticakedir9885 2 роки тому

    እወድህነበርአተእማይሆንእርእስመለጠፍጀመርክ እርእሱናቢድውው አድአይደለም