በጣም ጣፋጭ የአበባ ጎመን በቱና// Cauliflower with tuna recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  10 місяців тому +6

    ሰላም ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ሰላማችሁን እየተመኘሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 10 місяців тому +1

    ሰላም ዋው ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች ❤❤❤❤🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ለታይዬ የእኔ ውድ የእኔ ብርታት በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 10 місяців тому +1

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ቆንጆ የአበባ ጎመን አሰራር ነዉ ያጋራሽን ያለ ዘይት አሳምረሽ አብሰሽ ቀምመሽ በቶና ዋዉ ሩዝን ያስንቃል ካሮቱ በራሱ ልዩ ከለር እና ጣዕም ይሰጠዋል ወድጄዋለሁ መልኩ ሲያምር የኔ ባለሞያ እጅሽ ይብረክ የኔ መልካም 👍👌❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      የመንዝዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለሁሉም🙏🥰❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 10 місяців тому

    በርችልኝ ውዴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💫

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ገንዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MebratTekabo
    @MebratTekabo 9 місяців тому

    ❤❤❤🙏👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      መብራትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @GNFxGojo
    @GNFxGojo 10 місяців тому

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 10 місяців тому

    👌💯

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 10 місяців тому

    ማሻአላ ልዩነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      መዲናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 10 місяців тому

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      አስናዬ የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci9462 10 місяців тому

    ጎበዝ በእውነቱ ሳላደንቅሽ አላልፍም 🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ኤልቪራዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @samira7639
    @samira7639 10 місяців тому

    አቦ ይመችሽ የኔ ወርቅ እህት😘👍🙏🙏💞🙏💞🙏🙏👍🙏👍💞👍🙏👍🙏👍👍👍👍👍👍👍👍🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ሳሚራዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ክበሪልኝ🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 10 місяців тому

    Lene betam arife naw egesh yebareke amsegnalhu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ናርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤

  • @esseyekassahun7114
    @esseyekassahun7114 10 місяців тому

    ተባረኪ ባለሙያ!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @zerabachew2179
    @zerabachew2179 10 місяців тому

    Berchi betam techeyalesh

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      ዝራባቸው ከልብ የሆነ ምስጋናዬን አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 10 місяців тому

    ቤቲዬዋ ፣ በጣም የሚያምር ምግብ ነው ጣእሙም ጥሩ ይሆና ል ብዬ እገምታለሁ አንድ ቀን እንግዳሽ ሳልሆን አልቀረም 😂😂❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      እመቤትዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ደስ ይለኛል🙏🥰❤

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 10 місяців тому

    ግሩም ነው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      አለምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @yematialemayehu4304
    @yematialemayehu4304 10 місяців тому

    ቤትዬ ምግብሽን ገና ሳየው እርሀቤ ጨመረ ውይይይይ . . .

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 місяців тому

      የማቲዬ የእን ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤