🛑 ጣፋጭ የስፕሪንግ ሮል አሰራር// Easy Spring roll recipe//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  19 днів тому +9

    ሰላም የቻናሌ ተከታታየች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤ ልዩ የሆነ ስፕሪንግ ሮል ተጋበዙልኝ ሳትሞክሩት እንዳትቀሩ ታመሰግኑኛላችሁ👌 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ላይክ ላይክ ላይክ በማድረግ ስራዬን ሰዎች እንዲያዩት አድርጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @MelonaMikel
    @MelonaMikel 19 днів тому +4

    ዝም ብሎ ብቻ እግዚአብሔር 🖐️🖐️እጅሽን ይባርከው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ሜሎናዬ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 19 днів тому +2

    ቤትዬ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому +1

      አስናዬ የእኔ ብርታት ሁሌም እያበረታሽኝ ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seblealemu2890
    @seblealemu2890 19 днів тому +1

    This will be my kids snack for sure.
    Thanks Betisha!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому +2

      ሰብለዬ የእኔ ውድ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mekdesiticha423
    @mekdesiticha423 19 днів тому +2

    እጅሽ ይባረክ ቤትዬ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      መቅድዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 16 днів тому

    ተባረኪ እሞክረዋለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  16 днів тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 17 днів тому

    You are amazing ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  17 днів тому

      ስምረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 19 днів тому +1

    Bravo Bettye berchi👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ስመኝዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 19 днів тому +1

    ቤትዬ ተባረኪ እጆችሽ ይባረኩ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      አበብዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 19 днів тому +1

    በዓላ አበረታታት በጣም ጎበዝ ናት የማናቀው ሞያ ነው መታሰምረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ሐያትዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @belayneshsisay-o8d
    @belayneshsisay-o8d 19 днів тому +1

    ❤❤❤ቤቲዬ በጣም ጎበዝ ብዙአማራጮችን ነዉየምታሴይን አመሰግናለሂ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 17 днів тому

    ሰላም ቤቱ የኔ ብርቱ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤ ከልቤ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  16 днів тому +1

      ራሔልዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 19 днів тому

    great job thanks for sharing 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ሰላምዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 17 днів тому

    Thank you Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  17 днів тому +1

      ስንዱዬ የእኔ ውድ ሰላም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mhiretbtips
    @mhiretbtips 18 днів тому

    የኔ ባለሙያ ……እጅሽን ቁጥማት አይንካው ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      ምህረትዬ አሜን አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 19 днів тому +1

    እጆችሽ ይባረኩ የቤትዋ ሼር ላይክ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 18 днів тому

    በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 19 днів тому

    U are very special betyi ❤❤❤❤❤
    Looks delicious
    Blessing

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤

  • @AddisYelma-h4g
    @AddisYelma-h4g 19 днів тому

    ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 19 днів тому

    ቤትዩ ባለሙያ ነሽ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому

      ናርድዬ አሜን የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m 18 днів тому

    ❤❤❤👍👌🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka 19 днів тому +1

    ቤትዬ ፍቅር ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому +1

      የእኔ ውድ ሰላም ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @HirutDamtew-ez6sm
    @HirutDamtew-ez6sm 19 днів тому

    Shinkurt bicemr ayihonm baro wyim keyi shinkurt demo nec shinkurtu irxbu ayihonm

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  18 днів тому

      ሒሩትዬ የእኔ ውድ ትችያለሽ አቁላልተሽ መቀላቀል 🙏😍❤

  • @sss-mp4sx
    @sss-mp4sx 19 днів тому

    ድቆቱ ካመራ የለውም ነው 😮

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  19 днів тому +1

      የእኔ ውድ የለውም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

    • @MekdsHelmnhe
      @MekdsHelmnhe 7 днів тому

      ማጣበቂያው ምድን ነው