🔴ማንም ስቶ ያማያቅው ልዩ ስርፕራይዝ ልሚስቴ ስጥሁ 🥰🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 673

  • @jamalhuseen3661
    @jamalhuseen3661  Рік тому +51

    ua-cam.com/video/IU4nZEY1wnU/v-deo.html
    0948489872🥰👆

    • @halimhandres6999
      @halimhandres6999 Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤አላህያረብ

    • @fafitsfnywa9259
      @fafitsfnywa9259 Рік тому +1

      ያተ ስልክ ነው??

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому +1

      አሰላም አለይኩም ማሻአላህ ከቁረአን የበለጠ ምን አለ ግን ሀዊይ የሆነ ነገር ሰትሰጭ ወይንም ደሰ የሚል ነገር ሰታይ አረአረ ሳይሆን ማሻአላህ በይ እንዴገና ፈጣሪ በርግጥ የአለም ፈጣሪ ነው ይሄን አንግድም ብዙ ጊዜ ፈጣሪ ብቻ ሰትይ ሰሰማሸ በይብለጥ ደሞ አላህ ሰትይ ደሰሰሰሰ ይላል በተረፈ አህላቅሸ ሁለነገርሸ ማሻአላህ ነሸ እወድሻለሁ ከልጂ ክክክክክክክ ባይበልጥም ልጂሸን በፈቅር ነው እማያት ሰወዳት

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 Рік тому +1

      ማሻ አላህ በአሄራ የምትመሰክርልህ ስጦታ ያድርግልህ አላህ ይጨመረልህ

    • @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
      @ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው Рік тому

      ጄማል ነገ ዴግሞ በዘፈን እሽክን እዳትል

  • @zedusman
    @zedusman Рік тому +134

    ማሻአላህ ስደት ላይ ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና የምትሉ በሙሉ ያሰባችሁት ተሳክት አላህ ለአገራቺሁ ያብቃቺሁ❤❤

  • @Jamilatube-bu4tw
    @Jamilatube-bu4tw Рік тому +49

    ጀማል ሚስትህ ታምራለቺ ደርባባነቺ መልካም ነቺ እርግት ያለቺ ነቺ ትንከባከባት አክብራት ❤❤❤❤😂

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v Рік тому +74

    በአሁኑ ሰአት ተሳስቦ ተመካክሮ በፍቅር መኖር የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ፍቅሩን ይሙላላችሁ ለኛም መልካሙን ይሰጠን ቅመሞችየ

    • @s3das459
      @s3das459 Рік тому +1

      ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህይጨምርላችሁ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +33

    አልሀምዱሊላህ የኔ ጀግና ወንድም አላህ ይጨምርልህ ሀዋየበርች የኔውድ❤❤❤

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому +17

    ከሰጦታወቹ ሁሉ በላጩ ያላህ ቃል ነው💐💐💐

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Рік тому +16

    አብሽሩ ቅሩ ሱረቱል በቀራ የሚቀራበት ቤት ሸይጧን አይገባም

  • @aishanure2950
    @aishanure2950 Рік тому +19

    ባቲወች እኮ ለቂረአት ጎበዝ ናቸው ብለዋል ባሌ ነግሮኛል ልጃቹህን አደራ አስተምሩ ወላሒ

  • @ሀያት-ጰ8ሠ
    @ሀያት-ጰ8ሠ Рік тому +18

    ጀማል ግን ለምንድን ነው ሀዊቲ ስታወራ የምታስቋርጣት አታዳምጣትም እኮ አረ ተው ተው ግን የሰው ምክር ስማ ሆይይይይይይይ

    • @aishaabdu2419
      @aishaabdu2419 Рік тому +4

      ወሬ አታቅም ይደናከራታል ለዛ ነው የሚያስቆማት

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك Рік тому +14

    ማሻአሏህ ተባረክአሏህ ተስጦታሁሉትልቅስጦታ ለሚቀጥለዉቀርታችሁ እድትጋብዙን 🌷🌷🌷

  • @halima3890
    @halima3890 Рік тому +12

    የኔ ወንድም ትክክል ሞት መሸ እንዴሆነ አናውቅምና ሁሌም ቢሆን ወደ አላህ እሚያቃርበን ነገር ላይ እንበርታ አላህ ያጠንክረን ሁላችንንም ለመጀመሪያ ግዜ ነው ኮመንት ስፅፍ ሀዊ ደሞ በርች ውዴ አችም ቅሪ ልጅሽንም አቅሪ በድንሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ እናት የልጆቿ ትምርት ቤት ናት ለልጆቻችን መልካም አርአያ ለባሎቻችን መልካም እንስት ለወላጆቻችን መልካም ልጆች እምንሆን ያርገን ሁሌ ወደ አላህ ለመቃረብ ሞትን አስታውሱ ካጠገባችሁ ድንገት በሞት ያጣችሆቸውን አስታውሱ እኛስ. ብንሆን ዝግጁ ነን ወይ በሉ አላህ ከነፍስያና ከሸይጧን ጉትጎታ ይሰዉረን ዱኒያ ሺ አመት ቢኖር እራሱ አጭር ናት ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ ኑሩ

  • @lubabaseid4416
    @lubabaseid4416 Рік тому +14

    ቁርአን አንድግዜ ከተሀፈዘ አይጠፋም ጠንክሪ።አላህ ሁላችንንም ይምራን

  • @hayathayat5550
    @hayathayat5550 Рік тому +18

    ማሻአላህ ከሁሉምበላይ ትልቅስጦታ ❤❤❤

  • @hzjd7055
    @hzjd7055 Рік тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ቀርታችሁ ተጠቃሚ ያድርጋችሁ አላህ ያግራልን ለሁላችንም ያረብ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +23

    ዋው ማሻላህ ጀማል አስተዋይ ልጅ ነው፣ልጅህንም ቅንጅት ልጅ ናት አላህ ያሳድግልህ፣ይመችህ❤❤❤❤❤❤ቁርአን የልብ ብርሀን🎉🎉🎉🎉

  • @hayuetihotube4021
    @hayuetihotube4021 Рік тому +4

    እኔም እቀራለሁ አለች የኔ ማርዋ አላህ ያሳድግሽ ሀፊዘል ቁረአን ያረገን ሁላችንንም ያረብብብ

  • @makaaemam905
    @makaaemam905 Рік тому +6

    ማሻአላህ ተቁረአን የበለጠ ትልቅ ነገር ሥለለለ ደሥ ይላል

  • @ZinetbintAli-km8dz
    @ZinetbintAli-km8dz Рік тому +7

    መሻአላህ ጀም በጣም ምረጥ ስጦታ ነው ወላሂ ያአላህ አድናቂህ ነኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልህ ትክክል ከቁርአን በላይ ምንም ነገር ነው. ትልቅ ስጦታ ነው ❤❤

  • @ሸምስያየስልጤዋቲዩብ

    ማሻ አላህ ምርጥ ስጦታ ነው በርቱልን አላህ ከድንገተኛም ሞት ይጠብቃን ያራብ

  • @የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ

    ማሻ አላህ በዝህ ምዲሪ ላይ ትልቁ ስጦታ ቁረአን ነዉ በተለይ ተባል ሲሆን ማሻ አላህ አላህ ለሁላችንም አላህ ቁረአን ያግራን አዉቀን የምናሣዉቅ ያሪገን ያርብ ❤❤❤

  • @كونفيكن-د2ف
    @كونفيكن-د2ف Рік тому +5

    ማሻአላህ ልጃችሁ ገና ስታየው ሰፍ ነው ያለችው ወላሂ አላህ ሀፊዝ ያድረግላችሁ 🌷🌷🌷

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +1

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርላችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 Рік тому +6

    ማሻአላህ ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ስጦታ አለ ደሞ ሁልየም ቅሪው ታድለሺ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +4

    አይይይይይ የመዳምቅመሞች አላህየስደትን ኖሯ በቃብሎየራሳችሁ መልካምትዳርይወፍቃችሁ ያገባችሁምአላህ ያሳምርላችሁ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    አወ ወላሂ መቸ ሞት እደሚመጣ አናቅም መዘጋጀት ነው ትልቅ ስጦታ ነው ከጠፍሽ ማታ ከሰአት መስጊድ እየሄድሽ ቅሪ

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Рік тому +8

    ልጂቱ፣ሥአርቷማሸአላህ❤❤

  • @ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ
    @ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ Рік тому +2

    አወ ቆጆናት የኔ አመለሸጋ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ኢንሸአላ ❤

  • @أمعسولي-ل9خ
    @أمعسولي-ل9خ Рік тому +2

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ቆንጆ ነሽ አይደል አላለም አወነኝ በይው😂😂😂😂አሳቃችሁኝ

  • @tubaekt430
    @tubaekt430 Рік тому +3

    ማ ሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በርቱ የምትጠቀሙበት የድርገችሁ ለሁለችንም አላህ የግራልን

  • @sadhakonjo7971
    @sadhakonjo7971 Рік тому +8

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ያሰላም ወላሂ

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj Рік тому +15

    ማሻአላህ
    ለአሚቲም የሚያቀራዉን ግዛላት አለብለዋል ደሴ

    • @አሏህወኪል-ነ3ዀ
      @አሏህወኪል-ነ3ዀ Рік тому

      ደሴ አለደ እህት እኔ ባቲነበርኩ አጣሁ

    • @amina8801
      @amina8801 Рік тому

      ደሤ የት ነው ያለው ማማዬ ቃኢዳ ያለበት አሰፈልግ ነበር

    • @fatimamjfh394
      @fatimamjfh394 Рік тому +1

      ​@@amina8801 አለደሤ እኔገዝቻለሁ3600ብር

    • @amina8801
      @amina8801 Рік тому

      @@fatimamjfh394 እሽ ውዴ ደሤ ካለማ ቀላል ነው ጀዛከላህ ቦታውን ብጠቅሽልን ሆቢ

  • @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዸ8ቀ Рік тому +4

    ማሻአሏህለኔ እደተሰጠሁ ደስ አለኝ አሏህ እምትጠቀሙበት ያድርጋችሁ ያአሏህ መጨረሻችን አሳምርልን

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ

    ማሻአላህ ልጂቱ ልቅም ነዉ የምታረገዉ ማሻአላህ በደብ አቅሯት ግን ሀዉይ ጠፍቶሻል አሊፍን እኳን መቅራት አልቻልሽም ጀማል ደግሞ በማእና ቀራሁት ሀሀሀሀሀ ያህባሽ ቋንቋነዉ

  • @nessrenyeshaw3222
    @nessrenyeshaw3222 Рік тому +2

    በርቱ እንደዚህ ነው ማሻአላህ ምርጥና ውድስጦታ ነው ሀዋየ እርጋታሽ ደስ የላል በርች

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому +4

    ማሻአላህከስጦታውችሁሉ ባላጭ የአሏህቃልነው👌የሚጣየሳቅ የኔፍልቅልቅ❤❤❤

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጠብቃችሁ ቀርታችሁ የምትጠቀሙበት አላህ ያድርጋችሁ❤

  • @youtube6598
    @youtube6598 Рік тому +5

    ማሻአሏህ ጎበዝ ወንድም ጀማል ዱኒያ ጠፊ ናት

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +1

    የኔ ልዩ ማሻአላህ አላህ ያሳድግሽ የኔ ዲቡሽ እረ ማሻአላህ አለች ስወድሽ እኮ የኔ ምርጥ

  • @ተሥፈኛነኝ
    @ተሥፈኛነኝ Рік тому +12

    اللهم إني أسألك خير هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما خلق ربي يسعدك ويحفظك. الهم انت ربي لا إله إلا الله وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير

  • @ሀይኩየልጓማዋልጂ

    ማሻአላህ አላህ ያግራላችሁ ጎበዝ ነህ የምር ባል ማለት እድዚህ ነዉ ጎበዝ በርታ

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    አላህያስደሳህዳውድ ልጅህንእናሚስትህን ከገጠርወደከተማአንጥተህ እጥሩደረጃ እዳደረስካቸው ሁሌምከፍበል ጓደኞችህምለዚህያበቁህንሁሉ ጀዛቸውንአላህይክፈላቸው ከልቤተደስቻለሁ የሴቶችእባሲታበስማየትያስደሳኛል ብዙመጥዋትነትከፍላነውይችንልጅእስከዛሬ ስታሳድግ የኔጀግናሃውይ ስወድሽ እደማንኛዋምሴት ተከድቸእያልሽሳታለቃቅሽ ሁሉምበጅሽገባ ካላህየበለጠየለምና ዱአአርገሻልማለትነው ቁራአንደሞቅሪ አትስነፊ

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 Рік тому +3

    ልጂ የሚያድገው አባትን ከመደቡ እናትን ከምድጃው እያዩ ሲያድጉ ነው የሚባለው ሀሰት አይደለም ከናቷ አደዜ ካባቷ ስትል ቀናሁ ገንዘብ ብየ ልጄን አስታወሳችሁኝ 😢😢😢😢 እናንተ ማሻአላህ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Рік тому

      ምን፡ተረጊዋለሽ፡ሳናቀወተን፡በናፍቆት፡፡ተጎዳን፡አላህ፡በሰላም፡ይደብልቀን

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 Рік тому +4

    ማሻአሏህ ጀም ቀጥተኝኛውን መገደ ይምራን እኛንም ያረብ

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku40 Рік тому +5

    ማሻአላህ አላህ ይጨምረላቹሁ ቁረአን የሚሰጥ የልብሰውነው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +4

    ቁርአን መሰለኝ ከአዱንያ በላይ

  • @youtub8700
    @youtub8700 Рік тому +1

    ማሻአላህህህህህህህ ጀዛኪላህ ኸይርርር ልዩ ሥጦታ ከወርቅ የበለጠ🎉🎉🎉🎉

  • @مشعلالحربي-س1ب
    @مشعلالحربي-س1ب Рік тому +4

    የኔ ማር አሚቲ ስትስቅ ደስ ሲል❤❤❤

  • @uaekalba3062
    @uaekalba3062 Рік тому +4

    መሻአላህ መሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ ጀማል መሻአላህ ላሚስትህ መሻአላህ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +2

    ማሻላህ ልጃችሁን ጥሩ ይዛችሃታል በዚሁ ቀጥሉ ፅድት ያለች የኔ ቆንጆ ተከባከቧት ትምርት እስከሚጀመር ሀሁ አስለምዷት

  • @አብድላህውዴ
    @አብድላህውዴ Рік тому +4

    😂😂😂😂😂😂ተፈላልገነው አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅ወሬውትያስቀኝ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +6

    የኔ ልዩ አሚቲየ❤❤❤

  • @tube-ty6of
    @tube-ty6of Рік тому

    ሳላደቅህ አላልፍም ጀማል አላህ ይጨምርልህ ቃኢዳ ቅር ውዴ ይገራልሻል

  • @ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ
    @ኩንፈየኩን-ፐ3ኀ Рік тому +1

    ጀማልማሻአላህኢትዮከገባህወድህበጣምተቀይረሀል
    በሙዚቃነበርየምናቅህበዚህ ሁኔታስላየሁህበጣምደስብሎኛል ሁላችንንምየቁርአንቤተሰብያድርገን

  • @hayuwellod2995
    @hayuwellod2995 Рік тому +2

    ማሻአላህ ደስ ትላላቹ አላህ ፍቅራችሁንያብዛላቹ ልጃችሁን ያሳድግላቹ 🌹🌹🌹🌹

  • @እሙሀሚድን
    @እሙሀሚድን Рік тому

    የኔማርርር እኔም እቀራለሁ አለች አሚዪ ሀፊዘል ቁረአን ያርግሺ ያረብላ አለሚንን ኢሻአላህህ

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 Рік тому +13

    ማሻአላህትልቅስጦታ❤🎉

  • @ربيزدنيعلما-ك5غ

    የኔዉድ ስታምር አላህ ያሳድግላችሁ እሷንም በልጅነቷ አስተምሯት እናንተም ጠንክሩ

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Рік тому

    ማሻ አላህ ዋናው ወላሂ በጣም ትልቅ ሰጥታ አልሃምዱሊላህ ወደት እሰኪ ጀነት ያደረግልችሁ በጣም ስወድሽ ቆንጆ ነሸ ውዶዬ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому +8

    ወላሂአናተንሣይትዳርየናፍቀኛል🎉🎉🎉🎉🎉😢😢ያርብአኛንምየፍቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @hdge2593
    @hdge2593 Рік тому +14

    ማሻ አላህ😊ትልቅ ስጦታ ነዉ ወላሂ

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Рік тому +1

    ከሱጦታሁሉ በላጩስጦታ ወላሂ ያአላህቃልነው ማሻአላህህህ የመዳምቅመሞች ለኛምአላህንየሚፈራ ባልይስጠንአሚንበሉ

  • @ሙናየጃማልጅወለየዋጃሙቲጃ

    ማሻአላህ አላህ ልባችንን ያፅዳልን ወስዋሽን ያዝልን

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Рік тому +2

    ማሻአላህ ቁርአኑ ሲያምር የኔ ፁሁፉ ትናንሽ ነው

  • @tube-yc8qg
    @tube-yc8qg Рік тому

    ማሻአላህ በርቱ የኛ ተምሳላት ከፈጅር ብሀላ ታገሉ ከዛ ይገባችኌል ሀውዬ

  • @አስማየተንታዋ
    @አስማየተንታዋ Рік тому +1

    መሻ አላህ ተባረክ አላህ ወዶችየ ስታወሩ ተጠባበቁ ጀማል ለሚሰትህ ክበር ሰጣት እሸ

  • @azainab2799
    @azainab2799 Рік тому +2

    ጀማል ሀዉዬ ከንልጃችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ቀናሁ

  • @kaka4x666
    @kaka4x666 Рік тому +11

    احبابي الله يحفظكم من كل شر وسوء الله يرزقكم القرآن الكريم ❤❤❤

  • @አዩቤንትበበ
    @አዩቤንትበበ Рік тому

    ማሻ አላህ ደሥ የሚል ስጦታ ነው አሙቲ ጠፈጭ ነገር ሥዋደት እድግ በይ ማሻ አላህ🌷🌷🌷🌷

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ለአላህብየ እወዳቺሁ አለሁ ስመጣ እዲትቀበሉኚ አሚቲን አጪቸት አለሁ ለማንም እዳሰጡ እዲግ በዪልኝ

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ

    ማሻአላህ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ሁሌም በፍቅር በደስታ የምትኖሩ ያዲርጋችሁ ግን በመቻለዉ ስጦታህ ቁረአን እደሆነ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @الحمدللهربلالمن

    ማሻ አላህ ታባረክ አላህ ጃማል ጃዛጅ ከአላህ ኻይረን በርቱ ቀጥሉባት አላህ ያዛላቂ ፍቅር ይስጣቹ ክፉ አይንካቹ ቁርአንን ተምረቹ የምታስታምሩ ያድርካቹህ አላህ

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube Рік тому +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ስጦታ አላህ የምትጠቀሙበት ያድርጋችሁ

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 3 місяці тому

    የኔ.ዉዶች.ወላሂ.በምን.ቃል..ልግለጣቹ.አላህበራኽመቱ.ይጠብቃቹ.ላላህብዬ.እወዳቹ.አለዉ.ከኔ.በላይ.አላህ.ይዉደዳቹ😍😘

  • @ያርብእማዬንአድርህ

    ማሻ አላህ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Рік тому

    ሀዋየ ቁራአን እያይሺ አቅሪት ማሻአላህ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Рік тому +1

    ጀማል አዲስ አበባ ከመጣህ እኔ 2ቁራን ገዝቼ አመጣላችዋለው ከሳውዲ

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ

    ማሻ አላህ ጀማል አተኮ ከቀልድህም በላይ ቁምነገረኛ ነህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @hayatyoutub2922
    @hayatyoutub2922 Рік тому

    ማሻ አላህ ጃምል ያሁን ስራህ ክሁሉም ባላጪ ነዉ

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Рік тому

    ሀቂቃ አምቲን አስቀሯት በልጅነት አዕምሮዋ በንፁህ አዕምሮዋ ማሻ አላህ ከስጦታዎች ሁሉ በላጩ ስጦታ ቁረአን

  • @semirakasaw911
    @semirakasaw911 Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ቁረኦን ሀፊዛ ያደረግልችሁ አላህ ያሰደግልሸ

  • @ኢክራምነኝየወግዲዋቀበጥ

    ማሻ አላህ ነው ተቀራቹሁበትብቻ እንዳታስቀምጡት

  • @TaibaTaiba-ng7zi
    @TaibaTaiba-ng7zi Рік тому

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ሀፊዝ ያድርጋችሁ ቀርታችሁ እምትጠቀሙበት ያድርጋችሁ ለኛም አላህ ሀፊዝ ያድርገን

  • @JeduHed
    @JeduHed Рік тому +3

    አላህ ያሰድግሸ የኔ ማሮ❤❤

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Рік тому

    ኡሥታዝ ሣዳት እንዳያይህ ቁርአን ለመቀራት ነውንጅ ለመሣም አይደለም የወረደው ነበር የሚለህ እና ቅራ ለማለት ነው

  • @صفيههانمالرحيلي

    ትክክል አተ።የልይብስልነህ አላህይጭምልክ ።አሙቲየ አላህ ሀፊዝያርግሽ ❤

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Рік тому

    ማሽአላህ ደስ ይላል በርቱ ውዶቸየ ቁረአን ቶቶሎ ካልቀራነው ይጠፍል እውነትሽን ነው አሁን ግን በርች እደገና ጀምሪ እና ቅሪ ሀውይ ልጅሽንም እድታስቀሪያት

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Рік тому

    ሙራጅአ ካላደረገሽ አወ ይጠፋል አላህ ያግራላችሁ እንዳታኖሩለት ሁሌም ቅሩት

  • @Hነኚስደተኛዋ
    @Hነኚስደተኛዋ Рік тому +1

    ማሻአላህካባራካላህአላህፍቅራችሁንያብዛውውዶቸ የኔቆጆአላህያሳድግሽ

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ Рік тому

    ማሻአሏህ ከስጦታዎች ሁሉ በላጩ የአሏህ ቃል ነው ውዴታ እስከ ጀነት

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Рік тому +2

    ማሻ አሏህ ወላሂ ደስ ሲል እውነቴን ነው የምላችሁ ደስም አለኝ ልቤም ሰው አለ ቁርአን አለኝ እንዲኖሩ

  • @fatum164
    @fatum164 Рік тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ትልቅ ስጦታ❤🌷🌷🌷👍
    ደግሞ በጣም አምሮባችሗል ማሻአላህ😍😍😍

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x Рік тому +13

    የመዳም ቅመሞች አላህ የማታ የእረፍት እንጀራ ይስጣን

  • @sofiyaaomya11
    @sofiyaaomya11 Рік тому

    ማሻአላህ ሀዋየ ቡርች ቅሪ እያጥናሺ ማሚ

  • @tubaekt430
    @tubaekt430 Рік тому +2

    የምንጣፉን በካሬ ዋጋውን የቁርዓኑኑንም 1ዋጋ ብትነግረን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 Рік тому +2

    አዎ ሣህ ለሚያቀው ሠው ዱኒያ ቀሪናት ሀቂቃ ድናችንን መማርአለብን
    ማወቅ አለብን
    ዱኒያ ቀሪናት
    ዱኒያ የውሸት ቤትናት ላወቀውሠው

  • @ሀውለትሀበሻዊት

    ወይ ጀማል ተፈላልገን አላለም ሀዋ እኮ ልዪ ናት አታሳቃት ጀማል ነፀናት ስጣት

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ Рік тому

    ወላሂ እኔ ሀዋን በጣም ነው እምወዳት ስነስርአቷ እርጋታዋ ቁጅናዋ በቃ አሏህ አሟልቶ ሰጥቷታል ጀማል ሚስትህን ጠበቅ አድርገህ ያዝ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብህ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ያረብ እኚነም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን😢

  • @ToybaHussain-bf5nf
    @ToybaHussain-bf5nf 3 місяці тому

    ማሻአላህ ሀዋየ ደሰ ትይኛለሸ