//እንተዋወቃለን ወይ?// " የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ እያለ ቸኮሌት እና ኬክ ያመጣልኝ ነበር "🤣 - /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 кві 2023
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Рік тому +583

    ሙስሊሞች ሰነሰረአታችሁን ሰወደው አለባበሳችሁ ዋውውውው😍😍😍❤

  • @aishataha2657
    @aishataha2657 Рік тому +271

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢድ ሙባረክ

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Рік тому +98

    ማነው እንደ እኔ ዛሬ ኢድን አስመልክቶ ሙስሊሞች በመጡ ብሎ የጠበቀ ና ይመጣሉ ያለ ላይክ ያድርገኝ ውይይይ ሉላየ የኔ ቆንጆ

  • @eskinge
    @eskinge Рік тому +127

    'የምርጫው ቅስቀሳ' is the best humor of the week. Funny women.

  • @tagayayano1696
    @tagayayano1696 Рік тому +391

    EBS ገና አሁን ትክክለኛ ለቦታው ሉላ አገኜ❤❤❤

    • @ethioheran
      @ethioheran Рік тому +3

      ትክክል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Рік тому +5

      ሉላ ምድነዉ ደግሞ??

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc Рік тому +9

      ​@@oneallahbcha ሥሟ ነዋ

    • @user-hl2rd4ux1x
      @user-hl2rd4ux1x Рік тому +48

      ለእኔ ሀና ናት ለዚህ ቦታ የምትመቼኝ ።

    • @hiwot4847
      @hiwot4847 Рік тому +3

      Ashikabach😂😂😂😂

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Рік тому +321

    ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙሰሊሞች❤❤😍😍😍

  • @rhemefamileyyoutube8685
    @rhemefamileyyoutube8685 Рік тому +122

    አለባበሳችንብቻ እኛ ሙስሊሞች🥰🥰እርጋታችን

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +38

    ሙስሊሞች አለባበሳችሁን ስወድላችሁ ለይላዬ ፈታ ያልሽ ደስ ስትል በጌታ😂

  • @bitweelala6751
    @bitweelala6751 Рік тому +182

    የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ ነበር ቸኮሌት የሰጣት 🤣🤣🤣🤣

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Рік тому +83

    አንደኛዋ ሴት ነፃነቱዋ ደስ ሲል የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ 😂😂😂😂

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Рік тому +47

    ምርጥ ነው በሳቅ ገደለችኝ ❤❤❤የኔ ውድ ስታምር ለይላ ዘና ያለች ልጅ ናት ❤❤❤

  • @neymaneyma8957
    @neymaneyma8957 Рік тому +30

    ለይላ በጣም ፈታ ያለች ናት ደስ ስትል ማሻአላህ❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 Рік тому +131

    እውነትም ለይላ የዋህ ነች የኔ ውድ🥺🥰🥰የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ እፍፍ😂😂😂😂

  • @shikuriyameki-ez5zt
    @shikuriyameki-ez5zt Рік тому +34

    ለመላዉ የእሰልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛዉ የኢድ አልፈጥር በአል አደረሳቹ አሪፍ ነዉ ሉላዬ ስወድሽ እኮ ኢድ ሙባረክ

  • @tlemlem
    @tlemlem Рік тому +33

    ኢትዮጵያዎ ሙስሊም ይለያል ከሌላው :: አለባበሳችሁ ስርአታችሁ እና ቁጡብእናችሁ ሁሌም በልቤ ውስጥ ፍቅር እና አክብሮት አለኝ እወዳችኅለሁ::
    እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ:: በጣም ስታምሩ :: ጨዋታችሁ ዝማሪያችሁ ደስ ይላል:: ዝማሪ መልዕክትን ያስማልን:: 🙌🏽😍🥰🙏🏽

    • @atesdealemu4260
      @atesdealemu4260 Рік тому +1

      እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 2 місяці тому

      ምን አይነት ደነዝ ነሽ ' ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ' ? እንደው ቤተክርስቲያን ስንት ጉድ ነው የያዘችው

  • @rahmaethiotube9535
    @rahmaethiotube9535 Рік тому +77

    ሉለዬ አምሮብሻል ስወድሽ♥ ዛንድሮ ከሁሉም አመት ለያት ያለ ስራ ሰርተቹሀል 🙏🙏🙏

  • @user-lv3ry7kc8p
    @user-lv3ry7kc8p Рік тому +73

    አላህ ሆይ ትክክለኛውን መንገድ አንተ ምራን ከጥመትም አንተ ጠብቀን አላህ ሂድያ ይሥጣቹ

  • @mierafgebremedhin7985
    @mierafgebremedhin7985 Рік тому +19

    ጃሚ 🎉🎉 የሰፈሬ ልጅ እንኳን ደስ አለህ 🎉🎉መልካም የትዳር ሂወት

  • @faizabisher6228
    @faizabisher6228 Рік тому +129

    ሙስሊም በሆኔ ኮራው አላሀምዲሊህ ስነስራታችው ደስ ይላል❤

    • @samsunga2182
      @samsunga2182 Рік тому +3

      ሳህ ውብ እኮ ነው

    • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
      @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Рік тому +8

      አልሀምዱሊላህ አለኔእመተል ኢስላም ❤❤❤

    • @sus2475
      @sus2475 Рік тому +2

      አልሀምዱሊላህ

    • @user-gn5wb1zi4o
      @user-gn5wb1zi4o Рік тому +2

      ሚነቸው የስኮረል በከሽ አተስቅኝ ለስሙ ሙስሊም ነኝ መለት ኑርሴንን ብሎ እየዘከረ ሙስሊም ነኘ አለ

    • @fettiahalbreadi5575
      @fettiahalbreadi5575 Рік тому +4

      @@user-gn5wb1zi4o እኮ እነዚ አሁን ሙስሊም ናቸዉ በአላህ

  • @user-gb9pm5tm1j
    @user-gb9pm5tm1j Рік тому +6

    ይህ ፕሮግራም ከሀኒ በኋላ ሰው ያገኘ ይመስላል ሉላ ስወድሽ ስርዐት እስከ አክብሮት የተሰጠሽ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ በሁሉም ስራወችሽ ።

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Рік тому +21

    የምርጫ ቅስቀሳ ግዜ 😂😂😂 የሚትገርም ልጅ ነት🙏🙏

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +27

    ሉላዬ የኔ ምርጥ❤❤ለቦታው ትክክለኛ ሠው ተገኘ❤❤❤ ስርዓት ትህትና ከፈግታ ጋር❤❤❤❤❤ደስ ከሚሉ ጥንዶች ጋር❤❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +11

    ዛሬ በኢትዮጵያ ትልቁ ኢድ ነው በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሳቹ ሙስሊም ቤተሰቦቼ

  • @tub371
    @tub371 Рік тому +23

    ዱአ ይቀመጣል ከምትሉ ጫት ይቅማል አትሉም እንዴ 😅 ዱአ እና ጫትን ምን አገናኛቼው 😊

  • @ekru7258
    @ekru7258 Рік тому +16

    ለይላ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂 የምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +27

    እደ ጃሚ ማሻአላህ ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤❤

  • @user-hh3rm1zc3y
    @user-hh3rm1zc3y Рік тому +22

    ማርያምን ሙስሊሞች እኮ ፍቅር ናቸው

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Рік тому +80

    ዱአ ይቀመጣል ሆ የብዙወቻችን ቤተሰቦች የጫት ሱስ አለባቸው አላህ ያላቅልን ያረብ

    • @alem502
      @alem502 Рік тому +1

      😍

    • @user-su1un3gl6o
      @user-su1un3gl6o Рік тому +7

      አላህ ይሂድኩም አህባሺ ናቸዉ የዛሬወች

    • @eman6877
      @eman6877 Рік тому

      Aygerimim duwa yikemetal yilalu endye yikemekimal new enji kkk

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Рік тому +5

      ዱአ በጫትብቻነውደ የሜገለፀው

    • @bestbest3928
      @bestbest3928 Рік тому

      Keewket negza mehonachhu emileyew wuhabizoch dua sibal zelachhu echat lay mn agenagew

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js Рік тому +13

    ልጅቷ ግልፅነቷ ደስ ይላል 😂😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +9

    ሉላየ የኔቆጆ ደሰሰ ይላል እኮን ጀመርሸ ❤❤❤😍ማሻ አላህ ደሰሰ እሚል ነበር ለይላ በሳቅ ገደልሸን እኮ😆😆😆

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Рік тому +1

    ዋዉ በጣም የምትገርሚሚስት ነሽ የምረጡኝ ግዜ ቸኮሌት ከምር ነው ያሳቅሽኝ ሁላችሁም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናቹሁ ኢድ ሙባረክ ትዳራቸሁ ይባረክ

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Рік тому +18

    ትዳራችሁን ይባረክ ስታምሩ ።ስቃችሁ ስላሳቃችሁን እነመሰግለን❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Рік тому +24

    የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለዳግማይ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ⛪✅❤❤

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 Рік тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንዃን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Рік тому +2

      አሜን ማርዬ እንካን አብሮ አደረሰን

    • @user-cb2tr4cd9m
      @user-cb2tr4cd9m Рік тому +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @adeisadeis6413
    @adeisadeis6413 Рік тому +22

    ለሙስሊሞችእኳንአደረሳችሑኢድሙባረክ❤❤❤

  • @evaphone9776
    @evaphone9776 Рік тому +1

    እሄ ብሮግራም በጣም እጅግ የምንወደው ነው እናመሰግናለን

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Рік тому +11

    ተጀመርደ ይሄ ፕሮግራም ስወደዉ❤😊

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Рік тому +19

    ተጀመረ የምወደው ፕሮግራም በሀኒ ጊዜ ሉላም ምርጥ ሰው

    • @user-ul7uo1lv8u
      @user-ul7uo1lv8u Рік тому +1

      ግን የፕሮክራሙ ድምቀት ሀና የሆንስ ነበረች

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Рік тому +56

    የምርጫው ቅስቀሳው በጣም ነው የተመቸኝ ሁሉሜ ወንዶች😢

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Рік тому +8

    😀😀የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደልሽኝ ከምርጫ ቅስቀሳ በፊት ብለሽ ሌላ ፕሮግራም ላይ ድጋሚ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ሁላችሁም ታምራላችሁ❤❤❤

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Рік тому +8

    ቀሚሷ በጣምም ያምራል ከቆንጆ ቁመት ጋር ሉላየ

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Рік тому +19

    😂😂😂😂😂😂😂 የምርጫ ቅስቀሳ 😂😂😂😂😂 የኔቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jw8px9bw9d
    @user-jw8px9bw9d Рік тому +22

    አህባሺሺሺሺሺ 😂😂ድአነው የሚቀመጠው አላሉም ጫት ነው የምንበላው ነው የሚባለው😂

  • @user-cp7kn7cr3c
    @user-cp7kn7cr3c Рік тому

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ መጨረሻውን በባሮ እና በነሺዳ አጣፈጣችሁት አባ ኪያ ያኑርሁሴይን😍😍😍ሀቢቢ ያረሱሉሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም😍😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +1

    እነለይላ ደስ ስትል ግልጽ ናት ሁሉም ደስ ይላሉ ሉላዬ ጥሩ አቀራረብ ነው የምታቀርቢው👍❤️

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Рік тому +5

    ይህንን ፖሮግራም ስወደው ነበር

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Рік тому +21

    የኔማር ልጅቱግንአቤት እደትእዳሣቀችኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +3

    ሉላዬ ስታምሪ ሳቅሽ እንኳን የተረጋጋ ነው ሲቀጥል ተወዳዳሪዎቹ በጣም ነው ሚያዝናኑት በተለይ ለይላ 😅😅

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Рік тому +13

    የአህባሽ ጥርቅም መጀመረያ አስቃቹኝ መጨረሻ ዘጋቹኝ አላህ የህዲና የህዲኩሜ

    • @official-kz4on
      @official-kz4on Рік тому +5

      የቤታችሁን አመል እዛዉ አንተን በሉ አሰተያየት ሰጭ😂አሰመሳይ ይህኔ '''''''?😮😂እዉነተኛ ሙእሚን ከሆንሸ/ህ ኮሜት ላይ ምን አልከሰከሰሽ/ህ😡😂

    • @user-mx1jz8yk4f
      @user-mx1jz8yk4f Рік тому

      🎉🎉

    • @ruqiahmad3482
      @ruqiahmad3482 Рік тому

      ​@@official-kz4on negerelg ema

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc Рік тому +6

    😂😂😂😂😂በጣም ነው ፈታ ያረገችኚ ሁላችንም እንደመጀመሪያው ቅሥቀሣ ቢሆንማ ምንኛ እዲለኛ ነበርን

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Рік тому +7

    እኛ ኢትዮጵያውያን ለጏደኝነት ፍቅር ሃይማኖት እንደማይገድበት ማሳያ የሙስሊም ወንድሞቻችን ማሳያ ክርስቲያን ጏደኞቻቸው ሰለሞን ሳሚ እና ምንተስኖት ስላሏቸው ነው:

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Рік тому +1

      በትክክል

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 Рік тому

      ሳህ ወላህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ወደ ክርስትና እምነት ማደግን ከሚያበረታቱ የተቃራኒው ቁርኣን በርካታ አንቀጾች ጥቂቶቹን እነሆ ፥ 🤔
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯) ።
      📖👈🤔

    • @drararegawi6218
      @drararegawi6218 Рік тому

      እንየ ደሞ ግርም የምለኝ እትዮጵያውያን ምን ያህልን ውሸት እንደ ምትወዱ ነው። ምክንያቱም ይህ ይትም ኣለም ላይ ያለ እንጅ እትዮጵያ ብቻ ኣደለም እንድያውም እውነት እናውራ ካልን እንድ እትዮጵያውያን ኣክራር እና ዘረኛ የትም እላም ዙረሽ ኣታገኝም።

  • @MahdiAIssa
    @MahdiAIssa Рік тому +10

    Lula which ever show you are hosting at EBS you are making very entertaining “YOU ARE THE BEST” Big fan of you.

  • @semiranasir8272
    @semiranasir8272 Рік тому +3

    ዋው ደስ ይላል አታቆርጡት ፕሮግራሙን ሉላ ሰወደሽ

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Рік тому +10

    ሉላ በፊታቸው አትመላለሺ አጠገባቸውም እየሄድሺ አትቀመጭ ደስ አይልም ሳምንት ለትም ስላየሁሺ ነው ውበቱን ያጠፋዋል ከታላቅ ይቅርታ ጋር ⁉⁉⁉

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +13

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @user-yh5hv9yz2v
    @user-yh5hv9yz2v Рік тому +16

    ሚስኪኖች አዬአህባሺ ሁሉም ደሞ አንድ ናቸው አላህ ሂድያ ይስጣችሁ

    • @hawahawa8959
      @hawahawa8959 Рік тому

      በጣም❤

    • @user-my9jw3em8p
      @user-my9jw3em8p Рік тому +1

      በጣም ከነ ሚስቶቻቸው ያነጠንጣሉ የኸ እስልምናን አይወክልም !!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      ​@@user-my9jw3em8p
      እራሱ ሙሐመድ 'ያነጠንጥ' እንደነበር እነሆ ፥ 🤔
      - 'ነብዩ' ሙሐመድ ፡ አስራ አንዱንም ሚስቶቹን በአንድ ዙር ቀን እና ሌሊት በወሲብ ይጎበኛቸው ስለነበር ፡ የሰላሳ ወንዶች አቅም አለው እንል ነበር ብሎ አናስ ቢን ማሊክ እንደነገረው ቃታዳ ተርኳል ።
      ፡ ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፪፻፷፰ (268)
      ፡ መጽሐፍ ፭ ፣ ሀዲዝ ፳፩ [ጉህሱል]
      ፡ ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፭ ፣ ሀዲዝ ፪፻፷፰ (268)
      📖👈😲

    • @user-my9jw3em8p
      @user-my9jw3em8p Рік тому

      @@tenalehulum ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ ነብዩ ሱለሏህ ወአለይሂ ወሠለም አያነጠንጡም ነበር ሚስቶቻቸውም አያነጠንጡም ነበር እኒህ አድስ መገር እየፈጠሩ ነው አድስ ፈጠራዎች ሁሉ ጥመቶች ናቸው ሁሉም ጥመቶች ደሞ የእሳት ናቸው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum Рік тому

      @@user-my9jw3em8p
      ካለምንም ማስረጃ ፡ ዝም ብሎ በመማል እና በመገዘት ፡ ማሳመን አይቻልም ። ለምሳሌ ፡ እስልምናን ለመከላከል መዋሸት ሃጥያት እንዳልሆነ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥
      - በልብ እያመኑ (እስልምናን) በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር በ'ኣሏህ' ዘንድ አያስቀጣም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮) ። 📖👈😲

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 Рік тому +6

    ፕሮግራማዉ አሪፍነዉ ነሺዳዉ ወደዛ የሽርክ ማአድ ወይ ሉላዬ ሣቅሽም ኡፉ

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Рік тому +10

    የመድነውን አላለም እኔ 8አመቴ እረሡል የሉም ሞተዋል አላገኘናቸውም ናና ሞክር ሠሀይና ብርድ ነው የሚፎጭብህ እረሡል በህይወት የሉም

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 Рік тому +2

      ሱለሏሁ አሌይሂ ወሰለም። እኒህ እኮ ሶፍይ እና አህባሺ ምን ይጠበቃል

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 Рік тому +12

    በቃ አትግዛላት ተመችቶኛል😂😂😂

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 Рік тому +1

    እወነቶእኮ ነው ወንጆች መጀመሪያ ላይ እንደዛ ናቸው ነፃነቶ ደስ ሲል 😂😂😂😂😂የምርጫቅሰቅሶ

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +37

    ለይላ 😂😂😂.....ወይ የምርጫ ግዜ...ጅንጀና
    So funny!! ባሏም ድምፁ ጉደኛ ነው!!! 🙏

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Рік тому +4

    በጣም ያሳቀቺኝ የኔማር ኑሩል ሉላዬ ሳቅሽ በጣምያሳቀቺኝየኔማርኑሩልሉላዬሳቅሽማሻአላነዉ 😂😂😂😂😂😂 በሳቅሞትኩ ደብሮኝ ነበር❤❤❤❤

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Рік тому +6

    እረ በሳቅ ለይላ😂😂😂😂😂😂💖💖💖💖💖ደስ ትላላችሁ😍😍😍

  • @lilytsehaye9891
    @lilytsehaye9891 Рік тому

    Yihe Program mejemeru destegna negne sijemirim konjowa Kurkuma betam bewinet banchi siletejemere des bilognal. Le Programm timetignalesch. ❤❤❤

  • @ethioethio9683
    @ethioethio9683 Рік тому +10

    አቦ ይመችሽ የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ከምር ከልቤ ነው የሳቅኩት

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Рік тому +4

    ሉላዬ ቅምስ በጣም ነዉ ሚየምርብሽ የኔ ዉድ💕 እንተወወቀለን 😊ፕሮግረም ደግሞ የማይሰለች ፕሮግረም👍 keep up it🙏

  • @sus2475
    @sus2475 Рік тому +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወየው ዱአ ይቀመጣል

  • @saramohmad2042
    @saramohmad2042 Рік тому

    ሉላዬ ድምፅሽና መልክሽ በጣም በቅርበት የማውቅሽ መብረን የተማርን ይመስለኛል ግን የት እንደማውቅሽ ማስታወስ አልቻልኩም

  • @mebratahmed8091
    @mebratahmed8091 Рік тому +2

    ሉላዬ እሚያምር አድርገሽ ይዘሽዋል እንተዋወቃለን ቀጥይበት በርችይ አላህ ይጠብቅሽ

  • @purplestars029
    @purplestars029 Рік тому +12

    He says, he always brings something with him ❤

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 Рік тому +9

    ወላሂ ሉላን ካልቤ ስዎዳት 😊😘😘😘😘

  • @fhgjugh2796
    @fhgjugh2796 Рік тому +2

    ሉላ ምርጥ ሴት ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ደሞ ስረአትሽ ደስ ሲል

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Рік тому

    ወይኔ በመድሐኔ ዓለም በጣም ነው ደስ የሚሉት በእውነት እፉ ❤❤❤❤የመርጫው ጊዜ ደስ ይላል❤ሉላዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 Рік тому +3

    እውነት ሉላ አሪፍ ነው ቀጥይበት ኢድ ሙባረክ ለመላው ሙስሊም ❤❤❤❤

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Рік тому +2

    ኢድ ሙባረክ ለህዝበ ሙስሊም ወገኖች ሉላዬ ያምራል አቀራረብሽ

  • @musbahhammid
    @musbahhammid Рік тому

    ማሻአላህ እጅግ ተመችታችሁናል የሃድራ አንበሶች

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Рік тому +3

    የቤት ልጆችናቸዉ ደስሲሉ😀😍😊

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +2

    የምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ እንደዛ ነበር ለኢላ❤️❤️ 😂😂

  • @fevenyohannes5477
    @fevenyohannes5477 Рік тому +1

    የምረጡኝ ቅስቀሳ ተመችቶኛል💃😂😂

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Рік тому

    ማሻአላህ ስታምሩ ለይላዬ አሳቅሽኝ የኔ ቆንጆ ሉላ ጋዜጠኛዋን ህፃን እያለሁ ነበር የምወዳት ማስታዋቂያላይ

  • @wt5345
    @wt5345 Рік тому +20

    Lula, your dress is very beautiful with your height… awesome outfit

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Рік тому +6

    ሉላዬ ደከምሽ በሳቅ የኔ ፍልቅልቅ

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Рік тому

    እደዛሬ ስቄአላውቅም ቾኮሌታያለቿ በጣምነውየምታስቀው ማሸነፋችው ደስብሎኛል

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Рік тому

    #Ebs ❤😊 ምርጦች ናቹህ በርቱልን ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому +7

    ዱአ ይቀመጣል አላሉም ዱአ ቁጭብሎብቻ አይደለም እየሰራም ዱአፕደርጋል😂

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha Рік тому +1

      ጫት ይቃሉ ነው ማቅናው ክክክክክክ

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 Рік тому +3

    😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ብል ማጋነን አይሆንብኝም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Рік тому

    ማሻ አሏህ የዱአ ሰው ናቸው እንዳየዃቸው ነበር የገመትኩት

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s Рік тому +1

    ውብየሆነ ከውቦችጋ ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Рік тому +4

    በሀና ነበር እሚያምረው ይሄ ፕሮግራም

  • @user-os5jb5zi5w
    @user-os5jb5zi5w Рік тому +16

    ለምን ሁሉም አልተሸለሙም ባለፈው አርቲስቶች ስለሄኑ ነው ሁሉንም የሸለማቺሁን ኢቢኤሶሽ ለምን ታዳላላቺሁ

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w Рік тому

      አያቺሁ ጊዜ ቢያገኙ እሚዲያም እዲንወጣ አይፈልጉም የኛ ሀገር ክርስቲያኖች ባለፈው በአል ስለሆነ ሁሉንም ሸለሙ የኛስ በአል አይደል ለምን ሁሉንም አልሸለሙም

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому

      ​@@user-os5jb5zi5w አይ አለማወቅ ይህንን ሚዲያ ዋና የክርታያኖች ጠላት ነው 😅

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w Рік тому

      @@mediatube3914 አናደውኝ እኮ ነው ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ ተሸለሙ ታዋቂ ዬልሆነስ

  • @teddyambachew2073
    @teddyambachew2073 Рік тому +1

    ሉላ በጣም classy ናት እንደሃና አጉል አታሽቃብጥም ድንበር አትዘልም በጣም ትክክለኛ ሰው

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Рік тому

    ዋዉ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እንተዋወቃለን ወይ

  • @HusseinWajo
    @HusseinWajo Рік тому +8

    Nice show i really enjoy it! Happy eid-alfater to every one all over the world!

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Рік тому +4

    ሀኒ ለምን ተወችው ይሄን ስራ እሷ እኮ አመት መድርኩ እኮ ሲያመር እሷ ያለችበት😅😂

  • @selamawitselamawit17
    @selamawitselamawit17 Рік тому +2

    የኔ ውድ የቤተሰብ ጨዋታ አሁን እማረ❤❤❤

  • @sadenursidsid19
    @sadenursidsid19 Рік тому

    ሉላ ስራዐቷ ደስ ሲል ማሻአሏህ ።እኔ ነኝ የምሰራት ሲል ፀጉራን ሽምቅቅ አለች 😄😄😄ለምን ግን ሳቅሽ እየመላለስኩ እየሰማሁት እኔም የሳኩት ነገርስ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +11

    ኢድል ሙባረክ የኢስላም ልጆች

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Рік тому +13

    ስታምሩ በጊታ❤❤❤

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Рік тому +2

    እንኳን አረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @RutNasor
    @RutNasor Рік тому

    ደስ ስሉ አንደኛዋ በሳቅ ገደደለችኝ አይ ቾኮሌት 😂😂😂😂😂😂