ደሀ ስለሆነች ጥሎባት የሄደውን ልጅ ሀብታም ሲሆን ሊነጥቃት ሲመጣ አስገራሚ ነገር ተፈጠረ | Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 151

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  Рік тому +43

    ውድ ቤተሰቦቻችን ይበልጥ እንሰራ ዘንድ በ Super Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏

    • @ahlu-l8o
      @ahlu-l8o Рік тому +2

      በጣም ተመራጭ እና ተወዳጅ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት❤❤❤በርቱ ግን እንግሊዘናው ሲፅፍ የተገለበጠ ነው ብታስተካክሉት ጥሩ ነው እንድናነበው❤❤❤

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  Рік тому +2

      በCopyright ምክንያት ነው ውድ ቤተሰባችን

    • @danialain9005
      @danialain9005 Рік тому

      ​@@KBTubeEthiopiaat aà 20:52 aqààaààaàà.

    • @kassahunasresu4370
      @kassahunasresu4370 Рік тому

      The2TheTheThe2TheTheTheandandandandand2andandandandandandandandandandandandand2andand222andandandandandandand2andandandandandandandandand2and2andandandandandand2andand222andandand22222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222222

    • @FantayneshabrhemFantsh
      @FantayneshabrhemFantsh Рік тому

      ​@@KBTubeEthiopia፡

  • @اللهملكالحمد-ظ7ش
    @اللهملكالحمد-ظ7ش Рік тому +79

    ደስ ይላል በርቱ እኔም አድ ቀን እጠብቃለሁ ልጄ ሁሉንም እውነታ ሲያቅ እማየ ብሎ እደሚያቅፈኝ የልጄን ክፉ አታሰማኝ አሏህየ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Рік тому +2

      አብሽሪ ሁሉም ለኸይር ነው

    • @اللهملكالحمد-ظ7ش
      @اللهملكالحمد-ظ7ش Рік тому

      @@fetihajilalutube6339እሽ እህት 💋💋

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n Рік тому +4

      ውዴ ሁሉም ያልፋል ልጅሽም በቀኑ ይመጣል እኔ ያደኩት በአባቴ እጅ ነው ካደኩ ቡሃላ እናቴን ለመርዳት ነው ከሀገር የወጣሁት እናት እናት ናት

    • @اللهملكالحمد-ظ7ش
      @اللهملكالحمد-ظ7ش Рік тому

      @@soliyana-i5n ደስ ሲል ማሻአላህ በርቺ አይዞሽ 🌹🌹🌹🌹

  • @abeniking12
    @abeniking12 Рік тому +28

    የእናትን ውለታ መክፈል ከባድ ነው😭😭😭። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +6

    እግዚአብሔር የተሰበረን ልብ ይጠግናል ሁሉም ያልፋል እኛ መልካም እያሰብን ካዘን እግዚአብሔር ይመሰገን በእግዚአብሔር ፍቃድ የያልፍ ምን ነገር አለ 😢😢

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Рік тому +3

    በከፊል የኔን ህይወት ይመስላል ለጄ ስታድግ ለምን እንተለየዉትእዉነቱን ነግርያት ትረዳኝ ይሆናል አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @henokasmamaw5144
    @henokasmamaw5144 Рік тому +2

    እኔ እንጃ እናት በምን መተካት እንደምትችል ማሰብ ግፍ ነው!!! እናቶች ሁሌም ፍቅር ናችሁ wow emayee

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ዎጣ ገባ ያልዎን አንድ ቀን ያስትካክላል እውነት እግዚአብሔር ይምሳነው ነግሬ የለም ❤

  • @MsraetNagshz-yq8qn
    @MsraetNagshz-yq8qn Рік тому +10

    ይች ሴት ማለት የኔ እናት ነች
    አሁን ግን አልፋልናል

  • @AbebechFenta-en8pu
    @AbebechFenta-en8pu Рік тому +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክነው አምላክ የኔንም ታሪክያስተካክልኝ

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Рік тому +9

    እናት ለዘላለም ትኑር
    ገመናችንን ችግራችንን ሸፋኝ ናት

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483 Рік тому +1

    አመሰግናለሁKB UA-cam❤❤❤

  • @esubalewtakele
    @esubalewtakele Рік тому +8

    ይህ እኮ ጋጠወጥነት እንጂ የእናትን ውለታ የሚያሳይ አይደለም!! የኢትዮጵያ ባህል እንደዚሕ ዓይነት ልጅ አያሳድግም ኹሉንም ነገር ተረድቶ በአቅሙ የሚኖር ልጅ እንጂ በአቅሟ የገዛችለትን የናቀ ልጅ ለእናቱ ፍቅር የለውም እናቱን አያከብርምና ለጥቅሙ ከእናቱ ወደ አባቱ የሚመላለስ ልጅ ጥቅም አሳዳጅ እንጂ ፍቅርን አፈይለምድም !!! ይህ ፍጹም የምዕራባውያን ባሕል እኛን አይመጥንም እኛ በፍጹም መከባበር የምንኖር የልጅ አስተዳደጋችን በወላጅ አክብሮት እና በሥነ ምግባር የታጠረ ነው!! እኔም ልጄን በዚሕ ኢትዮጵያዊ ባሕል እያሳደኩ ነው!!"

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 Рік тому +2

    አቤ ትንተናሺ በጣም የምታሰደንቂ ነሺ ሰላምሽ ይብዛ

  • @saw430
    @saw430 10 місяців тому +2

    😢😢😢😢አቤት እናት😢😢😢ምናለ ግን የኔ 😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላ😢😢😢 አላህ በሱዋሊህ 😢😢ልጂ ይካሰኝ😢😢😢😢😢😢

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 5 місяців тому +1

    ማሻአሏህ 👍👍👍

  • @fikirgirma560
    @fikirgirma560 Рік тому +1

    በጣም አስተማር እና ደስ የምል ታርክ ነው

  • @lemlemethopia6054
    @lemlemethopia6054 Рік тому +2

    በጣም አሰተማሪ ነዉ በረቱ ቀጥሉበት

  • @fafitube869
    @fafitube869 Рік тому +7

    በርችልን እህቴ እኔ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ነገር እዬተማርኩ ነው 👏💙💙

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Рік тому +8

    በጣም ነዉ የለቀስኩት 😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍ እናት መሆን ከበድ ነዉ ኡፍፍፍፍ

  • @Alshaday
    @Alshaday Рік тому +1

    በስመ። አብ የባዮ ነዉ የጨርስኩት🤭🤭 እናመስግናለን❤❤❤❤❤

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Рік тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @getfanmedia
    @getfanmedia Рік тому +1

    ደስ ይላል፡፡ ሰላም የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ሰላም ያድርግልን በርቱልኝ፡፡

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk Рік тому +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ልጁግን አናዶኝ ነበር

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому +1

    ይችን ተዋናይ ብዙ ጊዜ እከታተላታለሁ በእንግሊዚ ቢሆንም ትንሽ ስለማዉቅ ተደስቸ ነዉ የምከታተላል

  • @ademahmed1543
    @ademahmed1543 5 місяців тому +1

    Number one

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz Рік тому +8

    አስተማሪ ታሪክ ነው አይ የእናት ነገር

  • @vip6526
    @vip6526 Рік тому +2

    ሡበሀን አላህ ወላሂ በጣም ደሥ ይላልም ያሥዝናልም

  • @سلطانالحبشي-ن3د
    @سلطانالحبشي-ن3د Місяць тому

    ጎበዝ ስራሽ ይመቸኛል

  • @fikirtedessalew4443
    @fikirtedessalew4443 Рік тому +1

    በጣም አስተማሪ ነው ወላጅ ያለውን ልጅ ቢሰማ ጥሩ ነው

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Рік тому +1

    Enamesegenalen!!!

  • @workjoozil
    @workjoozil Рік тому +1

    Wowww ደስ የሚል ታርክ ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @yeshikebede124
    @yeshikebede124 Рік тому +1

    በጣም ተመሰቼ አዳመጥኩት አወነኛ በትዳር መሐከል የሚፈጠር ነዉ

  • @BerihunAyalew-l2r
    @BerihunAyalew-l2r 8 місяців тому +1

    በጣም የሚገረም ነው

  • @hghytuu9326
    @hghytuu9326 Рік тому +2

    ዋው ደስ የሚል ነው😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @diboramahteme2229
    @diboramahteme2229 Рік тому +6

    Best movie

  • @pitr4399
    @pitr4399 Рік тому +4

    እህህህህህህህ😢😢😢😢😢የኔ ማልቀስ ምን ማለት ነው

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      እኔ እነሡ አለቀሥኩ እናትነት ሣላየው ገና አለቅሣለሁ እናት ከሆን ምን እንደሚውጠኝ አላቅም

  • @tjg2527
    @tjg2527 Рік тому +2

    የኔዉድ❤❤❤❤❤❤ስታሣዝን❤❤❤

  • @meskeremtassew482
    @meskeremtassew482 Рік тому +1

    መጥፎ ሆኖ የሚመስለን ነገር ሁሉ በትግስት ካለፍነው ለበጎ ነው

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ

    የኔ ታሪክ

  • @mdSalman-wy2hg
    @mdSalman-wy2hg Рік тому +1

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    አስተማሪ ነው!!!

  • @OzilAersnal-l3z
    @OzilAersnal-l3z Місяць тому

    سبحانك ምን ያህል ህዝቦች እንዳሉ

  • @alganeshmesfun2920
    @alganeshmesfun2920 Рік тому +1

    Waw😊!!amerobile idia

  • @BerihaTesfay-sy3zu
    @BerihaTesfay-sy3zu Рік тому +1

    😂እዴት ደስይላል ታሪኩ🙏🙏🙏🙏

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Рік тому +9

    በጣም ነዉ የለቀስኩት እናት መሆን ከባድ ነዉ እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S Рік тому

    መቆየት ደግ ነው መዋልና ማደር
    የአመኑት ይከዳል በማይረባ ነገር
    በቤተ አምልኮ ፍፁም አማኝ መስሎ
    ቆብ ደፍቶ ጠምጥሞ መስቀል አንጠልጥሎ
    እግዚአብሔር አላህ የሱስ..ጂብሪል ብሎ
    ንብረትክን ይወስዳል በስማቸው ምሎ :
    የሚፈራህ ጠፍቶአል ጌታ ሆይ ና ቶሎ:

    • @mantheman4900
      @mantheman4900 Рік тому

      ወንድሜ ራስህን ከሀጢያት ለማራቅ ጥረት አድርግ ለፍርዱ እግዚአብሔር አለ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +4

    አስተማሪ ታሪክ❤❤❤

  • @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
    @الحَمْدُِلله-ح6ح6ي 7 місяців тому

    😢😢የኔ እናት እድሜ እና ጤና😢😢

  • @meseretayenewlemaofheyerfa8997

    Wow it’s amazing 😻

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 Рік тому

    Mame kongragleshene Uare Debtste Wemen Aprshtue

  • @Ariana-n3g
    @Ariana-n3g Рік тому +1

    በጣምምርጥእናት😂❤❤❤

  • @BelayKushina-b5l
    @BelayKushina-b5l Рік тому +1

    ፈጣሪ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Рік тому +2

    woweeee ❤❤

  • @Zahara-i2j
    @Zahara-i2j Рік тому +3

    አለቀስኩ

  • @seidalmaz3526
    @seidalmaz3526 Рік тому +2

    ልጆቺ እኮ ማን እዳጠፉ እኪያውቁ ነው እጅ ካውቁ ቆራጥ ናቸው

  • @zabibazabiba8196
    @zabibazabiba8196 Рік тому +1

    የአለህ ያሰዝነል ኡንካን ደስ አለቹ አፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому +6

    አይ ደሀ መሆን ፈተናዋ መብዛቱ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +4

    ገራሚ ነውየውነት

  • @Warzone4495
    @Warzone4495 Рік тому +2

    Dharma is the best short movies

  • @HayatHayat-rz1qx
    @HayatHayat-rz1qx Рік тому +1

    Wowww😢😢

  • @azebgeremew4624
    @azebgeremew4624 Рік тому +1

    ❤WOW INTRESETING FOR NEW GENERATIINS👌

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 Рік тому +1

    Ewunt nw btlye lenat yan yakele mehin agebabe aydleme

  • @NuredinSeid-w4z
    @NuredinSeid-w4z 8 місяців тому

    የፊልሙን እርእስ መጀመሪያ ብታስቀምጪ አሪፍ ነወረ

    • @KBTubeEthiopia
      @KBTubeEthiopia  8 місяців тому

      ውድ ቤተሰባችን እኛ የምንሰራው ፊልም ሳይሆን አጫጭር አስተማሪ ቪዲዮዎችን ነው።

  • @SilsKar
    @SilsKar Рік тому +2

    እነት ለዘላለም ትኑር

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Рік тому +1

    👍👍

  • @weyni12
    @weyni12 Рік тому +1

    Wow

  • @leyuworkdemissie8950
    @leyuworkdemissie8950 Рік тому +2

    ትልቅ አስተማሬ ነገር ነው ያቀረባችሁት ተባረኩ

  • @Chago-o1r
    @Chago-o1r 9 місяців тому

    Wow❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelomeNega-hf9zl
    @SelomeNega-hf9zl Рік тому +1

    Alikishe limoti nwe libi yenekali

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Рік тому +1

    ቀጣይ ካለው ትልቅ ትምርት ነው

  • @meskeremtassew482
    @meskeremtassew482 Рік тому +1

    መጥፎ ሆኖ የሚመስለን ነገር ሁሉ በትግስት ካለፍነው ለበጎ ነው😅😅

  • @MeskiZewdeSeyoum
    @MeskiZewdeSeyoum Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow wow❤❤❤❤❤❤

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz Рік тому +1

    እናት ሁሌም ትኑር

  • @AynalemKasa
    @AynalemKasa Рік тому +1

    ❤❤👍

  • @tinsho123
    @tinsho123 Рік тому +3

    እናት ባላችሁ ቀናው😢

  • @RahimaHesen-xu3oy
    @RahimaHesen-xu3oy Рік тому +1

    asetemari new be lekso new yecherskut 😢😢😢

  • @MerteMerteomar
    @MerteMerteomar Рік тому +2

    ባለጌ ቁሻሻ ምን አይነት አሰተዳደግ የጎደለዉ ልጅ ነዉ🙉😭

    • @Azep-e2y
      @Azep-e2y Рік тому

      ልጁ ሚሰጥሩን አያቅም ያሳዝናል በጣም

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 Рік тому +4

    ልጁ ዶማ ነው

  • @marthamargen2020
    @marthamargen2020 Рік тому

    የፊልሙን ዕርሰ ንገሩኝ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu Рік тому +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Рік тому +1

    ❤❤❤😢😢😢😢

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Рік тому

    Arestu ena tariku aygenagnim

  • @MatiyasBaba
    @MatiyasBaba Рік тому +1

    እናቶችን እንወዳቸዋለን

  • @زمزمزمزم-ح1ك
    @زمزمزمزم-ح1ك Рік тому +1

    ❤❤🙏🙏😢😢

  • @beimnetbekure898
    @beimnetbekure898 Рік тому +1

    Yihun eski

  • @ማንአልሞሽየማዳምቅመም

    Dahar Man ❤❤❤❤... If u want more Search Dahar Man 👍👍

  • @AynlemTsfaye
    @AynlemTsfaye Рік тому +1

    Getan yazazenal 😭😭😭

  • @tgestashni7473
    @tgestashni7473 Рік тому +1

    😢😢😢

  • @Beletumeseret
    @Beletumeseret Рік тому +1

    😢😢😢❤

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 Рік тому +1

    ❤❤❤❤😮😮😮

  • @tesgeg6055
    @tesgeg6055 Рік тому +2

    💞💞💞💞😥😥

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Рік тому

    እሄ እውነተኛ ታሪክ አይደለም ልብወለድ ነው

  • @user-ue9jp9nn4p
    @user-ue9jp9nn4p Рік тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏👍👍

  • @adengirma1408
    @adengirma1408 Рік тому

    😭😭😭☝️

  • @ZebibaBelay-dn4dt
    @ZebibaBelay-dn4dt Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እራቢቲአራጌ
    @እራቢቲአራጌ Рік тому +1

    እጂላይያለወሪቅ ብሪነው ብዙስው ዋጋው እሚገባው ካጣውቡሀላነው

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому +1

    👍🏽👍🏽👍🏽❤️🙏🏽

  • @ayishatemam4074
    @ayishatemam4074 Рік тому +4

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰