የዉጤት ተማሪ ለመሆን የሚያግዙ 8 ቱ የአጠናን ዘዴወች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @ethioortodox
    @ethioortodox 10 місяців тому +16

    በጣምነውየማጠነውግንፈተናአይመጣልኝም

    • @gloryschoolethiopia
      @gloryschoolethiopia  10 місяців тому +1

      በመጀመሪያ ስለ ፈተና ያለህ አመለካከት መፈተሽ ይኖርብሀል
      ከፈተና ክፍል ስትወጣ መልሱ ትዝ እሚልህ ከሆነ ችግሩ የመርሳት ሳይሆን በፈተናዉ ተጨንቀሀል ወይም ቸኩለህበት ነበር ማለት ነዉ በአፅኖት በማስተዋል በተረጋጋ መንፈስ ለመስራት ሞክር

    • @EfrataAbiy-nu7qi
      @EfrataAbiy-nu7qi 10 місяців тому

      Enim yemiyaschegregn neger nw amesegnalew ​@@gloryschoolethiopia

    • @addishailu3617
      @addishailu3617 9 місяців тому +3

      Don't stedy hard studie smrtly

    • @sikosilo6911
      @sikosilo6911 8 місяців тому +1

      ​@@gloryschoolethiopia😊

    • @LegendMobile-hm6kv
      @LegendMobile-hm6kv 4 місяці тому +2

      before study pray God after that start to reading

  • @SusuTata
    @SusuTata 5 місяців тому +4

    በጣም ጥሩ የሆነ ምክር እናመሰግናለን

  • @kidaneberhe9759
    @kidaneberhe9759 6 місяців тому +2

    Ooo thanks ilike this i learn alot of things

  • @MerafBelay-o4x
    @MerafBelay-o4x Місяць тому +1

    Exactly 💯 thanks

  • @EnatMulugeta-hu8xb
    @EnatMulugeta-hu8xb 5 місяців тому +4

    Thank you❤

  • @AddisuShetye
    @AddisuShetye 9 місяців тому +6

    ማጥናት እፈልጋለሁ ግን ላጠነሠ ሰል ያስጠላኛል

    • @gloryschoolethiopia
      @gloryschoolethiopia  9 місяців тому +1

      እደዚህ አይነት ሁኔታወች ሊፈጠሩ ይችላሉ
      እነዚህን ጥያቄወች እስቲ እያቸዉ
      1,ለጥናት የመረጥከዉ ቦታ እሚረብሽህ አይደለም?
      2, ስላጠናህ እራስህን ሸልመህ ታዉቃለህ?
      ሰፋ እሚል ሀሳብ ስለሆነ
      በሌላ ጊዜ በአዲስ ቪዲዮ እንመጣበታለን

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 3 місяці тому +1

    Tanks sis

  • @BeyeneBelayneh-u7r
    @BeyeneBelayneh-u7r 22 дні тому +1

    gerenal science gerad 7 student text book

  • @amantezera4964
    @amantezera4964 Місяць тому +1

    አው ካጠናን እንችላለን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @Abaye-wl3ff
    @Abaye-wl3ff 8 місяців тому +2

    Betam amesegenalhu tru temhert new yastemarshig❤❤ 🙏

  • @ckur3172
    @ckur3172 7 місяців тому +1

    Thanks madam

  • @NebyatNebyat-r3x
    @NebyatNebyat-r3x 7 місяців тому +1

    wowThankyou

  • @TeketelBeyene-o3u
    @TeketelBeyene-o3u 9 місяців тому +2

    የምፈልገውን አይነት ምክር ❤❤❤❤❤❤

  • @yorditom-y3j
    @yorditom-y3j 3 місяці тому +2

    አንብቤ እንዴት ነው የምረዳው 🤔

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 3 місяці тому +2

    wawo

  • @HiwetAyele-g4n
    @HiwetAyele-g4n Місяць тому +1

    Thank you

  • @MershaMhrete
    @MershaMhrete 9 місяців тому +1

    Tebareki

  • @BetelhemTilahun-bq7wz
    @BetelhemTilahun-bq7wz 6 місяців тому +1

    Motivation baby i like motivation😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @KelifaMehamed-m2c
    @KelifaMehamed-m2c 2 місяці тому +1

    Good 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frhywotsahele5772
    @frhywotsahele5772 11 місяців тому

    WOW Thank You

  • @Dagim-i5f
    @Dagim-i5f 3 місяці тому +4

    በመጀመሪያ እኛም በጣም እናመሰግናለን ስቀጥል እንዴት ነው ምሳሌ እኔ 9 ክፍል ተማሪ ነኝ 14 ትምህርት ነው ምንማረው እና በዚህ ውስጥ ቢያንስ በቀን ወደ 10 ትምህርት መከለስ እና የነገውን ክፍለ ጊዜ ማጥናት ይኖርብኛል እና ት/ቤት ቀኑን ሙሉ ስለምንውል ያለኝ ጊዜ ለሊት ነው እና እንዴት እንደማደርግ ግራ ስለገባኝ ከይቅርታ ጋር ለዚ መልስና ሀሳብ ብትሰጪኝ ❤❤😊

  • @ZewdneshRegasa
    @ZewdneshRegasa 7 місяців тому +1

    Thanks

  • @Melaku-h7z
    @Melaku-h7z Місяць тому +1

    😊❤😄👍

  • @KayoAsefa
    @KayoAsefa 8 місяців тому

    tank you very very.....❤

  • @MetaMeta-pk6om
    @MetaMeta-pk6om 10 місяців тому +1

    10Q Madam❤❤❤❤❤❤

  • @Bemnetmifta5227
    @Bemnetmifta5227 3 місяці тому +2

    ለካ እችላለሁ😊😊

  • @mesfinmeseledelnesaw1482
    @mesfinmeseledelnesaw1482 8 місяців тому +1

    thankyou

  • @EyerusSeyoum-d6i
    @EyerusSeyoum-d6i 11 місяців тому +2

    hi ene bedenbe new matenaw eza sehede gen yetefabiyale men large

    • @gloryschoolethiopia
      @gloryschoolethiopia  10 місяців тому +1

      ምታጠኚውን ለማስታወስ፡-
      1, ከእቃው ወይም ከታሪኩ ጋር በንቃት ይሳተፉ።
      2, እንደ ሜሞኒክ ያሉ የማስታወሻ ዘዴዎችን ይጠቀሙ።ማለትም በምናብ የማሰላሰል ዘዴ ማለት ነዉ
      3,የጥናት ክፍለ ጊዜዎችን በጊዜ ውስጥ ያውጡ።እረፍት ማድረግ እና በመሀል ያጠኑትን ማሰላሰል ይጠበቃል
      4,የእይታ መርጃዎችን እና ተግባራዊ እንቅስቃሴዎችን ይጠቀሙ።ከሚወዱት ሙዚቃ ጋር ወይም እንቅስቃሴ ጋር ለማያያዝ መሞከር አይረሴ ያደርገዋ (ለምሳሌ:- የሒሳብ ፎርሙላዎችን በዘፈን መልክ ማዘጋጀት ሊሆን ይችላል)
      5,የተደራጁ ማስታወሻዎችን ይውሰዱ እና ይገምግሟቸው።
      6,ወጥ የሆነ የጥናት መርሃ ግብር ያዘጋጁ። መደጋገም ትልክ ሀይል አለዉ
      7,በሚያጠኑበት ጊዜ ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ይቀንሱ።
      8,መደበኛ እረፍት ይውሰዱ እና ለመተኛት ቅድሚያ ይስጡ. በቂ እረፍት ማድረግ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ።
      በመጨረሻም አጥንተዉ ከ20 ፈተና 10 ማስታወስ ከቻሉ 10 ጥያቄ በማስታወስህ እራስን አበረታታ ለቀጣዩ ፈተና 12 ለማስታወስ መስራት እዳለብህ እዳይረሳ …. ትንንሽ ለዉጦች ትልቅ ዉጤቶች ይሆናሉ
      @gloryschoolethiopia

  • @Koongg-ws9qw
    @Koongg-ws9qw 7 місяців тому +3

    ማጥናትእፈልጋለውመፅሀፉንስገልጥያስጠላኛል

  • @MulalemDesta
    @MulalemDesta 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 10 місяців тому +1

    Glory its Good

  • @WudineshHalalaShura
    @WudineshHalalaShura 2 місяці тому

    Good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frezerlemlem8724
    @frezerlemlem8724 7 місяців тому +1

    Maths&physics tolo meredat kalchalens

  • @galila747
    @galila747 7 місяців тому +2

    ላጠናስፈልግ ቶሎ ይደክመኛል

    • @galila747
      @galila747 7 місяців тому +1

      እኔም እንደዛው

    • @galila747
      @galila747 7 місяців тому +1

      እውነትሽን ነው

  • @mintethemonster551
    @mintethemonster551 9 місяців тому +1

    amesgnalew

  • @AbdulbasitNaser
    @AbdulbasitNaser 4 місяці тому

    10Q

  • @mogesbalcha891
    @mogesbalcha891 8 місяців тому +2

    Ende geban mn maderg albng

  • @SintayehuWorku-w4q
    @SintayehuWorku-w4q 9 місяців тому +5

    ማንበብ ስልችት ቢለንስ

    • @gloryschoolethiopia
      @gloryschoolethiopia  9 місяців тому

      በድምፅ መቅጃ በመቅዳት መስማት አማራጭ ይመስለናል

  • @WudineshHalalaShura
    @WudineshHalalaShura 2 місяці тому

    Wow Thank you

  • @ShagaUsmail
    @ShagaUsmail 5 днів тому

    Thank you ❤❤❤

  • @SelamFisa
    @SelamFisa Місяць тому +1

    Good❤❤❤❤❤❤❤❤🎉