Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው... እንዴት ስጦታ የተሰጠው ሰው ነበር
እማማ ኢትዮጵያ የወደቀችው እናንተን ስታጣነው😭😭😭😭😭
ነብስህን በገነት ያኑረው ።
አርት ድሮ ቀረ!!! አሁን ዳሌ መነቅነቅ ሆነ 😔 አብረሃም አስመላሽ ያደግንበት ኢትዮጵያ ራዲዮ 💕
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አይ አብርሀም ነፍስህ በአፀደ ገነተ ትኑር
አይሞት አይሞት ስንቱ ጎበዝ አለፈ አጂብነዉ መቼም
መቼም ምትክ የማይገኝለት ትልቅ አርቲስት ኮሜዳ አብርሀም አስመላሽ
ጥበብ በእናንተ ዘመን ቀረች፤ አርቲስት አብርሃም አስመላሽ ነፍስ ይማርልን !
አብርሽ መተኪያም የለህ አሏህ ጀነትን ያውርስህ 😂😂😂😂
አብርሽዬ ምርጥ ሰው ዘላለም ከቅዱሳኖች ጋር በክብር ያኑርህ! #ምርኩስዬ እናመሰግናለን ወንድሜ♥
Thank you, Sari 👍🏾
የንታ አይናት ደግም መቼም አይፈጣርም
ምርኩዛችን! አንተ እኮ ከዬት እንደምታገኛቸው??በጣም ስወዳቸው እኮ ነፍስ ይማር!!
I'm so regretted abut this talented guy Daith.
ነብሱን ይማረው በኛ ግዜ ቀልድ እንዲ ነበር
ጀግና ❤ ነፍሰ ይማር
ነብስህን ይማረዉ አብራሀም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ነፍስህን በገነት ያኑረው እውነተኛ አርቲስት
አይ ጋሺ ታከለ በጣም ተመራጭ ነወት
አብርሀም ባለተሰጦ ነበርክ ነፍስህን ይማር
😭😭😭😭😭😭💔💔💔
እንኳንም አያ ፈንቴ አልሰማ
ዋው
በጣም የምወድለት የቱ መሰለህ ሃኪም ቤት ሄዶ ህመሙን እንዴት እንደሚዘረዝረው እባክ ጠቁመኝ
እሽ እፈልገዋለሁ ማሂ
Wow abiresh
ነፍስ ይማር
ሁሉም ነገር ድሮ ቀረ
💔💔💔💔
Smar man
Nebsehen begenet yanurew
ገራሚ ፍጡር
😂😂😂😂
Nebese yemar
What year was this?..has been long time since I was left lol...
No idea here either . Most likely early 1990’s E.C.
@@Mirkuzz teks. Merekuzachen lol
በጣም የሚያሳዝነኝ ሰው... እንዴት ስጦታ የተሰጠው ሰው ነበር
እማማ ኢትዮጵያ የወደቀችው እናንተን ስታጣነው😭😭😭😭😭
ነብስህን በገነት ያኑረው ።
አርት ድሮ ቀረ!!! አሁን ዳሌ መነቅነቅ ሆነ 😔
አብረሃም አስመላሽ ያደግንበት ኢትዮጵያ ራዲዮ 💕
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አይ አብርሀም ነፍስህ በአፀደ ገነተ ትኑር
አይሞት አይሞት ስንቱ ጎበዝ አለፈ አጂብነዉ መቼም
መቼም ምትክ የማይገኝለት ትልቅ አርቲስት ኮሜዳ አብርሀም አስመላሽ
ጥበብ በእናንተ ዘመን ቀረች፤ አርቲስት አብርሃም አስመላሽ ነፍስ ይማርልን !
አብርሽ መተኪያም የለህ አሏህ ጀነትን ያውርስህ 😂😂😂😂
አብርሽዬ ምርጥ ሰው ዘላለም ከቅዱሳኖች ጋር በክብር ያኑርህ! #ምርኩስዬ እናመሰግናለን ወንድሜ♥
Thank you, Sari 👍🏾
የንታ አይናት ደግም መቼም አይፈጣርም
ምርኩዛችን! አንተ እኮ ከዬት እንደምታገኛቸው??
በጣም ስወዳቸው እኮ ነፍስ ይማር!!