Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብራሃም አስመላሺ ሁሌም እንወድሀለን!
እናዳላስረገደ ስንቱን ደፋር ጀግና፡ጎጆ እወጣ ብሎ ደፋው ዘነዘና።😂
የእከ የድሮ መኖሪያ ቤቱ ነው የተቀረፀው ደስ ሲል
Oh my god😂😂😂😂 it’s so funny! I miss Abraham asmelash. RIP
በጣም ቆንጆ ድራማ ነው 👏👏👏
አብርሃም አስመላሽ ትክክለኛ የጥበብ አቅምና ችሎታ የነበረው ሰው ነበር፤ ነፍስ ይማርልን !
እንደው ደስ ስትሉ፣ አብርሐምዬ አቤት ብትኖር ኖሮ፣ የሰፈሬ ሰውኮ ተዋናይኝ ናቸው፣
Ferensay legasion ye art mender mirt sefer..hagerwedad..bicha 1gna 😊
@@samiart_1219😊😊😊😊😊😊😊😊57 של
ጨዋታችሁም ወጋችሁም አማርኛችሁም እርጎ ነው::አማርኛው በባላገሩ አንደበት ሲወራ የሰማይ ቤት ቋንቋ ይመስለኛል❤::ነፍስ ይማርልን አብርሽ!❤
እህ ደስ ስትሉ ቆይ ዳምጤ የሰነበትክ ተዋናኝ ነህና 😮
አብርሃም ከየት ብቅ አልህ? ጥሩ ቀልድ ነው። በጽሁፍ ያለው አማርኛ ግን ትንሽ አርትኦት ይፈልጋል። የድርጊት/ፍላጎት ቃላት በ'ሁ' እንጂ በ'ው' አያልቁም። እፈልጋለሁ እንጂ እፈልጋለው አይባልም። ዛሬ ዛሬ ተበላሽቷል፣ እኛ ተጨማሪ አንሁን። በተመሳሳይ የከ እና የኸ ወይም የሀ አጠቃቃም፣ መጣህ መሆን ሲገባው መጣክ እንደሚሉት።
እከ ለካ ከድሮም እከ ነው 😂😂😂
አይ አብርሽ ነፍስህን ይማረው❤
thanks sifigew yeneberew drama
ነብስ ይማር አብርሃም
migerm nw felge felge atchew neber thanks bro
Rip abrham u r legend❤ychi lej gen yet tefach arif artist nech
እንደ እከ ለካ ከነ አብርሃም አስመላሽ ጋራ ድራማ ሰርቷል? እኔ እኮ ቤቶች ላይ ብቻ ነው የማዉቀው!! አብርሽ ነፍስህ በሰላም ገነት ትረፍ❤
ወይ ጊዚ ደስ ሲል
እከዬ አጣብሳለሁ ብሎ እራሱ ጥብስ ሆነ
እከ ነውዴ😂
ሚስኪን😂😂😂😂😂
What a comedy 🎉
ያገራች፡በሀል፡ደስ፡ሲል፡❤❤❤❤❤❤
አብራሀምአስመላሽ 😢
አብርሀም ወደ ስደት ከመውጣቴ በፊት አን ቀን ቁጭ ብለን አሳለፈን እናቃለን የሰፈር ልጆች ሰብሰብ ብለን ኬላን ይጥና ቤትን አስታወሰኝ የፓሪሱ ከራሻ ፓካ ።
አብርሃም አስመላሽ ነብስ ይማር
😅😅😅😅😅Ay zenzna
Classic 😂
አብርሐም አስመላሽ ነፍስ ይማር
❤😂😂😂❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
እከ በዛ ጊዜ ነበር ማለት ነው?
Des sitlu wawu
እከ የመስቀል ወፍ አልነበረም እንዴ የሚመስለው 🐦 🐦🐦
እረ አብይ አህመድን ገለህ ገላግለን
ይሄንን ድንቅ ባህላችንን ለማበላሽት ስውበላው አብይ አህመድ እየጣረነው
Betam begugut new yemetebekachu keteleubet tolotolo lekekulen enamsegenalen
🙏 eshi enelekalen
ይሄንን የሚያክል ሎጎ ቪዲዮው መሀል ማስቀመጥ ምን የሚሉት ነው ግን🤔
ጋሽ አብረሐም አለ እንዴ በሂዎት ደግ አርቲስት ነው
የት ነው ልጄ የምትኖሪው ? ማርስ ላይ መሆን አለበት?
ግን በአማርኛ ነው ድራማው አይደል ልምንድነው ታድያ ከታች የሚናገሩቱን የምትፅፉት
የገጠር አማርኛ ለኛ ከተሜዎች አይገባንማ
@@tilahuneshumete5298 አይደል 😂😂😂😂
@@biruketawitkefelegn8010 ውነቴነው አማርኛ ባቅም አማራ ብሆንም ብዙ የገጠሩ ይከብደኛል ለምሳሌ ወግድ ሀያ ገጥ ሰንበት /ጎጃም ደሞ አልበልቶም አልሄዶም አልሰምቶም ይላሉ እና ለዛ ነው ብርክታዊት የኔ ቆንጆ።
መስማት የተሳናቸው ሰዎች እያነበቡ እንዲከታተሉት ነው። የኛ ሐገር የጥበብ ስራዎች ላይ የተለመደ አይደለም ግን ግድ መሆን ያለበት ነው።
@@tilahuneshumete5298ከተሜዎች ምን ገብቷችሁ ያውቃልና ነው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂

Ay zenzna

@@tilahuneshumete5298
ከተሜዎች ምን ገብቷችሁ ያውቃልና ነው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂