ኸረ ኸረ እንተማ ከኔ ትብሳለህ😂😂 - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ ተዋናይ ፣ ደራሲና አዘጋጅ | ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @azebbekele4300
    @azebbekele4300 Рік тому +11

    ተስፍሽ እንዴት ነው በቃልህ ይህን ሁሉ የምትይዘው? ሁሌም ይገርመኛል

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke6858 Рік тому +54

    በየጊዜው የምታመጣቸው አስገራሚና አስደናቂ ወጎች ይበል ያስብላሉ እውነተም ጥበብ ቤቷን የሰራችው አንተ ላይ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ❤

    • @getachewgebeyehu2246
      @getachewgebeyehu2246 Рік тому +2

      እውነት ነው ፣እውነተኛ ትልቅ የጥበብ ሰው

    • @ayichwekinde676
      @ayichwekinde676 Рік тому

      ​@@getachewgebeyehu2246😊😊😊😊😊😊😊😊😊ፖፕ 😊00

    • @ayichwekinde676
      @ayichwekinde676 Рік тому +1

      ​@getachewgebeyehu2246

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому +1

    ድህነት ባርነት ነው!
    ድህነት የኑሮ አካል አይደለም!
    ድህነት ዘረፋ ነው!
    ድህነት የህይወት ስንቅ አይደለም!
    ድህነት እንድርስት መሬት የሚወረስ አይደለም!

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому +1

    ጀግና ምንድን ነው ?
    ጅግናህ ማን ነው ?
    ለሰው ይሞታል !
    ሃገርን ያስከብራል !
    ለሃገር ክብር ይሞታል !
    ሃገርን ወገንን ያስከብራል !
    ሃገርን ያሳድጋል !
    ወራሪዎችን ይቀጣል !

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +19

    ተስፍሽ የቅኔው አባት ቅኔህ ያማል ጆሮ ያለው ይስማ እውነታው ይህ ነው ❤❤❤

  • @winnerreta4378
    @winnerreta4378 Рік тому +8

    ተስፍሽ የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ሰላምሕን ያብዛው ትለያለሕ

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 26 днів тому +1

    ሰላም በጣም ጥሩነው አባቴ ሁሌም ብርታ ❤❤❤።

  • @habtaም
    @habtaም Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም ያማል ቅኔው ወይ አማርኛ ምርጥ ቅኔ ለገባው 😮😂😂❤❤❤❤❤

  • @fuadkedir8405
    @fuadkedir8405 Рік тому +3

    መታመጣቸዉ የቃላቶች ነገሮች አስደማሚ ናቸዉ በርታልን

  • @KassaBekele
    @KassaBekele Рік тому +1

    ድል ለአማራው ፋኖ💚💚💛💛❤❤💪💪ሞት ለአራጁ ኦሮሙማ👎👎

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg Рік тому +4

    ተስፍሽ my best 🙏🥰🥰👌👌👌

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +4

    ጀግናዉ ወንድማችን ተስፍሽ 👍👍👍

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 Рік тому

    ድንቅ ነው፡፡
    እኛ እያለን ከህግ፤ አሰራርና ደንብ ውጪ የፍራሽ አዳሽ ካፖርት፤ ሱሪና ሰደድያ አመሪካ አገር ገቡ ብለው ሽሮ መዳ ያሉ ውብ የአበሻ አልባሳት እጅግ በመናደድ ለሰላማዊ ሰልፍ ከንቲባ ጽ/በት ማመልከቻ ማስገባታቸው ተሰምተል

  • @eyosafethebrom4517
    @eyosafethebrom4517 Рік тому +7

    ተስፍሽ ልዩ፣ ተስፍሽ ብሩህ!❤❤❤

  • @asmamawdamtew4975
    @asmamawdamtew4975 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ ተስፍሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaytHassen-j4m
    @HaytHassen-j4m Місяць тому

    የቅኔአባት።ይመችህ❤❤❤ 7:08

  • @elsabethbelayneh1960
    @elsabethbelayneh1960 Рік тому +1

    ተሰፍዬ ኑርልን እናመሰግናለን !!!

  • @GOD-127
    @GOD-127 Рік тому +1

    You are awesome and amazing I am proud of you my beloved brother may God bless you and your family

  • @TeferiTesema-n5p
    @TeferiTesema-n5p 5 місяців тому

    Good work teferi tesema from arba minch ethiopia 16:21

  • @solotad9979
    @solotad9979 Рік тому +2

    "ልዩ ሐይል/ጠባቂዬ" ወቅታዊ ናት ክክክክክክል አይ ተስፍሽ ጥበብንማ ተዋህደሃታል

  • @nabiljamal5757
    @nabiljamal5757 Рік тому +3

    ጀግናው ባለቅኔ

  • @AhmedinSherefa-sd5zj
    @AhmedinSherefa-sd5zj 5 місяців тому

    የሚገርም ጨዋታ ነው

  • @mengisbariazgi4943
    @mengisbariazgi4943 Рік тому

    The innovation of your stage is among the best!!

  • @tesfayfekede4765
    @tesfayfekede4765 Рік тому

    ድንንቅ ሰውነህ ፈጣሪያደለህ

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Рік тому +6

    Dear fellow citizen , brother Artist Tesfahun,you are presenting the current situation of our lovely country Ethiopia and her precious people her heart beat. Well we say the snakes and scorpions sting ( nedefew) not nekesew) Anate. Meera, ayate, kedem ayate.yebale. keep up good work for the goal.

  • @abinetfeleke1630
    @abinetfeleke1630 Рік тому +2

    The legend !!

  • @10QDerso
    @10QDerso Рік тому

    IT WAS BEST!!

  • @sabberhan3177
    @sabberhan3177 Рік тому +2

    God's blessing ❤

  • @Chrismastube
    @Chrismastube Рік тому +1

    All provebs show our current situation

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 Рік тому +2

    ሰላም ይሁን ደስታ ይሰማን ❤

  • @MulatTekla
    @MulatTekla Рік тому

    ጎበዝ

  • @dinaartube1119
    @dinaartube1119 Рік тому +9

    ልምድ ያለው ስው አያችሁ ስልክ ሲደወል እንዴት እንዳስቀየሰ👍👍👍

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 Рік тому +10

    እንዳው። ይህንን ልጀ። ሁልግዜ። በታመጡልን። ወላሂ። እይጠገበም። 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🇪🇹🙏🇨🇬🇨🇬👍👍

  • @Bale-Suk
    @Bale-Suk Рік тому +2

    What happen to the original set-up of this program
    It seems this is a new MEDREK

  • @Etnebab
    @Etnebab Рік тому +1

    በርታ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 Рік тому +1

    ጀግናው፣በርታ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Рік тому +5

    ዋው ድንቅ የህሊና ቀሰቃሸ አንቂን ቅንአዊ ትርዒት 👏👍💖👍👏💖😁👏💖😁

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Рік тому +1

    ይመችህ ❤❤

  • @BiniyamDemse-c3o
    @BiniyamDemse-c3o Рік тому

    Tleyaleh tesfsh

  • @mominanegash8417
    @mominanegash8417 Рік тому +1

    ተ ስ ፍ ሺ 🥰👌👌👌

  • @Nejat197
    @Nejat197 Рік тому +1

    ዛሬ ቦታዉ ተቀየረ ልበል?

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Рік тому +1

    ቅኔህ ልክ ነው ይገርማል

  • @InspirationalLaptop-un6il
    @InspirationalLaptop-un6il 3 місяці тому

    ለቅርንዳሹ ለሽመልስ አብዲሳ
    አድርሱለት ከገበው አይገበወም እንጅ

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 Рік тому

    ከላይ ተደውሎ ነው ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HonyhonyFekadu
    @HonyhonyFekadu Рік тому

    Wow

  • @abduljewadmohammed4046
    @abduljewadmohammed4046 Рік тому +4

    He is so talented ❤

  • @labatararro3870
    @labatararro3870 7 місяців тому

    .....ከፉከራ ወደ ለቅሶ ......አረረም-.መረረም ሰራችንን ሰናተናል....እንዲህ ስታለቅሱ እኛ በምን ወስጥ እንደነበረን ይገባችውሃል!!!!done

  • @mehaba5731
    @mehaba5731 Рік тому

    6:18 6:21 6:22 6:25

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Рік тому +1

    I was very very laughing at soon as I saw him on the Door !! Only his dressing style is making me laughing!!
    But my Advice for him , Do not laughing
    Just do your job!! If you are laughing, it will affect your your beautiful job OR It has very Negative effects on you !!
    Look the beautiful job of Charell Chaplin the famous world comedian. He never laughed. Unless some important to his performance!!!
    I like you Firashi Adashu and you are the best Ethiopian comedian that I never seen in my life in 55 years!!!!!!!!!!

  • @mehaba5731
    @mehaba5731 Рік тому

    5:56 5:57 5:59

  • @ShamwizMam-yu4jf
    @ShamwizMam-yu4jf 6 місяців тому

    ጥባብ ቤቷን የሳራቺሁ አንተ ላይ ነው

  • @akuyetour7349
    @akuyetour7349 Рік тому

    Is it a private show ? i havent seen many people as usual ?

  • @sisay7
    @sisay7 Рік тому +1

    እንግሊዝ ዲያስፖራ ይሄ ብቻ ነው ? ወይ መደመር ?

  • @beleteworku9738
    @beleteworku9738 Рік тому

    Yes fact

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Рік тому

    ተስፍዬ እኮ ትለያለህ

  • @bogaletemesgen3581
    @bogaletemesgen3581 Рік тому

    🙏

  • @UMN-Global
    @UMN-Global Рік тому +1

    ምነው መድረኳ አነሰችብን

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Рік тому

    Tesfahun Kebede TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤ Addis Abeba TLIK KEMANIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN GETACHIN YE GETACHIN ENAT ENATACHIN MELAKITOCH KENE BETESEBOCHI YITEBKU YISMUN

  • @YaredAlene
    @YaredAlene Рік тому +1

    He is so the best ever boy i really miss him❤😅😅😂😂

  • @beyourself5671
    @beyourself5671 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому

  • @tube324
    @tube324 Рік тому +1

    .......አንተ ጠብቀኝ¡😂

  • @SelamTakiso
    @SelamTakiso Місяць тому

    Yimechi

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому

    እኔ ቁጥር አንድ የምንቀው ሰው ከኔ ጋር ተባብሮ ዘሮቹን የሚያስፈጭፍ ሰው ነው!(አደው ሂትለር)

  • @senaywaletanguseyigerame281

    ስዎድክ እኮ

  • @B34456
    @B34456 Рік тому

    👍👍

  • @AliAli-px1pe
    @AliAli-px1pe 5 місяців тому

    ባለቅኔው

  • @kbman9399
    @kbman9399 Рік тому

    Well come Tesfu ጠፍተህ neber

  • @abebe7532
    @abebe7532 Рік тому

    Este and Ken suf beauft be kirabat Lobes pls Abo👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AdafirTadesse-gi9vi
    @AdafirTadesse-gi9vi Рік тому

    ፍራሽ አዳሽ ትለያለህ እኮ!
    ንገርልኝማ

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 Рік тому

    ከላይ ተደውሎ ነው😂

  • @SabaBerhe-ub1dy
    @SabaBerhe-ub1dy Рік тому

    ሀሳቦችህ መልካም ናቸው ነገር ግን ሁልጊዜ ጥያቄ የሚሆንብኝ የግሩም ዘነበን ፈገግታ ሳይቀር መስረቅ በሚባል ደረጃ ደግመሕ እየተጫወትክ እንዴት ነው የምትሠጠውን ማሕበራዊ እና ፖለቲካዊ ሒስ ልሰማህ የምችለው በእርግጥ ሁሉም ትውልድ የእራሱን አዲስ ባለሞያ የማድነቅ መብት አለው ነገር ግን ስርቆትን ኖርማላይዝ የምናደርግበት መንገድ ትክክል አይደለም ።
    የሚያስረዳኝ ካለ እታረማለሁ

  • @gamef7636
    @gamef7636 Рік тому

    ባሐሬዬ ነው መናደፍ አለች ጊንጥ 🦂

  • @yeshewaalayu4800
    @yeshewaalayu4800 Рік тому

    አይ ጥበብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Рік тому

    Tesfesh tenesh wechi koye sewochu yemaser mude lay nachew

  • @aderakebede2714
    @aderakebede2714 Рік тому

    አወያዩ ጠያቂ፣ ሞጋች ነበር፣ ከመሳይ በተለይ በደንብ ጠይቆታል
    ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን እንደፈለገ ይሳበቅበታል። 😂ይፈነዳታል እንጂ በዐማራ ጉዳይ እንዲያቦካ አይፈቀድልትም 😅

  • @SiteragnDemere-vc4ue
    @SiteragnDemere-vc4ue Рік тому +1

    ቀልድህን እንጅ ሐሳብህን ማን ተረዳ

  • @RastMan-ml2ml
    @RastMan-ml2ml Рік тому

    ባህር ውስጥ😂

  • @AdaneTilahun-ho6mi
    @AdaneTilahun-ho6mi 13 днів тому

    አይ አማራ ባለ ቅኔው

  • @KUNA938
    @KUNA938 Рік тому +1

    Betsb

  • @ayalewgettahun5753
    @ayalewgettahun5753 Рік тому

    አንተ የልጅ አዋቂ የሊቆች ሊቅ ነህ እንዳንተ አባባልና ትምህርት አሰጣጥ ቢሆን ኑሮ የአዲስ አበባ ሕዝብ ከሁሉበፊት ታግሎ ነፃበመውጣት ሌላውንም ሕዝብ ነፃያዎጣነበር ፣እንዳለመታደል ሆኖ የኛዋናከተማ የማነም ግመልና ከብት ጠባቂ አላዋቂ መጫዎቻ ነው።ተስፋሁን እንደስምህ ተስፋነህ በዚሁ ቀጥል ፈጣሪ ይርዳህ፣የአዲሳበባ ሠው እንደሆነ በዎሪ ሆዱን እየሞላ ሌላው ታግሎ ነፃ እንዲአወጣው የሚፈልግ በመሆኑ የማንም ምናምንቴ እየመጣ ቀጥቅጦ ፣ረግጦ የሚገዛው።

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 Рік тому

    በሃሳብ ስትደተበይ ለጠላት ትመቻለህ!ሃገርንም ለውድቀት ትጋብዛለህ!(ገብረህይውት ባይከዳኝ)
    አጼ ምንሊክ እና አጼ ኃይለ ሥላሴ ወሮበላዎች ነበሩ!(ቀጀላ መርዳሳ የባህልና የቱሪዝም ሚ/ትሩ)
    ውሃ በመጥፋቱ ምክንያት የቤተሰብ ፍቅር ጠፍቶ ነበር!(የድሬድዋ ኗሪ የውሀ ተጠቃሚ)
    በውሀ ሳቢያ የቤተሰብ ፍቅር ጠፍቶ ነበር!
    የኢትዮጵያ ጠላቶች የጎሳ ድርጅቶች ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ሱሪ ያስታጠቋቸው በተለይ (ህወሐት፣ኦነግን፣ሻቢያዎችን) ግብፅ አሜሪካኖች፣እስራኤሎች፣እንግሊዞች ናቸው! (ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማሪያም)
    አማራ መሆን አይደለም ስለአማራ መናገር ያስገድላል!(መምህር ታዮ ቦጋለ)
    አማራ የኦሮሞና የትግሬ ጠላት ነው!(መለስ ዜናዊ፣ዳውድ ኢቢሳ፣)
    አማራን የሚጠላው ጥቁርም ነጭም ሕዝብ ነው!(ጀግናው ዘመነ ካሴ)
    ሰውን ከእንሰሳት የሚለየው እውቀት ለቀጣዮ ትውልድ ማስተላለፍ ሲችል ነው!(ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም)
    "የአማራ ዋነኛው ጠላቱ ሆዳሙ አማራ ነው!" (ፕ/ርአስራትወልደየስ)

  • @NanaMedia-xf4rb
    @NanaMedia-xf4rb Рік тому

    የተዋጣለት ገፀ ባህሪ

  • @milionephrem489
    @milionephrem489 Рік тому

    ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር😂
    ታዋቂው ሁሉ አዋቂ እየመሰለው በየመናገሪያ ቦታው እየወጣ ያንን ማገናዘብ ያቃተውን የእውቀት ድርቀት የያዘውን ጅላንፎ ህዝብ ያጃጅለዋል😂😂😂
    ምፅ
    ምፅ
    ምፅ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ Рік тому +3

    እዳትመለስ እደልብህ ሀሳብህን የኢትዬጵያን የህዝብን ስሚት ትነግርለታለህ

  • @AwolMohammed-r6p
    @AwolMohammed-r6p Рік тому

    weg yamewed mhebersab

  • @FuadAhmedin-i8t
    @FuadAhmedin-i8t Рік тому +1

    አንተን አለማድነቅ ሰልፊሽነት ነዉ

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Рік тому

    በጣም እየጠፋህ ነው

  • @wolelawkassa2805
    @wolelawkassa2805 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 Рік тому

    ❤❤❤

  • @sebaheyasu581
    @sebaheyasu581 Рік тому +2

    ❤❤❤

  • @HaytHassen-j4m
    @HaytHassen-j4m Місяць тому

    ❤❤