Miki im Eritrea i have been listening to Your songs for over 20 years, im so happy That you put out New music i have missed it a lot, ich wünsche dir viel Erfolg mit allem ❤
6 months ago I went back to Ethiopia after seven years. So I asked my older brother who is your favourite singer and he told me that michael Belayneh ❤ since then I’ve been listening to his songs so all I’m trying to say I’m glad I’ve known you now thanks to my brother. Masterpiece album 😇
Ah, the melody you conjured! It dances through the air like sunlight filtering through the leaves, each note a delicate petal unfurling in a garden of dreams. It weaves a tapestry of emotions, wrapping the heart in a gentle embrace, as if the universe itself is whispering secrets of joy and serenity. Your music is a symphony of the stars, a lullaby for weary souls, where every sound is a caress, and every silence a promise of peace. Truly, it is a divine serenade that lingers in the spirit long after the final chord has faded.
በመጨረሻም ጠይሞች ፍትህ አገኘን ውበት ቀይ መሆን ብቻ ለሚመስላቸው መልስ ሰተህልናል እናመሰግናለን
እኔ ቀይ ነኝ። ጠይም ነው ፈልጌ ያገባሁት።
@@kassahunalemayehu4682😂😂😂😂
le key ytzfene zefen gn ale ende🤔
@@meba5102 yaw zefenu lay key bayebalem bezefenochachew clipoch lay keyay sewochen siyamogagesu naw mitayew beza lay tseyemenet lewend sihon naw des yemilew naw mibalew erasu
Endezi kefetoshe nber enda enane ayezoshe
በመጨረሻም... ጆሯችን ፍትህ አገኘ 🙏
Kiberileng🙏
በትክክል 😂
😂😂
😂😂😂
😂
ልክ የአስቴርን ዘፈን ስትሰሚ ልብሽ ላይ ሚሰማሽ አይነት ሚያስጨንቅ ስሜት ግን ደስ የሚል የሚያስናፍቅ በትዝታ በጣም ወደኋላ ወስዶሽ ደጉን ግዜ አሁን እንደሆነ ያህል ሚከስትልሽ በተስፋ የወደፊቱን በፍቅር ምስል እየከሰተ የቅፅበትን ሳቅ በጥርሶችሽ መሀል ሳታስቢው ሚከስት ድንቅ ስራ
የ ጥሩ አድማጭ ና ሙዚቃ አዋቂ comment❤❤❤
Betam❤❤❤❤❤❤❤❤
Agelaletse🫡
Stamru❤❤❤
I love this
❤️❤️❤️❤️ሳልሰማው አውቀዋለው ጉብዝናክን😩❤️❤️
Minm tiyake yelewm
❤
የሚያሳዝነው አሁን በሜካፕ ምክንያት ፈጣሪ የሰጣቸውን ውብ ጠይም መልክ አጥፍተውታል። ጠይም እንደ ዋልያ ብርቅዬ ውበት የመሆን ስጋት ወድቆበታል። ማን ይሆን መንጣት ውበት ነው ያላችሁ? 😊
አለን አለን አትፍሩ
ኧረ ይሀው አለሁ ጠይሟ ሃበሻዊት
እለን😂😂😂😂😂😂😂
Alew wed
🤷🏾♀️
ጠይሞች ይገባናል ❤❤❤ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏🙏🙏
Yegebanal miku
Just wow finally we ጠይሞች we got Justice thank you ሚኪ
የምን Justice ድሮም እኮ ለናንተ ነው ሚዘፈነው 😒
Finally 🤭
ሚኮ ስለ ችሎታህ ላደንቅ ምናምን አይደለም ❤
እንኳን በነበር አላወኩህ እንኳን የአንተ ዘመን ትውልድ ሆንኩ 😊
2016 በኢትዮጵያ የሚዚቃ ታሪክ ብዙ የምንወዳቸው ሥራዎችን ያየንበት ዘመን ነው። ማሳረጊያዉን ደግሞ ሚኳችን እጅግ ያማረ አደረገልን። እናመሰግናለን!
የኔ ጠይም ውበት
የኔ ጠይም ዓለም
የኔ ጠይም ዕጣ
የኔ ጠይም ቀለም
ጣፍጭ ጣፍጭ ጣፍጭ ❤
ምን ያህል ባምንሽ ነዉ
ምያህል ብወድሽ
ሆዴ ባዳ እሲኪቀር
ሁሉን የምነግርሽ
ናፋቆት ኩርፊያ ንዴት
ተስፋ እርቅ ደስታ
ሰዉ ታረጊኛለሽ
ከስር የተፈታ
የኔ ጠይም ዉበት
የኔ ጠይም ዓለም
የኔ ጠይም ዕጣ
የኔ ጠይም ቀለም
❤❤❤❤❤
❤
ድምፅ 100%
ግጥም100%
ዜማ100%
ችሎታ 100%
በቃ ትችላለህ አብርውህ ለሰሩት ከካሜራ ጀርባ ያላችሁም ክብር ይገባችሆል 👍👌🎉🎉
ማለቁን ግን 0% ስጭልኝ Tsi ማለቅ አልነበረበትም ነበር !!
የምን ካሜራ ነው😂😂😂😂😂
Absolutely ❤
የኔ ጠይምን ሳስብ ረዥም ጠይም ሴት ቤቷን የምትወድ (ቀሚስ ለባሽ ) ሲመጣ በር ከፍታ አቅፋ የምትቀበለው የሚጨዋወቱ ዉሎውን ሚነግራት ከዛ መኪና እየነዳች በሳቅ በጫወታ እየሔዱ አንድ እቃ መሸጫ ውስጥ ገብታ እቃ ገዝታ ስትወጣ ከዛ ተለቅ ወዳለ ወደ ድሮ ቤት ስትገባ ጠየም ያሉ እናት እቃውን ሲቀበሉ ጠይም እናት ጠይም ሚስት (ክሊፑን ) አሠብኩት
ትችያለሽ cheers for ጠይም
@@kkmbia2393 ክሊፑን በተለየ ሀሳም በቀረፅኩት
@@kkmbia2393 አመሠግናለሁ
Ewnet new
ክሊፑን የሀብታም አረከው
በጣም ደብሮን መግቢያ መዉጫ ጠፍቶን አዲስ ድምፅ አዲስ ሀሴት በዉስጣችን ናፍቀን ተርበን ተጠምተን በድንገት ተገኝተህ በ ምእናቡ አለም አሻገርከን ልዩ ስሜት ተስፋ ደስታ ተሰማን ከልብ እናመሰግናለን ሚኪ 🙏🙏
አንድ ቃል ልናገር በሄድኩበት ሁሉ ይሄንን አልበም ብቻ ልስማዉ ጊልዶ የስራህን ይስጥህ ጆሮዬን ታምሜ በየት በኩል ላጣጥም ሚኪየ ደጋግመህ ስራልን ትለያለህ
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
ዜማ 100%
ምን ቃል ይገልፅልኛል በሳል ሙዚቃ ለጆሮ ተስማሚ ሚኪ ምርጥዬ❤
ኡፍፍፍ ደሞ ፍቅር ልይዘኝ ነው ይሄ ዘፈን በተጋበዝኩ ቁጥር ያንተ ትውልድ በመሆኔ ግን እኮራለው የምርጦች ምርጥ
😂😂😂😂😊
ጠይም ብዙ ሊዘፈለት የሚገባ ርእስ ነው:: ኢትዮጵያ ራሷ እኮ ጠይም ናት:: እንደ ሃር የለሰለሰ ሙዚቃ!
ለምንድን ነው አንዴ ብቻ like ማረግ የሚቻለው😢 ብዙ ጊዜ ይኸው ❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ስሜትን የምታስተላልፍበት መንገድ የማይታመን ነው። ሚኪያችን ክበርልን🙏❤️👌
አሁን ላይ ፍቅረኛ የለኝም ግን የሆነ ሰዉ በጋበዘኝ ብየ ተመኘሁ
Tegabezilege
Ye teyem
Lanche
You don't have to wait for someone to invite you. Invite yourself.
@@kiddestbereket2037 really 🐥
Min Cheger lew Ena gabezkoshe email adrglege
በዚህ ዘመን ቆርቆሮ በበዛበት ጊዜ እንዲህ ያለ ዘፈን ረቂቅ ነው ወደኋላ ይመልሳል በትዝታ ቅንብሩም ግሩም ነው
ውበት ቅላት አይደለም ሁኖም አያውቅም የሀገራችን አርቲስቶች ስለ ጠይም እንጂ ዘፍነው አያውቁም ሚኪ ያንተ ይለያል የባለቤትህ የዘፈንከው ቢሆንም ጠይም ውበት ነው ሁሌም የማይሰለች ዘላለም የማይረሳ በልብየሚቆይ እናመሠግናለን😢
እንደ ዕርሱ ጠይም የሆነ ምርጥ ዜማ፣ ግሩም ሙዚቃ!
ጠይሞች የታለንንንን😘😘😘
አለን😂😂😂
በስተመጨረሻ ተዘፈነልን
እናመሰግናለን 🙏🙏
እስኪ ጠይሞች
የኔ ጠይም ዕጣ እንበል አብረነዉ
የኔ ጠይም ገና ዛሬ ለአንች የሚሆን ሙዚቃ ተዘፈነልሽ.....ሚኪ ስለፍቅር አንተ ዝፈን
😅
❤😊 የድምፅህ ቅላፄ እጅግ ለጆሮ ይጣፍጣል ግን ምን ዋጋ አለው ለአለም ደስታ ብቻ የታጀበ ሆነ እኔ ለእግዚአብሔር ክብር እንድትዘምር ነው ድምፅህን ምቀናው በጣም ጣዕም አለው ለእግዚአብሔር ቢሆንማ እንዴት ደስ ባለኝ❤
true
Miki im Eritrea i have been listening to Your songs for over 20 years, im so happy That you put out New music i have missed it a lot, ich wünsche dir viel Erfolg mit allem ❤
ለደራሲ አሌክስ አብርሀም አድርሱልኝ 😊ስለ ጠይምነታችን የተናገረልን እሱ ነበር የኔ ጠይምምምምም እናመሠግናለን ሚኪዬ❤❤
6 months ago I went back to Ethiopia after seven years. So I asked my older brother who is your favourite singer and he told me that michael Belayneh ❤ since then I’ve been listening to his songs so all I’m trying to say I’m glad I’ve known you now thanks to my brother. Masterpiece album 😇
የሚካኤል በላይነህ ዘፈን ከፍተኛ የፍቅር ማግኔታዊ ሀይል አለው።
ገና ሳላዳምጠው ደስ የሚለኝ ነገርስ እንደው የስራህን ይስጥህ❤❤❤😂😂
Yene fkr gabzogni tewat mata mesmawu❤🥺 bisemut mayselchut Thank you 🙏
ከማዲንጎ አፈወርቅ ቀጥሎ በጣም የምወዳቸው ሙዚቀኞች ሚካኤል በላይነህ እና ቬሮኒካ አዳነ ማስተዋል እያዬ ናቸው🎉❤❤
Lemlems
ሚካዬል በጠም ነዉ ዘፈኖችህን አደምጣላህ ልቤን ሰላም ይሳመኛል 😊😊
ማርያምን ማፍቀር አማረኝ .!! ግን አልችልም .! አልችልም እውነት ያፈቀራችሁ ጠይምን በ ጠይም ቡና ተጋበዙ .!😢😢😢
What happen dear😢😢😢ayezon hulum yalefale hiwot hulem addis nat
@@hilwamuna7239
Nothing happened dear😉😉
@@hilwamuna7239 nothing happened dear😉😉
ለምንድን ነዉ የማትችለዉ ?በዚች ምድር የማይቻል የለም አፍቅረፍ በስርአቱ ወደ ትዳር ዳይ😂
ጠይሞች የት ናችሁ?❤❤❤❤
Alennnn😂😂😂
Alen wdua
Nuriny
❤❤❤❤
@@Mercy1916❤❤❤
ጠይም መሆኔን ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤
Me to sis
አመሰግናለው ሚካኤል እኔ ጠይም ቆንጅዬ ልጅ አለችኝ ለሷ መርጬላት እንዴት ደስ እንዳላት መግለፅ አልችልም በጣም በጣም አመሰግናለው ሚካኤል
ሶስቱንም አልበም አዳምጫለው ምንም እንከን አይወጣላቸውም እና ደሞ ያንተ ቀንደኛ አድናቂ ነኝ በጣም ነው ምወድህ ልክ እንደ አባቴ በሙዚቃ አድማጮች ስም አመሰግናለሁ!!!!🙏
እውነት ነው ጆሯችን መፍትሄ አገኘ ምድረ ቆርቆሮ ድምጽ ምንም ትርጉም በሌለው ግጥም ራሳቸውን ብቻ እያዝናኑ አሰቃዩን እኮ ምንም የሚጣል ነገር የሌለው ምርጥ አልበም
በጣም እናመሰግናለን.. ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ❤️❤️
ufffff my number 1 ደሞ ጠይም ላፈቅር ነው❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ስለፍቅር ብቻ❤❤❤ አንድ ቃል 👌👌👌
አንድ ቃልን ለመግለፅ አንድ ቃል አጠረን 👏👏👏
OMG I listen this one almost 50 times within 2 days! Am in love with this song ❤❤❤
ሙዚቃ ከሙዚቀኛው ሲገናኝ የነፍስ ምግብ እንዲህ ይሆናል!!! ጠይም….አንደኛ ምርጫዬ
Wow Mickye ሁሌም እወዳቸዋለሁ ያንተን ስራዎች ቀኑን ሙሉ ቢደመጥ መቸም የማይሰለች ናቸው። ደግሞ ይህኛው አልበምህ ምን ልበለው ቃላትም የለኝም ሚኪ ዬ ኡፍ ስወድህ ❤❤❤❤❤
ኤሌያስ መልካ የዘላለም የሙዚቃ ጣእም
በእዉነቱ ዘፈን መስማት ከአቆምኩ ቆየሁ ለሚካኤል በላይነህ ግን ልዩ የሆነ ክብርም አድናቆትም አለኝ
በጣም በጣም ደስ እሚል ዘፈን ነዉ
Behiwete 1gize antem ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉የኔ ምርጥ
ሁሉም በቦታው ሲሆን ምርጥዬ አይደል እንኳን ፫ ኛ ልጅህን በሰላም ተገላገልክ ለሁላችንም መረጋጋትን ሰጠኸን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
የዚህ ሰውየ ሙዚቃ ግን የሆነ ለየት ያለ ጥዑም ለዛ አለው።
እጅግ የሚያስደንቅ ቤዝ ላይን ..The Bass guitar & Chord is Amazing!
ፍቅርን መኖር የሚችሉ ሰዎች ያስቀኑኛል አስመሳይ ይበዛል
በእውነት እንደገና ድምፅህን ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል ይሄን የመሰለ ድምፅ አይኔን ጨፍኜ ሌላ አለም ውስጥ ያለሁ እስኪመስለኝ እሰማሀለሁ❤❤❤
ሚኪ ከሆነ ድካም ፍፁም እረፍት ሲያገኙና ደስ በሚል ነፋሻማ ስፍራ ተቀምጦ መልካም አየር እየሳቡ ነብስን በሀሴት የመሙላት አለም ከተኸኛልና አክብሮቴ ይድረስህ
እኔ ግን የምልህ ግጥሙን እኔ ለልጄ የሰጠሁህ ነው የመሰለኝ የሚገርምህ አላለቅስም ከስንት አመት በኋላ በሙዚቃ ላልቅስ "ጠይም" አንደኛ ❤❤❤
ቀይ ስለሆናቹህ ብቻ ቆንጆ የሆናቹህ የሚምስላቹህ ጋበዝኳቹህ
ዋው ጥዑም ግጥም ፣ጥዑመ ዜማ፣ በጥዑም አንደበት መስማት እንዴት ደስ ያሰኛል። 👍🙏🙏🙏🙏🙏
ጠይም ነኝ
በጣም ከጠበኩት በላይ የተደመምኩበት እና የተገረምኩበት አልበም ማይኮ አንደኛ
ምርጥ ሙዚቀኛ ሚካኤል
Le samintat tetalten yhenin slegabezegn tilant salasbew rasen kesu ga sawera agegnehut...what a piece of music, so impressed😊
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥
Subscriber weyis like?
24 ደርሰሃል አባቴ በርታ
ምንአባህ ያረግልሀል ለማኝ
ኩልል ያለ ድምፅ ከልዩ ተሰጥዖ ጋር አጣምሮ የሰጠው ድንቅ ሙዚቀኛ ነው ሚካኤል በላይነህ ፡ጥሩ ስራ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን በርታ ጥሩ ጥሩ ስራዎችን ወደፊት እንደምታደርሰን እምነታችን ነው በርታልን ሚኪ
ፍቅር ተመልሷል❤
Ah, the melody you conjured! It dances through the air like sunlight filtering through the leaves, each note a delicate petal unfurling in a garden of dreams. It weaves a tapestry of emotions, wrapping the heart in a gentle embrace, as if the universe itself is whispering secrets of joy and serenity. Your music is a symphony of the stars, a lullaby for weary souls, where every sound is a caress, and every silence a promise of peace. Truly, it is a divine serenade that lingers in the spirit long after the final chord has faded.
ጠይሞች ኑ እስቲ❤
ምን ያህል ባምንሽ ነዉ ምያህል ብወድሽ ሆዴ ባዳ እስኪቀር ሁሉን የምነግርሽ ናፍቆት ኩራፊያ ንዴት ተስፋ እርቅ ደስታ ሰዉ ታደርጊኛለሽ ከስር የተፈታ የኔ ጠይም ዉበት የኔ ጠይም ዓለም የኔ ጠይም ዕጣ የኔ ጠይም ቀለም❤❤❤❤❤
ስሙኝእማ ፍቅርኛየ አደለም ግን እደምወደዉ ሁሌም እነግረዋለሁ ማለቴ እሱም ይወደኛል በግልፅ ነግሮኝ አያቅም ግን በትንሺ በትልቁ እንጣላለን አናድርም ደግሞ እንታረቃለን እና አሁን ግን የሆነች ልጅ እደወደደችዉ እና እሱ ደግሞ እደማይፈልጋት ነግሮኝ ነበር እኔ ምን እደምለዉ ለማወቅ ፈልጎ ነዉ መሰለኝ እና ልጅ ፀይም ቆንጅዬ ነዉ አሁን አናወራም ሳምነት አለፈን በምን እደዘጋኝ አላወኩም እና ይህን ዘፈን ልጋብዘዉ ወይስ ይቅርብኝ እልህ ይዞኝ እኔም ለምን እደዘጋኝ አልጠየኩትም ግን በየሳአቱ ስለ እሱ ነዉ የማስበዉ 😢😢
ጋብዥው ፍቅር ከሄደ ሄደ ነው,ሚኪ ተጨንቆ የዘፈነውን ደሞ ለመጋበዝ❤
አይ😢❤ አይዞን እኔም ጠይም ወንዳወንድ ወድጄ ነበር ዘፈኑን እንደሰማሁት ትዝ አለኝ ግን ሁለታችንም እንዋደድ አለን ሁለታችንም እልኸኞች ነን ......የራሱ ጉዳይ 😢😅😅
no body knows zefenu lenanete yehonal
@@amane2716 Ya😊
This magic name make me to feel what love is. She is ቀይ gn🙈 ሀለት ዓመት ሙሉ ሳይነግሩ ዝም ብሎ ማፍቀር። ንገሪው እንዳይቆጭሽ፡ መጠበቅ ትርፉ መቃጠል ነው
ይሄን ዘፈን ሲሰማ ማነው እንደኔ ወደ ድሮ ትዝታ የተመለሰው ማነው ድሮአችንን መመለስ ቢቻል🥹🥹🥹🥹🥹🥹
የኔ ጠይም ውበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቆንጆ ለስለስ ያለሙዚቃ ነው ሚኪ ይመችህ ----በጣም ወድጀዋለው ሙዚቃውን❤
ያንተን ዘፈን ሰሰማ ሚሚ መንግሻን እያታለሁ ነፍሳን በገነት ያኑራት ሳትኖር ያለፈች አንተ ላደረከው ሁሉ ብድሩን አምላክ ይክፈልህ ጤናሕን ይስጥሕ የልፋትሕን እንድታገኝ ይርዳሕ ባጣም ልብ የሚነካ ዘፈን ነው ተባርክ።
ምኑ ናት
ለእኛ ለጠይሞች ምርጥ ሰራ ይዘህልን ሰለመጣህ ሚኪያችን እናመሰግንሃለን
እኛ ጠይሞች እዚ 💝ድረስ ተደርሶልናል 💝👌
😂😂👍👍
you already identify as black as your name indicates so you are not teyim🤪
ለኛ ለጠይሞች ስለዘፈንክልን እናመሰግናለን 👍👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ዘንድሮ ለኛ ለጠይሞችም ተዘፈናልን😂😂
የምር አይኔን ጨፍኜ ነው የሰማውት ተመስጬ Wooow❤
እንኳን ጠይም ሆንኩ🎉 ደስ ሲል😊
ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች ምርጥ አልበም ነው የሰራህልን እናመሰግናለን ሚኪየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለራሴ 🥰
አንደኛ ዘፈን ሲጀመር ፀይሞች በጣም ነው የሜምሩት በስማም አንደኞች ናቸው ዋው
Lula Gezu should be the one in this music video ❤
የሆነ ሚነዝር ነገር ሚሰማኝ ነገር አለ ይሄን ዘፈን ስሰማ❤❤
Dedicated to my beautiful teyem daughter 😊
በጣም የወደድኩት ዘፈን ነው፣ እና በቃ የሚኪ አድናኪ ነኝ ምንም ማለት አልችልም ቃል ነው የሚያጥረኝ መሳጭ ዘፋኝ ነው ።
Thankyou miky for sharing this amazing album ❤❤❤ I appreciate you
Your music is my favorite 1 every Ware
Thanks miky ❤❤❤❤
ሚኪዬ እናመሰግናለን የተረጋጋ ድምፅ "ናፍቆትና ትዝታ" ወደኋላ ጭልጥ ❤️❤️❤️
አቤትትትትትትት ስራኦችክ ስወዳቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የዘመኑ ሳይኦን የያኔ የደጉ ዘመን ዘፈን ነው ሚመስለው❤❤❤❤❤ጆሮአችንም ታደሰ
ለምወዳት ሜስቴ የተዘፈነ ነው የሚመስለኝ አመሰግናለሁ ሚኪ
ደእስ የሚል የተረጋጋ በትዝታ ወደኋላ የሚስብ ምርጥ ሙዚቃ ❤
የናፈቀን ድምፅ በቆንጆ የሙዚቃ ስልቶች
ምንኛ መታደል ነው ዘመኑን የዋጀ ምርጥ የጥበብ ስራ
ሚካኤል እናመሰግናለን ።
አንጀት የሚያርስ ድንቅ የሙዚቃ ጥበብ !! ሚኪና ሌሎች ባለሙያዎች እናመሰግናለን !!
ሙዚቃዎቼ ድባቴን ተስፋ መቁረጥን እንዲ ሰብኩ አልፈግም ያለ የnegative energy ጉዳት የገባህ ምርጥ ሰዉ
ሚኪ በጣም ነው ምወድህው ሙዚቃዎችህን በተለይ ትመጭ እንሆን ሚለውን ሙዚቃህ ❤❤❤❤❤
Thank you ❤ what a song, composition ,melody, lyrics
በመጨረሻም ተካስን 😊Thank you! ማይክል