Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውይ እንዲህ አይነት ቀልድ አለዴ በጤና ቀልድ የለም ክፉውን ያርቅልህ ጤና በቢሊነየር አይገኝም ዋናው ነገር ጤና ነው ኢትዬጵያ በአሁን ሰአት ሀኪም ቤት ከገባህ መውጣት የለም አደራ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የግራ ጎናችን እግዚአብሔር ይስጠን
arifu tiras masalagn
ዋንትያ ችግሩ ባጋጠማት ጊዜ በራሷ ልትወጣው የምትችልበት ዕድሜ ስላልነበረች ለሚዲያ ተጋለጠች እንጅ አሁን እሷ ላይ ጣታችን የምንቀስረው ሁላችንም ንፁህ እንደሆን አክት ባናደርግ ይችን ልጅ ለማሳቀቅ ባንሞክር ጥሩ ነው እቤታችን ያሉትን ልጆች ቆንጥጠን ካሳደግን ይበቃል ልጅቷን ለቀቅ አርጓት
is true
አይዞናይዞን ባቢ ግራጎንም አገኛት እንረዳሃለን በጸሎት ማለት ነው ያው ጥሪውን ስትበላ እያሰብከን 🙏🙏🙏
የኔ ልጅ ሚስት የምታገኘው ፀጉርህን አሰተካክል አንኳኩታ ትመጣለች በርታ እሺ ጤናውን ይሰጥህ
I am from somewhere else I like this man videos Thanks man
ልክ ነሽ ቅማላም
ባቢ ጎበዝ አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ለሴቶች ልክ ልካቸውን ነው የነገረችው ይበላቸው፡፡
እኩል በኩል
Betam new yemtmesetegn bro...am a fan!
ባቢ በአበላሏ ሊያስመልሰኝ ነው ሁለተኛ እዳታቀርባት ውሻ እኳን እንደሷ ቸኩሎ አይበላም እግዞ😢
geta balehe yekdahe amen
ደስስትል🎉🎉
Hi Babiye, (Shenkurrtota) I like to watch your post every time when you posted. & You're so funny 🎉🎉🎉
ምርጥ ነበር ባቢሻ ❤❤❤❤
Welcome Babisha😇
ሰይፉ እውነቱን እኮ ነው እሚናገረው። ምንም ስላልሰራ ምን ብሎ እድሜውን ይናገራል
ዴግሞ አንተ. እብዲ መሠልክ እያዴር ፀጉርህ ዉፍረት ጋ
ይህቺ የወንዶች ጠበቃ ነኝ ብላ አማኝ ለመምሰል ከጀርባዋ ግድግዳዋ ላይ የእመቤታችንን ምስል ሰቅላ ሴቶች ላይ አፏን የምትከፍተው ክፍት አፍ ባለጌ ባሏን የቀማቻት ካለች እዛው በየስርቻው ትፈልጋት። ልጆቿንም እሷው ሚስት እየፈለገች ትዳራቸው።ሌሎች ሴቶች የፈለጉትን መምረጥ መብታቸው ነው። የእሷን ወንዶች ቀለብ ይቁረጡልን አላሏት። ከየት የመጣች" ነጠላዬን አቀብሉልኝ ነገር ፍለጋ ልሂድ" ባይ ደናቁርት ነች ? ሲጀመር ምን አገባት????
እህ ጤና ይስጣት
Kkotetam gered nech
አንዳንድ እርግዝና ሽቶ አይወድም ባቢ
ር ዘለቀ ያለበት ሀገር ቆጆ አምጣና አግባ
ፀጉርሽ ደስ ይላል ባባ
እባክሕ እችን ልጅ አታሳየን ምግብ አስጠላን እኮ
Egzabehere Mehrtuene Yelkehe Edmena Tena tsga Medhanialeme Yestehe Wendeme Ayzohe
እኔም እንትን አድርጋለው 😡😡ላይክ ግጭኝ 😡😡
Babiyeee❤ dagimo yalamagaxaxam enji lovema ala
I'm the first viewr🎉🎉🎉🎉🎉
ባቢዬ ደብሮኝ ነበር ❤
ባቢዬ አንተ ደሞ የኔ ታናሽ ነህ በቃ።👀😅
እደምን አለህ ባቢ የኔ ልጆ ይቅርታ የምትበላዋን ልጅ አታቅርባት በአላህ ታስራ ነበርድ
Selam babiy Ewnetem yamanate galemota Ena kaleshi lerasishi new engi le Ethiopia ezbe menyargeletale yeanchi bete goregna
23🙏🙏🙏
respect to helen
Love this guy ❤
ሽቶ በእርግዝና ጊዜ ብጥብጥ ነው የሚያደርገው ከማስመለሱ ከመረበሹ ሰቅስቆ ነው የሚረብሸው ከዛ ሙሉ ቀን ሀይለኛ እራስ ምታት አለው
ይሂዱ ቤተክርስትያን ማነው እግዚአብሔር ጋር ሚሄደው ፃድቅ ብቻ ነው ያለው ልጅ ላባቱ ልጅ ነው ንፍጥ ቢኖርበት አባቱ ያነፃዋል ምንም አይነት ሕይወት ውስጥ ሰው ቢሆን ይሂድቤተክርስትያን
Areaaaa?
@ አዎ ክርቶስ መድሃኒት ሚያስፈልገው በሽተኛ ነው ብሎዋል እግዚአብሔር ኃጢያትን እንጂ ኃጢያተኛን አልጠላም እውነት ቤተክርትያን ሚሄ ሁሉ ንፁህ ነው? ንፁህ ሰው ያለ ክርስቶስ የም ፅድቃችንም የሱ ፅድቅ ነው እሱ ብቻውን ዕዳችንን ከፈለ ቤተክርስቲያን ካልሆሄደች የት ትሂድቃሉስ እናንት ደካሞች ሸክም የከበዳቹህ ወደ እኔ ኑ ይላል ሰው እግዚአብሔር ሲረዳው ብቻ ነው ኃጢያትን ሚያቆመው
Wow # one Helen perfect 🥰 ❤❤❤
ባቢ ጎበዝ❤❤❤
Babi ግን ዘመናውይ ልመና ነው የያዝከው ኑሮው ካንተ ቤት ብቻ አይዴለም የተወደደው እኛም ቤት ጣራ ነክቶል😂😂
Minew chewata minamin lay yeleshibetim ende
Ahun ke Birukiti yeteleye yemilebis pente tefelgo yigegnal bilachihu new kenesimu ko church sithedu rasu simachihu Zenit le Eyesuse new min tintataleh
Helen ko Anericawim nat ahun ke Ethiopia Artistichga eswan tawodadiraleh. Ethiopia uale sew new edimewin yemidebikew yetawoke new
Aysefu
from SA hello everyone
arife nw gn vid ataserzem ende hasabe
እባካቹሁ እተርቢ የምታደርጓት ሰዎች ናቹሁ ችግር ያለባቹሁ እሷ ምን አጠፋች ሁሌ እየቀረበች በሰዎች ቁጣ የምትናደድ ሳትሆን የሰዎች ስድብ የሚዝናናት እደሆነች በግልፅ ተናግራለች ሰለዚኽ እሷን ቦታ ሰተዉ ኢተርቢ የሚረጓት ለምን እደሆነ አላዉቅም
24:44 babi ligabzik ❤
የባቢን እድሜ ልገምት 😅37አመት በትንሹ!!😅
ይችን እርኩስ ሊያን ባታቀርባት ባቢ
maybe 25 years
❤❤❤
ሴት ነች እኮ ነገሮችን ሎጂካሊ እማትመለከተው።
Babi ትመችኝለህ አኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😒ምን ለማለት ፍልግሽ 😡👊🏿👊🏿አርፍሽ ተቆመጭ እሱ የኔ ነው ምን ትላለች 😡😡
42
ይህችን ሪፈር ወደ እርሻ ሰብል መላክ ነው እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችላት እባካችሁ ምግብ እየተስገበገባችሁ እየበላችሁ አትላኩ መቼም ዲያብሎስ ነው አብሯችሁ የሚበላው ይህ በፍፁም ኢትዬጵያዊነት ጨዋነታችንን አይመጥንም አረ እንከባበር ራሳችሁንም አስከብሩ የሰው ልጅ ክብር ነው ለአለም ስግብግብነትን ማስተዋወቅ ምን ትምህርት ይሰጣል ያስቃል እንዳትሉኝ ያሳቅቃል ያሳፍራል ሼም ኦን you
28 amethnewu
ባቢ ዘለቀ እደት ነሕ😂😂😂😂😂😂😂
31nagne keberu yesefa😃😍
22❤❤❤
ባቢ መግቢኛውግን የሆነን ዌብሳይት ያስታውሰኛል
በፈጠረህ ግዴታ ስላለሆነ ይህንን እጨትህ አስተካክልልን ስታየው አይድብርህም የባህታዊ ድበሎ
ስጋ እና እንቁላል ቀቅላ የምትበላዋ አጭሯ ሴት ብትረዝም ምን ልትበላ እንደ እምትችል አስባችሁታል?
hope canada🤙
BABI የvideo minute አታብዛ በባለፈው videoም ነግሬልህ ነበር Nati ከUSA
Mn agebah
@arikEyu-t5k Hey Hey Manterah manteyekeh Babi ale aydel yeteyekew anteneh ende youtuberu
13:50 Hellu❤ respect
24
25❤
ወይኔ አምላኬ 😂
fetare ymreh yan wendem ena etehen yamameg batame new yamwedeh yane tanahe wendema
እንትን የምትለው ቃል ተመችታኝ አለች እኔ ልጅ እያለሁኝ ከቤታችን ወድ ጎረቤት ልላክ ተጠራሁኝና አንትና ቤት እንትን አምጭልኝ ብላ ስትለኝ እንትን ስትል ብቻ ሰምቼ እንትን እንትን እያልኩኝ ነበር የሮጥኩኝና ጎረቤት ቤት ደርሼ እንትን ስጪኝ ስላት ምን ትለኛለች ሰትይዋ እኔ እንጃ እንትን ነች ያለችኝ ስላት ሰትይዋ ህጂና ጠይቂያት ስትለኝ ተመልሼ ምን ነበር ያልሺኝ ስላት ቀልበ ፒስ መቼ ጨረስኩኝና ቅድም ብላኝ እርፍ😂
😂
32years
Omg I hate perfume lotion any strong smell when I was pregnant with my twin babies I used to cry lol 😂😂 I still don’t like perfume 😭😭
ሊያ የሚላት ሃሜተኛ 30 ብዙ ሆኖ ነው😅😅😅 ሠላም ተስፍዬ ያንቺ አይንት ሠላሳ ቤት መግዛት ትችላለች
ከድህነቷ የተነሳ ቤትን ኮንደሚኒየም ልዮነት አታዉቅም እያከከች ያደገች
Ekekkelat
ጥሬ ስጋስ እሺ ጋዝላይት ደግሞ ምንድነው 🤔
🤔እኔ ምለው ለምን ሽንኩርት ብለክ ምትለው ትርጉም አለው ሽንኩርት 😡ውዳለው እንዳት ል 😡እኔን ያስለቅስኝል 😡
አይ ሊያ የምትባይ ቱሪ ምን ይሻልሽ ይሆን
u r young just 27 years
Are videoyochek abezaghaw yeold nachew recent yehone videowich lay react betareg Arif new
በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ ብር ክ የለለው ወንድ አንፈልግም አላችሁ ብላ ይህን ሁሉ ስድብ ወንድ ልጀ ብር ከሌለው ምን ይሰራል ልባቸው እንደሆነ ለ 5 ሴት ነው ፍቅር አያቁ ስለዝህ ብር ካለው በላ አድርጌ ዘወር ነው
1killo Tre enem Amaregn Bro
ባቢ ብዙ ነገርህ ልክ እንደ ስምህ ዬ ህፃን ነገር ነዉ ብዙ ግዜ ሴቶች ላይ ነዉ የምትጀግነው ሴት youtubers ን ጥምድ አድርገክ ከያዝክ በቃ መላቀቅያም የለክም ሊያን በቃ ተፋታት እስቲ አቦ ህፃን
40 years old 🎉
egzabr yemrk wandemchen😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
25🎉🎉🎉🎉
During pregnacey shito betam yastelal sira mehed rasu asteltogh neber....be shito mikniyat
antema 28 temeselaleh
29 man
Enten #Aregalhu
ኧረ ይመቻት😂😂😂 ጨላ አለው
ሊያ እኮ ጨዋ ስለሆነች ነው😂
Maybe 🤔 28 years old
29amateke new
54:23 Shele G mebale sew nu
30
ባቢ እድሜ 27 26
During pregnancy there are some smells for some pregnant momen makes them sick nausea
18ነህ
25 🥰🥰
enena aete metamer aelebn😮😁😁
Wow😂😂😂🎉🎉🎉🎉😮😅😊😊
anhe akaetary kenkenam
Me new koment abzachubat unanticipated manyaweralachu mejemerya gudfachew awexu
29/አመት ይሆንሀል
ከራሷ ጋር ምግብ የምትሻማው ልጅ ግን ምን ሆና ነው 😂😂😂
ውይ እንዲህ አይነት ቀልድ አለዴ በጤና ቀልድ የለም ክፉውን ያርቅልህ ጤና በቢሊነየር አይገኝም ዋናው ነገር ጤና ነው ኢትዬጵያ በአሁን ሰአት ሀኪም ቤት ከገባህ መውጣት የለም አደራ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
አሜን የግራ ጎናችን እግዚአብሔር ይስጠን
arifu tiras masalagn
ዋንትያ ችግሩ ባጋጠማት ጊዜ በራሷ ልትወጣው የምትችልበት ዕድሜ ስላልነበረች ለሚዲያ ተጋለጠች እንጅ አሁን እሷ ላይ ጣታችን የምንቀስረው ሁላችንም ንፁህ እንደሆን አክት ባናደርግ ይችን ልጅ ለማሳቀቅ ባንሞክር ጥሩ ነው እቤታችን ያሉትን ልጆች ቆንጥጠን ካሳደግን ይበቃል ልጅቷን ለቀቅ አርጓት
is true
አይዞናይዞን ባቢ ግራጎንም አገኛት እንረዳሃለን በጸሎት ማለት ነው ያው ጥሪውን ስትበላ እያሰብከን 🙏🙏🙏
የኔ ልጅ ሚስት የምታገኘው ፀጉርህን አሰተካክል አንኳኩታ ትመጣለች በርታ እሺ ጤናውን ይሰጥህ
I am from somewhere else I like this man videos Thanks man
ልክ ነሽ ቅማላም
ባቢ ጎበዝ አቀራረብህ ደስ ይላል በርታ 🎉🎉🎉🎉🎉
ማርያምን ለሴቶች ልክ ልካቸውን ነው የነገረችው ይበላቸው፡፡
እኩል በኩል
Betam new yemtmesetegn bro...am a fan!
ባቢ በአበላሏ ሊያስመልሰኝ ነው ሁለተኛ እዳታቀርባት ውሻ እኳን እንደሷ ቸኩሎ አይበላም እግዞ😢
geta balehe yekdahe amen
ደስስትል🎉🎉
Hi Babiye, (Shenkurrtota) I like to watch your post every time when you posted. & You're so funny 🎉🎉🎉
ምርጥ ነበር ባቢሻ ❤❤❤❤
Welcome Babisha😇
ሰይፉ እውነቱን እኮ ነው እሚናገረው። ምንም ስላልሰራ ምን ብሎ እድሜውን ይናገራል
ዴግሞ አንተ. እብዲ መሠልክ እያዴር ፀጉርህ ዉፍረት ጋ
ይህቺ የወንዶች ጠበቃ ነኝ ብላ አማኝ ለመምሰል ከጀርባዋ ግድግዳዋ ላይ የእመቤታችንን ምስል ሰቅላ ሴቶች ላይ አፏን የምትከፍተው ክፍት አፍ ባለጌ ባሏን የቀማቻት ካለች እዛው በየስርቻው ትፈልጋት። ልጆቿንም እሷው ሚስት እየፈለገች ትዳራቸው።ሌሎች ሴቶች የፈለጉትን መምረጥ መብታቸው ነው። የእሷን ወንዶች ቀለብ ይቁረጡልን አላሏት። ከየት የመጣች" ነጠላዬን አቀብሉልኝ ነገር ፍለጋ ልሂድ" ባይ ደናቁርት ነች ? ሲጀመር ምን አገባት????
እህ ጤና ይስጣት
Kkotetam gered nech
አንዳንድ እርግዝና ሽቶ አይወድም ባቢ
ር ዘለቀ ያለበት ሀገር ቆጆ አምጣና አግባ
ፀጉርሽ ደስ ይላል ባባ
እባክሕ እችን ልጅ አታሳየን ምግብ አስጠላን እኮ
Egzabehere Mehrtuene Yelkehe Edmena Tena tsga Medhanialeme Yestehe Wendeme Ayzohe
እኔም እንትን አድርጋለው 😡😡ላይክ ግጭኝ 😡😡
Babiyeee❤ dagimo yalamagaxaxam enji lovema ala
I'm the first viewr🎉🎉🎉🎉🎉
ባቢዬ ደብሮኝ ነበር ❤
ባቢዬ አንተ ደሞ የኔ ታናሽ ነህ በቃ።👀😅
እደምን አለህ ባቢ የኔ ልጆ ይቅርታ የምትበላዋን ልጅ አታቅርባት በአላህ ታስራ ነበርድ
Selam babiy Ewnetem yamanate galemota Ena kaleshi lerasishi new engi le Ethiopia ezbe menyargeletale yeanchi bete goregna
23🙏🙏🙏
respect to helen
Love this guy ❤
ሽቶ በእርግዝና ጊዜ ብጥብጥ ነው የሚያደርገው ከማስመለሱ ከመረበሹ ሰቅስቆ ነው የሚረብሸው ከዛ ሙሉ ቀን ሀይለኛ እራስ ምታት አለው
ይሂዱ ቤተክርስትያን ማነው እግዚአብሔር ጋር ሚሄደው ፃድቅ ብቻ ነው ያለው ልጅ ላባቱ ልጅ ነው ንፍጥ ቢኖርበት አባቱ ያነፃዋል ምንም አይነት ሕይወት ውስጥ ሰው ቢሆን ይሂድቤተክርስትያን
Areaaaa?
@ አዎ ክርቶስ መድሃኒት ሚያስፈልገው በሽተኛ ነው ብሎዋል እግዚአብሔር ኃጢያትን እንጂ ኃጢያተኛን አልጠላም እውነት ቤተክርትያን ሚሄ ሁሉ ንፁህ ነው? ንፁህ ሰው ያለ ክርስቶስ የም ፅድቃችንም የሱ ፅድቅ ነው እሱ ብቻውን ዕዳችንን ከፈለ ቤተክርስቲያን ካልሆሄደች የት ትሂድ
ቃሉስ እናንት ደካሞች ሸክም የከበዳቹህ ወደ እኔ ኑ ይላል ሰው እግዚአብሔር ሲረዳው ብቻ ነው ኃጢያትን ሚያቆመው
Wow # one Helen perfect 🥰 ❤❤❤
ባቢ ጎበዝ❤❤❤
Babi ግን ዘመናውይ ልመና ነው የያዝከው ኑሮው ካንተ ቤት ብቻ አይዴለም የተወደደው እኛም ቤት ጣራ ነክቶል😂😂
Minew chewata minamin lay yeleshibetim ende
Ahun ke Birukiti yeteleye yemilebis pente tefelgo yigegnal bilachihu new kenesimu ko church sithedu rasu simachihu Zenit le Eyesuse new min tintataleh
Helen ko Anericawim nat ahun ke Ethiopia Artistichga eswan tawodadiraleh. Ethiopia uale sew new edimewin yemidebikew yetawoke new
Aysefu
from SA hello everyone
arife nw gn vid ataserzem ende hasabe
እባካቹሁ እተርቢ የምታደርጓት ሰዎች ናቹሁ ችግር ያለባቹሁ እሷ ምን አጠፋች ሁሌ እየቀረበች በሰዎች ቁጣ የምትናደድ ሳትሆን የሰዎች ስድብ የሚዝናናት እደሆነች በግልፅ ተናግራለች ሰለዚኽ እሷን ቦታ ሰተዉ ኢተርቢ የሚረጓት ለምን እደሆነ አላዉቅም
24:44 babi ligabzik ❤
የባቢን እድሜ ልገምት 😅37አመት በትንሹ!!😅
ይችን እርኩስ ሊያን ባታቀርባት ባቢ
maybe 25 years
❤❤❤
ሴት ነች እኮ ነገሮችን ሎጂካሊ እማትመለከተው።
Babi ትመችኝለህ አኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😒ምን ለማለት ፍልግሽ 😡👊🏿👊🏿አርፍሽ ተቆመጭ እሱ የኔ ነው ምን ትላለች 😡😡
42
ይህችን ሪፈር ወደ እርሻ ሰብል መላክ ነው እንኳን የሸመተ ያረሰም አይችላት እባካችሁ ምግብ እየተስገበገባችሁ እየበላችሁ አትላኩ መቼም ዲያብሎስ ነው አብሯችሁ የሚበላው ይህ በፍፁም ኢትዬጵያዊነት ጨዋነታችንን አይመጥንም አረ እንከባበር ራሳችሁንም አስከብሩ የሰው ልጅ ክብር ነው ለአለም ስግብግብነትን ማስተዋወቅ ምን ትምህርት ይሰጣል ያስቃል እንዳትሉኝ ያሳቅቃል ያሳፍራል ሼም ኦን you
28 amethnewu
ባቢ ዘለቀ እደት ነሕ😂😂😂😂😂😂😂
31nagne keberu yesefa😃😍
22❤❤❤
ባቢ መግቢኛውግን የሆነን ዌብሳይት ያስታውሰኛል
በፈጠረህ ግዴታ ስላለሆነ ይህንን እጨትህ አስተካክልልን ስታየው አይድብርህም የባህታዊ ድበሎ
ስጋ እና እንቁላል ቀቅላ የምትበላዋ አጭሯ ሴት ብትረዝም ምን ልትበላ እንደ እምትችል አስባችሁታል?
hope canada🤙
BABI የvideo minute አታብዛ በባለፈው videoም ነግሬልህ ነበር Nati ከUSA
Mn agebah
@arikEyu-t5k Hey Hey Manterah manteyekeh Babi ale aydel yeteyekew anteneh ende youtuberu
13:50 Hellu❤ respect
24
25❤
ወይኔ አምላኬ 😂
fetare ymreh yan wendem ena etehen yamameg batame new yamwedeh yane tanahe wendema
እንትን የምትለው ቃል ተመችታኝ አለች እኔ ልጅ እያለሁኝ ከቤታችን ወድ ጎረቤት ልላክ ተጠራሁኝና አንትና ቤት እንትን አምጭልኝ ብላ ስትለኝ እንትን ስትል ብቻ ሰምቼ እንትን እንትን እያልኩኝ ነበር የሮጥኩኝና ጎረቤት ቤት ደርሼ እንትን ስጪኝ ስላት ምን ትለኛለች ሰትይዋ እኔ እንጃ እንትን ነች ያለችኝ ስላት ሰትይዋ ህጂና ጠይቂያት ስትለኝ ተመልሼ ምን ነበር ያልሺኝ ስላት ቀልበ ፒስ መቼ ጨረስኩኝና ቅድም ብላኝ እርፍ😂
😂
32years
Omg I hate perfume lotion any strong smell when I was pregnant with my twin babies I used to cry lol 😂😂 I still don’t like perfume 😭😭
ሊያ የሚላት ሃሜተኛ 30 ብዙ ሆኖ ነው😅😅😅 ሠላም ተስፍዬ ያንቺ አይንት ሠላሳ ቤት መግዛት ትችላለች
ከድህነቷ የተነሳ ቤትን ኮንደሚኒየም ልዮነት አታዉቅም እያከከች ያደገች
Ekekkelat
ጥሬ ስጋስ እሺ ጋዝላይት ደግሞ ምንድነው 🤔
🤔እኔ ምለው ለምን ሽንኩርት ብለክ ምትለው ትርጉም አለው ሽንኩርት 😡ውዳለው እንዳት ል 😡እኔን ያስለቅስኝል 😡
አይ ሊያ የምትባይ ቱሪ ምን ይሻልሽ ይሆን
u r young just 27 years
Are videoyochek abezaghaw yeold nachew recent yehone videowich lay react betareg Arif new
በገዛ ስልኬ ተቃጠልኩ ብር ክ የለለው ወንድ አንፈልግም አላችሁ ብላ ይህን ሁሉ ስድብ ወንድ ልጀ ብር ከሌለው ምን ይሰራል ልባቸው እንደሆነ ለ 5 ሴት ነው ፍቅር አያቁ ስለዝህ ብር ካለው በላ አድርጌ ዘወር ነው
1killo Tre enem Amaregn Bro
ባቢ ብዙ ነገርህ ልክ እንደ ስምህ ዬ ህፃን ነገር ነዉ ብዙ ግዜ ሴቶች ላይ ነዉ የምትጀግነው ሴት youtubers ን ጥምድ አድርገክ ከያዝክ በቃ መላቀቅያም የለክም
ሊያን በቃ ተፋታት እስቲ አቦ ህፃን