Michael Belayneh - አንድ ቃል - And Qal | Track 2 (Official Lyrics Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024
  • አንድ ቃል አልበም - And Qal Album
    ሚካኤል በላይነህ - Michael Belayneh
    ግጥም፡- ሰለሞን ሳህለ
    ዜማ፡- ሚካኤል በላይነህ
    ሙዚቃ ቅንብር፡- ኤንዲ ቤተዜማ
    ማሰትሪንግ ፦ ኪሩቤል ተስፋዬ
    ቤዝ ጊታር ፦ ኤንዲ ቤተዜማ
    ሳክስፎን ፦ ዘሪሁን በለጠ
    ተራምፔት፦ ቴዎድሮሰ አሉላ
    ተቀባይ ፦ ቤተል መንበሩ
    PRODUCER - Michael Belayneh
    LYRICS VFX CREATOR - Dawit Solomon (Geez Creative)
    LYRICS VIDEO ARRANGER - Kalab Eshetu
    Art Direction/Graphic Design by
    AADVENTURE Studio
    Copyright 2024, ©Michael Belayneh. All rights reserved.
    #michaelbelayneh #michael #album #music

КОМЕНТАРІ • 874

  • @MebaTube7
    @MebaTube7 20 днів тому +278

    90 ወቹ አርቲስቶቻችን በሙሉ ፍቅር ናቸው የምትሉ Like!

  • @user-qo8kf1fx7s
    @user-qo8kf1fx7s 16 годин тому

    በጣም ደስ ሚል ዜማ በጣም ተወዳጅ ርቲስት አንተን ከጴንጤ እና ከጉራጌ የኢትዮጵያ አርት አደናቃፊዎች እና አርመጥማጮች የጠበቀህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ኑርልን … ፡፡

  • @fitsumdesalegn2220
    @fitsumdesalegn2220 21 день тому +751

    ሚኪን ምትወዱ እባካቹን እዚህ ላይ እየገባን ደጋግመን እንስማው፣ ብዙ እይታ ያስፈልገዋል እሱ በነፃ ነው እዚህ ላይ የለቀቀልን

  • @DAGAFDANNO
    @DAGAFDANNO 9 днів тому +6

    በጣም ምርጥ ነው ክብር ይገባዋል የዘንድሮ ዘፋኞች ከ90ዎች ተመሩ እንደዚህ ከውስጥ የመነጨ ሙዝቃ ስሩ ሚከኤልዬ ይመችህ

  • @mahdermesfin9141
    @mahdermesfin9141 19 днів тому +121

    እኔ ብቻዬን 1 million አስገባዋለሁ ❤❤❤❤

  • @chocolateflavor459
    @chocolateflavor459 21 день тому +178

    በጣም እናመሰግናለን.. ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ❤️❤️

    • @ሲጳራ
      @ሲጳራ 21 день тому +3

      እኔ❤

    • @heny9334
      @heny9334 21 день тому +1

      10 years

    • @HabtamuDemeke-jm4cw
      @HabtamuDemeke-jm4cw 21 день тому +2

      እኔ ከሚኪ የመጀመሪያውን አልበም ጋር እንዴት የጦፈ ፍቅር ይዞኝ እንደነበር ፣ ሲዲውን ይዤ ነበር የምዞረው ፣ ሲዲ ማጫወቻ ወዳላቸው ወዶጆቼ!😍😍😍😍😍

    • @teddy6326
      @teddy6326 20 днів тому

      @@heny9334ohh my God 10 years

    • @engidagetmoges1608
      @engidagetmoges1608 17 днів тому +1

      እኔ

  • @abiy7266
    @abiy7266 18 днів тому +23

    አንዲ ቤተ ዜማ ባለ ምርጥ ክህሎት አቀናባሪ!!!! አንድ አንድ like እና ቃላት ለአንዲ ቤተ ዜማ

  • @HeneeHile
    @HeneeHile 13 днів тому +3

    He is the one i am proud of him ..he is so legend person ..i don't have any word for him..just only to saying thankfully for beautiful songs ❤❤❤🙏🙏

  • @insiderstories2562
    @insiderstories2562 21 день тому +130

    ውስጣችን ካለው አፍቃሪ ማንነታችን ጋር ስብሰባ አስቀመጠን

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 21 день тому +117

    የት ናችሁ የ90ወቹ ልጆች? መልካም እድል

  • @solomonsahele3939
    @solomonsahele3939 21 день тому +136

    የኔን ግጥም ባንተ ዜማ ማድመጥ እንዴት ደስ እንደሚልኮ። አመሰግናለሁ ወንድማለም

    • @meleket_media1986
      @meleket_media1986 21 день тому +10

      እና እንደነገረኩሽ****
      የውስጤን"አንድ ቃል"እስክትነግሪኝ ብዬ
      አለሁ ስጠብቅሽ ከዘመን ኮብልዬ
      ጀንበርን ከድቼ
      ጨረቃን ሰድቤ ልቤን አባብዬ!
      እናቷን ጨረቃ😉

    • @exodus134
      @exodus134 20 днів тому +2

      ሶልዬዬዬ የልብህ ትልቀቱ፣ ስፋቱ .. ብርሃኑስ ብትል?! የደስታ እንባ ነው የመጣኝ እኔስ። በቃ ይሄኛው ያለምንም ማቋረጥ ይደገማል ነው የምልህ።
      ሚኪ እናመሰግናለን። 🙏🏽🥰

    • @danieldagne1224
      @danieldagne1224 18 днів тому +4

      ሶል ብዕርህ አይንጠፍ
      ሚኩ እናመሰግናለን❤

    • @robelmelese6423
      @robelmelese6423 18 днів тому +1

      እናመሠግናለን

    • @winta2001
      @winta2001 17 днів тому +2

      soleye betam konjo getem korahu bante wendeme demo you are so lucky be micky zema mesmat

  • @abigailgizachew440
    @abigailgizachew440 13 днів тому +2

    thank you for blessing our life , we almost forgot what a good music was

  • @natiayele-w8j
    @natiayele-w8j 13 днів тому

    Wawe Merx Alebam Bexam Enwadhaln Micahel Waweeeeeeeeeeeeeeee

  • @addis2653
    @addis2653 12 днів тому +11

    ጆሮዬ ቦታው ላይ እንደሆነ ከዓመታት በላይ አረጋገጥኩ ሚኪ ስላምህ ይብዛ

  • @user-yx6gz7xp7c
    @user-yx6gz7xp7c 10 днів тому

    Thank you for this amazing song 🎵 💜 ❤️ 💕 💗 🎉❤

  • @gediongirmachew11
    @gediongirmachew11 11 днів тому

    Beautiful song!

  • @efratakeren7967
    @efratakeren7967 21 день тому +4

    ዋው ሚኪ ኩሩው ከብዙ ጊዜ በኋላ ለስለስ ያለ ጥዑም ሙዚቃ 1 ቃል !!
    ❤❤❤

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 12 днів тому +2

    Wow Mikiye hulem anjet emiyares zefen new emtelkew አመሰግናለው ❤❤❤❤ ብዙ ትዝታ አልብኝ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx6gz7xp7c
    @user-yx6gz7xp7c 8 днів тому

    Thank you for this amazing song, I really appreciate you ❤️ 💜 💕

  • @user-ks7gj1cg2w
    @user-ks7gj1cg2w 21 день тому +31

    ቢያንስ ባንተ ዘፈኖች ይሄ ክፋ ጊዜ እናልፈዋለን❤❤❤❤ሚኪዬ welcome 🎉

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 21 день тому +37

    ሙዚቃ እኮ ችሎታ ያላቸዉ ብቻ እደዚ ሲያዜሙት ነብስ ሀሴት ታደርጋለች እናመሰግናለን ከልብ !

  • @AzebNigussie-rr6yb
    @AzebNigussie-rr6yb 21 день тому +33

    ለአፍቃሪ አንድ ቃል ብዙ ትርጉም አለው ተፈቃሪው ቢያውቀው አፍቃሪው ምንኛ በታደለ።ሚኪዬ እናመሠግናለን።

  • @kassahungebrehiwot5604
    @kassahungebrehiwot5604 12 днів тому +1

    What an amazing album. Thank you, Mike

  • @haymanotestibel3350
    @haymanotestibel3350 9 днів тому

    Best album ever mikiyee ♥️♥️🥰🙏👌

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 21 день тому +58

    ትዝታዬን ሁሉ ነው የመጣኸው ሚኪዬ አላውቅም ስስሰማህ እንባዬ ይመጣል ከፍቅረኛዬ ጋር ተጣልቻለሁ በጣም ነው ምንወድህ ሁለታችንም አንድ ቃል ብትለኝ ነፍስ እዘራ ነበር ዘግታኛለች 😢❤

    • @yordanosgirma8733
      @yordanosgirma8733 21 день тому +14

      የሷን ቃል ምን አስጠበቀህ ይሄን ጋብዛትና ይቅርታ ጠይቅ..... በዚህ ዘመን የያዙትን ጠበቅ ማድረግ ነው እንጂ..

    • @danidhabesha
      @danidhabesha 21 день тому

      @@yordanosgirma8733 thank you 😊

    • @zufannagn6027
      @zufannagn6027 21 день тому +1

      Ene erasu

    • @yoyk9153
      @yoyk9153 18 днів тому +1

      እኔም ጋር እንደዛ ነው 😟😟

    • @alazargirma3632
      @alazargirma3632 18 днів тому +2

      Come back after 5 or 10 years and check this comment guys trust me you will be happy

  • @HeneeHile
    @HeneeHile 13 днів тому +6

    የኔ ንጉስ ሚኪ ትለያለህ ባለ ቅኔ ባለ እዉቀት ቃላት አንጣሪ ወርቅ ሰሪ በፍቅር ምእናብ ልባችንን ቤታችንን በቋንቋህ የምታድስ ዉድ ልዩ ባለ ቅኔ እንወድሃለን ኑርልን🙏🙏

  • @natnaelgashaw620
    @natnaelgashaw620 2 дні тому

    ምርጥ ስራ ሚኪያችን
    አንድ ቃል❤

  • @MiRahel
    @MiRahel 11 днів тому +1

    You have been amazing still amazing and even more in the future. Am lucky to hear your songs. Thank you very much.

  • @WagawanM
    @WagawanM День тому

    Yezema abat micky thanks betam excellent work

  • @metshafealemu6415
    @metshafealemu6415 20 днів тому

    Masterpiece!

  • @kingGForce9255
    @kingGForce9255 12 днів тому +1

    Abo tichilalek Miki. Thanks for this wonderful masterpiece. Anid kal

  • @senaitassefahaile4835
    @senaitassefahaile4835 9 днів тому +1

    Waw miky tebarek

  • @Yibe1621
    @Yibe1621 15 днів тому

    forever unchanged legend miki !!!

  • @Semri414
    @Semri414 17 днів тому

    ዋው❤❤

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq 19 днів тому

    I so withing to your voice again thank you brother ❤🎉❤

  • @ermiasgetachew7070
    @ermiasgetachew7070 21 день тому +11

    Platinum level Musical እርጋታ እና ስክነት ❤

  • @betyg-x9o
    @betyg-x9o 20 днів тому

    Best album miki 👏👏👏

  • @user-ep5mr7rd1o
    @user-ep5mr7rd1o 4 дні тому

    እኔ ራሱ አንድ ቃል አጣው ይሄን ሙዚቃ ለማድነቅ

  • @EndaleTeklu
    @EndaleTeklu 21 день тому

    Experience 👏

  • @YaredWondimu-h7w
    @YaredWondimu-h7w 21 день тому +76

    አንድ ቃልን ለመግለፅ አንድ ቃል አጠረን 🔥🔥❤

  • @tinsae444
    @tinsae444 21 день тому +32

    ከብዙ አመታት በሆላ ተመለሰልን ጀግናው ፩ቃል🔥🔥

  • @_AloS
    @_AloS 20 днів тому +11

    እኔ ሱፍ አበባ
    አንች የኔ ፀሃይ ... ❤
    ሚኪ ያንተ ግጥሞች ዘፈኖችኮ ይለያሉ::
    እና ደግሞ ታውቃለህ የምታደርጋቸውን ቃለ ምልልስ /interviews/ ሳዳምጥ ... አንተ ውስጥ ራሴን ነው የምገኘውና Thank you for your Special Contribution አገራችን ሙዚቃ ውስጥ!! 🫶🏽

  • @abewub
    @abewub 10 днів тому +1

    Tichilaleh ❤❤❤

  • @togetherwecan21311
    @togetherwecan21311 20 днів тому

    Wow wow wow!❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 12 днів тому +1

    በጣም የምወድህ ዕርግት ያለ ነዉ ዜማዎችህ ቀስ እያለ ፈሰስ እያለ የሚሰማ ሙዚቃ ነዉ አመሰግናለሁ ወንድሜ ክበርልኝ

  • @HabtamuDemeke-jm4cw
    @HabtamuDemeke-jm4cw 21 день тому +4

    ሚኪዬ እንኳን የለፋህበትን የሙዚቃ አልበም እንዲህ አማረልህ ፣ እናዳምጠዋለን። ከዚህ በፊት እንደሰጠኽን ውድ አልበሞችህ ሁሉ ይህንንም በክብር አዳምጠዋለሁ። ስኬት ይጎብኝኽ ፣ አሜን።

  • @mikiasadela
    @mikiasadela 21 день тому +5

    One word for አንድ ቃል...perfect 👌

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 12 днів тому +3

    እንደገና ልናፈቅር ነው : ምርጥ ስራ::

  • @fuadfuad4930
    @fuadfuad4930 19 днів тому

    Woww❤

  • @user-tj7je7jp9z
    @user-tj7je7jp9z 16 днів тому +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤wow

  • @BeheroLegend
    @BeheroLegend 17 днів тому +8

    ዜማ ትጠላለህ ቤት መምቻዎቹ ላይ ያለው አዝያዝያም ደሞ ፌንት ሚኩ ዜማ ትችላለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JeremyKassa-op5xm
    @JeremyKassa-op5xm 12 днів тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሚኪዬ እድሜህ ይርዘም እናመስግናለን እስኪ ደሞ ሙዚቃን እናጣጥም ከልባችን ጩህት አደንቁሮን ነበር ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sol1921
    @sol1921 9 днів тому +1

    ዋውው ይለያል እውነት ሚኪ ተበጥብጠን ነበር ምንም ትርጉም በሌላቸው እንደዚህ ምርጥ የሆነ ሙዚቃን ናፍቆን ነበር ❤

  • @tigistagonafer2626
    @tigistagonafer2626 17 днів тому +1

    ሁሉም ዘፈኖች ይገርማሉ እንዴት ደስ እንደሚል አነቃሀን ምንም የምንሰማው, የምንመርጥው በሌለበት እንኳን መጣህ ምርጥ የሚደመጥ 2017 ለአዲስ አመትን አዲስ አደረካቸው እናመሰግናለን

  • @GuledGuledking
    @GuledGuledking 21 день тому +7

    wel came back to the earth my legend ,ደግሞ አትጠፋብን 🙌😭😍🔥
    አንድ ቃል ለመግለጽ እንኳን አንድ ቃል አጠረን

  • @user-od2ht1ml4k
    @user-od2ht1ml4k 9 днів тому

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MsayeDemeke
    @MsayeDemeke 20 днів тому +2

    የዚህ ሠው ሙዚቃ ለኔ የተዘፈነ እሥከሚመሥለኝ እያነባሁ ምሠማው😢 የተሠበረ ልብ በምን ይጠገናል😢😢

  • @derrrr98
    @derrrr98 21 день тому +20

    ወተት ራሱ እንደዚህ ሙዚቃ አይረጋም ! Oh

  • @MulugetaNigate
    @MulugetaNigate 16 днів тому

    The best musician

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s 21 день тому +5

    እውነትም አንድ ቃል አጣውው የማደንቅበት ከብዙ አመታት በዋላ በምርጥ አልበም ተመልሷል🎉🎉🎉

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 20 днів тому

    This album is for us!!!

  • @edilamtsegayetegegn
    @edilamtsegayetegegn 18 днів тому +1

    👏👏👏👏👏😍😍😍

  • @WasihunYosef
    @WasihunYosef 12 днів тому

    Great passion and talent through out

  • @ShuayibShuayib-m7v
    @ShuayibShuayib-m7v 20 днів тому

    Wow👌👌👌

  • @DagiDagi-s3n
    @DagiDagi-s3n 15 годин тому

    My god perfect

  • @natnaelmeharie6419
    @natnaelmeharie6419 7 днів тому

    Legend of the music

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤ዋውውውውይመችህ ሁሌም አንደኛ

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 11 днів тому +1

    Hulam bemeriti serawehik endasedemimkin new teleyalik miko♥enamseginalin🙏betam!!!!

  • @BetelhamEshetu
    @BetelhamEshetu 18 днів тому

    Wow 👌 sweet song ❤❤❤

  • @dagnachewalemu8147
    @dagnachewalemu8147 12 днів тому +3

    ደስ የሚል ስራ ነው:: እናመሰግናለን❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 20 днів тому

    I love it ❤❤❤❤❤❤

  • @nuredinali4662
    @nuredinali4662 12 днів тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ እና ጤና ❤

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 15 днів тому +1

    ዋው ! የሰለጠነ ሙዚቃ ነው ! ❤

  • @danielsiyoum7997
    @danielsiyoum7997 20 днів тому +10

    ሙዚቃዎችህን ሳደምጥ የዚህን ዘመን በቄንጥ ብቻ ያበዱ ማቲ አዝማሪውችን መግደል ነው እሚያምረኝ .!! ምክንያቴ አንድ ነው ! ለጥበብ ቀናተኛ ነኝ ይኸው ነው .!አመሰግናለሁአቦ .!!ጥም ቆራጭ ለሆነው ስራህ እጅ እነሳለሁ.!!

  • @rodasnatnael8304
    @rodasnatnael8304 16 днів тому

    love love music❤❤❤❤❤

  • @SleepyLobster-uo7ms
    @SleepyLobster-uo7ms 17 днів тому

    ብዙ ያልተባለልህ ጀግናየ ነህ ያለፉት ሥራወችህም የሚጠገቡ አይደሉም ያሁኑ ደግሞ ይለያል ሚኪየ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ያክብርልኝ እረጂም እዲሜና ጤና ከነቤተሠብህ።❤❤❤❤❤❤

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 20 днів тому

    Congratulations 👏👏👏👏👏👏

  • @selamawitbelachew2084
    @selamawitbelachew2084 15 днів тому

    The best song 🎵 ❤️

  • @fevenfeven-hd3pg
    @fevenfeven-hd3pg 11 днів тому

    Wow, the best song🥰

  • @fevendemeke4997
    @fevendemeke4997 20 днів тому

    Wow🎉🎉🎉 thank you

  • @mamecoffeethi
    @mamecoffeethi 21 день тому +2

    ስጠብቅ ነበር የማይሰለቹ ዜማዎችህን ደጋግሜ እሰማሁ።
    የኔ 🎉ምርጥ!!

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 20 днів тому +5

    በአጭሩ የሚኪ ስራዎች በብስለት የተሞሉ ማስታወቂያ የማያስፈልጋቸው በራሳቸው የሚደምቁ ድንቅ ናቸው።

  • @hewantekele3721
    @hewantekele3721 21 день тому

    Great hit 🎉

  • @HabtamuBalcha
    @HabtamuBalcha 12 днів тому +1

    እናመሰግናለን ሚኪ

  • @abdisultan5236
    @abdisultan5236 14 днів тому

    ቡም ቡም❤❤❤ ለኔ እየመሰለኝ ነዉ ❤❤❤

  • @BiniamZenawi
    @BiniamZenawi 13 днів тому

    Best as usual !!

  • @user-tc2yz1lj5q
    @user-tc2yz1lj5q 18 днів тому

    Wow❤

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 16 днів тому

    ❤❤❤❤ amazing

  • @geremewbelay8410
    @geremewbelay8410 19 днів тому

    Thanks!

  • @betlhemdainel4637
    @betlhemdainel4637 21 день тому

    Wow amazing voice wow ❤❤❤❤

  • @leyutube7585
    @leyutube7585 12 днів тому

    ሚኪ ከልቤ ላመስገነህ በስመአም ከሰንት ዘመን በኋላ አከምከን ተባረክልን❤🎉

  • @selamethiopia1924
    @selamethiopia1924 14 днів тому +2

    ውይ እርጋታው ልብ ያጠፋል እናመሰግናለን ሚኪያችን😊

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 21 день тому +7

    ሚኪየ 90ዎቹ ምርጥ የፍቅር ትዝ ታየ ነው ትዝ ሚለኝ አንተን ስስማ።አሁን ያ ሁሉ ጣፍጭ ግዜ እንዴት እንደሚናፍቀኝ ።ስደት ክፉ ነው ምንም ገንዘብ ብታገኝም አገር ላይ በድህነትና በፍቅር መኖር በምን ጣሙ።ጥሩ ስራ

  • @KelsumKasim-k9c
    @KelsumKasim-k9c 19 днів тому +1

    እኔ ሱፍ አበባ
    አንቺ የኔ ፀሀይ....
    ምን ማለት ይቻላል ተባረክ አባቴ

  • @senaitgebeyehu9817
    @senaitgebeyehu9817 12 днів тому

    I don't have the word to appreciate 😊
    Just thank you Miki❤

  • @user-ci6zh6ei7i
    @user-ci6zh6ei7i 12 днів тому

    Thank you Mikey

  • @Me-di2dn
    @Me-di2dn 14 днів тому

    Yessssssssss

  • @surafelreta461
    @surafelreta461 21 день тому

    ❤❤ ሚካኤል ምርጥ አልበም ከጥሩ ስነ ምግባር ጋር ።ቤተመንግስ ሲቀላውጥ የማይታይ ሙሉ ሰው ክብር ይገባኅል።

  • @milla-mighty
    @milla-mighty 21 день тому

    Big respect 👊🏿

  • @alexabera04
    @alexabera04 17 днів тому

    1 gna betam new yewededkut yihen musika