ትዜን ሰርፕራይዝ አደረግናት | አስለቀስናት | አኔ ምንም አልልም ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ | SURPRISE *emotional*

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @Hiskael
    @Hiskael 6 місяців тому +18

    ፍሬ እመቤቴ ማርያም ልቦናሽን አትቀይርብሽ አንዷን ልጅሽን ሺ ትሁንልሽ የመልካሞች ጥግ ነሽ እሺ ከነቤተሰቦችሽ ልደትዬ ትጠብቃቹ እሺ❤❤❤❤❤

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 6 місяців тому +10

    ፍሪ በጣም መልካም ልጅ ነሽ በእውነት ለጓደኛ ያለሽ ክብርና ፍቅር ይለያል ከምር ምን እንደምልሽ አላውቅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ከመልካሙ ባልሽ ጋር አንድልጅሽን ሺ ያርግልሽ ተባረኪ

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 6 місяців тому +10

    ጉዋደኝነታችሁ በጣም ያስቀናል !!!! አይለያችሁ 🙏🏽 ፍሬና ዳጊ የምታደርጉት ነገር ሁሉ በጣም ነው የሚያስደስተው :: ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏🏽

  • @MarthaSouri
    @MarthaSouri 6 місяців тому +8

    ፍሬ እና ዳጊ ትለያላችሁ ክብር አለኝ ለእናንት ❤️ትዜን ደሞ ጥቂት ግዜ ነዉ ያየዋት ግን በጣም ነዉ የወደድኩዋት ፈጣሪ ጉዋደኝነታቹን ያዝልቅላቹ 🙏🙏🙏

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 6 місяців тому +3

    የኔ ቆንጆ ባለ ልደትዋ ፈገግታዋ ደሰ ሲል እንኳን ተወለድሸ መልካም ልደት ቴዙ የኔ ቢጤ ሆደ ባሻ ነሸ እንዴ ማማዬ የእህትሸን ልደት አከበርሸ እንኳን ደሰ አለሸ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 6 місяців тому +1

    ፍሬ የምር በጣም ደስ ይላል ትዝዬ ይገባታል የወለደቻቸው ትዳሯ ይባረክ እናንተም እግዜር ያክብራችሁ

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 6 місяців тому +1

    ፍርዬና ሼፍ ቶንዴ ለናተ ቃል ያጥረኛል በጣም መልካም ፋሚሊዎች ናችሁ ፈጣሪ እነሱን እንዳሱባችሁ እሱ ይጎብኛችሁ ❤❤❤❤

  • @nateyabraham5192
    @nateyabraham5192 6 місяців тому +6

    ፍሬ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሽው ጌርጌሴኖንን ብዙ ሰው ያላየው ያልጎበኘው ነው ባቅማችን ልንደግፈው ልናከብረው ይገባል

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 6 місяців тому +2

    ፍርዬ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር የማያልቀውን በረከት ይስጥሽ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ🥰🙏🙏🙏

  • @naniejigu7658
    @naniejigu7658 6 місяців тому +1

    ኡፍፍፍፍ ፍርየ ለናንተ ቃል የለኝም እ/ር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን እነሱንም እ/ር ይማራቸዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅርን፣ መተሳሰብን እና አንድነትን ፈጣሪ ይስጠን።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 місяців тому +2

    Melkam ldet ye ne konjo Egziabher yasadgshe ❤❤❤❤❤❤❤❤yasadgachu❤❤❤❤

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 6 місяців тому +4

    ተባረኩ እግዝያብሔር ይጎብኛችው ዘመናችው ይባረክ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 6 місяців тому +2

    ሁላችሁንም ጨርሶ እግዚአብሄር ይማራችሁ። የፍሬ ዳጊ familyን ደግሞ እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @bezaassefa6386
    @bezaassefa6386 6 місяців тому +2

    ፍሩዬ እኔ ምን እንደምልሽ ጠፋኝ እባክሽ አቅም ኖሮኝ ከጎንሽ ብቆም ደስ ይለኝ ነበር ግን.....እባክሽ አብሬሽ ሄጄ ቡና ስታፈይ ላግዝሽ

  • @YeshumneshHassen
    @YeshumneshHassen 6 місяців тому +1

    ምርጦች ናችሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 місяців тому +1

    ፍሬ ዳጊ ቤተሰብ እግዚአብሔር የምትሰጡት አያሳጣቹ❤❤❤
    ማሚቶዬን ሺ ያርግላቺ
    መልካም ልደት ጃኪ🎉🎉🎉

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 6 місяців тому +2

    የኔማልቀስ ❤❤❤❤ስታስቀኑ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 6 місяців тому +3

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃችሁን ሺ ያርግላቹ መልካም ልደት እድግ በይ🎉🎉🎉

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ 6 місяців тому +1

    ጓደኛሽ ከዚ በላይ ይገባታል ምርጥ ጓደኛ ነች መልካም ልጅ ነች ❤

  • @be8cab
    @be8cab 6 місяців тому +2

    Happay birthday Jackie and Akeste tezu...proud of you fredagi family...keep it up

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 6 місяців тому

    ፍርዬ ተባረኩ ጓደኛሽ ትዝታም በጣም ብሩክ ናት ፈጣሪ አይለያችሁ ።

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 6 місяців тому +1

    ፍርዬና ዳጊ እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሀ❤ ለባለልደቷም መልካም ልደት ይሁንላት Happy birthday Jacky 🎉

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 6 місяців тому +1

    Tsehay gebat be sint gize ayew❤

  • @MeseretTamerat
    @MeseretTamerat 6 місяців тому +2

    ፍርዬ መልካም ሰራ ነው

  • @ze.a285
    @ze.a285 6 місяців тому +3

    Tanks freee They don’t have that much
    Visitor thanks

  • @FjfjBbbh
    @FjfjBbbh 2 місяці тому

    በጣም ጎበዝነሺ የማሚቶእናት

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 6 місяців тому +2

    Happy birthday yena Kong 🎉🎉🎉🎉

  • @sarajamal9750
    @sarajamal9750 6 місяців тому +3

    🙋‍♀️🇳🇱from Nederlands love jou ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @betelehambetty-ld1np
    @betelehambetty-ld1np 6 місяців тому +1

    Selam selam enedet nachu selek kutereshine letesechgn techyalesh❤

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 6 місяців тому +2

    ትለያላችሁ🎉🎉🎉

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 6 місяців тому +1

    Betam des yemil sra new yeserachut.❤❤❤ Egzihabeger chemiro yestachu❤❤❤❤

  • @tigimoltotal1738
    @tigimoltotal1738 6 місяців тому +3

    Happy birthday princess ❤❤❤❤

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 6 місяців тому +2

    Happy birthday jockey I miss you from cairo🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 6 місяців тому +3

    ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wengelwalilign4591
    @wengelwalilign4591 6 місяців тому +1

    Egziyabeher yebarekachu Ferye

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 місяців тому +2

    ስታምሩ እኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetalemu8825
    @genetalemu8825 6 місяців тому +1

    Very beautiful surprise ❤❤❤❤ happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈

  • @JosefMeiler
    @JosefMeiler 6 місяців тому +1

    Happy birthday dear 🎉🎉🎉🎉

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 6 місяців тому +3

    ምርጥ surprise 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 6 місяців тому +1

    Edima tana yistachihu ligagihu mameto tibizalavhihu she tihun Happy birtday Gake

  • @tiztaberhaneeyesus208
    @tiztaberhaneeyesus208 6 місяців тому +1

    ferye jegna ❤❤❤❤❤❤❤

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 6 місяців тому +1

    Masteka befekedelachew teru new ayemeruchewen yanekakalachwal tebareku😊😊

  • @SaudiKsa-ns5ot
    @SaudiKsa-ns5ot 6 місяців тому +1

    Heppy berthday yene konjo yetamemutnm egziabher ygobgnachewu 🎉❤🙏

    • @tigistegab-3465
      @tigistegab-3465 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanielDani-j2b
    @DanielDani-j2b 6 місяців тому +1

    happy birthday

  • @hannamekonnen110
    @hannamekonnen110 6 місяців тому +1

    Tebareku kal yelgnm ❤❤❤

  • @ARITi01
    @ARITi01 6 місяців тому +2

    ፍርየ እረ እታለምን አሳይኝ በጣም ነው የናፈቀችኝ ወላሂ

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 6 місяців тому

      የኔም ጥያቄ ነው ሎዬንም ታቅርብልን❤

  • @zenashe
    @zenashe 6 місяців тому

    TebArku Egzhyabher Yestachu

  • @Melat.youtube
    @Melat.youtube 6 місяців тому +1

    Happy birthday 🎉❤❤

  • @mekanmenkire9479
    @mekanmenkire9479 6 місяців тому +2

    Wow so nice ❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 6 місяців тому +2

    በቴሌግራም የላኩልሽን እይው መልካም ለደት ብያለሁ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 місяців тому +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 6 місяців тому

    መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

  • @MelatTilahun-l7y
    @MelatTilahun-l7y 6 місяців тому

    Kalat Yelegneme Selanchi Feriye emeberhan Benegersh hulu tigba

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 6 місяців тому +2

    ኧረ ፍርዬ ትለያላችሁ❤❤❤❤❤እመቤቴን ልዬ ነሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NajatMohamed-ms1ko
    @NajatMohamed-ms1ko 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 6 місяців тому

    Fre botaw yet nw enem felge nbr benatish melshelign

  • @Nefsnesh
    @Nefsnesh 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asterbelemo-nj5dq
    @asterbelemo-nj5dq 6 місяців тому +1

    🙏❤️❤️❤️

  • @BedulaBedula
    @BedulaBedula 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🌷🌷🌷

  • @HabtomHaile-tn8ek
    @HabtomHaile-tn8ek 6 місяців тому

    adrshaw yet new

  • @masaratyogosho7058
    @masaratyogosho7058 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @darartudaratu1401
    @darartudaratu1401 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍💟❤❤❤❤❤

  • @samirprince530
    @samirprince530 6 місяців тому

    I🎉🎉🎉❤❤❤ iike Share

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 6 місяців тому

    Peeeeee zarem altekedemkum

  • @samirprince530
    @samirprince530 6 місяців тому

    🎂🎂🎂🎂🙋🌺🌺🌺✌️

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 6 місяців тому

    ቤተሰቦቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merimseid2478
    @merimseid2478 6 місяців тому

    😢😢😢❤❤

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 6 місяців тому

    ትዜ የጥቁር ልብስ አድናቅ ናት እንደ ባለፈዉም ጥቁር ነዉ የለበሰችዉ

  • @addisyifa3610
    @addisyifa3610 6 місяців тому

    ስራ ፈቶች በተለይ የወንድየው ዝም ብሎ ከሴቶች ጋር ይሽለጠለጣል።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 6 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @mihretbesufekad9841
    @mihretbesufekad9841 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lidawelansa8017
    @lidawelansa8017 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Meski-od7yc
    @Meski-od7yc 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤