ዳግም ትንሳኤን በእነ ሄራን ቤት አከበርን | ጀግናዋን የእነ ሄራንን እናት በእናቶች ቀን ሰርፕራይዝ አደረግናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 461

  • @FrieDagiFamily
    @FrieDagiFamily  8 місяців тому +98

    ውድ እና የተከበራችሁ የፍሬ ዳጊ ፋሚሊ ቤተሰቦች ይቺን ጀግና እናት እና እነዚህን ምርጥ ህፃናት ለማግኘት ከስር ያስቀመጥነውን የዩቱብ ሊንክ ይጫኑ እንዲሁም የእናንተን እገዛ ስለሚፈልጉ ከታች ባሉት አማራጮች በመጠቀም እናግዛቸው።
    UA-cam channel: www.youtube.com/@The_Triplet1
    Commercial Bank of Ethiopia 1000622473872
    Awash bank 013471254339600
    Dashen Bank 5563671317021
    Abyssinia bank 91613069
    ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1023500172828
    ስልክ 0911868306/ 0911137097
    Tigist kassa
    Gofundme -- gofund.me/ddb9017f
    Zelle account -- 4698038006

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 8 місяців тому +4

      የአለሟ ጀግና ሴት እኔ ለቺ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ብርታት ይስጥሽ የኔ ውድ እናት ❤❤❤❤❤❤

    • @alamebekalebekele6233
      @alamebekalebekele6233 8 місяців тому +3

      ፍርዬ ዱሮም መልካምነሸ ከነቤተሰቦችሸ ባለቤትሸ እግዚኣብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሸ ተባረኪልኝ ስወዳቹ ኡፍፍፍፍፍ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 8 місяців тому +2

      በእውነት ትለያላችሁ ክበሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ትደግላችሁ።🥰🥰🥰

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 8 місяців тому +2

      ፈጣሪ ያሰቡትን ያሟላላቸው እናንተንም ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ ቁም ነገረኞች ናችሁ የማርያምዬ የኔ ደርባባ 🤗❣️🙏💚💛❤️ ✌️❣️

    • @yemaryamkerubal
      @yemaryamkerubal 8 місяців тому +2

      ፍሪዬ እንዳሰብሻቸው ፈጣሪ ያስብሽ ❤

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 8 місяців тому +48

    ይህን ቤተሰብ ደስ ማሰኘት ፈጣሪን እና ሁሉንም ሰው ደስ ማሰኘት ነው አምላክ ይሙላላቹህ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰❤️🥰❤️

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 8 місяців тому +12

    የነዚህን ልጆች ብርሀን በርቶ ያሳየኝ በጣም ነው የጓጓሁት❤🎉

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 7 місяців тому +2

    ይሄን ቤተሰብ መጎብኘትደስማሰኘትእግዚያብሄር እና ሁሉንም ሰው ደስማሰኘት ነው

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube 8 місяців тому +34

    ፍሬ ዳጊ ቤተሰቦች ተባረኩ❤❤❤ስወዳችሁ ልባሞች እንኳን አደረሳች እናቶችዬ❤❤❤ቲጅዬ ጀግና እናት አይገልፅሽ ቃል አጣሁልሽ ፍሬ ሼፉ ማሚቶዬ ጠያቂ አያሳጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 8 місяців тому +2

      ደምሪኝ እማዬ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @hani6647
    @hani6647 8 місяців тому +36

    እንኳን አደረሳችሁ ታድለው ሰው ሲወዱ❤❤❤ እመብርሃን ብርሃናቹሁን ትመልስላችሁ🙏🙏

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ ውደ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 8 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን !!!

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 8 місяців тому +8

    የፍሬ፤ዳጊ ቤተሰብ በጣም ግሩም ሥራ እየሰራችሁ ነው በተለይ የልጆቹ መገናኘትና ጥሩ ግዜ አብሮ ማሳለፋቸው was the highlight of the visit!

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @yetiyetim7138
    @yetiyetim7138 8 місяців тому +17

    ኡፍ የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሽ እና የልጆችሽን ደስታ ታሳይሽ እነ ፍሬ እግዚያብሄር ይባርካችሁ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 8 місяців тому +1

    እውነት ፍርዬ ትለያላችሁ ተባረኩ ቲጂ ደግሞ ጀግና እናት ነሽ ጠንካራ ፅኑ እናት ፈጣሪ የልጆችሽን ብረሀን መልሶ ሁላችንም ለመደሰት ያብቃን ሄራንና ሶልዬ ልበ ብረሀኖች ናቸው ፈጣሪ አይናችሉን ያብራላችሁ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ፍርዬ ቲጂዬ እንዲሁም ለውዷ እናቴ በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሉ

  • @woinshetkifle3432
    @woinshetkifle3432 8 місяців тому +3

    ፍርዬ ደግና እናት ነሽ እድሜ ከጤና ያድልሽየደንግል ማሪያም ልጅ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 8 місяців тому +81

    ፍሬ ና ዳጊ ማሚቶን የምትወዱ ደምሩኝ👍

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 8 місяців тому

      ደምሪኝ😊

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +1

      ❤️🥰❤️🥰

    • @smms6004
      @smms6004 8 місяців тому +2

      የኔ ውዶች አቤት ስወዳችሁ ❤❤❤❤ ማሚቶ የ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @EmebetMekiria
      @EmebetMekiria 8 місяців тому

      የእዉነት የእግዚአብሔር ፍቃዲ ከሆነ ዳጊን ከእነ ቤተሠቦችሽ አንዲ ቀን እንግዳ ብታረጊኒ

    • @EmebetMekiria
      @EmebetMekiria 8 місяців тому +1

      ልዩ ሠዉ ነችሁ በዝህ ጊዜ እረጂም እርሜ ከጤነ ጋር ይስጣችሁ

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i 8 місяців тому +16

    ፍሬ የእኔ እናት ዘመንሽ ሁሉ ይበረክ ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ጋር ማማዬን ሺ ያርግልሽ ቲጂዬ አንቺ የእናት ጀግና የእኔ ጠንካራ ፈጣሪ አምላክ የልጆችሽን ብርሐን ለማዬት ያብቃሽ ያብቃን ❤ ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

    • @Aisha-sq9gf
      @Aisha-sq9gf 8 місяців тому +1

      💗💗💗💗💗💗🙏🏻🙏🏻🙏🏻👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 8 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እነ ሄራንን ስለጎበኛችኃቸው❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @እናትያላህስጣታናት
    @እናትያላህስጣታናት 8 місяців тому +23

    የጀግኖ ጀግና እናት የና ሂራ እናት ፍሬ እና ሼፍ ቶድ አላህ ይስጣች ክበሩ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 8 місяців тому +4

    ውይ እንደው እነዚህ ልጆች ሶሊ እና ሄራን ፍፁም ፍቅሮች እኮ ናቸው ❤ ፍሬ ዳጊ ተባረኩ ማሚቶ ስዊት ሁላችሁንም❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 місяців тому +105

    እናንተ እኮ ትለያላችሁ መቶ ጊዜ ላይክ ቢቻል የኔ ቅኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤

  • @aster-jl3qx
    @aster-jl3qx 8 місяців тому +2

    ተባረኩ በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ነው ሰው ማለት ማሰባችሁ ራሱ እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 8 місяців тому +6

    ተባረኩ ፈጣሪዬ የነዚህ ልጆች ደስታ ማየት እንደቸኮልኩኝ😭😭ማሚቶዬ የኔ ጨዋ አስተዋይ ልጅ እድግ በይ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @ZelalemNigatu-n9z
      @ZelalemNigatu-n9z 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 місяців тому +15

    ❤❤❤እምነት አለኝ ቀን አለው ፈጣሪ እናቴ ሁሉም ይከናወናል❤❤😢

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 8 місяців тому +2

    ማነው እንደኔ ከአብርሸ ቤትና ከኤዩብ ቤት ሲሮጥ የመጣ እንደኔ
    ማርያምን ፍሬ ዳጊ ከልብ እናመሰግናለን በአልን ቤተሰብ ጋር መሔድ ሲኖርባችው ይህም ቤተሰብ የቤተሰባችን አንድ ክፍል ነው ብላችው መታችው በአልን እንዲ ደሰ በሚል ሁኔታ ሰላሳለፋችው በጣም ደሰ ብሎናል ክበሩልን የልጆቹ ደሰታ እንዴት ደሰ ይላል ማማ እራሱ እንዴት ደሰ አላት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 8 місяців тому +2

    ወላሂ ከዚህ ቤት የመጀመሪያ ግዜ መምጣቴ ነው ፍሬ እና ዳጊ እናማ ህፃኗ ልጅ ፈጣሪ በአወጣች እጥፍ ይተካችሁ ❤❤❤መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤ሲቀጥል የእነሄራየ እናት በአለማችን አንደኛ ጎበዝ እናት ነች ፈጣሪ የነዚህን ህፃናት የልባቸውን ብረሀን እንደሰጣቸው ሁሉ የአይናቸውንም ብረሀን በቅረብ ግዜ ያሳየን😢❤❤❤❤❤❤

  • @rohamamarantha7446
    @rohamamarantha7446 8 місяців тому +2

    የእኔ ውዶች ሶልዬ ኢራንዬ እመብርሃን የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 місяців тому +7

    የጅግኖች እናት ፈጣሪ እድሜ ጤናውን ያድልሽ❤❤😢

  • @amen9894
    @amen9894 8 місяців тому +7

    እውይ የኔ ወርቆች እደጉልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የልባቸውን መሻት ፈጽምላቸው 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 8 місяців тому +6

    እግዛብሄር ይስጣቹ በእውነት ትልቅ ሰው ናቹ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 8 місяців тому +3

    እናትለዘላለምትኑር ንፅህናቸውብቻ አላህ ብርሀናቸውን ይክፍትላቸውያርብ❤

  • @tsegaembiza6748
    @tsegaembiza6748 8 місяців тому +4

    ውይ ፍሬና ቶንዴ ተባረኩ ፈጣሪ ልጃችሁን በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ማማዬ ውድድድድድድ❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @MixMix-tv7xe
    @MixMix-tv7xe 8 місяців тому +2

    ዳጊና ፍሬ እመብረሀን እረጅም እድሜና ጤና ትስጣችሁ ❤❤❤ ፍርዬ አንችንም እንኳን ለናቶች ቀን አደረሰሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 8 місяців тому +2

    እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዴት ልቤ ያስባቸው እንደነበር ። የልቤን ፍላጎት በእናንተ ስላየኹ እጅግ ደስ ብሎኛል ፍሬ ዳጊ ፋሚሊ 🙏👍

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @TayuG-n3j
    @TayuG-n3j 8 місяців тому +1

    እኔ የምለው እግዚሀብሄር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ።ከዚህ በላይ ፍቅር ምንአለ።እኔ የምወዳችሁ በምክንየት ነው ።የምለው ለዚህ ነው ፍሬ ቶንዴ ማሚቶ እግዚሀብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ የእኔ ውዶች።

  • @jerusalemtessema
    @jerusalemtessema 8 місяців тому +1

    ፍርዬ የኔ ውድ እህቴ ቶንዴ ማማዬ ምንም ቃላት የለኝም ደስ ብሎኛል ፍርዬ እመቤቴ ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ድብቅ ታርግሽ
    ጀግና እናት እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ብርሃናቹሁን ትመልስ።ፍርዬ ስላንቺ ማውራት ይከብደኛል ቤቸሰቦችሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ😘😘😘😘

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 8 місяців тому

    ዋው ደግማዊይ ከበደ ፍርህይወት በየነ አንዷን ሺ ያርግላችሁ ደስ እሚል ነገር ነው ያረጋችሁት❤❤❤❤

  • @EmuHiba
    @EmuHiba 8 місяців тому

    ለሁሉም እናቶች አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቼው የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች ናቸው ደግሞ የልጆቿ ብርሀን ተመልሶ ደስታዋ ሙሉ ይሁን ማማየ ደግሞ የኔ ቅመም የልጅ እኩያ ናት ሺ ያድርግልሽ ❤❤❤

  • @yiduyidy
    @yiduyidy 8 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል እኛም አግኝተን አንደእናን ለመርዳት ያብቃን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

    • @MixMix-tv7xe
      @MixMix-tv7xe 8 місяців тому

      ​@@FrieDagiFamily❤❤❤❤❤

  • @Mesii12tube
    @Mesii12tube 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁ ይባሪክላቹሁ በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 8 місяців тому +1

    ዋ ሁሉም እናቶች ጀግኖች ናቸው ግን እንደዚች እና ትጀግና አላየሁም እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንም እግዚአብሄር አይናቸውን ያብራላችሁ ፍሬዳጊ ማማዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሺ ጉልበት ይሆናል ሄዳችሁ ስለጉበኛችኋት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉

  • @hareggebre
    @hareggebre 8 місяців тому

    ከመቼውም የበለጠ አሪፍ ጌዜ ነው ያሳለፋችሁት ፍርዬ ቁም ነገረኛ ከነ ውዱ ባለቤትሽ (ሼፋ) ማማዬን ሺ ያርግላችሁ ፍጥረት🙏💯

  • @SaraTesfayehnnes
    @SaraTesfayehnnes 8 місяців тому +14

    ፍርዬ መልካም ሴት እናት ነሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

    • @DagmawitTadesse-i3c
      @DagmawitTadesse-i3c 8 місяців тому

      Ppp​@@LUbabayimer-nf7wc

    • @Rahan-vi3mi
      @Rahan-vi3mi 8 місяців тому

      ​@@FrieDagiFamilyየእኔውድፊሬማማየ እፍፍ

    • @Alem-ws3si
      @Alem-ws3si 8 місяців тому

      😢ህልሃል😢​@@FrieDagiFamilyህይእ🎉ይልብህምልፍ

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 8 місяців тому +7

    የልባችሁ ተሳክቶ ያሳየን አሜን፫❤❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @bmm3152
    @bmm3152 8 місяців тому +1

    በጠም ጀግነነቹ መሸ አለህ በራከ ሁኑ ተበራኩ ዘራቹ ይበራክ እደ እነተ አይነት መልከም ሰዉ የብዘልን❤❤❤❤❤❤

  • @fayroz7658
    @fayroz7658 8 місяців тому +1

    አቤት ልጇቹ ስረአቷ ሁሉ ነገሯ ቅመም ፈጣሪ በጥበብ በፀጋ ያሳድግላችሁ🥰

  • @Ekiruy
    @Ekiruy 8 місяців тому

    ዋው አላህ የአይናቸውን ብርሀን ይመልሥላቸው ደሥ ሥትሉ ፍርዬ ከነቤተሠቦችሽ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 місяців тому +5

    የታበረከቹ ቤታሰብ ልጀቹ አደግች ጀግና እናት የናዚልጆች አይናቻው በርቶ ለማየት የብቃን አሜን በሉ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ferihamanottesfaye9485
    @ferihamanottesfaye9485 8 місяців тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ትልቅ ጥየቃ ሚጣዬ ፍሬ ዳጊ በህይወቴ በጣም የማደንቃት ሴት ጋር ነው የሄዳችሁት አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ እነዚህን ሶስት እንቁዎች የእግዚአብሄር በረከቶች ማየታቾሁ 😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 8 місяців тому +7

    ተባረኩ ደሞ አይናቸዉን ተሠርተዉ እምናይ ይሁን

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 8 місяців тому

    የምወዳቹ እኮ በምክንያት ነው ፈጣሪ ይባርካቹ አንዷን ልጃችሁን ሺ ያርግላቹ ፊሪቲ ምርጥ ሰው

  • @genetabebaw-nu8lw
    @genetabebaw-nu8lw 8 місяців тому

    የኔ ምርጥ እና ጀግና እናት አንድ ቀን እግዚአብሔር በልጆችሽ እንደሚክስሽ አልጠራጠርም፡፡
    ፍርዬና ቶንዴ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ አንዷን ፍሬ ይጠብቅላቸሁ፡፡
    መልካም የእናቶቸ ቀን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 місяців тому

    ፍሬ እና ዳጊ እግዚአብሔር ይባረካችሁ እውነት ትለያላችሁ 🥰ትጂ ምርጥ እና ጀግና ጠንካራ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ የኔ እናት ልጆችሽን ያሳድግልሽ 🙏❤

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 8 місяців тому

    የሄሩ የሶሊ እና የአናኑ እናት ጀግናዋ እናት ቲጅዬን ስለጎበኛችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ።

  • @FelekRahel
    @FelekRahel 8 місяців тому

    ወይኔ ፍሪና ዳጊ ትለያላችሁ በጣም ነው የምወድሽ ይሄነው ሰው መሆን አንድ ልጅሽን ሺ ያርግልሽ

  • @mulugetnet8992
    @mulugetnet8992 8 місяців тому

    የፍሬ፤ዳጊ ቤተሰብ በጣም ግሩም ሥራ እየሰራችሁ ነው እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንደና

  • @ssrakgh4024
    @ssrakgh4024 8 місяців тому +1

    That’s so nice of you guys I can’t stop crying Good place you I am Eritrean my Amharic kid limited by I always Follow you guys because I love what you guys do God bless

  • @zahraalbadri6225
    @zahraalbadri6225 8 місяців тому

    ሰው መሆኑ እንኳ ትልቅ ሰጣት ነው። ምረጥ ኢትዮጵያዊ❤❤❤ ተባረክ💚💚💚🙏🙏🙏🙏

  • @almazalmaz1418
    @almazalmaz1418 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይባርካችው ምን ልበል ቃል አጣው ፈጣሪ ሁሌም በህይወታችው ደሰ ያሰኛችው እነ ሄራንዬንም ፈጣሪ ምሮልን የምናይ ያርገን❤❤❤❤❤❤

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 7 місяців тому

    ኡፍፍ ዛሬ ነው ይሔን ቪዲዮ ያየሁት በደስታ አለቀስኩ ልክ እኔን መጥተው የጎበኙኝ ያህል ውስጤ ሐሴት አረገች ተባረኩ በእውነት ታላቅነታችሁን በደንብ አስመሰከራችሁ😍❤

  • @sadi8416
    @sadi8416 8 місяців тому +1

    ፍሬ ዳጊfamilyሁልጊዜም አንደኞች ኑሩልን

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 8 місяців тому +1

    Thanks Feriye for sharing the information. I did my part and shared the GoFundMe link with family and friends. God bless these beautiful angels!

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያስባችሁ ፍርዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማሰባችሁ ይበቃል ❤❤❤

  • @joharamohammed7903
    @joharamohammed7903 8 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፍረየ ዳጊ ማማዬ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤🥰🥰

  • @manycell9813
    @manycell9813 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ❤❤❤❤ ማማዬን ሺ ያድርግላችሁ

  • @hiwotabateneh1850
    @hiwotabateneh1850 8 місяців тому

    ግን እነደ ቲጅ የተፈተነ ሰዉ አለ በጣም ጠነካራ ነሽ ቲጅ በ አንድ ልጅ እኮ ሰወ በጣም ያማርራል እግዚብሄርን ማመን እንደዚ ጠንካራ ያደርጋል እግዚአብሄር ለሁላችንም ፈተናን የምንችልበት የምናልፍበትን ጥንካሬን ይስጠን

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 8 місяців тому +5

    ወይኔ ሰው ሲወዱ ደሞ ቶሎ ነው ሰው ሚግባቡት❤❤❤ማሚቶ ፈራች ዛሬ😢❤❤ፈጣሪ ይባርካቹ ፍሬ ሼፍ ቶንዴ ማሚቶ❤❤❤❤

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 8 місяців тому +11

    ዋውውውው በጣም ጀግና እነፍርየ ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @hanlove412
    @hanlove412 8 місяців тому

    ተባረኩ ፍሩዬ እግዚአብሔር ይስጣቹ
    የልጆቹ ከሰው ቶሎ መግባባት ፍጥነት 😍 አይናቸውን እግዚአብሔር ያብራላቸው ሲያሳሱ❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 8 місяців тому

    ፍሬየ እና ዳጊ በእውት እግዚአብሔር አምላክ ያክብራቹሁ ከፀጋ ላይ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ዉዶችየ ፍርየ የሴት ወይዘሮ 💓 💓 💓 💓 💓 💓 💓 💓 💓 💓

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 8 місяців тому

    ፍርየ የምር እናት ነሽ እግዚአብሔር መሻትሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 місяців тому

    በቅርቡ አይናቸው እግዛቤር ያበራላቸዋል ጀግና እናት

  • @fatumaseid2251
    @fatumaseid2251 8 місяців тому +2

    ፍሬዳጊ በጣም ልዩ ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ መንታ መንታ ልጆችንም አሏህ ይስጣችሁ ያረብ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 8 місяців тому +1

    ማሚቶ የኔ ፍቅር❤❤❤❤ ጨዋ ኼራን ሶሊ አናኒያ ሁላችሁንም እንወዳችዋለን

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 8 місяців тому

    ለበብርሃኖች እደጉ እግዚአብሔር ያሚሳነው የለም ለብርሃን ያበቃችሆል እግዚአብሔር ይስጥሽ ፍሬ ዳጌ እደዚህ ነው መተሳሰብ

  • @FatumaHASSEN-x6u
    @FatumaHASSEN-x6u 8 місяців тому +7

    ተባረኩ

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 8 місяців тому

    ደስ ይላል እግዛብሔር ይባርካችሁ ቲጂ እግዛብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ተባረኩ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 8 місяців тому

    ፍሬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ቲጂላን ፍሬንድ አርጊያት በናትሽ ስላየዋቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምን እደምልሽ አላቅም እግዚአብሔር ኑሮሽን ትዳርሽን ልጅሽን ይባርክልሽ ፍሬ መልካም ሰው እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ 🥰

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ በእውነት እንዲ አለው መባባል❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 8 місяців тому

    እግዜብሔር ይሰጣችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ በልጅ መቸገር በጣም ከባድ ነዉ እግዜብሔር ሸክምሽን ይቀንሰልሽ የኔ ጠንካራ አይዞሽ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdistube
    @mekdistube 8 місяців тому +2

    ቃላት የለኝም ጥግ ድርስ ነው የምወዳችሁ እድሜ ማቱሳላ ያድላችሁ ምናለ አንድ ቀን አግኝቻችሁ ፍቅሬን በገለፅኩላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @YeshiMengistu-hd4mt
    @YeshiMengistu-hd4mt 8 місяців тому

    የፍሬ ቤተሰቦች ባጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @tsedishibru7517
    @tsedishibru7517 8 місяців тому

    ኡፍፍፍ የኔ ውዶች አግዚአብሔር ይባርካችሁ ትለያላችሁ ❤️❤️❤️ ማሚቶ አደጊልኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 місяців тому

    እናንተ እኮ ትለያላቹ በቃ❤❤❤❤❤❤አንዷን ሺ ያድርግላቹ።

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆውች ማርያምን ያሳያችሁ እባዬ ይመጣል

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 8 місяців тому

    ፍርዬ አንዶ ልጅሽ 1000ትሁን በጣም አስተዋይ ናችሁ❤❤❤❤

  • @Freyoutube
    @Freyoutube 8 місяців тому

    የኔ ደርባባ የኔ ንግስት ሴት እንዴት እንደምወድሽ ፍርዬ እንኳን አደረሳችሁ ቲጂየም እንኳን አደርሰሽ የኔ መልካም እናት ❤❤❤

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 8 місяців тому +1

    ምን ዓይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ግን ፈጣሪ ይሄን ደግነታችሁን ለተቸገረ መድረሳችሁን አያሳጣችሁ ፍሪታዬ የኔ ትሁት አንቺ ብለሽን ነው ደሞ እኔ በበኩሌ ደስ እያለኝ አደርጋለሁ ተባረኩ ለማማዬ እራሱ የምታስተምሯት ቀላል አይደለም ለሰው መድረስን እያያችኋት ነው ከዚህ በላይ ከፍ በሉ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 8 місяців тому

    አላህ ያክብራችሁ እነፍርየ አላህ የነሱንም ብርሀናቸውን ይመልስላቸው ያረብ እናቲቱ በጣምጀግና እናትነሽ ልጆችሽም በሳልእና ብልህናቸው

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 8 місяців тому +2

    ውነት ፍርዬ ሳስባችሁ ነበር ቢሔዱ ብዬ❤❤❤❤ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @ድንግልእናቴነይ
    @ድንግልእናቴነይ 8 місяців тому

    እመቤቴ ሁሉ ነገር ታስተካክልላችሁ የኔ ማሮች ጀግና እናቴ ናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ታያቸዉ አንጀቴ ስፍስፍ ይላል የኔ ማሮች❤❤
    በቅንነት ደምሩኝ

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 8 місяців тому +5

    ጀግና እናት ነሺ መዳነያለም መጨረሻሽን አይተው እዲ ያስደስትሽ የዘወትር ፀሎቴ ነው

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @ymbetelegie
    @ymbetelegie 8 місяців тому

    ፍትህ ምን ብዩ እንደምገልጵሽ አላቅም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ መላው ቤተስብሽ

  • @rahelbazezewtamirat2421
    @rahelbazezewtamirat2421 8 місяців тому

    ሀይ ፍርዬ በእውነት በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችው በአሁን ሰአት ቤት ውስጥ ነው ያለሁት ስራ አልሄድም ህክምና ላይ ነኝና የናንተን ቪዲዮ ለማየት ቻልኩ የምታደርጉትን አደንቃለው 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @tube-yi8tg
    @tube-yi8tg 8 місяців тому +4

    እሰይ ፍርየ ተባረኩ።

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 8 місяців тому

      እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ ❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @beetyube
    @beetyube 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን እኔ ሰው አክባሪ ናቸሁ እናመሰግናለን 💚💛❤🙏☕☕☕☕

  • @adentega-pr1gy
    @adentega-pr1gy 8 місяців тому

    ዳጊና ፍርየ ማሚቶየ በጣም አስተዋዮች ናችሁ እግዚብሔር ይስጣችሁ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጤና ከበረከት ይስጣችሁ ❤❤❤

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን❤️🥰

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 8 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍ ፍቅራቸው ስነ ስርአታቸው አክብሮታችሁ እንደው እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 8 місяців тому +1

    ፍርዬ እንኳን አደረሳችሁ💐💐💐
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @TibkaHabtewold
    @TibkaHabtewold 8 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ነገር አደረጋችሁ

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 8 місяців тому +3

    can't stop crying uuufffff 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭God be with them

  • @mhdertesfa2563
    @mhdertesfa2563 8 місяців тому +3

    ፍሬና ቶንዴ ትለያላቹ ማሚቶንም ትልቅ ነገር እያስተማራችኋቸው ነው። ሰውነት በቃ ይህ ነው። እግዚአብሔር ይባርካቹ። እኔም ጋር ፍሬ በቃ ተስፋ አለኝ😂😂። አውቄ ነው ሲመችሽ። መልካም በዓል። ማሂ ነኝ ከቲክታክ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን ማሂ❤️🥰

  • @Metu1996
    @Metu1996 8 місяців тому +3

    የኔ ውዳች ሁሌም አራአዬ ናቹ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  8 місяців тому +1

      እናመሰግናለን❤️🥰

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 8 місяців тому +1

    ፍሬ ቲጂላን የልብ ጋደኛ አርጊያት ጥሩ ሰው እደሆሽ አቃለሁ ፍርዬ ቲጂላ ጥሩ ጋደኛ ያስፈልጋታል ፍሬ አደራ መልካም የናቶች ቀን ይሁንላቸው