ሀገሬን ወክዬ በት/ቤት የባህላችንን ምግብ አስተዋወኩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 164

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 7 місяців тому +31

    ሳምሪየ ይበልጥ ደግሞ ባህልሽ አንዳስታወቅሽ አለባበሰሽን የሀበሻ ቢሆን ኦ ማ ይ ጋ ድ 👌👌👌👌 በተረፈ አንበሳ ነሽ ምንም ነገረ ያልገደበሽ አላማሽ አንበሳ በርችልኝ የኔ ልዩ ስወድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 місяців тому +17

    ሳምሪ በጣም ጎበዝ ወደ ዋላ ካስታወሽ.. ፊሎዬ ቆንጆን ስታረግዥ አደራ አደራ የትምህርትሽን ነገር ብዬሽ ነበር በጣም ጎበዝ በርቺ
    ገና ዶክተርትሆኛለሽ .. ዋናው አላማ ነው ::
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @ف-م4ذ
    @ف-م4ذ 7 місяців тому +43

    ሳብሬ ጎበዝ እድሜሽንና ግዜሽን በአግባቡ እየተጠቀምሽ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Mesk-d8y
      @Mesk-d8y 7 місяців тому

      Samer selam new

    • @keenyaatube
      @keenyaatube 7 місяців тому

      ኡሩጉዝ ትመስለሌች❤

  • @Melh1727
    @Melh1727 7 місяців тому +15

    ጎበዝ በርቺ ። ሳምሪ ማህተብ ከአንገት አይወጣም እኮ ።

  • @maranatha391
    @maranatha391 7 місяців тому +3

    በኮመንት እንዳትያዢ የፈለግሽውን የምትሆኝበት ዕድሜ ላይ ነሽ የፈለግሽውን የተመቸሽን ልበሺ ሁሉም ያምርብሻል❤❤❤❤

  • @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ
    @ፋፊወሎየዋ-ወ7ጀ 7 місяців тому +2

    እደው ስታምሪኝኮ❤❤❤❤❤ እኔም መሳቅ ልማደነው😂😂😂

  • @Tsedi739
    @Tsedi739 7 місяців тому +5

    ትጠቅልልልኛለች😊enam nursing nw mimarew berchelign wedua❤❤❤❤❤

  • @Muletube06
    @Muletube06 7 місяців тому +11

    የመጀመርያው ሰው ሳምሪ 💪💪💪💪 mi

  • @adis1152
    @adis1152 7 місяців тому +4

    ሳምሪ አሪፍ ነው ግን ማህተብሽ አታዉልቂ እሕዋ ♥️🙏🙏

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 7 місяців тому +2

    ጠንካራ ነሽ ሳምሪዬ keep it up.

  • @Nolawi483
    @Nolawi483 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ልዩ ጣፍጫ si jala dha jabadhu. ❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም ሰኬት ይሁንልሸ❤❤❤

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 3 місяці тому

    Betammmm kesash!!!

  • @f.8096
    @f.8096 7 місяців тому +4

    የኔጀግና በቃ ቢሄር ዘር የማይጠቅሱ አበሶች እኔጃ ምርጦች

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 7 місяців тому +2

    ምንድን ነው የሚሻለን ሁላችሁም እምታሳየንን ከማዳመጥ ይልቅ
    እለባበሷን እና መአተብ አርጊ የምትሉ ብዛታችሁ መጀመሪያ ነገር ለመፍረድ ትቸኩላላችሁ እንጂ መእተብ አርጋለች
    በመቀጠል የሁለት ልጆች እናት እና ባለትዳር ሴት ነች ጥሩና መጥፎውን እሚያስከፉውን ታውቃለች ምናለበት
    ፍቅር ብቻ እይሰጠን ብናልፍ እንዴት ጥሩ ነበር :: አስታዋይ ባል አላት ከተሳሳተች ሁሉን ይሚነግራት.

  • @speakmytruth
    @speakmytruth 7 місяців тому +2

    I cant wait to see you graduate. Keeep going

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho 7 місяців тому +1

    Wow beta newkemis yemiyamrbsh beteley style❤🎉🎉

  • @maranatha391
    @maranatha391 7 місяців тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ጠንካራ

  • @LubLub-e3c
    @LubLub-e3c 6 місяців тому +1

    አለባበስ የማታቁ አፋቹን ዝጉ እስኪ ከናተበላይ ታቃለች ያለችበት ኤርያ ያስገድዳት ይሆናል በርቺ ሳምሪሻ ቆጆ

  • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
    @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 7 місяців тому +14

    ግን የገረመኝ እራቁቷን ሆና ጉበዝ የምትሏት የውነት ነገ ሟችነሽ ምንአለ ሙሉ ብለብሽ እደከብት እራቁትሽን እየሄድሽ አይ💦💦💦 ባለትዳርነሽ የልጆች እናትነሽ ሲጀመር ካፊር ብትሆኑም ለምንነው እራቁታችሁን የምኮኑት ስልጠናከሆነ መሀይምነትነው ይሄ የወደቀነው አኡዙቢላህ አላህየ ሙስሊምላረከኝ ውብአርገህየሰራሀውን አካሌን እድሸፍንም ላሳወከኝ ምንአለ ስረአት ያለው ብለብሽ ኧረተው ሞትአለ የዝንብ መዋያ አትሁኑ አኡዙቢላሂ ማንም ሲያየውና ሲተፋበት የዋለጅስም ማታየምታቅፉ ወንድነኝ አትበል ያሳፍራል ሰው ከእንስሳ የተሻለ መሆን እደትአቃተው ራቁት

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 7 місяців тому +1

      ልቦና ይስጠንን ይስጣትትት የልብስ ጥቅሙ ያልገባን እዲሕ ከልብስ ተጣልተን እስቲ ፍረዱ እብድ እኳን ሰውነቱን ለመሸፈን ሚያደርገው ጥረት ብቻ ወደሰውነታችን ክብር ይመልሰን🤲🤲

    • @lisayetsega
      @lisayetsega 6 місяців тому +1

      ዝም በይ ደግሞ እጅ ታየ ብሎ ይሄ ሁላ እና ልጅ የወለደች እንደሆነ አሮጊት ትሁን ሰው ከወለደ አሮጊት ይሁን ያለው የማን ባህል ነው። ኢትዮጵያ የ80 ብሄረሰብ ሀገር ናት። አንቺ እንደባህልሽ እናቴ ለቀቅ አድርጊያት እሷ የሸገር ልጅ ናትደ

    • @yChkon-zn9ph
      @yChkon-zn9ph 6 місяців тому

      የኛ ፃድቅ እዚህ ምንትሰሪያለሽ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 6 місяців тому

      መችይሠማሉ አደየ ተበላሺተዉ ሞኝሢመክሩት የቀናበትይመሥሉታልአሉ

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 6 місяців тому

      ​@@lisayetsega ያቺመሠሎችናቸዉ እደዚህየሚመናቀሩትአቺምእደዚሁባዶሁነሺነዉ ወይጨርሳችሁአዉልቁትና እብድናቸዉብለን እንለፈችሁ

  • @MessiHana
    @MessiHana 4 місяці тому

    Konjooo❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 місяців тому +3

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች ቅንነት የራስ ነወ😢

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 7 місяців тому +9

    አለባበስሽንአልወደድኩትምዜሬ።።

    • @TIGETIGETidegige
      @TIGETIGETidegige 14 днів тому

      ጤንነት ነው እሷ ካስደሰታት

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 місяців тому +12

    አንበሳነሽ ❤ሳምሪ ጭራ እንገዛልሻለን

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 місяців тому

      @@JesusisComingsoon-hl5ee እሺ ጽሐፍት ፈሪሳዉያን 🙄

  • @SoftwarSoftwar-q7s
    @SoftwarSoftwar-q7s 7 місяців тому

    ተረቱ በህጅ ኤደ ሳምሪዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @edilandsena7681
    @edilandsena7681 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤gobaze wde temari eshi berchi

  • @Nuraethi1
    @Nuraethi1 7 місяців тому

    Samri koo baeeedduu jabduu❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 місяців тому +1

    መስቀልሽን የት ጣልሻት እህቴ 😢

  • @Yordanossenay
    @Yordanossenay 7 місяців тому

    Samri gudegnash betam tewedeshalech anchim leswa tiru sew nesh malet new nechoche weshet ayakume

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 7 місяців тому +1

    በጣም ጀገነ ነችሁ ጎበዛች

  • @hiwotadimasuhiwot
    @hiwotadimasuhiwot 6 місяців тому

    Echi lij end enatw eyhonch naw setwri tastylsh demo erkutshen bitheji ayshalsham balge ders yjiji lij

  • @betimariedi4377
    @betimariedi4377 6 місяців тому

    Selamyefeked new anget lay habel weyem mahteb becha sayhon menm aynet get ayefekedem behekmna lay yemisera sew yejoro get kelebet seat ayefekedem ena awetetaw teresawalech seteweta demo leza new mimeselegn be nursing hig ayfekedem leza yehonal yawelekechiw lemsale ene menorebet hager ayfekedem ayderegem❤

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 7 місяців тому +1

    Yenii jaghanaa samariyee

  • @ינטפויאזאצאוו
    @ינטפויאזאצאוו 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 7 місяців тому +4

    እነሱን አትመኝ
    ከቀኑብሽ መልሱን ላንቺ እራስሽን ጠብቂ።

  • @zewariweyasu
    @zewariweyasu 7 місяців тому

    ሳምሪየ የኒ ጀግና ሴት የሴት በላይ እወድሻለሁ በርች ተመልካቾች ወይም ሳምሪ ለተቆረ ብብት ወይም የጉልበት የጠቆረውን እደት እድቀንስ ለማድረግ መድሀኒት ካለ ጠቆሙኝ እደገዛ እድሞክረም

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 7 місяців тому

    ዋውውው ታምራለች ጎደኛሸም አችም😊የኳሶ ነገር😅 ሳምሪ ሴት ነሸ😅😅

  • @familytube773
    @familytube773 7 місяців тому

    summary bless you Jesus all everything Jesus is give me more you heart okay thank you very much ❤❤❤❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 7 місяців тому

    ለምን በርበሬ ታበዣለሽ መጥነሽ ነበር መጨመር የነበረብሽ እንዲወዱት እንጂ ማድረግ

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 7 місяців тому +2

    ሳምሪ ጎበዝ ምግቡን ከነ ኢትይጵያ አለባበስ ጋር ቢሆን ደሞ በጣም አሪፍ ነበር

  • @New-pw5bt
    @New-pw5bt 7 місяців тому +2

    አጣብሽኝ ከሷ ጋር

  • @yenealemwondimu2884
    @yenealemwondimu2884 7 місяців тому +2

    Samir gin alebabsish anchin ayigeltsm

  • @girumtsega
    @girumtsega 7 місяців тому

    Samri lemin atatabshign❤❤❤

  • @YordanosTegaye
    @YordanosTegaye 7 місяців тому

    Gadeyawa setamer😊😊😊😊❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 7 місяців тому

    Keep up your dreamcome through!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾

  • @liyuhbt9443
    @liyuhbt9443 7 місяців тому

    Gobez Samri berchi betam new madenksh ❤🤌🏽

  • @meazameaza8379
    @meazameaza8379 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 7 місяців тому +3

    ሳምሪ ሴትነት❤

  • @halimahtube644
    @halimahtube644 6 місяців тому

    Dess sity samriye

  • @SaraSara-lu8pm
    @SaraSara-lu8pm 7 місяців тому

    ትጠቀልላለቺ ነው ማር 💞💞💞💞💞💞💞

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 7 місяців тому

    Damo kstshel woow gobez sent kilo honshe samryi sent kilo knseshe

  • @tigistyadat2166
    @tigistyadat2166 7 місяців тому +3

    ልጆቹስ ሳምሪ ሁለታችሁም ስራ ሆናች❤

    • @zeyinbomer
      @zeyinbomer 7 місяців тому +1

      yefain Wondem Yesamri Wondm

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 7 місяців тому +1

    Mahtebeshe lemen weleqe????????

    • @MeseretShita
      @MeseretShita 7 місяців тому

      Ere bedenb eyiwu ale erejim huno nw

  • @AyatAli-n1q
    @AyatAli-n1q 5 місяців тому

    ሣምሪ ቀጠሽ ማሻ አላህ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 6 місяців тому

    የት አገር ነው ያለሸው ???

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 7 місяців тому +1

    ምነዉ መስቀልሽሽሽሽሽሽስስስስ

  • @tofikmohammed568
    @tofikmohammed568 7 місяців тому +1

    ሳምሪዬ ጓደኛሽን ዳሪኝ ተመችታኛለች

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 7 місяців тому +1

    ሳምሪዬ❤💪

  • @mahi1616
    @mahi1616 7 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ጌዜ ማህተብ አወለቅሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisalemcris5327
    @addisalemcris5327 7 місяців тому +4

    አንች ግን አለባበስሽ ለ ቦታው አይሆንም ሰርግ ምትሄጅ ነው ምትመስይው ተጋነነ ለ ቦታው

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 6 місяців тому

    እደት ሰው ራቁቱን ይወጣል ሚድያላይ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 7 місяців тому

    ሳምሪ ሽኮር❤❤

  • @JanaMohammed-l6r
    @JanaMohammed-l6r 7 місяців тому

    Wawu ❤❤❤❤❤❤

  • @alamazalamaz5930
    @alamazalamaz5930 7 місяців тому

    ሳምሪዬ መስቀልሽን እሰሪው

  • @DagmawiDesalgen
    @DagmawiDesalgen 7 місяців тому

    እስቲ ቺኳን አጣብሺኝ

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 7 місяців тому

    ሳምሪ መህተብሽስ?

  • @MahmedAhmed-oi4md
    @MahmedAhmed-oi4md 7 місяців тому

    Anaa jiñni

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 7 місяців тому

    ከልጅቷ ጋ በምን ነው የምትግባቡት

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 7 місяців тому

    ውጊ መቀጠል ጀመርሽ🤔 አቺም እና አለባበስሽ እየተገላለጥሽነው ግን ከዚበፊት ስታወሪ ነበረ ስለአለባበስሽ

  • @SelamAyana-hv2qx
    @SelamAyana-hv2qx 7 місяців тому +1

    ማተብሽ😢

  • @adanechawoke8051
    @adanechawoke8051 7 місяців тому

    Zenach❤❤❤

  • @tegist345
    @tegist345 7 місяців тому

    ሳምረዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 7 місяців тому +3

    ፈጣሪ ያረጋጋሺ በጣም ተቅነዝንዘሻል 😂😂😂ትግስቱንስጠኛ

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 6 місяців тому

    ከብት ይሻላል ካች

  • @fhhg907
    @fhhg907 7 місяців тому +2

    አረብ ትመስላለች

  • @robelmekuria3606
    @robelmekuria3606 7 місяців тому +1

    Emneteshe stefelge temtadergew sateflge yemtawelkew mehone yelbetem

  • @selambakala9979
    @selambakala9979 7 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 7 місяців тому

    ቅመም ነሽእኮ

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እየሱስክርስቶስአምላኬድን

    እኔ እምገርመኝ ስናገኝ ማእተብ እምናወወልቀው ነገር😢

    • @fyoriTesfay-od9js
      @fyoriTesfay-od9js 7 місяців тому +1

      እረ ማህተባን ኣላወለቀችም ኣስተውሉ በረጅም ክር ኣስረዝማ ኣስረዋለች

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 місяців тому

      ​@@fyoriTesfay-od9jsበፊት አዉልቃ ነበር ኃላነዉ ያረገችዉ😢

  • @goldenchivo
    @goldenchivo 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰💞💞💞🌹

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 7 місяців тому

    gobezoch yene tenkaroch bertu

  • @Samera-og6fj
    @Samera-og6fj 7 місяців тому +1

    ሳምርየ ጎበዝ ነሸ ግን መስቀልሽ አትርሽ❤❤❤❤❤

  • @robelmekuria3606
    @robelmekuria3606 7 місяців тому

    Metebeshen awelkshe yasazenal

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሳምሪ ጎበዟ

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 7 місяців тому +1

    ቂጣ መብሰል ቀላል ነው ከፈለግሺ የኢትዮጵያ ምጣድ አስመጪ በአንድ ግዜ አብስለሺ ትገላገያለሺ

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ 7 місяців тому

    ማህተብሽስ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 7 місяців тому

    🎉🎉🎉❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 7 місяців тому +12

    ማህተብ እዳረገች አታዩም እዴ ኧረ ጋይስ አይናችሁን ተጠቀሙበት😂😂

    • @ብሥራት
      @ብሥራት 7 місяців тому

      ፎቶ ላይ አርጋለች ቪዲዮ የለም

    • @ብሥራት
      @ብሥራት 7 місяців тому

      ቀዮ ቀሚስ ላይ የለም

    • @fatima-w3c8s
      @fatima-w3c8s 7 місяців тому +1

      መጀመርያዉ ላይ የላትም ጎበዝ ምናለ ብታልፉ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 місяців тому

      😂እኮ፡አይናቸው፡የት፡ይሆን፡

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 місяців тому +2

      እኔኮ፡ሰው፡ሰለማህተብ፡ምን፡አገባው

  • @tigiandjon
    @tigiandjon 7 місяців тому

    ማህተብሽ የት ገባ

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 7 місяців тому

    ❤❤❤😊

  • @madi2644
    @madi2644 7 місяців тому

    ሰላምናችሁ

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @TuuhGuio
    @TuuhGuio 7 місяців тому

    ማህተብሽስ ሳምሪ ማህተብ አድርጊ😢

  • @IsraelKebede-b6h
    @IsraelKebede-b6h 7 місяців тому

    its good but there is no beauty with out mahetebe right girl

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 7 місяців тому

    ማሕተብሸን ለምን ፈታሸው

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 7 місяців тому +5

    ማህተብ አርጊ 😔😔😔😔😔😔😔

    • @TizitaTubeትዝታ6
      @TizitaTubeትዝታ6 7 місяців тому

      አርጋለች እኮ አታይም ሆ😳

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 місяців тому +1

      @@TizitaTubeትዝታ6 አየሁት 😳የመጀመሪያው ቪዲዮ ላይ አላረገችም ነበር

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 7 місяців тому

      ​@@tigisit2534አወ ልክ እደጌጥ ሲፈልጉ ማዉለቅ ሲፈልጉ የሚታሠር አደለም ማህተብ

  • @ጎጃሜዋO
    @ጎጃሜዋO 7 місяців тому +3

    😢😢መስቀልሽን በአገትሽ እሰሪው

  • @SaLm-gh5ht
    @SaLm-gh5ht 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ 7 місяців тому

    በስላሴ ስም ከኃላኩ እራቁት ነሽ😢