Sijemer video edit betam alew. Eni enkon yemakachew yetemaro Sweden & Norway alo ethiopian gen wereket 15 amet belay koytew wereket saynorachew sera mesrat aychelom. Ashara degmo beteley ye Norway ke Iceland eraso teyzo yetemelese alo. Ke England bezo sew wede Sweden & Norway ashara yalebachew temelsewal. Wey wereket aysetochew wey sera aysetochew. Kebad new Dani mekera yemekrewena yemaral.
ትክክል እኔበሁለት አመቴ ቤት ገዝቸ መኪና ገዝቸ ለበተሰቦቸ ቤት ሰርቸ እመለሳለሁ ብየ ይሄዉ 7 አመቴ ወፍ የለም 😢😢 ወላሂ ከባድነዉ እዛ ሁነን የምናስበዉ ብዙነዉ😂😂😂
ከከከከከ
ትክክልየውድእኔምለሁለትአመትብየአሁን9አመቴ
Ayezosh yene konjo hulum newu anchi bicha aydelsheme yemr☺️☺️🥰
Wayi yanenat Ayizoshi😅😅😅😅
ያችደሞ ይለያል😂 ይሳካል የኢትዮጵያ ኑሮመቸምያሥጨልላል
ይህ ልጅ ግን ወላሂ አጎቴን እየመስለኝ ልቤ ትርትር ይላል. ባየሁት ቁጥር አይሞት አጎቴ ማጣም ጥሩ ሰው ልክ እደታላቅ ወንድም እዳባት ነበር ለወንድሞቹ ልጀችም ለልጁችም አብሩን ምሳ በልቶ ከመውጣቱ የመኪና ሹፌር ነበር ባደጋ አጣንው አሏህ ጀነትን ይውፍቀውና
Oh Nefsun yimarew fetary yasnachihu😢
I hove the same history my ankle to fanny look like him
ኣሚን
ያሳብህ እንኳን ተሳካልህ፣ አንድነገር መገንዘብ ያለብህ ብዙዎች ሰነፍ ወይም ሱስ ውስጥ ገብተው ሳይሆን እንዳልከው እድል ትጠምባቸዋለች፣ ሰው የሰዎች ችግር የማገባው ችግር ሲያይነው፣ ተረዳቸው ምሳሌ ሁሉም ይትዩብ የከፈተ ታዋቂ አይሆንም እዝጋብሔር ያደለው ብቻነው ውጤታማ የሚሆነው፣ ለማንኛውም መልካም እድል።
እር ሰነፉ ጎበዝ ስለሆክ አደለም የድል ጉዳይነው ውለህ እደርና መልሱን ታገኝዋለህ ወደፊት በተለይ ለወድ የስራ እድል የለም
እንኳን ዳና መጣህ ዳንየ ሁሉንም የእግዝኣብሔር ፍቃድ ኖው ማሮች
fani looks so proud and i’m really happy for you guys ❤
Fani is really a gentleman
ፋኒ ሳምሪ ግን የተጠየቃችውት ጥያቄ በስርአት ብትመልሱልን መልካምነው ።ሂደቱን ነው የጠየቅናችው እጂ ከኢትዮጵያ ራሻ ብለን አልጠየቅንም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሳካልህ ዳኒዬ እግዚአብሔር አምላክ ይቅናህ ❤️🙏🙏
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይሥጣችሁ ወልዱ መሣምን ያድላችሁ ከሥደት መልሥ
አሚን
አሜን ውዴ
አሜን ይስጠን
አሜን አሜን አሜን❤
አሚንንያረብ
ሳምሪየ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ የዳኒ ንግግር በጣም ነዉ ምያስቃት 😂😂😂
ብዙም አመጣጥህን አታውራ ብትችሉ አጥፍት ምከንያቱም ለኬዙ ጥሩ አይደሉም አሁን እሱ እድለኛ ነው ምከንያቱም ያረፈው ወንድሙ ጋር ነው ስደትን ምን አየ ከቤተ ወደ ቤት ነው የመጣው ቢችል ቶሎ ስራ ቢገባ ጥሩ ነው ይሰራ ወኔው ሳይጠፋ
ምንሁኖነው የሚጠፋው
Eneso sikeldo eko new endet new beahon seat Russia, Belarus memtat aytasebm Ukraine war eyale yewom betaka west 😂🤣😂🤣😂
ምቀኛ ምን ችግር አለው የመጣበትን ለሌላው ሼር ቢያደርግ ምኑ ነው ለኬዙ መጥፎ የሚሆነው ሌላውን ሊጠቀም ይችላል
@@ethiocelebrities23 no esu lik new bxamm bzu sew eyegeba new be Russia
ማሪያምን እኔም ገጥሞኛል ገና በገበሁ 1 ወሬ 150000 ተጠየቅሁ 😢😂😂😂 በወለድ ተበድሬ ከፈልሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉም አለፈ በጣም ማሠብ የተሣናቸዉ ናቸዉ ኢትዮጵያ ያሉት ሠወች ሥለብር ሢያወሩኝ ሣቄ ይመጣል 😂😂😂😂😂😂😂😂
ውዴ ጀርመን ነሽ እንዴ በአላህ እንዴት እንደሄሽ ስንት እንደፈጀሽ ስራስ ይኖራል ወይ አስረጂኝ አትለፊኝ መምጣት በጣም እፈልጋለሁ
እህቴ ጀርመን ነሽ በምትወጃት ማርያም እዴት እንደሄድሽ ንገሪኝ መልካምነት ለራስ ነው ከዛ መኖሪያ ፉቃድ ያለው ሰው አለኝ አሜሪካም እዲሁ እዴት መውሰድ እዳለበት አስረጅኝ 💗
እንኩዋን በሠላም መጣህ ሁሉንም የትምህርት ማሥረጃክን ከያዝክ ጀርመንውሥጥ አሁን በወጣው ህቅ ትልቅ ቦታ ትደርሣለህ በርታ ጠንካራም ትመሥላለህ ❤
እኳን ደና መጣህ ግን የመጣህበትን መንገድ ሁለንም አብራ ርተህ ባትናገር ጥሩ ነው ገና ካፕ ነው ያለሀው ይመስለኛል
ዳኒየ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
ስታምሩ ዳኒ ፈታያለሰውነው
ገና ሳየሰነበት ሰነፍ ከሆኑ ነው ያልከዉ እነ ፋኒ ዘና የሚሉት በ you tube ብር ነዉ እንጅ ገና ስደተኝነት ትጠይቃለክ እንተርቢ አለ መልስ ትጠብቃለክ ቋንቋ መማር አለ ስራም መንግስት ከፈቀደልክ ትሰራለክ ካልተፈቀደ ቁጭ ትላለክ😂😂😂😂😂😂
እኮ ስት ጣጣአለው ሰነፉ ጎበዝ ስለሆኑ አደለም የውጭአገርስራ ውሎሲያድእ መልሱን ያገኝዋል
@@FatySam እኮ እሱ ያየዉ ወንድሙ ዜና ብሎ ስላየ ነዉ በ you tube ብር 10 አመት ቢቀመጥ መንግስት ሥራ ካልፈቀደ ይቀመጣታል ወይም እንደ ወንድሙ you tube ከፍቶ ሊሸቅል ካልሆነ
Sijemer video edit betam alew. Eni enkon yemakachew yetemaro Sweden & Norway alo ethiopian gen wereket 15 amet belay koytew wereket saynorachew sera mesrat aychelom. Ashara degmo beteley ye Norway ke Iceland eraso teyzo yetemelese alo. Ke England bezo sew wede Sweden & Norway ashara yalebachew temelsewal. Wey wereket aysetochew wey sera aysetochew. Kebad new Dani mekera yemekrewena yemaral.
በመጄመሪያ እነ ፋኒ ዩቱበር ሥለሆኑ ነው ጥሩ እሚኖሩት ሢቀጥል አንተም እነሡ ሥላሉልህ ብዙ ላትፈተን ትችላለህ እንጂ የሠው አገር ፈተና ነው
ትክክል
ቆይ ምን አይነት መረጃ ነዉ ካወራችሁ ከመነሻዉ እስከመድረሻዉ ነዉ፥ ተጓዝ ምን ማሟላት አለበት የሚለዉን የት አለ በሁኑ ሰአት ሚሲኪን ወገኔ ገደል ግባ ብትለዉ ነፍሱንም ብሩንም እያስረከበ ነዉ በየአቅጣጫዉ 😢😢😢 ፋኒና ሳምሪ ደሞ እናንተ ብዙ ተከታይ አላችሁ እንዳትወቀሱ😳
ሳምሪዬ ፋኒ እንኳን በሰላም መጣችሁ ቤተሰብም ሲሰባሰብም ደስ ይላል
አረ ሳምሪ ፀጉትሽ ሲያምር ዊግ ነው ወይስ አድጎ ነው
ፀጉሮነው
Hi, Dani, You are kind of funny 😀😀Wish you a successful life. Good Luck!!!!👈👈👍
ሰላም ሳምዬ እኳን ደናመጣቹ ውዴቼ እሰይ እኳን አየህልን እደው እዳተ ሁሉም ይየው ይቅመሰው ብር ከዛፍ የሚሸመጠጥነው የሚመስላቸው
መንታነታችሁ አሁን አስታወቀ 😂የኢትዩ አየር ፋኒን ወዴ ቀድሞው ከረኑ ቀይሮታል 😅
እረ እኔ ሀገር ቤት እያለሁ ዉጭ ሀገር ብር ከዛፍ የሚለቀም ነበር የሚመስለኝ 😂😂😂😂😂
ጐበዝ ስለሆንክ ሰነፍ ስለሆንክ አትቀየርም መጀመሪያ ለምስራት ለመማር ፍቃድ ያስፈልጋል ዝም ብሎ ሰነፍ ማለት አይከብድም ሰው መማር እየፈለገ መስራት እየፈለገ ስንት ማይፈቀድለት አለ አንተ ትላንት መጠህ ሰነፎች ትላለህ ምን አየህ ገና
ስት ሰውመስራት እየፈለገ ሙያኑሯቸው ስራአያገኙም እሱገና ምንአይቶ
ዳኒየ ደስ እሚል ልጅ ነዉ እርጋታዉ በለህበት አላህ ይጠብቅሆ
Enante endet new yemeyachut yesun seman enante endet metachu?
Well came. To ጀርመን ጅጅን አየካት ወይ
😄😄😄
😂😂😂
😮😉😃😃
👍🏽👍🏽👍🏽😅😅😅😅
ግን ጥያቄው በደብ አልተመለሰም
እንካን ሰላም መጣችሁ ውዶች❤ዳኒ ግልፅሰው ነው 😂😂እኔም ከሀገር ስወጣ ከዘመድ ከታች እስከ ላይ ሁሉም ጎረቤት በቃ ፎቅ ቤትነው በቃ ብር በማዳበሪያ እልካለሁ ነው አቤት ጉድ አሁን ሀገሬ ስገባ ምንእልይሆን🤔
😂😂😂😂😂
ያንችስ ከፍ ጉድ😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክ😂
እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶቼ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ❤❤❤
ራሻ ለመሄድ ስንት ቀን ፈጀብህ እና ብሩ ስንት ነዉ ራሻ ለመሄድ እባክህ ንገረኝ
እንኳን ሰላም መጣህ እኛንም አትርሱን እስኪ👌
😄😄😄😄 በጣም ያስቃል ወንድምህ
Mulu process ke megemriya endit wde Russia endhedk?
ዳኔ ወንድሜ በመጀመርያ እንዃን በሰላም ገባህ አንድ ነገር ግን ላስቸግርህ በፈጣሪ ሰም ስልክህን ላክልኝ አንተን ሳይ ሰዉነቴን መቆጣጠር አቃተኝ የጠፋ ወንድሜ ስላለኝ ነዉ እጠብቅህ አለሁ
ይች ጠጋ ጠጋ
😂😂😂
@@fatuma1133😂😂😂😂
የፋን ወንድም ወንድሜን እዛ እሄዳለሁ ይላል እንዴት ምኬደው በትምህርት ነው እንዴ
@danistalad6
ሳምሪና ፋኒ እንዴት እንደተገናኛችሁ ስሩልኝ
የመቸወነሸ እኔ6አመት ካወኳቸወ ትወወቃቸወም ደሥሥይላል በዚለፈተዋል ለፈቅራቸወ 😢ወላሂ በእናቷ ተፈትናለች በጣም ብዙ የለፊበት ህይወት ነበር ግን ፍቅረ አሸናፈነወየሚባለወ አወነት ኛህወትን በነጻ አይቻለሁ😢ይሄወ የሁለት ልጆች እናት እነ አባት ለነ 😊😊😊
Billy Chidiac@አዲስ ገቢ ነሽ እንዴ
@@FatimaFatima-fg1bq አወ አዲሴ ነው የምር ቪዲዮ ብፈልግ የተገናኙበት አጣሁ
@@አዳማናዝሬትአዳማ አወ ውዴ
@@billychidiac7351 ወይይይ የኔ ሡማ ህይወት ለብዙወች ትምህረት የሆነ ነበረ እኔአረራሡበነሡ ብዙትምራለሁ ወላ እና ደሥሥ የሚል ህይወት ነወያላቸወ ሀገረ ወዳጀ በራሣቸወ አለምብቻየምኖሩ የምረ ያቺዝሆን እናቷ ብቻ ነች ሀገረየምታተረማምሥ
ሁሉም ነገር በዕድል ነው። በዛም ሆነ በዚም እራስን ማሸነፍ ይቻላል። ሰነፍም አለ፣ ለሲጋራ አንድ ዶላር ስጪኝ አለኝ። ለምግብ አይለምንም ምግብ በነፃ አለ። ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት በሰዓቱ ይበላሉ። እኔ የሚገርመኝ በስንት መከራ አልፎ እዚህ ደርሶ የሱስ ጥገኛ ሆኖ አንድ ዶላር ይለምናል?
ሄሎ ባልኩ ቁጥር ብር የሚጠይቁኝ ሰዎች ሰልችተዉኛል 😏
🤓
😂😂😂😂😂😂 ምድረ ለማኖች እንደዚህ አይነት ሰው ልሰው ብዬ እንኳን እሱ ከጠየቀኝ አልሰጥም ሀሳቤን እቀይራለሁ😂😂😊
እኔም አረብ ሀገር ስመጣ ለጎረቤቶቼ እራሱ ቤት እሰራለሁ ብየ ነበር🤣🤣😊
እሺ ከዛስ የት አደረሻቸው🤔😅
Ena alsersheme eskawune😂😂
ክክክክክክ ጉበዝነሺ ማሰብሺእራሱው አይ የኛነገር ዝምብሎ የሚታፍሰ እኮነው የሚመሰለን
😂😂😂
ቤት ብቻ መኪነስ
Samire tseguresh naw kewala yalew 😮. Please do hair vlog. Dani wilkommen DE
ሀዘንም ደስታም የሚያምረው ሀገር ሲኖር ነው እና እባካችሁ ሁላችሁ ዱአ ለሀገራችን ፍትህ ለመስጅዶቻችን በምነቴ ደካማ ነኚ በሁለቱም እምነቶች ላይ መግስት የሚያደርገው ግፍ ዝም ልንል አይገባም ትናት ወድሞቻችን በግፍ ተገደሉ መሥጅድና በተክርስቲያን ፈረስ ነገስ ምድነው የሚመጣው ዝምታችን ያዋጣል
በደላላ ነዉ ስንት ፈጀ የሜለዉን
ሳምሪና ፋኒ ኢትዮ አጥቁሯቸዋል ግን የሀገራቺን አየር ያጠቁራል ማለት ነው
ድሮም ያቀላቸው ፊልተርነው ክክክ
@@bella12tube38 er key nachew hooo min yetergemech hager ahunma gebagn tikur hugna adelm nurow new
ይቺ ትንሿ ጥቁረት ናት እኔ ኢትዮጵያ ስሔድ ከሰል ቀይ ነዉ ከኔ
አው የታወቀነው ብርድ እና ፀሀዩው
አዎ ጠቁርዋል
የአላህ የሰው መመሳሰል ወንድምአማቾች አይናቸውና አመለካከታቸው አንድአይነት
መንታ እኮ ናቸው 😂
እንኳንደህናመጣችሁ ፋፊ ኮፋያዉያስጠላል አትልበስ
ስልክ ራሱ ተጠቅመው አዲስ ሲገዙ ይጥላሉ ሲባል እሰማነበር ወፍ የለም 😂😂😂😂
Kkkkkkkk
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እንዲህ አይነት ነገር አዉሮፓ የለም ምንአልባት አሜሪካ!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ልጂን አቅፉ እደመሣም የማሥደሥት የለም
እኔ እኮ አበሻ በጣም ነው የሚገርመኝ የሚሰራበት አገር ቁጭ ብለዉ መለመን ምን ይሉታል ያሳፈራል
ፋኒ፡ጉቶ፡ሳምሪን፡ፕራንክ፡ስታረጋት፡ተነጋግራችሁ
ሰላም ለናተ ይሁን እንኳን አደረሳቹው ለገናና ለቅዱስ ሚካኤል በአል
ሳምርዬ አየሩ ነው ጥቁር አልብብኝ ወይስ አይኔነው❤❤❤
እንኳን በሰላም ገባህ ጌታ ከጂጂ አፍ ይጠብቅህ ያው እሷ እንድህ ለፍትህ መምጣትህን ስታውቅ ለክፉ ቀን ስድብ ነው የምታስቀምጠው 😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😃😄😅😆😆😆😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ለመለወጥ ብዙአመታት ይፈጃል በቀላልብር ማግኝትአይቻልም በተለይ ወድ የስራእድል ብዙ አያገኙም ሴትበየትም ቦታ ስራአታጣም ለወድ አስቸጋሪነው
ወላሂ እኔ መስረደበት ቀቃ አጠዉ ምንም አይገበቸዉም አራ መገዱ ዉሉ ቢር ነዉ ምመስለቸዉ
ይሄን መችም ያልደረሰበት የለም ዝም ነው እንደው😂😂
ሳምሪ ጠቆርሽ😅
Samireye please be lijesh Ejeshalow makse sechegn. Wade Rasharkin lamegibet be dalela new wayis be Ejensi new? Please 🙏 selk kutur kale lakelegn
@danistalad6
ዳኒ ትንሽ አብራራልን ከቤላሩስ ፖላንድ ስንት ፓውንድ ፈጀብክ
@danistalad6
😂😂ሣኩኝ ግን ሁላችንም ነን 6 አመቴ ወፍ የለም ኢማራት ዉሥጥ 😢💔
ግን ብዙ ሠዉ ብር ጠይቆኛል ከቤተሠቦቸ ዉጭ እሚገርመዉ ቤተሠቦቸ እንኳን እንዳዛ አይጠይቁኝም 😖
🤕ቢኖረኝ ባረግላቸዉ ደሥ ባለኝ 😢
ለራስሽ ያዥ ከአሁን ቦሀላ ዉዴ
ሳምሪ ጀርመንነው የምመችሽ ❤ 🎉
ጠይሙ ሱማሌ ነው ምትመስለው ጥርስህን ብታሳስረው more ትመሳሰሉ ነበር
ትክክል ❤
ሳምሪ ጀርመን ስትሆን ከአርቲፍሻል ነፃ
Hahahah tikikil
እኮ
የጅጅ ልጅ መሆንሽ ይገርመኛል
ጎበዝ ልጅ ነው ያስታውቃል🎉❤
ሳምሪ ኢትዮጵያ እንደሄደች ጠቁራ ነበር አሁንም ገና አለቀቃት አይ የኢትዮጵያ አየር እስኪለመድኮ ይሄው ነው ብርዱ ንፋሱ ፀሀዩ
ይህ ሁሉ ልፋት ጀርመን ለመግባት ምን ስርተህ ልትቀየር ድከም ቢልክ ነው ወንድሜ
ስራ የለም እንዴ ጀርመን
ምነው ወፍ የለም እንዴ ጀርመንም እድሜ ለኮረና አለም አናወፀዉ እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የትም ከባድ ነው
እውነት ለመናገረ ሀጠረ ያለው ሰው እኛ ስደተኛ በጭራሽ አይረዱንም ብቻ ተመሰገን ማለትኘው😮😮😮😅ማንም እንደራሳችን አይሆንም
እኳን በሰላም ገባህ ወደሱ ለመምጣት ምን ምን ያስፈልጋል ሳምሪ ልምጣ ካረብ ሀገር ልገላገል
Sefena naw enji keserake telawetaleke yetem behone leke nahe watere melikam edil
Samri weyi temelsachu hedachu ena salagegachu lemangawem enkan beselam gebachu
እበደች ጂጂ
ህዝቤ ሆይ ከሃገርህ ውጣ አውሮፓ ግባ መንገዱ ጨርቅ ሆኗል ቀላል ሁኗል እንሂድ ውጡ:: ያው እናንተ ስትወጡ እኛ ስራ እናገኛለን 😅🎉🎉🎉
አገርምም እኔስ ጭራሽ የማላቃቸዉ ነው ብር የሚለኝ አይ ሁሉም ላይ ነው ይገርማል
እረ ሳምሪ የፀጉርሽ ሚስጥር ንገሪን
እኔ ወደ ስደት ስመጣ ፋርማሲ ልከፍት ቤት መኪና ልገዛ 😢 እሄው11አመቴ ሁለቱ ቢሳኩልኝም ጨክኝ አገር መግባት አልቻልኩም 😢😢እያመመኝ ነው 😢😢😢
😢😢 እመብርሃን ወደ ሀገርሸ ለመምጣት ታናሳሳሸ
dani yemecheh yeha coka fit mirinda lihon new aydel😁🤣
ሠላም ለናተ ምርጦች ❤❤❤❤
ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን በቅርቡ ቁራኣን በተጂዊድ እኽካመ ተጂዊድ እንማማራለን በዩቱብ በቴሌግራም ።።።።።።።።
yehilem Hager nech Germany...amlake ayew yehone
ከሣውዳረቢያ፡በሥንትቀንይደረሣል፡ብትወሥዱኝምንአለበት፡ሣምሪ
ኤጀንቱን ግልፅ አድርግልኝ
የጫካዉነገር አብራራዉ የስትቀን መገድነዉ😢
Betam kebad new
የፋንን ወንድም ዳሪኝ😍
እኳን መታ ጎረቢት አመስሉም ይገርማል በጣም አይለያችሁ
😂ye enati hode zhengurgure new yebali yela
😂😂ተይነጁ
እንኳን መጣህ
የመጣህበትን ያወጣህውንውጭ መክፈል ቀላል አደለም
ክክክክክ እኔ ራሱ ሰሞኑ😢😂😂 አናፍስም በሉልኝ
ወንድሙነው እድ
Haylegna tmesyalesh. Behuala ykochshal bezi edmesh kaltemarsh.
🤍🤍🤍🫶🏽🫶🏽🫶🏽☘️🍀☘️🍀sakachun wededikut enkuwan aleteleyachu samrim teru wendim agegnesh
ከባድ ነው እግዚአብሔር ስለረዳህ ነው እንጂ
ፍኒ ግን ወንድሙ ከመጣ በዋላ አይነጥላው ተገፍዋል 😂
😂😂
የፋኒ ወድም ገና ሳያወራ ነው ምስቀው 😅
ይመቻቹ nice piisss
Putin selam alkew wey 🤣🤣🤣🤣🤣
ሳምሪዬ መልክ ባይኖርሽም የውስጥ ውበት ስላለሽ ተባረኪ የኔ ቅመም
እንደናቷ ቆንጆ ብትሆን