[አነጋጋሪዋ ቡቺ ] "ከልጄ ጋር በአንድ ጡጦ ነው ያደጉት" የውሻዋ ባለቤት ይቅርታ ጠየቀች!! | Edel | ,ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ቅዳሜ ከሰአት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 456

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 10 місяців тому +49

    በእውነት የውሻ ፍቅር ከባድ ነው እባካችሁ ተረዷት እነሱም ነፍሰ አላቸው ያውም አይናገሩም በፈጣሪ የስጠይቃሉ የአንሰሳ ፍቅር ከባድ ነው እድልዬ የኔ ቆንጆ ❤

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 10 місяців тому +41

    ለእንስሳት ህይወት የሚራራ ብፁዕ ነው። እህቴ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 10 місяців тому +22

    አበሻ፡እጅ ስለወደቀች፡ነው፡፡፡የሚገርመው፡ዳይመድ ያደርጉላቸው የለም እንዴ፡ በኛ፡ሁሉ ነገር ሐጢያት ሆኖ የምናየው ለምንድነው፡፡ ተባረኪ በርች፡፡፡

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 10 місяців тому +30

    አባቴ ከኛ በፊት ውሻው በላ ብሎ ይጠይቃ ውጭ ካለም በቴሌፎን ይጠይቃል አባቴ ሲሞት ሬሳው ሬሳውን ሰው ተሸክሞ ሊወጣ ሲል አላሶጣም ብሎ ነበር እሰከመቃብር ድረስ ተከትሎ አስቀብሮ ወደቤት ተመለሰ ሰው ውሻውን እያየ ሀዘናቸው በይበልጥ ያዝን ነበር ውሻ እንደሰው እያለቀሰ ነበር ያሳደግናቸው ልጆች አብረውን ያደጉ የሱን ያህል አላዘኑም ይህ ታሪኩ እውነተኛ በራሴ የደረሰ ነው የደረሰበት ስለውሻ ያውቃል

    • @Hm-lk9vb
      @Hm-lk9vb 10 місяців тому +3

      Egzyabeher yatsenash😢 ewnet new!

    • @magdalenearon3709
      @magdalenearon3709 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 10 місяців тому +3

      ከሰዉ ልጂ እኮ ዉሻ ይሻላን

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 10 місяців тому +1

      በጣም እምወደዉ ዉሻ ነበር ከዛሬ 11 አመት በፊህ ስደት ሰዉጣ ተከተለኝ ባባርረዉ እቢ አለኝ ወደቤት እድመለስ ብየ ከዛ መኪና መጣ ስገባ አብሮኝ ሊገባ በጣም ይጮሃል ከዛ ረዳቱ አባረረዉ ሲባረዉ ከሗላ ያመጣ መኪና ገጨዉ መቸም አረሳዉ እደት እዳለቀስኩ😢😢😢

    • @deborah9291
      @deborah9291 9 місяців тому +1

      በጣም ያሳዝናል የእኔም እባት ሲምት ልክ እንደዛ ነው ውቫቹ ያለቀሱት😢

  • @nahomkaleb2377
    @nahomkaleb2377 10 місяців тому +23

    የገርማል የሰው መብት ማክበር ብንለምድ ጥሩነው አሷ የተሰጣት ለ አንሰሳ ፍቅር መስጠት ነው ለሌላው ሌላ ስጦታ ሁሉም የተሻለ የተሰጠውን ብንከባከብ ጥሩነው ❤

  • @Qqqrtttr-oi6uz
    @Qqqrtttr-oi6uz 10 місяців тому +30

    ብቻ እድሜ ይስጠን እጂ ጊዜውማ ብዙ ያሣየናል

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 10 місяців тому +51

    የውሻን ፍቅር የሚያቀው ያለው ብቻ ነው ❤❤❤❤

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 10 місяців тому

      ትክክል ብለሻል እህቴ!!!!!🙏

    • @deborah9291
      @deborah9291 9 місяців тому

      You are right ❤

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 10 місяців тому +38

    ❤❤እውነትነው የውሻፍቅር በጣም ከባድነው አውቀዋለሁ

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 10 місяців тому +46

    ሐበሻ ሲተርት ሰው ከማብላት ውሻ ማብላት ይሻላል ይላል ስለዚህ የውሻዋ ባለቤት ትክክል ናት

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому

      100%ትክክል ነዉ❤❤

    • @zdkiram9830
      @zdkiram9830 10 місяців тому

      ለመሆኑ ሰውን የምናበላው ከሰውዬው ብድር ለማግኘት ነው ከፈጣሪ? በርግጥ እንሰሳት ያሳዝናሉ ግን ከተከበረው የሰው ልጅ አይበልጡም ይሄ በዝቷል

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 10 місяців тому +22

    ዘና እያልኩ ያየሁት ፕሮግራም ነው ።
    ተው ኢትዮጵያዊን ግን ሰው እንደፈለገ ይኑርበት ነፃነት አትጋፋ

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 10 місяців тому +57

    እህቴ የውሻ ያህል ታማኝነትየጎደለው ሕዝብስላለ እህቴ አድናቂሽ ነኝ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳሻ እኔ ሁለትውሾች አሉኝ1ኛ.እሳካይ የሁለት ዓመት ወንድውሻ 2ኛ.ሊሳዋን የምትባል ሴት የ12ዓመት ውሻ አሉኝሰዎች ብዙብዙ ስለሚያወሩ እርሻቻውስዎች ሁሉ እንደውሻ ያህል ታማኝ ቢንሆን እኔውሻ ከስዎች በላይ ናቸው ብዬ ነው የማምነው

    • @YordanosNeguse-fl4qk
      @YordanosNeguse-fl4qk 10 місяців тому

    • @birukmammo940
      @birukmammo940 10 місяців тому +2

      Yesew lej berasu sitet le mayigeba ayemiro talifo tesetital ......negergin yesew lej be በእግዚአብሔር Hamsal yetefetere fetiret be mehonu ke ensesa gar sewn mawedader ayigebam

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому +3

      በምድር ላይ እንደ ዉሻ ታማኝ ፍጡር የለም ሀገሬ ስገባ ዉሻ አሳድጋለሁ እኔም ድመት ነበረኝ በጣም እምወደዉ ሞተብኝ ስድስት ቀን ሙሉ ሀዘኑ ከሆዴ አልወጣ ብሎ😢😢😢

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 10 місяців тому +3

      @@rabia4266
      እኔ ሊዮ የሚባል ድመት ነበረኝ እና ረጂም አመት አብሮኝ ኖሮ አሁን ግን ሞቷል ሀዘኑ ከባድ ነው እስካሁን ውስጤ ነው የተቀበረው ስለዚህ እኔ ተረድቻታለሁ የንሰሳ ፍቅር ይለያል ውሳኔዋን ወደድኩት እንኳንም ቀረች

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 10 місяців тому

      @@rabia4266
      ራቢያየ ውሻ በሀይማኖታችን ክልክል ነው በሰላም ግቢ እና ድመት ታሳድጊያለሺ ኢንሻአላ 🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +16

    ተያቸው የእንስሳ ፍቅር የማያውቅ ነው የሚሳደበው፣ አይዞሽ እኔም በፊት አይገባኝም ነበር እህቴ አይዞሽ

  • @diboraemu4922
    @diboraemu4922 10 місяців тому +11

    እህቴ በጣም ልክ ነሽ እግዚአብሔር እንሰሳንና የወለድሽውን ልጅ በፍቅር እንድትንከባከቢ የተሰጠሽን ተወጥተሻል

  • @leulbesha2
    @leulbesha2 10 місяців тому +20

    እህቴ አታልቅቨ እንስሳ የሚወድ ሰወ ቅንና ሩህሩህ ሰወ ነወ እና ለመንም እነዳትሰጫት አንቺዉ ጋር ትሁን አደራ

  • @frehiwothmariam9744
    @frehiwothmariam9744 10 місяців тому +17

    Dogs are the best creatures , they give you endless love❤ unconditional love❤ they are the best human friends many many to talk about these God's creatures . One only could understand when they have one. Ehete Egziabher yebarkesh. I have the same problems with those who don't understand about Dogs.

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly 10 місяців тому +1

      Dogs will never betray you, people do 💫👍

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 10 місяців тому +12

    ምን አይነት ዩኒክ የሆንሽ ሴት ነሽ አየሽ መጀመሪያ ለእንስሳት ስው ፍቅር ሲያሳይ ነው ለስውም ክብርና እንክብካቤ የሚኖረው ።

    • @Hm-lk9vb
      @Hm-lk9vb 10 місяців тому

      ❤❤❤

  • @kalechristosdagne7355
    @kalechristosdagne7355 10 місяців тому +12

    Gox Bless you sister. Fevi and Hanna thank you for your great job. God bless you

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 10 місяців тому +14

    ❤❤❤እህቴ በርቺ ለዕድል ያለሸን ፍቅር ሰንዝር ወደኋላ እንዳትይ።ጋዜጤኛዋ በጥያቄ በምታቀርብልሸ(ከባህልና ...)ተነሰታ በምትቀርብልሸ ጥያቄዎች እንዳትደናገጭ እንኳን በዚህ ጊዜ አሁን ተወለዶ ለወላጆቹ 20%ቱ የሚሆነው ነው የሚያሰበውና የሚጨነቀው።እኛ በውሻ ላይ ያለን ምልከታ የተበላሸ ሰለሆነ እንጂ በዚች መሬት የሰው ልጅ የውሻን ያህል ታማኝና ፍቅር የሆነ ፍጥረት አይገኝመም።እኔ ድሮ በቤታችን አንድ የምንወደው ያሳደግነው ውሻ ነበረነ።ባይገርማችሁ አባቴ ፓሊሰ ነበርና በጥበቃ ቀን ውሎ ማታ ያድራል ማታ ለራት እቤት ሲመጣ ከሁላችን የሱን መምጣት(መንገድ ላይ በቅርበት እንዳለ የምናቀው በሱ መቅበጥበጥ መጨናነቅ ነው)ከዛ ወጦ ሄዶ ተቀብሎት እየተቁነጠነጠ ቤት ያደረሰዋል አባቴን።ከዛም እራት በሎቶ ወደሰራ ቦታው ሲመለሰ ከቤታችን ወደ2ኪ/ሜ ይሆናል)በምሸት ሲወጣ አጅቦ ስራ ቦታው አድርሶት ውሻችን ወደቤቱ ነበር የሚመለሰው።ታዲያ ውሻን አለመውደድ አይቻልም የሰው ልጅ ተንኮለኛው እንኳ ይወደዳል።YES ዕድል ልጅሸ ናት አሁንም እንክብካቤሸን አትንፈጊያት እህቴ።

    • @marthatilahun5385
      @marthatilahun5385 10 місяців тому

      ምርጥ አስተያየት፣ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ከውሻ ወይም ካሳደግነው ማንኛውም እንሰሳ የምናገኘውን ፍቅር ከሰው ልጅ አናገኘውም። በተለይ የውሻ ይለያል።

    • @esubalewgize160
      @esubalewgize160 10 місяців тому

      @@marthatilahun5385 አመሰግናለሁ ማርቲ እኔ በልጅነቴ ያሳደኩትን ውሻ ለአባቴ የሚያደረገውን ጥበቃ ሰለማውቀው ነው የሱ ፍቅር እሰካሁን በውሰጤ አለ አሁን ባለሁበት አቅም ሰላጠረኝ እንጂ አንድ እንደእሱ ያለ ወንድሜ የምለው ውሻ ቢኖረኝ ደሰታዬ ወሰን የለውም።ማን እንደውሻ ሰው እኮ በዚህ ዘመን (ሰሙን ብቻ ይዞ በድኑን በንዋይ ፍቅር የሰከረ እራሱን ማን እንደወለደውና እንዳሳደገው እንኳ በድፍረት መናገር የማይችል ከውሻ ያነሰ ትውልድ ነውና።ይቅርታ ለድፍረቴ ግን አሁን የማየው እውነታ ነው።የማይዋጥልህ ገመድ አንገትህ አሰገባና አወራርደው

  • @EthiopFirst
    @EthiopFirst 10 місяців тому +26

    ሀበሻኮ ከእንስሳም በታች ሆኗል የውሻን ያህል ታማኝ ፍጥረት የለም ክህደት እና ጭካኔ መገለጫው ከሆነ ሀበሻ ምንም መጠበቅ አይቻልም አይረዱሽም ☹️☹️

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 10 місяців тому

      ኧረ እያስተዋልን ወገኖቼ የፈለገ ቢሆን እንስሳት እኮ ደማውያን ናቸው የተፈጠሩት ለሰው ልጆች ጥቅም ነው ነገር ግን እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ቤታችን በራፍ ላይ አንድ ዳቦ አጥቶ ለውሻ ስጋ ጠብሶ ማብላት አይከብድም?😭

    • @titiyababe9490
      @titiyababe9490 9 місяців тому

      Well said 🤩🙏 thank you 🙏

  • @wenchytwenchyt4751
    @wenchytwenchyt4751 10 місяців тому +3

    ዉሻ እንኳን 10 አመት ላሳደገዉ አንድ ቀን ያበላዉን ሰዉ አይረሳም ዉሻ ታማኝ ነዉበርቺ እህቴ ይቺ ዉሻ ከእጅሽ እንዳታወጫት

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 10 місяців тому +14

    መናዬ ምን ላድርግሸሳድድድ ና የማረግሽ በተለይ እኔ ከባድ የውሻ ፍቅር አለኝ በአንድወቅት ድንገት ታምሜ ሆስፒታል ተኝቼ በነበረ ግዜ ከሆስፒታል እሰከምወጣ እኔን ናፍቃ ምግብ አልበላም ብል ልትሞትብኝ ነበር ስው ግን ቢሆን ከቀብር በሑላ ምግብ ይበላል ደሰ የሚል ውይይት ነበር አመስግናለሁ

  • @tgkebede2
    @tgkebede2 10 місяців тому +3

    በእውነት በዚህ ዘመን ሰዉ ለሰዉ ክብር ባጣበት ዘመን ለዉሻ ህይወትሽን ትተሽ ላሳየሽዉ ፍቅር አንቺ ጀግና እና አስተማሪ ነሽ❤ Good Luck with Edel❤❤❤❤❤❤

    • @Hm-lk9vb
      @Hm-lk9vb 10 місяців тому

      ❤❤❤

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 10 місяців тому +2

    የዕድል እናት ደስ የምትይ ነፃ ሰው ነሽ አንዴ ሳቅ አንዴ ለቅሶ የዋህ ነገር ነሽ ያሳድግልሽ ለወግ ማዕረግ ትብቃልሽ

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 10 місяців тому +8

    ከሰው ዉሻ በጣም ተማኝ ነው በጣም ወዳለው ዉሻ 😊❤❤❤

  • @Yesheger_Lij
    @Yesheger_Lij 10 місяців тому +15

    ልጆቿን አሜሪካ ከባሏ ቤተሰብ ጋር ትታ ለውሻዋ ስል እዚህ ቀርቻለው ትላለች እንዴ? የሆነ የደበቀችው ነገር አለ።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 10 місяців тому +2

      Too many holes in her story nothing makes sense.

    • @Mita460
      @Mita460 10 місяців тому

      There's something between the 🧙‍♀️ and 🐕 🤢🤮

    • @Yesheger_Lij
      @Yesheger_Lij 10 місяців тому

      @@werqzeleke2815 yes something is wrong.

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 10 місяців тому +4

      ምንድን ነው የምትደብቀው እኛ ሀገር ውሻ በድንጋይ ማባረር ስለተለመደ ነጮቹ ውሻን ምን ያህል ተንሰፍስፈው እንደሚወዱ እንደሚይዙ ስለማታውቂ ይሆናል ።ሁሉንም በክፋት ብቻ ማሰብ ጥሩ አይደለም

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub 10 місяців тому +9

    እውነት ከባድ ነው የእንሰሳት ፍቅር እኔም ገጥሞኛል ስሜቱን አቀዋለሁ የምሰራበት ቤት አንዲት ውሻ ነበረች ስለያት በጣም ከባድ ነበረ ያለቀስኩበት ግዜ ነው

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 10 місяців тому +2

    ይገርማል ታድለሽ ምን አይነት ጥሩ ልብ ቢኖርሽ ነው የኔ እህት እኔ ቀልድሽን ነበረ የመሰለኝ በመጀመሪያ እውነት እንደሆነ ሳይ በውነት እኔምንድን ነኝ ብየ እራሴን ታዘብኩት እግዚአብሔር የምትፈልጊውን ይስጥሽ❤

  • @raheltadesse7578
    @raheltadesse7578 10 місяців тому +1

    እህቴ እድልን አልሰጥም ስላልሽ ደስ ብሎኛል እባክሽን የፈለገ ይሁን እዳትሰጪ ለማንም ያላት አጭር እድሜ ስለሆነ አንድ ነገር ብትሆን በጣም ነው የምታዝኚው ሰዎች ለሚሰጡሽ ተቃራኒ አስተያየት ቦታ አትስጫጨው❤❤❤ለእድል

  • @loveyou7562
    @loveyou7562 10 місяців тому +6

    እኔ ሁለት ትንንሽ ውሾች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው በሳምት 1ይታጠባሉ በ3ወይምበ6ወር ይከተባሉ ምግባቸው ከካራ ደረቅ ለውሻ የተዘጋጀምግብ ወይም ቅባት ወይም በርበሬያልነካው ማንኛውም የቤትምግብ ይበላሉ ሁሉም ይወዷቸዋል ሁሉም በልክሆን ደስይላል

  • @ethiopianall554
    @ethiopianall554 10 місяців тому +8

    100000000ትክክለኛ ነሽ

  • @ambachewlakew1083
    @ambachewlakew1083 10 місяців тому +10

    አይዞሽ ገለቴ አታልቅሺ

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 10 місяців тому +4

    የኔ ማር አታልቅሺ አይዞሽ እኔም ከፍተኛ የሆነ የዉሻ ፍቅር አለብኝ በፊት ጃኪ የምትባል ነበረችኝ እሷ ድንገት ስትሞትብኝ አሁን ደግሞ ሮኪ የሚባል ዉሻ አለኝ እድልንም አደራ ለማንም እንዳትሰጫት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 10 місяців тому

      ለእድል ብላ ልጆቹ የእናት ፍቅር አተው ይደጉ?

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 10 місяців тому +3

    መብትሽ ነው የኔ ቆንጆ, ሁላችንም እንደመልካችን እንለያያለን : ነፍስሽ የፈቀደችውን አድርጊ: ስንት የህክምና እርዳታ እንደሚያደርጉ ብታቂ: ጋዜጠኛ ተብዬዋ ግን , እንቺም ሀሳብሽ ለራስሽ ተጠቀሚበት: የሷንት ተይላት በሰላም ትኑርበት

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n 10 місяців тому +8

    I can understand your 💯 I have a cat and she is like my child ❤

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 10 місяців тому +6

    ጎበዝ ልበ ጥሩ ነሽ እኔም ድመት አለኝ በጣም ነው የምወደው።

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 8 місяців тому

    የእድል እናት በጣም ነው የወደድኩዋት!!!! ስልኩዋን ማግኝት ብችል ደስ ይለኝ ነበር!!

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 10 місяців тому +27

    የውሻን ፈቅረ የሚያውቅ ያውቀዋል ❤❤

  • @abayabay690
    @abayabay690 10 місяців тому +5

    እናትዬ በጣም ተሳሳትሽ :: እንስሳ እና ሰው አንድነው አይባልም!! ሰው በእግዚአብሔር እስትንፋስ እንደተፈጠረ : ክቡር እንደሆነ መጀመሪያ እወቂ:: እንስሳትን እግዚአብሄር ፈጠርቸው ልክ ሰማይንና ምድርን እንደፈጠረው:: የሰው ልጅ ለእንስሳት ሊራራ ያስፈልጋል:: ቅድሚያ ግን በእግዚአብሔር አምሳል ለተፈጠረው ስው መራራት አለበት::መነፃፀር የማይገባውን ነገር ማነፃፀር መልካም አይደለም::

    • @Mita460
      @Mita460 10 місяців тому

      Exactly 👏👏👏

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 10 місяців тому +9

    መናዬ አትሳሳቺ ሰው እኮ ሻማ ነው የሆነ ጊዜ ጠብቆ ያቃጥልሻል፡ እንስሳት ግን ለዘለአለም ያለ ስስት ሲያፈቅርሽ ይኖራል። የውሾች ደሞ በጣም ይለያል።

  • @paulosbekele3649
    @paulosbekele3649 10 місяців тому +3

    መልካም ሴት ናት፤ሁላችንሽ እንደ እሷ ብንሆን።

  • @salamhamd5105
    @salamhamd5105 10 місяців тому +2

    ውሻን የመሠለ ታማኝ የለም ለሠው 30አመት ብታበይው ይክዳል ውሻ አንድቀን ካበላሽው መቼም አይረሡም የኔ ምርጫ ውሻ በታም ነው የምወደው ❤❤🎉🎉🎉

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 10 місяців тому +4

    የሰው ልጅ እንደት በእንሰሳ ይለካል ሆ ከፍጡራን ሁሉ ፈጣሪያችን አልቆ የፈጠረው የሠውን ልጅ ነው
    እንሰሳ ልንከባከበው እንችላለን እንጅ ከሠው ጋ እኩል ነው ለሚል አቅሌም አይቀበለውም

    • @zionkirubel8575
      @zionkirubel8575 10 місяців тому

      Oh shut up!!! I would rather have a loyal pet than a reprobate demon masquerading as a human being. Look around you. Do you see what people are doing to each other? Yet, here you are opening your disgusting yap over a matter than doesn’t concern you. If you want to help people, go ahead and help. But don’t tell others what to do with their money or how to spend it.

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 10 місяців тому +6

    ጋዜጠኛዋ እራሱ ችግር አለብሽ አሁን እቺን አይዞሽ የምትይው ለምን አትነፋረቅም ሞዛዛ ፊልም የምትሰራ ነው የምትመስለው ወገኛ ልጆቿ የናት ፍቅር ሳትሰጥ እዚ ትነፋረቃለች ናክ ሁላ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 10 місяців тому

      ምነው ምንሽ ተነካ ሌላ ቤት እኮ ነጠላዬን ስጡኝ ብሎ ስድብ የሚሰዳደቡበት ሚዲያ አለ እኮ እዛ ብትሄጄ ምርጫ አለው

  • @roza7158
    @roza7158 10 місяців тому +7

    ጥሩ ልብ ነው ያለሽ

  • @sarameseret8445
    @sarameseret8445 10 місяців тому +6

    አሷ ትክክል ናት ❤❤❤

  • @deborah9291
    @deborah9291 9 місяців тому +1

    ውቫን ፍቅር ያለው ብቻ ነው የሚያውቀው ለሚወድት በችግር በደስታ የማይከድ ታማኝ ናቸው ስው ግን ስንት እድርገቨ ይከዳቭል በርቻ እህቴ❤️❤️🦮🦮😘

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 10 місяців тому +8

    ለካ ትምህርት የወደቀው ሰው የስድብ ዲግሪ በድብቅ የሚያስተምር አለ ይፈተሽልን ወጣቱ ጎልማሳው ሽማግሌው ተሳዳቢ ሆንዋል ይች ሴት ለራስዋ ልክ ናት መብትዋ ነው ሂወትዋ ዉስጥ አትግቡ ከምንሳደብ እንስራ ያገኘነውን ከሰው አንጠብቅ ስራ አንናቅ እኔ ምን እያረኩ ነው እንበል እርስዋን ትታችሁ ስለራሳችሁ አስቡ።

  • @bertkanabraham1479
    @bertkanabraham1479 10 місяців тому

    እኔ በምንም ዓይነት መንገድ ትክክል ነሽ እስከ መጨረሻው ከልጆችሽ በላይ እያት ምክንያቱም የሰዉ ልጆች (ልጆቻችን ጥለዉን ይሄዳሉ እሶ ግን ሁሌም ካንች ጋር ትሆናለች please don’t ever leave her anywhere by herself. She is your baby every day. She is more than everything thank you for you take care of her.❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 10 місяців тому +14

    ግን እንደውሻ ፍቅር ሚሰጥ የለም ብትፈልግ ትላፍዋለሕ ብትፈልግ ወደ ውጭ ወክ ማረግ ብትፈልግ አብሮሕ ይዞራል በዛላይ እይክድሕም

    • @Hm-lk9vb
      @Hm-lk9vb 10 місяців тому

      ❤❤❤

    • @Hm-lk9vb
      @Hm-lk9vb 10 місяців тому

      Very true!

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs 8 місяців тому

      ትክክል በተለይ እማ አካለ ሥንኩል ሲረዱ ላየ ሰው የሰው ልጅ እራሱ ሌላው ወገኑን በዚህ ልክ ይወዳል ወይ ብሎ ለማለት እጅግ ያስቸግራል

  • @romantadesse7639
    @romantadesse7639 10 місяців тому +2

    የኔ እህት ለእንስሳት ያለሽን አመለካከት ጥሩ ነው እደግፋለሁ ቃሉም እንዲህ ይላልና “ጻድቅ ሰው ለእንስሳው ነፍስ ይራራል፤
    - ምሳሌ 12፥10
    ነገር ግን የሰውን ልጅ ከማሳደግ ውሻን ብታሳድጊው ይሻላል ያልሽውን ሀሳብ ግን እቃወማለሁ ክርስቲያን ከሆንሽ ሕያው የሆነው የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላልና “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።”
    - ያዕቆብ 1፥27

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 8 місяців тому

    ለምን የውሻ መዝናኛ መንከባከብያ ቦታ ለመክፈት አታስቢም ኢትዮጵያ!! በጣም ደስ ነው ምትሉት❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 10 місяців тому +6

    አንዴ ስለልጆችህሽ ምንም አታወሪም, ውሻ ብቻ ትክክል ነዉ ውሽ ታማኝ አንስሳ ነዉ ግን አንዴት,,,,,,

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +5

    አይዞሽ እህቴ

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 10 місяців тому +8

    ቅሌታም በአንች ቤት ዘመንሽ ሙተሻል ሰንት ሰዉ በረሀብ እየተሰቃየ ስንት ልጆች ደብተር አጠዉ ምግብ አጠዉ እቤት እረ ስንቱ እንች ትመፃደቂያለሽ ሁሉም ነገር ከኞ ባህል ወግ ውጭ ነዉ ነጮች እኮ ውሻ ቢያሳድጉ እንደኞ ያደገ ሀገር ላይ ሁለተኞ ብቻቸዉን ስለምኖሩ ልጅ የሌላቸዉ በብዙ ምክኒያት ነዉ እኔ ቃል አጣሁ እኮ እንግዲህ እባብም ያላቸዉ አሉ በቅርብ ደግሞ እሱን እናያለን ከኢትዮጵያ ነበር አንች ማባረር ደግሞ ሰዉ በክርስቶስ አምሳል የተስራነዉ ከዉሻ ጋር አንድ ነዉ ትላለች ደነዝ

  • @Mr.believer123
    @Mr.believer123 10 місяців тому +5

    The journalist I wish she read some thing about dogs before she come for this interview. There are so many true stories about dogs. They are the best friend, honest, loving, and caring animals.

    • @josih5608
      @josih5608 10 місяців тому +1

      You are wrong.It is not about love or care about animals.She is cruel and run from responsibilities. Someone is raising her kids and she was not with her husband side in his final life.

    • @Mr.believer123
      @Mr.believer123 10 місяців тому

      @@josih5608
      We shouldn’t judge he absolutely! Because we don’t know in what she had been through. Now we are talking about her Dog.

    • @josih5608
      @josih5608 10 місяців тому +1

      ⁠​⁠@@Mr.believer123
      She literally said”I can’t burry my husband b/c I can’t leave my dog”And “My two kids are with their father’s families”
      Come on…..she definitely need to see psychiatrist.
      You got wrong again or don’t read/understand what people are saying.It is all about “She value dog than human life even from her own family”.If you don’t get this,you may have same problem 😂

  • @emuyetola8690
    @emuyetola8690 8 місяців тому +2

    You will get unconditional love 🐕‍🦺🦮❤️💯💯

  • @JumaaEbrahim
    @JumaaEbrahim 10 місяців тому

    ጋዜጠኛዋ በጣም አመሰግናለሁ ምክንያቱም የሰው ልጅ ክቡር ነው እንስሳትን ከሰው በታች ናቸው

  • @helenbek1678
    @helenbek1678 10 місяців тому +3

    ውሻ ፍቅር ነው የ ሰው ልጅ ከሚሰጥሽ ፍቅር በላይ ነው የሚሰጡት እናም ልክ ናት

  • @bertkanabraham1479
    @bertkanabraham1479 10 місяців тому +2

    it doesn’t matter what people say don’t listen God give you her, so please do whatever you can do if you can bring her back to USA she is your baby to be honest she’s more than anything people they don’t know how dogs Anest take care of the family when something happens she’s beautiful again. please don’t listen anybody please

  • @leulbesha2
    @leulbesha2 10 місяців тому +4

    የእንስሳት መብት ይከበር እነርሱም እንደኛ ነፍስ አላቸዉ

  • @biniberihun3151
    @biniberihun3151 10 місяців тому +3

    This is real love you don't understand most people they are expecting love with benefits

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ 9 місяців тому

    የሰው ልጅ ይጎዳል እድል መርዳት ባችል አትጎዳትም የድል እናት ጎበዝ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 10 місяців тому +5

    ምን እየሆንን ነው ግን ?

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 10 місяців тому

      Mn agebak kaltsadebachu ayemeruachu ayeseram kante or kanchi Edle wushawa teshalalech duket.

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 10 місяців тому

    በፊት ደብሮኝ ነበረ ቀልድ ነው ብዬ ለገንዘብ መስሎኝ ግን በዚህ ኢንተርሺው በጣም ነው የተረዳሁአት አሳዘነችኝ እግዚያብሄ ከእድል ጋር አሜሪካ ሄደው ህይወታቸውን እንዲቀጥሉ ይርዳቸው አሜን ።❤❤❤❤❤

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 10 місяців тому +3

    ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የላትም?!😏

  • @fevenmelese
    @fevenmelese 10 місяців тому +8

    የምን ይቅርታ ነው እሱ ይቅርታ መጠየቅ የለባትም

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 10 місяців тому +2

    ስለ ውሻ ፍቅር የማያውቅ ነው ሰው ላይ የሚፈርደው
    ውሻ ከሰው የበለጠ ታማኝ ብታገኙም ብታጡም የማይከዳችሁ ድንቅ እንሰሳ ነው

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 10 місяців тому +1

    የውሻ ፍቅር ላወቀው ሰው ከሚሰጠህ በላይ በላይ ውሻ የሚሠጥህ ፍቅር ታላቅ ነው በዚህ አጋጣሚ የምለው ውሻ የሚለውን ለስድብ ባንጠቀም ለኔ ደሥ ይለኛል እኔም ማይሎ የሚባል ፍቅር ውሻ አለኝ አማርኛ ቆንቆዋ ያውቃል ዜግነቱ ግን ሡኡዲ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 10 місяців тому +4

    መናዪ የውሻን ፍቅር ሚያውቀው ውሻ ያሳደገ ብቻ ነው እኛም 2 ውሾች አሉን እንደልጅ ነው ያሳደግናቸው አብረውን ነው 9አመት የኖሩት በርቺ እህቴ እኛም እንደልጅ ነው ያሣደግናቸው አኔ በደምብ እረዳሻለው 🐕🐩

  • @Kas2299
    @Kas2299 10 місяців тому +1

    እንኳን ድብን አርገሸ ወደድሻት። ውሻ ወረት የማያቅ እውነተኛ አፍቃሪ ነው። ከአብዛኛው የዘመኑ ሰው ውሻ በስንት ጣዕሙ

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 10 місяців тому +3

    የኔእናት እረዳሻለሁ አታልቅሺ ልክነሽ

  • @yemisrachlakew3568
    @yemisrachlakew3568 10 місяців тому +6

    ውሻ ቢወደደም ያንቺ ግን ከዛም ያለፈ ነው ጥሩ መንፈስ አይደለም እንሰሳን ከሰው እኩል አዪታዪም የሰውልጅ በአምላክ አምሳል የተፈጠረ ነው ፡ ውሻ እና ሰው ለዪ!

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 10 місяців тому +2

    እህት ለእንስሳት ፍቅርን መስጠት ተገቢ ነው ግን አስበሽዋል እግዚአብሔር በአርአያው በአምሳሉ የፈጠረው ክቡር የሰውልጅ ከቤትሽ ፊትለፊት እርሀብና ብርድ እየተፈራረቀበት ታያለሽ አይደል?እና ምን ይሰማሻል ደማዊ ለሆነ እንስሳ ከሰውልጆች በላይ ክብር ስትሰጪ ምንም አይሰማሽም?ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የደሀ ልጅ ነኝ አልሽ የደሀ ልጅ ከሆንሽ ረሀብን መቼም ታውቂዋለሽ እና ይሄ መመፃደቅ ከክርስትናስ አንፃር ልክ ነው?😭😭😭

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 9 місяців тому +1

    እውነት ነው ወሻ ታመን ነው ❤

  • @Crstina246
    @Crstina246 10 місяців тому +8

    እኛ አሁን ህዝቡ እያለቀ ለውሻ የሚያዝን ልብ ይኖረናል በጣም የደላሽ ነሽ

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 9 місяців тому +1

    ውሻ እኮ ፍቅር ነው ❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 10 місяців тому +4

    ውይ በስመ አብ ጠያቂዋ ተከራከረቻት ለምን ??? ኢንተርቪው ልትደረግ ነው የመጣችውኮ እህቴ???

  • @Bzuworkdaniel
    @Bzuworkdaniel 10 місяців тому

    እውነት ነው ውሻ ፍቅር ነው ልዩ ናቸው የሚያውቅ ያውቀዋል እንረዳት

  • @samrawitnegusse5272
    @samrawitnegusse5272 10 місяців тому +7

    Its hard when you see your poppy get sick

  • @AliciaZeru
    @AliciaZeru 10 місяців тому

    አይዞሽ እህቴ ጠላትሽ ያልቅስ እኔ እረዳሻላለሑ ይህን የሚያውቀው የእንስሳ ፍቅር የሚያቅ ነው እኔ እረዳሻለሑ ምክንያቱም እኔም ውሻ እንከባከብ ነበር ስራውን ባቋረጥኩ ሰአት ውሻ ባየሑ ቁጥር አይኔ ይንከራተታል እናፍቃታለሑ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 10 місяців тому +3

    እኛ ቤትም ድመት ነበረች በጣም ምንወዳት

  • @nunufekede8005
    @nunufekede8005 10 місяців тому +2

    It's good love dog

  • @hanagabremichael9424
    @hanagabremichael9424 10 місяців тому +7

    ሰው ከውሻው ውለታ አይረሳም ውሻ ማሳደግ መታደል ነው

  • @roza7158
    @roza7158 10 місяців тому +4

    😢😢😢😢❤❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል

  • @SolMulualem-f5o
    @SolMulualem-f5o 9 місяців тому +1

    ቃለ መጠይቅ ከምታደርጉላት እኮ አስራችሁ ፀበል ብትወስዷት ጥሩ ነበር ጭራሽ ታለቅሳለች ለፈጣሪሽ ብታለቅሽ የሰማይ ቤትሽን ታሳምሪ ነበር

  • @dikamyeleshakle5547
    @dikamyeleshakle5547 10 місяців тому +1

    ሰው እግዚአብሔር አምሳል ነው ከእንሳሳ ጋር እኩል አይደለም በእርግጥ እንሰሶችን መንከባከብ ግን ግዲታ ነው እንጂ የሰው ኩቡርነት ጋር አናወዳድረው

  • @deborah9291
    @deborah9291 9 місяців тому

    እሶ ትክክል ነች ውቫ እኩል ማየት እለብን በተለይ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ችገር እለብን እግዚአብሔር ነው የፈጠራቸው እዴት ስው በእሰሳ እጨክናለን? ጋዜጠኛዋ ውቫ እለቨ ወይ?

  • @sabaali5002
    @sabaali5002 10 місяців тому +2

    lemnden naw yemtalekshew ? yeha yemeyasayew eko yanchen neitsu lib naw Egzabher yebarekesh ❤

  • @GetachewBiru
    @GetachewBiru 10 місяців тому +4

    እህቴ ተባረኪ እኔ የሚገርመኝ በኮሜንት ኢትዮጵያዊ ለስድብ የተፈጠረ ይመስል ውሻ ነሽ ብላ የተሳደበችው የማንኛውም ሀይማኖት ዶክትሪን ተሳደቡ ይላል ወይ ሀጢያት መሆኑን ተረድተን ብንታረም መልካም ነው እላለሁኝ

  • @turufatmulugeta203
    @turufatmulugeta203 10 місяців тому +1

    የሰዉ ልጅ ክቡር ነዉ

  • @makdadenike6319
    @makdadenike6319 10 місяців тому

    Wow I love Edele life style

  • @kiyayene4483
    @kiyayene4483 10 місяців тому +1

    ትንሽ የአእምሮ ችግር ያለባት ይመስለኛል ሰውና ውሻ እኩል አይሆኑም ሰው ሰው ነው ውሻ ውሻ ነው ውሻንም በአያያዛችን እናለምደዋለን ሰውንም እኛ ሰው ሆነን ሰው እናረገዋለን ለማንኛውም ስንት ደሀ ባለበት አገር እሷ ውሻ አሜሪካ ታመላልሳለች

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 10 місяців тому +5

    ብላችሁ ብላችሁ የውሻ ዘመን ሀገራችን ማሰገባት አማራችሁ!!!! ወይ አለማፈር ሰው ባልጠፋበት ። ምእራባውያን የንግድ ሰራ በሀገራችን ማሰተዋወቃችሁ መሆኑን አትርሱ ከዛም የወሻ ምግብ ህዝቡን እንደምታበሉት ጥርጥር የለውም ይህ ሀሳብና ሰራ ዝቅጠትና ወርደት ነው!!!!

  • @tenad7309
    @tenad7309 10 місяців тому +3

    So ማለትሽን ትተሽ? ለምን ወደ አሜሪካን አትመለሺም? ብዙ ነገርሽ እውነት አይመስልም:: ውሻ ታማኝ እንስሳ ነው:: አንቺ ግን ካለሽ ኑሮ ጋር የተማመንሽው ነገር ከሌለ? በኢት/ ኑሮ የአንቺ ወሬ ቀልድ ነው የሚመስለው::

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 10 місяців тому +6

    ባሁን ሰዓት ከሰው እንስሳ ይሻላል

  • @behailuargaw7219
    @behailuargaw7219 10 місяців тому

    ጋዜጠኛዋ ታሳዝናለች በጣም። ዉሻዋ አትጦርሽም አትረዳሽም ብላ ስትናገር አሳዘነችኝ ለመሆኑ ዉሻ አሳድገሽ ታዉቂያለሽ? ሰዋሰዉ ግን በርቺ ዛሬ የሰዉ ልጅ ተካክዶ እርስ በእር እየተባላ ባለበት ዘመን ዉሻሽን ተንከባከቢ መፅናኛሽ ነች

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 10 місяців тому

    እንዴ የዉነት ነዉ እንዴ በዉነት እየቀለደቸ መሰሎኝ ነበር

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 10 місяців тому +3

    የኛ ቲዩብ ወረዳችሁ ለራሷ የምትበላው የላትም ልጆቿም አብረዋት አይኖሩም እነሱን ማሳደግ ከብዷት ስለውሻ ታወራለች አንቺም እሷም ወሬ አልቆባችኋል

  • @zuzuzuzu9678
    @zuzuzuzu9678 10 місяців тому +6

    ይች ሴትዬ አባቶን አታለች እኔን ትናፈቅብኛለች ትላለች አር ፈጣሪዬ ለይተህ ምታ ሊጨልሉን ነው ተባብርው ትግሰቱን ሰጠን😂😂😂😂😂😂😂

    • @kuberamohammed6387
      @kuberamohammed6387 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂 አሳቅሽኝ😅😅

    • @raheldesalegne3632
      @raheldesalegne3632 9 місяців тому

      ምንም ፈጣሪ ለይቶም አይመታትም መልካም ነገር ነው ያረገችው ሰው ከሀዲ ነው እኔ በርች ነው የምልሽ ተባረኪ ልጆችሽንም ይባርከው

  • @enayko5471
    @enayko5471 10 місяців тому

    Enem betam new yemewadew washa Edelem konjo nate ene Erdashalew demetem wesham betam new yemiwadew betam ❤ Enem meleyete yelebenem new yemilew Edele endesemowa Edelegnanate